94ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ መፍትሔ ፈልጋ ራሷ ደውላልኝ ሰበብ ያመጣችብኝን ልጅ

  Рет қаралды 34,579

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 412
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ለንስሐ አብቃኝ የኔ መድኃንያለም 🤲🏿እንኩዋን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል ወርሓዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🤲🏿
@helenabraham6324
@helenabraham6324 Жыл бұрын
1
@naeemasaeed8576
@naeemasaeed8576 Жыл бұрын
😢
@naeemasaeed8576
@naeemasaeed8576 Жыл бұрын
😢
@Shitatedeke
@Shitatedeke Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
በውነት በጣም የሚገርምነው ሁልጊዜ ድንቅነው የሚለን። እኔም ወታደርነኝ በጣም ደስ እያለኝ ነው የማዳምጠው።ህዝብ እያለቀ ያለው በደብተራ ነው። ደብተራና ጠንቋይን የምናጠፋው በአንተ ትምህርትነው በርታልን ፈጣሪም ይጠብቅህ። እባካችሁ ወገን ጠንክሩ የመምህርን ትምህር የምትሰሙ ሰዎች ሀገራችንም ሠላምትሆኖ ነበር።
@tegestmiss5880
@tegestmiss5880 Жыл бұрын
ገና ዛሬ አለፈልኝ ድንግል ከኔ ልጇ ክብር ምስጋና። መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገጠመኝ ላይ የቀረብከው ወንድማችን ደብተራ ሆይ ሉዑል እግዚአብሔር ወደ ልቦናህ ይመልስህ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
መላኩ ቅዱስ ሚካኤል የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
እኔ የተማርኩት ልብም ያገኘሁት በአጠቃላይ ከትምህርቶችህ የአለምን ጎዶሎ ለመሙላት ወደ ደብተራ ወደ ጠንቆይ የሚሄዱትን እግዚአብሔር በንስሀ ጠርቶ ከሴጣን እጅ ቀምቶ የልባቸውን መሻት በእጥፉ እንዲሰጣቸው መልካም ፀሎትን ተለማምጃለሁ .....ሰነፍ እና እጅግ በጣም ደካማ ብሆንም በፀሎትም በስግደትም ያልበረታሁ ብቻ ሳይሆን ገና ያልጀመርኩ ቢሆንም እግዚአብሔር ምን ያህል ቅርብ እንደሆነ አንድ አጠር ያለ ገጠመኝ ልንገራቹ ...ያለሁት በስደት ነው አንድ የቅርብ ጓደኛዬ የነበረች ልጅ በህልሜ የሆነ የጨለማ ቤት በር እንድከፍት ስትነግረኝ ለመክፈት ስሞክር እንቢ ይለኛል በሩን ለመክፈት እየሞከርኩ ግን ሚታየኝ ከኋላው ግርግዳው የፈረሰገደላገደል ነው ሚታየኝ ከዛ እንቢ አለኝ ብያት እዛው በሩ ጋር ድንጋይ ላይ ስቀመጥ እሷ መጥታ እንዴት እንቢ አለሽ ብላ ስከፍተው ወዲያው በሀይል በሚያስፈራ ፍጥነት የሆነ ነገር ገፍትሯት አለፈ እጇን ....ከዛ በስልክ ቤተሰብ ሳዋራ እንዲ አይቼ ነበር ምን ሆና ነው ስል አረ እጇ አጥንትሽ በስብሷል ተብሎ ከባድ ክትትል ላይ ናት ልትቆረጥ ነው እየተባለ ነው ሲሉኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ማታ አባታችን ሆይ ብዬ ልተኛ ስል አምላኬ ሙሉ አርገ ፈጥረ አታጉድላት ያስፈለጋትን አንተ አሟላላት ብዬ አካሏ እንዳያጎድልባት አልቅሼ ለመንኩት እና ተኛሁ ....ከዛ ከቀናት በኋላ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በህልሜ መልካም ነገር አሳየኝ እናቴን ስሜን ጠርታ እከሌ አለች ብላ ስጠይቃት አዎ እቤት ናት ስትላት በጣም በሚያስፈራ ፊት በቁጣ ገባችና እቤታችን የእራሴ የሆነን ነጠላ ወርውራልኝ ይሀው አልፈልግም ብላ ውርውር ስታረገው ወደ ሶፋ ላይ አንድ ቦታ ላይ መቆም ቀፎኝ የቤታችን በር ላይ ቆሜ እርሷ ደሞ ውስጥ ሆና እንዴት እንዴት ልታውቂ ቻልሽ ብላ ስትለፈለፍ ትከሻዋን ሳየው በጣም ሚያስጠላ እጅ ሳይሆን የዛገ ብረት ጠቁሮ ተሰፍቶ አየኋት እና አየሽ የኔ እግዚአብሔር እንደ ሀጢያቴ አይደለም እጅሽን ማረሽ እያልኳት ተናዳ ከቤት ወጣች እኔም እቤቴ ወደ ቤቴ ገባሁ እቤትም ሳናግር ሲነግሩኝ እልሜ እውን ሆኖ ይቆረጥ የተባለው እጅ ቀርቶ በቀዶ ጥገና እንደተሰፋች ሰማው ተመስገን ብዬ እኔም አለፍኩ ምን ማለት ፈልጌ ነው መጥፎ ለሚያደርጉላቹ መልካሙን በእጥፉ ተመኙላቸው እናንተንም እነሱንም ታግዛላቹ በዛ መሀል እኔ እጄ ቡና ሲደፋብኝ ቢላ ሲቆርጠኝ ኮመዲና ሲገጨኝ አጋጣሚ መስሎኝ ነበር እግዚአብሔር ግን በመልካም ቀይሮት እርሷም ተረፈች የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ❤🙏
@ዛሬምተመሥገንመደሀኒአለም
@ዛሬምተመሥገንመደሀኒአለም Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሥገን ይሁን በእውነት በጣም ደስ የሚል ነገርነው የጸፍሽው እህታችን ❤❤❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ግን አሁንም ትምህርቶች ትከታተል ላኪላት ባታወሩም በሆነ ዘዴ ታዳምጥ
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
@@ሐናሐና-ቘ3ከ eshi የኔ እህት ሀገር ልገባ ትንሽ ስለሆነ የቀረኝ በኢትዮጵያ ቁጥሬ tg ስከፍት የመምህርን KZbin screenshot arega profile adergewalhu እሷ ብቻ ሳይሆን ሌላም ሰው ምንድነው ብሎ ለማየት መግባቱ ስለማይቀር እግዚአብሔር የጠራት ነፍስ ትድንበታለች ❤🙏
@ስደተኛዋሴት-ቐ4ፐ
@ስደተኛዋሴት-ቐ4ፐ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tube6227
@tube6227 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ አንተ እርኩስ መንፈስ ሆይ የዛሬው ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ቆራርጦ ከጥልቁ ይጣልክ አንተ እርኩስ መንፈስ ነክና አሜን 🤲
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ Жыл бұрын
የሰማነውን በተግባር የምንፈፄም ያድርግን አሜን
@tizuwendemmola2555
@tizuwendemmola2555 Жыл бұрын
እዚህ ገጠምምኝ ላይ ያለህው ደብተራ ወንድማችን ሆይ ለዚች ለቀጠሮ ቀን ብለህ ዘላለማዊ ቤትህን ማጣት ካልፈለክ ንስሐ ግባና ያቺ ደስ የምትለዋን መንፈሳዊ ህይወትህን ኑራት .....አንተ ላይ ያለሁን መንፈስ እግዚአብሔር ይገፅፅልህ
@maza-r1p
@maza-r1p 6 ай бұрын
🎉gy hbub g
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ Жыл бұрын
አባት እናት እህት ወድሞቸ ውድ ምእመናን በጾለታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን ብላችሁ ሀጺያተኛ በደለኛ እህታችሁ በስደት ነው ያለሁት የስላቢ መንፈስ አስቸግሮኛን😢😢😢😢😢
@tarakuwait326
@tarakuwait326 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን አይዞሽ በርች ሁላችንም ነንን
@marthahagos1762
@marthahagos1762 Жыл бұрын
Egziabher amlak netsa yawutash
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ Жыл бұрын
@@tarakuwait326 አሜን አሜን አሜን
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፣ያስብሽ፣እህቴ
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
ዛሬ ቅዱስ ሚካኤል ነዉ ❤❤❤ጠላትን በሰይፉ ልጆቹን በእቅፉ ይጠብቀን🙏🙏🙏
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@ሜሪጓልእመብርሃን
@ሜሪጓልእመብርሃን Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
አሜን 🤲🙏💒
@fera7834
@fera7834 Жыл бұрын
መምህር እንደው እድሜን ከጤና ይስጥህ እኔ ሀጥያተኛ በደለኛ ነኝ ግን በአንተ ምክንያት እግዚያብሄር ፈቅዶ ቤተሰቤንም ትዳሬንም አድኛለሁ አንድቀን እፊትህ ተቀምጬ እነግርሀለው ግን ሁሌ ተስፍስላሴን ጠብቅ እላለሁ ተባረክ ቤተሰብህን ሁሉ ድንግል ትጠብቅልህ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እውነት እጅግ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እኔ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ በተለይ መንፈሰ በተለያዩ ነገሮች አድሮ ሊያጠቃን ሲል በሰላሴ ሰም ብለን ማሰር እንዳለብን አሰተውያለሁ ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ እዚህ ገጠመኝ ላይ ያለህ ወንድማችን ደብተራ ክፉ ሰራ እምትሰራ ሆይ ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይሰጥህ ወደ ልቦናህ ይመልሰህ
@seifuayele6663
@seifuayele6663 Жыл бұрын
መምህራችን እኔ በዚህ ገጠመኝ የተማርኩት የመምህራችንን ጥንቃቄና ጥንካሬ ነዉ ምክንያቱም የሰዉ ልጅን ችግር ለመፍታት በምታደርገዉ ጥረት የገጠመህን ሁሉ ተጠንቅቀህ ማለፍ አስተምሮኛል። '' መምህራችን ምዕመኑ ፣ ሰባኪዊ ፣ ደብተራዉ እንዲማር የምታቀርባቸዉ ሃሳቦች ምክሮች መልካም ናቸዉ አንዳንዴ ማንበብ ብቻ ሳይሆን ማዳመጥም ሙሉ ይደጋል።
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ቸሩ መዳኒዓለም ከፈተና ያውጣክ እመብርሐን አንተንና ቤተሠብሕን ይጠብቅ ውድ መምህራችን
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ Жыл бұрын
አይ ክፋታችን መቼነው ማልቀው እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን መምህር ቃልህወት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ዮሐንስ እያለህ አደራ እንዳትረሳኝ በጣም ደካማ ነኝ እናመሰግናለን ላንተም የምትወደው መልአክ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አሜን፫❤🤲🥰 አንተ ክፉ መንፈስ በልጁና በደብተራው ያለሀው ሆይ በገታችንና በመድሃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ተነስ ወንድማችን ደፍተራም ተመለስ ንስሓ ግባበት እኛ በዝ እንድወጣ እየታገልን አንተ ግን ወይ መድሃኒአለም ልቦና ይስጥህ ተለውጠህ እንድትመሰገር ያብቃህ አሜን፫
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Жыл бұрын
ኤፍታህ የሂወታችን መንገድ ክፈትልን አምላኬ የተዋህዶ ቤቴሰቦቼ እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ሚካኤል አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen egezabeher yemesgen amen amen amen
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
አሜን ፣እንኳን ፣አብሮ፣አደረሰን 🤲🙏💒
@mebatsegaye2147
@mebatsegaye2147 Жыл бұрын
መምህር እግዚያቤሄር ሁሌም ይጠብቅክ ስለ ደብተራዉ ብዙ ያስተማርከዉ በጣም ተምሬበታለዉ እዚ ደብተራ ላይ ያለዉ መንፈስ ቅዱስ ሚካሄል ሲሆል ያዉርድክ ቅድስ ገብርሄል በሰይፉ ይቆራርጥክ
@emyspiller7059
@emyspiller7059 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏እን ካን የወጣህ መ ምህረተሰፉዪ እበራ
@makidaskidane
@makidaskidane Жыл бұрын
በእውነት መምህርችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ደፊተርው እግዚአብሔር ለኒህስሀ ያብቀክ እንደዚህ የምትስር ስውች ለነጌሀችሁ ወደ ወሀላ ተመላሱነ እይውት እች ምድር ተለፈላች የእግዚአብሔር ቃል ግን አያልፊም
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
መምህር ፅጋውን ያብዛልህ አባታችን እንኳን በደህና መጣህ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እውነት በጣም የሚያስተምር ገጠመኝ ነበር የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የገጠመኙ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ኑራቸሁ የመንግስቱ ውራሽ ለመሄን ያብቃችሁ 🌹💞🙏 የድፍተራ ክፊ መንፈስ እግዚአብሔር አምላክ ይገስፀህ እሄን ያድርከው በክፍ መንፍስ የምትኖር ውድ ፍጣሪ ቅረብ እግዚአብሔር አምላክ የተጠናወተህን ክፍ መንፍስ ይገስፀልን 🙏
@NT-ex7ny
@NT-ex7ny Жыл бұрын
ሰላም መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደፍተራው ላይ ያለውን ክፉ መንፈስ ይሠርለት ሰውየውንም ወደ ልቡ ይመልሠው መምህር በርታ እውነት ያሸንፋል መጠራት ሳይመጣ ቆም ብለን እናስብ እራሳችንን እንመርምር ንስሐ እንግባ እግዚአብሔር ይማረን
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህራችን እንኳን ለጠባቄያችን አባታችን ለቅዱሰ ሚካኤል መታሠቢያው ቀን አደረሰህ አሜን🤲ግን ለምንድነው መሥተፍቀረ የሚያረጉት⁉️ጭንቅላታቸው ዜሮ ታላቅ እህቴ በመሥተፋቅረ ነው ያገባት የሡ ደግሞ እሷ ብቻ እድትወደው ልጅ እዳትውልድ ለወሴብ ብቻ ያገባት እሱ 6 ልጆች አሉ እሷ ልጆች እዳሉት አታቅም ነበረ#😭😭ከሴይጣን ጋረ ደብተራ የምትሰራበትን እጅ ይታሠረ የምታወራበትን ልሳንሕ ይዘጋ #እህቴ በአሁን ሰአት ምን ውሰጥ እንደከተታት😭😭 በጸሎታችሁ አሰቡልኝ በቅረብ ነው የሠማሁት ያለቼው ናዝሪት ነው
@misrach2350
@misrach2350 5 ай бұрын
ይህን ትምህርት ሼር አርግላት አንቺ የእህትሽን ክርስቲና ስሟን በእጅሽ ላይ ፂፈሽ ስገጂ ፀልይ እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ 😢,🙏
@sjsjdjs8537
@sjsjdjs8537 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሄረ ይፍታን እደኔ በመተት የተገላታ ያውቀዎል ፈጣሪ በቃቹ ይበለን
@KbromTeklay-x5i
@KbromTeklay-x5i Жыл бұрын
መምህራችን አንካን ደና መጣህልን አዚ ገጠመኝ ላይ የለህ ደብተራ እግዚአብሄር ከአጋንንት አስራት ፈቶ ወደ ንሳሃ ሂወት የብቃህ
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
ደብተራ ከዚህ ሰዉ እራቅ ደብተራ ሆይ ተመለስ የእግዚአብሔርን ህዝብ ልቀቅ አታገላታ አተና ዳቢሎስ ወደተዘጋጀላችሁ ጥልቅ ዉረዱ ድሀ ሰርቶ ይብላ ደብተራ ስጠላህ ከጠቆይ ከጨሌ ሚካኤል ይበልጣል ገብርኤል ይበልጣል ቅዱስ ሚካኤል በለተቀኑ በሰይፉ ይቁረጠዉ አሜን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን
@netsiabera8897
@netsiabera8897 Жыл бұрын
እኔ የተማርኩት መቸኮል በጣም ጥሩ እነዳልሆነ እና እግዚአብሄር ካንተ ጋር እንደሆነ አውቂያለሁ እግዚአብሄር ይመስገን
@merongirma567
@merongirma567 Жыл бұрын
እባካችሁ ፀልዩልኝ የ እግዚአብሔር ልጆች እኔም መከራ ዉስጥ ነኝ 14 ዓመት ሙሉ ግራ ተጋቼ ነው ያለሁት መስተፋቅር ነው ይሉኛል ሰዎች ሁሉ ባለትታር የ 4 ልጆች አባት እምነቱ እንኩዋን ማይመጥነኝ ሰዉ እድሜዬን እየበላዉ ነው ሁሌ ልተዉ ብዬ ግን ጭራሽ እየባሰብኝ ነው እሰግዳለው ግን ሁሌ በጣም ያልበኛል ልቤን ይዞኝ ሞት አፍ ላይ ወስዶኝ በ እመቤቴ ስም ስለው ይተወኛል ሁሌ በ ህልሜ አብሮኝ ያድራል እህቶቼ ሚፈርድብኝ እንጂ ሚፈርድልኝ አጣው በ እመቤቴ በ አዛኚቱዋ እንዳትፈርዱብኝ ታስሬ ነው በ ክፉ አጋንን የሰዉ ባል መቼ እመኚና በቻ አስቡኝ በ ፀሎታችሁ አፀደ ማርያም ብላችሁ ሳኮርፈዉ እንኩዋን በ ህልሜ ያስፈራራኛል ተሰቃየዉ
@tijitahirku5792
@tijitahirku5792 Жыл бұрын
🎉🎉አይዞሽ ዉዴ ስገጅበት አባታችን ሆይ እያልሽ ፀልዪ ማንንም ጤነኛ አይደለም ሁሉም ተይዘዋል በርቺ ፈጣሪ ያስብሽ
@merongirma567
@merongirma567 Жыл бұрын
@@tijitahirku5792 እሺ እህቴ እመቤቴ ታክብሪሽ🥰
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ሰይጣን ስራው ውድቅ ነው እስከመቼ ይቀጥላል ብለሽ ነው። መሸነፍ አይቀርም በርቺ ስሙን ፅፈሽ ስገጂ እሰሪው መንፈሱን
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Жыл бұрын
በርች እግዚአብሔር ካችጋር ይኹን
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 Жыл бұрын
መምህር እኔ ከአንተ ነው የተማርኩት የልጅቷን መንፈስ ልጁን በተዘዋዋሪ ሊያጠፋው ሲል ያሰርከው ለራሴ በጣም ትምህርት ሆኖኛል አመሰግናለሁ ።አንድ ቀን መጥቼ እንደማገኝህ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ያሳካልኝ ፀልይልኝ ።
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ አይዞህ ሁሌም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Edenn2119
@Edenn2119 Жыл бұрын
ከዚህ ገጠመኝ ያለከው ደብተራ እባክህን ወደራስክ ተመለስ እግዚአብሔርን አታሳዝነው ከደብተራው ያለከ እርኩሳን መናፍት እግዚአብሔር ይገስፃቹ😢😢
@ኤፍታህወለተሥላሴ
@ኤፍታህወለተሥላሴ Жыл бұрын
በክርስቶስ ሰላም ደህናነችሁ የመምህር ተማሪዎች መምህር እኔ በሁለቱም ነዉ የተማርኩት እግዚአብሔር ስንማፀን መንፈሱ የደሚሸነፍ ነዉ። እና ሚስጥር መጠበቅ እዳለብን ተምሪያለሁ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@jawadzein9470
@jawadzein9470 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስፀው ይሄን መንፈስ ወንድሜ በድብትርና ያለኸው እውነተኛ ወደሆነው ጌታ ተመለስ እግዚአብሔርን አመስግንበት እድሜህን እመብርሀን ትመልስህ
@DesnetAmare-ol9iy
@DesnetAmare-ol9iy Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ደብተራው ሰይጣን በልቦናህ ባያድርብህ ሰው ነበርክ እግዚአብሔር ወደልብህ ይመልስህ
@hjii1398
@hjii1398 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@henna9179
@henna9179 Жыл бұрын
መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልን ይጠብቅልን በዚህ ገጠመኝ የቀረብ የደብተራ መንፈሰ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ከዚህ ሠው ላይ ወጥተህ ወደ ጥልቁ ውረድ
@sefialemmelaku5609
@sefialemmelaku5609 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ከሁሉም ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ክብሩን ይዉሰድ
@likereslan8459
@likereslan8459 Жыл бұрын
በዚህ ገጠመኝ ላይ ያለ የደብተራ መንፈስ ሰይጣንና አጋንን በቅዱስ ሚካኤል ስም የታሰረ ይሁን መምህራችን እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@የማርያምልጅ-ፈ9ዸ
@የማርያምልጅ-ፈ9ዸ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህዉት ያስማልን እንካን ለ ቅዱስ ምካኤል ወርሓዊ መታስብያ ኣደርሳቹሁ ❤❤❤❤❤❤
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 Жыл бұрын
ቁድስ ሚካኤል ደብተራው ላይ ያለ ኩፍ መንፈስ ስበረው አሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተማርያም በጣም ይገርማል ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ስው አስቸጋሪ ነው
@senaittilahun6706
@senaittilahun6706 Жыл бұрын
እዚህ ገጠመኝ ላይ ያለህው ደብተራ ሆይ አንተ ላይ ያለው ክፉ መንፈስ በ እየሱስ ክርስቶስ ስም የታሰረ ይሁነን
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የመምህሬተስፈይኣበራፍሬነ
@የመምህሬተስፈይኣበራፍሬነ Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን👏👏👏
@mesi-ed8mp
@mesi-ed8mp Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hxhhd989
@hxhhd989 Жыл бұрын
አሜን(3)
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና Жыл бұрын
በአውነት መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን የሰማነው ለሂወት ያርግልን ከዚ ገጠመኝ የተማርኩት ቡዙ ነው በልቦናችን ያሳድርልን አግዚኣቢሄር በዚ ገጠመኝ ውሰጥ ያለህ ደብተራሆይ ልቦና ይሰጥህ ሰይጣን ኣሁን ጥበብ ነው አያክ ብትጠራው ነብሰህን ከተለየች ቦሃላ በአግዚኣቢሄር ፊት ኣቁሞ ይች ነብሰ የኔ ናት ይላል😢😢ቁዱሰ ሚካኤል ሰጥናኤል ከነሰራዊቱ አንደጣለው አንዲሁም በንተ ያለ ቆሻሻና ርኩሰ መንፈሰ በሰይፈ አሳቱ ይጣለው ኣሜን፫😊😊
@NT-ex7ny
@NT-ex7ny Жыл бұрын
ሰላም መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደፍተራው ላይ ያለውን ክፉ መንፈስ ይሠርለት ሰውየውንም ወደ ልቡ ይመልሠው
@tiruyeebabumolla9501
@tiruyeebabumolla9501 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንኳን አደረሳቹህ አደረሰን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ ክብረ ባእል የእግዚአብሔር ቤተሰቦችሽ
@ንግስቲምፅላለማርያም
@ንግስቲምፅላለማርያም Жыл бұрын
ኣንድ ቀን ደውየ ኣወረሃለው መምህሬ እጅግ በጣም ጥልቅ ነገር ነው የሂወቴ ፈተና
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 Жыл бұрын
መምህሪ እግዚአብሔር ይጠብህ በርታ ልክ ነህ እንችላለን በእምነት ከፅናን እና ለማስተማር የመጣህልን ነክ ፀጋው ብዝት ይበልብህ የኔ ጉበዝ እኛንም እንደዜ ያበርታን❤🎉
@mebratreta6988
@mebratreta6988 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዴት አሳልፎ ይስጥሀል ይህንን ሁሉ ነብሰ እያተረፍክ ድንግል ማርያም ከነልጃ ትጠብቅህ
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
እኔ ሕይወቴ የተበላሸው በደብተራ ነው እግዚያብሄር ይገፅፀው በእውነት እዚህ ገጠመኝ ላይ ያለከው ደብተራ ተመለስ እግዚያብሔር እድል እየሰጠህ ነው
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማለን ጸጋ በረከቱን ያድልልን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል መጨረሻው
@haymanot7554
@haymanot7554 Жыл бұрын
የተማርኩት የእግዚአብሔርን መንገድ ምህረቱ ብዙ እንደሆነና ሰለ ይቅርታ ሀያልነት ነው 😊 thanks for sharing
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት በመጀመሪያ እኛ በመንፈሳዊ ህወታችን ጠካራ መሆን እንዳለብንና ስለመናፍት በመጀመሪያ ሴራውን ማወቅ እንዳለብን ጠለቅ ያለ ጠንከር ያለ መንፈሳዊ ህይወት ሊኖረን እንደሚገባ ምክነያቱም ይቺ እህታችን አንተ ጋር ከደወለች በኋላ ያልካትን ነገር ተግባራዊ ከማድረጓ በፊት በስሜት ባሏን መናገሯ በመንፈሳዊ ህይወቷ ጠንካራ አለመሆኗን ያሳያል ደብተራው ላይ ያለህ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ አንተም ደብተራ ለንስሀ ያብቃህ
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እህታችን እኳንም ተረፍሽ ወድማችን ደብተራው እግዚአብሔር ልቦናህን ይክፈትልክ እና ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን የኛ ጀግና ኑርልን
@MillionZelelew
@MillionZelelew 5 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅ ደብተራው ውስጥ ያለከው መንፈስ ስራክ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የታሠረ ይሁን አሜን
@geberhanabeyene7849
@geberhanabeyene7849 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በርታልን ድንግል አትለይህ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር ሰላምህ ይብዛልን እኔ ከእነሱ ሳይሆን ከአንተ የተማርኩት ያለአድሎ ወይም እግዚአበሔር መንፈስቅዱስ ጥበቃና ሞገስ ሆነሆን በእርግታ በማሰተዋል ከአንዴም ሶስተህ ሰለእህታችን መዳንና ሰለባለቤቷም እሱ ፈልጎ ሰይሆነ በክፉ መናፍሰት ተገፋፍቶ ሊሆን ሰለሚችል እንድት ፀልይት በቹኮላም ወደጥፋ እንዳት ሄድ አጥበቀህ መምከርህ ግን ቃል ብታሰገባትም ከፈሪሃ እግዚአብሔር ይልቅ በዲያብሎስ ፈጥና ለጥን መሄዷ እጅ በጣም ያሳዝና እነዲህ ሆነ በጸሐፍ እንድምናበ አባታችን ነብዩ ኤልያስ ከእርሱ ጋር እኛጋር ያለው ይበልጣል እንደለው መንፈስ ቅዱስ እውነት አጋልጦ ባለታሪኮቻችን ብቻ አይደሉም የሕግ አሰከባሪዎቹም እንዲሠፈመሩበት ህናል እንሱንም ወደዘለዓለም ሕይወት ይመልሰልን
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከሁሉም ጋር ይሁን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ቸር አምላካችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት መምህራችን በጣም ጤና አስተምረው ገጠመው ነው ተመስገን ጌታ ሆይ አሜን፫ አምናለሁ መምህራችን
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከመተተኛ ከደብተራ ይጠብቀን
@yegindaworktamiru5018
@yegindaworktamiru5018 Жыл бұрын
ደብተራ ሆይ እግዚአብሔር ይገስፅህ ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@ወርቅየመንገሻ
@ወርቅየመንገሻ Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሄር ይክበር ይመሥገን
@yube2405
@yube2405 Жыл бұрын
መምህርየ እንዴት ነህልኝ❤❤❤ እመ ብርሀን ሁሌም ከአንተ ጋር ናት ውድ መምህሬ የህወቴ አስተማሪ❤😍🙏. . . እኔ የተማርኩ መንፈስን በማንኛውም ሁኔታ አብሮን ስለሚኖር በነገሮች ላይ አለ መቸኮል በትግስት ማድርግ በተርጋጋ ሁኔታ ነገሮችን ማስተካከል በፀሎት መትጋት ... መምህርየ እግዛብሔር ይመስገን ስደት ላይ😢😢ምንም የለኝም 6አመቴ ለቤተሰብ ነው እምለው ለኔ ግን 5ሺ ብር እንኳን የለኝም.... ከስደት ያተርፍኩት እና እጂግ በጣም ስደቴን የወደድኩት አንተን ያውኩበት ቀን ተመስገን የነብሴ መጋቢ መምህሬ ❤❤❤ ሁሉም በጊዜው መልካም ይሆናል ውድ መምህሬ ኪዳነ ምህርት በምህርቷ ልትምርኝ ያንተ ተማሪ አደርገችኝ ተመስገን ስላምህ ብዝዝዝዝዝትትትት ትርፍርፍ ይበልልኝ እመ ብርሀን ትጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sjsjieh8654
@sjsjieh8654 Жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይመሥገን ፖሊሦቺ በጣም እናመሠግናቺሗለን እድሕ ሢገባን መረዳዳት ይቻላል
@ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ
@ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔንም የባለቤቴ እህት በመስተፋቀር ነው ያጋባችን ግን ትዳራችን አልዘለቀም ምስቅልቅል ነው ያለው የሰይጣናዊ ጋብቻን ተጸየፉ በታሪኩ ላይ ያለህ ደብተራ የሰውን ሕይወት አታመሳቅል ተዉ እረፍ ወደ እግዚአብሔር ተመለስ እሱም ወደ አንተ ይመለሳል
@addisalemfekadu8836
@addisalemfekadu8836 Жыл бұрын
እውነት መምህር ከእያንዳንዱ ገጠመኝ በየቀኑ እየተማርን ነው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይስጠን ለደብተራውም ልቦና ይስጠን ።
@xgfdff858
@xgfdff858 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ምልክቶች በግሪም በቀኝ ይቆምልህ ከነቤተሰቦችህ እምነት አሜን አሜን
@ortho3
@ortho3 Жыл бұрын
ወንድማችን የቅድስት ሥላሴ ልጅ በክርስቶስ ፍቅር እንወድሃለን፡፡ ወንድማችን ላይ ያላቹ እርኩሳን አጋንንት በታላቁ መልአክ በቅዱስ ሚካኤል ስም ስራቹ የፈረሰ ይሁን፡፡
@gebremichalemiki1783
@gebremichalemiki1783 Жыл бұрын
Ye egziabher smu yetemesegene yhun memhrachn egziabher anten ena betesobochuh ytebkln
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
ተአምር ነዉ በጣም ወይ ታሪክ
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Жыл бұрын
መምህር እንዴት ሰነበትክ ሊቀ መላእክ በእለተ በኑ ያሰማእን ትምእርት የሚገርም ነው ቅድሰ ሚካኤል ካለእበት በእለተ ቀኑ ይጠብቅልን አሜን
@teklayeteklya1753
@teklayeteklya1753 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@ወለተጥምቀት
@ወለተጥምቀት Жыл бұрын
መምህር አንተ ኮ ትለያለህ እግዛብሔር አሁንም ይጠብቅህ የኔ አባት
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ውድመምህራችን እንኳን ለሊቀማላይክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር ብአል አደርሳችሁ አደርስን ❤ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን❤❤❤❤❤
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህንም ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kali hiwet yasemalen mimeher amen amen amen
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
አሜን 🤲🙏
@ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ
@ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ዳቢሎስ ቢጫጫ የሚጠብቅህ አይተኛም አያቀላፋም እሰይ እኳን ለስጋው ደሙ አበቃችሁ እኔ ከሁሉም ተምሬያለሁ ግን በተለየ ከሚስትየዋ እሷ ባትደውል ለዚህ ድህነትም አይበቁም ነበር ስራውን የሚሰራው እግዚአብሔር ቢሆንም ምክኒያት እሷ ሆነች ። መምህራችን እረጅም እድሜን ያድልልን እዚህ ገጠመኝ ውስጥ ያለህ ደብተራ አንተ ርኩስ መንፈስ በፈሰሰው ደሙ በተቆረሰው ስጋው በተወጋው ጉኑ ከዚህ ሰው ራቅ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አተዉ ጠብቀኝ ሚታየዉ የሚሰማዉ ያስፈራል አዉጠኝ አምላኬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hgbg7140
@hgbg7140 Жыл бұрын
መላኩ ቅድስ ገብርኤል ልቦና ሰቶት እላው ላይ ያለውን የድፍትርና መንፈስ ሀያሉ መድሃኒያለም ይሰርለት
@ዛሬምተመሥገንመደሀኒአለም
@ዛሬምተመሥገንመደሀኒአለም Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ ከዚህ የተማርኩት ተናዶ አማውራት ማለት ተናደህ አትናገር ተደስተህም ቃል አትግባ እሚባል ነገር አለ አይደል እናም በትግስት የተባልነውን ወንም የታዘዝነውን አስቀድመን መፈጸም እዳለብን ተናግረን ወይም ሰርተን ሳይሆን መጀመርያ ምን መናገር // መስራት እዳለብን ቀድመን ማሰብን እዚህ ገጠመኝ ላይ ያለህ ደብተራ እግዚአብሔር ልቦና ሰቶ ለንሰሀ ያብቃህ መኔፈሱልም ቅድስት ስላሴ ይገስጸህ አረ የደብተራን ስራ አይደለም ብቻ መደሀኒነለም ይቅር ብሎን የተግባር ሠውያድርገ ንጂ ስቱን አሰቃያችሁት እሲ እስካሁን የሰራችሁብንን ይቅር ብሎአችሁ ከዚህም ወዲያ እዳትሰሩ ይያዝልን የድንግል ማርያም ልጅ
@አቤቱአድነን
@አቤቱአድነን Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ከባድ ነው የሰው ነገር እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ሰው ለራሱ ብቻ ሳይሆን ለሰው እናስብ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን ደፍተራ ሆይ ቅድስ ሚካኤል በዕለተ ቀኑ የታሰርከ ሁን
@arsimasima21211
@arsimasima21211 Жыл бұрын
መምህርዬ ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድነው በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላቹ ቤሰቦቼ በጣም ተቸግራለሁ
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 Жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ጸጋውን በረከቱን ያብዛልህ :: የተማርኩት ነገር ቢኖር ሁሌም በጸሎት እንዳንበረታ በሰበብ አስባብ የሚያዳክመን ዲያቢሎስ መሄኑን እና እንዳይዋረድ በጣም ስለሚፈራ ነው ። በጸሎት ለበረታ እግዚአብሔር ቅርቡ ነው ።
@መሰሉተክልወልድ
@መሰሉተክልወልድ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣክምመር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ Жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን የሚያስተምር ገጠመኝ ነው 🙏 በዚህ ገጠመኝ የቀረብየክ ደብተራ እግዚያብሔር ልቦናህን ይመልስልህ 🙏 ለንሰሃ ያብቃህ መድሃኒአለም🙏
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 Жыл бұрын
የተማርኩት እግዚአብሔር በሁሉም ነገር መንገድ እንዳለው ካንተ ከመምህራችን ጥንቃቄን ሁሌ ለነገሮች ማስረጃን ማስቀመጥ እድ ልብን ከባለታሪኳ ደሞ የይቅርታ ልብ እዳላት ከደብተራው ደሞ ደብተራም ዘናጭ እዳለ የጠመጠመ ብቻ ሳይሆን እንዲህም አይነት ደብተራ እዳለ መስጠፋቅር ያርጋቸባቸው ልጅ በይወህነት ያደርገችው ነገር ጥሩ እዳልሆነ በቃ ብዙ ብዙ አንተ እርኩስ መንፈስ ከዚህ ከወንድማችን ደብትራው ላይ በጌታችን በመዳኒታችን በእየሱስ ክርስትናን ስም ለቀከው ውጣ እግዚአብሔር ይገስፅክ ወንድማችን ደብተራው እግዚአብሔር የንሰሀ ልብ ይስጥክ
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገንአሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ
@የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያስማልን
@hashim7147
@hashim7147 Жыл бұрын
መምህራችን እራሳችንን እድናይ ስለምታደርገን በጣምነውምናመሰግነው እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ እውነት በትምርትህ በጣም ቡዙነገር ተቀቅሜ በታለሁ❤❤❤ ገጠመኙ ላይ ያለኸው ወድማችን እግዚአብሄር አይነልቦናህን ያብራልህና ለንሰሀያብቃህ እሱላይ ያለህ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሄር ይገስፀህ
@سندرا
@سندرا Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ 😢😢እዚህ ገጠመኝ ዉስጥ ያለኻዉ ደብተራ እግዚአብሔር ይገስጽጽህ
@selamselam3109
@selamselam3109 Жыл бұрын
እኔ በዚህ ገጠመኝ ውስጥ በጎደኛዋ በጣም ተምራለሁ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ አሜን❤❤❤❤
@adisadisadisadis6758
@adisadisadisadis6758 Жыл бұрын
ምህመን በፀሎታ አስቦን ወለት ገብርኤል ,ፄጊ ማርያም ,ክንፈ ሚካኤል ,አይለ ጊዎርጊስ
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እስከነቤተሰብይ ይጠብቅህ አሜን ደሞ ጥንቃቄ አድርግ ምግንያቱም ሰዎች ደውለው እንገናኝ ሲሉህ ዝም ብለህ ብቻህን አትሂድ አንድ ሰው ይዘህ ነው መሄድ በመቀጠል ስለኔ በትንሹ ላውራህ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ መንፈስ ያመኝ ነበር ሁልጊዜ ዶሮ ታልታረደ አይሻለኝም። ሚያመኝ ሰውነቴን ትኩሳት እንቅጥቅጥ ያመኛል እናቴ ዋገምት ታግመኝ ነበር እጄን ትቆርጠኝ ነበር ደሙ እንዲወጣ ማለት ግን አይሻለኝም ደሮ ታልታረደ አሁን ያለሁት ከሰው ሀገር ነው ብዙ ፈተናዎችን እያሳለፉኩ ነው ግን እግዚአብሔር ጠብቆኛል እንዴት አረጌ እንደምነግርህ ጨነቀኝ በምን ላግኝህ
@ajmal5145
@ajmal5145 Жыл бұрын
መምሕር ሰላም እዴት ነሕ እኔ ሰላም ነኝ ሱስ መተው አቃተኝ ፀልያልን ወለተ. ሰላሴ እባላለዉ
@ማርያምእናቴናት-ዘ6ቈ
@ማርያምእናቴናት-ዘ6ቈ Жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን፫ መምህር እኔየተማርኩት ለነገሮችአለመቼኮል እና እኔምቤተሰቦቼ በተለይሁለቱ እህትወድሞቼ በዚህነገር ጥልፍልፍያሉናቼ በምንላስረዳቼዉ እያልሁጨቆይነበር አሁንግን መምህርገላገልከኝ ይሄንፊዶሰጥቼእራሳቼዉን ያዉጡ
@ssss4655
@ssss4655 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መህምር
@mintamemintame8195
@mintamemintame8195 Жыл бұрын
መምህር እባክህን አይኔን ገና ስከድንሁልጊዜ አንሸራቶኝ ስወድቅ አያለው በተደጋጋም
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
ወይ ሰዉ አረ ስንቱን ቻለን እግዚአብሔር ሆይ ምህረቱን ላክልን!!
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ Жыл бұрын
ሰላም እንዴት አመሻችሁ እንኳን ለሊቀመላእክት ቅዱስ ሚካኤል መታሰቢያ አበል ሰላም አደረሳችሁ ኤፍታህ ብዬ ጀመሩኩ
57ኛ A ፈተና ገጠመኝ፦የተገፋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ማለት ይህ ፈተና ገጠመኝ ነው
1:04:53
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 62 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,8 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 22 МЛН
♦️አጋንንት ማባረሪያ #ጸሎት 👉የመስቀል አጥር ጸሎት
31:51
ቅዳሴ ራማ Kidase Rama
Рет қаралды 4,2 М.
137ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦የጎዳናው ልጅ ያበደው በምንና ለምን ይመስላችኀል
1:00:11
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 57 М.
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 62 МЛН