በጥብስ ቅጠል እና በጠጅ ሣር የሚሰሩ የፊት እና የፀጉር ቅባቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ሙሉ በሙሉ የሚሰሩ... //ስለ ውበትዎ//በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 48,907

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

ሉላ ከጫካ ኦርጅንስ ባለቤት ፌቨን ጋር ምርቶቻቸውን ከማሳ እስከ መጨረሻው ለገበያ እስኪቀርብ ድረስ ያለውን ሂደት አሳይታናለች
Join us as Lula and Feven, the owners of Forest Origins, take us through the journey of their products from the field to the final market.
//ስለውበትዎ// ውበታችንን እንዴት እንጠብቅ በከተማውስ ምን አዲስ አለ የነበሩ በተለያየ መልኩ ውበት የምንላቸው ከሀገር በቀል እስከ አለም አቀፍ ደረጃ ያሉትን ያስቃኘናል።
"Silewibetwo is a segment focusing on how we can protect our beauty, what's new in the city, and beauty in its various forms. We'll explore everything from indigenous to international perspectives."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 49
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
ቦታጅራ በጣም የምታምር ሀገር ናት በአትክልት የታጀበች ነች❤❤❤
@weyenangusa2842
@weyenangusa2842 Ай бұрын
ebs ጥሩ ነገር ታቀርባላችሁ ግን አድሪስ ወይም ስልክ ቁጥር የለም 🤔🤔
@user-we1rh4zk4z
@user-we1rh4zk4z Ай бұрын
እናመሰግናለን ebs❤❤❤❤❤❤❤
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl Ай бұрын
ሉላ ለማብራሪያሽ አናመሰግናለን
@tensayshebru-rm5ho
@tensayshebru-rm5ho Ай бұрын
Ebs ችግር አለባቹ አድራሻ አትናገሩም ኋላ ቀር ሚድያ ለምን ትሆናላቹ
@fevennega6541
@fevennega6541 Ай бұрын
Chakka origins is the name of the company ,
@djgdfvdfjh574
@djgdfvdfjh574 Ай бұрын
ዋው አሪፍ ነው ስራው ላው ሴቶችን ማሳተፍሽ በጣም ደስ ይላን በርች
@ChakkaOrigins-gl8mq
@ChakkaOrigins-gl8mq 5 күн бұрын
Betam enamesignaelen!
@mer11672
@mer11672 Ай бұрын
Very interesting and inspiring! Bravo!
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s Ай бұрын
Wow nice good በጣም ጥሩ ነገር
@habtam135
@habtam135 Ай бұрын
ስልክ እና አድራሻቸውን የት እናግኝ?
@agarit4416
@agarit4416 Ай бұрын
አድራሻ አይነገሩም
@TamratElyas
@TamratElyas 27 күн бұрын
ቡታጅራ ከተማ
@almazs.1447
@almazs.1447 Ай бұрын
Good job and good news❣️
@zebenaynati2891
@zebenaynati2891 Ай бұрын
አድራሻ እና የስልክ ቁጥር ካላስቀመጣችሁ አታሳዮን 🤔
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Ай бұрын
በርቱለን እናመሰግናለነ
@rosemare8314
@rosemare8314 Ай бұрын
Gobez neshe berche❤
@user-il3sp5pk7e
@user-il3sp5pk7e Ай бұрын
enamesegnalen❤❤❤❤❤
@CHENDOdeCOPANDARO
@CHENDOdeCOPANDARO Ай бұрын
Lula the thickest on EBS 😮‍💨💯💯
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 Ай бұрын
አድራሻቸውን አሥቀምጪ ሉላ ሽኮር
@nefisasemane
@nefisasemane Ай бұрын
ችግኝ ዱኩማን አካባቢ ነው የድሮ ቦታው ዘዋይ መውረጃ እና አዲሣባ መሔጃ ድራማ መሔጃ ወንዙ ጋር ነው
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 13 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቺ እህታችን❤❤
@ChakkaOrigins-gl8mq
@ChakkaOrigins-gl8mq 5 күн бұрын
Betam enameseginalen!!!!
@nserdinsuletan7795
@nserdinsuletan7795 Ай бұрын
Amnalehu butajra hagerea
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 Ай бұрын
ሉልዬ 🥰
@tirezaamanuel9769
@tirezaamanuel9769 Ай бұрын
አድራሻ የት ነው
@dinkenshkebede
@dinkenshkebede Ай бұрын
Adrashun nigrun
@adismulugeta9984
@adismulugeta9984 Ай бұрын
ስልክ እና አድራሻቸው የት ይገኛል
@biiftubiiftu8517
@biiftubiiftu8517 Ай бұрын
😍😍😍
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 24 күн бұрын
ለመግዛት ከየት ማግኘት እንችላለን ?
@Yeneworkterefe
@Yeneworkterefe Ай бұрын
የኮሰረት ሻይ ደም ግፊትን ይቀንሳል ሌላም ጥቅም ካለው?
@nefisasemane
@nefisasemane Ай бұрын
አይቤ መሥሪያ ነው
@HEh-lg2vo
@HEh-lg2vo Ай бұрын
አድራሻ ቁጥርአጡ
@fatumafatuma4679
@fatumafatuma4679 Ай бұрын
የትነው
@ZanbZanb-lu2nl
@ZanbZanb-lu2nl Ай бұрын
ቡታጅራ የት ሰፈር
@teg22345
@teg22345 Ай бұрын
Lijochu des selu egziyaber yasadegachu ❤️🥰
@ChakkaOrigins-gl8mq
@ChakkaOrigins-gl8mq Ай бұрын
Betam enameseginalen!!!!
@ChakkaOrigins-gl8mq
@ChakkaOrigins-gl8mq 5 күн бұрын
Egziaber yakbirilen
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Ай бұрын
👍👍👍👍👍
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl Ай бұрын
አድሬስ ለምን አልተገለፀም
@haimont9075
@haimont9075 Ай бұрын
አድራሻ የት ነው?
@wudielemecha6531
@wudielemecha6531 Ай бұрын
ሉላዬ አደራሻ ንገሪን
@nefisasemane
@nefisasemane Ай бұрын
ድሮ ዱኩማን አካባቢ ነበር
@almijesus3651
@almijesus3651 Ай бұрын
አድራሻ የት ይገኛል
@TamratElyas
@TamratElyas 27 күн бұрын
ቡታጅራ ከተማ
@AbebechAlemuu-dn8lz
@AbebechAlemuu-dn8lz Ай бұрын
የት ነው የፅጉር ከረም ፈለጋሏ pelss 🙏🙏🙏🙏
@Rose-hv1gx
@Rose-hv1gx Ай бұрын
Addo beba yet now
@bayushtiztaw787
@bayushtiztaw787 Ай бұрын
ብንበላው አይሻልም?😊
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 108 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 6 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
🔴የጉዲፈቻ እናቴን ጥየቃ ወጣሁ!!  አርቲስት ትዕግስት ግርማ
10:34
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 111 М.
1❤️ #shorts
0:17
Saito
Рет қаралды 31 МЛН
Когда все обошлось 😮‍💨 | Королева Двора
0:16
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,4 МЛН
1❤️ #shorts
0:17
Saito
Рет қаралды 31 МЛН