No video

❤35ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 95ኛ LIVE እንወያይ ( 0927 58 0758 )

  Рет қаралды 124,563

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 577
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
*_ለዝክረ ስምከ_* *_ከማዓርና ከወተት ይልቅ ለሚጥመው ስም አጠራሪህ ሠላም እልሀለሁ_* *_ለተፈጥሮከ_* *_ዑራኤል ሆይ ያለመናገር በጥንት አርምሞ ከንፋስና ከእሳት ለተፈጠር ተፈጥሮ ሠላም እልሀለሁ_* *_ለአዕይንቲከ_* *_ዑራኤል ሆይ ችግረኞችን ለሚመለከቱ ዓይኖችህ የቅዱሳንን ጸሎት ሰምተው ወደ እግዚአብሔር ለሚያቀርቡ ጆሮቻችሁ ሠላም እልሀለሁ_* *_አቤቱ የሊቀ መልአኩ የቅዱስ ዑራኤል አምላክ ሆይ ከመከራስጋ ከመከራነፍስ ሠውርን አሜን_* *_ዑራኤል ሆይ የይቅርታና የቸርነት ከቡር መልአከ ነህና ሰለኛ ሰለሰው ልጆች ወደ እግዚአብሔር ማልድ አማላጅነትህ ዘወትር ከጥፋት ያድነናልና አሜን ። በረከቱና ፍቅሩ ጣሙን በልባችን ያሣድረብን ለዘለዓለሙምአሜን!!!_*
@user-od7ls1jx4s
@user-od7ls1jx4s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@modayadi7956
@modayadi7956 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Addis42433
@Addis42433 Жыл бұрын
amen
@m.g5295
@m.g5295 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
amen amen amen
@aldanatsgab6979
@aldanatsgab6979 11 ай бұрын
መምህርየይ እኛ ምእመናን እወድሃለን ደፍተራወች ብጠሉህ እንደ መጠቃ ይቃጠሉ
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 Жыл бұрын
መምህርዬ በስንቱ አስተማርከን ልቦናችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ወይ እህቴ ስንት ፈተና ነው ያለፍሽው አንቺን የጠበቀች ሰሚዋ ኪዳነ ምህረት ለሁላችንም ትድረስልን!!!
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r Жыл бұрын
መምህር በጣም ግሩም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅድስት ኪዳነ ምህረት አማላጇ አይለዬን መምህር የኔ ህይወት የአንተን ትምህርት ባላዳምጥ ኖሮ ይሄን ግዜ የት እንዳለሁ ሳስበው አለቅሳለሁ ምክንያቱም መናፍስት ህይወቴን አጨልሞብኝ ነበር አሁንም ፈተና አለ ግን ስለምነቃበት ጨልሞም አይጨልም እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እውነት የዛሬ ገጠመኝ እጅግ አሰተማሪ የሆነ ድንቅ ተአምር ነው እህታችን የልብሸን ንጽህና እና ብርታትሸ ያሰደንቃል ላንቺ የደረሰች እመቤታችን ለኛም ትድረሰልን ውድ መምህራችን እመቤታችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ🥰
@Starcall-tv5vb
@Starcall-tv5vb Жыл бұрын
Vghhsgdfssfhhhfdhcfevd v6ggvtyvxvhvfvhprgbb6bbggfl+
@user-zc9jn9nb8d
@user-zc9jn9nb8d Жыл бұрын
እውነት እጅግ አስተማሪ የሆነ ድንቅ ተአምር ነው እህታችን እመቤታችን ለቺ የደረሰች ለኛም ትድረሰለን ውድ መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቀህ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን መምህር በእውነት የዛሬው ላይቭ በጣም የሚገርም ነው እህታችን እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ጌታ ሆይ የሁላችንንም ጎዶሎዋችንን ሙላልን መጨረሻችንን አሳምርልን ለክብርህ አብቃን ላልነቃን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በእውነት ብዙ ተለውጠናል እናመሰግናለን ክበርልን 🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 10 ай бұрын
❤❤❤❤በስማም ከአንድ አመት በኳላ ነው እያዳመጥኩት ያለሁ ግን ያለፍሽበት ሂወትሽ ይገርማል ለኛም በጣም ትምህርት አግኝተናል ክብር ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ❤❤❤እህታችን ከዛ ሁሉ ፈተና ወተሽ ለዚህ ስለደረሽ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
ጊዮርጊስ ኃያል2× መስተጋድል 👏 🙏ገባሬ ተዓምር2× ኮከበ ክብር 🙏 ◦◦◦ 🍂 #ቅዱስ_ጊዮርጊስ ሆይ ከላይ ባለ በሰማይ ከታች ባለ በምድር በብዙ ወገን ለእርዳታ ፈጥነህ አደራረስህ የኤፍራታ ርግብ እነደ ተባለችው እመቤትህ ማርያም ነው በመሆኑም በእናትህ ቴዎብስታ ስም እንደ ስምህ መንታነት የባለሟልነት ስምህን ትሰጠኝ ዘንድ እማልድሀለው። ( መልክዐ ጊዮርጊስ ) የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከት አየለየን 🙏 ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ይሰውረን 🙏 ጊዮርጊስ የክብር ስግደት 🌼🌻🌸💐🎋🏵️ 🤲😇🙏💚💛❤️ የቅዱስ ጊዮርጊስ የክብር ስግደትየቅዱስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ወደኔ ና 3X ሊቀ ሰማእቱ ሆይ ወደኔ ና 3X የጽናት አክሊሉ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግድ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ንዌዴስ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ምስጋና ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ስብሐት ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ንሴብሖ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ቅዱስ ጊዮርጊስ ኃይሉ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ዕንቑ ባህርይ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጽናት ምሳሌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ የተጋድሎ አርአያ ቅዱስ ጊዮርጊስ የደካሞች መከታ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጥበብ አዳራሽ ቅዱስ ጊዮርጊስ የክርስቶስ ወታደር ቅዱስ ጊዮርጊስ የሃይማኖት አርበኛ ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ፥ ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይደረስህ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን በድምፅ አብረው ይስገዱ!! kzbin.info/www/bejne/eaGvc4WLaM2gbbc
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
እዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ከእህት ከወንድሞቻችን ብዙ ትምህርት ተምረናል የአምላካችንን ፣የእናታችንን የእመብርሃን፣የመላእክትንን፣ የቅዱሳንን ፣የፃድቃን፣ የሰማእታትን እፁብ ድንቅ ስራ ይገለጣል
@privateuae4099
@privateuae4099 Жыл бұрын
ቅዱስሚካእልአድኖኛል
@user-mj5zq8ot3d
@user-mj5zq8ot3d Жыл бұрын
እህቴ እኔ ካንቺ ትእግስት እምነት ፅናት ተምሬለሁ መጨረሻሽ ያሳምርልሽ አይ እኛ ሰዎች ስንባልኮ አስቸጋሪዎች ነን እግዚአብሔር የምናስተውልበትን ልቦና ይስጠን መጨረሻችን በሱ ፊት ያማረ ያድርግልን አሜን
@ameneengda52
@ameneengda52 Жыл бұрын
*ጸሎት ወደ ቅድሰት ድንግል ማርያም የሚጸለይ ጸሎት*🕯️ *_ድንግል ሆይ እታመንሻለሁ ከተሰወረው መከራ በግልፅም ከሚመጣብኝ ጥፋት ሁሉ አድኝኝ ለዚህ ምድር ኑሮዬ በልጂሽ ምህረት በአንቺ አማላጅነት እንጂ በፈረሰኞች በጦረኞች ሠልፍ በሠረገላም መንኰራኩር በእውቀትና ጥበብ በዘርና በጐሣ በገንዘብና በጉልበቴ አልታመን✝️🕯️✝️
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ እኔ ሁሌም በፀሎቴ አስብሀለሁ እመቤቴ ትጠብቅህ ፣ የቤተክርስትያንን ደብተራዎችን እግዚአብሄር ልቦና ይስጥልን፣ እኛንም ለንስሀና ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን።
@willowgetachew5002
@willowgetachew5002 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለልኡል እግዚአብሔር ይግባው ቅዱስ ሚካኤል ላንቺ እንደ ደረሰ ለኛም ይድረስልን
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@user-po7kt1pu5r
@user-po7kt1pu5r Жыл бұрын
የእውነት መምህር አንተን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ሰው ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ቅዱስ ቁርባን ውሰዱ የሚልን መምህር መቃወም ጤንነት አይደለም እውነት እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው
@dawittefera6432
@dawittefera6432 Жыл бұрын
ሚገርም ምስክርነት ነው ብዙ የተማርንበት ነው "ሀጢያት በበዛበት ቦታ የ እግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች" አረብ አገራት ያሉ እህቶቻችን ሲበረቱ እግዚአብሔር በነሱ ላይ ብዙ ተአምራት ሲሰራ እያየን እየሰመን ነዉ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጠን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ከቤተሰቦችህ ጋር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 Жыл бұрын
አቤት,ፈተና,ስለማይነገር,ስጦታዉ,የእግዚአብሔር,ስሙ,ከአጽናፍ,እስከአጽናፍ,ስሙ,የተመሰገነ,ይሁን,አሜን
@tekalihnbb
@tekalihnbb Жыл бұрын
መምህር አርቆ የሚያስተውል ብዙ መንገድ ይራመዳል መልስ መስጠት አይጠበቅህም አንተ መልስ ለመስጠት ከጀመርክ በረከትህን ያሳጡሃል። " እህህ "
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ መምህረ ቃለ ህይወት ያሰማልን ከደዋይ ወንድም እና ህይታችን በጣም ብዙ ነገርን ተማርን እህታችን ሴቷ ኢዮብ ብየሻለሁ በርችልን ጎበዝ ለልቦ ቲዩብ ደግሞ ሊቦና ይስጠው መምህረ እንወድሃለን🥰🥰🥰🥰
@mikiman1625
@mikiman1625 Жыл бұрын
Amen
@endecherneth2017
@endecherneth2017 Жыл бұрын
Amen
@girmachewab9108
@girmachewab9108 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ገራሚ ነው
@amirasadek4232
@amirasadek4232 Жыл бұрын
ዳግማዊት እዬብ
@abdulazizadem2154
@abdulazizadem2154 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын
መምሕር በጣም በጣም ብዙ ትምሕር ተምረንበታል እሕታችን ትግስትሽ ፅናትሽ ኪዳነምረት አሁንም ትርዳሽ መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ሰማአቱ ቅድስ ጊዬርግስ ይጠብቅክ
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ከሠይጣን እሥራት ይፍታን ያድነንን ይፈውሠን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እትሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቱ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ዳንኤል ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ኤልሣዐ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ አሮን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ቅድሥት ማርያም እፀ በለት ሥለ ቅድሥት በትረ ማርያም ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ብፅኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲብራ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቄድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቅናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@meronalazar1770
@meronalazar1770 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin...Egziyabhare yebarkesh ye kidusan Melaket ye kidusan xadekan Berket ayleyesh be xelotesh asbigh Mehabere Teklihaymanot plz be kidus Karlos asbin be xelot
@eduhaile5853
@eduhaile5853 Жыл бұрын
Amen
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን
@mesfinsileshi8420
@mesfinsileshi8420 Жыл бұрын
አባታችን ለዚህ ቀንና ሠዓት በሠላም አደረሠን። በዚህ እንወያይ ፕሮግራምህ ላይ አንደበታቸው ላልተከፈተ ህፃናት መፍትሔ ስለሚሠጠው ህፃኑ ጨርቆስ የሠጠኸው ትምህርት የትኛው ፕሮግራም እንደሆነ ብትነግሩኝ።
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ይህንን ሁለትቀን የምሰማዉ ነገር በጣም እያስለቀሰኝ ነዉ የምጨርሰዉ የዚች ልጅ ስቃይ አባቷ የሚራገመዉ ነገር እና ጥላቻ በኔ ደግሞ በናቴላይ ሆኖ ነበር በገባሁ በወጣሁ ቁጥር የምትረግመኝ እኔ ደግሞ እናቴም አባቴም ማንንም ሰዉ ቢናገረኝ ቢመታኝም መልስ አልሰጥም ዝምምም ብዬ በለቅሶ ብቻነበር የማልፈዉ ብቻ እማ ፍቅር ከክፉመናፈስት ሴራ ትጠብቀን መምህር በሰላም ወዳገሬ ልመለስ እጅ ብዙ ታሪክ አለ አቀርበዋለሁ 😥
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር ዬ ቤተሰብ ዎችን ይባርክ ልህ
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
ስለማይነገ ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እመቤታችን እናታችንት ቅድስት ኪደነ ምህረት እናቱ ቅዱሳን መላእክት የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመሰረገን እህታችን በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር አሁን ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃሽ የኔ እናት ይገርማል። ስለተደረግል ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የኛ ጌታ በእውነት እያለቀስኩ እልልልልልልልልልልልልልልልል ያልኩ ነው ያደመጥኩት ገጠመኝሽን እንድንማርበት ስለ አካፈልሽን እናምናለን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ➕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌻😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 Жыл бұрын
እህታችን እሌኒ በቤቱ ያፅናሽ :: የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ::ተባረኪ::
@sabateklay4890
@sabateklay4890 Жыл бұрын
እሰይ የኔ ሚካኤል ስምህ ታምርህ ሁልጊዜ ይነገር ይወራ በርከትህ ለሁሉም ይድረስ 🙏🙏🙏🙏🙏
@prime5689
@prime5689 Жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልን ዝማሬመላእክትያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@MaryMary-rz8zf
@MaryMary-rz8zf Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ያብስራን ተውት ገና የ21አመት ኮልኮሌ ነው እና ምእመናን ዝም ብላችሁ ተማሩ ጨቅላ ስለሆነ ነው
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬው እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው በተለይ የእህታችን የሂወት ታሪክ እጅግ አስተማሪ ነው የበለጠ ትዕግስትን በእምነት መጠንከርን ተምረንበታል ተመስገን። መምህር እንወያይ ብለህ ፕሮግራም መክፈትህ በጣም እናመሰግንሐለን ሁሌም እየተማርንበት ነው። እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጥህ።
@selamawitgitet7401
@selamawitgitet7401 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር በሞገስ በፀጋ ከመላው ቤተስብህ ይጠብቅህ አሜን የዛሬዋ ባለታሪክ እህታችን በእኔ ቤተሰብ ህይወት ተመሳሳይ የሆነ በመሆኑ ተምረንበታል በልቦና ዮትብ ላይ ከመምህር የሚጠበቅ ምላሽ ነው ልቦና ይስጠው ለወንድማችን ምእመናን የእግዚአብሔርን ፍቅሮን እንፈልግ ያን ግዜ ጠላታችን ሰይጣን ቦታ እያጣ የሚያመጣውን ፈተና በፈጣሪ ተአምር እየተለወጠ እናያለን አሜን ማስተዋሎን ይስጠን አሜን
@mebratedemisse2161
@mebratedemisse2161 Жыл бұрын
ለንሰሀ ወደሙ ያብቃሽ ብላቹ ፀልዩልኝ። ወለተ ማርያም ብላቹ
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
የእህታችን ምስክርነት ያንተ መልካም በውስጥ ያሉ ትምህርቶች በጣም ያበረታሉ በየሄድንበት የሚጠብቀን አምላከ መላእክት ልዑል አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን የወንድማችን የልጅ ያብስራ ነገር በጣም ይገርማል እኔ እኮ እንዴት ነው ይህ ልጅ የተስፋዬ ወዳጅ ከሆነ ለምንድነው የተስፋዬን ወይም የመምህርን አንቁ ድንቅ ትምህቶች እየቀነጨበ እያቀርብም ብዬ እገረም ነበር ዛሬ ተመለሰልኝ ለካ ያመናፍድትን ውግያ ሳያውቅ ነው ያ ሁላ ከናንተ ቤተሰብ ጋር ቅርርብ የነበረው የናንተም የዋህነት ይገርማል ለካ የክቡር አባታችን መላከ መንክራትን የመናፍስት ውግያን በፀሎት በቁርባን በማንቃትን የሚቃወሙ መምራንና አስተማሩ ነን የሚሉ ሰዎችን በሚያቀርባቸው ቪድዬዎች ይናገራሉ ያንተን ትምህርት እንደማይከታተል ያስታውቃል ያብስራ ያ ነው ለካ ይገርማል "ተረከዙን አነሳብኝ ወዳጄ ያልኩት ይሁዳ ወዳጄ ይሁዳ እግዚኦ ነው አብርሃምን የፈተነ ርኩስ መንፈስ በቅድስት ስላሴ ስም ይገሰፅልህ መምህራን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለሁሉም ማስተዋል ልቦና ይስጠው አሜን
@user-mi3oe8ye7n
@user-mi3oe8ye7n Жыл бұрын
እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን በናንተ ኣድሮ የመከረን ኣስተማረን የቅድሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን እህታችን መጨረሻሽ ያሳምርልሸ ላቺ የደረሰች አመቤታችን ለኛም ትድረስልን መምህረችን ነቤተሰቦችህ እግዚብሔር ይጠብቅልን
@ameneengda52
@ameneengda52 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብ ቅልኝ በእዉነት ስለሁሉም የስቶች ሔወት እደቀየርቅ አተ ካጠገብክ ያሉትን ነዉ የምታዉቅ ነዉ የስቱን ሔወት እደቀየርክ እግዚአብሔር ያዉቃዋል
@frtunamelese1605
@frtunamelese1605 Жыл бұрын
እኳን ደናመጣህልን መምራችን በጣም ድቅ ትምህረት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን ከክፉ ነገር ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን ከነቤተሰቡ 🙏
@ameneengda52
@ameneengda52 Жыл бұрын
*_ለጕርዔከ_* *_ቸሩመድኃኔ ዓለም ሆይ ክቡር ልዑል ለሚሆን ጕርዔህ ሰላም እላለሁ በገመድ እየሳቡ ለጐተቱት ክሣድህም ሰልላምእላለሁ_* *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ_* *_በቀራንዮ አደባባይ የተሰቀልከው ለሰው ልጅደህንነት እንደመሆኑ መጠን ሰለእናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ ምሬሃለሁ ይቅር ብየሃለሁበለኝ ከአንተ በቀር ቸር ይቅር ባይ የለምና_* _አሜንን አሜንን አሜንን ይሁንልን ይደረግልን_✝️🕯️✝️
@bortocansalamon7976
@bortocansalamon7976 Жыл бұрын
እልልልልልል በእውነት በጣም ደስ የሚል ታምር ነው የሰማውት እግዚአብሔር መጨረሻውን ያስምርልሽ የድንግል ማርያም ልጅ እኛንም የልባችንን መሻት ይፈፅምልን መምህር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን።
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 Жыл бұрын
በስላሴ ስም እንዴት ደስስስስስ ይላል:: እግዚአብሔር ይመስገን :: እኔም እንዷ ነኝ መምህርዬ በትምህርህ ከተለወጡት ውስጥ :: እግዚአብሔር ለሁላችንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን :: በመንፈሳዊ ህይወት ያፅናን:: አሜን :: 🙏🙏🙏❤️
@m.g5295
@m.g5295 Жыл бұрын
መምህር በርታልን የዘመኑ ሐዋርያችን ክፉ አይንካህ አብዛኛው ሰው ካንተ ጋር ነው ከሁሉም በላይ ደግሞ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው
@amirasadek4232
@amirasadek4232 Жыл бұрын
ወድማችንን ያብስራ ልቦና ይስጠዉ እኔ እራሱ በቀደም የሆነ ነገር ለቆ እዴት እያልኩ ነበር መምህራችን እኔ እኔ በግሌ በጣምነዉ እምወድህ እማገብርህ ከተ በሰዙነገር ተምራለዉ ባሌን ከመናፍቅነት አድኘዋለዉ ሁለታችንም በስደት አለም እኔ እራሱ ብክን ዣልኩ ልጅነኝ ለምን ብዬ ብዙነገር ተምራለዉ እኔ አድ እህት ብለወጥ በቂነዉ የተለወጣቹ ተለዉጠናል በሉ
@user-fd6jh8el2p
@user-fd6jh8el2p 10 ай бұрын
የኔ ውድ እህት በጣም ብርቱነሽ ከዚህ በላይ እምታበረታሽ ሰሚዋ ኪዳነምሕረት መጨረሻሽ ታሰምረው በስዋ ምልጃ ብዙ ፈተና አሳልፈሻል ክብርናምስጋና ይድረሳት እናታችን ኪዳነምሕረት።እህቴ በፀሎትሽ አስብን ደካማ እህቶችሽ
@modayadi7956
@modayadi7956 Жыл бұрын
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኝ አዝኜም ሳዳምጥ ነበር ውድ እህት ወድሞቼ ልቦና ቲዩብ ልቦና ይስጠው👈 ሰብስክራይባችሁን እያነሳችሁ ውጡ⭕። በጣም አናዶኛል መምህር ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አሜን፫🌺📚💒🙏
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y Жыл бұрын
ለምን ምን ሁኖ ነው ወንድማችን ያአብስራ
@world12384
@world12384 Жыл бұрын
መምህር ሰብስክራይብ አታንሱ ብሏል የሚጠቅም ሊለቅ ስለሚችል ልቦና ይስጠው ነው የሚባል እንደውም እንዳይብሰው በብልህነት መለወጥ ይሻላል የቅጽበት ንዴት መጥፎ ነው ሁሉም በብልህነት እና በትግዕስት ይሁን የፈለገ ያንሳ
@user-mj5zq8ot3d
@user-mj5zq8ot3d Жыл бұрын
@@world12384 አዎ ልክ ነሽ እህቴ አንድ ቀን ሊገባው ይችላል እኛ እንኳን የመምህር ትምህርት ተምረን ከሱ ተሽለን እንገኝ የምንወስደው እርምጃ በስሜት መሆን የለበትም
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam Жыл бұрын
እኔ አንስቻለሁ በጣም ነው ያዘንኩት እኔም ልብ ይስጠው ምን ይባላል
@modayadi7956
@modayadi7956 Жыл бұрын
@@selina_yemaryam በጣም
@saarayoutube4253
@saarayoutube4253 Жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ሲላ ሁሉም ነገር ብቻ የምላው ነገር የላኝም ማምራችን ቃለ ሕዮት ያሰማልን በእውነት ትልቅ ትምርት ነው የዘሬስ ልዩ ነው
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ለሰማያቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወራዊ ክብረ ባአል አደረሰክ መምህር አይዞኝ እናትክ እመቤታችን ና የቅዱስ ሩፋኤል ጠብቃ ከአንተ ጋር ነው የሰው ወሬ ትርክ ምሪክ ሰምቴ አትናደድ መልስ አትመልስ አንተ እኛን እያሰተማረክን አይደለም ጠላት በምትወድ ሰው በኩል እያመጣ መሆኑን አትሪሳ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱሰ ጊዮርጊስ አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
@user-jx6ol6dm4b
@user-jx6ol6dm4b Жыл бұрын
ሰለም ጤና ይስጥልኝ ሰለም ነው እግዚኦ አድነን አምላኬ የዳብሎስ ስራ ፈተነ ለበጎ ነው አይዞሽ እህቴ ለጌታ ስጋ ደሙ ያብቀሽ
@ayenalmgetahun9708
@ayenalmgetahun9708 Жыл бұрын
ታድለው ለእኛም እንዲህ ወድ እማ ፍቅር ልጅ ቤት የሚያቀርበንን አዳም ይስጠን ልዑል እግዚአብሔር አሜን
@meskeremwagi452
@meskeremwagi452 Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የዛሬው ገጠመኝ በጣም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@halimayaseen7960
@halimayaseen7960 Жыл бұрын
በእውነት ለመምህር ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ጸጋውን ይሰጠችሁ በእህታችን አድሮ ያሰተማረን እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት በብዙ ተምሬበታለሁ እና እኔ ብዙ ሕይወቴ ተበላሸቷን ነገር ግን በተማርኩት መኖር ተግባር ላይ ለማዋል አልቻልኩም በጸሎታችሁ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@wenglawityohannes4399
@wenglawityohannes4399 Жыл бұрын
ክብር ለአምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይሁን 🙏
@__-sm5tf
@__-sm5tf Жыл бұрын
በእውነት ስለ ማይናገር ስጦታው የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን። ይቅር ለእግዚአብሔር ነዉ እህቴ መጨረሻው ለሁላችንም ያስመርልን፥ ለውድ መምህራችን ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን በእድሜና ጤና ይጠብቅልን አሜን፫
@helensaloum737
@helensaloum737 Жыл бұрын
እመቤቴ ለሁላችንም ትድረስልን
@Gebremichael6
@Gebremichael6 9 ай бұрын
ውድ መምህራችን አንተን የሰጠን ቅዱስ አግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን.. መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን...( ከሽሬ ነው ) ባንተ ትምህርት በጣም ተጠቅሜለው ለቅዱስ ቁርባን በክቻለው.. በጣም አመሰግናለው ኑርልን ::
@user-wb5lv7lk9d
@user-wb5lv7lk9d 8 ай бұрын
መምህር በየቤታችን ቡዙ ታሪክ አለን ነገር ግን በግዚሀብሄር ቸርነት በድግል ማርያም አማላጅነት እዚህ ደርሰናል ፈተናም ቢበዛም እግዚሀብሄር ይመስገን እኔም አንድ ቀን እግዚሀብሄር ሲፈቅድ እነግራችዋለሁ
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙነገር ተምረንበታል ለእህታችት የደረሰች ኪዳነምህረት ለእኛም ትድረስልን መምህር ጠላቶዎችህን የግሮችህ መረገጫ ያድርግልህ
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ እግዚአብሔር ያቺን ትግስት እና በረታት ይሰጥን አሜን አሜን አሜን
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፫ ✝️ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል መምህር ጸጋውን ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር ❤❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከእህታችን ብዙ ነገር ተረድተናል ትግስቷ ይገርማል እመነትዋ የሚገርም ነው አስተዋይ ልቦና ይስጠን የዘመኑ ሰው ከባድ ነው
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጣህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@KETEMATAFA-xf8wq
@KETEMATAFA-xf8wq 11 ай бұрын
መምህር ፈጠሪ እድሜና ጤና ሰጥቶ የአገልግሎት ዘመንን አብዝቶልህ ሁላታህን በልጆችህና ወደ ህይወት መንገድ በመለስከቻው ምማን ይክፋል :: በላቤቴ አንተ ሱቅ ሁሌ እየተመለለሰች ችግሮን ግን ቀርባ መስረደትና መፍቴ መግኘት አልቸለችም እቤታችን,ውስጥ,ግን,በልጆችም ጭምር ችግር, አለ ::
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 Жыл бұрын
የዛሬው ገጠመኝ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሊቀ መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል እንኳን ሰማሽ የእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ሀሳባችንን የተቸገርንበትን እንድንወያይ ሰለፈቀድክልን እግዚአብሔር ያክብርልን እህት ወድሞቼ ደዋይወት ከልብ እናመሰግናለን እህታችን በተለይ ትግሽትሽ ብርታትሽ የሚያስገርም ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ብዙ ተምሬአለሁ❤✝️ስለነበረን ቆይታ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤✝️
@hxhhd989
@hxhhd989 Жыл бұрын
ብእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ከዝች ልጅ ቡዙ ነገረ ተምርያለሁ እንደት ድስስስ እንደምል አበት መፈተን መጠንከር ነዉ ልካ አምላክ ሆይ መርምረኝ ና አወቀኝ ላአንች ለሰማች ለእኛም ትስማን እናታችን ክዳነ ምህረት መመምህርየ ቃለ ህይወት ያስማልን ያአግልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ የድንግል ማርያም ልጅ አይለየን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-iw9ju7cy6q
@user-iw9ju7cy6q Жыл бұрын
መምህራችን የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብቻ ድንግል ማርያም ኣትለየን ሌላ ምን እንላለን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-kk3on8zx8u
@user-kk3on8zx8u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ እያስተማረን ነው በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ከነ ቤተሰብህ ክፉውን ያርቅላችሁ
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 Жыл бұрын
በጣም በጣም ይገርማል የእህታችንን ተሪክ ተዓምር ነው በእውነት እህቴ በርች ፍፀምሽን ያሰምርልሽ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላካችን ይመስገን የእውነት የእህታችን የኢልሊን ታሪክ ተመሳሳይ ነው ግን የዛሬው እህታችን ደግሞ የተ ላይ ተአምር ነው ቅድስት ኪዳን ምህረት ፍፀምሽን ተሰምርልሽ እህቴ
@user-kk3on8zx8u
@user-kk3on8zx8u Жыл бұрын
ከጆርዳን የደወልሽው እህቴ በእባ ነው የሰማሁሽ ቃል የለኝም እምትወጃት ኪዳነምህርት መጨረሻሽን ታሳምርልሽ በፀሎትሽ አስቢኝ እማ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣ የዛሬ ደግሞ ልብን ያንሰፍስፋል ሁለተኛ ላይ የዳዋለቹ ልጅ በተለይ በጣም ነው የሚታሳዚነው የቡዙ ሰው ቺግር ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እሄ ሁሉ ነገር ዉስጥ ማለፊሽ እራሱ እጅግ ጠንካራ ነሽ✝️
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ትራገማለች ይድፋህ ይጥረጋችሁ የመኪና እራት ያድርጋችሁ ብን ያድርጋችሁ ወልዳችሁ እዩት የመሳሰለ እርግማን ስታንፀባርቅ የተረዳሁት ዛሬ ነው ። እደፈለገች ስትራገም የእናት እርግማን አይደርስም ስለምታበላ ስላጠባችህ አይደርስም እል ነበር ለካስ በሀይለኛው ታስረናል ። እንደቀላል ያየነው የመናፍስት ሴራ እንዴት እንደጎዳን ስንነቃ ብቻ ነው የሚገባን ። አለበለዛ የመንፈሱ መጠቀሚያ ከመሆን አናመልጥም ። ወገኖቼ ቅናት ለምሳሌ የውስጥ አሳሪ ነው አንድ ሰው በጥርሱ ስቆ በውስጡ ሌላ ነው አየህ የመንጎዳበት በጣም ጥልቅ ነው ።
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 10 ай бұрын
እግዚአብሔር. ይመስገን. እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል. ተመስገን. ተመስገን. ተመስገን. አምላካችን. መላክቶችን. ልከህ ከብዙ ፈተና የምታወጣን. ፈጣሪያችን. ምን. ይከፈልሃል. 🎉🎉🎉❤❤❤አንቺን የረዳሽ. መላኩ ሚካኤል. ለተጨነቁት. ሁሉ. ይድረስልን. አሜን ፫❤❤❤🎉🎉🎉
@user-it9ru4sb6h
@user-it9ru4sb6h Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ በዕድሜ በጤና ይጠብቃቹሁ
@qidest8153
@qidest8153 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🥰🥰🥰🥰
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
መምራችን እንኳን በሰላም መጣችወልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ለላይህት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል
@user-wr7wt8oq2d
@user-wr7wt8oq2d Жыл бұрын
አቤቱ አመላኬ ሆይ ነብሴን ሀደራ ላንተ ሰጠሁ መምህሬን አንተ ጠብቅልኝ አንተ ሀይና ጉልበት ሁነው ለኔም አይነ ልቦናዬን አብራልኝ የሰማሁትን (የተማርኩትን) የምተገብር አድርገኝ ፍቅርተ ማሪያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ መልካም ቀን ለሁላችሁም ይሁንላችሁ !!ያዳመጥኩት በ26 አቡነ ሀብተማሪያም እለት ብዘገይም ተምሬለሁ ተመሰገን
@amirasadek4232
@amirasadek4232 Жыл бұрын
እዉነት እስኪ የመምህር ተማሪ የሆናቹ እኔ ተለዉጫለዉ ብላጩ በኮመት የተረዳቹትን ግለፆልን
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j Жыл бұрын
የዛሬው ጉድ እንጋ ያለ ጉድ ነው እህታችን በርቺ መምህር እናመስግናለን ልቦና ይስጠው እየ ለቃቀሚ ደሞ ባተ መጣ ስው ያበላውን እጅ መልሶ ለምን ይነክሳል እናቃለን ብዙ አባቶች አሉ ስለመፈስ ጉዳት ግን አላስተማሩንም አገራችን ዛሬ ያለችበት ነገር ይእ ነው ጉዳት እኔ በስደት መከራተቴ የናትና ያባቴ ችግር ነው ያለማወቃቸው ጠዋት ቤተክርስትያን ከስአት ድም ጨሌአቸውን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ረጅም እድሜ ይስጥህ
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
እውነት ከእህታችን ብዙ ነገር ተምረናል እውነት ነው ጆርጃን አደገኛ ናቸሁ ሰዎቹ እግዚአብሔር ይጠብቀን ሰለ እህታችን የደረሰባት ችግርና ፈተና እሷና እግዚአብሔር ናቸሁ የምያውቀው እህታችን በርች እግዚአብሔር ስጋው ደሙን ለመቀበል ያብቃሽ
@mazimazimazimazi9361
@mazimazimazimazi9361 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን የወድማችን የህታችን ሂወት የቀየረ እኜአንም ይርዳን ለያብስራም ልቦነ ይስጠወ አተንሜ እግዚአብሄር ይጠብቅልን ከነቤተሠብህ እኜአ እንቁ ሽአመት ኑርልን
@user-ej3qg8pd2x
@user-ej3qg8pd2x Жыл бұрын
መምህር። እርጅም እድሜ ክጤና ጋር ይስጥህ። ሀገራችንን ሰላም ያድርግል።።ሞተ የሚለው ጠፍቶ ወለደ ተዳረ። ።።።የሚል የሰላም ወሬ ይብዛልን አሜንንንንን
@user-si3sy7lf5r
@user-si3sy7lf5r Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን መምህርችን
@asfawchane8074
@asfawchane8074 Жыл бұрын
መምህር እኔ እንደሚመስለኝ በአንተ ዙሪያ በተለያዩ ጊዜ። የተለያዩ ነገሮችን ለሚሉ ሰዎች መርታት የምትችለው ደረጃህን በጠበቀ መልኩ ቢሆን እላለሁ , እንዴት ማለት ፈልጌ መሰለህ ? አንተ እና ጥቂት መሰሎችህ በሃይማኖታችን ውስጥ እያካሄዳችሁ ያለው ትምህርት የነበረብንን የስም ተዋህዶ ወደ ተግባር ከፍ አድርገህ ያሳየኸን ፣ የአጋንንትን ማሸነፍያ ጥበብን ያስታጠቅከን ፣ የቅዱሳንን ፍቅር ገብቶን እንድንጠቀምበት ፣ ለዘመናት በውስጣችን ተቀምጦ ሲያሰቃየን የነበረን ደዌ ድል መንሻ ቁልፉን የሰጠኸን ፣ ብቻ በአምላካችን የተሰጠንን ነገር ግን ሳንጠቀምበት የቆየነውን 'የጦር እቃዎቻችንን' እንዴት መጠቀም እንዳለብን ያሳየኸን ነህ። እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ የብዙዎቻችን ህይወት እየቀየረው ነው። አንተ ጊዜ የለህም ስለዚህ ለአሉባልተኞች መልስ አትስጣቸው ዝም ብለህ ስራህን ስራ። ያንተ ከፍታ እሱ ነው። ተዋቸው ... ዝም በላቸው.. ንቀት ሳይሆን ጊዜ የለም። ስንት የሚድን ነፍስ ይጠብቅሃል መሰለህ መምህር ! እኛም በፀሎት ከጎንህ ልንቆም ይገባል። እግዚአብሔር በአገልግሎትህ ያፅናህ።
@user-jx6ol6dm4b
@user-jx6ol6dm4b Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ድንግል ጤናህን ተብዘልህ አትፍራ ድንግል ማርያም አማላጅ ከአንተ ጋር ነት
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ እህታችን ላችየደርስ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ቂርቆስ ለኛም ይድርስልን በቤቱያጽናሺ ያችታሪክ ልክእደኔነው እኔም አባቴጋራ አንዋደድም ሁለት አመታችን ከተጣላን አንነጋገርም በጾለትሺ አስቢኝ ያችታሪክ የኔምነው አደራ ወለተ መድህን እያላችሁ አስቡኝ
@ysakoryoutube5008
@ysakoryoutube5008 Жыл бұрын
ዘይግረም ስንቱን ላውራው 😭😭😭😭በያንዳዱ ገጠመኝ ውስጥ የተሰገሰገ ነው የኔ ህይወት ግን እንዴት አለፍኩት ስል ጠባቂዬ ዋስ ጠበቃዬ የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል ልጅ ስለሆንኩኝ ነው እንጂ እኔ እማ ትልም ትበልጠኛለች
@ghgi2930
@ghgi2930 Жыл бұрын
እልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ሊቀ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይገባዉ
@fisshahaile747
@fisshahaile747 Жыл бұрын
መምህርተስፋዬ ፈጣሪ የፈቀደለት ላገሪካበቃኝ በጣም የምወድህ ወድሜ ስለሆክ እኔ ጎደኛህ አሆናለው የኔወድም ፈጣሪ ጉልበትህን ይባርከው
@user-tn9lx7bl4u
@user-tn9lx7bl4u 5 ай бұрын
የኒማሩች እደትናችሁአለን እገዜአብሔር ይመሥገን መምህርታድለህኩ ፍጣሪ በቤቱያፀናህ አማፍቅር የምትላት ትጠብቅህ ከክፍሁሉ እሥተቤተሠብህ መምህሪበፀኦሎት አሥበኝ እምማርውንሠምቸየምለወጥእድሆን ወለተማርያምነነኝ
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 8 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አተ ለሑሉም ደራሸ ነሕና እኔንመም አተዉ ፈውሠኝ
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r Жыл бұрын
ብር የማይቀይረው የለም ልቦና ይስጠን በአሁኑ ጊዜ በጣም ከባድ ነው ወገኖቼ ብርን አትጥላው ይመግብሀል ብርን አታምልከው ያጠፋሀል ይባላል አንድ አምላክን እናምልክ ሁሉም ጠፊ ነው ለሚጠፉትም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@user-si3sy7lf5r
@user-si3sy7lf5r Жыл бұрын
እሄንን ስሞል ለይቭ በጠም አስተማሪ የሆኑ ነው በእውነት ደስ የምሉ ነው መምህር በእናቴ ለይ አድሮ የእኛን ህይውት የቀያር እግዚአብሔር ይመስገን
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 10 ай бұрын
እህታችን. በሰላም ሀገርሽ. ገብተሽ. ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃሽ. በጣም. ጠንካራ ነሽ. መጨረሻሽን. ያሳምርልሽ
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r Жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ሰለ ወንድማችን ያተናገርክው ነገር በጣም ተክክል ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ ግና ያልትረዳ እንደሆን ልጁ በጣም ያስታውቃል የቤተ ክርስቶስ እውቀትም ያለው አይመስለኝም አይዞህ መምህር እኛ እንረዳህለን ቡዙ የዋህንት አተብዛ ግዜው አስቸጋሪ ነው መምህር
@TinaTina-kj3ed
@TinaTina-kj3ed Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በህይወቴ የምመኘው ነገ ሀገሬ ገብችል ንስሀገብቸ። ገደማትን አይቸ ፀበል ተጠብቄ ብሞት ሁሌም ይናፍቀኛል
@weletegiwergiswerkie593
@weletegiwergiswerkie593 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማል በእውነት
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
ይሄን ፀጋ የሰጠህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለሰው ልጅ የህይወቱን ገጠመኝና ችግሩን እያዳመጥክና ለእኛም ለደካሞች ትምህርት እንድሆነን ስለምታካፍለን ተባረክ
@brkti2123
@brkti2123 3 ай бұрын
እናቴ እመብርሃን ቅድስት ኪዳነምህረት ክብር ምስጋና ይድረሳት ታድዬ ግን የአንቺ ልጅ በመሆኔ እመአምላክ እመአዶናይ ሰአሊተ ምህረት አቁራሪተ መአት የደካሞች ተስፋ የሩሁባን ምግብ እመብዙሀን እመቤቴ አዛኝቱ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህይተ ንጹሃን እናቴ ፍቅርሽን አብዢልኝ እናቴ ከአንቺ እቅፍ እንዳልለይ እናቴ በዘርፋፋው ቀሚስሽ ከልይኝ እናቴ እመቤቴ ❤
@kalehiwettube429
@kalehiwettube429 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን🙏
@user-ir2to4jf6b
@user-ir2to4jf6b 5 ай бұрын
እኔ የራሱን ታሪክ ነዉ የነገረችልኝ ::ቃለ ህይወትን ያሰማልን ::
@getachewmuluye5843
@getachewmuluye5843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ታአምርም ፈተና ገጠመኝም ነው የዛሬው በጣም ድንቅ ተአምር ነው ኪዳነምህረት ሁሌም ትከተልሽ
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@maryammohamed2471
@maryammohamed2471 Жыл бұрын
ታምር ነዉ መምህር የኛ አባታችን እየረገመን ነዉ እና አንድም ልጀ እራሱን የቻለ የለም መምህር የኛም ቤት እንዲህ ነዉ
@ayenalmgetahun9708
@ayenalmgetahun9708 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነቤተስቦችህ እውነት
@TigstNurlign
@TigstNurlign 4 ай бұрын
አሁን ዬያዘከዉ መድራክ ዬምህራት መድረክ ነዉና
Surah Yasin, Ar Rahman, Al Waqiah, Al Mulk (Be Heaven) Omar Hisham
57:15
Omar Hisham Al Arabi
Рет қаралды 15 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 118 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 6 МЛН
❤138ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
2:48:33
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 30 М.
59ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
2:36:21
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 24 М.
♥ 50ኛ ✝Live እንወያይ "..ህልማችሁን ተጠንቀቁት .."
3:37:14
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 282 М.
56ኛ ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase is live!
2:56:18
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 25 М.
♥ 45ኛ እንወያይ  ስለህልማችን ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:30:17
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 242 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 118 МЛН