ስለ ርኩሳን መናፍስት ሴራ 2ኛ ክፍል(በሁሉም አቅጣጫ እንዴት እንደተያዝን)በመምህር ተስፋዬ አበራ

  Рет қаралды 16,011

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 91
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏💒🙏💒🙏
@rozar7081
@rozar7081 11 күн бұрын
@ayni2800
@ayni2800 4 жыл бұрын
ሙዚቃ ቢሆን ህዝቡ ስንት ይሆን ነበር ይገርማል ብትስሙት ጥሩ ነው ትምህርት ነው እንለወጥበታለን ማስተዋሉን ይስጠን አለም ጠፍታለች
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 4 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ
@nigat776
@nigat776 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እህቴ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 жыл бұрын
እውነትነው ሙዚቃና ፕራክ ቢሆንእስካሁን እየተጋጉነበር
@rayatube313
@rayatube313 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ህወት ያሰማሊን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክሊህ🙏🙏🙏ወለተ ሰንበት ነኘ ከኔ የተሻላቹ ኢባካቹ በፀሎታቹ ኣስቡኘ 😭😭😭😭😭😭በስደት ላይ ከነ ሀጥያቴ ኢየኖርኩኘ ነው ኢባካቹ በፀልታቹ ኣስቡኘ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bettybetty8278
@bettybetty8278 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ygermal1
@ygermal1 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ እደአንተ አይነት መምህራኖችን ያብዛልን ርትዕት ተዋህዶን ልዑል የአለም ብርሀን ያደርጋታል በስጋ የመጨረሻ ሰወችን ልክ እደታሰረችው አህያ ከስራታቸው ፈቶ ያቆማቸዋል ያነበብከውን ትንቢት አስታውሰው ይህ ደግሞ ይሆን ዘንድ ግድ ነው እድሜ ለአባታችን ለመላእከ መንክራት መምህር ግርማ ይህን ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር እንዲሁም ለእናቱ ክብርት ለሆነች ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይሁን።
@hana.mebratu
@hana.mebratu 4 жыл бұрын
አሜን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 👍👍👍🙏🙏🙏🇲🇱💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏👍👍👍💚💛❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በእርጋታ ማስታወሻ ለመያዝ በሚመች እና በሚገባ መልኩ ነው የሚያስረዱን አይሰለችም በተመስጦ ለመስማት ብቻ ሳይሆን ለማዳመጥ ይረዳናል እግዚአብሔር በልባችን ፅላት ፅፎ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እሜን
@fuff9372
@fuff9372 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው የነፍስን እረፍት የሚሰጥ ነው
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
ተስፋ ሥላሴ ጀግናዬ የኔ ብረቱ እመቤቴ ትጠብቅህ የአባትወቻችን አምላክ ለተጨነቅን በአጋንት ለተጠመጠምን ሁሉ ይዲረስልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asefumesele7875
@asefumesele7875 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ
@ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨርሻችንን ያሳምርልን አሜን
@የሰውከንቱነኝ
@የሰውከንቱነኝ 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማለን ወንድማችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ
@hanilove2730
@hanilove2730 4 жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔ ይባርክ እመብዙሀን አትለይህ
@askalabrahamsaldosry1110
@askalabrahamsaldosry1110 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልባችን ይፃፈልን የእመቤታችን ምልጃ የቅዱሳን ጠበቃቸው አይለየን እግዚአብሔር አምላካችን ለንስሐ ያብቃን አሜን ፫
@hanilove2730
@hanilove2730 4 жыл бұрын
መምህር ተስፍዬ በጣም ነው የተማርኩት ካንተ እግዚአብሔ ይጠብቅህ
@baxamiikodeesamuunimuhamme4193
@baxamiikodeesamuunimuhamme4193 4 жыл бұрын
Ameeeen ameeeen ameeeen
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰምስልን አሜን፫
@ብንያምየወለላይቱየድንግል
@ብንያምየወለላይቱየድንግል 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን
@nigat776
@nigat776 4 жыл бұрын
ለማይከፈል ስጦታዉ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን በረከቱን ያብዛልን የእድሜ ዘመንህን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@fentafenta3886
@fentafenta3886 4 жыл бұрын
አሜንአ ሜንአሜን
@mestedabiy2218
@mestedabiy2218 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር በጣም እናመሰግናለን በጣም ከእንቅልፍ የሚያነቃ ት/ት ነው ብዙ ነገሮችን ተምረናል ተባረክልን መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
እግዚያብሄረ ይመሥገን ይህን ሊያስተምረኝ ደጋግሞ ቢጠራኝ አልሰማም ብዬ በፈቀደዉ ጊዜ ልቤን ሰብሮ ገባ ዲልቦ አለ በስምህ
@ethiopia2838
@ethiopia2838 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ
@abeytilahun9248
@abeytilahun9248 4 жыл бұрын
Tesfeyaaa yene wed wendem
@twerkkeskes4661
@twerkkeskes4661 4 жыл бұрын
ቃለሕዬወት ያሠማልን እግዜአብሔር አሥተዋይ ልቦናአ ድሥጠን
@elhnd4838
@elhnd4838 4 жыл бұрын
መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ እድሜና ጤና ይስጥክ ብዙ ነገር ተምሬብካለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@godisgreat1630
@godisgreat1630 4 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ-ህይወት ያሰማልን
@Samuel-gt2hm
@Samuel-gt2hm 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@selamworkye3646
@selamworkye3646 4 жыл бұрын
Memehir kalehiwetn yasemaln bedma besega yakoyln beseloti asibugne welete tesaye bilew
@tsgagebre109
@tsgagebre109 4 жыл бұрын
Qale hiwet yasemalin Egiziabiher amlak ytebkih gobez memhir meh🙏🙏🙏
@hirutttefer1025
@hirutttefer1025 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 4 жыл бұрын
በእውነቱ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሕ በእድሜ በጤና ቆይልን
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@adislasti4907
@adislasti4907 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen memeher kale hiwot yasemlen tsegwun yabzleh
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@መኖሬባንችነውእናቴድንግል
@መኖሬባንችነውእናቴድንግል 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ጠንክሩልን እንዴዚህ እያዴርጋችሁ አስተምሩን እማ
@maramawitorale4347
@maramawitorale4347 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 4 жыл бұрын
ቃል እውት ያሰማልን ዘመንእ የተባረከ ይውን ከነ ብተሰብክ እዝአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@ghebrueyasu8158
@ghebrueyasu8158 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiwet yesmalna
@ketselagiorgis172
@ketselagiorgis172 4 жыл бұрын
Wendme egziabher ybarikh betam yemigerm timihrt new endante yalen memehir yabizalin embete kidist dingil maryam titebikilh.
@hana.mebratu
@hana.mebratu 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@arsemabarbara7758
@arsemabarbara7758 4 жыл бұрын
መ ምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abebamilkyas8720
@abebamilkyas8720 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ-ህይወት ያሰማልን
@melatmelat1489
@melatmelat1489 4 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሠማልን መምህር ቃለሂወትን ያሠማልን
@zemichael739
@zemichael739 4 жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ
@hhhi8534
@hhhi8534 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን
@አስካለማርያም-ገ3ጠ
@አስካለማርያም-ገ3ጠ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@leena2439
@leena2439 4 жыл бұрын
Kale ynwte yasmlen Aamn
@ድንግልአማላጄ-ኀ8በ
@ድንግልአማላጄ-ኀ8በ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያስማልን
@ብዙሀገሬበሰማይነው
@ብዙሀገሬበሰማይነው 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማን ለሁላችንም አሜን ድንግል ፀጋውን ብዝትዝት ታድርግልህ
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 4 жыл бұрын
Kalehiye woten yasemalen
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 4 жыл бұрын
Bamta aaname aaname 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭💒💒💒💒☝️☝️☝️
@ruthina1927
@ruthina1927 4 жыл бұрын
መ ምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@ሄመን-ጸ4ፀ
@ሄመን-ጸ4ፀ 4 жыл бұрын
እባክህ የአባታችን መምህር ግርማን ስልክ ስጠን እባክህ
@alazar7685
@alazar7685 4 жыл бұрын
0910121758
@ሄመን-ጸ4ፀ
@ሄመን-ጸ4ፀ 4 жыл бұрын
@@alazar7685 በጣም አመሰግናለሁ!
@bethelhemmetiku1352
@bethelhemmetiku1352 4 жыл бұрын
Alazar sint seat, mn Ken nw emigegnut, silku hulem switched off nw
@alazar7685
@alazar7685 4 жыл бұрын
@@bethelhemmetiku1352 bizu gize kift ayhonim... betselot mebertat new Egziabher sifekid yisakal
@bethelhemmetiku1352
@bethelhemmetiku1352 4 жыл бұрын
@@alazar7685 amesgnalehu Egzeyabhare yistlgn.
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 жыл бұрын
አሜን አሜን መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰሜልን
@iyasuyewahu8432
@iyasuyewahu8432 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር፤ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው። በዚሁ ይቀጥሉ። እግዚአብሔር ፍጻሜዎትን ያሳምረው።
@nunufekede1272
@nunufekede1272 4 жыл бұрын
Thankyou i am leren
@haboutsehay262
@haboutsehay262 4 жыл бұрын
kalhewet yasemalew ene be menfes yemisekayi negn ebako Tseliyulign
@meketealemesged1259
@meketealemesged1259 4 жыл бұрын
Why glorify demons all day ....talk about the Glory of the almighty God Jesus Christ
@Grandma1937
@Grandma1937 4 жыл бұрын
እስኪ ተመልከት, አንተ ራስህ በዚሁ ትምህርትህ የናይጄሪያውን ሰውና ነጮጩቹን ሰይጣዊውዮች ናቸው አላልክም? አንተ ማን በእግዚአብሔር እንደተመረጠ ታውቃለህ? ሁሉም የእግዚአብሔር ፍጡር ነው እንደንተ አንተን ጠንቃይ ሲሉህ አታዝንም:: ሁሉን የሚውቅ የሁሉንም ስራና ልብ አውቆ የሚሾም አምላክ ብቻ ነው::
@walatagabarela1496
@walatagabarela1496 4 жыл бұрын
Qaliyota ywsemsleñ
@samirawadjo3126
@samirawadjo3126 4 жыл бұрын
እረ አማሪካ የምትባል አገር የማትፈቅደው ምን ቀራት ከዚህ ይሰውረን እህትና ወንድም እያጋባች ነው ለዚህ ነው አሜሪካ ለመሄድ ብዙ የሚወጣው
@sammygebre8177
@sammygebre8177 4 жыл бұрын
እረ የሄ ካርታ መጠቀም አቁም ?
@ጎዶልያስ-ጠ9ጘ
@ጎዶልያስ-ጠ9ጘ 4 жыл бұрын
*ትምህርቱን ብቻ ብትከታተሉ ምን ችግር አለው እረ ወገኔ በቅን ያስቡ*
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 4 жыл бұрын
ምንችግርአለውደሞትምህርቱአስተውይዋ
@Grandma1937
@Grandma1937 4 жыл бұрын
አየህ, ትምርቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ, የሌላውን ጸጋ መውቀሱ ወይም ማቁሸሹ ከየት መጣ? መምህር ግርማንም እንደዚሁ ነው የሚስድባቸው:: በመንፈስ ቅዱስ ስራ ውስጥ ገብተህ የሌላውን ጸጋ አትንቀፍ እራሱ አምላካችን እግዚአብሔር ማን ምን እንደሆን የሚውቀው እሱ ብቻ ነውና:: በየሱስ ክርስቶስ ስም ሰይጣንን ቀጥቅጦ ካስወጣ ሰው ከሰይጣን ቁራኛ ነጻ ከወጣ ከዳነ ከተፈወሰ ምንድነው ችግሩ? አንተ ነጻ ወጥተህ የለም? እግዚአብሔርን ለመሆን አትሞክሩ: አባቶች ያስተምሩናል ይጸልዩልናል መላእክቶች ይጠብቁናል እመቤታችን ታማልደናለች የጻድቃን ጸጋቸውና ጽናታቸው እንኛን ያበረታታል እንደነሱ ለመሆን ማለት ነው: ነገር ግን በእግዚአብሔር ቦታ ገብቶ እኔ ጸዳቂውንና ያልጸደቀውን አዉቃለሁ ማለት አይገባም: አድራጊ ፈጣሪ አዳኝና ሰጭ እሱ ፈጣሪ ብቻ ነው:: ደግሞ ነጩ ሁሉ ሰይጣናዊ ነው ማለት ፍጹም ጥፋት ነው ሁሉም ቄስ ጠንቃይ እንዳልሆነ ሁሉ ማለት ነው ደግሞ ሁሉም ገንዘብ ከምእመን ይቀበላል ይጠይቃ:: እኔ የምመካው የማምነው እግዚአብሔርን ብቻ ነው:: ሸክም የበዛባቸሁ ኑ ወደኔ እኔ አሳርፋችሃለሁ በር አንኻኹ እከፍትላችሃለሁ ካለኔ ወደ ገነት መግባት አይቻለውም መዳን በኔ ብቻ ነው ብሎናል ጌታ እኔ ቀናተኛ አምላክ ነኝ ሌላ አምላክ አታምልኩ የሚመካ በእግዚአብሔር ብቻ ይመካ የጥበብ መጀመሪያ እግዜአብሔርን መፍራትነው የእኛ ወይም የኔ እምነት ብቻ ነው ትክክለኛው ሀይማኖት ማለት የእግዚአብሔርን ቦታ መውሰድ ወይም መፈታተን ነው ስለዚህ, ሁሉንም እኔ ወይም እኛ ብቻ ጸዳቂ አዋቂ ማለት በራሱ ትልቅ ሀጢአት ይመስለኛል ስለዚህ ልሳንን መሰብሰቡና ሌላውን መውቀሱና ማቃሸሹ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ እንደሆነ ይሰማኛል ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ትምህርቶችንና ማስተማሩና የሰይጣንን ክፋ ስራ ማጋለጡ ጥሩ ነው ሌላውን ማቃሸሹና የኔ ብቻነው ትክክሉ ማለት ግን ጥፋት ነው:: ስለዚህ በመጀመሪያ ደረጃ በእግዚአብሔር ቦታ አትግቡ::
@እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል
@እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል 4 жыл бұрын
ይቅርታ እህቴ ወይም ወንድሜ በመጀመሪያ ትምህርቱን በደምብ ሰምታችዉታል ሲቀጥር አስተማሪው የአባ ግርማ ደጋፊ እንጅ ነቃፊ አይደለም እኔ እንደተረዳዉትም ነቀፋ አላነሳም እሱ ያለዉ እራሳችሁንና ዙሪያችሁን ተመልከቱ አባቶችን አታሳዱ የሚመረመረዉን መርምሩ ነዉ ያለዉ ስለዚህ ከመናገራችን በፊት ምን እንደተባለ እናስተዉል
@eritrearedsea5482
@eritrearedsea5482 4 жыл бұрын
Why you post Eritrea map on Ethiopia annex ??? Are you Christian ?? Eritrea is country . Don't be foolish. It will be reported.
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 4 жыл бұрын
*ምን ችግር አለው ወገኔ በቅን ያስቡት*
@adiamabraha1149
@adiamabraha1149 4 жыл бұрын
Haymanoyachen and new mn chgr alew aymeslegnm kfat yasebe lemsale ine be Éthiopiea orthodox new yetemarkut malet yehaymanot tmhrt gin I am 100 eritrawit
@shameershami1017
@shameershami1017 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ።
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@ጎዶልያስ-ጠ9ጘ
@ጎዶልያስ-ጠ9ጘ 4 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ያሰማልን*
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 4 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ያሰማልን*
@etagegnnecho98
@etagegnnecho98 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@hhhvj
@hhhvj Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
ዓይነ ጥላ በሴት ማሕፀን እንዴት ይረገዛል ? ክፍል አራት
26:40
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 73 М.
ቡዳ ምንድን ነው ? ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:07:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 237 М.
የአውሬው ማንነት 1ኛ ክፍል ( በ 666 ቁጥር ውስጥ ሲተነተን)በመምህር ተስፋዬ አበራ
42:37
ሰይፈ መለኮት
11:26
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 694 М.
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
5:01
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 8 М.