193ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ በቀበና ወንዝ ውስጥ ያለችው ሀጠረቤ መንፈስና እዛ የዋኛችሁ ሁሉ ....

  Рет қаралды 38,533

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 417
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 9 ай бұрын
መ/ምዬ ትናት ወድያ በአውነ ሀብተማርያም ቀን ጋዝ ፈንድቶብኝ የዓይኔን ሽፋሽሽፍት ፀጉር እና የእጄን ትናነሸረ ፀጉር ነበረውና እሱን ብቻ በላኝ እግዝአብሔር አዳነኝና ከብሩ ይሰፊ ለክርሰቶስ ከዚህ በፊትም 2 ቴ ፈድቶብኛል ግን አምላክ ይጠብቀኛል 🙏❤🙏 መምህርዬ እውነት በዙ ምሰክርነት አለኝ አ አምላክ ያረገልኝ ከዚህ በፌትም ፅፌልሀለሁኝ 2 ቴ ምሰክርነት ማለትነው
@fikir.com.
@fikir.com. 9 ай бұрын
እንኳን እግዚያብሔር አተረፈሽ እህቴ
@tigest3176
@tigest3176 9 ай бұрын
Egezbehre yimesegne
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 9 ай бұрын
@@tigest3176 አሜን3 🙏❤🙏
@josephlahoud1660
@josephlahoud1660 9 ай бұрын
ጋዙን ለኩሰሽው አትቆይ ከፈጣሪይ በታች ተጠቀቂ ማብሪያውን በእጅሽ ሳትይዥ አትለኩሽው
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 9 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ
@Eyaasu
@Eyaasu 9 ай бұрын
ቀበና ወንዝ ስዋኝ ነው ያደኩት :: የፈረንሳይ ልጅ ነኝ :: የቅዱስ ሚካኤል የስለት ልጅ ስለሆንኩ እንጂ : አንድ ጎረምሳ ደፍቆኝ ሊገለኝ ነበር:: ቅዱስ ሚካኤል ምን ያህል ሲጠብቀኝ እንደነበር እያደር ተረድቻለሁ
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 9 ай бұрын
እንኳንም terefk egziabher yimesgen
@samarr1112
@samarr1112 9 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ቤት ወስጥ ጨሌ ይኖራል ለዚህ ነው መፈሱ ምንም ያላደረጋቸው ወይም የሆነ ነገር ይኖራል ቡና ካፈሉ በር እና መስኮት ላይ ሰደል ከለክሱ ለሱ ይበቃዋል ይሄ ልክስክስ መፈስ እግዚአብሔር የገጽፀውና
@zewdugebrie5128
@zewdugebrie5128 9 ай бұрын
እንዳልሺው በቤት ውስጥ አምልኮ ሳይሆን እኔን ያሳደገችኝ አያቴ በእነሱ ቋንቋ ልናገርና ለሰዎች ትፈርድ ነበር አሜሪካ እንግሊዝ አረብ አገር የተለያዩ አገር ይሔዱ ነበር እሷ ጋር መጥተው ይሳላሉ ሲደርስላቸው ይልካሉ ቤቷ እንደ ቤተ ክርስቲያን ምንጣፍ የተነጠፈና በየ ሳምንቱ በግ ይታረዳል በአመት 2 በሬ ይታረዳል ህዳር12 እና ሰኔ12 በሬ ግብር አለው እኔን ደግሞ ከበሮ ያስመቱኝ ነበር በእርግጥ ታሪኩ ብዙ ነው ነገር ግን እኔ የተረፍኩት አሁን ላይ ሆኜ ስረዳው እኔ የቅዱስ ገብርሔል ልጅ ነኝ ያሳደገኝ እሱ ነው እና ይጠብቀኝ የነበረው እሱ መሆኑን መንፈሱ የካ ሚካኤል ለፍልፋል ስለዚህ ምንም ማድረግ እንዳልቻለ ተናግራል አሁን ግን በመምህር ግርማ ትምህርት ተለውጬ ንስሀ ገብቼ በእመቤታችን በትውልድ አገራ ላይ ቅዱስ ቁርባን ተቀብዬ በሰላም አለው ይህንን ያደረገ አምላክ ይክበር ይመስገን
@mikiman1625
@mikiman1625 9 ай бұрын
እኮ ልክ ብለሻል
@Eyaasu
@Eyaasu 9 ай бұрын
ስለዚህ ባንቺ አባባል : ሰንደል እናጭስለት ነው የምትይን ?
@mikiman1625
@mikiman1625 9 ай бұрын
የቱጋ ነው ሰንደል ይጨስለት የተባለው ?
@samarr1112
@samarr1112 9 ай бұрын
@@Eyaasu አላልኩም መጀመሪያ በደብ እየው 🙏
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 9 ай бұрын
ሰይጣን፡የለም፡ብየ፡ነው፡ሂወቴን፡ያበላሸብኝ፡ግን፡ነቃሁበት፣እድሜ፡ለመምህር፡ግርማ፡፡መምህርየ❤❤
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 9 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በዚህ ጉዳይ የማውቀው ነገር አለ መምህር ከአመታት በፊት የአክስቴ ልጅ ከዩንቭርስቲ ተመርቆ መቶ ከጓደኞቹ ጋር ለመዋኘትም ለመዝናናትም የሆነ በሃር ሄደው አራት አምስት ሆነው ዋና ገብተው ጓደኞቹ ዋኝተው ሲወጡ እሱ ግን ሳይወጣ ቀረ ውሃው ውስጥ አስክሬኑ እራሱ ለሳምንት ተፍልጎ ስንት ደም ፍሶለት በ 7 ቀን በኋላ ተፉው ልጅ ብሆንም አስታውሳለው አክስቴ በአድ አምልኮ ታመልካለች መሰለኝ ሁለት ወንድ ልጅ በዚህ መልኩ ሞቶባታል የኛ የሰዎች ችግር መንፈስ አለ ብለን አለማመናችን ነው ድክመታችን ሴጣንን በአይናችን ማየት እንፍልጋለን መምህር ልክ ነህ ልጅ ሆኜም ከጎረቤቴ አንድ ሽምግሌ ተጠርቼ ነው ወንዝ ደርሼ ልምጣ ብሎ በቅን 7:00 ሰዓት ላይ እዛው ወንዝ ገብቶ እሬሳውን እረኞች አገኙት እኔ በዚህ ጉዳይ ብዙ ነገሮች ሰምቻለው መምህር የገዛ ያሳደገኝ አባቴን የሆነ ግዜ ላይ ሰርግ እህቱ ቤት ሌላ አከባቢ ሄዶ ማሚ ሞቅ ስላለው እዛው እደር ብላው ጥላው መታ ለሊት 9:00 መስኮታችን ትፍንኳኳ መኝታ ቤት ስንከፍት አባቴ እራቁቱን በትሸርት ቆሟል ተደናግጠን ከፍተንለት ሲነጋ ምን እንደተፍጠረ ስንጠይቀው የሆኑ ፀጉራቸው የተንጨባረረ ጥፍራቸው እረጅም የሆኑ ሰዎች መተው አለቃችን ይፍልግሃል ብለው የሆነ ሚያስፍራ ቦታ ወሰዱኝ አንድ የሚያስፍራ ሰውዬ ግን ይሄን መች አልኳቹ ይሄን የዋህ ሰ ው አመጣቹት በሉ መልሱት ብሎ ለቀቀኝ አለን የመጣበት ሃገር የራሱ ከእኛ ቤት ብዙ ይርቃል ያንን ሁሉ መንገድ በእግሩ ነው የዘጓዘው ለሊቱን ሙሉ እርቃኑን የሄደበት ወንዝ እራሱ ብዙ ሰው በየአመቱ ሰው ይሞትበታል መምህር
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወርሃዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ❤❤🎉✝️🤲
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛልን መምህር የት ናችሁ ቤተሰቦች መምህር መቷል ላይክ 👍👍👍👍 እያደረግን እናዳምጥ እንለወጥ መምህር እግዚአብሔር ያደረገልኝ ትልቅ ነገር አለ እግዚአብሔር ቢፈቅድ እመሰክራለሁ በጸሎት አስቡኝ አመተ ኢየሱስ ከነ ቤተሰቤ
@romankahsay7777
@romankahsay7777 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ውድ መምህራን እንኳን ለአማኑኤል ወርሓዊ መታሰብያ ክብረ በዓል አደረሰህ
@temedk8302
@temedk8302 9 ай бұрын
ሠላም መምህር! አንድ የቆየ እውነተኛ ታረክ ስሙልኝ ነው። አንድ አሥር ዓመት ልጅ ከብቶችን ብቻውን ይጠብቅ ነበር። በአባቱ ግጦሽ መሬት አጠገብ በአከባቢው መጠሪያ ሳላላ የሚባል ጅረት (ወንዝ) አለ። አንድንድ ቦታ ላይ ወንዙ ጥልቀት አለ።ወደ ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ በወንዙ አጠገብ ከብቶችን ለመመለስ ሲሄድ ሁለት ሰዎች እንዳሉኝ ነው ብሎ ኡኡ ኡኡ ኡኡ ..... እያለ ከብቶችን እየነዳ ወደ ቤት ይሄዳል። ሰው ተደናግጦ ምን ሆነህ ነው ይላሉ ግን ለማንም አይመልስም ብቻ ኡኡ ኡኡ ኡኡ ይላል። እነዚያ ሁለቱ ሰዎች በርቀት ዝንብ አክለው ለማንም አትናገር ዝም ብለህ ከብቶቹን ንዳ እንብ ካልክ እንገልሃለን ይሉታል። ሰው ተሰበሰበ ማን ይዞት ይቻል። ጉልበተኛ ሆነ ኡኡ ኡኡ ኡኡ.... ከዚያ ከብቶቹን ወደ ቤት ይነዳል። ከጩኸት ውጪ እምባ የለም። ሰው አብዷል ያዙት አሉ ግን ጉልበተኛ ሆኖ አስቸገረ። ዝም ብሎ ተከተሉት ወደ ቤት እንደደረሰ ምን እንደሆነ አያውቅም። እነዚያ ስያስፈራሩት የነበሩ ሰዎች (አጋንንት) እቤት እንደገባ ጠፉ። የት ሄዱ እያስፈራሩ የነበሩ ሰዎች ብሎ ሰውን ይጠይቃል። ወደ ሰውነት ከተመለሰ በኋላ አለቀሰ እንገድልሃለን። እናርድሃለን። ሂድ ወደ ቤት። ንዳ ንዳ ንዳ ይሉኛል። ፈርቼ መጣሁ። ግን አሁን ምንም ነገር የለም እያለ ስያለቅስ ነበር። መንፈስ ነውና ወላጆች ያው የተለመደ ግብር በግ አረዱለት። ሰይጣን ወንዝ ውስጥ እንደሰዎች እምነት ግብር ለማስገበር ለማስመለክ ያስፈራል። የሆነች ልጃገረድ የደረሰች ልጅ እናቷን እማዬ ዛሬ ርቦኛል ምግብ የበላሁ አይመስለኝም። ምሳ ቶሎ እሠራልሻለሁ እንጨት ለቅመሽ ቶሎ ተመለሽ አሏት።ከውጪ እንጨት ለቅማ ለእናቷ ከሰጠች በኋላ መጣሁ የሆኑ ሁለት ሰዎች በር ላይ እየጠሩኝ ነው ብላ ወደ ውጪ ወጣች እደጅ ባለ ገደል ገብታ ሞታለች። ምንም ሰው ግን አልነበረም። በእምነት ኃይል ካልሆነ መናፍስት እየጠሩ ይወስዳሉ። ይገድላሉ። መንቃት መቃወም በእምነት መጠንከር ያስፈልጋል። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።
@tesfayeabera951
@tesfayeabera951 9 ай бұрын
በጣም ይገርማል አመሰግናለሁ
@wubitteda9201
@wubitteda9201 9 ай бұрын
መ/ምር ትናንት የመድሀኒአለም ቀን ቀይ መብራት ጥሼ ኔድኩ እና ለትንሽ ከሌላ መኪና ጋር ተጋጪቼ ነበር እግዚአብሔር ከመከራ አዉጥቶኛል ተመስገን ምስክርነት ነዉ
@josephlahoud1660
@josephlahoud1660 9 ай бұрын
ተመስገን እኮዋን ተረፍሽ❤😂
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 9 ай бұрын
ቅባ ቅዱስ ተቀብ ስወጭ
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን teረፍሽ
@selamselina1321
@selamselina1321 9 ай бұрын
መምህርዬ እውነት ነው አጦሮቢ ያለበት ወንዝ በአካባቢያችን ናት አውቀዋለሁ ተወልጄ አድጌአለሁ ልጆች ሆነን የሚገርምህ ብዙ ወጣቶችም የተለያዩ ሰዎች እየመጡ ይገባሉ በ ሁለት ወይም በሶስተኛው ቀን ተንሳፎ ይገኛል ግን የሚገርመው ወደ ውስጥ ጉድጓድ ነው ይባላል ሰው እንደገባ አባ ዲና ተጠርቶ ሲያስስ ቢውልም በወቅቱ አይገኙም ብቻ የሚገርመው ትንሽ ሆና ግን ስንት ህዝብ የጨረሰ ባህር ነው ከነወርቋ የገባችውንም ልጅ አውቃታለሁ የሚገርም ነው ምን የመሰለች ልጅ ነበረች አሁን አሁን ግን ሰው እንደማይገባ ነው የምንሰማው ምክንያቱ ደሞ የቅዱስ ሚካኤልና የቅዱስ ቂርቆስ ፀበል ከወደላይ ፈልቆ የፀበሉ ፍሳሽ ወደ ወንዙ በመግባቱ ፀበሉ የሴጣኗን ወይም አጦሮቢ ባህር እንበፊቱ ሰው አይገባም ሲባል ሰምቻለሁ ምክንያቱም የፀበሉ ፍሳሽ ተአምር እየሰራ ነው እስከመጨረሻው ቅዱስ ሚካኤለ ተአምር ይስራ
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 9 ай бұрын
ሰሜን ሽዋ፣ የጌራ ምድር ከተማ መሐል ሜዳ አጠገብ ከከተማው ወደ ደቡብ አቅጣጫ አንድ ወራጅ ወንዝ አለ፣ በዚህ ወንዝ ላይ ጥልቀት ያለው ባሕር አለ። ባሕሩ ቀደም ሲል ሦስቶ ባር ይባል ነበር፣ ቆይቶ አንድ ታዋቂ ሰው ዘሎ ገብቶ ከሞተ በኋላ በሰውዬው ስም ፣"ተድላ ባሕር" እየተባለ ይጠራል። ከዚህ ሰው ሞት በፊትም፣ በኋላም ጥቂት የማይባሉ ሰዎች ዘለው እየገቡ ሞተዋል፣ወደፊትም አደጋው የሚቀጥል ይመስለኛል!🎉
@mesetedibeno-vr7yh
@mesetedibeno-vr7yh 9 ай бұрын
ገጠመኙን ለቀረቡልን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦች ይጠብቅልን አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
@misrach2350
@misrach2350 9 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህርዬ የብዙሰውችህይውትአልፏልበቀበናውንዝ በአንድቀን፣ባልእናሚስትሞተዋል፣እንድዛውምቡዙህፃናትለመዋኘት፣ስህዱህይውታቸውንአተዋል፣በጣምያሳዝናል😢😢😢😢😢
@yegebreail
@yegebreail 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህ መምህራችን ❤️🙏
@mulubelay3831
@mulubelay3831 9 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን. መምህሬ. በ2016 ግን ገጠመኙ አጠረብኝ ለኔ ብቻ ነው ረዘም አርግልን❤❤
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ 🕊
@ቃልየድንግልማርያምልጅጅማ
@ቃልየድንግልማርያምልጅጅማ 9 ай бұрын
ቀበና የኛ ሰፈር ነው በያመቱ ነው ምትወስደው ቀጥር ስድሳት ላይ ከወንዙ ድምፅ ይሰማናል እና ወጣት ወንዶች ደፋር የሚባል ነው ሚዋኘው ከንዳንድ ፈሪ ልጆች አይዋኝም እና ድሮ ጎረቤታችን ትንሽ የአምሮ ችግር አለባት እሷም ቀጥታ እየሮጠች ዘላ ገባች እና የሰፈር ሰውንም ትወስዳለች አሁን አሁን ነው መንፈስ እንደሆነ እራሱ አብዛኛው የተረዱት ድሮ ሁሉም ነበር ሚዳፈረው አሁን ግን ጭር ያለ ስፍራ ነው በጣም ያስፈራልም ይከብዳል ባጠገብ ለማለፍ
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን 9 ай бұрын
መምህረዪ ግን ሁሌም በጉጉት እደምጠብቅህ ብታቅሰ የእውነት በጣም እጠላከ ነበረ አሁን ግን ሞቼ ነው የምወድከ ማርያምን ሺ አመት ኑረልኝ
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 9 ай бұрын
😂😂አሳቅሽኝ 😍
@YeMaryam492
@YeMaryam492 9 ай бұрын
ያአዲስ አበባ ወንዞችማ እርኩሳን መናፍስት በደንብ ነው ያለባቸው የውነት መምህር ምሽት 12 ሰአት ሲሆን ነጭ ለብሳ ወደ ወንዙ ምትገባ መንፈስ አለች ትታይና ወዲያው ትሰለባለች ሁሉም ያውቃታልግን ስም እንዳላት አላውቅም ነበር አሁን ካንተ ነው የሰማውት ደሞ የድሮ ሰዎች ይገብሩባቸዋል
@batiyokbalcha8375
@batiyokbalcha8375 9 ай бұрын
ሰላም መምህር ፍሬ ያለው ትምህርት ስለሆነ ደስ ብሎን አንሰማለን.... ኃ /ሚካኤል
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 9 ай бұрын
ይሄ ነገር እውነት ነው መምህር እኛ ሰፈር 2 ወንዞች አሉ አንደኛው ከወንዙ አጠገብ ያሉ ቤቱች አሉና በተለይ አንደኛው ቤት ላይ ማንም ሰው የለም ግን ጣራው ላይ የድንጋይ ጋጋታ ሲወረወር ይሰማል ከመሸ ማንም በዛ ሰፈር አይሄድም ስለሚፈራ አንደኛው ወንዝ ጋር ደሞ ቬሎ የለበሰች ሴት ጠራችን ብለው ወንዙ ውስጥ የሚገቡም አሉ በሥላሴ ስም ከባድ ነው ሳይገባን የተሸወድነው ጊዜ አሁን ላይ ያሳዝነኛል መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብህ ተመኘሁ
@mekonnen74
@mekonnen74 9 ай бұрын
አዬዬዬዬ ነገሩ ወዲህ ነው ዘጋቢው ተልኮ ነው ደሞ ቀበና ወንዝ ውስጥ የሚኖሩትን ትንሽ ቆይቶ አብይ አህመድ ሽመልስ አዳነች ሊያፈናቅሉ ነው ለልማት ብለው. ያለምክኒያት ይህ ሰው አልሄደም!!
@eskadareshetu-re9oc
@eskadareshetu-re9oc 9 ай бұрын
ሰላም መምህር እኔ እንደዚህ አይነት ታሪክ በቤቴ አለ የአባቴ ታሪክ ነው በደንብ ነው እሱ ያየው telegram እንቢ አለኝ
@HanaAsefa-t8j
@HanaAsefa-t8j 9 ай бұрын
እንደዚ አይነቶ ነገር እኮ የተለመደ ነው እኔ የተወለድኩበት አነሰተኛ መንደር ለጆች ወንዝ ለመታጠብ የሄዳሉ 3 ሆነው የሚዋኙ ከሆነ ሁለቱን ሴይጣን ይይዛቸዋል ከውሀውስጥ ደም ሲወጣ ነው የምታ የው ሬሳቸው በስንት ፀሎት በ3 ቀንም በአንዳ ሳምንትም ከጥልቁ ወጥቶ በውሀለይ ይንሳፈፍል በቀበሌ ነው የተለፈፈው ወንዝ በጠራራ አትህዱ ብሎ ገን አይሰሙም በየቀኑ ሰው ይሞታል😢
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 9 ай бұрын
በስመአብ በስላሴ ስም ፣እኔም ያደጉበት ፣አካባቢ ፣ያጎቴ፣ልጅ ዉሀ ፣ስጠጣ፣አጎብሳ፣በሀሮ፣ዉስጥ ፣ሰምጣ፣ቀረች፣ከዚበሁላ፣ዶሮ ፣አርደው ፣በሀሮላይ፣ሲጥሎት፣አንድ፣ቦታ፣ክብ፣እየሰራ ፣ሲሽከርከር፣ነበር ፣ትዝ፣ይለኛል ፣ከዚን፣በሃላ ፣ምን፣እንደሁን፣አላዉቅም ፣ህፃን ፣ነበርሁኝ😢😢🤔🤔
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 9 ай бұрын
የአመቼሳ ልጅ ስለሆነ ጓደኛሞች ናቸው
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 9 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አሜን፫ ❤❤❤
@ቆቆየነሽድንግል
@ቆቆየነሽድንግል 9 ай бұрын
እኛ አካባቢ ትልቅወንዝነበር ጎደኞቸ ሊዋኙሲሄዱ እናቴ ትከለክለኝነበር ለምንስላት አያቶችሽ ለመንፈሱ በሬ ይገብሩለትነበር አሁን አስቀርተንበታል ይገልሻል ትለኝነበር የሆነግዜ ሁለት ልጆች ሳርሲያጭዱ ወድቀው አንደኛዋሞተች ሌላኛዋወጣች ከዛ ወዲህ ማንም ሰው አይዋኝም ሲጠር እሚወጡ ሰውየሚመስሉነገር አሉ 😢😢
@Elshaday-te7hn
@Elshaday-te7hn 9 ай бұрын
ጉራራ ፈረንሳይ ጥስስ የሚባል ወንዝ አለ አሱም እደዚሁ ባመትአንዴ የሰው ነበስ ይወስዳል የሚጠራቸው ግን ወጣት ልጆች የሆኑትን በዋና ሰበብ ነው
@ማርታ-ከ7የ
@ማርታ-ከ7የ 9 ай бұрын
አዎ እኔ ያደኩበት አባባቢ ቀን ቀን ከ 6 እስከ 7 ሰዓት ባለው ጊዜ ሲስቁ ቡና ስወቅጡ እንዲሁም ሲያወሩ ይሰማል እንዲሁም ልብስ ሲያጥቡ በቆጆ ሴቶች ወጣቶች ተመስለው ይታያሉ
@ጎስዓልብየቃለሰናይ
@ጎስዓልብየቃለሰናይ 9 ай бұрын
በስመአብ እኛጋም ከቀኑ 6 ሰዓት በስማችን ይጠሩን ነበር እኔ ደሞ ሰው መስሎኝ አቤት ብዬ ከቤት ስወጣ ማንም የለም ከዛ የሰፈር ሰዎች ሴጣን ነው አሉኝ😢😢😢
@tigistalemu7580
@tigistalemu7580 9 ай бұрын
አብይ አመድን በጠራችው😂😂😂😂😂ለነገሩ ጌታዋ እሱ ይሆናል 😅
@Elshuuu01
@Elshuuu01 9 ай бұрын
Akaki yebase beyeametu yemelekal beyegizaw sew yegebal enan gen egthiyaber adenongal
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 9 ай бұрын
መምህሬ እኔም ከ2 ወንድሞቼ ጋር ገብቼ ተሪፍያለው ያንን ቀን መቸም አልረሳም ያውም ወንዝ ዶሮ ይዠ ለበአል እናቴ ጋር ስሄድ አሸራቶኝ ወደሱ ስቦኝ በእግዚአብሔር ቼርነት ትርፈ ይሄው አለሁኝ በጣም ከባድ ነው ያንን ቦታ ሁለ በህልሜ አየዋለው አንድ አብራን የተማረች ወጣት ልጅ ተበልታለች🥺
@ሹፌሮችእናኦፕሬተሮች
@ሹፌሮችእናኦፕሬተሮች 9 ай бұрын
ዋና እያልኩ በልጅነቴ የሠበሠብኩትን መንፈስ እንዳስታውስ አድርገህኛል, መምህር አመሠግናለሁ አገልግሎትክ ይባረክ እኔ በግሌ በምን ላግዝክ በምችለው ላግዝክ ፈቃደኛ ነኝ
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 9 ай бұрын
እኔም እንደዚ አይነት ታሪክ አውቃለሁ የእህቴ ጓደኛ አባት ከቤት ነው አቤት ብለው እየሮጡ ወተው ኮልፌ ያለው ወንዝ ውስጥ ገብተው ሞተው ተገኙ እና ከቤት ልጆቹ እንኳን ተከትለዋቸው ሲሮጡ ሊደርሱባቸው አልቻሉም እንግዲህ ሰይጣን እንደሆነ ግልፅ ነው ሰውየው ያየልኩም ነበር እና ይገርማል ሰይጣን ስራውን እየሰራ ነው ሰው ግን ፈዟል ገና አልነቃም።ልቦና ይስጠን
@maron-m1234
@maron-m1234 9 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን መምህርእንኳንደህናመጣህልን ቃለህይወትያሠማልንያገልግሎትዘመንህንእግዚአብሔርይባርክልህአሜን
@HayileMikael
@HayileMikael 9 ай бұрын
መምህር እሄን ገጠመኝ ሳይ በጣም ውስጤ ተጨነቀ ምን ይሆን እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ አዋሽን እየዋኘሁ ነው ያደኩት ሰው በአዋሽ ተበልቶ ጡውት3ሰአት ተይዞ ቀኑን ሙሉ ስንፈልግ ውለን መሳርያ ብቶክሱ ስጋራ ቢያጨሱ ዶሮ እርዶ በወረወሩ አልለቅ በሎ ማታ 10 ሰአት ላይ ምግብ ወንዙዳር አምቶ ብሉ ብሎ ለዋናተኛች ስሰጡ ልክ የምግቡ ሽታ እንደ መጣ ቀኑን ሙሉ እየተፈራረቅን ስንፈልግ ከዋልነው ውስጥ ደረቅ አስክሬን ወቶ ተንሳፈፈ# ልጁየተበላበት ምክንያት ከአንገቱ ላይ መስቀል ተበጥሶ ውሃው ሲዎስድበት መስቀሉን ለመያዛ ሲታገል ነበር ትዝ አለኝ ዛሬ የዛን ቀን ስቃይ ኡኡኡኡፍፍፍ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 9 ай бұрын
እንዲሁም በውጭ ሀገር በጣም ብዙ ሰዎች ወንዝ ውስጥ ይሞቶ ነበር ጭራሽ ከቤተክርስቲያን መልስ ነው እዛ ገብታ ህይወታቸው አለፍ ትልቅ ሴት ወጣቱች ብቻ በጣም ብዙ ሰዎች መሀል ከተማ ላይ በጣም የሚገርመው ነጮች ላይ አይፈጠርም አበሾች ላይ ነበር ።ልዑል እግዚአብሔር ፍጥሩን አይረሳም መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ መጥተው ከሄዱ በሗላ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሆነልን ክብር ለመድሀኒአለም ይሆን ወላዲተ አምላክ እመብርሀን ኪዳነምህረት ክብር ይግባት እድሜና ጤና ለአባታችን ይስጥልን በምንም ቃል ልገልፃቸው አልችልም።
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 9 ай бұрын
አሜን ይማረን በጣም ምያሳዝን አስተማሪ ገጠመን ነው በኛ ኣከባቢ አገር ቤትም ሁለት ልጆጅ እየዋኑ አንዱ ሞተ አንዱ ተረፈ የተረፈው የagote ልጅ ነው አሁን behiwet የለም አረብ አገር መንገድ ላይ yetekebere bonb regto ሞተ ወንዙ ራሱ የስይጣን ወንዝ ይባላል ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
@haregwinetesfaye384
@haregwinetesfaye384 9 ай бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጡ ዛሬ በጣም ደስ ብሉኝ ፀጌ ማርያም አፀደ ማርያም ወለተ ሕይወት ገብረ ፀድቅ ገብረ ሕይወት ወለተ ገብኤል በፀሎት አስብን
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 9 ай бұрын
መዳኒሐለምያስባቹ
@roziawoke1301
@roziawoke1301 9 ай бұрын
መምህር ለምታቀርቡልን ነገር እናመሰግናለን በድሜ በጤና ፈጣሪ ይጠብቅልን ይሄን ትምህርት ሳዳምጥ ብዙ ነገር አስታወስሁ ሀገራችን ወንዝ ሰአት ላይ አትሂዱ ይሉናል እና ጠዋትና ማታ ብቻ ነው የምንሄደው ሲቀጥል በአመት አንዴ መስከረምና ጥቅምት ሲደርስ ለዳቢሎስ የሚገብሩበት ቦታ አለ ወደትምህርት ቤት የምንሄድበት መንገድና ወደ ዱር የምንሄድበት ሶስት ቦታ ሁሌ ቆሎ ቂጣ በግ ዶሮ እያረጉ ያርዳሉ እና በዛ አትለፉ እያሉ ይቆጡን ነበር ይሄን ትምህርት ሳዳምጥ ትዝ አለኝ ከሀገር ከወጣሁ ቆይቻለሁ ምን ያህል ሰወች ለሴጣን እደሚታዘዙ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zakewerwer6898
@zakewerwer6898 9 ай бұрын
ሀንቁ ወንዝ የቀበሌያችን ስም እራሱ ሀንቁ ቀበሌ ተብሎ ነው የሚጠራው ።አንድ ግዜ የቅርብ ሰው የሆኑ ሸምገል ያሉ ሰውዬ በድልድዩ ላይ ሲሻገሩ ጎትቶ ይጨምራቸዋል:: ወደ ታችም ከሰመጡ በኃላ አየሁት ያሉት ነገር እጅጉን አስደንጋጭ ሆኖ ነበር😧። ምን ይመስላችኋል እስቲ ገምቱ🤔🤔??
@zakewerwer6898
@zakewerwer6898 9 ай бұрын
የሰይጣን ቤት ነበር ወደ ውስጥ ያስገቧቸውና ይቀመጣሉ በመጨረሻም ከወንዙ ሲወጡ እግሮቻቸው አበጡ የሚገርም ነው😯
@EdenYerga-by7jg
@EdenYerga-by7jg 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንዃን ደህና መጣህ❤ገጠመኙን እምትሰሙ እህት ወንድሞቼ ላይክ ሼር እያደረጋቹ ❤❤❤
@zhraaas8742
@zhraaas8742 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ደህና መጣህ እህቶች ሳዉድ ለመግባት ደበር ላይ ናችዉ ወለተ ሚካኤል ወለተ ገብርኤል ወለተ ማርያም እያላች በፀሎታችሁ አስቡኝ በሰላም እድገቡ በጣም ጨንቆኛል
@saraabata4886
@saraabata4886 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስባቸው😢😢
@QmKm-h1t
@QmKm-h1t 9 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ ለባለወልድ ወራዊ ክብረ ባዓል እውነት ነው መምህር እኔ ሁለት የአክስቴ ልጆች እንድ ላይ ወንዝ ውስጥ ገብቶ ሞቶአል እንድሁም አንድ ቀስ ብዙ ሰዎች አውቃለሁ የአንተ ትምህርት መስማት ከጀመርኩበት ግዜ ጀምሮ መንፈስ እንዴ ሆኔ አወቁ እስከ ዛሬ ያልነቃ ሰው አለ በዝያ መንገድ አይሃድም
@ብዙዬወለተስላሴ
@ብዙዬወለተስላሴ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን እንቁ መምህራችን❤❤❤
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 9 ай бұрын
ሰላም የመምህር ተማርዎች እዴት ናቹህ
@evt5aser51
@evt5aser51 9 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመሥገን
@YeshiAbebe-m1g
@YeshiAbebe-m1g 9 ай бұрын
መምህር ሰላም እንኳን መጣህልን እንናንተን መምህር ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ወ/ማርያም ሎሎችም አባቶቻችን የመሰለ ስለመናፍስት አሰራር ብዙ ትምህርቶችን ንቁ ብላችሁ በማስተማር ብዙ ጊዜያችሁ ነው ግን የሰው ልጅ አያስተውሉም ሰዎች እንኳን ሲፈወሱ እንደ ፊልም ከማየት ያለፈ አያስተውሉም ለማየት እንኳን ፈቃደኛ አይደሉም በምን ዓይነት ማስረዳት እንደሚቻል?
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 9 ай бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ይገርማል በዚህ አጋጣሚ በጣም የሚሳዝን ገጠመኝ የማውቀው ነገር አለ ። ወንድሚን በልጅነቱ የስፈር ልጆችን ሰብስቦ ያዞቸው ሄደ በዛን ግዜ የወሰደቸው ልጅ ሄዶ ያውቅ ነበረ ይመስለኛል ። ይዞቸው ሲሄዱ በጣም ልጆች ነበሩ በየቤቱቻው ሲፈልጉ ሁሉም ሲጠፉ መፈለግ ሲጀመር መጡ መጡ ተባሉ ሲታዩ አመድ መስለው የወሰዳቸው ልጅ ነብሷን ይማር እዛው ቀበና ወንዝ ሂወቱ አለፈ ሰው አድኑልን ብለን ሲጮሁ ጠፋባቸው ማግኘት አልቻሉም አሉ ከዛ አንድ አባት ቄስ በመስቀል እያመተቡ ነው ሬሳው የተገኘው በጣም ለብዙ ግዜ እናስበው ነበር የሌላ ሀይማኖት ተከታይ ነበሩ በአሁኑ ሰአት ምን እንደ ሁኑ አላውቅም በጣም የሚያስዝነኝ ታሪክ ነው ።
@workubirhaniegebeyehu4673
@workubirhaniegebeyehu4673 9 ай бұрын
አወ እዚህም እንደዚህ አይነት ወንዝ እና ፏፏቴ አለ። ጅማ ከተማ ።
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 9 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እኳን በሰላም መጣህ ዛሬ በህልሜ ወደ ምስራቅ እየበረርኩ እሂዳለሁ ግን በስተ መስራቅ በጣም ብርሃን አለ ወላዴት አምላክ ወርቅለብሳ በዙፋኑ ተቀምጣ ጌታችን አምላክችን እየሱስ ክርስቶስ ዙፉኑ እጅግ ትልቅ ብርሃን ነዉ ለምቹም አሉ ከወበሩ ስር የሆነ ድምፅ ያወጣሉ እና በጣም ነዉ የሚምረዉ ዙፋኑ እናታለም በቀኙ ነዉ የተቀመጠችዉ በጣም የምታምረዉ ወርቁ ለብሳ ሃፃተኛ በደለኛ ነኝ አምላኬን ማዛዘነ ነዉ ስራዬ አስቡኝ በፆሎት እና መምህርዬ መናፍስት ይጣራሉ እኛ ቤት አጠገቡ ድሮ የሆነ አሮጌ ቤት ትልቅ ቤት ነበርና ከዛ ቡና የፈላሉ የፍጃል ድምፅ ይሰማል ይጣራራሉ ሌልት እኛ ተኝተን እነሱ ድቤ እየደቡ ይጨፍራሉ በቃ ሰዎች ናቸዉ የሚመስሉት ወንዝም እኛ አከባቢ እስካሁንም ልጅ ስወለድ ደሙን በተወለደ በ 3 ቀን እዛ ሂደዉ ነዉ ደሙን እሚጥቡት ቀቤ ፌጡ ብትር ይዘዉ ነዉ እሚሄዱት ተሸክፈዉ እና ዉዝ ድም እሚገበርለት ኮሜት ከያቸሁ በተለዬ ራያ ቆቦ ጥሙጋ ካለዉ ወንዝ ነዉ ምንለበት እዛ አከባቢ ያለቸሁ እህቶች
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 9 ай бұрын
የምትጣራ ብወን እኛን አጠራንም አላሉም በስማም 😢
@zewdugebrie5128
@zewdugebrie5128 9 ай бұрын
የሚገርመህ መምህር እኔ ልዝናና ባባ ጎዬ ሔጄ ሰምጬ በስንት እርብርብ እንደወጣው አስታውሳለው እኔ እንደዛ እንደሆንኩኝ ትንሽ ሳይቆይ አንዱ ከአሜሪካን ሊዝናና መጥቶ ሰምጦ የሞተ አውቃለው እኔ ግን በሕይወት ተርፋለው ተመስገን ፈጣሪ
@ManStar-i7h
@ManStar-i7h 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እና ረጅም እድሜ ይስጥልን። አንድ ቀን በጣም የሚገርም ገጠመኝ እነግራችኋለሁ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 9 ай бұрын
እንዃን ለቸሩ አማኑኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ ምእመናን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር አሜን
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 9 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 9 ай бұрын
እሚገርም ነው ይህ ነገር በኛ አገርም አለ በጣም ትልቅ ወዝ ነው እና እሚገርመው ወጣቶች እዛው እየሂዱ ይዋኛሉ ግን ያስምጣቸዋን እዳትገቡ ይባላሉ አይስሙም ከዛ አንድ የስፍራችን ልጅ እዛ ጠልቀ እሚገርመው ደብተራ ነው ያወጣው ብዙ ዋና እሚችሉ አጡት ግን አጅሬው አረቂ ስጡኝ ከዛ በየአመቱገብሩልኝ ብሎ አውልያ ባለባቸው እናቶች ተናገረ አሁን ይታረድለታን ጉድ አለማወቅ
@AyuAyu-nq7oz
@AyuAyu-nq7oz 9 ай бұрын
Egzyabher yimesgen slehulum negere memere kalyot yasmaln awo atorobi beyeametu tteralechi awo bzu sewochi tteralechi gbr kaltederge bota ayimertm kerukim bihon tteralechi menfes new ere dfrtu ansheratot biwedki ayimelesm nebere
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 9 ай бұрын
ተይዘናል እግዚአብሔር ይፍታን
@relaxingthoughts9725
@relaxingthoughts9725 9 ай бұрын
ስለ ሰይጣን ስትተነትን ከምትውል ምናለ ስለ እግዚአብሔር ብታወራ፡፡ በዚህ ቪዲዮ ስትንት ጊዜ ሰይጣን አልክ ስንት ጊዜስ እግዚአብሔር አልክ፡፡ እስኪ በደንብ አስበው፡፡
@ShewayeAyanew-ku4wb
@ShewayeAyanew-ku4wb 9 ай бұрын
መምሕር እኔ ከተወለድኩበት ሐገር ከቀኑ ስድስት ሰአት ላይ ነጭ በነጭ የለበሰ የደሮ ጫጩቶእየተዳ አጭር ቀምጣ ነጭ በነጭ የለበሰ በካብ ላይ ተደግፈን አይተናል፣ ፈረንጆች ደግሞ ሴቷ ፈረንጂ እርቃኗን ሆና ወንዙ ዳር ላይ ስትተኛ እሷን የመያዝ ሚመጣው አውሬ ነገር ፈረንጁ በጉጠት ይይዘዋል፣አንዴ ደግሞ አዲስ አመት አካባቢ አባቴ ወንድሜ ሆነን ከከተማ ወደ ገጠር ስንሔድ አባቴ ሺንት ለመሺናት ሲሔድ ወደ ወንዙ አካባቢ ስዞር ቀይ ጥለት ያለው ነገር የለበሰ የተፎነደደ ነገር ሳይ በጣም ደነግጥኩና ወንድሜን ወደአባቴ እየጎተትኩ በጩሕት ሔድኩ አባቴም አይዞአችሁ አለንንና ወደቤት ጉዞ ጀመርን ስንደርስ ለአክስቴ ስንነግራት የኔ አውሊያ ነው አለች ብቻ ብዙ ጉድ አለ መምሕር
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 9 ай бұрын
ስለዚች መንፈስ እኔ በትንሹ የማውቀውን ልንገራቹ በገጠር አካባቢ እናቶች ናቸው በጣም የሚገብሯት ግብሯም የጥቁር ጤፍ ርሚጤ ተደበልብሎ በቅቤ እና አንድ ሌላ የማለውቀው ነገር አለ በአንድ ላይ አመድ ይመስለኛል በአንድ ላይ ይጨመላለቅና ለእሷ ብቻ በተዘጋጀ እቃ ላይ ተደርጎ ሰው ሁሉ ሲተኛ እናቶች ይሄዱና ጭለማ ቦታ ያንን ምግቧን ያስቀምጡላታል ከዛ ቶሎ ይገባሉ ለምን መሰላቹ እሷን የሚገብሩት ላሞች አልወልድ ካሉ ላሞቹ የሚወልዱት አላድግ ካለ እሷን ይገብራሉ የሚገርማቹ ገቤው በፍጥነት ላሞች ይወልዳሉ ከብቶች ይበዛሉ የሚገርመው አንድ ቀን ተሳስተው ካልገበሯት ከተዋት ጅብ በረቱን ቀዶ ይገባና እነዛን ከብቶች የበላውን በልቶ የቀሩቱን በጥፍሩ በጥርሱ ወግቶ ይሄዳል ጅቡ ትንሽም ቢሆን የነካው እንሰሳ ይሞታል እኔ በደንብ አውቃለው የዚች ሴጣን ተንኮል
@Tesgabrhanaregwi
@Tesgabrhanaregwi 9 ай бұрын
አው ልክ ነው እኔ እማውቅው የገጠር ሰፍር እንዲ አመት አመት አሰው ወድቆ ይሞት ነበር እና የአከባቢው ሰው ተማክረው እየአመቱ ደም ሰለ ሚፈልገ ብሬ ወይ ፈይል ያርዳሉ ካላረድለት ሰው ነው ሚገደለው የበረሃ ሰይጣን ነው ከቀን 6:00እና ከለሌት 6:00 እሱ ሚቀሰቀሰበት ሰዓት ነው ይባላል በዚ ሰኣት የተንቀሰቀሰ ሰው በጥፊ መትቶ የጣምማቼዋል ይገደላል አረ ሰንት ጎድ በዋሃም እንደዚ ዓይነት አለ ዝም በሎ ሰው የሚገደል ዋ የለሰዓቱ እዘከባባ የተጠበ የተዘዋዋረ ሰው ያማል እና ከዛ ደሮ ብግ ቆሎ ጠላ እየተሰራ ይለመናል ከዛ የታመመ ሰውየው ይሻለዋል ገብር በተገበረለት አከባቢ በተኩሰ ከኣለፍህ ወደየው ወደ አለፍ ሰው ይመጣ 😓😓😓😓😓ብቻ አሁን ላይ ሁኜ ሰመለከተው የአደኩበት አከባባ በጣም አዝናለው በላማወቅ ሰው ጠፍተዋል በሰይጣን ወጠመድ እየተሰቀይ የሚኖር ማሕበረሰብ ነው እኛን እሰካሁን የቆይን የሚያደርጎት ኣያውቁምና ይቅር በለቼው የሚለው የኣምላኬ ቃል ነው ክብር ምጋና ይግባው💒⛪🙏🌹
@hiwetderej7409
@hiwetderej7409 9 ай бұрын
እኔ የልጅነት ጎደኝዬ ወንዝ ላይ ስጥሞ ነው የሞተው 11 አመት አካባቢ ይሆነኝል እናም ወንዝ በክረምት ስለሚሞላ እንጫወት ነበረ እናም ድንገት ተንሽራቶ ገባቡን ስው ልንጠራ ስፈር እስክንደርስ የለም ነበረ ህዝቡ በሙሉ ተስበስበ ተፈለገ ጠፍ ከዛም ለካህናት ተነግረው ለሊቱን ሙሉ ሲፀለይ ታደረ በንጋተኝው ቀን ላይ ወጣ ሲወጣ ነጭ ነበረ ሚመስለው አይቼው ነበረ አሁን ድረስ ውሀ በሳፍ ሳይ እራሱ ያዞረኝል ገንዳ ካየው ድሞ ያንቀጠቅጠኝል ሚገርማችሁ እኔ ሳቅ እራሱ 3 4 በላይ ስጥመዋል 😢😢😢😢
@shallom479
@shallom479 9 ай бұрын
ሰላም መምህር ተስፋዬ በ 125ኛ ፈተና ገጠመኝ ታሪክ ላይ ኮሜንት አስቀምጬ ነበር ፥ ምናልባት አታየውም በማለት (ጥርጣሬ) ፥ ኮፒ አድርጌ ወደዚ አሸጋግሬዋለው አመሰግናለው ። => ይቅርታ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ መምህር ተስፋይ ? ይህን ታሪክ ሰምቼዋለው ፥ አስተማሪ ነው ! * ነገር ግን - እህቱ ወንድማን ይቅርታ ጠይቃ መቁረብ ነበረባትን ? እኔ ነበረባት ብዬ አስባለው ። ምክኒያቱም እሱ ቀድማው ስትቀበል ደንግጦ ነበር ። ገጠመኞችህን እሰማለው ፥ ቁርባን ከመቀበላቸው በፊት ትምህርት ቢሰጣቸው ጥሩ ነበር ። መምህር
@ወለተኢየሱስ-የ9ኘ
@ወለተኢየሱስ-የ9ኘ 9 ай бұрын
መምህሬ የምር ይሔማ የኛው ጉድ ነው እኔ ያደኩበት ሰፈር ለ20አመታት ኖሬያለሁ ወንዙ ቅርባችን ነው እና በተዓምር በየአመቱ አንድ ሁለት ሰው ሳይሞት አይቀርም የሚገርመው ከሌላ ቦታ መተው ወይ ሲዋኙ ይሰምጣሉ ወይም ደግሞ ዝም ብለው ይገቡና ይሞታል በዚ አመት ራሱ ሁለት ወጣት ልጆች ገብተው ሞተዋል አንዳንድ የበፊት ሰዎች እንደሚያወሩት ከሆነ በዛ ወንዝ ድሮ ጥቁር በሬና ጥቁር ዶሮ ይታረድ ነበረ ብቻ የያሁትን ነው የምፅፍልህ ሰዎ ግን አልነቃም ብቻ ቸሩ መድኃኒያለም መንገዱን ያሳየን
@tezuየእመብርሃንልጅ
@tezuየእመብርሃንልጅ 9 ай бұрын
እኛ አገርም ነበረ ወንዝ የማቀዉ ብዙ ጊዜ ተበሳጭተዉ በተለይ መምህር ሚኒሥትሪ የወደቁ ተማሪዎች ሄደዉ ይገቡበታል አገራች ከደብረብረሀን ወጣያለች መንዲዳ የምትባል ከተማነች እና አሁን ላይ ያወንዝ ተደፈነ የብዙ ሰዉህይወት ግን አልፎበታል ግን አንዳዴ የተደፈነዉ ወንዝላይ ለሊት ወቶ መንፈሱ ይጮሀል ይባላል እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ይድረሥልን🙏🙏🙏እናመሠግናለን መምህር
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 9 ай бұрын
መምህር እኔ ተምሪበት አላሁ እጠንቆይ ቤት ሂጃለሁ እና መንፈሱ እንደተዋረሰኝ እውቃለሁ እና በጽሎት አስብኝ መምህር እኔ በጣም ይጨንቀኝል
@walteamanuale324
@walteamanuale324 9 ай бұрын
ወይ የኔ መምህር ዛሬ ደግሞ የሰፈሬን ጉድ ነው ያወጣከው እኔ ያደኩት እዛው ቀበና ነው የተማርኩትም ኮከበ ጽባህ ነው ይህ ወንዝ በጣም አደገኛ ቦታ ነው ግን በወቅቱ ምንም የማውቀው አልነበረም በጣም ብዙ ሰው ከሩቅ ቦታ እየሮጠ እየመጣ ወንድም ሴትም በየ ዓመቱ ይሞታል ወይም ይገበራል ከየትም ብቻ ይሁን አይታወቅም ቀጥታ በድልድዩ ላይ ተወርውሮ ገብቶ ይሞታል የተረፈም የለም እኛል ልጆች ስለነበርን ለማየት ተሰብስበን ልናይ እንሄድ ነበር እሬሳ ሲያወጡ ሌላው የትምህርት ቤት ጓደኛዬ ሙስሊም ናት የሰፈሬ ልጅ አብሮ አደገጌ በአንድ ዓመት ላይ በፈረቃ ተለያይተን ነበር እኔ የጠዋት እሷ የከሰአት ሆን ከዛ በ6 ሰአት ቆሎ እየበላች አልፋ ነበር በዛው ታማ ሞተች ፈትያ ሽፋ ትባላለች ነፍሷን ይማር
@selam801
@selam801 9 ай бұрын
እውነት እርግጠኛ ነኝ ቤት ውሰጥ ጨሌ ሊኖር ይችላል ለዚህ ነው መንፈሱ ምንም ያላደረጋቸው የሚመሰለኝ ይሄ ልክሰክሰ መንፈሰ እግዚአብሔር ይገሰጸው😢
@kidusyona757
@kidusyona757 9 ай бұрын
በጣም ትክክል ነው እኔ ሰፈሬ_ ቀጨኔ ነው በአመት 1 ሰው የሚወስድ ወንዝ አለ ….መዳረሻው ይሄ ወንዝ ይመስለኛል ..ድንገት ነው ደራሽ ውሃ ወይንም ሰው የሚሰምጠው…ይሄ ወንዝ ድሮ አረቄ እና ሌሎች ነገሮች የሚቀመጥለት ወንዝ ነበር ይባላል ማን እንደሚያሰቀምጠው ባይታወቅም እዛ ቦታ ላይ ገኝ ነበር አሉ ድሮ አሁን ግን የሚያስቀምጥለት ሰው የለም ነገር ግን ሰው ይወስዳል
@የተዋህዶልጅወለተማርያም
@የተዋህዶልጅወለተማርያም 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሁሉ ገጠመኞችህ እምታቀርባቸዉ እምትጠቅሳቸዉ የእኛ ቤት ጉድ ነዉ😭😭ወለተ ማርያም እኛላችሁ በፀሎታችሁ አሰቡኝ🙏
@frehiwetbaraku6246
@frehiwetbaraku6246 8 ай бұрын
መምህር ተስፋይ እግዚአብሄር አምላክ ይባርክህ እውነት የቀበና ወንድ ድልድይ በጣም ያስፈራል ሌቃ ቅዱስ ሚካኤል ስንሄድ በጣም እፈራ ነበር በተለይ በእግራችን ስንሄድ
@romantup9195
@romantup9195 9 ай бұрын
Awo oromoo akababi wanzoch ye sewun heyot batam yatefalu enerasu le misikirnat be nager das yelegnal mamihir anageregn
@HanaBelay-v4i
@HanaBelay-v4i 9 ай бұрын
መምህር እንዴትነህ እንደዚህ አይነት ቦታ እኛ አካባቢም አለ ገጠር ላይ እና ዉሀው በአመት አንድሠው ይወስዳል
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ 9 ай бұрын
አሜን እግዚኣብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችኝ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 9 ай бұрын
የወንዝ ጉድ በቅርቤ የሆነው ልንገራቹ ሁሌ ፈንድሻ ቡና ወንዝ እየሄዱ ይገብሩ ነበር የሆኑ ሰዎች የሁነ ጊዜ ተጣሉና ግብሩን አቋረጡ እነዛ ሰዎች ወንዝ ዳር ናቸው አንድም ሰው አልሞተም ነበር ልብ የሚሰብረው ጭራሽ እዛ ሰፈር ያልነበረ የሌላ ቀበሌ ልጅ ግን የደመራ ለት ወንዝ ውስጥ አንቆት ሞተ በሶስተኛው አመት ደሞ የናዛው የሚገብሩት ቤተሰብ የሆነ ልጅ እደሰው መናፍስቱ ጠርቶት ወንዝ ውስጥ ከተተው መቶ በተመሳሳይ ሰአት ቀልድ አይደለም ጋዜጠኛው
@beskutadaniel3438
@beskutadaniel3438 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣክልን ቃለ ሂወትን ያሰማህ መምህር አረ እኔም ባደኩበት ሀገር ሆለታ ገነት የሰፈሩ ልዩ ስሙ አራዳ የሚባልበት ቦታ ትንሽ ወረድ ብሎ ፏፏቴ ተብሎ ነው የሚጠራው ብዙ ሰው ሞቶ ይገኛል በአካባቢውም ብዙ ነዋሪዎችና የእርሻ ቦታዎች አሉ እረ እኛም ልብስ ሄደን ብዙ ግዜ አጥበናል እዛ ብዙ ሰው ነው ሞቶ የሚገኘው
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 9 ай бұрын
በእንቅልፍ ልቡ ይጓዛል የምትለው ልክ ነህ መምህር የማዳሜ ልጅ ሁሌ ይወጣል ያዙት ነው የምትለን ከአጥር ውጭ እንዳይወጣ ሳናየው ብላ ሁሌ ትጨነቃለች ወይኔ መምህር ቅዱስ ቁርባን ከተቀበሉ ያሰቡት ይሳካል ያልካቸውን እናት ስሰማ እንባየ መጣ እኔም እናቴን የጠፋች ልጅሽን ታገኛለሽ ብዬ ልለምን እንጂ ለመቁረብ ምክንያታቸው ብዙ ነው
@a.m.e6137
@a.m.e6137 9 ай бұрын
እኔም በሀገሬ በተደጋጋሚ ሰው የሞተበት ኩሬ አውቃለሁ ልዩነቱ ይሄ ወንዝ መሆኑ ነው እና ወደሰሜን ሸዋ እራሳ አካባቢ ከከተማዋ ትንሽ እራቅ ብሎ የሚገኝ ጨመረ ኩሬ የሚባል አለ እና በተደጋጋሚ ህፃናቶች ይሞቱበታልና ያንን አስታወስኩኝ እናም ወደዛ አካባቢ መንፈስ በደንብ አለ ብለው ሲያወሩ እሰማለሁ
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 9 ай бұрын
Kale hiwoten yasemalen memeher mengestun yawreselen amen
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ማሰተውን ይሰጠን ማለት እንዲያው ከባሕሩ የሆነ ነገረ ብልጭ ቢል እኮ ሀለተኛ እዚያች አይደረሰም ነበረ አይ አይ አለማወቅ ለቤተሰቡ መንፈሰን አፍሶ ለመግባት እኮነው እመብርሃ አሳልፋ አትሰጥህ
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ 9 ай бұрын
ይባላል ተብሎ ብቻ ዝም አይባልም አለጂ ወገኔ እመን ሴትን የለም እኔን አይጠጋኝም ስልጣን የለውም አትበል በብዙው ነገር ውስጥ ይገባል መግባው ትንሽ ቀዳዳ ነው😢😢😢መምህር ፍልጌክ ነበር የድሮው የላይቨ ምታውራበት ቴሌግራን ፀፌልክ ነበር የመድኃኔ አለም ንብረት ነበር እጄላይ
@ሔራኒነኝወለተገብርኤል
@ሔራኒነኝወለተገብርኤል 9 ай бұрын
መምህር እንዲህ አይነት ነገር እንዳለ አምናለው አይኔ አይቻለው ሳሪስ 58 አለ አሁን ግን ሳይደፈን አይቀር ብዙ የቡናቤት ሴቶች መኪናዮች እረ ብዙ አይቻለው ስናልፍ እኛ በጣም እንፈራ ነበር አሁን ግን በመንገዱ ጉዳ ግማቹ ተደፍኖዋል ይባላል
@barch2816
@barch2816 9 ай бұрын
ሰላም መምህራችን እኔም የዛ አካባቢ ልጅ ነኝ እና አጦሮቢ አለች ሲባል እሰማ ነበር እውነት ነው ከተለያየ አካባቢ እየመጡ ነው የሚገቡባት እሷ ብቻ አይደለችም ቀበና ወንዝ ውስጥ ያለችው ብዙ ሴጣኖች ናቸው ያሉት ከሷ ከፍ ብሎ ሙት ባህር እሚባል ሁሉ አለ እሱም እንደሷ ነው ይጣራል
@memeayelu5802
@memeayelu5802 9 ай бұрын
እንደዚህ፡አይነትወንዝ፡ቀራኒዮመድሀኒያለም፡አካባቢእንዳለ፡አውቃለው
@MolM-wz9kn
@MolM-wz9kn 9 ай бұрын
መምህር እኔም ተወልጄ ካደኩበት አካበቢ አለውሀ የሚባል ወንዝ አለ ድሮጌደር ይታረዳል አሁን ግን ሲተውት አሁን እዳለ የእርሻ ውን ሜዳ በሞላ በቁጥር ተጠራርጎ እየወሸሰደ መከራ አሳይቷል
@mihretmihret7140
@mihretmihret7140 9 ай бұрын
መንዝ መሐል ሜዳ የሚባል ከተማ የተድላ ባህር የሚባል ወንዝ አለ ከላይም ከታችም ልብስ ይታጠብበታል ግን ብዙ ሰዉ እየሮጡ ነው የሚገብበት ደሞ ዉሀዉ ጥንስስ ነዉየሚመስለዉ እረ ብዙ ወንዝ ነዉያለዉ
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 9 ай бұрын
መምህር እንድጥያቂ ልጠይቅህ ወይም ምእመናን ቤት ውስጥ ጥሬ ቂጣ ዶሮም ይታረዳል እና ጎሮቤቶች ይመጣሉ ከዚያ የሆነ ብና ይፈላና ከዚይ እመሃከለኝው ላይ ስወስተዬ ይወጣል ከቤት ወደ ውጭ ለምንድን ነው የምታውቁ ንገሩኝ በማሪያም😢😢
@nettesh6928
@nettesh6928 9 ай бұрын
መምህር እኔ እንኳን እዚህ አዲስ አበባ ሳይሆን አሰላ ከተማ አንቆ የሚባል ወንዝ አለ እሱ ሁሌ ሰው ይወስዳል እንደውም እኛ ተማሪ ሆነን ከኛ ጋር የሚማር ልጅ ሌላ ደግሞ የጓደኛዬ የአክስት ልጅ መወሰዱን አውቃለሁ ብቻ በአመት ውስጥ አነሰ ቢባል 1ሰው ይወስዳል
@kidusyona757
@kidusyona757 9 ай бұрын
በበጣም ትክክል ነው እኔ ሰፈሬ_ ቀጨኔ ነው በአመት 1 ሰው የሚወስድ ወንዝ አለ ….መዳረሻው ይሄ ወንዝ ይመስለኛል ..ድንገት ነው ደራሽ ውሃ ወይንም ሰው የሚሰምጠው
@aidengebreegziabher1319
@aidengebreegziabher1319 9 ай бұрын
እኔ የቤላ ልጅ ነኝ አዎ የቀበና ወንዝ ድር በ90ናዎቹ በየአመቱ ሠው ይወስዳል በደንብ እናቶች በጣም ነው የሚቆጡት ግብር የለመደ ወንዝ ነው አትዋኙይሉናል
@mairyleb9245
@mairyleb9245 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን አሜን አሜን አሜን የመምህር ተስፋይ ትምህርት የምትከታተሉ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይህንን እንድንሰማ ልቦና ይስጠን
@altubeti7567
@altubeti7567 9 ай бұрын
እውነት ነው መምህር ደብረዘይት ቢሾፍቱ ሀይቅ ዋና የሚችለውም ይገባል ሆራ ግን ብዙ የአዲሳባ ልጆች ዋና ማይችሉ ገብተዋል ደሞ እንዲወጡ ተብሎ ዶሮ ይታረዳል ሬሳውን ጅብ እንዳይበላ ተብሎ ከተፋው ብለው ባትሪ ጋቢ ይዘው ስንት ቀን ታድሮ በ ስንት ቀን ይወጣል ሬሳ ብቻ ብዙ ነገር አይተናል 😥እግዚአብሔር ይሰውረን
@TiheshBaraki
@TiheshBaraki 9 ай бұрын
😢ቆይ ግን አሁን ይህ ራስ ከማጥፍት ነው እሚቆጠረው እባክ መምህር እናቴም ወንዝውስጥ ገብታ ነው ያረፈቹ ራሱያጠፍ ፍታት አይደረግለትም ሲባልም ሰምቼ ነበር?
@hhhvj
@hhhvj 9 ай бұрын
መምህር በኛም አንድ እደወንዝ አለ ግን በጣም ያስፈራል ብቻህን ማለፍ ያስፈራን ከኋላህ የሚጫንህ ነገር ያለ ይመስላል ፈጥነህ ለማለፍ ስትሞክር ወደኋላ ነው የሚጎትተው 😢
@TsehayMengesha
@TsehayMengesha 9 ай бұрын
የትኛዉ ቀበና ወንዝ ነዉ ዱቤ ባህር ሲባል አዉቃለሁ በጣም ብዙ ሰዉ የጨረሰ እዛ አካባቢ ት/ቤት አለ ህብረት ፍሬ አጠገብ ከፈለክ በwhatsup ደዉልልኝ ብዙ መረጃ አለኝ::
@mareymarey1351
@mareymarey1351 9 ай бұрын
መምህር እጦጦ ኪዳነብረት አለች አጦረቢ የምትባል ወንዙ ሰውጠልፋ ገላ ትተፋለች እደውም መምህር ውስጣ ብዙ ልጆች ገላለች አጣራ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 9 ай бұрын
መምህር ምን አልባት ያንተን ትምህርት ሰምቶ አንተ ጋረ ይመጣ ይሆናል አንዳንዴ በምን እንደምን ቀልድ እንኳን አለማወቃችን ወደቀታችንን ሊያፋጥ ሰለሚች መጠንቀቁ አይከፋም
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 8 ай бұрын
ወይኔ ሀጦሮቢ አውቃታለሁ በጥንት ግዜ ነጠጭ በሪ ይታረድ ነበር አንድ እብድ ባህሩ ውጦ ተፍቶ አወጣው ጀበናና ሲኒ አላት ይል ነበር
@selambirhanu4866
@selambirhanu4866 9 ай бұрын
የአጎቴ ጏደኝ እዚ ወዝ ዉሥጥ ገብቶ ሞቷል አጎቴ ላይ የነበረዉ መንፈስ ሲለፈልፍ ሰምቼ ዋለሁ ታሪኩን ብነገርክ ደስ ይለኛል
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 9 ай бұрын
አይይይ ሞኝ ናቸው እንዴ አረ ስለ መናፍስት እንወቅ እባካችሁ ሰወች ይጠቅመናል እንጂ አይጎዳንም እኛን ለምን አትጠራንም ሲሉ በጣም ነው የገረሙኝ ሆ
67ኛ ኤፍታህ live! ስለፍቅር ህይወታችሁ ግድ የሚለውና የሚመለከተው ማነው ?
3:03:47
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,6 МЛН
225ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እህት ለወንድሟ ይህን ያህል ስታስብለት ይገርማል
1:08:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 79 М.
53ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( የመናፍቅ መንፈስ ስንል ምን ማለታችን ነው
2:54:08
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 30 М.