65ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg የኦሮሞ፤ የትግራይና ፤ የአማራ እናቶች ሰምታችሁ ዳኙና ፍረዱ(በመ/ር ተስፋዬ)

  Рет қаралды 35,378

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 547
@እኔስዬማርያምነኝ
@እኔስዬማርያምነኝ 3 жыл бұрын
መምህር እኔ የተወለድኩት ትግራይ ክልል ነው ግን ደሞ አዲስ አበባ ነው የደኩት እና እዛ ሳድግ ግን አሮሞ አሉ ትግሬም አማራ ወላይታ በግቢ ውስጥ ነበረ ነገር ግን ዘረኝነት አናውቅም ነበር አሁን ያለሁት 9 ዓመት ሆኖኛል እናት ሀገሬ እዴት እደሆነ አላውቅም ግን አንድ አንድ ዘረኞች አሉ በጣም ሚገርመኝ ግን ምን ያህል እደተሞኘን ነው እግዚአቢሔርን እደዚ እንድንለያይ ሚያደርገው ከግብፅ ጀምሮ እስከአውሮፓ ያሉት መሆናቸው አናችን እዳናይ ተይዘናል ኢሔ እርኩስ መፈስ እግዚአብሔር ይገስፅልን ሀገሬ እዲህ ስትሆን ያመኛል ሰላሙን ይስጠን
@ashevicmengstu6676
@ashevicmengstu6676 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ እባካቹ በትረ ያቆብ ነኛ ፀልዩልኛ !!
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
አምላክ ሆይ ቅድስት አገራችንን ጠብቅልን ክፉ አይንካብን ያሳዝናል 💔
@zyz7738
@zyz7738 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ሰላም የሰጠህ አምላክ ሀያ የቅርብሉን
@meryadoney4268
@meryadoney4268 3 жыл бұрын
Enmesegenelen memeherchin
@abatobecrnetkasebey2449
@abatobecrnetkasebey2449 3 жыл бұрын
ወይኔ የባሰም አለ እንዴት ከባድ ነው መምህር አይዙክ ሁሉም በእግዚአብሔር ስለሜሁን ትልቁ ነገር እነሱ መስተካክላችው ነውና ምንምኳን ፈተናቸው ቢከብድም እግዚአብሔር ሲመለከተን ግን ሁሉም ይሳካል እግዚአብሔር አምላካችን አንድ ያድርገን ካለንሰሀ ሞት ይሰውርን መሞት ሁላችንም እንሞታለን ግን ካለንሰሀ ሞት የሞት ሞት ነው ስለናቱ ብሎ ለንሰሀ ያብቃን ቃልህይወትን ያሰማልን
@አይዞሽማማኢትዮጵያዬ
@አይዞሽማማኢትዮጵያዬ 3 жыл бұрын
ይሄ ትምህርት በ በሬድዮ ቢቀርብ አሪፍ ነው ሁሉም ተጎጂ ነው ሁሉም እኔ ተገፋሁ ይላል ይገርማል ሁሉም ተጎጂ ነው ማንም የተረፈ የለም በሀጥያታችን ነው የመጣው በቃ ወደ እግዚአብሔር መፀለይ ብቻ ነው የሚያድነው
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 3 жыл бұрын
ሃሣብሽን፡ደጋፍ፡ነኝ፡እውነት፡በሬድዬ፡በቲቪ፡ቢቀርብ፡በጣም፡አሥተማሪ፡ነው
@zeenauaezeena5081
@zeenauaezeena5081 3 жыл бұрын
በጣምምምምም ሀለቸን አልቀነል
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ 3 жыл бұрын
በጣም ወደገጠር ያሉ ቤተሰቦቻችን ይማሩበት ነበር በሬድወ ቢሆን
@ዕባይዓዘቦ
@ዕባይዓዘቦ 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ትምህርቱ በተለይ ለኛ ለወጣቱ በጣም ጠቃሚ ነው በሳኡዲ የሚሮሩ ወንድሞቻችን ሞት ፍርድ የተፈረደባችው 4 ልጆች በማያቁት የተፈረደባችው ወንድሞቻችን በፆሎት አስቧችው 😢😢ራያ ልጆች ናችው ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 3 жыл бұрын
Weyyyyy betam yasazinal ufffffff tefetsami hone weys domtse Maserati enchilalen?
@sarahabte4983
@sarahabte4983 3 жыл бұрын
እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሐንስ አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ :: እንኳን ደህና መጣ መምህር
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 жыл бұрын
እኔ ላልቅስ የኔ ጌታ 😢😢😢 ያሳዝናል በጣም እግዚአብሄር ሆይ እባክህ የድሮውን መልስልን😢😢😢😢
@almazgetu7835
@almazgetu7835 3 жыл бұрын
የኛ እንቁ ጌታሆይ የቀድሞዉን ማንነት መልስልን እህ ጠፍተናል
@salmeabrha6562
@salmeabrha6562 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@Dan-ln6rg
@Dan-ln6rg 3 жыл бұрын
ብጣም እናመሰግናለን መምህር ተስፋይ እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ
@ሶሊያናእናቴ
@ሶሊያናእናቴ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛ ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሰምቼ እንድረሳ ሳይሆን በሰማሁት እንድለወጥ እርዳኝ አሜን መምህር እግዚአብሔር ያበርታህ ኡፍፍፍ አልቅሰህ አስለቀስኸን 😭😭😭😭😭😭 🇲🇱🇲🇱ጌታ🇲🇱 እንኳን ኢትዮ ልትነጣጠል ከኢርትራውያንም እንደ ቀድሞ አንድ አድርገን🇪🇷🇪🇷 🇪🇷⛪⛪
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
የትም እንወለድ አይማኖትን እናብልጥ የሚጠቅመንን ወገኖቸ
@kalehiwettube429
@kalehiwettube429 3 жыл бұрын
ኡፍ መች ይሆን ይህን ዘመን አልፎ አንድ የምንሆነው😥😥😥
@እመብረሀንየልቤብረሀን
@እመብረሀንየልቤብረሀን 3 жыл бұрын
መምህሬ እኔ ባአንተ ተምህረት ሂወቴ ተቀይሮል እግዚሀቤሔር ይመሰገን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ሺ አመት ኑረልን አልቅሰህ አሰለቀሰከኝ እኛ በቁማችን ጠፍተናል እግዚሀቤሔር አምላክ ይመልሰን
@tsegakahsay2855
@tsegakahsay2855 3 жыл бұрын
እውነት ልባችን ተይዝዋል ወንድማችን የአማራ ሆነ የኦሮሞ ተወላጆች ይቅር በሉኝ እኔ በጣም ነው ስጠላቹ የነበርኩት ማለት እህት ወንድሞቺ ሲደፍዋቸው ስያይ በጣም ያመኛል ግን እሄ የሴጣን ሴራ ነው።እግዚአብሔር ይቅርም ይበላቹ ኮልቢ ይቅር ብያለው
@betelhemgere2516
@betelhemgere2516 3 жыл бұрын
የትግራይ ህዝብ መከራና ስቃይ ይብቃ ይበለን ፈጣሪ እናትና ሴቶች ተጎድተዋል
@Bሓፍቲንጉሰ
@Bሓፍቲንጉሰ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በቃ ይበለን🙏🙏🙏
@ገዳማትትግራይ
@ገዳማትትግራይ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@salemhh9683
@salemhh9683 3 жыл бұрын
Amenn amenn amenn
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@vhhh8480
@vhhh8480 3 жыл бұрын
ወይ መምህራችን እኔም አሰላቀሰኩኝ እኔም ትግሬ ነኝ ግን ዘረኛ አይደለሁም ሁሌም ላገራችን እንድነት ሰላም እንዲሆን ምኞቴ ነዉ መምህራችን እኔም በጣም ዉሰጥ ይብላኝ በጣም ያሳዝነኛል 😭😭መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላኬ ማስተዋል ያድለን አይን ልቦናችን ያብራልን
@zeenauaezeena5081
@zeenauaezeena5081 3 жыл бұрын
የኔ ማረ አይዞሸ እኔ ዉለየ ነኝ ግን ትግራየረችን ስወዳቸዉ
@vhhh8480
@vhhh8480 3 жыл бұрын
@@zeenauaezeena5081 እሺ ማሜዬ አመሰግናለሁ 😍
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን የኛ ሂወት 💙 ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 3 жыл бұрын
Gebtenal
@azebfeleke2022
@azebfeleke2022 3 жыл бұрын
እዉነት ነው ኢትዮጵያዊነት ይበልጣል ከሁሉም ሰው መሆን ይበልጣል እግዚአብሔር ይስጥልን ወቅታዊ ትምህርት ነው
@jrjj2707
@jrjj2707 3 жыл бұрын
እግዚአብሔ ይክበር ይመሥገን መምሕር እንኳን ሰላም መጣሕልን አሜን፫ ተምረን የምንጠቀም የምንኖርበት ያድርገን አሜን፫ ተወዳጆች እንኳን ለልደታዋ ለማርያም ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ የእማ ፍቅር ጸሎት ምልጃዋ በረከቷ ፍቅሯን ያላብሰን ቸሩ አምላክ አሜን፫ ⛪️💒💒
@mamefulas3823
@mamefulas3823 3 жыл бұрын
ወገኖችዬ ከእኔ የበረታችሁ በፀሎት አሰቡኝ እባካችሁ መንበረማርያም እያላቹ በአዛኚቱዋ ብያችሁዋለሁ
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 3 жыл бұрын
እመብርሐን ታስብሽ
@salemdemek3548
@salemdemek3548 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@edenmeasho
@edenmeasho 3 жыл бұрын
እመ ብርሀን ታስብሽ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Egzhbher yasbesh Ehte
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@edenmeasho Betasabe Hugege Ehte
@ወለተእየሱስ
@ወለተእየሱስ 3 жыл бұрын
መምህር በጸሎት አስበኝ የክርስትና ስሜ ወለተ እየሱስ መምህር ገጠመኞችን እየሰማሁ በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ብርታቱን እንዲሰጠኝ ፀልዪልኝ በሰዎች የሰማሁት በእኔም ቤተሰብ ሁኖ ባየው ደስ ይለኛል መናፍቃን እህቴን ወሰዱብኝ እሷም ወደ ቤቷ እንድትመለስ በጸሎት አግዙኝ ቤተሰቦቸ ጋር በጣም ብዙ ችግር አለ እግዚአብሔር ብርታቱን እንዲሰጠኝ በጽሎት አስቡኝ
@ወለተእየሱስ
@ወለተእየሱስ 3 жыл бұрын
እሺ እየሰገድኩ ነው እናንተም አግዙኝ ወለተ እየሱስ ከእኔ ጋር ተመሳሳይ ነው
@seve3476
@seve3476 3 жыл бұрын
እመ አምላክ ትርዳሽ እህቴ የኔም ሄደውብኛል በፆሎት አሥቡኝ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Egzhbher yasbesh🙏
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
ሁሌም ክርስትና ስማቸውን እየጠራቹ መፀለይ አለባቹ ሰአቱ ሲደርስ እሱ ይሰማል አይዟቹ ሁሉቤት ችግር አለ 🙏
@nibretinigatu3920
@nibretinigatu3920 3 жыл бұрын
Ayzoshi lhulum gize alew enem ehite Egziyabher ymasegen manafiqi neberecha sinawera ande qen mareyamin bela sitimile ende alekuwati aleqesikugn dingelen amisigena sixayqati anchi new ymixabeqew eko abiren endinixemeqi alechan keza tolo enditixamaqe lnatena lnisaha abatachani amakire qedere texamaqecha manim minim saylati brasiwa gize gen mikiniyatishi beye sixayqati ymamastegna ketemachani ymile sibeketi alechagn ena ameti lihonati new Egziyabher sifiqede hulum ysakale! Egziyabher yredan
@ፍረተዋህዶትግራይ
@ፍረተዋህዶትግራይ 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡ መምህር በጣም አሚገርም ነው መምህር በእውነት በጣም ያሳዝናል ኦሮም ትግራይ አማራ እያሉ ሌያሰጨርሰን ነው የሄን ኩፉ አስተሳሰብ ክዳብሎስ መሆነን ሁሉ ቢያውቅ ጥሩ ነበር 😥😥😥😥
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፊሰላሴ አቤት ያቅር ይበልን ሰለእናቱ በሎ አዉ መንፌሰዊ ሰትሁን ይህን አተሰበም ሚያረጉት አያቁም እና ይቀር በላችዉ ያለዉ ቃለል አል እሱን ማሰበ ነዉ መማህርዬ አልቀሰህ አሰለቅሰከኝ እንደት መታደል ነዉ እንደዚ አይናት አሰተሰሳበ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን መማህርዬ ሰለሁሉም ነገር ተመሰገን
@sesensesen8025
@sesensesen8025 3 жыл бұрын
ሓቅኺ ኣምላኽ ገጹ ይመልሰልና ጸሎት ኣባ ዘወንጌል ሓደ ይግበረና
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 3 жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት 2 жыл бұрын
ብትክክል ዝሃፍተይ
@ወለተሥላሤ-ጠ2ወ
@ወለተሥላሤ-ጠ2ወ 3 жыл бұрын
እኔ ይጭነቀኝ እሺ መምህረ ያተ ተከታዮች በቤሄረ የሚታለል አይደለም አትጨነቅ የተነገረህን ማቅረብ አለብህ
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ 3 жыл бұрын
መንፈሳዊነት ይብለጥ ይሄን በዘረኝነት እሚያባላን መንፈስ እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አማራ ኦሮሞ ትግሬ ጉራጌ ስልጤ ወዘተ ወ. ዘ. ተ. ሁላችንም በኢየሱስ ክርስቶስ አንድ ነን አንድ አድርገን ጌታ ሆይ አንድ አድርገን ሠላምህን ፍቅርህን አድለን
@Amsel-dz7bg
@Amsel-dz7bg 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏😭😭😭😭
@Amsel-dz7bg
@Amsel-dz7bg 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤
@Dan-ln6rg
@Dan-ln6rg 3 жыл бұрын
ብጣም ኣለቀስኩ ደግሞ ደስ ኣለኝ የእናቴ ፍቅር እግዚአብሔር ይጠቃቸው
@medi7110
@medi7110 3 жыл бұрын
ለዘረኞች ወይ ልቦና ይስጣቸው ወይ ከሀገራችን ያጥፋቸው ተሰቃየን እኮ
@ድንግለይኣደፍቅሪ-ቸ4ቸ
@ድንግለይኣደፍቅሪ-ቸ4ቸ 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ሠላምህ ይብዛ እውነት ኣንተ ዘር ኣትለይም ለሁሉም በኣንድ ነህ የምታዝነው ግን የኢትዮጵያ ህዝብ የት እየሄደን ነው ኣየነው እኮ ባለፈው ወራት በትግራይ ላይ ጦርነት በነበረበት ግዜ የኣማራ ና ኦሮሞ ከታራ ምእመን እስከ ካህን ቄስ ያለው ከመከላከያችን ጎን እንቆማለን በለው ግደለው እያሉ ነበር እውነት ግን ካህን ማለት እንደዚህ ማለት ነውን? ከዚህና ከዚህ ጎን እንቆማለን ሳይሆን ለሁሉም መጸለይና መታረቅ ነበርባቸው እውነት ይገርማል እግዚአብሄር ፍቅር ሰላም ኣንድነት ይስጠን ኣሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን 😭😭😭
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
አሜን 🙏
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
እናንተም ጋኮ ጥፋታችሁን ማመን አትፈልጉም እንዴች ከአሸባሪ ጋር ታብራላችሁ
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 3 жыл бұрын
ሁሉም ነገር ከእረስ ይጀምረል እረስሽን ተመልከቺ መጀመሪያ ዉስጥሽን ፈትሺ
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@sarasara2006
@sarasara2006 3 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አሥቡኝ ቤተሠቦቸ ወለተ ማርያም ብላችሁ
@ትዕግስትወለተመድህን
@ትዕግስትወለተመድህን 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክብር ይመስገን ውድ መምህራችን ኑ እንማር የተዋህዶ ልጆች መምህራችን መቶል ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ሃጢያያታችን ሳይሆን እንደ ምህርትህ እንደ ይቅርታህ ይቅር በለን አሜን ፍፃሜያችንን አሳምርልን
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 жыл бұрын
መምህር እኛንም እያለቀሰን ነው አምንሰማው በኢትዮጵያ ወደ ብዙ ቦታ ነው የዚህ አይነት ጉድ ያለወ አገራችን ውሰጥ ያለው ግፍና በደል አንዲህ እግዚአብሔር አነደዚህ ታሪክ ይቀይርልን
@ፅጌወለተስላሴ
@ፅጌወለተስላሴ 3 жыл бұрын
መምህርየ አይዞህ ብዙ የማትቆቋመው ነገር እየገጠመህነው አልቅሰህ አስለቀስከኝ የህይወት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤💛💛💛💚💚💚📖📖📖💒💒
@mahiMahi-nh3vy
@mahiMahi-nh3vy 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር ሰላም ቤተሰቦቼ እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሀንስ አመታዊ በአል አደረሰን አደረሳቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ያመት ሰው ይበለን ።በንሰሀ፣በስጋወደሙ የታተምን ያደርገን ዘንድ ፈቃደ እግዚአብሔር ይሁን ።
@ትዕግስትወለተመድህን
@ትዕግስትወለተመድህን 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@m.g5295
@m.g5295 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@በለይነሽወለተእየሱስ
@በለይነሽወለተእየሱስ 3 жыл бұрын
አሜንንን
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 3 жыл бұрын
መምህር ስው እኮ ክፉ ነው የፈጠረውን አምላኩን እንኳን ሰቅሏል እርስ በርሱ ቢጠፋፋ ምን ይደንቃል እግዚአብሔር ይማረን ።
@YoDaha
@YoDaha 3 жыл бұрын
ኣህ እግዚአብሔር ልቦናችን ኣብርቶ ሃገራችን ሰላም ያርግልን እናመሰግናለን መምህራችን እግዚኣብሔር ይመስገን ተዋህዶ በመሆኔ እውነትህነው ከመላያየት የምንከስረውእንጂ የምንከስበው ኣንድ ነገር የለም ገጠመኝምኮ ብዙኣለን ትግሬ የምንከታተልህ ኣንድዋ እኔ
@masigirma5030
@masigirma5030 3 жыл бұрын
አንካን ስላም መጣክ መምራችን እንካን ለ መጥምቁ ዮሀንስ ክብር ብእል በስላም እድርሳችው
@ወለተሥላሤ-ጠ2ወ
@ወለተሥላሤ-ጠ2ወ 3 жыл бұрын
መምህረ አንዳንዲ የሜያሰለቅሰው ቦታ አልቅሰ እኛም እናለቅሳለን አሁን አብሪህ ነው ያለቀሰኩት ታሪኩ በጣም ያሰለቅሳል
@salme4126
@salme4126 3 жыл бұрын
መምህር የግዜ ጉዳይ ሆኖ በብሔር ያመኛሉ እንጅ የምያመልኩት መንፈስ ነው እንድ የምያረጋቸው ፈጣሪ ወደ በቱ ይመልሳቸው አንተ በርታ ጠንክር አስተምር ይመልሳሉ ነገ ትደሰታለሁ አትዘን የህዝብ ፀሎት አለ
@makdabekele3563
@makdabekele3563 3 жыл бұрын
መምህርዬ በጣም የዋህ ነህ ስታለቅስ አንጀቴን ነው የበላህው ዘረኝነት ይህን ሁሉ ሰው የጨፈጨፈ የክፉ መንፈስ ስራነው
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን መምህርዬ እንኳን ደህና መጡ አባዬ የኔ እንባ ይፍሠሥ የኔ ጌታ አልቅሠክ አሥለቀሥከኝ በጣም ያማል ታሪኩ እግዚአብሔር እንባከን ይሥማልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እሺ መምህር አዳምጬ እመለሳለሁ like እያደረግን እንማር ቤተሰቦቼ የቅዱስ ዩሐንስ መጥምቀ መለኮት በዓል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@betelhemgere2516
@betelhemgere2516 3 жыл бұрын
እኛ ቤት ፓለቲካው ለያያቶናል እናቴ ትግራይ አባቴ ኤርትራ በቃ ያባላናል ያናክሰናል ይህ ሁሉ ነገረ በቃችሁ ይበለን ፈጣሪ ሁልጌዜ ማልቀስ መወቃቀስ መጨቃጨቅ ህይወት ይመራል በፀሎታች አስቡኝ እኔንና ቤተሰቦቼን😪😪😪😪😪😪
@maskiyemaryemlijimaskaram6579
@maskiyemaryemlijimaskaram6579 3 жыл бұрын
Egzaber yirdachu
@betelhemgere2516
@betelhemgere2516 3 жыл бұрын
አሜን
@betelhemgere2516
@betelhemgere2516 3 жыл бұрын
@@maskiyemaryemlijimaskaram6579 አሜን አሜን አሜን
@elenikagnew8473
@elenikagnew8473 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእናተጋር ይሁን
@betelhemgere2516
@betelhemgere2516 3 жыл бұрын
@@elenikagnew8473 አሜን አሜን አሜን
@ንቁኦርቶዶክስተዋህዶ
@ንቁኦርቶዶክስተዋህዶ 3 жыл бұрын
ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ሰላም ኣውእድልን በምህረትህ ኣስበን ኣቤቱ ይቅር በለን መምህር በእንባ ነዉ የሰማሁት ሰዎች ጠላታችን ማን እንደሆነ ማወቅ እቅቶናል እርስ በራሳች እየተጫረሰን ሰው ለሰው ጠላቱ እንዳልሆነ ማወቅ ኣቅቶናል ኣእምሮችን ደንዝዝዋል
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ 3 жыл бұрын
መምህር አተንም እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ እውነት የሚናገር አይወዱም ልክ ነው ሀገራችንን ይጠብቅልን በውነት መሀላዋን ገነት ዳሩዋን እሣት ያድርግልን ሥደቶኞችን ይጠብቅልን
@የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን
@የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን #መምህሬ_የድንግል_ማርያም_ልጅ_እግዚአብሔር_የአገልግሎት_ዘመንህ_ይባርክልህ እኛንም ማስተዋሉን ይስጠን ሀገራችንን ይጠብቅልን🙏
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
እርሱ እግዚኣብሔር ይርዳን እንጅ እየባሰብን ነው በተለይ በውጭ ያለነው ሰዎች በዘር በብሔር እሳት እያቃጣጠልን ውስጥ ያሉ ምንም የማይውቁ ምስክን እናቶች ህፃናት ኣባቶች ወጣቶች ሁሉም በእኛ ምክንያት ነው እንደዚ የምሆኑት ኣስተዋይ ልቦና ይስጠን ምን ኣለ ቆም ብለን ብናስብ ብቻ ያስፈራል ያልፍ ይሆን 😭😭😭
@hizbaysh1116
@hizbaysh1116 3 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን እግዚኦ ተስሀለነ አቤቱ ፍቅርና አድነትን ስጠን እግዚኦኦኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ በቃ በለን 😢😢😢
@ኤፍታህወለተብርሃን
@ኤፍታህወለተብርሃን 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ መስተዋሉ ይስጠን አይነ ልቦናችን ይክፈትልን ቸሩ መድሃኒአለም🙏
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ለመጥምቀ መለኮት ለቅዱስ ዩሀንስ ልደት 🌹🌱🌹 መምህር ተስፋዬ እንኳን ደህና መጣህ ሰምቼ አስተያየት ሰጣለው
@ቅዱስኡራኤልአባቴ
@ቅዱስኡራኤልአባቴ 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አንድ አድርገን ዘረኝነት አርቅልን ጌታሆይ ሰላም ፍቅር አንድነት ላክልን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ ውድ መምህራችን
@jeribini5969
@jeribini5969 3 жыл бұрын
እኛማ ይበለን 😭ከኔም ጨመረ. ፈጣሪን የመሰለ መሳርያ እያለን እርስ በራስ ሰነባላ ፈጣሪስ ለምን ዘም አይል
@የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ
@የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ 3 жыл бұрын
የኔ እምባ ይፍሰስ መምህሬ እኔ በጣም ከኣይምሮየ በላይ ሆነብኝ ግን እኔም ኣሁን ዓረብ ሃገር ነው ያለሁት ያለሁበት ቤት ዶሞ ሙስሊም ኦሮሞ ናት እኔ ትግሬ ነኝ ግን ኣብረን ተባብረን ነው እየኖርን ያለነው እግዚኣብሔር ምሕረቱ ያውርድልን በጣም ክፉ ዘመን ነው ያለነው
@titigalwukro3484
@titigalwukro3484 3 жыл бұрын
እሰይይይ ኣይዛቹ በፀሎት ቦቻ በርቱ እመቤት ትጠብቃችሁ::
@sarasala6018
@sarasala6018 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏 የጨካኞችን ልብ አራራልን አምላኬ ሆይ
@orthodoxtube-6612
@orthodoxtube-6612 3 жыл бұрын
እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሁላችንም ጋራ ትሁን ፦ለሁላችሁም ቤተኞች አዲስ ገፅ ከፍተናል ኑ አብረን እልልታ እናብዛ በዝማሬ ፈጣሪያችንን እናመሥግን
@liubeletw7055
@liubeletw7055 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህር አቤቱ አምላካችን ሆይ የሚራራ ልብ ስጠን እባክህ ምን አይነት ጨካኝ ጊዜ ላይ ደረስን ይቅር ማረን ይቅር በለን
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተ አንድ አድረገን የፈጠረከን አንተ ነህና! ከዲያብሎስ ሴራ ሁሉ አድነን!!!
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ግን እንዲያዉም ይቅር ይበለኝ ጌታየ ና አንድ ጠያቄ ልጠይቅህ ግን ቅር እንዳይልህ አደራ በእመቤቴን ስም እኔ የማንም ከሳሽ ወይ ደሞ በምንም ስው ምንም ቃል ልናገር አይገባኝም የመትኩት ውሻ ነኝ ግን በጣም የሚገርመኝ እና ጥያቄ የሆንብኝ ነገር አለ ለምንድነው እናንተ የክርስቶስ ወታደር ናቸህ አይደል ግን በትግራይ ህዝብ ላይ ብዙ ግፍና መከራ አልፈዋል እናቶች ቅዱስ ደሞ ክብር ስጋው የወስዱት ተድፍረዋል ሴቶች ህፃናት ተደፍረዋል ተረደዋል ስንት በየመንገዱ ወጣቶች ተገድለዋል በግፍ እናንተ ግን እህ 8ወር ያህል አንድትም ቃል ትንፍስ አላላችዉም ሌላ ይቅር እና ለምን በትግራይ ላይ ያለ ግፍ ይቁም ብላችሁ አትጨውሁምን እስከ ስለ እውነት መልስልኝ ክርስቶስ ግን በፍርድ ቀን አይጠይቃችሁም መንጋወችን እየጠፉ እየተገፉ ለምን ዝም አላችህ አይልም እስከ መፅሕፍ ቅዱስ ምን ይላል ከተገፉት ወገን ቁማችሁ ስለ እውነት አይልም ? መምህር በጣም ነው የሚወድህ ግን እህ ያህል ህዝብ ትግራይ እየተገፋ እየተገደል ዝም ማለታችሁ ገርሞይ ነው ክርስቶስ ስለ ሁሉ አይደለም የተስቀለው ዋ ታድያ ህዝብ ትግራይ የክርስቶስ መንጋ አይደለም እስከ ንገረኝ በተስቀለው
@ethiotravel4578
@ethiotravel4578 3 жыл бұрын
እህቴ ኢትዬጵያ ውስጥ ሰው መሞት በመንጋ መጥፋት በግፍ መገደል ከጀመረ 2 ዓመት አለፈ
@asugualkeshi2082
@asugualkeshi2082 3 жыл бұрын
@@ethiotravel4578 ግን እኮ በትግራይ ያለው ግልፅ ጦርነት ነው ሌላ ይቅር የማፅናናት ቃል እንኳን አይናገሩም እግዚአብሄር ስላለን በማንም ቅር አይለኝም እንደዚህ አይነት ት/ትም ለነፍሴ ብየ አዳምጣለሁ የሰው ነገር ግን ግርም ይለኛል ክፉ ድያብሎስ ያርቅልን ልዑል እግዚአብሄር
@ethiotravel4578
@ethiotravel4578 3 жыл бұрын
@@asugualkeshi2082 አሜን ክፉ ዲያቢሎስን ያርቅልን commentu ቅር ካሰኘሽ ይቅርታ የዛሬውንም ሆነ የእስከዛሬውን ገጠመኝ በደንብ ካዳመጥሽው ከመጮህ በላይ ነው ቃሉም ከማፅናናት በላይ ነው :: ብሔር ግዴታ መጠቀስ የለበትም ፤ ምክንያቱም በዚህ ሰዓት ሁሉም ተበዳይ ነው ሁሉም ሟች ነው ። ኣምላኽ ይበጽሓና
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ 3 жыл бұрын
@@ethiotravel4578 ብሔር መጥቀስ የለበትም ጠንቅቀን እናቃለን ግን ቢሆንም ለትግራይ ህዝብ በፀሎት እናስባቸው እንካን አይልቱም የስላሴ ምስል ፉጡር እየጠፋ እንዴት ዝም ብለው ያልፋሉ ታድያ ሌሎች ገዳማት አባቶች ስለ ህዝብ ትግራይ የሚጨሁት አይዛችሁ እግዚአብሔር አለ የሚሉት ግን ማነው እውነተኛ የክርስቶስ መንጋ ጠባቂ ማነው ስለ ክርስቶስ መንጋ ንብሱን አሳልፎ የሚስጥ እውነተኛ የክርስቶስ ወታደር ክርስቶስ ስለ አዳም አይደለም እንዴ እስከ መስቀል የዋለው ሁሉም ቻይ እያለ ዝም ብሎ ነብሱን አሳልፎ ያድነው ታድያ ሙሴ ለህዝብ እስራኤል ከመጥፊት ለኔ ከህይውት መፃሀፍ ደምስስኝ ያለው ዋ እስከ ቆም ብለ አስቢው ማነው ስላሴን ከልብ የሚወድ ማነው ክርስቶስ ከልብ የሚያገለግለው መንጋው ስደፈሩ ስታረዱ ዝም ዝም በቃ ታድያ ማነው እውነተኛው ሽማግሌዎች ክርስቶስ እኮ በዝፋኑ ሆኖ ገርሞት ነው ዝም ብሎ እያየን ያለ ማነው እውነተኛ ሽማግሌ አጣሁት እያለ ማነው እንድ ሙሴ ህዝቤን በፀሎት በእንባ የሚያማልደው እያለ እኮ ነው ዋ አረ ዝም በለን መስማት ብቻ ሳይሆን እናስተውለው እግዚአብሔር ምን ይፈልጋል ብለን ደሞ እኔ ለመምህር ብቻው አይደለም ጠያቄ ለሁሉ አገልጋይ ነን ባይ ነው
@tube4569
@tube4569 3 жыл бұрын
@@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ እረ እህቴ መምህር በዚህ ዙርያ ስንቴ አስተማረ ችግሩ የመንግስት ነው ደሞ አንድ ሰው ነው
@frtunamelese5177
@frtunamelese5177 3 жыл бұрын
ኦአምላክ ሆይ በድለናል እና ማርን ይቅር በለን 🙏🙏🙏😥😥 መምህር እኳን ሠላም ተመለስክልን
@lemlemlemlem7300
@lemlemlemlem7300 3 жыл бұрын
እህት ወድሞቸ በፆሎት አስብይ ወለተ የሐንስ ገጠመኙን ስሰማ ጨቅጭቅ ይለኛል
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 😭😭😭😭😭 አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለን ስለናትህ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ አንድ አድርገን 😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህህህህ
@Palm-k6i
@Palm-k6i Жыл бұрын
መምህር ትምርትን በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ጸጋውንና ብርታቱን ሰጋ በረከቱን ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@vhhh8480
@vhhh8480 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ሁላችንም ለዚች ሰአት ለዚች ቀን ሰለአደረሰን ልኡል እግዚአብሔር ይተመሰገን ይሁን
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
አሜን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tsegakahsay2855
@tsegakahsay2855 3 жыл бұрын
ይቅርታ ዘረኛ አይደሎሁሙ ግን እንድናገር ልናገር የአማራ ህዝብ በማይረባ መሬት አትሸወዱ እናንተ ከሞታቹ ምን ይጠቅማችዋል ዶሞ የትግራይ ህዝብ 1የኣማራ ተወላጅ ከትግራይ ክልል አልተፈናቀለም እውነት ካላቹ መንግስት እና ህዝብ ማወቅ አለባቹ አብይ ትግሪና አማራ ከተቀየመ እሱ ንግስነቱ ይጨምራል እኛ እናንተ እንሞታለን እባካቹ ኑቁ
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
ባለስልጣኑ ናቸው የተጣሉት እንጂ እዝቡ ፍቅር ነው እኔ ለራሴ ከሁሉም ኮጎረቤት ቢኖረኝ ደስ ይለኛል
@tigtig8146
@tigtig8146 3 жыл бұрын
መምህራችን ሰላም ይብዛ እውነትህ ነው የተናገርከው ለሁላችን ልቦና ይሰጠን እግዚአብሔር
@modayadi7956
@modayadi7956 3 жыл бұрын
መምህርራችን እዴት ናችሁ በጣም ነው የሚያሳዝነው አይዞህ አታልቅስ አድነታችንን እግዚአብሔር ይመልስልን አደለም በዘር በሀይማኖት እየተገደልን ነው ፈጣሪ ይፍርድ እጂ በጣም አዝኛለሁ የሚሻለን ነገር ወደ እግዚአብሔር መመለስ ነው 💔😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹➕💒🙏
@rozinagebrehiwot1783
@rozinagebrehiwot1783 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቃቹ ይበለን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርኖቱ ይቅር ይበለን , መምህራችን በውነት እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር በ ጭፍን ጥላቻ የተሞላው ልባችን ይክፈትልን ያራራልን ...... እኔ የ ሃጥያቶኞች ሃጣተኛ ነኝ .... ግን እንኮን በ አርአያ ስላሴ የተፍጠረ ሰው በረሮ እንኮን በ እግሬ ለመርገጥ ይሰቀጥጠኛል በረገውም ውይ ይቅር በለኝ እያልኩ ነው .... እንዴት ነው ግን ያስቻለን ቅድስት ድንግል ማርያም ብለን በምንጠራው አፋችን ክርስትያን ነኝ እያልን የ ስላሴ ፍጥረት በ ግፍ ሲገደሉ በተለይ በዚ ስምንት ወር በትግራይ በ ሚዘገንን ሁኔታ ክርስትያኖች በ ወንድም እና እህት ናቸው በሚላቸው በ ባእድ ሃገሮች በ ሺዎች ሴቶች ,እናይቶች, መነኩሴዎች ከ አእምሮ በላይ በሆነ ድርጊት ሲደፈሩ ..... ንፁሃን ሰዋች ሲረሸኑ ተገድለውም እንዳይቀበሩ ለ ቀናቶች እንዲቆዩ እየተደረገ .... በ ህዝብ ላይ በ ድሮን በመደብደብ, ኬሚካል በመርጨት ..... የ ህዝብ ንብረቶች በመዝረፍ , የ ገበሬ ሃብት በመዝረፍ የቀረው በማቃጠል ...... ገዳሞች , በተክርስቲያኖች በከባድ መሳሪያ በመደብደብ ክርሶች በማውደም .....በተለይ በ ገጠር አከባቢ ላይ የጠመጠመው ቄስ አሳድዶ በመግደል , ...... የ ቤተክርስቲያን አገልጋዮች በማሳደድ ቤተክርስቲያናችን ታዎታችን ያለ አገልጋይ በማስቀረት ..... እህህህህ 😭😭😭ከ አእምሮ በላይ በሚፈፀመው ግፍ ላይ ግን ከ ላይ ጳጳሱ ጀምሮ እስከ ታች ያለውን ሂድ በርታ እንጂ ሃይ የሚል አላየንም እሄ ደሞ ልብህን ያደማዋል ..... ግን እግዚአብሔር ልጆቹን አይረሳም እንደ በደላችን ሳይሆን እንደምረቱ ይምረናል መመካችን ፅዮን ማርያም በየ ሰዐቱ ታአምዋን ትሰራለች የእውነት ይሄ ክፉ ዘመን ሲያልፍ የ እግዚአብሔር ድንቅ ተአምራቶች ይነገራሉ ብየ አስባለው በ ግሌ እንኮን ማውቃቸው ብዙ ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን ..... ይቅር ይበለን ማስተዋልን ይስጠን እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለ እግዚአብሔር!
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረን ኢትዮጵያ መሆን በጣም የእየከበደ መምህር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 3 жыл бұрын
አዉነት ነዉ አገርችን ሰላም ያርግልን ቤተሰቦቻችን ይጠብቅል ባሉበት
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 жыл бұрын
መምህረ ቃለ ህይወት ያሰማል በእውነት እኔ ብዙ ብሄር ያለበት ነው ያደኩት እንጀራ እናቴ ኤክትራዊ ናት እናቴ ኦሮሞ ናት ግን አንድም ቀን ተጣልተው አያውቁም ፍቅራቸው ያስቀናል እስካሁን ድረስ አባቴ ከዝ አለም በሞት ተለይቶን እራሱ እናቴ እና እንጀራ እናቴ ተጋግዘው ነው የምኑሩት ከወድሞቼ ጋር ፍቅራችን ልዩ ነው የሷም የእናቴም ልጆች በጣም ነው የምዋደዱት ብቻ ፈጣር ለሁላችን ሊቦና ይስጠን በታችን ውስጥ ብዙ ቋንቋ ይወራል ምክንያቱም ብዙ ብሄር ስላለ ሰፈራችን የአንድኛዋን የጎረቤት ጡት እየጠባን ነው ያደግነው
@sesensesen8025
@sesensesen8025 3 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ተስፋዬ ኣዎ የነጮች ሴራ ነው እቺ ቅድስት ሃገራችንን ኢትዮጵያ ሰላምዋን የነሷት። ግን ሁላችን ተይዘናል በዘረኝነት ተጨመላልቀናል ኣምላከ ቅዱሳን ይታረቀን ይቅር ይበለን። የድያብሎስ ተላላኪ ሁነናል። እውነት እኔ የተወለድኩት መቀሌ ነው ግን እኔ የማምነው ነገር ኣለ እሱም ቅድስት ሀገር ኢትዮጽያ ትልልልልልልልልቅ ሚስጥር ያላት ከ እስራኤል የበለጠ ታሪክ ያላት የወላዲተ ኣምላክ ኣስራት ሀገር በመሆንዋ ኮርቼ። ኢ ት ዮ ጲ ያ ዊ ት ነኝ ደስስስስ ብሎኝ ሀገሬን በፖለቲከኛ ሰዎችን ኣልለውጣትም ቃል ይሁነኝ እስከ ሞት ድረስ
@abebat2017
@abebat2017 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ! ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ያገልግሎት ዘመን ያድልልን!
@የጌታየእናትድግልእናቴ
@የጌታየእናትድግልእናቴ 3 жыл бұрын
ውድመምህራችን ስጠብቅህነበር በርታ እየተለወጥኩነው
@moonebrahiem2788
@moonebrahiem2788 3 жыл бұрын
መምህሬ እንካን ደና መጣህ ልክ ነዉ እኔ ለራሴ ትግሬ ነኝ ግን መንፈሳዊ ከሆነ ኣንድ ሰዉ ቢሄር ኣይለየዉም ኣንተ ኣማራ እኔ ትግሬ ነን በቤሄር ሃይማኖት ኣንድ ነን እና ሰዎች ሆይ ለትምርት ቢሆን ቢሄር ኣትምረጡ እዉነት መሆኑ ትምህርቱ መርምሩ የእግዚኣብሔር ቃል ኣድምጡ እግዚኣብሔር ይባርክህ ወንድሜ ከእድሜ ቀንሶ ላንተ
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከመከራ እና ከስቃይ ያውጣን ከባዲ ነው
@cfcfxdxd6647
@cfcfxdxd6647 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@makdsm8979
@makdsm8979 3 жыл бұрын
መምህሬ አታልቅስ እባክህ እንደዚች ያሉ ሴቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን 3
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ አምላኬና ፈጣሪዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅርም በለን አንድ አርገን ሁሉም ሰው ሆኖ ሳለ በቤሔር መባላት እግዚአብሔር ዓይን ልቦናችንን ያብራልን አሜን?
@banchiamlakkassahun3215
@banchiamlakkassahun3215 3 жыл бұрын
memher fetari amlak kante ga yihun, bertalen lela tarikem enesemaln AMLAKACHN EGZIABEHER MENFES KIDUS Yifkedelen.
@መኖሬበቸርነትህነዉ
@መኖሬበቸርነትህነዉ 3 жыл бұрын
ወገኖቼ,,የሞተ ካህን ሲባርከኝና በህይወት ያለ ካህን ሲፀልይልኝ አየሁ በህልሜ ፍቱልኝ እባካችሁ ጨነቀኝ
@ለማርያምለማርያም
@ለማርያምለማርያም 3 жыл бұрын
🥺ኡፍ እራሴን እስከሚያመኝ ነው ያስለቀሰኝ በተለይ ስታዋልዳት 😢😢😢😢 በስመአብ ምን ብዬ ኮሜንት ላድርግ እግዚኣብሔር ወደቀድሞ ነገር ይመልሰን መምህር በእውነት እግዚኣብሔር ይስጥልን ብዙተቀይርናል በትምህርቱ🥰✝️✝️
@mikking9432
@mikking9432 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ልቦናን ይስጠን ተግተን እንፀልይ ከመከራ እንድንወጣ መምህር እባህን ስለ ኢትዮጵያ መነሳት ትንቢት ካለ አስተምረን ንገረን እንድንፅናና
@hannakonjo3951
@hannakonjo3951 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ያንተ ይሁን
@gg-nb3pz
@gg-nb3pz 3 жыл бұрын
መምህር ይህን ገጠመኝ በእውነት ነው የምልህ ልቤ ውስጥ ሳመላልሰው የነበረ ነው ይህ የዘረኝነት ነገር የመንፈሱ አሰራር መሆኑ በደንብ ይገባኝ ነበር ሰው በሰው ላይ እንዲህ ሊጨክን ፈፅሞ አይችልም መንፈሱ በአንድም በሌላም ራሱን እየቀየረ መቃብያን 3 ላይ እንዳለው የአዳምን ልጆች እንደ ወፍ ጫጩት እየጨበጠ ወደ ገሀነም ይዞ መሄድን የያዘው ይህ ትምህርት ለኢትዮጵያ ህዝብ መድረስ አለበት ጠላታችን የሰው ልጅ አይደለም በሰው ላይ የሚያድረው የክፉ መንፈስ እንጂ መምህር በርታ አንድ ቀን ፍሬህን ታየዋለህ እግዚአብሄር ይርዳህ::
@ababasufaraw5806
@ababasufaraw5806 3 жыл бұрын
አቤቱይቅርበለንአባታችን።😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Eyaasu
@Eyaasu 3 жыл бұрын
አንድ የትግሬ ሴት : አንድን ኦሮሞ ምጥ ላይ ረዷት አስወለዷት :: በቃ ይሄ ብቻ ነው ነጥቡ :: በአንፃሩ 27 አመት ሙሉ በሚሊዮን የሚቆጠር የገደሉንን ማውራት አልፈለክም :: አንተ ምንም ዘመድ በነሱ አልሞተብህም :: ለዚህ ነው በሰው ላይ የምትፈርደው ::
@merryschannel8612
@merryschannel8612 3 жыл бұрын
መ ምህሬ ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ በፀሎትህ አስበው እስከቤተሰቤ
@abelayele6404
@abelayele6404 3 жыл бұрын
ተወልደ መድህን አስካለ ማርያም ጸዳለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል ሀብተ ገብርኤል ሀብተ ስላሴ ተስፋ ስላሴ
@eteneshidea9156
@eteneshidea9156 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ዘመን ይባርክልክ እናመሰግናለን
@FkriAemlakeysAelewoHelefa
@FkriAemlakeysAelewoHelefa 2 жыл бұрын
የትግራይ ህዝብ ሁሉም ነገሩ የዋህ ፈሪሃ እግዚኣብሔር ያለዉነዉ
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 3 жыл бұрын
አግዛብሔር ኣመላክ እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን መምህሬ በጣም ነው የሚያሳዝነው 😭😭😭😭 በመናፍሰት ሃይል ሰንይያዝ
@teruwrkteruwerk2116
@teruwrkteruwerk2116 3 жыл бұрын
ሣይጠበን ጠቦን ተቸገርን ሠላም የምንኖረዉን ተበታተንን እግዜአብሔር ይከን መንፈሥ አሥወግድልን
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 3 жыл бұрын
ኡፍፍ መምህር ስታለቅስ አልቅሰን ስትስቅ ስቀን ብቻ እግዚአብሔር የተሻለ ዘመን ያምጣልን ዘረኝነትን አጥፋልን ይሔ መከፋፈላችን አስቀርቶ ወደ አንድነት የሚያመጣን ዘመን ይመጣ ይሆን
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ጤናነኝየቅዱሳንወዳጅ-ረ6ዘ
@ጤናነኝየቅዱሳንወዳጅ-ረ6ዘ 3 жыл бұрын
እዉነት በጣም ያስለቅሳል እግዚያብሄር መልካሙን ግዜ ያምጣልን
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 3 жыл бұрын
መምህር እውነት እግዚያአብሔር እረጀም እድሜና ጤና ይሰጥልል
@destyasthin6535
@destyasthin6535 3 жыл бұрын
በብሄር ስንቱ ኢትዮጵያውያን አለቁ እፍ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን አያርቅብን በእውነት በሀይማኖት የሚፀና ልብ ይስጠን
@mhretgoitom2134
@mhretgoitom2134 3 жыл бұрын
መምህር እኛ እንዱሁ ነን እየተመታን ፍቅር ንሰጣለን ግን በጣም ነው እምትጠሉን ኣሁንም ስልክ እንተርኔት ዝግ ነው ትግራይ ክልል ገና መከራችን ኣላለቀም
@worektadess1253
@worektadess1253 3 жыл бұрын
መምህር አልቅሰህ አስለቀስከኝ እውነት ያለንበት ጊዜ በጣም ያሳዝናል ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይስበን ይሄን የዘረኝነት መንፈስ ከአገራችን ላይ ያጥፋልን አሜን አሜን አሜን
@እሙየተዋህዶልጅ-የ3ዐ
@እሙየተዋህዶልጅ-የ3ዐ 3 жыл бұрын
ግታ ሆይ አንዶ አድርገን😭😭😭😭
66ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg እቤቷ ሆና የባሏን ድርጅት በደሟ ድግምት የምትመራ
1:45:48
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,9 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 67 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 56 МЛН
71ኛ B ገጠመኝ ፦ የቤቱን ምግብ የሚፈጀው ( በመምህር  ተስፋዬ አበራ )
43:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 25 М.
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,9 МЛН