201ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ሰውየው ከመልአኩ ገብርኤል ጋር የተጣላው ምን አጥፍቶ ነው አይ ሀብታም

  Рет қаралды 75,094

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер
@mesermeser7235
@mesermeser7235 Жыл бұрын
በጣም ደስ የማል ገጠመኝ ቅዱስ ገብርኤል ክብር ላንተ ይሁን ❤❤❤
@hhhvj
@hhhvj Жыл бұрын
ጌታ ሆይ የስም ብቻ ክርስቲያን ልጅህን ተመልከተኝ እና እውነተኛ ክርስቲያን አድርገኝ😢😢
@AzemeraYemame
@AzemeraYemame Жыл бұрын
Hulachinenm yadergen
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 Жыл бұрын
አሜን ያድርገን😢
@Zemen271
@Zemen271 10 ай бұрын
ኣሜን ሁላችን ያድርገን 🥰
@MikialeTikubet
@MikialeTikubet 10 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
@Dagmawiy
@Dagmawiy 6 ай бұрын
አሜን
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 6 ай бұрын
እግዚኦ በቸርነትህ ብዛት ነው ያለነው የኔ ጌታ ምህረትህ ለዘላለም ነው አባቴ❤
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 4 ай бұрын
አቤት መምህራን እድሜና ጤና ጸጋ በረከቱን አብዝቶ ያድልህ ስንቱን ተማርንበት ይህን ገጠመኝ ላነቁን አባታችን እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን ያብዛላቸው
@martaashebir6019
@martaashebir6019 Жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ክብር ምስጋና ይገባሃል ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@ስሜንእመቤቴታቃለች
@ስሜንእመቤቴታቃለች Жыл бұрын
ልደትሽ ልደታችን ነው የመምህር ተማሪዎች እንኳን አደረሳቹ ለናታችን ኪዳነምህረት በአል እስቲ እዳምጥና እንመለሳለን
@እህተማርያምየማርያም-ኘ9ጨ
@እህተማርያምየማርያም-ኘ9ጨ Жыл бұрын
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
አሜን ፡❤እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@AbeLove-t6x
@AbeLove-t6x 10 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ከንደዚህ አይነት ፈተና ጠብቀን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለእናታችን ለቅድሰት ልደታ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
@linamasfne3142
@linamasfne3142 10 ай бұрын
አባቴ የራማው ንጉስ ቅዱስ ገብርኤል ክብር ይግባህ እኔንም ቁሻሻውን ባርያህን አስበኝ ስለ ወላዲተ አምላክ ብለህ ይቅር በለኝ
@selamselam7047
@selamselam7047 11 ай бұрын
ቅድስ ገብረኤል የኔ አባት
@Meysawkassa19
@Meysawkassa19 Жыл бұрын
ሃያሉ ገብርኤል በጭንቃችንን ሁሉ ይደረስልን
@AddisAdi-f2o
@AddisAdi-f2o 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አንተ ጠብቀኝ ይህን ገጠመኝ አንድ ሰው አዳምጪው ተመልከቺው ይጠቅምሻል ካለኝ በጣም ቆይቷል ግን አዳምጬው አለውቅም ግን ትላንት ስራ ቦታ አንድ ደምበኛ መታ እንደአጋጣሚ ስልክ አልያዘችም ነበር እንዳይደብርሽ ያኔን ስልክ ሰጠዋት እና እኔጋ የመጣችበትን ጉዳይ ጨርሳ ለመሄድ ስትል ምን እያየሽ ነው ስላት ገጠመኝ አለችኝ ምንድነው ስላት አስርዳችኝ እና እስከአሁን ሶስት ገጠመኝ አይቻለው ቅዱስ ገብርኤል በምህርትህ እቤቴ ግባ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@MillionZelelew
@MillionZelelew 9 ай бұрын
አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ እኛ ደካማ ነን አቅማችን አንተ ነክ የዲያብሎስ የሞት መንፈስ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከእግራቻን በታች የተቀጠቀጠ ይሁን ስራው የፈረሰ ይሁን
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ይክበር ይመስገን ግሩም ድንቅ የአምላክ ስራ❤ የሚያስገረም ገጠመኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏❤❤❤
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@BelayneshGetu-mi9gg
@BelayneshGetu-mi9gg Жыл бұрын
አቤቱ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ እኔንም ኤፍታህ በለኝ እባክህን ጌታየ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@kasootube21.6mery.Love.
@kasootube21.6mery.Love. Жыл бұрын
መምህር ተሰፋ ሥላሴ ከነቤተሰቦቻቸው በፎቶ በድምጽ ከሚቶነኩሎት የዕድፍ ተራዎች ቆሻሾች ይጠብቅልን ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ቅድስ ራጉኤል ቅዱስ ፋኑኤል ቅዱስ አፍኒን ቅዱስ ዮናኤል ቅዱስ ኪሩቤል አርባብ ሰልጣነት አጋይዛት ሃያላን መርባብታት እንደ አሽን ከሥላሴ ዙፋን የሚፈሱ መንፈስት እግዚአብሔር ድምጻቸው የመሰንቆንና የኢበልታ የበገና የክራር ግሩም ድምፅ ይጣብቁልን አቦነ ዘመሰማያት አሜን❤ካሶ ትዩብ 21# መምህር የምናስበው ቻናል ቤተሰብ ሁኑ ❤
@ArgawTeshome-iv4yq
@ArgawTeshome-iv4yq 11 ай бұрын
ምነው ቅዱስ ዑራኤልን እረሳህው???🤔🤔
@elsabeth2127
@elsabeth2127 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ። ቅዱስ ገብርኤል ቀሪ ዘመናችሁን ይጠብቃችሁ አሜን።
@anleygeremew4287
@anleygeremew4287 Жыл бұрын
ታድለው መንፈሱ ሲሄድ ድስ አለኝ የኔም ልጅ በቅድሚያ አያቶቹ በአድ አምልኮ ታስሮ አልጋላይ ነው ወለደ ሰንበት ብላችው ፀሎት አርጎለት እሱ ተጠያቂ አይደለምና በአንተ ትምህርት የልጄን ህመም አውቄያለው እንድበረታ እግዜአቤር እንዴረዳኝ በፀሉት አስበኝ እግዚአቤር ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ቤተሰቦችህን ይባርክልህ
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደናመጣህ እኳን አደረሣችሁ ለእመቤታችን ለቅድስት ድግል ወራዊ ብአል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ኑ እናዳምጥ
@rishane9576
@rishane9576 Жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እንካን ደህና መጣህ የፈጣሪ ስራ ይገርማል ፈጣሪ በኣንድም በሌላም ይናገራል እና መምህር የሄድክባትን ጽዋ ማህበር ለመዳናቸው ምክንያት ሆነችና ክብሩ ይስፋ ምን ይሳነዋል ፈጣሪ የተመስገነ ይሁን፡ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቁዱስ ገብሪኤል ኣባቴ ታዳጊው መላኣክ በኣማላጅነቱ በረዴኤቱ በጥበቃው ያውለን እንጂ በመቅሰፍት እያውለን ይስውረን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ጀግናው የኦርቶዶክስ፡ኣርበኛ መምህራችን ደሞ ጸጋ በጸጋ ይጨምርልህ ፈጣሪ ክፉ ሁሉ ኣይንካህ ተባረክ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@YoDaha
@YoDaha 10 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህሬ እኔ ቅዱስ ገብሪኤልን በጣም ከሚባለው በላይነው የሚወደው እና ገብሪኤል የሚል ኣይቼነው የገባሁት እናመሰግናለን እድሜከጤና ይስጥልኝ. ብዙትምህርት ኣለው
@MesiTube12-19
@MesiTube12-19 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራውኮ ድንቅ ነው በስመአብ ይገርማል
@LomiYazew
@LomiYazew Жыл бұрын
አቤት የፈጣሪ ስራ እንደ እኔ ይኽን አባት ሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በጣም ይወደዋል ወገን መታደል ነው እመብርሃን አተረፈቻቸው ቤቱን ባጠቃላይ ጎበኘችው ክብር ለመድሃኔአለም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ካንተ አላውቅም በማንኛውም ቦታ ከፈጣሪ ጋር ብቻህን ዘው ብለህ አትግባ እግዚአብሔር እሷንም ጨርሶ ይማራት ሰላም ለሀገራችን
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Жыл бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን እንኳን በደናመጠልን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን፫ የእግዚአብሔር ሥረ ደንቀ ነው ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ቤት ይገባል ለክቡር መሰቀሉም ምሰጋና ይገባል የእግዚአብሔር ስሙ ዘወትር በእየዜያቱ ናበየሰዓቱ ፈጹም የተመሰገነ ይኹን አሜን ❤❤❤
@ሜሊነኝየመቀሌልጅ
@ሜሊነኝየመቀሌልጅ 11 ай бұрын
መምህር እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ግሩም ታአምር ክገብርኤል መጋፍጥማ እሚያስፍራ ❤❤❤❤❤❤
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የቅዱስ ገብርኤል አባቴ ተአምር የኔ ወደጅ እኔንም ባርያህን ጎብኘኝ እባካቹህ ለሃብት ለንብረት ብላቹህ የማይወጣ የሀጢአት አዘቅት ውስጥ እራሳቹህን አትክተቱ ......አቤቱ ኃጢአቴ ብዙ ነው ይቅር በለኝ ስህተቶቼ ከታዩ ይሸፍንልኝ ጭንቀቴ ከጨመረ አስወግድልኝ ነፍሴም መንገዷን ካጣች በሚያምር መንገድ መልሷት አሜን🙏
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 11 ай бұрын
ሁሌም ደራሼነው ቅዱስገብርኤል ስለምነው አይዘገይብኝም ከነሃጥያቴ አለሁልሽይለኛል
@mareymarey1351
@mareymarey1351 11 ай бұрын
እግዞ እግዞ አቤቱ ጌታሆይ ስት ጉድተሸክማለች አገሬ ኢትዮጵያ መምህር ከገጠመኝ ይሄ በጣም ይዘገንናል ግን ጥሎመሄዱ መምህር ያተስለተናገሩ ሀጣታቸው ለቀቃቸው እግዞ አቤቱማረን ይቅር በለን ሰው ይሄእየሰማ ቢማር ጥሩ ነበር
@ermiyg3317
@ermiyg3317 Жыл бұрын
በጣም የሚደንቅ ገጠመኝ ነው መምህር ከክፉው ሁሉ እግዚያብሄር ይጠብቀን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አዳምጨ ድጋሚ እፅፋለሁ መምህር ከበግ ክፍሎች የማይበሉትንና ስለጣጣቴ እነግራችኋለሁ ብለህ ነበር ከተመቸህ ቪዲዮ ስራልን ሌላው በአከባቢያችን እናቶች አራስ ሲሆኑ ብረት ይዘው የሚንቀሳቀሱ አሉ ለእነሱ ሼር የምናደርጋት አጭር ቪዲዮም ስራልን❤❤❤
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 8 ай бұрын
እፉፉ ክብር ተመረገነ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል የራማው ልዑል ክብር ምሰጋና ይደረሰህ አቤቱ እንደ ቸርነትህ ሰላምህ ይብዛል መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እኳን በደህና መጡ ረቡኒ ምእመናን ገባ ገባ በሉ ሼርና ላይክ እዳይረሳ እንኳን ለናታችን ለቅድስት ልደታ ለማርያም መታሰቢያ በዓል አደርሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
በስመ አብ ወልዱ መንስቅዱሰ እንኳን ዉደቤቱ መላሰችዉ ቅዱሰ ገብርኤል ዉሀቢ በስራት ምን ያህል እግዚአብሔር ከኝ ጋር እንደል ተመረኩ ❤❤❤ እመቤቴ መስገን ይደረስት አባዬ ና እማዬ ትልቆንግር ንበስ መደን ነዉ ስንቱ ንስሀ ሰይገባ አልፈል ተመስግን ነዉ መልት እማዬ አሁን ልጆት ለመደን የፀለዩ እኝም እንፀልያልን ተስፈስላሴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤❤❤ አሁን ያልዉ መንግስት እግዚአብሔር ለቀጣት ያመጠዉ ነዉ እኔም ሁለ ጊዜ እላልዉ❤❤❤
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 9 ай бұрын
ተመስገን ኣምላኬ በፀሎት ኣስብን ኣባታችን ኣተርስን ይፍተን ይባርኩን🙏🙏🙏🙏😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏
@sayedahmada17
@sayedahmada17 11 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል እህህ ቅዱስ ገብርኤል። እኔ እፈራው ነበር ቁጡ ነው የቅዱስ ገብርኤል ወራዊ ሲሆን ገብሬ ቤተሰብ አይሰሩም።አይለቀንም ይላሉ። እኔ ቅዱስ ገብርኤል አዘሙቺ አይዞሽ ሲከፋሽ ስሜን ጥሪኝ። እረዳሻለሁ እያለኝ።ይኸው አለሁ።ቅዱስ ገብርኤል😢😢😢
@samerawt
@samerawt Жыл бұрын
በሚሎን መመታየት አለበት አብሶ በከተማችችን ያለው የብዙ ሀብታሞች መዘዝ እኔንም ቅዱስ ገብረኤል ይፈውሰኝ ቅዱስ ገብረኤል ይርዳሽ በሉኝ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እዉነት ነዉ
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 Жыл бұрын
ወይ ጉድ የሰው ልጅ ያልሰራው ሃጥያት የለው ። መመለሳቸው ግን በጣም ደስ ይላል ። እግዚአብሔር ይመስገን ።
@asnkchtsgy5015
@asnkchtsgy5015 9 ай бұрын
አግዝሐቤሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ ማምህራችን❤
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ❤❤😊 ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ልደታ ለማርያም ወርሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ አደረሰን 🤲🤲👏💐
@እናሰው
@እናሰው Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን 🎉
@belayineshiweriku
@belayineshiweriku Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@እህተማርያምየማርያም-ኘ9ጨ
@እህተማርያምየማርያም-ኘ9ጨ Жыл бұрын
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን🤲🤲🤲
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ መምህራችን እውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ረቡኒ❤
@ያብስራገዛሀኝ
@ያብስራገዛሀኝ Жыл бұрын
መምህር ቃሎት ያሰማልን በውነቱ ሁላችንም እደዝ ቅዱስገብረኤል ይድረስልን ለንሰሃ ያብቃን
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ Жыл бұрын
አቤቱ ቸር አምላክ እግዚአብሔር ሆይ እንደ ምህረትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁንብን ከክፉ ሁሉ ሰውረን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አማላጅነትህ አይለየን።
@fjvddijf1815
@fjvddijf1815 7 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ሥረው ድንቅ ነው
@maryme-enatye
@maryme-enatye 11 ай бұрын
❤❤❤ መምህራችን እርጅም እድሜን ይስጥልን መደሐኒለም ይጠብቅልን. መምህር እኔም 6 ወር ካለማቆርጥ ደሜ ፈሶ በእመቤቴ ፍቃድ አለሁ እስካሁን
@ndnb913
@ndnb913 Жыл бұрын
የቅዱስን ሁሉ አምላክ የመስገን አኩአንም ተመለሱ
@AberaDejene-zv2ib
@AberaDejene-zv2ib Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለመዳን ያብቃን❤❤❤
@eeuthobi1845
@eeuthobi1845 9 ай бұрын
❤❤❤❤ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ካጋንት እስራት ይፍታን 😢
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ Жыл бұрын
መምህር እኳን በሰላም መጣህ መምህር እረጀም እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን🤲 የቅዱስ ገብርኤል ታምር እፁብ ድንቅ ነው
@haymanotmengesha4726
@haymanotmengesha4726 9 ай бұрын
Welt Mikail Betselotachu Asebuge Bemareyam
@sintyaehugerma808
@sintyaehugerma808 Жыл бұрын
ሰላም የምምህር ተማሪሆችን እንዴት ናቸው ረቡኒ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አባትዬው እውነት የኔ የዋ አባት ናቸው😢ቅዱስ ገብሬኤል ስም ይክበር ይመስገን እኔንም ልጅእን አጥያተኛ ይቅር ብለኝ ቅዱስ ገብሬ ኤል ሆይ ሰላም እልሃለው😭
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
እልልልል እግዝያብሄር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ይድረሰዉ እነሱ የፈወሰ እኛንም ይጎብኛን አምኛለሁ ቅዱስገብርኤል ምን ይሳነዋል ተዋህዶ መሆን መታደል ነዉ ኡፍፍ ሰቀጠጠኝ ግን ለልጅቶ የሚያጠጣቶ ነገር የጠቆዩ ግብር ይሰቀጥጣል ዊ ሰዉ ግን እንዴት በዚህ ልክ ይወርዳል ይገርማል የእግዝያብሄር ቸርነት ይደቀኛል አቤት ምህረቱ ቸርነትካይምሮ በላይ ይሆንብኛል!!!
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 💒🕊🕊🕊
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ Жыл бұрын
መምህሬ ዘላለም ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልንአሜን💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሀልን መምህረዬ እግዚአብሔር ይመሥገን 45 ሰዎች አንድ ነፈሰ ብትመጣ ብዬ እናንተሰ?! ጀምሮ አይይ ቅዱሰ ገብረኤል አባቴ በረከትህ ይደረብን እዚህ ቤት ገብተህ የፈውሰክ ሀገራችንም ኢትዮጵያ ገባና እንዚህ ፈውሰልን
@MarwaAbrha
@MarwaAbrha 11 ай бұрын
የቅዱስ ገብርኤልን ቲአምር ስሰማ ነብሴ ደስ ይላታል በጣምነው የምወደው ፈጥኖ ደራሹ❤❤
@ንጋት-ከ2ጀ
@ንጋት-ከ2ጀ Жыл бұрын
ትክክል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ያሳዝናል አሜን እሜን አሜን
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 11 ай бұрын
መምህር "ማመን ከፈለግህ እመን ካልፈለግህ ተወው" የሚለው አባባል ለኔ ሳቢ/አዳኝ አይደለም። እየወጣህ እየወረድህ ያለኸው በተቻለ መጠን ነፍስ ለማዳን ነው። ስለዚህ ግለሰቡ በሰማው ድርጊት ለማመን ፈቃደኛ ባይሆንም እንኳን ቀጥልበት ከማለት ይልቅ ፣ ወደ እምነት ሊመራው በሚችል ቃል አንሳፎ መተው የተሻለ እድል ይሰጠዋል።
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፆለት አሰቡ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@elshuelshu-jq5xx
@elshuelshu-jq5xx 9 ай бұрын
አቤት የእግዚያብሔር ሰራ እፀብ ድንቅ ነው❤
@fafi2887
@fafi2887 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@መንበረማርያምኤፍታህ
@መንበረማርያምኤፍታህ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እኛቤትም ግባ ከታሰርንበት የዳቢሎስ ፈተና እኔን ባሪያህን መንበረማርያምን ፍታኝ አሜን ይደረግልን !!! ቅ
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አቤት እፅብድቅ ያተስራ ይገርማል ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ሁላችነንምጠብቀንሽ❤❤❤ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ስለሁም ንግግር
@Hiwot-he
@Hiwot-he Жыл бұрын
አቤት የእግዚያብሔር ስራ እፀብ ድንቅ ነው
@nesanetsileshi8304
@nesanetsileshi8304 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰን ለጌታችን የለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክ የዛሬው ይከብዳል በጣም እስካሁን ከሰማነው ከተማርነው ይሄ እጅግ ይለያል እግዚአብሔር ይማረን ሁላችን
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይጎበኘን ትቢትንና ጥላቻን ክፋት ተንኮልን ከልቤ ነቅሎ ያውጣልኝ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Жыл бұрын
በስም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የሚዘገንን ስራ ነው የጠንቋዩ ግብር በጌታ ስም እውነትም እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እፁብ ድንቅ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ክፉ እንዳይቀድምክ እግዚአብሔር ይቅደምልክ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ Жыл бұрын
ሀይለ ማርያምን ወለተ ህይዎተን ወለተ ሰንበትን ወልደ ኪዳን ክንፈ ሚካኤልን በፆለታቹህ አስቡን
@maron-m1234
@maron-m1234 Жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንዉደየተዋህዶልጆችእንኳንለናታችንለልደታወራዊመታሠቢያአደርሠችሁ መምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@Tsenat5712
@Tsenat5712 Жыл бұрын
አውቃለው እኔም መምህር ለሀብት ለንብረት ብለው ከልጃቸው አንዱን አርደው ሁሉ የሚገብር አውቃለው አንተ የምታቀርበው የማያስተምር ምንም የለም ተማር ያለው እንኳን ከሰው ህይወት ከእቃ ከእንስሳትም ይማራል አንተ ዝም ብለህ አቅርብ ቀጥል ያልተፈቀደለት አያዳምጥም ሲጀመር ስለዚህ አትፍራ መምህር ቀጥል ማስተማሩን
@aklilferda4853
@aklilferda4853 Жыл бұрын
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሰህ መምህሬ ። እባክህ መምህር በእንግዳ ፕሮግራምህ ላይ አማኑኤል ቤተክርስቲያን የሄዳቹበት ትልቅ አባት ነበሩ እንደመምህር ግርማ ቤተክርስቲያኑን የመሰረቱት እሳቸዉ ናቸዉ ። እኔ ድሮ ጫካ እያለ እሳቸዉ ሲያጠምቁ እሄድ ነበር ። ዉሀ በጄሪካን ባህያ እየተቀዳ ነበር የሚያጠምቁት እንደዉ በህይወት አሉ የምታዉቁም ንገሩኝ ?
@ዛሬምተመስገንጌታዬ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ አባቴ እንኳን ደና መጣህ ሊቀ መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችን ይድረስልን እሳት ነበልባል
@netsolo8225
@netsolo8225 11 ай бұрын
መምህርዬ እኛ እኮ ነን የተቀጣነው ያሁኖቹ ጅጅጅጅ ተብዬዎቹማ እየዘረፋን ነው አምላካችንን ረስተን እኛነን እየተጠፈጠፍን ነው በገዛ የራሳችን ዘመድ ልጅ ወንድም እናት ለልጅ ጉድድድድ ነው የአባባጃንሆይ እንባ
@YuhannsTadesa
@YuhannsTadesa 10 ай бұрын
እግዚያብሄር ይስጥልኝ ወንድሜ ብዙ ነገር ገለጽክልኝ እግዚያብሔር እኔን ደካማውን ይርዳኝ
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይደቃል በጣሞ የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ዲቅነው
@baftahadas1264
@baftahadas1264 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችን ቤት ይግባ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ❤ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️መምህርዬ እርሱን ሳየው የአጎታችን ንግግር ነው ትዝ ያለኝ አጎቴ ሁሉ ግን ልጆች አደራ ከ ገብርኤል እንዳትጣሉ ቃል ተገተባባችሁ ቃላችሁን ፈጽሙ ይላል ሁሌ :::
@ዛይድየማርያምልጅማርያመይ
@ዛይድየማርያምልጅማርያመይ Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመሰገን ክብር መመህርና እንኮዕ ዳሓን መፃኡኩም እግዚኣብሔር ድንቂ ኡዩ ስሩሑ ተመስገን👏
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካንለቅድስት ንፅህት ለአመቤታችን ለልደታ ለማርያም በሰላም አደረሳችሁ ለቅድሳን አባቶቻችን አንካን በሰላም አደረሳችሁ ተስፋ ስላሴን አማፍቅር ከነ ቤተሰቦቹ ትጠብቅልን የዛሬ ገጠመኝ. ከመላኩ ከቅድስት ገብርኤል የታደጋት ነፍስ ምንኛ አፁብ ድንቅ ነዉ መምህር ይህ ከፉ ጠላታችንን ስላሴ ያጥፉልን ከቡር የሆነዉን የሰዉ ልጅ ከፋትን አያሰራ አስከ መቼ ነዉ አቤቱ የከፈልከልን አስብ አባታችን አምላካችንን. አግዚአብሔር ይጠብቀን ያማል መምህር
@emebetmohammed217
@emebetmohammed217 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ.በስምብቻ.ሳይሆን.በተግባ እዳመስግንህእርዳኝ.እኔበስምብቻ.ነውክርስትናዬ.አምላኬእርዳኝ.ወዳተእድቀርብ.እርዳኝ.ግረገብቶኛል
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 Жыл бұрын
መምህር ታውቃለህ ምትለቃቸውን በጉጉት ነው ምጠብቅህ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ቁስቋም ነኝ
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 Жыл бұрын
በስማአብ የእግዛብሄር ሀያል ነው ይገርማል
@helentesfay8776
@helentesfay8776 Жыл бұрын
እንደም አላችሁ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች በሃገራችን የወረደብንን መአት እባካችሁ በፀሎት አስቧት ሀገራችንን እንዲሁም መምህራችንን ከነቤተሰቡ እመቤቴ የድንግል ማርያም ልጅ ጥበቃው አይለየን አዛኝቷ ትጠብቀን
@ዮርዳኖስ-ዠ1በ
@ዮርዳኖስ-ዠ1በ 10 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ 🙏🙏🙏አሜን
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud Жыл бұрын
እንኳን ደና ምጣህ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜን አሜን ከሀገራችን ስላም ያርግልን
@EdigeArado
@EdigeArado Жыл бұрын
መምረህ እንከን በሰለም መጠ ልን👏👏❤❤❤
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ Жыл бұрын
እኳንደህናመጣህን መምህራችን እረመምህር የኔጎደኛ እምሰራበት ሰውዬ ብልቱንእየነካካ ነይማብሎ ስትሄድ ሌላስራውስጥግብቶል ከዛምጎደኛዬ ለምድነው ሀራምስትለው የይፔስታሉንያዣልኝ ፈሳሼን ለሀኪሜቤት ልሸጥነው ጎደኛልልጂአይወልድምና ዘሪንልሸጥለትነውአላት በጣምይገርማል
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Жыл бұрын
Mojo..neberhu ksew bat..enam...buna tefelto sitera yimetal..
@חיהסמאי
@חיהסמאי 11 ай бұрын
ይህ ስብከት አናዶኛል እኔ ብሆን ይህን እርኩሰ ሰው አረዳውም ደሞ ጌታ ደግሞን ይስጠው ልጅ ይህ ለጉድ የሰራው ሰው አንዲቱ ለጉድ የተፈጠረችው ይበቃል እንጅ
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 Жыл бұрын
ገባ ገባ በሉ የመምህር ተማሪዎች ❤ እኔ ስራ እየሰራሁ ነው የማዳምጥ እናንተስ ?
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
❤❤❤
@SabaTsegay-t9s
@SabaTsegay-t9s Жыл бұрын
❤❤❤❤
@samerasamera2893
@samerasamera2893 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@ساره-س7ث4ق
@ساره-س7ث4ق 11 ай бұрын
እኔየም❤❤❤❤
@hanahailu8956
@hanahailu8956 Жыл бұрын
ይማረን ፈጣሪ ይማረን በቸርነቱ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክልን የኛ እንቁ መምህርዬ. እንኳን ለእናታችን ልደታ ማርያም ወርሀዊ በአልና ሊቀ ሰማአት ቅዱስ ኢስቲፋኖስ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች. ሰምቼ እመለሳለሁ የምንለወጥበት ያድርገን አባቴ ቸሩ መድሀኔአለም 😢
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ 🕊🌿
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
መምህርዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@ስሜንእመቤቴታቃለች
@ስሜንእመቤቴታቃለች Жыл бұрын
መምህርዬ አተ ስታቀርበው ይሻላል አንድም ባተ ስለለመድነው ሌላው ደሞ በመሀል ማብራሪያ ስትሰጥ ባተ በደንብ ይገባናል ❤
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል Жыл бұрын
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን❤
@Sabaasmer1234
@Sabaasmer1234 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
@withmeron
@withmeron Жыл бұрын
መምህር አንተ ስታቀርበዉ ነው ስሜቱ ተጋብቶብን የምንከታተለው። የፈለገ ይመን ያልፈለገ ይቶዎው ሁሉም በአለበት የችግር መጠን ነው የሚረዳው ብዬ የማስበው
@MMm-dh6qs
@MMm-dh6qs Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
179ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እጅና እግር የሌለውን ሰው የቤት ሰራተኛው ምን አደረገችው
1:03:00
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 108 М.
57ኛC ፈተና ገጠመኝ ፦ ወደመንፈሳዊ ህይወት ሲቀርብ የሚመጣ ፈተና እንዴት ይመለሳል
1:05:27
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН