//እንተዋወቃለን ወይ?// "ፍቅራችንን ጋዜጣ ላይ ነው የተገላለፅነው" /በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 255,967

ebstv worldwide

ebstv worldwide

10 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 710
@skjd-fm1xd
@skjd-fm1xd 10 ай бұрын
ቀዩ ሴትዩ ደስ የሚትል ነች ጊዜ ብስጣት በጣም ታስቀን ነበር ድጋሜ ትቅረብልን
@SoniyaTesfye
@SoniyaTesfye 10 ай бұрын
ከ 20 አመት በኃላ እንዲህ አይነት ፍቅር ❤❤❤ እድለኞች ናቸሁ
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 10 ай бұрын
ወየ በለ 20 አመት ባለ ትዳሮች ደስ ሲሉ እውነት እንደዚህ በትዳር ብዙ አመት የኖሩ ሰወች ስታመጡ ዘና እያደረጋችሁን ልምድ ትምህርት እናገኛለ ሁሉም ባለ ትዳሮች ደስ ይላሉ ዛሬ ❤
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 10 ай бұрын
መሀላይ የተቀመጠችውን ወድጃት ልሞት ነው የኔ ንፁ ሰላማችሁ ይብዛ❤
@genialiyou4387
@genialiyou4387 10 ай бұрын
ወ/ሮ ሳራ ግልፅነቷ በጣም ነው ደስ የሚለው አይለውጥሽ!
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x 10 ай бұрын
መሃል ያለችው ሴትዮ ደስ ስትል ነፃነቷ ስትመልስ እንደልቧ ❤😂😂😂😂
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 10 ай бұрын
የመሐከለኛዋ ልጂ እዴት እዳሳቀችኝ ሀሀሀ ይመችሽ 😂😂😂😂 ሁሌም ይቅረቡ የመሐከለኞቹ ዘና ነው ያደረገችኝ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 10 ай бұрын
ወላሂ፣ሳራ፣ሁለተኛ፣ትቅረብልን፣በጣምታምራለች፣ጨዋታዋ፣መልኮ፣ሁለነገር፣ሲምር፣ባሏቤተሠቧ፣ታድለው🎉🎉🎉🎉🎉
@Magi_koo
@Magi_koo 10 ай бұрын
ሉላዬ 👸❤ በጣም ደስ ይል ነበረ በ23 ና በ 27 የተጋባቹት ደስ ትል ነበረ ግልፅ ጨዋተኛ 🙌
@sportnews850
@sportnews850 10 ай бұрын
ቤተሰቤ ደምሩኝ❤
@umuzeynba1925
@umuzeynba1925 10 ай бұрын
❤️❤️
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 10 ай бұрын
ወይኔ ከምሀል ያሉት ባልየው ታድሎ ሚስቱ የዋህ ናት😂😂
@etalemmindaye
@etalemmindaye 10 ай бұрын
ሳሪ ተሻመ ከብዙ አመት በዋላ ስላየዋችው ደስ ብሎኛል ደስ ምትሉ ባለትዳሮች እግዚአብሔር ይጠብቃችው
@user-vx3ed5vw5m
@user-vx3ed5vw5m 10 ай бұрын
ደስ የሚል ውድድር ነው ሳሪዬ የእኔ ጀግና ይገባቹሀል❤❤❤❤
@sportnews850
@sportnews850 10 ай бұрын
ቤተሰቤ ደምሩኝ❤
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano 10 ай бұрын
የኔ ባለማህተቦች ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@decor_vibe1
@decor_vibe1 7 ай бұрын
አቤት ዘረኝነት እንጨት ማንጠልጠል አይደለም እኮ እምነት ማለት ደንቆሮ😏
@ormooapss442
@ormooapss442 7 ай бұрын
​@@decor_vibe1 እንጨት ማጠልጠል ምን አገባሽ ከሰው ሃይማኖት የራስሽ ሃይማኖት አጥብቀሽ ያዥ ዘረኝነት ከሃይማኖት አይገባም 😮😮
@kalkali
@kalkali 10 ай бұрын
ፕሮቴስታንቶች የኔ ደርባባዎች ደስ ስትሉ ሳሪዬ በተለይ ግልፀነቷ❤
@romantup9195
@romantup9195 10 ай бұрын
Weyye gude sila haymanot men ameta eze setastelu bahedachubet enda husha macaw ayselchacheum ende
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 10 ай бұрын
መሀል ላይ ያሉት ዋው ግልፅነታቸው ደስ ሲሉ 😂😂😂😂😂😂😂
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 10 ай бұрын
የመሀለኛዋ ሴት ደስ ስትል ፈታ ያለች😍😍❤️
@beletetigist9830
@beletetigist9830 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን አሁንም ይባርክ ለብዙዎች ምሳሌ ሁኑ ደስ ትላላችሁ😍😀
@user-wz4qq2kv7f
@user-wz4qq2kv7f 10 ай бұрын
የእውነት ሳራ በጣም ደስ የምትል እናት በሳቅ አለቅ🤣
@sportnews850
@sportnews850 10 ай бұрын
ቤተሰቤ ደምሩኝ❤
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 10 ай бұрын
❤❤❤ማነዉ እንደ እኔ መሀል ላይ ያሉትን የዉደዳቸው❤❤❤በተለይ ሴትዮዋ😅😅😅😂😂😂😂😂😂
@sportnews850
@sportnews850 10 ай бұрын
እማ ደምሪኝ❤
@habibayasin2490
@habibayasin2490 10 ай бұрын
እኔ😂
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h 10 ай бұрын
እኔ
@rahelrahel6589
@rahelrahel6589 10 ай бұрын
ደስ ስትል❤
@Asas-xy8qm
@Asas-xy8qm 10 ай бұрын
❤❤❤❤እኔ
@zeburazzz8351
@zeburazzz8351 10 ай бұрын
ሉላየ የኔ ፍልቅልቅ እኳን ደህና መጣሽ መሀለኛዋ ሴት ደስ ትላለች ግልፅነቷ የኛዋ ሙስሊሟ ደግሞ አለባበስሽን አስተካክሊ አለባበስሽ የሙሥሊም አይደለም
@sadiamobile-ei5mz
@sadiamobile-ei5mz 10 ай бұрын
ወይኔ የመሀለዋ በጣም ደስ ትላለች ፈታ ያለች ናት ሉላዬ ሁሌ እሷን አምጫት😅😅😅 የምር በጣም ታስቃለች
@dinknesh3268
@dinknesh3268 10 ай бұрын
ሉላዬ በጣም እንወድለን❤❤❤❤ ሳራ ግልፅነትሽ በጣም ደስ ይላል❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛ
@Ahmed11119
@Ahmed11119 10 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ቤተሰብ ሁላችንም በምናምነው እምነት ዱአ ፅሎት ያስፈልገናል ሀገራችን ላይ በአማራላይ የታወጀውን ጦርነት እቃወማለሁ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለፏኖ
@user-wm6bc2ye1v
@user-wm6bc2ye1v 10 ай бұрын
wl wr wb
@nasserwondwosen1858
@nasserwondwosen1858 10 ай бұрын
Zm bel fara balager muslim huneh fano mnamn tilaleh
@adiyekedir134
@adiyekedir134 10 ай бұрын
አማራ ላይ አትበል ሽፍታው ፋኖ ላይ ነው እንጂ የአማራ ሕዝብን ማንም የነከው የለም
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሚችሁን ያሳምረው ደስ እሚሉ ጥንዶች❤
@meseretarega2899
@meseretarega2899 10 ай бұрын
ሳራ ደስ ይምትል ሚሴት ነት she is so funny😂❤በጣም ግልጽ ነት
@misganashumendi893
@misganashumendi893 10 ай бұрын
የተሾመ ባለቤት በጣም ደስ ትያለሽ ጌታ ይባርክሽ ተሾመ እድለኛ ነህ ፍቅር የሆነ ች። ባለቤት አለችህ
@sportnews850
@sportnews850 10 ай бұрын
ቤተሰቤ ደምሩኝ❤
@user-op9qg5he6y
@user-op9qg5he6y 10 ай бұрын
ሳራ ግን እዉነት ፈታ ያለይ ልጅ 😂😂😂 በጣም ነዉ ፈታ የረግሸኝ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 10 ай бұрын
የመሀለኛዋ ሴት ተጫዋች ነች ፍታ ነው ያረገችኝ😂😂
@user-gx7xr4uz1f
@user-gx7xr4uz1f 10 ай бұрын
ሰዎቹ ማሸነፍ ብቻ ሳይሆን በጣም አዝናንተውናል 😂😂😂
@zedhabesha1808
@zedhabesha1808 8 ай бұрын
😂😂ዛሬ ድረስ ደጋግሜ እያየሁዋቸው ነው
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 10 ай бұрын
ተሽዬ ሳሪ ስላየሁዋችሁ ደስ ብሎኛል አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 10 ай бұрын
ሙስሊም እህቶች ኮሜታችሁ ያሳፈራል እህታችሁን አትቀፉ በነቀፋ የሰው ልጅ አይመለስም ዱአ አርጉላት እድትስተካከል😑
@SikoSilo-eb9eb
@SikoSilo-eb9eb 10 ай бұрын
ስህተት አይቶ ማለፍ የለም እስልምና እሱን አያዝም ኮመንት ማየት አለባት ሂጃብ በሱሪ አይለበስም እሺ እህታችን
@zainabxx7382
@zainabxx7382 10 ай бұрын
እንዴ ስለማን ነው የምታወሩት እንተዋወቃለን ላይ ያለችውን እንደሆነ ከናንተ የበለጠ አለባበስ ስርአት ያላት ነች ውሸታም ሁሉ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 10 ай бұрын
❤❤
@mebrihitmmezgebe3378
@mebrihitmmezgebe3378 10 ай бұрын
​@@zainabxx7382ኣወ እህትየ ያሁሉ ስድብ እንየያየሁት አለባበስ ቆንጆ ነው ቀናት ነው ያሁሉ የምይሰድባቸው እንጂ😅
@user-uj2cg9fv9x
@user-uj2cg9fv9x 10 ай бұрын
አልነቀፍናትም ወገናች ስተቷ እድታስተካክል ነዉ የተመከረችዉ እኛ በእስልምና ሲሳሳቱ አይተን ዝምማለት ሳይሆን ስተቷን እድታስተካክል የመምከር ግዴታ አለብን ሙስሊም እህታችን እስከሆነችድረስ
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m 10 ай бұрын
ኧረረ ፍትህ ለአማራ ህዝብ በግፍ ለመመገደሉት😢😢
@sportnews850
@sportnews850 10 ай бұрын
ቤተሰቤ ደምሩኝ❤
@user-ps3mg8ho4v
@user-ps3mg8ho4v 10 ай бұрын
Turuba sera fetoch
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 10 ай бұрын
​@@user-ps3mg8ho4vግም
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 10 ай бұрын
​@@user-ps3mg8ho4vDoma mene malet new🐷🐷🐷
@onlyme6606
@onlyme6606 9 ай бұрын
Fano 4 kilo derese way?
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 10 ай бұрын
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ
@temramuhamed
@temramuhamed 10 ай бұрын
Aminn
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 10 ай бұрын
Amniiiiie
@sportnews850
@sportnews850 10 ай бұрын
አሜን ቤተሰቤ ደምሩኝ❤
@shawaye5579
@shawaye5579 10 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤ 🙏
@AlmazWendmu-qt6mk
@AlmazWendmu-qt6mk 10 ай бұрын
የዛሪዎቹ በጣም ደስ ይላሉ በተለይ እመሀል ያሉት ደስ ይላሉ❤❤❤❤
@user-lf7cv6tx4b
@user-lf7cv6tx4b 10 ай бұрын
በስመኣብ ደስ ሲሉ🥰 እግዚኣብሔር ትዳራቹ ኣብዝቶ ይባርክላቹ ሉላዬ ልችም ❤
@gowithyidu748
@gowithyidu748 10 ай бұрын
መሀል ያሉት ደስ ሲሉ 😍😘 አፍላ ፍቅረኛ ነው የሚመስሉት
@nas7117
@nas7117 10 ай бұрын
🤣🤣🤣
@Metiwollo5
@Metiwollo5 10 ай бұрын
የሙስሊሟ አለባበስ መካ እና አሜሪካ አሏሁሙስታዓን !
@zedahmed9371
@zedahmed9371 10 ай бұрын
በጣም 😢
@RahmiYube
@RahmiYube 10 ай бұрын
ውደ የአድስ አበባ እስታይላቸውነው ብቻ አላህ መጨረሻቾንን ያሳምርልን
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 10 ай бұрын
​@@RahmiYube የአዳስ አበባ እስታይል ሳይሆን የነጮች ስልጣኔ ተብሎ ነው አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
@user-uj2cg9fv9x
@user-uj2cg9fv9x 10 ай бұрын
@@RahmiYube አቤት የገጠር ልጆች አለባበስ ማንእደነሱ ገና 5አመታቸዉ ነዉ ሚጀምረዉ
@RahmiYube
@RahmiYube 10 ай бұрын
@@user-ow3fj3dd9k እኔመቸም ያየሁት ነቄነን የሚሉ የአድስ አበባ ሴቶች እስታይል ነው አላህ ይስቱር በስ
@user-gl3ep2gw5j
@user-gl3ep2gw5j 10 ай бұрын
ወደ እስልምና ስትገቡ ጥቅልል ብላችሁ ግቡ ይላል አላህ አዘወጀል ከወገብ በላይ ሙስሊም ከወገብ በታች ……
@UMAbdelah
@UMAbdelah 10 ай бұрын
አሜሪካ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 10 ай бұрын
​@@UMAbdelah ክክክ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 10 ай бұрын
​@@UMAbdelahክክክ
@user-kx3fy7jh4s
@user-kx3fy7jh4s 10 ай бұрын
ሳህ ወላሂ
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b 10 ай бұрын
እኮ ሱብሀን አላህ ያረብ አንተው ምራን
@user-lw6sv3cc7l
@user-lw6sv3cc7l 10 ай бұрын
መሃል ላይ ያሉት 😂😂😂 በማርያም ሙሉ ቀን ብታወራ አትሰለችም😂😂😂😂
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 10 ай бұрын
😂😂🎉😂🎉😂🎉እኔም
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 10 ай бұрын
😂😂😂😂 በጣም ሆዴ ቆሰለ በሳቅ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 10 ай бұрын
ሳራ ደስ ስትል❤❤❤❤
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 10 ай бұрын
ማሻ አላህ መሀለኛይት ስታምር ቅይጥ ናት መታደሎ ቅላቷ ስነስርአቷ ❤❤❤
@sdemssi1962
@sdemssi1962 10 ай бұрын
በዚህ ጭንቀት መሀለኛወቹ ፈታ አደርጉን የኔ ናት እንደመልኮ ቀልዶም ቆንጆ ነው 😂😂 ሴት ልጅ እንደመሀለኛዋ ስትሆን ደስ ይለኛል ❤❤❤ሙስሊሞ አላህ ይስቱር ሱር በሂጃብ🙄🙄😏😏😏😏
@zainabxx7382
@zainabxx7382 10 ай бұрын
ሱሪ በሂጃብ ምንድነው ችግሩ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 10 ай бұрын
@@zainabxx7382አይሻናት ወይሰ ኸድጃ ለብሰዉ ያሳዩን አጉል የፈረንጅ ፍሸን ተከታይ ሆነን እንጂ ሂጃብ ፀጉርና አንገት ብቻ ነዉ እንዴ መሸፈን ያለበት😢😢😢😢 ኢሰላም እኮ ፅድት ያለ እምነት ነዉ ከገባን ካመንን በሰነ ሰርአት ።
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r 10 ай бұрын
​@@zainabxx7382ይህ አለባበሥ ሸሪአ ይደግፈዋን ብለሽ ታሥቢያለሽ?
@user-yo7lq3mr7o
@user-yo7lq3mr7o 10 ай бұрын
​@@zainabxx7382ሂጃብ ፀጉርን መሸፈን ብቻ አደለም
@user-dg1df7cp6d
@user-dg1df7cp6d 9 ай бұрын
​@@zainabxx7382 እሲልምና ሙሉ የሆነ ሂጃብ አለን ሙሉ መልበስ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 10 ай бұрын
ሳራ ደስ ስትል የዋህ ነች ታስታውቃለች😂❤
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j 10 ай бұрын
Betam yasabkbatal 😂geragernetwa
@user-gc7we5tg1p
@user-gc7we5tg1p 10 ай бұрын
ሳራ ግን ግልፅ ሴት ዋውውውውው ደስ ስትል
@sportnews850
@sportnews850 10 ай бұрын
ቤተሰቤ ደምሩኝ❤
@user-tc8tt3zw9h
@user-tc8tt3zw9h 10 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢 በግፍ ለሚገደለው!!!!
@fatimaabdu2088
@fatimaabdu2088 6 ай бұрын
አላህ ሰላሙን ያምጣልን❤
@munatesema6060
@munatesema6060 10 ай бұрын
ረጅሟ ሴትዮ በጣም ነዉ ያዝናናችኝ😂😂
@abet.2013
@abet.2013 10 ай бұрын
ደስ የሚል ተናፋቂ ፕሮግራም። Lula you are gorgeous as usual. You are the right person for this program. Love from US.
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 10 ай бұрын
ሲያምሩ የዛሬወችደሞ ፍቅር ነቸው❤❤❤❤
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ለኔም የመላእክት ስዕል ስጦታ ብሰጠኝ በጣም ደስቴኛ ኔኝ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂መሀል ላይ ያሉት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ እናት ፈታ አደረግሽን
@user-ry3oj1ct6v
@user-ry3oj1ct6v 10 ай бұрын
በፍቅር አንዳመት ማለት ምን ማለት ነዉ በእሰልምና በፍቅር መቆየተት የሚባል ነገር የለም ሲቀጥል አለባበሰሺ ምንድነዉ
@demlietesfaye2143
@demlietesfaye2143 10 ай бұрын
ትዳር ግን በፕሮቴስታንት በጣም ነው የሜያምረው የምር 1000 አመት ተመኘው!!!!
@jamilajamila9297
@jamilajamila9297 10 ай бұрын
እኮ
@asterabate7743
@asterabate7743 10 ай бұрын
ክክክክ ሌላዉስ? የማትሉት የለም
@Mayaye887
@Mayaye887 10 ай бұрын
በጣም ትክክል
@martamekonen7455
@martamekonen7455 10 ай бұрын
በትክክል ምክንያቱም የትዳሩ ባለቤት ጌታ ነው አምላካቸውና አባታቸው
@tanatana2175
@tanatana2175 10 ай бұрын
በትክክል
@berhanalemo7800
@berhanalemo7800 10 ай бұрын
ሰአረ እግዚአብሔር ጤና ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
@user-jx6fe9gk8z
@user-jx6fe9gk8z 10 ай бұрын
ቀዮ ሴትዮ በሳቅ ሆደን አነፈረችኝ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 10 ай бұрын
በጣም ደስ የምትል ሰው ናት 😂😂
@shemsianuri
@shemsianuri 10 ай бұрын
ሉላ ግን ወሬ ስትወድ😂😂😂😂
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 10 ай бұрын
ሰ዗ረና ቅደስቴ ( እህትና ወንድም ነው የምትመስሉት፣ ተሾመና ሣራ ከጋዜጣዋ ጀምሮ እስከዛሬው ዕለት ትዕንት ፍቅራችሁ ደስ ይላል። 20 አመት በትዳር መልካም አርአያነት ነው ፣ ሳዲቅና ነስሪያ ( የቡና ስፕርት ክለብ ደጋፊዎች ለካ ስቴዲየም ውስጥም መጠባበስ አለ?) ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ እውነት ነው ፣ መልካም የትዳር አጋር ማግኘት መታደልና መመረጥ ነው ትዳራችሁን እግዚአብሄር ይባርክ ልጆቻችሁ ለቁምነገር ይብቁላችሁ
@sffdgg8523
@sffdgg8523 10 ай бұрын
ምሀል ላይ ያለችው ሴትዮ ወላሂ ተመቸችኝ 😅😅😅👌👌👌👌
@addisueyohannes9065
@addisueyohannes9065 8 ай бұрын
Sarah’s personalities amazing ❤
@user-yk1bk3lg3b
@user-yk1bk3lg3b 10 ай бұрын
በጉጉት ምጠብቀዉ አገሬ ስገባ ከባሌ ከች እላላዉ ሳድቅ ሙስሊም ናቹ ሚስትህ ከወገቡ በላይ ማሻላ ከወገቡ በታች አዉዝቡላሂ አላህ ሂድያ ይስጥሽ
@hayah2326
@hayah2326 10 ай бұрын
ነይ እኛም አፋችንን ከፍተን እን ጠብቅሻለን😂😂አላህ ለሳላም ያብቃሺ🥰
@zuzue
@zuzue 10 ай бұрын
የሞ የማደም ቅማም የልሆነ ቀምስ ይበጣጠስ በደንም እልል ብሌን እንቀበልሸልን
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 10 ай бұрын
ቀይ፣ሴትዮ፣ስታምር፣ግልፅነቷ፣ሲምር
@haregmak1519
@haregmak1519 10 ай бұрын
ሳራ ደስ ስትል❤😂😂😂ፈታ ያለች ነች
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 10 ай бұрын
የኔ እናት ሳራ ደስ ትላልች ምንም አልመጣም አለች
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 10 ай бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ይስጠን ሂጃብ ከላይ እስከ ታች እንጅ ፀጉር ብቻ አይደለም ለማንኛውም ኮሜንቴን ካየሽው ፋሽን ተከትሎ ኢስላም የማያዘውን ከመተግበር ፋሽንን ትቶ ሂጃብን መተግበር ሂጃብ ደግሞ ለተረዳው ውበትም ነው
@FatumaFatuma-ku3bb
@FatumaFatuma-ku3bb 10 ай бұрын
በጣም ትክክልል አላህ ሂድያ ይሥጠን
@mrsadi3119
@mrsadi3119 10 ай бұрын
ebs እንኳን ደና መጣቹ ሉላ እኔ ተቃውሞ አለኝ ለምንድነው ሁሌ ወንዶችን ቅድሚያ የምታሥወጪው ፍትህ ለወንዶች ሃሃሃሃሃ
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment 10 ай бұрын
የምር የዛሬዎች ደስ ሲለ 23&27 ካዛ ጋዜጣ ፍቅር ደስ ስሉ መሀለኛዋ 😂😂😂❤❤❤❤❤😂😂😂ፈታ ያሉ ናቸው ሆዴ ቆሰለ
@asmanasir2948
@asmanasir2948 10 ай бұрын
ደስ ሲሉ ለትዳር የሚገባውን ቦታ የሰጡ ባለትዳሮች
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 10 ай бұрын
የመሀለኛዋ ደስ ትላለቺ😊😊😊😊
@kokisweet4121
@kokisweet4121 10 ай бұрын
ሳሪ ፈታ ያለች ናት 😂😂❤❤
@Mirfa-jk9ui
@Mirfa-jk9ui 10 ай бұрын
መሀል ያለችዉ ሴት ዉበቷ ስታምር❤
@SelamSelam-zj5vu
@SelamSelam-zj5vu 10 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ አብሶ ሳራ ተመቸሽኝ ትዳራችሁ ይባረክ
@mekamohamed7962
@mekamohamed7962 10 ай бұрын
ውካን አሸነፈች ሳራ በጣም,አሳቀችኝ ድጋሚብትቀርብ,ደስይለኛል
@user-os5vo4gz4y
@user-os5vo4gz4y 10 ай бұрын
አዝናናችሁ ዛሬ 😂ተባረኩ❤
@user-ri9im8bj5f
@user-ri9im8bj5f 10 ай бұрын
ይች ደሞ ምንድናት ሱሪ በሂጃብ አላህ ይስቱር
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 10 ай бұрын
ሉላዬ በጣም ነው የምወድሽ
@tedyaniley
@tedyaniley 10 ай бұрын
በስማም ደስ ሲሉ
@znteznte965
@znteznte965 10 ай бұрын
ከላይ መካ ከታች አሜሪካ የሆነ አለባበስ ነው ሙስሊሟ አይይይ ፍትህ ለወገናችን 😢😢😢ፍትህህህህህህህ
@fatiya8477
@fatiya8477 10 ай бұрын
ስትመሳሰል😅
@martamekonen7455
@martamekonen7455 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@hanahana8273
@hanahana8273 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@fatumaYimam-yq1hs
@fatumaYimam-yq1hs 10 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 9 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክ ቃላቱ እደት መጣልሽ በጥቅሉ አሜሪካ በያት
@tigetishome2984
@tigetishome2984 10 ай бұрын
የዛሬዎቹ ደስ ትላላቹ
@user-sv8qv9mk8u
@user-sv8qv9mk8u 10 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ
@tibaremu1357
@tibaremu1357 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ወ/ሮ ሳራ ተባረኪ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 10 ай бұрын
ማሻ አለህ ግን ሳራ እውነትም አበሻ ናት ቅለቱወ ስያምር❤
@sinkichselash6379
@sinkichselash6379 7 ай бұрын
በጣም ግልፅ ናት ስታምር❤❤🙏
@zanbasaeed5796
@zanbasaeed5796 10 ай бұрын
ሉላዬ ቆንጆ አለባበስሽ ሲያምር ውይ ሶሪ ቆንጆ ግልፀኛ ደስ ስትዪ
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 10 ай бұрын
ወይዘሮ ሳራ ደስ የንትል ግልፅ ሴት ናት
@sportnews850
@sportnews850 10 ай бұрын
ቤተሰቤ ደምሩኝ❤
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 ай бұрын
የመሀሎቹ ደስ ሲሉ 💖 ሁላችሁም😍
@dxbdxa691
@dxbdxa691 7 ай бұрын
ቅድስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@kadoos4696
@kadoos4696 10 ай бұрын
የዛሬወች ደስ ሲሉ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌❤❤❤
@sportnews850
@sportnews850 10 ай бұрын
ቤተሰቤ ደምሩኝ❤
@user-le7of7yl8q
@user-le7of7yl8q 10 ай бұрын
i love the middel one ❤
@lblb4521
@lblb4521 10 ай бұрын
ማሀከለኛዋ ሴትዪ ደስ ትላለይ❤❤❤❤❤
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c 10 ай бұрын
ሉላየ ስለምወደሽ ነው ዝም ብየ የማየዉ
@fefc2f179
@fefc2f179 10 ай бұрын
Yihen program sewedew❤❤
@hadiyamazmur6116
@hadiyamazmur6116 10 ай бұрын
ዋውውውውውው ደስ ስል ❤️❤️❤️
@user-dg1df7cp6d
@user-dg1df7cp6d 9 ай бұрын
መካከለኛይቱ አክስቴን ትመስላለች አላህ ይራህማትን የኔ ቆንጆ ስታምር🎉🎉
@nebilatube5713
@nebilatube5713 10 ай бұрын
እዋይ ባለሄጃቧ ከላይ መካ ከታች አመሪካ😂😂 ሳራ ግን ፋታ ያለች ናት
@Azahel294
@Azahel294 10 ай бұрын
በመሳቅ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂!!!!
@user-qi4ub3ex8s
@user-qi4ub3ex8s 10 ай бұрын
አህለን እንኳን ደህና መጣችሁ
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 10 ай бұрын
ሉላዬ የኔ ቆንጆ ፅጉራሽ ሲያምረ ተባረኪል ❤❤❤
@user-wm6bc2ye1v
@user-wm6bc2ye1v 10 ай бұрын
masha Allah dess sil bezu amat yekoyut dess yelal
@user-ri3kc5ll8o
@user-ri3kc5ll8o 10 ай бұрын
ኑ የመዳም ቅመሞች ሡሪ በሂጃብ አንይ ኢጃብ አይቼ መምጣቴ ያሣዝናል እሥልምና ቀልድ አደረጉት ሱባነክ ያረብ
@wazircell4191
@wazircell4191 10 ай бұрын
በጣም
@user-wn2cg8gf2p
@user-wn2cg8gf2p 10 ай бұрын
Wolahiyigarmli baxami yasaziynil allaha qalibiyisitachu🥺🥺🥺
@fatumfatum-bg1rx
@fatumfatum-bg1rx 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 10 ай бұрын
ሙስሊም ናት እንደ ሱብሀነክ ያረብ
@abueumer2025
@abueumer2025 10 ай бұрын
አንድ አመት በፍቅር ስትል አለማፈሯ አያናድም
@user-mk5bz5uw6e
@user-mk5bz5uw6e 10 ай бұрын
መሀል ያለቹ ሴት ገደለችኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h 10 ай бұрын
ሳርዬ ደስ ትሌችሁ በዚሁ አጋጣሚ ጴንጤ ነብስ ይማር አይልምና ታረሚ
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 10 ай бұрын
አው
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 10 ай бұрын
ለምን ?
@user-nu5ix1pw9f
@user-nu5ix1pw9f 10 ай бұрын
አዎ ያው ልማድ ነው
@user-lz8ss6ko3i
@user-lz8ss6ko3i 10 ай бұрын
ከምሀል ያለችው በሳቅ ገደለችኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 54 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 3,6 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 34 МЛН
СОБАКИ АТАКОВАЛИ МЕДВЕДЯ🐻
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 8 МЛН
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
ДоброShorts
Рет қаралды 4,9 МЛН
Human kill the owner of the cat. Zombies are coming !
0:51
MeowChannel
Рет қаралды 16 МЛН