9ኛ ፦በፋሽንና በአለባበሳችን ላይ የዲያቢሎስ ሴራ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

  Рет қаралды 36,802

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 286
@serkeabebe4919
@serkeabebe4919 2 жыл бұрын
መምህርሬ ህይወቴን የቀየርክ ጌታዪን ይበልጥ እንድወድ ይበልጥ እንድቀርበው ፍቅሩን በልቤ እንድቀርጽው ያደረክ አንተ የኔ ምርጥ ስው በረከትህ ይድረስኝ ። እኔም የአንድ ባንክ ቤት ስክረተሪ ነኝ አሁን አንተ ባልከው መጠን አይደለሁም ግን መቶ ፕርንስንት ብለህ አንድ ለይ ጨፍጭፍክን የዛንም ያክል ጨዋ ስክረተሪ አለን ። ስራ ከጀመርኩ ረጅም ዓመት ሞላኝ ዲግሪዬን ተመርቄም ይሄው እድገት የሚባል ነገር የለም ምናልባት እንደዚህ ዓይነት ስው ስላልሆንኩኝ ይሆን ? እግዚያብሔር ቀን አለው የሱን ቀን እጠብቃለሁ እንጂ እራሴን አላርክስም ። መምህር ባንተ በኩል እግዚአብሔር ይነግረናል ያወቀ ተጠቀመብህ እንደኔ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ከሞላው ቤተስብህ ጋር አምላክ ያድልህ እምነት!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_በጌታ ስም ይህም አለ ለካ በእውነት እኔ ይህንን ልብስ ጥሩ ልብስ ነው ብዬ አስብ ነበር ይህንን ልብስ የለበሰ ሰው ካየሁት ጥሩ ልብስ ለበሰች ይህች ሴት ብዬ አስብ ነበር ይህም አለ ለካ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ለምን ብትሉኝ እኔ መስቀል ያለበት ስለሆነ ምንም አልገባኝም ነበር 🤔😔😔 ምን ጉድ ነው በእግዚአብሔር ስም በጣም ይገርማል እኔ በበኩለ ልብሼም ግዝቼም አላውቅም ግን ሰዎች ላይ ሳየቸው ጥሩ ልብስ ብዬ ሳስብ ነበር በእውነት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በሁሉም ነገር ይጠብቀኛል ከእነዚህ አይነት ነገር ውስጥ ሳልገባ የሚያስተምር ነገሮችን ያሰማኛል ይህንን ሰምቻለሁ ሌላ ቀን ከማሰብ ከመግዛት ከነ ጭራሹ መተው እንዳለብኝ ይህ በጆሮዬ አሰማኝ ደግሞም በተግባር ላይ አደርጋለሁ እርግጠኛ ነኝ ሌለሎችንም እመክራለሁ ይህንን ስለ ሰማሁት ዝም አልልም በእውነት ሁሉም ነገር በጥንቃቄና በማስተዋል ማድረግ ያለብን ትምህርት ነው መምህሬ ያንተን ትምህርት የሚሰማ ሰው እግዚአብሔር ልቦናውን ከከፈተ ትለወጣለች ሌላውን ሰው ታድናለች ግን የማይሰሙትን ሳስበው አዝናለሁ እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋሉን አድለኝ የሰማሁትን ቃል በልቦናዬ ውስጥ አሳድርልኝ እባክህ በህግ ልጓዝ ዘንድ ልቤ አንተን ብቻ ታስብ ዘንድ አንተው እርዳኝ አባቴ 🙌🙌🙌 የእማ ፍቅር ወዳጅ ምንም ቃላት የለኝም አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ትሁን በእውነት ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያተን ያወርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የአባቶቻችን አምላክ የእኛም አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ይክበር ይመስገን በእውነት 💚💛❤️ስለ ሕያዉ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም በፍጥረቱ አንደበት ሁሉ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ የነገሰ ይሁን አሜን አሜን አሜን🌻🌿_
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 Жыл бұрын
Amen behiwote kanebebekuachew commentoch west andegna coment
@sable5202
@sable5202 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው ስንቶቻችን ጠፍተን ነበር አቤት እግዚአብሔርን እነንዴት አሳዝነነው ነበር 😭😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አባታችን 🤲🤲🤲 እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስላነቃኸን እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከነ ቤተሰቦችህ 💝💝💝❤️❤️❤️💖💖💖
@tracyliwina2064
@tracyliwina2064 2 жыл бұрын
Gena eko temeheretu ketelekeke 56 minute new...meche tedemeto new commentu....
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
@@tracyliwina2064 ከዚህ በፊትም ተለቆ ነበር !!! ( የተደገመ ነው ) ነገር ግን የኮመትኩት ደሞ አዳምጬ ጨርሼ ነው 👍
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር አሳዘነው 😭😭😭
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 2 жыл бұрын
መምህር እማናውቀውን ስላሳወከን እናመሰግናለን ኑርልን ፀፀጋውን ያብዛልን
@refreshme3929
@refreshme3929 2 жыл бұрын
የነጮችን ሴራ ለማወቅ የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ የሚል መፅሃፍ አለ ብታነቡት ብዙ ትምርት ታገኙበታላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ አራቱንም ስምቻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅ
@refreshme3929
@refreshme3929 2 жыл бұрын
Amen
@ኤፍታሕተኸፈት
@ኤፍታሕተኸፈት 2 жыл бұрын
እጅግ የሚጣፍጥ ትምህርት ንቁ መምህራችን እግዚኣቢሔር ይስጥልን ጸጋው የብዛልህ ፡እኛስ ተሸውደናል
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅ ነበር ኑኑኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
@tihitinabirke8812
@tihitinabirke8812 2 жыл бұрын
እረ ቆዳ ጫማ ላይም እየሰሩት ስለሆነ መጀመሪያ ማዬት ነው መምህር እኔ አጋጥሞኛል
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ 2 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@rahwateshme4709
@rahwateshme4709 2 жыл бұрын
አግዚኣብሄር ይባረክ መምህር ብኡነት በጣም ጉሩም ነዉ 🙏🙏🙏
@yaredbekele1689
@yaredbekele1689 2 жыл бұрын
ሁልግዜ የምታቀርበው ትምህርት አስተመማሪ ነው።ግዜውን የዋጀ ትምህርት ጭምር ነው።እግዚአብሔር ይባርክ።ለነፍሳችን ለሥጋችን የሚጠቅም ነው።
@jsfethhti6349
@jsfethhti6349 2 жыл бұрын
Qj Qq Zsg
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እሄን ሁሉ አስተውዬ አላውቅም ነበር ድንቅ ትምህርት ነዉ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫
@ageriketmawe9293
@ageriketmawe9293 2 жыл бұрын
አተለይ አድሮ የአሥተማረን እግዚአብሔር ይመሥገን ተባረክ ልን አሜን
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 жыл бұрын
መምህሬ የኛ እንቁ እንኳን ደህና መጣህ ጌታ ሆይ ልቤን ከፈትልኝ የተግባር ሰውም አድርግኝ አሜን (፴)
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መንፈሱ በብዙነው ያጠመደን እግዚአብሔር አምላክ ያድነን🤲🤲🤲✝️
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Hapy457
@Hapy457 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ "" ረቡኒ "" ማርያምን የማናስተዉል ብዙዎች አለን ልብስ ስንገዛ ልብስ መሆኑን እንጅ ጽሁፉን ወይም ስእሉን አናስተዉልም እኔስ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለአባቴ ለመልአከ መንክራት ስለ ዳቢሎስ መገለጫ አስተምረዉኛል እድሜ ይስጥልኝ አባቴ መምህራነ ወንጌል እንድህ በጥብጠዉ እየጋቱን ስንቶቻችን እንሆን የምናስተዉል ? ራሳችንን እንመርምር ቃለ ህይወት ያሰማልን "" ረቡኒ ""
@astergebrsslass9562
@astergebrsslass9562 2 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ሂወት ያስማለን
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ 2 жыл бұрын
😭አምላኬ ሆይ ሳላውቅና ሳይገባኝ ያደረኩትን ሁሉ ይቅር በለኝ። የመምህሬ ተማሪዎች አለባበሳችንን መምረጥ እንዳለብን ተምረናል። እኛ ነቅተን ሌሎችንም እናንቃ ።ለእህት ወንድሞቻችን እንድናስተምር ። ዘመኑን ዋጁ ! እናመሰግናለን መምህሬ።💚💛❤⛪️
@allaama9702
@allaama9702 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህራችን እንኳን በሰላ መጡልን እዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይሰጥልን አሜን አሜን💞💞🙏🙏
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 2 жыл бұрын
በእዉነት መምህር ቃል ህይወት ያሰማል እድሜ በፀጋ ይጠብቅል በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያሰተማርክን
@azzianthony
@azzianthony 2 жыл бұрын
ى
@frtunamelese5177
@frtunamelese5177 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ በስቱ በደልን 😥😥 በእዉነት መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን 🙏
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ 2 жыл бұрын
እህህህህ መምህራችን ይህ ፋሽን ነው ትውልዱን የገደለው ጌታ ሆይ አቤቱ ማስተዋልን አድለን
@saraabata4886
@saraabata4886 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድ መምህራችን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ 2 жыл бұрын
ቃለህወት ቃለ በረከት ያሠማልን መምህራችን በእውነቱ ለኛም ማስተዋሉን ያድለን✝️✝️✝️✝️
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 2 жыл бұрын
እዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ ጠፍተናል ያሳዝናል😭😭😭😭መምህርዬ ለንሰሀ ያበቃህን የዘመኑ ትውልድ የጠፍበትን የገባህ ዘመኑን የሚዋጅ ትምህርት የምታስተምርን ሽ አመት ኑርልን🙏🙏🙏
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት እያወቅን የምናደርገዉን ነው በግልፅ ያስተማርሀን ማስተዋሉን ይስጠን ትምህርትህንበሕይወታችን ገብቶ ለመለወጥ ያብቃን ፀጋዉን ያብዛልህ እናመሰግናለን መምህር
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 2 жыл бұрын
Kali hayiowte yasmalin mamiherachin bazu nagare tamrbatalw 🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪⛪🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@jenetbekele5565
@jenetbekele5565 2 жыл бұрын
የተባረክ ሰው አምላክ እድሜና ጤና ይሰጥህ ሰንት ሰው እንደለወጥክ የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅህ
@hannadesta382
@hannadesta382 2 жыл бұрын
ግሩም ትምህርት: የማንቅያ ደውል ማለት ያንተ ኣስተምሮ ነው መምህር ኑርልን በርታልን::
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 жыл бұрын
አሜን,ቃለህይወት,ያሰማልን,ዉድመምህራችን,እግዚአብሔር,አብዝቶ,ይስጥልን🙏❤
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏ዝማሬመላዕክት,ያሰማልን🙏
@ኤፍታህወለተብርሃን
@ኤፍታህወለተብርሃን 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣክ መምህራችን እውነት ነው ፋሽን እያልና ጠፍተናል እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት ፀጋ በረከቱ አብዝቶ ያድልክ 🙏🕊
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ደ4ቐ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ደ4ቐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ የነፍሴ ደራሽ ሰላምክ ይብዛልን መምህር ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ያድልልኝ እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አይነ ልቦናችንን ያብራልን በእውነት ጠፍተናል 😢😢
@እግዚአብሔርእውነቱንይግለ
@እግዚአብሔርእውነቱንይግለ 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህሬ
@yabesarasarayabe2480
@yabesarasarayabe2480 2 жыл бұрын
መምህር እንዴት ነክ ከነ ቤተሰቦችክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@yrgg1047
@yrgg1047 2 жыл бұрын
Amen Amen memehir 🤲🤲❤teru temarta teru mekara new yekaberalena 👍
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 10 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህርዬ ተባረክ አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ 2 жыл бұрын
መምህር ቃላ ህይወት የሠመልን እግዚአብሄር ፀገውን የብዛልህ የነብሰችን መጋብዋ አብዚቶ ይበርክልህ!
@hanatareky4773
@hanatareky4773 2 жыл бұрын
በእውነት ዲያቢሎስ የማይገባበት የማይሳትፍበት ቦታ የለም እሄን እንድናስተውልና ልብ ብለን እንድናይ በአተላይአድሮ እግዚአብሄር ስላስተማርንእና ስላንቃህን እቁመምህራችን እርጅምእድሜከጤናጋር ከነሙሉቤተስቦችህ ያኑርልን ቃለህይውትያስማልን መምህራችን
@martafentawe147
@martafentawe147 2 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ የኛ ዕንቁ መምህር🙏💓
@ወቅሸትህይወቴ
@ወቅሸትህይወቴ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት የማላውቀውስ ስላሳወቅህን እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_መምህሬ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን ውድ መምህራችን የእማ ፍቅር ወዳጅ እናዳምጣለን ሼርርርርርርርርርርርር💚💛❤️_
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እረ ጠፍተናል እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ እርኩስ መንፈስ ታደገን የምናስተውልበትን ዓይነ ልቦና አብራልን ስጠን ውድ መምህራችን እናመሰግናልን ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@konjitayane5252
@konjitayane5252 2 жыл бұрын
amen amen amen😢🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
መምህር በእውነት እናመሰግናለን ሁሌም የምታቀርባቸው ነገሮች ጠቃሚና እውነት የሆኑ ናቸው እግዚአብሔር ልቦናውን ይስጠን
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 2 жыл бұрын
መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ይህ ትምህረት በጠም ጥረ ነው
@sarasayalewu4249
@sarasayalewu4249 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
አሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን ማስተዋል ያድለን በእውነት ጠፍተናል እናመስግናለን መምራችን
@yodettareku4150
@yodettareku4150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amen amen amen memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN 💚💛❤abetu geta hoye masetewalun yadeln AMEN AMEN AMEN 🤲
@masiyamariyamliji5521
@masiyamariyamliji5521 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻😔
@netsanethailegiorgies5600
@netsanethailegiorgies5600 2 жыл бұрын
😭😭😭አቤቱ ማረን የምናስተውልበት ህሊና ስጠን
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኤፍታህ ብዬ ትምህርቱን ጀምራለሁ የምሰማውን በልቦናችን ያሳድርልን
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
የኔዋዬ
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
@@BeteHohe ወዬ ማራኪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
@@hayemanottube አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እምወድሽ እየሰማሁት ነው የኔ ማር
@seninegiyetewahdolji6259
@seninegiyetewahdolji6259 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም ጡሩ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
መምህር በእውነት ጥያቄ ነው የመለስከው በጣም ነው እኮ የሚአስፍረው በተለይ አበሻ ቀሚስ የዱሮ ዲዛይን ጠፋ እኮ አረ ሚን እንዳ ሚኒለብስ ነው ግራ የገባኝ እኔስ አሁን በርታልን ቡዙ ሰው ነው የሚነቃ መድኃኒዓለም አይኔ ልቦናቸውን ይከፍትላቸው እግዚአብሔር አምላክ አንተን ረጅም እድሜ ያኑርልን 💚💛❤️💠💠💠
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ትክክል ነህ መቸ እኛ ገባን እና ማስተዋሉን ይስጠን እግዚአብሔር ያክብርልንመምህራችን
@tsegakt2012
@tsegakt2012 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን ዓይነ ልቦናችን አብራልን መምህራችንም ፀጋ መንፈስቁዱሱን ጨምሮ ጨምሮ ያድልህ ዘመንህን ያርዝምልን🙏🙏🙏
@desertflower3242
@desertflower3242 2 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን በፎቶ የተደገፈ ቢሆን የበለጠ ለግንዛቤ ይጠቅማል በተለይ የተዘቀዘቀ መስቀል አጋጥሞኝ አያውቅም። ካልሲ ፖት ላይ ደግሞ ዛሬ መስማቴ ነው እግዚአብሔር ይሁነን።
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
#ምዕመናን የተዋሕዶ ልጆች እባካችሁ ‼ሼር ሼር አድርጉት በውነት አለባበሳችንን ልናስተውል ይገባል!! መምህር እውነትህን ነው በጣም የተቦጫጨቀ የተቀደደ ነው ፋሽን እምንላቸው በስመ አብ ልቦና ይስጠን🙇💔💒💒🌿💒🌿💒😭😭😭🙏🙏🙏
@ለአፌጠባቂአኑር
@ለአፌጠባቂአኑር 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ጊዜውን የዋጄ ወቅታዊ ትምህርት ነው በተለይ ከዚህ አውሮፖ ከሽቶ ላይ ከተለያዩ ቢራዎች የጫማ ቦርሳ የህፃናት ልብስና ጫማ ብሎም የምግብ መመገቢያና መጠጫዎች የ666 ምልክት አለው ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን ኢትዮጵያ ያሉት ልጆች ትውልዱ ጠፍተናል ማስተዋል ያድለን በተለይ አለባበስ እግዚኦ አሁንማ ጥልፉ ቀርቶ የቻይና የሚለጠፉበት ያሳዝናል የእኛን እየወስዱ የእነሱን ስጡን ተው የሚልና የሚያወግዝ አባት ጠፋ ትውልድም ማስተዋል ተስኖታል ብዙዎች በእርዳታ አስመስለው ስላይና የኢሉምናቲ አባል ብዙ አሉ ማስተዋል ያድለን በተለይ የገጠር አባቶች ምንም አያውቁም አይይ የኢትዮጵያ መንግስትም ባለፈው ገገገ የሚል የእብራይስጥ ቁጥር ያለው ለብሶ የአረንጓዴ ቀን ብለው ባለስልጣኖች ለብስው ነበር ማንም ያስተዋለ የለም እነ አባ ግርማን የሚቃወሙ ሁሉ አንድም አልተነፈሱም እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጅ እኛማ ስንቱን አይተን አይይይ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 2 жыл бұрын
እውነት ነው ጫማ ላይ መ በተለያያ ቅርፅ መስቀል ያደርጉበታል ሌላው ይቅር የኢትዮጵያ ስራዊት ጫማቸው መስቀል አለው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፈርዳል ዝም አይልም.
@world12384
@world12384 2 жыл бұрын
መምህር ስለ ትምህርቱ አመሰግናለው። ከዚህ በፊት ባወኩት እና በተረዳሁት መሰረት እጠነቀቅ ነበረ ይበልጥ ደግሞ እንድጠነቀቅ ስላደረከኝ በእውነት ላመሰግንህ አወዳለሁ ትምህርቶችህ ወደ እግዚአብሔር መሸጋገሪያ ድልድዮች ናቸው!!!
@rollamall1207
@rollamall1207 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርችት አሜን
@וודהדבב
@וודהדבב 2 жыл бұрын
መምህረ እጅግ በጣም ጠቃሜ የሆን ትምህረት ነው እግዘአብሄረ ፀጋውን ያብዛልህ,አመስግናለሁ
@አልማዝፈንቴ
@አልማዝፈንቴ 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ በቸርነትህ አስበን ማስተዋሉን አድለን አሜን ። እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን መምህራችን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እጅግ በጣም ብዙ ነገሮችን አዉቄበታለዉ ተምሬበታለዉ ፀጋዉን ያብዛልክ ረጅም እድሜና ከጤና ይስጥልን መ ምኽራችን 🙏🙏🙏
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህሬዬ😘😘😘😘
@bisrategebriel4137
@bisrategebriel4137 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር በእውነት ብዙ የተሳሰትነውን ነገር ነው ትንትን አድርግህ ያስተማርክን ለጥንቃቄም ይሆነናል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን!!!
@tirusewalayu2259
@tirusewalayu2259 2 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር ለኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን ፍጣሪ!
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 2 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ውድ ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ ስለምታቀርብልን አስተማሪ ለሆኑ ትምህርቶችህ እጅግ አድርጌ አመሰግንሀለው እንደ አንተ አይነቶቹን መልካም መምህሮችን እግዚአብሔር ያብዛልን እግዚአብሔር አንተን እና ቤተሰቦችህን ይባርክ 🙏
@betitefe6955
@betitefe6955 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ከእንቅልፍ እንደነቃሁ ነው የተሰማኝ እግዚአብሔር በምህረቱ በቸርነቱ ይቅር ይበለን ያለን ይመስለናል እንጂ የለንም ጠፍተናን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@saraethio9794
@saraethio9794 2 жыл бұрын
እውነት ከቃላት በላይ ነው የምልክ እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን. እድሜና ጦና ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ በርታልን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር
@bezaeuale1611
@bezaeuale1611 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ትልቅ ትምህርት ነው የእውነት ብቻ ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን አንተ ላይ አድሮ ያአስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ 🙏🙏🙏
@ድንግልማርያምዋሕስህይወተ
@ድንግልማርያምዋሕስህይወተ 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርቲ ነው እጅግ ወደ ተግባር ማወል እግዚኣብሔር ይግዘኝ ቃል ህይወት የስመናል መምህርና
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን
@አለምየዳዊትልጅ
@አለምየዳዊትልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ሰላም መምህራችን በእውነት ሳናውቅ የጠፋንበት አለባበሰ ነው ያሳዝናል አቤቱ ማረን ይቅር በለን መምህራችን በእግዚአብሔር ሰም ይህ ትምህረት ቅጠልብት በጣም አስፈላጊ ነው ምክንያቱ በዙ ክርስትያኖች የጠፋንብ ፋሽኔ እያልን አለቅናል የቅርው ዝምናችን በማስትውል እንደንሳልፍዎ ይርዳን አትም ፀጋውን ያብዛለሁ በአት ትምሀርት በዙ ነገር አውቅናል እማናክበርህ መምህራችን ነህ በርታልን
@dinamamo5775
@dinamamo5775 2 жыл бұрын
🤔መምህር አንደው ስንቱንአሳወከኝ እግዚያብሔር ይስጥልኝ እንዚያብሔር ያክብርልን ቃለ ህይወት ያሠማልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ዋ ነፍሴ ፈጣሪ ከዚህ ሁሉ ይታደገን ❤️🙏🙏🙏🙏
@mimibabu9888
@mimibabu9888 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን የፋሽኑ ነገርማ ስንቱን እናውራው ድፍረት በዝቷል
@አሜንማርያምሰላምእለኪ
@አሜንማርያምሰላምእለኪ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን🙏🙏
@zufansilesh868
@zufansilesh868 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ጤና ይስጥል መምህር
@ayenaalam8161
@ayenaalam8161 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ አስታወይ ልብ ይስጣን መምህራች በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@dnjdj9452
@dnjdj9452 2 жыл бұрын
አሜን እሜን አሜ
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ✝️
@ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ
@ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጣህ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ(ን)😭የሚያሳዝን ነገር ቫላንታይን የሚባለዉ የዝሙት ቀን በግዝት(በሰንበት)ስዉል ነዉ ኣቤቱ ማረን
@እግዚኀርያ
@እግዚኀርያ 2 жыл бұрын
መምህራችን ከክፉ ነገር ይጠብቅ. እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@ashoasho6931
@ashoasho6931 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen waaqayyo gotta Bara tajajila keegan isanif haa dheeresu
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@qatarqatar1236
@qatarqatar1236 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንአሜንአሜን በአውነት ለመምህራችን ቃለህወትያሰማልን
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር የድንግል ልይ ይርዳሽ በሉኝ መምህር ተስፋየን ላገኘው በስልክ ቡዙቀን እሞክራለሁ ግን አልሰራልኝም እባካችሁ ወገኖቸ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድሂን🙏🙏🙏😭😭😭💔💔💔
@ry8319
@ry8319 2 жыл бұрын
➲እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜና ከጠና ጋር ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ እኛን ሰምተን በስተዋሉ ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ ከዝ ይሰውረን አሜን➲🌷🌷🌷🌷
@lusisisi7912
@lusisisi7912 2 жыл бұрын
መምእር በጣም ጥሩ ርሥ ነው ያነሳከው በጣም እየከፋ ሄዷል በየካፌውላ ከፓት ያአልተናአነሳ ነው ሚያርጉት እዝቡም ፀጥ ሥላአለ ነው እጂ ውሉም ቢነሳ ይሄ ይቀረፋል
@ኤፍታህገብረስላሴ
@ኤፍታህገብረስላሴ 2 жыл бұрын
እውነት ነው ማርያምን መምህር ከለጠፍከው ልብስ ፎቶ መስቀሉ ተዘቅዝቋል አስተውለነው አናቅም ነበር የመስቀሉ ርዝመት በላይ በኩል ነው ያለው
@mashomass352
@mashomass352 2 жыл бұрын
Amen name amen
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ዛሬ 4ትምህርት ሳዳምጥ ዋልኩ ጨርሼ ስወጣ መጥተህ አገኘውህ እንኳን ደህና መጣህልን መምህሬ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
የሁልግዜ ጥያቄ ነበር በውስጤ ❗️❗️❗️ ከምር ቃል የለኝም በርታ በርታ በርታ መስቀል ለምን ይዘቅዘቃል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@munamersha8001
@munamersha8001 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ድንቅ የሆነ ትምህርት ነዉ እውነት ለሚሰማ ይህንን መልዕክት በተጠንቀቅ መፈተሽ አለበት በቤታችን በቤተመቅደሳችን ላይ ጉድ ፈልቶብናል እግዚአብሔር ያጋልጽልን መምህር እግዚአብሔር ያስብህ በጣም እናመሰግናለን
@Kidest2721
@Kidest2721 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ
@helanamde1472
@helanamde1472 2 жыл бұрын
Tebarek memhr 🙏
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
83ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
3:14:21
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 12 М.
10ኛ ፦ ኮስሞቲክስና የዲያቢሎስ ዋና ሴራ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:12:31
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 34 М.
የደብተራዎች ሴራና መጨረሻቸው በስንክሳር መነፅር (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
59:01
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 23 М.
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
5:01
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 8 М.
248ኛ A ገጠመኝ ፦ በሚስቱ ገዳይ መተት የተሰቃየ አሳዛኝ አባትና
2:00:07
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 86 М.
6ኛው ይደመጥ - አእምሮ በመናፍስት መያዙን እንዴት እንወቅ
37:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 18 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН