67ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ልጅት በአባቷ፤ ደሀ አታገቢም ስትባል ምን ወሰነች(በመምህር ተስፋዬ )

  Рет қаралды 31,386

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер
@ተወዳጅ-ሐ1ፈ
@ተወዳጅ-ሐ1ፈ 3 жыл бұрын
መምህር ስለ ዝንጀሮ ያነሳኸው ሀሳብ አንድ ነገር ስላስታወስኝ ነው በአንድ ወቅት አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የፈውስ አገልግሎት ከመጀመራቸው በፊት ከሱባኤያቸው በሁዋላ በሰዎች ሁሉ ላይ ዝንጀሮ ታየኝ ነበር ያሉት፡፡ ለዚሁ ሱባኤ ሲዪዙ ደሞ በናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ውጣ በለው ይወጣል እሚል መልስ ነበር የሰጣቸው፡፡ ያልከው ነገር ያስማማናል፡፡
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
እዉነትነዉ እኔም አስታወስኩት
@addaagsa6706
@addaagsa6706 3 жыл бұрын
ቃለ ህወትንት ያሰማልን መምህር
@atsedeassefe3634
@atsedeassefe3634 3 жыл бұрын
ቁጥር ስንት ላይ ነበር የአባታችን ትምህርት
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 жыл бұрын
አዎ ትክክል አባታችን ብለዋል
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 3 жыл бұрын
ወይይ ጉድ ይሄ የዘር ጉዳይ???ያሳዝናል
@ኤልሻዳይ-ቐ3ጠ
@ኤልሻዳይ-ቐ3ጠ 3 жыл бұрын
ማርያም ማለት መርታ የምታስገባ መንግስተ ሰማያት 👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር 💐💐
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር በጣም ድንቅ ነው እመብርሀን በዘርፋፋ ቀሚሰሸ ትግራይ ሸፍን አርጊያት ይብቃችሁ በይን እናቴ ወለላዬ🙏🙏🙏 ዝማሬ መልአክ ያሰማልን
@yanetstudeo1702
@yanetstudeo1702 3 жыл бұрын
Amen
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@yanetstudeo1702 Amenn🙏Betasabe Hugege Ehte
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ወለተገብርኤል-ዘ9ሸ
@ወለተገብርኤል-ዘ9ሸ 3 жыл бұрын
አረ መምህር ይሄ ታሪክ እኔ አሁን ታለሁበት ሁኔታጋ ይመሳሰላል ቤተሰቦቼ የሱን ቤተሰብ በግምት ጥሩ አይደሉም በማተለት እኔን ተሱጋ እዳልሆን ምንም ቢሞክሩ እቢ ስላልኳቸው አሁን አኩርፈውኛል መቼም በእግዚአብሔር ሁልየም ተስፋ አለኝ የኔንም ቤተሰብ እደዚህ ቤተሰብ እንደሚመልስ ተስፋ አርጋለሁ ለእግዚአብሔር ምንም የሚሳነው ነገር የለምና
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
ማስተዋል ይስጠን ብቻ በፀሎት አስባቸ እህቴ ዋናዉ ቅርና መተሳሰብ ነዉ
@zecharias.f6063
@zecharias.f6063 2 жыл бұрын
download አድርጊና ይህንን ገጠመኝ አሰሚያቸዉ
@መሀተቤህይወቴነው
@መሀተቤህይወቴነው 3 жыл бұрын
ይገርማል ቸሩአምላክ ዘረኝነትን ዘረኝነትን ያጥፋልን አሜን አሜን አሜን መ ምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በረታልን 💚💛❤ 😍😍😍
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 жыл бұрын
ማርያም ማለት መርታ የምታስገባን መንግስተ ሰማያት አንድም የጣፈጠች የዚህ አለም ማር ናት አንድም የጣፈጠች ፍሬ ናት የገነት እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@ኤፍታሕወለተኪዳን
@ኤፍታሕወለተኪዳን 3 жыл бұрын
ዘረኝነትን ከኢትዮጱያ ምድር ያጥፋልን
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
በስመአብ የማይጠገብ ትምህርት ዉድና እንቁ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጰጋዉን ያብዛልን ለዝማሬዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር ይህን የዘረኝነት መንፈስ ያጥፋልን አቤቱ ሁላችንንም ለንስሀ ሞት አብቃን😢
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን ይህንን ክፉ የዘረኝነት አምላክ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን በጣም ይከብዳል ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን አቤቱ የሆነብንን አስብ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ Amenn🙏Betasabe Hugege Emalsalhu
@sarabya4574
@sarabya4574 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@libanosferew1333
@libanosferew1333 3 жыл бұрын
ዘር እና ብሄር መንግስተ ሰማያት አያወርስም እኛ አዳም አባታችን ሄዋን እናታችን:: መድሀኒአለም አባታችን ሀገራችንን ከ ዘረኘነት የፀዳች ያርግልን!!!!🙏🙏🙏
@እዝጉየእናትዋብቻ
@እዝጉየእናትዋብቻ 3 жыл бұрын
በእውነት ክፉ አይንካህ መምህራችን መጨረሻህ ያሳምርልን 1000ሺ አመት ኑርልን ✝️
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 жыл бұрын
አሜን በጸሎት እናስበው
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ Amen🙏Betasabe Hugege Emalsalhu
@ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ
@ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እኔ የአንተ ትምህርት ምከታተለው ከዘርኝነት እና ከሃገር በላይ ሚበልጠውን እግዚአብሔርንና አንድ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስ ድንግል ማርያምን አስበልጠህ ስለምትዎድ ከአየዋቸው የኦርቶዶክስ መምህር እና አባቶች መምህር ግርማ ወንድሙ እና አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም አንተ ገዳም ያሉት አባቶች ክብር አለኝ እግዚአብሔር አባታችን በቤቱ ያፅናችሁ !!!
@andualemtaffes3088
@andualemtaffes3088 3 жыл бұрын
እረመምህር እየቆየህብን ነው ሱስ ሆነብኛል
@የማርያም.ልጅነኝ
@የማርያም.ልጅነኝ 3 жыл бұрын
አይ አልቆየም ብዙው አስተማራ ትምህርት እየለቀቀነው ግን እኝ ሁሌም ገጠመኝ ጠመኝ ስለምንውድ ነው ።
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እኔ ገጠመኝ ከተጀመረ ጀምሮ እራሴን ሳያሳየኝ ያለፈ የለም ስደት ብዙ ነገር ያስተምራልም ያበላሻልም እግዚአብሔር ደሞ ሰውን የሚቀይርበትን መንገድ ያመጣል እኔ በጣም ለውጥ አለኝ ድሮ እግሬ እግዚአብሔር ቤት ቢመላለስም አሁን ደሞ ብዙ የሀጢያት መአት በላዬ ላይ ሲወርድ በልቤ እግዚአብሔርን ማናገር ጀመርኩ እና አሁን መስገድ መፀለይ ጀምሬ አለሁ አሁንም አለ ብዙ ነገር ውስጤ ወሰድ መለስ እያረገኝ አለሁ እግዚአብሔር እድሜን ሙሉ እኔን መቻሉ ያስለቅሰኛል ይሄ የተሰማኝ ደሞ ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩ በተለይ የእናት ሀጢያት ወደ ልጅ መተላለፉን ሳቅ እማ ወይኔ ልጆቼ ብዬ ስቅስቅ ብዬ ነው ያለቀስኩት እግዚአብሔር ፈቅዶ ሀገሬ ጥርት ያለ ንስሀ እንዲሰጠኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተማርያም
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 3 жыл бұрын
እውነትነው ደብተራነው እሂን ሁላጉድ የሚስራው እግዚአብሔር አምላክ ደብትሪንናጠቆይን ከምድር ገፀ ያጥፋልን ለሀገራችን ሰላሞን ፍቅርን ይላክልን
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
የመጨረሻ የወረደና የዘቀጠ ሰው ማለት ሰውን ሀብታም ነው ደሃ ነው ብሎ በገንዘብ የሚያስብ የሚለካና ለሰው ክብር የሌለው ሰው የመጨረሻ ምንም የማያውቅ ፋራ ነው።።። እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጠን
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 жыл бұрын
እግዚሔቤር ይመስጌን ይንን የሚያደርግ ፍጣሪያችን በኛ ዘመን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ስቱን ተማርነዉ የናቴን ነፍስ አድኜ መምህር አተጋ እዲመጣ አደርጋለዉ ፍሬህን ታያለህ መምህሬ
@libanosferew1333
@libanosferew1333 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር እረጀም እድሜ እና ጤና ይስጥክ ከነ መላው ቤተሰብህ!!!!
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በብዙ ተምረንበታል እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 жыл бұрын
ልዑል እግዛብሔር እኛን በፍቅሩ ይመልሰን እውነት አ.አ ውሰጥ ጠቅላዩ እየተመለከ የአምልኮ ቤተክርሰቲያን ተዘጋጅቶለት የጌቶች ጌታ እያሉት ማየት ያማል ጠፍተናል
@tigtig8146
@tigtig8146 3 жыл бұрын
መምህራችን በሰላም ነው የጠፉት ድምፆት ጠፋብን አይጥፉ መምህራችን
@እግዚአብሄርመፍቀሬሠብ
@እግዚአብሄርመፍቀሬሠብ 3 жыл бұрын
አረ ዘረኝነትማ በሥደት ተባለተው ሊሞቱ የንድሮማ ተወረደን በሣውዲ ሁላችሁም ጸሎይላቻው ለዚህ ወገኔ
@ኤልሻዳይ-ቐ3ጠ
@ኤልሻዳይ-ቐ3ጠ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህርየ ባለተታሪኳ እህታችን ግን በእውነት በጣም ብልህ እና አስተዋይ ሴት ነች አንተ ባትኖርልን ይሄን ሁሉ ጉድ አናውቅም ነበር እኮ ረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥልን መምህርየ 💐
@አፆኪያመኮይ
@አፆኪያመኮይ 3 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ገጠመኝ ነው ግን አልጨረስሁትም ቡሀላ እሰማዋለሁ በዝህ ገጠመኝ ግን እኔም አልፌበታለሁ ከኔ በበለጠ ደግሞ ያክስቴ ልጅ በዝህ ምክንያት በጣም ትጎድታ ትኖራለች ብቻ ለቤተሰቦቻችን ፈጣሪ ልቦና ይስጥልን
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ 3 жыл бұрын
እንኩዋን በሰላም መጣህልን መምህር ሲመጣ ሰምቼ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር በሰላም ያሣደረን በሰላም ያውለን እንኩዋን አደረሣችሁ ለመሥቀለ እየሱስ
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 3 жыл бұрын
ረጋ፤ ጠንቀቅ በሉ
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
😂😂😂
@asdredsa7911
@asdredsa7911 3 жыл бұрын
@@eftahtesfasilase4230 መምህር።እኔምብዙገጠመኞችአሉእ።በስደትያለሁት።ከነቤተሠቦቼጨለማውስጥነኝ።እባክህ።ቁጥርህኖ//ልትሰጠኝትችላለህን????
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
ወላጆች እባካቹ ወጣት ልጆቻችን ተሳስተዎል አርግዘዎል ብላቹ እንዲያስወርዱ አትገፋፋቸው አታግሎቸው የተረገዘው ይወለድ በልጅ ነፍስ ሁሉም ይጠየቃል😭😭😭💚💛❤🙏
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 3 жыл бұрын
መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነት እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ይህ ገጠመኝ አሰትምረ የነፈሰ ትምህረት ነው
@ኤፍታህ-ነ4ጨ
@ኤፍታህ-ነ4ጨ 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ናፍቀከናል ኑ እንማማር ቤተሰቦቼ
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 жыл бұрын
ይሄንን የዘረኝነት ልክት እግዚአብሔር አምላክ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ወንድማችን አይዞህ ጠንክረህ ስራ እግዚአብሔር በፈቀደው የራስህ የሆነ ንብረት ይሰጥሃል አይዞህ እህታችን ለፍቅር የከፈልሽው ዋጋ ትልቅ ነው መንገዱ የተሳሳተ ቢሆንም እናታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 жыл бұрын
ተመሰገን መድሀኒአለም አባቴ ድንቅ የሆነ ትምህርት ያሰማሀኝ🙏🙏🙏 ልጅት ግን በጣም ጀግና ናት ሴትዮዋም ረዶአት
@Ethiopia928
@Ethiopia928 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ተስፋዬ እድሜ ይስጥህ
@ወለተሰላሴ
@ወለተሰላሴ 3 жыл бұрын
የፍቅር የሚከፍል መስዋትነት ይገርማል እኮ
@eskdarworku2479
@eskdarworku2479 3 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን የግዛብሔር ልጆች እባካቹህ ስለ ሀገራቹህ ጸልዩ ነጋም ጦርነት ነው መሽም ጦርነት ነው ከሀዛብ አገር ነው ያለውት ያለችኝን ይዤ ወደሀገር ልገባ ሳስብ በቃ ሂጅ ሰላም የለ ብየ ሀሳቤን ልቀይር ወይስልሂድ እያልኩ ግራ ገባኝ እባካቹን ያገሬ ልጆች ሰላም ካለ በሀገር ላይ ጾም ይታደራል ተሮሩጦ ይሰራል እግዚአብሔር ምርቱን እድልክልን እስኬ ሰላም ተመኙ ::
@kasuenbrhaneu5171
@kasuenbrhaneu5171 3 жыл бұрын
መምህር የምር በጣም ትሁት ነህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘፈን በጣም እሰማ ነበር እና ባንተ ትምህርት የተነሳ ስልኬ ላይ ያለውን ዘፈን በሙሉ አጠፋው እና ያንተ ትምህርት ሱስ ሆኖብኛል በቀን በቀን ሳልሰማ አልውልም ሂወቴ ተቀይሩዋል
@danielsolomon1079
@danielsolomon1079 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በቤተ ክርስቲያን ያደጉ አገልጋይ ነኝ ይህንን ፕሮግራም በጣም ነው እማደንቀው፡እምወደው መጀመርያ ሲሰማው አላደሰኝም ከቤተ ክርስቲያናችን መጻህፍት የራቀ አይደለም ብዙ ተምሬበት ኣለው ቀጥለው አይዞ በርታ መምህር ለቤተ ክርስቲያናን ለኣለም ሁሉ ሰላም፡ፍቅር፡አንድነት ይስጠን ወልደ ዳንኤል ከነ ቤተ ሰቡ ብላቹ በጸሎት አስቡኝ።
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@የጌታየእናትድግልእናቴ
@የጌታየእናትድግልእናቴ 3 жыл бұрын
መምህርበርታ እኔ በጣም ጠፍቸነበር ግን አሁን በትምህርችህ ተመልሽ እየሰገድሁ እየጠለይሁነው እግዚአብሄር ይመስገን ያጎቴ ልጅንም እየነገርኳትነው ስሚእያልኳት አሁን በቤዶ እየተደዋወልነ እየሰገድነው ያስፋ ሽ ጋታን ኮኮቤን አስቆጥሬአለሁአለች አሁን ስገጅ እያልኳ ት ጀምራለች እግዚ አብሄር ይመስገን ሙሉፍጡም ያርገው
@ጊዮናዊትአበበ
@ጊዮናዊትአበበ 3 жыл бұрын
ሑሉም ገጠመኞች ላይ እራሴን አገኘዋለሑ በጣም ነው የጨነቀኝ ይሕ ሑሉ ፈተናና መከራ ለካ ከእግዚአብሔር አይደለም እኔ ለኔ የተፃፈው እድል ነው ብዬ አምኜ ነቀረ ለካ በዙሪያዬ ብዙ ነገር አለ አስራተ መድሕንን በፀሎት አስቡኝ
@mariyam-t1t
@mariyam-t1t 3 жыл бұрын
አይዞሽ እማቤት ወለድት አምለኬ ታስብሽ
@ጊዮናዊትአበበ
@ጊዮናዊትአበበ 3 жыл бұрын
@@mariyam-t1t አሜን፫
@alemt9114
@alemt9114 3 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቤተሰብ እንሁን//እንደመር
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ አባቴ ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ልጆችህንም #እመብዙሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግልህ እኛም በሰማነው ፍሬ የምናፈራ ያርገን
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን መምህራችን ስጠብቅህ ነበር እንኳን ደህና መጣክ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 жыл бұрын
በስላሴ ስም በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እስቲ በኛ ኣከባቢ ዘረኝነቱ ጉዳቱ በዝቶዋልና በፀሎት ኣስቡን ይቅር እንዲለን ከመምህራኖቻችን አንድ ንፅህ የለም ሁሉም በስሜት ነውለጆሮ የሚከብድ ነው የሚናገሩት ና የድሮዋ ኢትዮጵያ እንድያመጣልንበፀሎት ኣግዙን እህት ወንድሞቼ 🤲ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐💐
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 3 жыл бұрын
ወድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ አንደበትህ ይጣፍጣል። እኔም የምርእፆማለሁ ግን ንስሀ አልገባሁም ምክንያቱምያለሁትጅዳ ውስጥ መካ አካባቢነኝ ። ካህናት እስተመሠገኝ በፆለትአስቡኝወለተማርያም ብላችሁ
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ህን ከጤና ጋር ያርዝምልን እውነትን የሚናገር አየ ወደ ደም ጠላትህን ስላሴ በሴፉ ይቆራርጥልህ የምትለው ሁሉ አይነት ነው
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን የኛ እንቁ እንወድሀለን የኛ ሂወት💗
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንመምህራችንእንኳንደናመጣህልንየኛእንቁእንወድሀለንየኛበጣምአስተማሪነው
@zyz7738
@zyz7738 3 жыл бұрын
መምህር ቃል ህዋት የሶማሌ እግዚአብሔር አምላክ አደም ጠና የሰጡሽ አናታቸን
@sadoetayegulilat8118
@sadoetayegulilat8118 3 жыл бұрын
መምህር የመናፍስትን ስራ እንድናውቅ ስለአስተማርከን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል!!!!!! ፍቅር ያሸንፋል
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር አስተምሮህ በሚገባን መልኩና ጥርት አድርገህ ነው የምታስተምረን ክበርልን እኔ ኩልና ሊፒስቲክ እቀባ ነበር ፀጉሬንም ቀለም እቀባ ነበር ሳይገባኝ እርግፍ አድርጌ ትቻለሁ በትምህርትህ መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን like እያደረግን እናዳምጥ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
መቁጠሪያ ና አርጋኖን እፈልግ ነበር 😭በተለይ መቁጠሪያ አልፀልይ አልሰግድ አሳስሮ ቁጭ አደረገኝ መምህር 😭😭😭😭በርግጥ ሥራ ላይ ነኝ ጤነኛ ስለሆንኩ ግን በሕይወቴ ከልጅነቴ ጀምሮ 😢እስካሁን ፈተና አይለየኝም በተለይ ትዳርን ፈራሁት 😭ምክንያቱም ሁሉም ወንድ አንድ አይነት ይመስሉኛል ልክ ባልሆነ መንገድ ወደ ትዳር ገብቼ አልሆነው ብቻ ወደፊት ሳስበው ብቻዬን መኖር እችላለሁ ወይ ብዬ አስባለሁ? 😥ብችል ደስ ይለኛል ግን ደግሞ ስጋ ለባሽ ነኝና ድጋሚ ወደ ነበርኩበት ኃጢያት (ዝሙት )ይመልሰኛል ብዬ እፈራለሁ እግዚአብሔር ያስበኝ 🙏🏿ያስበን 🙏🏿ወለተ ማርያም ከባህሬን
@ፅናት-ጨ7ዠ
@ፅናት-ጨ7ዠ 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በርትተሽ ፀልይ እማ ፍቅር ከነልጇ ትርዳሽ የምትፈልጊውን መቁጠሪያ፣አርጋኖን ዱባይ ከሆንሽ ስልክ ቁጥር እሰጥሻለው ሄደሽ መግዛት ወይም በትእዛዝ ያለሽበት ቦታ ያመጡልሻል💖
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
@@ፅናት-ጨ7ዠ እኔ ባህሬን ነኝ 😭
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@bosenagashu1673 Enem Baharain ng yehona Qes Ale Alu Nayii eskii letayeqelshe 973 36 81 46 84
@aammaas
@aammaas 3 жыл бұрын
@Bosena Gashu, Selkesh sumsung kehone Arganon app ale aweredesh keselkesh lay anbebi. Mekuteriyam kelele tseleyibetena wey beselke gemed wey netela gemdesh ketekechiw. Wanaw emenetu new, Ayzosh.
@የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ
@የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወቶ ያሰማልን መምህር
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ4በ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ4በ 3 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በጸሎታችሁ አስቡን እሴተ ገብርኤል እህተ ጊዮርጊስ እህት ማርያም ወልደ ዮሐንስ
@enoch2425
@enoch2425 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለአፍህ ልጓም አበጅ ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለፊሊሞና የፃፈው ደብዳቤ ለሚፅፋቸው ቃላት አጠቃቀም በጣም ጥንቃቄ አድርጎ ነው በርታልን መምህር
@foyatabebe5739
@foyatabebe5739 3 жыл бұрын
መምህር በጣም አመሰግናለሁ ።በአንተ ትምህርቶች ብዙ ተጠቅሜያለሁ ።እግዚአብሔር ያበርታህ።
@rrrrr9116
@rrrrr9116 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እመብርሃን በእድሜ በጤና ትጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ
@መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ቃለህወትን ያሰማልን እጂግ አሰተማሪ ትምርት ነው የምታሰተምርነን ፀጋው ያብዛልህ
@bfuuyyujvjbkjj5490
@bfuuyyujvjbkjj5490 3 жыл бұрын
አሜን እግዛብሄር ይመመስገን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን። የዛሬዉ ባለ ታሪካችን ። ልክ እደኔ ናት። የኔ አባት አብታም ባይሆንም ሰዉ ያማርጣል በሁለት ሺ 11 ኢትዮጵያ ገብች ካድልጅ ተዋወቅን ከዛ የትዳር ጥያቄ አቀረበልኝ እኔም እሺ አልኩት ከዛን ሽማግሌ ተላከ። ሁሉም ቤተሰቦቼ ከኛጋር ጋብቻ አይፈጽምም ብለዉ አፈልግም አሉ እኔ ፍቅረኛዬ ተያይዘን ጠፍን ከዛን የባለቤቴ ቤተሰቦች እኛቤት መጡ ከዛ ሳይወዱ በግዳዘቸ ሰማንያ አሰሩልን። አሁን እኔ ያለዉት በስደት ነዉ ። ባለቤቴ ኢትዮጵያ ነዉ ያለዉ። በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እና ወልደ ገብርኤል ብላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችንን ይባርክ
@ወልትስንበት
@ወልትስንበት 3 жыл бұрын
በጣም ደስስስ ይላል መምህርዬ ለፍቅር እንዴህ መሆን
@milenahaile3972
@milenahaile3972 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ ተምረናል ፡ ነቕተናል ፡ በጣም ፡ ፡ እውቀት ፡ በ ፡ እውቀት ፡ ሆናል ፡ ግን ፡ ላንተ ፡ እድሜ ፡ እና ፡ ተና ፡ ሰላምን ፡ ተመነሁልሄ።
@amalesoubhieh2250
@amalesoubhieh2250 3 жыл бұрын
በእውነት ስለሚነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን የምህረናቶ ዋጋ እግዚአብሔር ይካፈላልና የአግልግሎት ዘመናቸሁ ይባርክልን አሜን እኛም ማስተዋልን ይደለን አሜን
@salme4126
@salme4126 3 жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ ፀጋው ያብዛልህ እኛ ጠላታችን የምናሸንፈው በአንተ ትምህርት ነውና በርታልን
@ናኒ-ጰ1ኰ
@ናኒ-ጰ1ኰ 3 жыл бұрын
ስላም መምህር የእግዚአብሔር ስላም ከዓንተ ጋር ይሁን ትክክል እውነት ነው እግዚአብሔር በዝምታ ውስጥም ታምር ያደርጋል ምን ይሳነዋል የድግል ልጅ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን የስማነውን በልባችን ያሳድርልን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ብሄርማ ብዙጉድ እያመጣነው
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አአሜን እግዚያብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያማልን ። አረ ውድ የእግዚያአብሔር ቤተሰቦች ገንዘብ አላፊ ተፊነው ዘር እያልን አንከፋፈል ሁሉም ያዳም ልጅ ነው ዘር የምንናው የእህል ወይም የአዝርት አይነት ነው የምናውቀው ።
@Merkebመርከብ
@Merkebመርከብ 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን ከንተ ብዙ ተምሬ ተቀይሬ አሉሁ ተመስገን ፈጣሪ ውድ መምህራችን ረጅም ዕድሜ እና ጣና ይስጥልን ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
ልቦና ይስጠን እሁላችንም ውስጥ ይሄ ችግር ያለ ይመስለኛል 😭😭😭
@abelayele6404
@abelayele6404 3 жыл бұрын
ተወልደ መድህን አስካለ ማርያም ጸዳለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል ሀብተ ሥላሴ ተስፋ ሥላሴ
@emebetandualem2902
@emebetandualem2902 3 жыл бұрын
አወ ይሔ ገጠመኝ እኔን ይወክላል እኔም አክስቴ በጣም በገንዘብ ታምናለች በጣም ይገርማል እሱጋነብር የኖርኩት ብቻ እግዚያብሔር የሚወደንንና እምንወደውን ይስጠን
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ይህ በሁሉም ሐገር ነው መምህር ከበርቲ ለከበርቲ የምናጋባው የሚሉት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሊህ አበቃቸው ቸር ነው መድሐኒያልም ተአምር ነው
@tinatinalove6333
@tinatinalove6333 2 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር በጣም ነው የምወደው መምራችን ቃለሂህወት ያሰማልን
@wederyeleshjnber207
@wederyeleshjnber207 2 жыл бұрын
መምህር የሁላችንም ታሪክ ነዉ ሠዉ በሠዉነት ማመን ሢገባ የብዙ ሄወትን አመሠቅቅለዉታል ሄወታችን በጭፍን እየፈረድ ለኛ መቆርቆር ይሁን መቆርቆር ለኔ ግራ ያጋባል
@sakeenaalmajed8521
@sakeenaalmajed8521 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥልኝ መምህር
@sarabya4574
@sarabya4574 3 жыл бұрын
መመምህር ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ግን በትምህረትህ ተለውጪያለሁ የእውነት ሀይማኖት ዘረኚነተ፣ት እንደሊለው ካንተ ትምህረት ተምሪያለሁ እና ብዙጊዚ ኮሚንት አልሰጥም እሱም ብዙጊዚ ስራላይ ሆኝ ስለማዳምጥነው አላቅም እረጂም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ፀጋውን ያብዛልህ አገልግሎት ልዩልዩነው ጌታግን አንድነው ይህን ያልኩት ስለ መንፈስ እውቀት የሊላቸው ሰወቺ እንደሚቃወሙ ስለማቅነው እኝን እንኳን እንዲት እንደሚቃወሙን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ከተያዙበት እርኩስ መንፈስን። ከኛ ሲያርቅ የፈጣሪ ሀይል ይቅር ባይነቱ ፈጣሪ ይመስገን ስለሁሉም ነገር። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
ግሩም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ትምህርት ነው አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ጌታ ሆይ ቀናውን መንገድ ብቻ ምራን
@mebrtelemma8716
@mebrtelemma8716 3 жыл бұрын
ቃልህውት ያስማልን ፈጣሪ ሆይ አስተዎይ አድርግኝ
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-አ8ከ
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-አ8ከ 2 жыл бұрын
ተመስገን የሰማይ የምድር አምላካችን እግዚአብሔር
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን አሜንን አሜንን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አትርሱኝ በፆለት ከነ ቤተሰቦቸ አትርሱኝ
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 3 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የሀገሬ ልጆቸ መምህራችን የድካምህን ዋጋ ቸሩ አማኑኤል ይክፈልህ ከዚህ በሌይ ጸጋውን ያብዛልህ እኝንም አስተዋይ ልቦናን ይሰጠን አሜን
@የማሪምልጄ
@የማሪምልጄ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዝማሬዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልንመምህራችን
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራች ልቦና ይስጠን በእውነት ማለት ብዙ ሰው በቤተሰብ እየተባለ ይጎዳሉ እና ወላጆች ይሄን ገጠመኝ በደንብ አዳምጡ ሀብትን ሳይሆን ፍቅር አስቀድሙ ምክንያቱ መጨረሻ ስኦል ስለሆነ እና ሁሉም ሰው የአዳም ዘር ነው እናስተውል
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ጥሩ እና ቅን ልብ ያላቸው ሰዎች ያብዛልን ።
@almalmm2462
@almalmm2462 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አመላክ ማስተዋልን ይስጥን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
የአግልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያስማልን ዝማሬ መላእክትያስማልን
@saraseni1754
@saraseni1754 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይብዛልን ቃል ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው በእውነት⛪ እኔ መጨረሻውን ደስ ያለን ነገር ደሞ ሁላቹ ቤተሰቦች ወደ እግዚአብሔር መመለሳቸው ነው። ና እስከ ዛሬም ኣንድ ኣንድ ሰዎች ኣለን ዘርእ ኣሌት የሚለያያዩ (የምንመርጥ)እና እንደዚ መሆን የለብንም በትክክ የኣምሳለ ቅድስት ስላሴ ፍጥረት ሁሉም ትክክል ነውና ።እና ብዙ ነው ኣተሳሰብን የቀየርን ብዙ ተምረናር ከዚህ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር❤❤❤⛪⛪⛪
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጡ በእውነት ጥሩ ትምህርትነው የኛ ጀግና መምህር የኛ ህይወት በርታልን አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባ
@bizuneshgedamuyemariayiaml4001
@bizuneshgedamuyemariayiaml4001 3 жыл бұрын
ኑ የመዳም ቅመሞች ገባገባ ብላችሁ ኮሜቱን አድምቁት በያለችሁበት የድንግል ጠብቃ አይለያችሁ እና ወለተ ኪዳን እያላችሁ አስቡይ ይሄ ታሪክ ክእኔ ተመሳሳይ ነው ልዩነታችን ጠንካራ ሁና ማግባቱ ነው የእሱ ጥንካሬ ድግሞ የደሀ አምላክ ልብ ነው እኔ በቤተስብ ምክንያት አይሁንሽም አይመጥኑሹም እያሉ ስንት አፍቃሪዎችን ባዶ እጄን አስቀርተውኛል ተርፌ ስድት እና ማይሆንኝ ስውላይ ዕድሜየን መጨርሴ ነውእንማርበት እህቶቼ እናስታውል አስታዋይ ልቦና ይስጥን
@ወለተስንበትየድንግልማርያ
@ወለተስንበትየድንግልማርያ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ተስፋ ስላሴ ያኑርልን ፀጋውን ያብዛልን 🙏🙏🙏
@አብረሀትንጉሴ
@አብረሀትንጉሴ 3 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት እግዚአብሔር ማስተዋሉ ይስጠን
@ሰላም-ገ7ሐ
@ሰላም-ገ7ሐ Жыл бұрын
አሜን፫በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🌿
@እግዚአብሄርአረኛየነዉ
@እግዚአብሄርአረኛየነዉ 3 жыл бұрын
እግዚ አብሄር እድህያ ሉእናቱችንያብዛልን ትዳራችሁንም ይባረክ
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@ፍቅተማርያም
@ፍቅተማርያም 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እውነት ደስ ይላል ሁሉም መስተካከሉ ምንም ቢሆን ይገባዋል አባትዬው ሀብታምም ስታገባ ስለሚሰጣ እንዳውም አክብሮ እሚይዛት እዲህ አይነት ባል ነው ድህነት አይናቅም
@yemisrachdemissie5615
@yemisrachdemissie5615 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!!🙏🙏🙏 U have a very beautiful Family !!!❤❤❤
@masaitasfu4025
@masaitasfu4025 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ምምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዚምልን አሜን ለዚማሬው ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ
@ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም ነው የምንወድህ የምናከብርህ እመቤቴ ወላሊተአምላክ ጠላትህ ከእግርህ በታች ታድርግልን እሷ ትጠብቅህ ህይወታችን በጣም ተቀይሮል በዙሪያችን ያሉትን ለመቀየር እንሞክራለን እኔ ከብዙ ነገር ተፈውሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሺ አመት ኑርልን ማንም ያላወቀልልን ያልተረዳንን ባንተ ብዙ ነገር እያወቅን እየተማር ነው የሀይማኖታችንን በደንብ ለማወቅ እረድተሀናል እናመሠግናለን
❤1ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦የጎረቤት ነበልባለ ምላስ  አስመሳይነትና ድብቅ ማንነቷን
1:22:16
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
49ኛ  ልዩ ገጠመኝ ፦ ይህማ ያንቺ ፀባይ አይደለም በሏት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:17:52
2ኛ ዋና ፦ዘመኑን ዋጁ " ወደ ሞት ተጠግቶ የጨረሰ እድሜ ነው ያለን"
2:06:58
Zemenun Waju ዘመኑን ዋጁ Memihir Tesfaye
Рет қаралды 2,9 М.
6ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
35:47
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 57 М.
125ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ የክርስትና እናትና የክርስትና ልጇ ከባድ የነፍስ ፍጥጫ
2:18:48
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН