ወልመራ እና የፎርድ መኪናዎቿ ትዝታዎች / Tezitachen Be EBS Se 20 Ep 10

  Рет қаралды 24,156

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን።
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: www.ebstv.tv/
#ኢቢኤስ
#EBS

Пікірлер: 91
@melessedemessie37
@melessedemessie37 3 жыл бұрын
First and foremost I’d like to thank EBS for taking the time and introduce Welmera to the rest of the world. A great job indeed! You took me back to my youth. I was born and raised in Holetta but quite familiar with Welmera because of the Mission school and the church. I’m so glad you picked few elderly people who know the history of the city as well as those antique Ford public transportation vehicles, even my dad had owed one in Holetta. Keep up the good work my friend! Thanks
@hayme4396
@hayme4396 3 жыл бұрын
ዮኒ እናመሰግናለን መልካም ስራ ከመቃብር በላይ ነው ሲባል ቀላል ይመስላል ጋሽ ካሳን ትቸር ቢረዳን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው ፈጣሪ ያሉትን እድሜ ከጤና ይስጥልን ሀገራችንን ሰላም ይስጥልን አምላክ ዮኒ ድጋሚ አርባራት ተመልሰክ እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ ያንተም ትዝታ ስላለ
@barokketema1806
@barokketema1806 3 жыл бұрын
ሆለታ ከተማ ኖሬ ስለ ወልመራ ይሄን ያክል አለማወቄ ገርሞኛል! በተለይ ስለ አስፋልቱ... Thank you yoni
@መታገዜዋጋአለው
@መታገዜዋጋአለው 3 жыл бұрын
ውይ ወልመራ ድቅ ብርቅዬ የፍቅር አገር አሁነም አረፈደም ወድሜ
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የወልመራ ታሪክ 🙏
@aynalembelay1572
@aynalembelay1572 3 жыл бұрын
ሰፈሬን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ከወጣሁ ቆይቻለሁ ናፍቄአለሁም ተፈራ አበበ አገላለፅኸ ደስ ብሎኛል ይርጋለም ቱባ በጣም ቆንጆ አርገህ ገልፀኸዋል ግን ቅዱስ ሚኬኤል ሲነሣ ለምንድነዉ መምሬ ሃይለምኪኤል እና መምሬ መኩሪያ ያልተነሱት ፣
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 3 жыл бұрын
እዎ የሆለታ ልጅ ነኝ እስቲ በደንብ አስተዋውቅልን ባልሳሳት የቲቸር ከበደ ልጅ ነህ በርታ 🙏🏻🙏🏻😘💕
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እግዛብሔር ሆይ ምህረቱን ላክልን!!!
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 жыл бұрын
በስመአብ ዝናብ ቤተክርስቲያኑ ያምራል እግዚአብሔር መልካም ነው ዝማሬ መላሕክትን ያሰማልን በደምብ አላሳየንም አጠረ ቪድዮ
@aklilubelachew4092
@aklilubelachew4092 3 жыл бұрын
P
@aklilubelachew4092
@aklilubelachew4092 3 жыл бұрын
ዮናስ እናመሰግናለንጥሩ ነገር ነውሰላም ላንተይሁን
@henoknafi5660
@henoknafi5660 3 жыл бұрын
ወልመራ አገራችን ደስ ብሎናል በጣም ጠንካራ ሰራተኞች የሚኖሩበት አገር ነው
@eyaruskiflu4168
@eyaruskiflu4168 3 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክርይብ 💕
@kirubelmengistu6946
@kirubelmengistu6946 3 жыл бұрын
ታሪክ በትዝታ ሲታወስ ደስ ይላል❤️🙏።
@መታገዜዋጋአለው
@መታገዜዋጋአለው 3 жыл бұрын
ወይኔ አገሬ የፍቅር አገር ወልመራ እግዳተቀባይ😘😘😘😘😘😘💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏የድሀአገር እማማ
@senayitimaza9630
@senayitimaza9630 3 жыл бұрын
ዋው ወልመራ የትውልዳ ሰፍራ ነው በጣም አውደውለው
@eyaruskiflu4168
@eyaruskiflu4168 3 жыл бұрын
ዉዴ በፍቅር የሀገሬ ልጅ ሰብስክርይብ አርጊ💕🙏
@tsehayshikur3868
@tsehayshikur3868 2 жыл бұрын
አብዬ እንዴት እንደምወድሽ በቃላት መግለፅ ያቅተኛል! ኑሪልኝ ይርግዬ አንተንም ኑሩልኝ እወዳችኃለሁ!
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 3 жыл бұрын
Thank you I grow up in wolmara many years ago now every thing looks different The church you showed us that where I was baptized a lot of memories thank you again
@user-go4tx4pb6b
@user-go4tx4pb6b 3 жыл бұрын
በጣም እኔ ከአስር አመት በኃላ አየሁት
@tesfayeseyoum6308
@tesfayeseyoum6308 3 жыл бұрын
ዮኒ ምንም ማለት አይቻልም እናመሰግናለን ከማለት ውጪ....እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ።
@tsehayshikur3868
@tsehayshikur3868 2 жыл бұрын
Looking great, Yirgish!!! Good to see you!!!
@fatumaali8439
@fatumaali8439 3 жыл бұрын
it looks like Korekonch to me thank you yoni for showing us new city.
@ቢታኒያየናቷልጅ
@ቢታኒያየናቷልጅ 3 жыл бұрын
አቤት ያንን ዘመን ሳላቀው በመናፈቅ አለኩ እኮ
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 жыл бұрын
ዮናስ እኳን ደና መጣክ
@romanabebe2394
@romanabebe2394 3 жыл бұрын
What about Menagesha
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
አቤት እንዴት ደስ ይላል
@aeth2591
@aeth2591 3 жыл бұрын
Welcom yoni respectfully You doing good job keep it up
@allmedia9325
@allmedia9325 3 жыл бұрын
👍👏 history love other ethiopian part
@emunageemu1561
@emunageemu1561 3 жыл бұрын
ዮኒዬ እናመሰግናለን ወልመራ የምንሄደው ለጥምቀት ከሆለታጥምቀተባህር ሚካኤልን ይዘን ነበር የምንሄደው ትዝታ ቀሰቀስክን
@senayitimaza9630
@senayitimaza9630 3 жыл бұрын
ዮን ተባርክ ሰፍረን አየህት
@medinamohamed2713
@medinamohamed2713 3 жыл бұрын
Welmeraye betam yemwedat sefer new 😍😍😍😍😍
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 3 жыл бұрын
ሰላም፡አርካ፡ደስ፡የሜል፡ዘበን፡ነብር፡ፍቅር፡ነበር፡ወተን፡ስንገበ፡ሳንፈራ፡ተጫውተን፡እንገባ፡ነበር፡
@melessedemessie37
@melessedemessie37 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ። የተባረከ ጊዜ ነበር። Thanks
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 3 жыл бұрын
ወይ፡ትዝታ፡አዴስ፡አብባአ፡ይዘፈን፡ብዙ፡ንገር፡አስታወሰኝ፡መአሙድ፡እሕመድ፡😭
@kemersherefa742
@kemersherefa742 3 жыл бұрын
Yoni melekam sew seferain selasayeheg enamesgnalein 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mikomikee786
@mikomikee786 3 жыл бұрын
ebs ለምትሰሩት ስራ ሁሉ ክብር አለኝ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 жыл бұрын
ትዝታዎች ና ዮኒዬ መጣችሁ 🇪🇹🌹
@basesswondi1637
@basesswondi1637 3 жыл бұрын
You are in front of my house exactly.
@muradmusema5534
@muradmusema5534 3 жыл бұрын
Beneka ejih aradan btayat degmo betam yamral
@girmaseyoum2013
@girmaseyoum2013 3 жыл бұрын
Yoni melkam sew berta brather ✌️
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 жыл бұрын
ወልመራ የሚባል አለ እንዴ አላውቅም ነበር በጣም ደስ ይላል የእምዬ ሚኒሊክ አፍቃሪነኝ ዮኒ
@መታገዜዋጋአለው
@መታገዜዋጋአለው 3 жыл бұрын
አባባ ነብሶት ይሞር😭😭💔💔
@medinamohamed2713
@medinamohamed2713 3 жыл бұрын
Tenku seferachn slasayehn balachubet selamachu ybza 😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@medinamohamed2713
@medinamohamed2713 3 жыл бұрын
Thank you so much 🙏🙏🙏🙏🙏
@monicalove4162
@monicalove4162 3 жыл бұрын
Wyene sefere thanks yoni
@medinamohamed2713
@medinamohamed2713 3 жыл бұрын
Weyne bireda 😍😍😍😍😍😍♥️♥️
@senayitimaza9630
@senayitimaza9630 3 жыл бұрын
በትክክል ነብሳቸዉን የማረው ትችር መልካም ሰው ናቸው ጋሽ ካስም መልካም ነበሩ ነብሳቸዉን የማር በትክክል ነው ዋዛንሽ የምትለው ተባርኩ
@medinamohamed2713
@medinamohamed2713 3 жыл бұрын
Gash bireda ye hulu abat 😍😍😍
@medinamohamed2713
@medinamohamed2713 3 жыл бұрын
Weynuye ford mekina ena gari😍😍
@medinamohamed2713
@medinamohamed2713 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍
@kasechtadele4356
@kasechtadele4356 3 жыл бұрын
ሆለታዬ ሀገሬ
@tsehayshikur3868
@tsehayshikur3868 2 жыл бұрын
I know them very well Ayo Guta Daddy their children as well Nigusa Guta, Alemu Guta etc…..
@zolzol7995
@zolzol7995 3 жыл бұрын
ዬኒ የትዝታችን ንጉስ ዞላ uk
@medinamohamed2713
@medinamohamed2713 3 жыл бұрын
Weyney neferenasayegn ye dula sukakebaba neber mesgiduga😘😘😘♥️♥️
@ManMan-mx5si
@ManMan-mx5si 3 жыл бұрын
welmera nafikshgnal amsegnalew seferen slsayhgn
@medinamohamed2713
@medinamohamed2713 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@medinamohamed2713
@medinamohamed2713 3 жыл бұрын
Akachewalw weyne 😍😍😍😍😍😍
@ethiopiahagre3775
@ethiopiahagre3775 3 жыл бұрын
Yoni Kebede hulum program 1 enga nw...dese yilale...teyakye dire teweldhe nw yadekew weyese besera nw yhedekew
@medinamohamed2713
@medinamohamed2713 3 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘
@girmameshesha1782
@girmameshesha1782 3 жыл бұрын
welmera ejeg betam des yemetel ketem nat hulun akafe hezbochwam sew akabare ayerwam betam betam lesw leje tesmame yehonech ketema nat telant ke bezuwoch ketema kedma yetekorkorech lebezuwoch yesera edel yetefeterebat ketam neberech lebzu ketemoch edegetachew teleku meneshachew menged new yehunena lezeche ketemam meneshawa menged neber ahun lay yemengedoch balesltan yechen yewedekechewn ketema abren mansat yetebekebenal.
@medinamohamed2713
@medinamohamed2713 3 жыл бұрын
Weyne ga kasa ♥️♥️♥️♥️♥️😍😍😍😍😍
@medinamohamed2713
@medinamohamed2713 3 жыл бұрын
Wow wow welemera
@medinamohamed2713
@medinamohamed2713 3 жыл бұрын
Welmera ke 20 amet behala ayehat 😍😍😍😍😍😍😍😍
@hailuderara9978
@hailuderara9978 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ትዝታዬን ቀሠቀሥክብኝ
@medinamohamed2713
@medinamohamed2713 3 жыл бұрын
Dende melese yeguta dadi 😘😘😘😘😘🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈
@melessedemessie37
@melessedemessie37 3 жыл бұрын
Gash Gutan awkachewalehu. The good old times.
@eyaruskiflu4168
@eyaruskiflu4168 3 жыл бұрын
ወልመራዉች በፍቅር ሰብስክብርይ አርጉ በቅንነት 💕🙏🙏👍ስወዳቹ
@emuabubekirtube9148
@emuabubekirtube9148 3 жыл бұрын
ውድ የሀሬ ልጆች በያለችሁበት ሰላማችሁብይብዛ በፍቅር ስፕ እስከራይፕ አረጉኝ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስለን🇪🇹ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ ጠላቶችሽ ክእግርሽ ስር ይወድቃል ሸቃሊት ነኝለቤትሱቦቸ ሻማ የሆንኩኝ በኢትዮጵያ ዊይነቴ የማለደራደር 🇪🇹🇪🇹
@medinamohamed2713
@medinamohamed2713 3 жыл бұрын
Yes dula suk asayegn😘
@medinamohamed2713
@medinamohamed2713 3 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@sintayehuuus4466
@sintayehuuus4466 3 жыл бұрын
Safere
@medinamohamed2713
@medinamohamed2713 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️❤❤❤❤❤❤❤
@medinamohamed2713
@medinamohamed2713 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤😘😘😘😘
@medinamohamed2713
@medinamohamed2713 3 жыл бұрын
😘😘😍😍😍😍😍😍😍
@Rozaguraga
@Rozaguraga 3 жыл бұрын
ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ኑ እርስ በርሳችን እንደማመር ከዩቱብ ብር እንስራ በሰው ቤት ትጥደን ከምንውል በሀሳቤ ምትስማሙ ቤቴ ገብታቹ ኮሜን አስቀምጡልኝ ሰብ ስንደራረግ ቪድዬ አይተን ላይክ አርገን ኮሜንት አስቀምጠን እንውጣ
@tesfayeterefe3615
@tesfayeterefe3615 3 жыл бұрын
ስለ ትንሿ ማይጮ ሳትጠይቅ መመለስህ ትልቅ ታሪክ አስመለጥከን !!!!!!!!!!!!!!!?????????
@medinamohamed2713
@medinamohamed2713 3 жыл бұрын
Guta dadi akewalew😍
@aynalembelay1572
@aynalembelay1572 3 жыл бұрын
እኔም አዉቀዋለሁ
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 3 жыл бұрын
I know some one called Guta reta I don’t know if it is the same person
@shegaentertainment6561
@shegaentertainment6561 3 жыл бұрын
እማማ ፊሽካ ለቴዲ አፍሮ መልክት ላኩ…(በሚካኤል) የአብይ ወንበር..... kzbin.info/www/bejne/d3y8i3isecqgsJI
@myfano2708
@myfano2708 3 жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ምድር ሲኦል ለሆነችበት በወለጋ በመተከል በክልሉ እየተጨፈጨፈ ነው ከቶ ወየት ይሆን የአማራ ሀገሩ😭የምንወዳት ኢትዩጱያ የት እደሆነች ጠፍታብን አለች
@addisuhaile9393
@addisuhaile9393 3 жыл бұрын
ምነው ዮኒ የኖርክበት ሀገር እኮ አያሳፍርም በመሀል እኔም እዚሁ ሀገር ተምሬ ነበር የምትል መስሎኝ እስከመጨረሻ ጠበኩህ ግን አንተ ... ሆድ ይፍጀው ብቻ መተህ ፕሮግራም በመስራትህ 10 Q
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 жыл бұрын
ትውስታ አለኝ ለሰፈሩ ብሎ የለም ሰፈሩ እደሆነ መቼ ደበቀ
@emunageemu1561
@emunageemu1561 3 жыл бұрын
ዮኒ ሰፈሩን አልደበቀም ባለፈው ካንፕ ሲሰራ ተናግሮዋል ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን የቱጋ እንደሚያስቀድስም ተናግሯል
@user-go4tx4pb6b
@user-go4tx4pb6b 3 жыл бұрын
@@emunageemu1561 አዎ ሆለታ ኪዳነምህረት ሲቀርጽ ናግሯል
@ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ
@ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ 3 жыл бұрын
እምዬ ምኒሊክ ቂጥክን ይብዱት ሰፋሪዎ አህዮች
@habtamutuba3461
@habtamutuba3461 3 жыл бұрын
I am
@medinamohamed2713
@medinamohamed2713 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
24 እና ትዝታዎቿ  //ትዝታችን በኢቢኤስ//
32:08
ebstv worldwide
Рет қаралды 35 М.