EBS Special New Year Show With Girum Ermiyas: Tadele Gemechu/ Getnet Enyew/ Sami Go

  Рет қаралды 383,936

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 470
@ጎልሸረፃዕዳ
@ጎልሸረፃዕዳ 7 жыл бұрын
እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ የዚህ ሙዚክ ሲሰማ ደሰ ይለኛል የገር ናፍቆት የሰማኛል ሰወድህ ማሬ የኦሮሞ ልጆች ኣላህ ይጠብቃቹ ሰወዳቹ ሰላም ፍቅር ለሁላችን♥♥✔✔
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 6 жыл бұрын
ጎል ሸረ ፃዕዳ thanks sweetheart we love you too
@enteloaborgado2409
@enteloaborgado2409 6 жыл бұрын
ጎል ሸረ ፃዕዳ Tnx Ena demo emegremeshe oromo negn gen Tigray music ejeg betam nw yemewedew especially kiros Alemayew love you 😍 ma beautiful Tigray peoples, One love ❤️ one Ethiopia, Dr Abiy Tigray peoples werk nw yalew tekekel nw betam . Tigray 💯❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Ewdachewalew
@sabaferede1165
@sabaferede1165 5 жыл бұрын
ደምክን አስመርምረው ትግሬ አይደለህም እናንተ ሰው ወዳችው አታውቁም
@zedwelega
@zedwelega 4 жыл бұрын
Egnam enwedchowlen konjo 👍❤
@nassratani8751
@nassratani8751 4 жыл бұрын
Tnx sis
@ገዳቢሊሱማ
@ገዳቢሊሱማ 7 жыл бұрын
Thank you gurme Ermiyas you accepted that oromia is a different country.
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn 2 жыл бұрын
oromo is in Ethiopia
@gyonait
@gyonait 2 жыл бұрын
wait a munite I think they didn't teach u at school the d/ce b/wn state or country ..ohh I feel so bad for u ...lemme give u a small correction Oromia is region in Ethiopia ...bro 🥺
@gyonait
@gyonait 2 жыл бұрын
fara 13 pro max 🥺
@yenatelij5898
@yenatelij5898 7 жыл бұрын
ውይ ታዴ ስወድህ ልጅ ሆኜም በጣም ነው ምወድህ ኦሮሞ አደለሁም ምትለውም አይገባኝም ቢሆንም ግን ሁሌም እንወዳችኻለን ደማቹ ደማችን ነው ብዙ ኦሮሞ ጓደኞች ጎረቤቶች አሉን አንተ ስንሰማ ሁላችንም እየጮህን ለመጨፈር እንነሳለን እውነት ለመናገር ስለዘርኝነት ትዝ እንኳን አይለንም በድስታና በሀዘን አብረን አሳልፈናል ተዋልደን አንድ ሆነናል ክፉ ጊዜ ቢመጣ አንጨካከንም ደስያቹ ደስታችን ነው ክፉ አይንካቹ
@ዶርአብይውስጤነው
@ዶርአብይውስጤነው 7 жыл бұрын
Yenate Lij እወነት ነው እኛ ኦሮሞ አማራ የሚባል ነገር እድሜ ለ ሶሻል ሚዲያ የማናቀውን መርዝ ረጩን
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 7 жыл бұрын
Yenate Lij @እውነት ነው እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን በ እምዬ እትዮጵያና በወገኖቼ ልጅቿ። የመጣ በ አይኔ መጣብኝ። ሁሌም እትዮጵያዊነት ይቅደም አድሱ አመት ዘረኞች ልብ የምገዙበት ዘመን ይሁንልን እወዳቸዋለሁ የአገሬ ልጆች የእናንንተን ክፉ አያሰማኝ አያሳየኝ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 7 жыл бұрын
eniye enate በትትክል በእውነት የዘረኝነትን መንፈስ ከምድራችን ኢትዮጵያ ያጥፋልን በ፩ ኢትዮጵዊዉነት የምናምን ያርገን
@alabdulsalam4007
@alabdulsalam4007 7 жыл бұрын
Yenate Lij እኔም በጣም ነው ምወደው ግን ኦሮሞ አይደለውም በፊት ልጅ እያለው ቀመርና ታዴ ዘፈን እሰማ ነበር ውስጤ ናቸው።
@friotseyoum4196
@friotseyoum4196 7 жыл бұрын
Yenate Lij አሜን አሜን የኔ
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ 7 жыл бұрын
ወይ ጌትነት እንየው ስወድህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አባታችን ግጥሞችህ ደግሞ ልብ እሚነኩ ናቸው ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መልካም ባአል ይሁንልን ለሁላችን በሀገርም ያላችሁ ከሀገርም ለወጣነው መልካም ባአል
@tarikuhailu7649
@tarikuhailu7649 7 жыл бұрын
So beautiful Tada.... You just remained me All about my country how Beautiful Ethiopia is as well
@leyan872
@leyan872 7 жыл бұрын
ወይኔ ኦሮምኛ ውስጤ ነው ሶ ቋንቋውን መማር እፈልጋለሁኝ
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 7 жыл бұрын
Leyan በአድስአመት አድስድንቅ በጣምነው የምወዳችሁ @አረ እናስተምርሻለን ደግሞ እኛ እያለንልሽ የአገሬ ልጅ
@leyan872
@leyan872 7 жыл бұрын
ortodoksii amantaa ishee qajeeltuu. Ok በጣምነው የማመሰግነው!! አይቀርም እማራለሁኝ
@munayedengellij9996
@munayedengellij9996 7 жыл бұрын
Leyan በአድስአመት አድስድንቅ በጣምነው የምወዳችሁ Neyelegn Lasetemeresh
@MRIKR
@MRIKR 7 жыл бұрын
Leyan በአድስአመት አድስድንቅ በጣምነው የምወዳችሁ hahahaha
@bashaeralsaad5147
@bashaeralsaad5147 7 жыл бұрын
Leyan በአድስአመት አድስድንቅ በጣምነው የምወዳችሁ ወያኔን ጥለን ልጆቻችንን በመላዉ ኢትዮጲያ ኦሮምና አማርኛ እኩል ማስተማር አለብን ቋቋን መቻል ጥቅሙ ለራስ ነዉ
@simegngirma3128
@simegngirma3128 2 жыл бұрын
Ebs የበአል ፕሮግራም መቼም የማይረሳ ሁሌም የሚታይ ።ከፕሮግራሞች ሁሉ በይ አደኛ በዚህ መድረክ የቀረበው ፕሮግራም ሁሉ እንደ ታሪክ የሚቀመጥ ነው
@amanuelandai3587
@amanuelandai3587 7 жыл бұрын
oromina mesmat alchelem gn zefenachew hula nw mesemaw one love ethiopia 💚💛❤
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 7 жыл бұрын
Toltu shimalaan lolanii Yoo ta'u didde qawwee bitanii ቼቼ ቼቼ ቼቼ ቼቼ ታድዬ ስወድክ እኮ ግሩሜም የኔ ምርጥ እርጋታክ ብቻ ይበቃል ኦቦ ስንቱን ልጥራ የሀገሬ ልጆች መሀላቸውንም ውድድድድድድ ነው የማደርጋችው ሁለም ደስተኛ ሁኑልኝኝኝኝ መልካም አድስ አመት
@hayatiruhii4732
@hayatiruhii4732 7 жыл бұрын
💕💕💕💞💞💞💞💞 inkuan aderesen aderesachu ye agere lijoch wow new girume abet medirek lay ayayizik Betam desi yamil new ayiselechim tade bayee si jalana. Desi yilal betam
@etiopialove2890
@etiopialove2890 4 жыл бұрын
ምርጥ ባህል ነበረን ምደረ ዘረኛ fb በጠበጠን እጂ ደሞ እኛ 💚💛❤💪💪💪💪💪🙄💪እናሸንፈለን ታዴ በጣም ደሰ ሚለኝ ዘፈኝ
@arsiitoo7120
@arsiitoo7120 3 жыл бұрын
😍😍😍😘😘
@fadefade5762
@fadefade5762 4 жыл бұрын
ኦሮሚኝ ማልማድ እፋልጋላው ኡስጤ ነቹ ከኝ ከስልጤዎች ጎሮቤት ነን ኦሞ ማላት ምርጥ እትዮጲያ ነቻው አስማሰይ አይዳሉም
@yegnayoutubehiwi1897
@yegnayoutubehiwi1897 7 жыл бұрын
Girumy my hero💪💪💪 I love ❤️ you so much God bless you and your family 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏happy new year 🎆🎆💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻Girumy you are my best, you are amazing 😉 person 😍😍😍😍😍😍😍😍big respect ✊ for you💐
@ማርያምእናቴነሽኢየሱስአባ
@ማርያምእናቴነሽኢየሱስአባ 7 жыл бұрын
ኦሮሞነቴና፡ኢትዮጲያዊነቴ ለኔ ሁሌም ኩራቴ ነው
@kiiyaadinquu5777
@kiiyaadinquu5777 4 жыл бұрын
Iaki oromo koo ❤🌳❤😘
@nassratani8751
@nassratani8751 4 жыл бұрын
I'm oromo fats❤💚❤
@fatoummohamed8549
@fatoummohamed8549 2 жыл бұрын
@eyuelmesfin4995
@eyuelmesfin4995 2 жыл бұрын
Big respect 👈
@jarustafi8719
@jarustafi8719 7 жыл бұрын
ኢትዩጵያ። ለዘላ ለም። ትኑር አዲነታችን። ክብራችን። ነው
@eventhink3253
@eventhink3253 3 жыл бұрын
Love you oromo Iam oromo first'll
@madinam6802
@madinam6802 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እኔ ግን አሞራ ነኝ የኦሮሞን ሙዚቃ እወዳለሁ ምክነያቱም ዘረኛ አይደለሁም ዘረኝነት በኛ በኢስላም ጥብ ስለሁነ በጣም ነው የምወዳቸው ኦሮሞወችን ውድ ያገሬ ልጅች እስኪ ድአ አርጉልን እኛ የስደት ልጅችን በሠላም ላገራችን እዳበቃን
@የበሽርእህት
@የበሽርእህት 7 жыл бұрын
ጌትነት ዋው ደስ ይላል አተ እምትሠራው በጣም መልእክት አስተላላፊ ነው በርታ
@betikonjo543
@betikonjo543 7 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ግጥም ነው እናመስግናለን። ትምህርት አለው እግዚአብሄር አንድ ያድርግን አሜንንን ጥሩ መልክት አለው ግጥሙ♥♥♥
@hafizamohammed1583
@hafizamohammed1583 7 жыл бұрын
ቀጣሁን ልቀቁልን እባካቹን ጉሩሚ ረጅም እድሚ ከነቤተሰቦች
@حليمةالخنبشي
@حليمةالخنبشي 7 жыл бұрын
ጉሩምዬ እንካን አድደረሳችው ለሚወዱህና ለሚያከብሩህ በሙሉ የኔ ምርጥ ንፁ የአበሻ ልጅ ጉቦ አበላልህ ተመቸክ
@badriayahaljahwaria993
@badriayahaljahwaria993 7 жыл бұрын
ጌትነት እድሜህን ይረዘም ግጥሙ በጣም መሣጭ ነዉ
@AJ-co7ky
@AJ-co7ky 7 жыл бұрын
I'm Oromo and I like Amara music 🎶
@emabetsisay4714
@emabetsisay4714 7 жыл бұрын
bareeedaaailmaaa oromyaaa 💚💛❤👌👌👌💚💛❤👌👌👌👌💚💛❤👌👌👌💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@ቀለምኢትዮጵያ
@ቀለምኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
ታዴ ስውድህ ምርጥ የኦሮኛ ዘፈን እካን አደረሳችሁ የኢትዮጵያ ተዋህዶ እምነት ተከታታዬች በሙሉ።
@ለማንብየ-ሐ1መ
@ለማንብየ-ሐ1መ 7 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን ግሩምየ የኔ አደኛ ውድድድድድ ሰላምህን ያብዛልክ ከነቤተሰብክ
@cell2640
@cell2640 7 жыл бұрын
ታዴ በጣም ያምራል ግን ብዙም አላሰማም ግን በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኝል የኔ ቆንጆ መልካም ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁንልህ ፈጣሪ ይጠብቅ ።።።
@yetnayetgirma8091
@yetnayetgirma8091 7 жыл бұрын
ታዴ ምንም ቃል የለኝም ዘፈንክን ትርጉሙን ባላውቀውም ይገባኛል ብቻ ልቤ እራሡ አብሮክ ይዘላል ሰላምክ ብዝዝዝዝዝዝዝዝት ይበልልኝ
@ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ
@ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ 4 жыл бұрын
ተዴ ምርጤ ይህ ሙዚቃ እንዳተላቃቀ ትዝ ይላኛል ጎሮቤትጋ ሄጄ ነበር የማያው ቴሌ ቪዝን አልናበራንም በጣም ነው እምወድክ ተዴ
@sooodisaarif5062
@sooodisaarif5062 7 жыл бұрын
ኦሮመኛ ሥወድ ቋቋ መማር እፈልጋለሁ ችችችች😍
@jiraayesuus5633
@jiraayesuus5633 4 жыл бұрын
thank you Girume Keberelin abate machem lemin oromon amogsi bilo sedeb sile mayiker ......
@mekdieteta6447
@mekdieteta6447 7 жыл бұрын
wow tada demtike eko mederaki lay yalki ayemaselm original voice
@ethiopiamamaye5591
@ethiopiamamaye5591 3 жыл бұрын
ዘረኝነት ይዉደም ኢትዩጲያ ለዘላለም ትኑር ።
@gamachumalka
@gamachumalka 4 жыл бұрын
U're amazing Taaddee and talented Jiraadhu!
@sofanetahmed2194
@sofanetahmed2194 7 жыл бұрын
ድምፅክን ስሰማ ብቻ ውስጤን ደስስስስስ ይለኝል እንደወም ሳላሰብ እንባዬን አየዋለው ኑርልን አቦ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 4 жыл бұрын
ጌትነት እንየው ሁሌም ኢትዮጵያዊነትህን የማትዘነጋ የማትለወጥ ነህ በርታልን ግጥሞችህን በጣም ነው የምወዳቸው በርታልንእድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@enatealamhude270
@enatealamhude270 7 жыл бұрын
Germeya sewedek damu amerhubkale happy new year tady nice
@rahimashjamaltudg9433
@rahimashjamaltudg9433 4 жыл бұрын
Aha tadalla kenya nufi jiradhu❤❤💚💚❤❤
@yaasminintalaoromoo7670
@yaasminintalaoromoo7670 2 жыл бұрын
Tadala Keenya 😍😍
@emabetsisay4714
@emabetsisay4714 7 жыл бұрын
Woowwww taddeee wowwww💚💛❤💚❤💚💛❤💛❤💚💛ilmaa gotaaa
@selamledire2813
@selamledire2813 7 жыл бұрын
ወይኔ ታዴ እንዴት እንደምወድህ ዘገንህን ስሰማ ትርጉሙን ባላውቅም ግን ከመሬት ነው የሚያስነሳኝ ኦሮሞ ጔደኞች አሉ እነሱ ካንተ እኩል ሲዘፍኑ ስሰማ እቀናለው ፍቅራችንን ያብዛልን ዘረኝነትን ያመጣብን ዘመን አይኑ ይጥፋ እኛ ሁሌም አንድ እና ፍቅር ነን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ♥♥♥
@selemonmekonnen4460
@selemonmekonnen4460 7 жыл бұрын
I like this program thanks #EBS
@bashaeralsaad5147
@bashaeralsaad5147 7 жыл бұрын
ታዴ አድናቂህነኝ እኔ አሮምና አልሰማም ግን የታደለን ዘፈኖች በጣምነዉ እመዉዳቸዉሰላምና ጤና ይስጥክ
@gittadero1503
@gittadero1503 3 жыл бұрын
Wowww tadee sanyii hacee👍💞
@birqiiintaalaoromtichasany744
@birqiiintaalaoromtichasany744 7 жыл бұрын
Tadey magn sewadik eko 💕💖💞💘
@hfaminiiyarabii9714
@hfaminiiyarabii9714 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ያኦሮሞ ልጅ
@rahema2255
@rahema2255 7 жыл бұрын
ጌትኑት እግዚብሔር እረጀምእድሜ ይስጥህ በጣም ነው እምወድህ
@selammamo4166
@selammamo4166 4 жыл бұрын
We love you
@nafisaaabdaallaa1807
@nafisaaabdaallaa1807 4 жыл бұрын
tadelee gamachu i leki for you musc bayee dasii nama jedhee siribekeee❤❤❤❤
@SaSa-wh6oy
@SaSa-wh6oy 4 жыл бұрын
መልካም አዲስ አምት ኢትዮጵያ አንድነት ስላም ፍቅር ደስታ ትዕግስት ማስተዋል ችሎታ አብዝቶ ይስጥልን በእውነት እኔ ከሊባኖስ እግዚአብሔር እውነት አንድ አድርግ እግዚአብሔር ምልስ አለው በእውነት ዝም አይልም ቀን አለው ምልስ እግዚአብሔር ይስጥልን
@marcyebeyan5116
@marcyebeyan5116 7 жыл бұрын
He is so good looking .
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 4 жыл бұрын
ye-shewa oromo eko konjo new. Arsi new jinjero
@Atwima
@Atwima 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bnnVqJ1nmcuKnK8 ቻይንኛ በአማርኛ ይማሩ subscribe ያድርጉ "
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn 2 жыл бұрын
@@Atwima ምን አገናኘው 😂😂😂😂
@lahulumegzabheryimesgen3021
@lahulumegzabheryimesgen3021 7 жыл бұрын
wowwww tadee betam enamasginalen bayyyeee si galatefana
@ramiahmed8970
@ramiahmed8970 4 жыл бұрын
ታደለ ገመቹ በጣም ነው ምወደውው የታላችሁ አድናቂወችችችች💖💖
@astutube4564
@astutube4564 7 жыл бұрын
Happy new year
@ገነትበላይ
@ገነትበላይ 7 жыл бұрын
ጌትነት አሉህ ስምን መላክ ያወጥልዋል አሉ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ እና ጤና♥መልካም አዲስ አመት ለሁላችሁ።
@hyatsaeed9814
@hyatsaeed9814 7 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እህት ወንድሞች እንኩዋን ለ2010 በሰላም በፍቅር በደስታ አደረሳችሁ አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የብልፅግና ስደት የሚቆምበት ይሁንልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
@hagazihailu2914
@hagazihailu2914 5 жыл бұрын
Tegabu teshal
@hagazihailu2914
@hagazihailu2914 5 жыл бұрын
Maseiko tegbu
@tigistlove8381
@tigistlove8381 6 жыл бұрын
Jaabadhu dhira kenya wwww nufe jiradhu sanyi korma mee tayi nagafadhu annisi hin ....
@ማርተሽአስገዶም
@ማርተሽአስገዶም 7 жыл бұрын
ትርጉሙን ባላውቀውም ግን ዘፈኑን እወደድው አለው
@makdesasf2641
@makdesasf2641 7 жыл бұрын
አረ የትርጉም ያለ ታድዬ ኦሮሞ ባልሆንም እወድሃለሁ
@ktkkfktk3888
@ktkkfktk3888 7 жыл бұрын
ወይ ኦሮምኛ ውስጤ ነው
@metidebela9816
@metidebela9816 7 жыл бұрын
Umurin kee haadheratu tadala koo obsi Bari dhufa jira oromodhaf Kan bari'u
@engochatube568
@engochatube568 7 жыл бұрын
Tergumu alakewem gen des yelighal oromigha music 🎶 cheferame bezaw lke nighi🕺🏽🕺🏽🕺🏽🕺🏽🕺🏽🕺🏽🕺🏽🕺🏽🕺🏽
@መቅዲየሴትልጅእማሂወቴ
@መቅዲየሴትልጅእማሂወቴ 4 жыл бұрын
እንዲህ አንድ የምንሆንበት ቀን ነዉ የናፈቀኝ እባካችሁ መከፋፈሉ ይብቃን አንድ እንሁን😢😢
@hvhcvgvhjh636
@hvhcvgvhjh636 2 жыл бұрын
Nuuf jiraadhuu taaddee sanyii Leencaa❤❤❤❤
@karimaajamal8560
@karimaajamal8560 3 жыл бұрын
Wwwo Taadee Nuuf Jiraadhu Wagga Kuma ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aaminaatube2539
@aaminaatube2539 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@azebgetachew3456
@azebgetachew3456 7 жыл бұрын
በ2010 ኦሮመኛ እና ትግረኛ ቋንቋ ለመማር አስቢያለሁ ትግረኛ እንኳን እሰማለሁ መናገር ግን አልችልም
@mulehabte2871
@mulehabte2871 7 жыл бұрын
Azeb Getachew
@rahelhusain5584
@rahelhusain5584 4 жыл бұрын
እኔካን ካለአማርኛና ትንሽ ደሞ ትግርኛ እሞክራለው ግን ኦሮሞኛንም መስማት ደስ ይለኛል💖💖
@yeshawalijneng9324
@yeshawalijneng9324 7 жыл бұрын
Taddee wan ofii Koo I miss you Girumiye udddddd new yema regi Merti program sela Aqerebkelin Melkam Adis Amet Eyunelachu le ulechum
@ebewagari4913
@ebewagari4913 2 жыл бұрын
Tadee si jallanaa kessa oroomo hundaa kessaa jirtaa❤💚❤
@kaffarnicell2948
@kaffarnicell2948 4 жыл бұрын
WOOOOOW. Tadalaa gamachuu. Kutata warraa abbichuu.♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@hayatmohamad1606
@hayatmohamad1606 7 жыл бұрын
ዋውውውው ባለ ግጥሙ ደስ ይላል አድናቄህ ነኝ
@agazerihun6427
@agazerihun6427 Жыл бұрын
you will see he will be a part of UNTI ETHIOPIAN UNITY SOON.
@aniioromofqalidhahacaluuhu3780
@aniioromofqalidhahacaluuhu3780 2 жыл бұрын
Long life for you tade . bara dabare.dubanna . My hero
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 4 жыл бұрын
ግሩሜ አድናቂህነኝ መልካም አዲስ ዕመት
@betikonjo543
@betikonjo543 7 жыл бұрын
ደስ ይላል መልካም በአል ይሁንልን ለሁላችን አሜንንን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♦♦♦♦♦♦
@muhammadhussen4473
@muhammadhussen4473 6 жыл бұрын
Jiraadhu Ilma Sabaa Taddalaa
@sanyiihachaluhundessa3529
@sanyiihachaluhundessa3529 4 жыл бұрын
oromonat.kurat.no.hunkan.oromo.honku.tadee.mirt.sawu.fatari.rajimi.hidime.yist🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@allaattiilagamojootannmuka1888
@allaattiilagamojootannmuka1888 2 жыл бұрын
Beautiful program 🤩 Happy New year ✅
@sifantasfayeesifan9893
@sifantasfayeesifan9893 7 жыл бұрын
wow Tadelee gamachuu thanks
@ሐናሐና-ፐ9ጘ
@ሐናሐና-ፐ9ጘ 7 жыл бұрын
ድንቄም አዲስ አመት ግን ዘመኑ ምን ያርግ እኛ ነን እንጂ አንስማማ ያልን
@EngRed-mw6dc
@EngRed-mw6dc 7 жыл бұрын
this oromo bedtime story & her name was " Ako manoye"
@boruuftube3852
@boruuftube3852 2 жыл бұрын
Jiraadhuu bro tnx for ebs
@hawitube1393
@hawitube1393 3 жыл бұрын
Tadee koo Baguma Kani oromoo tatee Leccaa koi❤️💚❤️💪💪💪💪
@naseemasaif1945
@naseemasaif1945 3 жыл бұрын
Ebs thanks tede kenya nuf fidu kesanif
@Rafa_ethio32.8
@Rafa_ethio32.8 5 жыл бұрын
Tade wedeee madergew artist
@bearytolosa6811
@bearytolosa6811 4 жыл бұрын
wow tadde kenyaa bexam merx sera nebr ❤❤❤❤
@nejulove3375
@nejulove3375 7 жыл бұрын
Yane jognah gerume rejam edame estek
@tujaritujari5618
@tujaritujari5618 3 жыл бұрын
Uuuuff sanyii koo nuuf jiradhuu lammii koo hamtuun sii hin argiin gootaa koo tadiyee koo👍😘💪💪
@menademse3551
@menademse3551 7 жыл бұрын
Melkame bale
@haiatnawaf2003
@haiatnawaf2003 7 жыл бұрын
Tadee kooo ana keee ilma biyya kootiiii sirritin sijaladhaaaaaaaa
@himadubai6352
@himadubai6352 7 жыл бұрын
ይህ ዘፈን ሥወደው ትርጉሙን ባለውም
@hanahana3806
@hanahana3806 7 жыл бұрын
Yene andegna tadeye love you 😍😍
@fikeryafita1479
@fikeryafita1479 7 жыл бұрын
ሰወደው ትርጉም አለቅም ግን ደስታዬ መቆጣጠር አልችልም ስሰማው ውድድ
@bontukabbadaa5150
@bontukabbadaa5150 7 жыл бұрын
Taddee keenyaa baga geessen hundii keessuun happy new year all of ethiopia
@kylohuski4351
@kylohuski4351 7 жыл бұрын
ጌትነት እውነትም ደብር በጥሩ ገለፅከው ።እረጅም እድሜ ለክብር አርቲስት ጌትነት እመኛለሁ።
@faniandsif3401
@faniandsif3401 3 жыл бұрын
Tadde Kenya xiyyiiti ija diina lenca Kenya jabadhu kanaara w aan gudda isiniira egnaa jabadhu💪💪💪💪💪💪👌👌👌
@tseheytakalu7935
@tseheytakalu7935 4 жыл бұрын
Tadele kenyaa 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🤩🤩🤩🤩🥰🥰🥰🥰🥰
@kalabel8805
@kalabel8805 6 жыл бұрын
Miret yeoromo lij yimechih
@elsaelsa5479
@elsaelsa5479 6 жыл бұрын
tedele liyu
@hudaawamleh4668
@hudaawamleh4668 2 жыл бұрын
Nuuf jiradhuu taddee rabbii umrii Sii haa dhereechuu
@A.B8918
@A.B8918 7 жыл бұрын
Wawooooooo❤
@tigstebogla1685
@tigstebogla1685 7 жыл бұрын
yahagera hezebochi bamulu enkun deresu ameti aderesachu🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻happy new year🌻🌻🌻🌻🌻
@mirathmira7377
@mirathmira7377 3 жыл бұрын
Ilove you tadee my hero ❤♥💖💙
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 22 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
EVA mash
Рет қаралды 4,1 МЛН
Taadalaa Gamachuu
5:50
hagoss2
Рет қаралды 606 М.
Betoch | “ የዘሩ አዲሷ ሚስት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 482
29:56
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 96 М.
Leul Sisay - ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio)
1:04:53