207ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የፈሳም ቤተሰብ ታሪክ ስለሆነ ብቻ ሳይሆን አስተማሪ ስለሆነ በደንብ እናዳምጣለን

  Рет қаралды 67,557

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 643
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 7 ай бұрын
እንዃን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልሱላት አሜን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 7 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🕊
@sabayemane3153
@sabayemane3153 7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@የጌታባርያ-ሐ2ፐ
@የጌታባርያ-ሐ2ፐ 7 ай бұрын
አሜንእኳንአብሮአደረሰን❤አቡየአባታችን❤በቀን100ሽስግደትሲሠግዱየቆዮአባታችንናቸዉእኮ❤የኔክርስትናአባቴናቸዉከልጀነትእስከእዉቀትየምጠብቁኝእሳቸዉናቸዉ❤❤
@FasikaSimegn
@FasikaSimegn 7 ай бұрын
Amen
@yosfalabdla4549
@yosfalabdla4549 7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 7 ай бұрын
ማነው እደኔ መምህር በየትኛውም አጋጣሚ ሲስቅ ደስ የሚለው እኔ ማርያምን በማንኛውም ሁኔታ ላይ ሲስቅ ደስ ነው የሚለኝ ።❤❤❤❤😊😊😊😊
@Makdas1224
@Makdas1224 7 ай бұрын
ደግሞ በመሳቅ ልትቀኑ ነው ሆይይይ በዚህ እኮ ነው መዘዝ የሚመጣው አርፈሽ አታዳምጪም የሰማሽውን ወደ ሕይወትሽ አታስገቢም። ለሰው ጠንቅ አንሁን
@Makdas1224
@Makdas1224 7 ай бұрын
እኔ ሲስቅ አልሰማሁም ትምህርቱን ብቻ ነው የሰማሁት
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 7 ай бұрын
​@@Makdas1224 ሲስቅ አልሰማሁትም ያቺስ ከፋ ልብሽ ከገጠመኙጋር ከመምህር ጋር ስላልሆንሽ አታዳምጪውም መስማትጂ መስማትና ማዳመጥ ይለያያል ከልብሽ ሆነሽ ካላዳመጥሽው ወደህይወትሽ መተርጎም አትችይም ሰማሽውጂ ሢቀጥል ልጁቷ ሳስቅ ደስ ይላል ያለችው የሱን ደስታ ስለምቶድ ስለምኖድ ነው ሲከፋው ይከፋናል
@Makdas1224
@Makdas1224 7 ай бұрын
@@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል የርጎ ዝንብ
@TEKLERISHAN-bu4vc
@TEKLERISHAN-bu4vc 7 ай бұрын
ምናለ ፈጣሪ ፈቅዶ መምህራችን ወድ ኤርትራ ብትመጣ ስንት ሰው ይድን ነበር ብቻ ለሁሉም ግዜ ኣለው ማለት ብብዛት ኣባቶች እንደዚ መንፈሳዊ ትምህርት ኣይቀበሉትም እና ከባድ ነውና ፈጣሪ ይፍቀድ ❤❤❤
@robielteshager2573
@robielteshager2573 7 ай бұрын
Nay Eritrea gedifiki tezarebi abey kirikeb deani kulu tetahizu alo
@TEKLERISHAN-bu4vc
@TEKLERISHAN-bu4vc 7 ай бұрын
@@robielteshager2573 ናይ ብሓቂ ካምበር ኣነ ዝገርመኒ ቁዱስ ቁርባንሲ ይትረፍ ሰይጣን ንደቂ ሰባት የሳቅይ ከምዘሎ ኣያኣምኑን ከማን ዋላ እንዳረዳኣካዮም ኩሉ እቲ ናይ መናፍስቲ ስራሕ ዋላ ዋላ ግዲ ኣይገብርሉን ወደይ ኣሎ ኣብ ኤርትራ ንስሓ ወዲኡ ንከይቆርብ ኣብ ከባቢኡ ደለዉ ማሕብረሰብ ዕንቅፋት ይኮንዎ ሓደ ሰብ ኣጆካ ድብል ደየለ ድግደደ 4 ሰባት እንታይ ጋና እንድዩ ኢሎምኒ ባኣካል ድረከብክዎም ሰባት ንባዕሎም ታዓጽዮም ሰብ ድዓጽዉ ጸሎት የለ ገለ የለ ሰይጣን ኣባና ስልጣን የብሉን ይብሉ እምበር ካኣ ኣብ ባዶ ሜዳ ድገርም ብዝኮነ ከም ባዓል መምህር ተስፋየ ኣባ ግርማ ከምኦም ዳኣመሰሉ ቅዱሳት ኣቦታት ይፍጠረሉ ህዝብና እንታይ ክንብል ካልእ ዋእ
@Filipos22
@Filipos22 7 ай бұрын
​@robielteshager2573 ንሕና እዞም ዝነቃሕና ማለት ንናይ ጸላኢ ሰናይ ኣሰራርሓ ዝፈለጥና ብዝተኻእለና መጠን ነቲ ኣብ ዓዲ ዝርከብ ስድራና፡ ቤተሰብናን ኣዕርኹትናን ኮታስ ኩሉ ሕብረተሰብና ነንቅሕ። ናይ ጸላኢ ሰናይ ኣሰራርሓን መፍትሒኡን ንንገሮም። ናይ መምህር ግርማ ትምህርታት፡ ገጠመኝ፡ ናይ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያምን ቀሲስ ሄኖክ ተፈራን ኣብ ፍላሽ(Flash) መሊእና ነቲ ኣብ ዓዲ ዘሎ ሰብና ንስደደሎም። ጸሎት ቤት ክሰርሑ ከምዘለዎም ንንገሮም። ብዝተኻእለና መጠን ነንቅሓዮም ክሳብ ፈጣሪ ፈቂዱ ኣብ ኤርትራ ውን ናይ ፈውሲ ኣገልግሎት ክጅምርን ሰብ ክነቅሕን። አምለኽ ይሓግዘና!!!
@emebetsetegn7580
@emebetsetegn7580 7 ай бұрын
የኔም ታሪክ አንድ ቀን እንዲ ብዙ አስተማሪ ስለሆነ እንደእግዚአብሔር ፈቃድ መምህር ታቀርበው ይሆናል 💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን እኔ ግን ቢሮ መጥቼ ነው መናገር የምፈልገው መናፍስት ሳላውቀው ሕይወቴን ምስቅልቅል ያደረጉት ሰው መንቃት አለበት!!!
@EtagegnMekonnen
@EtagegnMekonnen 4 ай бұрын
እግዚአብሄር በእናንተም እንድንማር ያርገን ❤❤❤❤
@brikitytesfazghi2904
@brikitytesfazghi2904 7 ай бұрын
ወይ ጉድ እንደ ፈስ የሚያስቀኝ የለም። መውደቅ አያስቀኝም። ዛሬ ሞትኲኝ በሳቅ። ጉድ እኮ ነው።
@ካሣየጌጤ10
@ካሣየጌጤ10 7 ай бұрын
😂😂😂
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 7 ай бұрын
ወንድማችን ፣መምህር ተስፋዬ አበራ አሁንም እንድደግመው ይፈቀድልኝ። የኢትዮጵያ አምላክ ፣ፈጣሪያችን መድኃኒታችን መድኃኒያለም አንተን የሚመስሉ ወጣት የጌታችንን የመድኃኒታችን መድኃኒያለም ቅዱስ፣ቃሉን ለማስተማር ብቅ፣ብቅ በማለታችሁ ዕለት በዕለት ቅድስት ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፈላጊ መብዛት፣መበራከት ከልብ ላመስግን ይፍቀድልኝ።ፈጣሪ መድኃኒያለም ያበርታህ!!!
@TsigeredaWerku
@TsigeredaWerku 7 ай бұрын
አሜን ያበርታልን ❤🙏
@helentesfay8776
@helentesfay8776 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳን ካማናውቀው ድግምት አውቀንም ሳናውቅ ከሰራነው ሃጢያት ማረን አሜን
@አየሱስክርስቶስአምላኬ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ 7 ай бұрын
Amen
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 7 ай бұрын
አሜን😢❤❤
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 6 ай бұрын
አሜን😢
@AtinaaAtinaaguriz
@AtinaaAtinaaguriz 6 ай бұрын
amane 😢😢😢
@ፅጌማርያም-የ6ተ
@ፅጌማርያም-የ6ተ 7 ай бұрын
😂 መምህራችን ፈታ ኣረከን ከዚ ነገር ይሰውረን በጣም ከበድ ነው ትልቅ ትምህት ነው ረጂም እድሜና ጥና ይስጥልን
@SmilingCaterpillar-qq5gl
@SmilingCaterpillar-qq5gl 7 ай бұрын
መምህር በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ኢያሱሰ በላችሁ በሰደት ሀገር ነኝ አመኛል 😭😭😭🙏
@rahelcellfie9673
@rahelcellfie9673 7 ай бұрын
ወለተ ኢያሱሰ እግዚአብሔር ይማርሸ የሰድትዋ እህቲ🎉
@SmilingCaterpillar-qq5gl
@SmilingCaterpillar-qq5gl 7 ай бұрын
@@rahelcellfie9673 አሜን🙏🙏😭
@studio1892
@studio1892 7 ай бұрын
Emberhan tedash ehete😢😢😢
@Makdas1224
@Makdas1224 7 ай бұрын
ወለተ እየሱስ እግዘብሔርን ያስብሽ 🤲🤲 በምህረቱ ይጎብኝሽ አሜን
@SmilingCaterpillar-qq5gl
@SmilingCaterpillar-qq5gl 7 ай бұрын
@@Makdas1224 አሜን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 7 ай бұрын
ኮመንት ላይ የምትስቁ ተረጋጉ በፈስ አይሳቅም አያድርስ😂
@AbeLove-t6x
@AbeLove-t6x 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ ውርደት ይሰዉረን............ ያለመሳቅ አልቻልኩም 😂
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ 6 ай бұрын
😂😂
@john7630
@john7630 2 ай бұрын
Memihir also !!¡!
@TachawitTachawt
@TachawitTachawt 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁንአሜን አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እርዴት በርከት አይለየን አሜን
@Hornland
@Hornland 7 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ኃይል የተገለፀበት ፣ የእርኩሳን መናፍስት አሰራር የተጋለጠበት ዘመን ላይ ነን። ቃለህይወት ያሰማልን
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 7 ай бұрын
፡፡፡፡፡
@avg4628
@avg4628 7 ай бұрын
እውነት ነው
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 7 ай бұрын
እዉነት ነዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ዛሬምተመስገንጌታዬ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አባት በጣም አስተማሪ አዝናኝ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን ብዙ ተምሪበታለዉ ኑርልን የእኛ እንቁ❤❤❤
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት። አንድ ቀን እለወጣለሁ ተስፋ ሳልቆርጥ አዳምጣለሁ። 😢😢😢 አንድ ቀን ይጠቅመኛል።
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 7 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ አማ ፍቅር ትጠብቅልን አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ አይጣል ነዉ መምህር አንደኛ ይህንን ስራ የሚሰሩትን አግዚአብሔር አምላከ ይቅጣቸዉ ትዳራቸዉ ሁሉ አስኪበተን በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ አሜን አሜን አሜን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ አኔ ሼር አርጌአለሁ አናንተስ ?
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 7 ай бұрын
ነፍሴ፡እስክትወጣ፡እወድሀለሁ፡መምህርየ፡አስተማሪየ፡ጌታ፡እድሜህን፡ያርዝመው❤❤❤❤
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 7 ай бұрын
አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🤭😅😅እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ይጠብቀን ❤❤❤
@MiMi-eh9tg
@MiMi-eh9tg 7 ай бұрын
ከደዝ አይነት ወርዳት እግዚአብሔር ይማር በሰቅ😂😂 ነው የሰማሁት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በጠና ይጠብቅልን❤❤❤
@alembekele4006
@alembekele4006 7 ай бұрын
ውይ መምህር ተስፋዬ የ አንተን ፊት ላለ መሳቅ የምታደርገው ጥረት አንዳንዴም ገንፍሎ በሚወጣው ሳቅህ እኔንም ፕሮግራሙ እስከሚያልቅ አሳቀኝ በጣም የማከብርህ ብዙ ትምህርትን የወሰድኩብህ መምህር ነህ በርታ በርታ አግራችንን ሰላም ያድርግልን ከመጥፎ መንፈስ ይጠብቀንአሜን
@tejnesh5645
@tejnesh5645 7 ай бұрын
አዉቀንም ሳነቅም ሰዉን ካለ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ማርንአሜንአሜንአመን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 7 ай бұрын
ረቡኒ የሚደንቅ ነው ለዚህ ያበቃችሁ ጌታ ኢየሱስ ይክበር ይመስገን ወይ ጉድ አፈ ግፍ ብዙ መዘዝ ያመጣል ፈጣሪ እሄን ክፍ መንፈስ ይገስፅልን ረቡኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጤህልን ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ሒወት ያስማልን ውድ ምእመናን ላይክ ሽር አድርጉ❤❤❤
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ የእኛ እንቁ መምህራችን ❤❤❤🎉🎉
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለፃዲቁ አባታችን ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን🙏🙏🙏 መምህርዬ የዛሬው ገጠመኝ የኔነው እኔንም ፈስ ያስቼግረኝ ነበር እኔ እድገቴ በድህነት ነው ያደኩ ምግብ ብዙም አልመገብም የፈስ ነገር ግን አይጣል በጣም ያሳፉረኝ ነበር አሁን ግን ፀሎት ሳደርግበት ከ4 አመት ወዲህ ደህናነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ግን ደሞ የሆድ ድርቀት ሆነብኝ
@ወለተሀናየርሴማወዳጅ
@ወለተሀናየርሴማወዳጅ 7 ай бұрын
አረ እኔ ዛሬ 😂 የሚገርም ትምህርት ነው እያዝናና የምር መምህር ቃለህወትን ያሰማልን
@hanateshome9713
@hanateshome9713 7 ай бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው የምከታተለው ትምህርትክን ቃለህወት ያሰማልን
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ
@melkam1244
@melkam1244 7 ай бұрын
መምህር በእውነት እየሳኩኘ ነው የተማርኩት ቃለ ህይወት ያሰማልኘ! ሀሉን ያስተካከለ እግዚአብሔር ይመስገን!
@fafi2887
@fafi2887 7 ай бұрын
አረ መምህር እርዕሱ ያስቃል😅😅😅😅😅😅
@MireMuhammed
@MireMuhammed 7 ай бұрын
በጣም😂😂
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 7 ай бұрын
😮😮😮😅
@ኤፍታህወለተሥላሴ
@ኤፍታህወለተሥላሴ 7 ай бұрын
እኔም ትምህርቱን ስቄ ነዉ የጀመርኩት እኔም አዷነኝ የደረሰበት ያዉቀዋል😢😂😂😂
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 7 ай бұрын
​@@ኤፍታህወለተሥላሴ❤❤አይዞሽ ፀልይ ዉዴ😂😂😂😂
@HaregeweyinFikadu-yy5sx
@HaregeweyinFikadu-yy5sx 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል መምህርዬ እድሜ ከጤና ከመላው ቤተሰብ ጋር ያድልልን አሜን
@selamawityemaryamlij2606
@selamawityemaryamlij2606 7 ай бұрын
እማምላክ ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ መምህርዬ እግዚአብሔርን ይክበር ይመስገን አንተን የመሰለ መምህር የሰጠን ❤
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 7 ай бұрын
የዛሬው ትልቅ ትምህርትእና ዘናም አደረከን አንዳንዴ ያስፈልጋል እየሳቁ መማር
@gelitube8829
@gelitube8829 7 ай бұрын
❤🎉የኔ መልካም መምህር እንኳን በሰላም መጣክ ወለተ መድን ብለኸ በፀሎት ለእምዬ ማርያም ንገርልኝ ነብሰጡር ነኝ2ቀን ቀርቶኛል 9ወር ከአምስት ቀኔ ሊሆን❤😊
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 7 ай бұрын
ማርያም በሽልም ታውጣሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ እማፍቅር ትቅረብሽ❤
@gelitube8829
@gelitube8829 7 ай бұрын
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ አሜን እናቴ😍😍😍
@MadinahMm-wc8xr
@MadinahMm-wc8xr 7 ай бұрын
emebrhan beselam tigelaglish
@gelitube8829
@gelitube8829 7 ай бұрын
@@MadinahMm-wc8xr amen🙌🙏😍
@avg4628
@avg4628 7 ай бұрын
ማርያም በሽልም ታውጣሽ❤
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 7 ай бұрын
#እግዚአብሔር ይመስገን #memihir❤ #መንፈሳዊ #ሕይወት ውበት ነው። እግዚአብሔርን ማወቅና አካሄድን ከእርሱ ጋር ማሳመር ደም ግባት ነው። ብንናገር የሚያምርብን ፣ ብንራመድ የምንደርሰው ፣ ብንጀምር የምንጨርሰው ፣ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሲሆን ነው። ሰማያትን በከዋክብት ያስጌጠ ፣ ለእኛም ለባሪያዎቹ የውስጣዊም የውጫዊም ውበታችን ነው። እግዚአብሔር ይመስገን🤲💚💛❤
@rozaabraham4354
@rozaabraham4354 6 ай бұрын
መምህርዬ ፈጣሪ ያበርታክ በጣም ጠንካራ ነክ በረከትክ ይደርብን
@selamawittegegne814
@selamawittegegne814 7 ай бұрын
መ/ር ተስፋዬ የንስር አይን /አዲስ ቅመሞች ላይ የሚሰራውን ጋዜጠኛ አግዘው በእግዚአብሔር ታገኘዋለህ ብዙ ጥሩ ነገር እየሰራ ነው ግን ስለ መንፈስ....
@wubeteadugnaw9735
@wubeteadugnaw9735 7 ай бұрын
እረመምህር ልክ ነው ይሄን ጀግና እርዳው ደውለህ አግኘው ከባድ ከባድ ኬዝ ነው እየገጠመው ያለ በመንፈስ ኬዝ የተያዙ ሰዎች በዝተውበታ (የንስር አይን)youtub
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን❤እማ ፍቅር❤ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ❤ ትጠብቀን❤
@hiwi-21216
@hiwi-21216 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏
@lallistuuoromiyaa8692
@lallistuuoromiyaa8692 7 ай бұрын
Amen Amen Amen ezgaber yi sewuren abatach betam chigri new 😢😢😢😢
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 7 ай бұрын
መምህር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@workwohamekonen9100
@workwohamekonen9100 7 ай бұрын
መምህር ልፋትህ እንኳን ፍሬ አፈራልህ!! የስንቱን ህይወት ነው እዚህ ቤተሰብ ውስጥ የታደከው። እጅግ መልካም አገልግሎት!!! ረጅም እድሜና ሙሉ ጤንነት ይስጥልን!!!!
@rodaszikie9371
@rodaszikie9371 7 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ በርታ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ብዙ ጊዜ በምታቀርባቸው ገጠመኞች የተረዳሁት መነሻቸው ወይም መጀሪያዎቹ የገጠመኞች ክፍል ችግሮችና ፈተናዎችን በጣም ይዳስስና መሃል ደግሞ ከችግሩ ለመውጣት ያደረጎቸው ጥረቶችን በደንብ ይዳስሳል የመጨረሻዎቹ ክፍል ደግሞ ፍፃሜአቸውን እና መጨረሻቸው እንዲ ቢሆን እያልን ስናስባቸው የነበሩ ጉዳዬች እልባት አግኝተው ባለታሪኮች ለሌሎች አስተማሪ የሚሆኑባቸውን በጋብቻ: ልጅ ወልደው ታርቀው ለስጋ ወደሙ በቅተው ስለምንሰማቸው በጣም አስተማሪ ናቸው በርታ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ !!!
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ እመብርሃን በሁሉ ነገርህ ትርዳህ መምህር
@Tube-hl6lx
@Tube-hl6lx 7 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እድመ ይስጥልን አሜን ፫🤣🤣
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 7 ай бұрын
ሼር✅✅✅ ሰብስክራይብ✅✅ ላይክ✅✅✅ ማድረግ አንርሳ ተመልካቾች መምህሬ እንኩዋን ሰላም መጣህልን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን 👏👏
@shushanzeru3743
@shushanzeru3743 7 ай бұрын
ለማመን የሚከብድ ገጠመኝ እግዝአብሔር እንህን ቤተሰብ የደረሰ የተጨነቀዉም ሁሉ ይድረስለት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎትህ ዘመን ያርዝምልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RedAk-s7g
@RedAk-s7g 7 ай бұрын
መምህር ረዥም እድሜና ጤና ይሥጥህ ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ ።
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 7 ай бұрын
ጨሌ ስትል አንድ ነገር ትዝ አለኝ እኛ ቤት ድሮ አተቴ ይደረግ ነበር እንደገና ደግሞ አዲስ ዓመት ላይ አዳል ሞቴ በግ እና ደግሞ ዶሮም ተመርጦ ነበር ሚታረደው እና ግን ቤተሰቦቼ ንስሀ ገብተው ሁሉንም ነገር ትተዋል እና አሁን ምጠይቅህ እኛ ልጆቹ በመብላታችን ንስሀ ያስፈልገን ይሆን ሚገርምህ በተለይ እኔ አንድ ግዜ ትዝ ይለኛል ሰርዶ ሳር ልጃገረድ ነው ሚያጭደው ተብሎ አጭጄ ነበር እስኪ ምከረኝ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ታማሚ ሆኜ ነው ያደኩት አሁን ደግሞ ይባስ ብሎ ሰርጀሪ ያስፈልጋል ተብዬ ጭንቅ ብሎኛል ስራ ከቀረሁ 3ወር ሆነኝ እስኪ ፀልይልኝ ወለተ ሰንበት ብለህ::
@saniatube2360
@saniatube2360 7 ай бұрын
❗የባለ ሰልጣኑ ፈሰ አሰታወሰከኝ"ረቡኒ*197ኛ ያለው ገጠመኝ የኔ ፍስ ይስጥህ በለው የረገሙት ሰውዬ በህሌናዬ አይጠፍም# ኧረ ዋይኔ በሳቅ😂😂😂 ሞትኩ ያዋረዳል እኮ ደብተራ ነፈሰህ አይማረው ገጠመኙ በሳቅ ነው የጨረሰኩ የመምህር ሳቅና ንግግር ገደለኝ😂😂 እንግዳ ላይ ፍሰ ወረደት እኮ ነው
@beletumkonn9116
@beletumkonn9116 7 ай бұрын
😂
@Sintesin
@Sintesin 7 ай бұрын
መምህርየ ከደዚአይነቱ አምላክ ይሰዉረን ለሁሉ ግዚ አለዉ እናተን ይጠብቅል የእስራኤል ንጉስ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለቅድሰት ሰላሴ አደረሰን ቅደሰት ሰላሴ ሁላችንም በበረከት ይጎብኙን አሜንንን🙏❤🙏
@LomiYazew
@LomiYazew 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እያሳዘኑኝም እየሳኩም ነው የጨረስኩት እግዚአብሔር የማራቸው የመዳናቸው ምልክት ያንተን ስልክ በአንድ አመት ሁለት አመት ያልተገኘ ስልክ በአንድ አፍታ ማግኘታቸው በቃ መዳን ይኸ ነው ክብር ለመድሃኔአለም ወገን ኮሜንት ታነባላችሁ ግን አዳምጡ ያንተ ታሪክ አይደለም ያንችም አይደለም አውቃለሁ ዝም ብለህ ገጠመኞች አዳምጥ ይጠቅማል ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ትጠብቅልን ቤትህን ቤተሰብህ ሰላም ይሁን እነሱንም ፈጣሪ እንኳን ደረሰላቸው
@አምላኬመታመኛዬ
@አምላኬመታመኛዬ 7 ай бұрын
እኔማ ዛሬ ተመስገን እያልኩ መሳቅ ጀምሬያለው ሰይጣን በትንሽ በትልቁ ሲያሰጨንቀኝ ኖሮ አሁን በሚደረግብኝ ነገር ሁሉ በሰይጣን እስቃለው የኔ መድሐንያለም ለማን ትተወኛለህ ስለዉ. ከደ ነው. አሳዳጆቼን. እያሳደደልኝ በሰላም እኖራለው ተመስገን የኔ ጌታ
@Papujawanduja
@Papujawanduja 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን መምህር እንደዉ አንተን ነዉ ደብተራ የሚሉህ እሰይ እንኳንም ሆንክ ትዳር የምታቆም ከመቅደሱ ለቁርባን የምታበቃ መምህር እንኳንም አወኩሁ እያተረፍኩ ነዉ
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 7 ай бұрын
እመብርን እማ ፍቅር መምህር ተስፍየን ከነቤተሰቡ ጠብቂልን በጣም አስተማሪ ነው ብዙ ተምረናል
@mulubelay3831
@mulubelay3831 7 ай бұрын
ያስቃልም ያስተምራልም መምህራችን እንዳልክ ያቀረበው ለልት ዘጠኝ ስአት ህዶ ጭር ባለበት ቦታ ተንከባሎ የሰላቢ መንፈስ የምጠራ አየሀው. መምህር?? በጣም ነው ምያሳዝነው እንድያውም ትምህርትህን ሰጥተሀው ብታግዘው ለኛም ቭድየውን ቆርጠህ በሱ ዙርያ ብታስተምረን እላሎሁ እንቁ መምህራችን
@nebiyuzewdu7384
@nebiyuzewdu7384 7 ай бұрын
መምህር የሰው ባህሪ አይለወጥም 4የሥጋ 3የነፍስ፤ፀባይ ግን የእያንዳችን መጥፎም ጥሩም የሆነው መለወጥ የሚችለው እርሱ ነውና የሰው ባህሪ በሚል ሳይሆን የሰው ፀባይ በሚል ይታረም።
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዚ ነገር ይጠብቀን ያትርፈን ከማናውቀው ድግምት ከምናቀውም ጠላት ከአፍ ወለምታ ይጠብቀን
@elsaelsi-cp8db
@elsaelsi-cp8db 7 ай бұрын
Memihir yasazinalim gin eyesakhu new yechersikuti mechershachewu gin desi yilalai
@AdenaNigus
@AdenaNigus 7 ай бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ😢በፀሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን❤❤
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 7 ай бұрын
በቅዱስ ገብርኤል በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ በእልሜ የሰኔ ጎልጎታ አንቢቢ ተብዬ ነበር ሦስት ቀን ብቻ አንብቤው ስራ እያበዛብኝ ተውኩት
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እንኳን ተገናኛችሁ ሁሉን ለበጎ የሚቀይረው አምላክ እርሱን እንዲያውቁት ሆኑ የልጅቷንም ቤተሰብ እግዚያቤር አምላክ አልፋና ኦሚጋ የሆንውን ክርስቶስ እንዲያውቁት ያድርግ
@MessiYoyo-vj2zv
@MessiYoyo-vj2zv 7 ай бұрын
መምህር ስልክህ እንቢ አለኝ አጋዕዝት አለም ስላሴ ከፈቀደ እንገናኛለን 👏👏👏
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 7 ай бұрын
መምህርዬ ድቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@tarakuwait326
@tarakuwait326 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ ወይኔ ያዛሬው ደሞ በሳቅ ነው የጀመርኩት በሳቅ ጨረስኩት አምላኬ ሆይ ከንደዚህ አይነት ፈተና ጠብቀን ከባድ ነው ወገኖቼ 😂😂😢❤
@getuaddis3525
@getuaddis3525 7 ай бұрын
Ebakachun Fikre Yohanes bilachew betselot asibugn...techenkiyaleew...
@TEKLERISHAN-bu4vc
@TEKLERISHAN-bu4vc 7 ай бұрын
ዕንቁ መምህራችን እንካን ደህና መጣህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ክፉ ኣይንካህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@SggFfg-nm5cf
@SggFfg-nm5cf 7 ай бұрын
❤አሜን አሜን አሜን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 7 ай бұрын
እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ ምእመናን ገባ ገባ በሉ እናዳምጥ 🎉🎉🎉🎉🎉
@HibstBerhanuSelanch
@HibstBerhanuSelanch 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማህ የእግዝአብሄር ስም ይመስገን እድሜ ይስጥ
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 7 ай бұрын
መምህርዬ ፈታ ስላልክልኝ ደስ ብሎኛል ብዙም ትምህርት ተምሬበታለሁ ፀጋውን ያብዛልህ
@IsaacFilmon
@IsaacFilmon 7 ай бұрын
ከፈስ ይቅር ኣያቶቸ ከሃይለሥላሴ ጉን ሆኖም ነው ያስቀደሱ ነው ያሳቐኝ 😂
@tigistubayu7716
@tigistubayu7716 7 ай бұрын
መምህራችን ፈታ ኣረከን 😂😂😂😂በጣም ነው ሚያስቀው እግዚአብሔር ከንደዚህ አይነት ፈተና ጠብቀን
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 7 ай бұрын
መምህሬ እነኳን ደስስስስ አለህ ተቀብያለሁ❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል የእግዚአብሔር ስራ ያየውበት
@AyuAyu-nq7oz
@AyuAyu-nq7oz 7 ай бұрын
Egzyabher yimesgen slehulum negere memere kalyot yasmaln amen amen amen betam yigeremal dabilos mecham ayitenam lesehu lshi egzyabher yigestehu
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 7 ай бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ:: እኔ አልስቅም በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን እኔ ይርጋለም ቅድስት አርሴማ ሄጄ ሱባዔ ላይ የማህፀን አስቸግሮኝ ተሳቀቄ ሱባዔውን ሳልጨርስ ተመልሻለሁ አሁንም በጣም ፈራለሁ::
@baftahadas1264
@baftahadas1264 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት የዛሬ ገጠመን ኢየሳቁ ነው የጨረሽሁ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 7 ай бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
@saragirma5196
@saragirma5196 7 ай бұрын
እንኳ ደህና መጣ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን የአጋንንት ስራ በጣም ከበድ ነው ግን ደግሞ የተዋረደ መንፈስ ስለሆነ ለወቁበት ይወርዳል
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 7 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ነተመሰገነ ይሁን መምህር ሰላምህ ብዝት ይበልልን እናመሰግናለን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላክ ቅዲሳን ጀምሮ ለመፈጸም ያብቃኝ
@avg4628
@avg4628 7 ай бұрын
መምህርዬዬ😂😂 ገና ሳልሰማዎ እያሳቀኝ ነው😂😂
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ የተማርኩት ከዚህ ቤተሰብ ከትልቁ በቲኒሹ ልግለጽ ሰዉ የሆነ ችግር ካለበት ችግሩን መረዳት እንዳለብኝ ያለመናቅን ሰዉን ያለማቆሸሽን ተምሬለሁ ከሌሎች ጰሎትጋር ሰኔ ጎለጎታ ብንጰልይ በጰሎት ዉሀ ብንጠቀም የተደገመብንን ድግምት እንደሚፈርስ ሰዉን ካሳዘንን ዉዳሴ አምላክንመጸለይ እንዳለብኝ ከእግዚአብሔርጋር ይቅርታን እንደምናገኝ ፈስም ቢሆን ያለቅጡ ሲሆን የመናፍስት ስራ እንዳለበት የጫማ ሽታ ያንደበትም ግማት ሆነ አጉል ቃላት የሚያመጣዉ ቡዳዛር እንደሆነ ተምሬለሁ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@HappyBoardGame-uy9wk
@HappyBoardGame-uy9wk 7 ай бұрын
እግዚኣብሄር ከማናውቀው ጉድ ይሰውረን መድሃኒኣለም
@MogesAbebe-dp1ux
@MogesAbebe-dp1ux 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤መምህር ፈገግ ኣልኩኝ ኣቤቱ ይቅር በለን ክምናቀዉም ከማናቀዉም ፈተና ኣንተ ጠብቀን ኣሜን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 7 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ተባረክመምህር❤❤❤ፈታእያልንንነው የሰማነው🎉🎉🎉🎉🎉
@sebleaklilu4425
@sebleaklilu4425 7 ай бұрын
መልካ ትምህርት ነው በዚህ የምንሰቃይ ቡዙ ሰዎች አለን የሰኔ ጎልጎታ ያጠፋዋል?.
@tejnesh5645
@tejnesh5645 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ሃይል የተገለፀ በት እርኩስ መናፍስት እግዚአብሔር ይሰረዉ
@yehishimebet4605
@yehishimebet4605 7 ай бұрын
አይጣል ከነደዚህ ክፍ ስዎች. እግዚአብሔር. ይጠብቅ ነው
@ወለተጥምቀት
@ወለተጥምቀት 7 ай бұрын
መምህርየ አት በቃ ስስቅም ስትቆጣም ያምርብካል አንተን የሰጠን ጌታ ይመስገን ይክበር
@ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
@ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ 7 ай бұрын
ወይኔ መምህርዬ 😂😂 በሣቅ ጀምሬ በሣቅ ጨረስሁት ቃለ ሂወትን ያሠማምን በእውነት እድሜና ጤና ይሥጥልን አሜን ፫
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 4 ай бұрын
😢😢😢ከልጅነቴ ጀምሮ ያሥቸግረኛል
@kukukuku5502
@kukukuku5502 7 ай бұрын
Eyesus Kirstos Yadenal❤ Nu Wede Eyesus Esu Fewash new Teret teretun titeh Wengel Sibek❤ ye hulum medanit Eyesus New❤
@biniyamkindie
@biniyamkindie 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ደስ ይላል መምህር
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh 6 ай бұрын
አሜን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 7 ай бұрын
😂😂😂 እኔ ደሞ ከሰው ጋር ስደባለቅ እጃዛ ስሀድ ማርያምን ሆዴ ንፍት ነው ምያድርገኝ ብቻዬ ስሆን ግን ምንም የለም
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 7 ай бұрын
እኔም ይሄ የመንፈስ ስራ ነው
@KidusFantahun-w4d
@KidusFantahun-w4d 7 ай бұрын
እኔም please አግዙኝ
@Mahdermaryam-df2ql
@Mahdermaryam-df2ql 7 ай бұрын
የእውነት እግዚአብሔር ይመሥገን እንድንነቃ ከእግዚአብሔር በታች ሥላሥተማርከን በእዉነቱ እናመሠግናለን የኒ አባቴና ወንድሙ ማለት ለኒ አጎቴ በሽንት በጣም ይሠቃዩ ነበር በድንገት እየመጣ በሠዉ ፊት በጣም ነበር የሚጨነቁት አሁን ግን እግዚአብሔር ይመሥገን እኔ ለቅድስት ድንግል ማርያም ሥለት ተሥዬ አባቴ ትቶታል አጎቴ ግን ከመንቃቴ በፊት 2007ላይ በሌላ ህመም አርፏል ንሠሀም አልገባ አባቴ አቡነ እሥትፋሠ ክርስቶስ በምልጃቸዉ ነፍሳቸውን ያሥምሩን
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እሄንን የስር መምህርችን ለአንቴም ቃለህይውት ቃለ በርከት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ያኑርልን
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 7 ай бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ❤❤❤
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 7 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ♥🙏🇪🇹🙏🇪🇹
@ዝናሽየድንግልማርያምልጅ
@ዝናሽየድንግልማርያምልጅ 7 ай бұрын
Egezhbr yemsgan Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,5 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
67ኛ ኤፍታህ live! ስለፍቅር ህይወታችሁ ግድ የሚለውና የሚመለከተው ማነው ?
3:03:47
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,5 МЛН