ሌኒን እና የቤተመንግስቱ መኪና ትዝታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 47,232

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 32
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
❤❤❤የድሮ ጌዜ ደስ ይላል እናመሰግናለን
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ዋዉ የዛሬው ይለያል የእኔ ዘመን እየተተረከ ስለሆነ በጣም ወደድሁት ሰአቱም ነበረኝ እስከ ቅርብ ድረስ ይሰራ ነበር አመሰግናለሁ ዮኒ።
@beletearagaw
@beletearagaw Жыл бұрын
ብዙ ግዜ ይቃረጠል ይህ ፕሩግራምህ ዩኒ ዩተብርህ
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 Жыл бұрын
የልጅ ልጆቹ ይግዙትና ለታሬክ ያቀመጥ ያህ መኪና ስንት ነዉ ዋጋዉ ንገሩን እሸጠዋለሁ ስትልዉ ነበር እንዴት ደስ የሚል መኪና ነዉ እምወዳቸዉ መኪኖች ናቸዉ አሚሬካን በጣም ዉድ ነዉ ብዙ ሰዉ አያገዛዉም ዉስጡ ያሉት ብረቱ በቀላል አያገኛም ለመጠገንም በጣም ዉድ ነዉ በዉነት ታድላችሁ የእዉነት እምወደዉ መኪና
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 Жыл бұрын
I Love oldies !!!
@llikekids7459
@llikekids7459 Жыл бұрын
አቅራቢው ይመቸኛል ይመችክ። ከየት ነው የምታገኛቸው ታሪካዊ peoples
@gizawnegash6180
@gizawnegash6180 Жыл бұрын
ዮኒ "ትዝታችን በኢቢኤስ" እጅግ የምወደው ፕሮግራም ነው። መረጀን ከመዝናኛ ጋር ያጣመረ ታሪካዊ ፋይዳ ያለው ፕሮግራም በመሆኑ በተለየ እወደዋለሁ!! ካዛንቺስ እነ አድዋና ኦሜድላ ሆቴልን፣ ግርማ ክትፎን፣ አልማዝ ላሊበላን እንግዳ ያደረካቸው የካዛብላንካ የድሮ አራዳ መጥቀሳቸው እኔንም 25 አመታት ወደ ኋላ መልሶኛል። ዛሬ አብዛኛዎቹ ፈርሰዋል። ለ7 አመታት ካዛንቺስ ኖሬያለሁ። በነዚህ ቤቶች በደንብ ተዝናንቻለሁ። ፎቶ ግራፋቸው ግን የለኝም። በዚህ ራሴንም እወቅሳለሁ። በዚህ ፕሮግራም አፅናንተኸኛልና አመሰግናለሁ ዮኒ!!!
@faomifafii7596
@faomifafii7596 Жыл бұрын
ፋዘር ምርጥ ያራዳ ልጅ ነዎት ይመቾት
@michaeladanegn9324
@michaeladanegn9324 Жыл бұрын
የሰው ልጅ በትዝታና abdii ውስጥ መኖር አለበት:: በጣም ደስ የሚል አባባል dha.
@fetlehagos8768
@fetlehagos8768 Жыл бұрын
ማርሻል ቲቶ የጃንሆይ ወዳጅ እንደመሆናቸው መጠን ወደ ሃገር ቤት በጋበዙዋቸው ዘመን (ጊዜውን ዘነጋሁት) ስዕል ት/ቤት ከምኒልክ ት/ቤት ጋ ስለነበር ይህንን ስዕል ት/ቤት ለመጎብኘት ሲመጡ ለባለቤታቸው አበባ እንድሰጥ ተደርጎ በጊዜው በሚታተመው መነን መፅሄት ላይ ይገኛል ምናልባት ትልቁ መፃህፍት ቤት ታገኘው ይሆናል እኔ ፎቶዎች አሉኝ መፅሄቱን ግን ሰው ተውሶ አስቀረብኝ።
@ሳጂንነኝየህዝቤመከታ
@ሳጂንነኝየህዝቤመከታ Жыл бұрын
ኑርልን የትዝታው ወዳጂ
@shutup1682
@shutup1682 Жыл бұрын
Wow you were part of history and you have to be proud. ____________ ድንቅ ነው : በእውነት እድለኛ ነዎ : የዝያ ታሪክ አካል ስለነበሩ : ይኩሩ !
@michaeladanegn9324
@michaeladanegn9324 Жыл бұрын
ዋዉ! ድየስ የሚል sagantaa ነው... Galatoomaa! I like antique.
@stefanosmengesha7925
@stefanosmengesha7925 Жыл бұрын
THANKYOU very much CBS for sharing this historical Jeep Wagner owned by EMPERORi ,I had PERSONALY taken ride within during visit to MEKELE In 1958 EC.
@beletalemu3090
@beletalemu3090 Жыл бұрын
ወይኔ በሲንካ የድሮሰው ሆንኩ ማለት ነው እንኳን ልጆች ወለድኩ❤
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Oh............., thank you yoni I remember a lot of history...... God bless you more!
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 Жыл бұрын
የጥላሁን ገሠሠ መኪና በፈለጌ አሰፈልጌ ሙዚቃ ቪዲዮ ውስጥ 1962 BMW 5 ሞዴል ነበር። የቆየ መኪና ባለቤት መሆን ውድ ነገር ነው። በተጨማሪም ትዕግስት ያስፈልገዋል.
@ሳጂንነኝየህዝቤመከታ
@ሳጂንነኝየህዝቤመከታ Жыл бұрын
ሁሉም ትዝታ
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
የምወደዉ ዝግጅት ነዉ ከዮኒ ጋር
@berhanugetahun2140
@berhanugetahun2140 Жыл бұрын
ቀዩ መኪና የንጉስ ስለሆነ ሊያረጅ አይገባም ነበር። አልፍተው እንደወረወሩት ያስታውቃል። ድንቁርናን የሚያከብር ድንገት መሪ ሲሆን ታሪክ ይጠፋል። እኚህ ሰውየ(ስማቸውን ባላውቅም) ገዝተው ለዛሬ ፎቶና ታሪክ ስላበቁት ለዮናስም ለእሳችውም ምስጋና ይገባል። መኪናው አሁንም ቢያስቀምጡት ታሪክ አለው ፤ ቢሸጥም ብዙ ዋጋ ያስገኛል፤ ሪስቶር ተደርጎ እንደ አዲስ ማድረግም ይችላል፤፡
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
የሰሯቸውን ካምፓኒ መገናኘት ቢቻል ጠቀም ያለ ገንዘብ ያስገኛል በምትኩ በጣም ዘመናዊዉን አዲሱን ሞዴል ይሸልማሉ።
@Simplefunlover
@Simplefunlover Жыл бұрын
Yoni how old are you? I am 50 this is my generation …memories..💚💛❤️
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
እንዲ የ 90 ዋቹም ትዝታዋቻችን ናቸው ቲቪው ሬዲዮ ኢህአዴግ ገብቶም እነዚህን ነበር የምንጠቀመው የነአባባ ተሰፍየ የልጆች ጊዜ የኛም ጊዜ ትዝታ ነው
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ጦር መርከብ ኢትዮጵያን የአሜሪካን መንግሥት ነው ለኢትዮጵያ የሰጠችዉ በጣም ትልቅ እና ጠንካራ ታሪካዊ ጦር መርከብ ነበረች ኢትዮጵያን ስለቅበእሷ መርከብ ወደ የመን የዘለቅሁት የዛሬ32 አመት።ቲቶ የሰጠን አይመስለኝም በጣም አንቲክ መርከብ ነበረች በውስጧ የጃንሆይ ቤተመንግሥት ከነሙሉ ክብሩና እቃዎች ነበሩባት ታሪኩ ቢዘገብ በጣም አስተማሪ ነው ወያኔ ለህንድ ሸጣት።
@mikywolday4180
@mikywolday4180 Жыл бұрын
Old school when I gate back Ethiopia me too i wanna drive it
@capt.tarikugenete7032
@capt.tarikugenete7032 Жыл бұрын
ማርሻል ቲቶ ለኢትዮጵያ የሰጧት መርከብ ፒጂኤም 51 (PGM 51)ናት።
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 Жыл бұрын
Thank u sir
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 Жыл бұрын
እይ ትዝታ መማር መማር በሦስተኛው መፎረፍ እያልን እንወጣ ነበር ከክፍል
@comforthome5423
@comforthome5423 Жыл бұрын
Omg , what a memory
@mikywolday4180
@mikywolday4180 Жыл бұрын
the person who born 1960 he knows all damn stuff
@zackhenok
@zackhenok Жыл бұрын
Just to let you know that , jeep wagoner is back on the street again like Branco …kzbin.info/www/bejne/Y4usk3p5p8yZZ68
When Rosé has a fake Fun Bot music box 😁
00:23
BigSchool
Рет қаралды 6 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
Betegna Season 01 Episode 09: ቤተኛ ሲትኮም ድራማ ክፍል 09
29:59
ያስገርማል የድመቶች ሀገር ገባሁ abel birhanu vlog
32:38
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 110 М.