KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔥154ኛ A ልዩ ገጠመኝ ፦ ከስጋዊ ስቃይ ወደ ነፍስ ስቃይ በጣም የከበደኝ ገጠመኝ ነው
1:20:02
33ኛ ገየህይወት ገጠመኝ፦እማማ ገላኔ ባከራዩዋቸው ህፃናት ሚዛን ተመዝነው እጅግ ተገረሙ
1:16:13
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
0:53
БРАТТАР ИЛИ БРАКТАР | bayGUYS | 28 шығарылым
25:59
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Короче говоря Алинка Малинка ест сладости #shorts
0:22
153ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ በዚህ ልክ በቤተሰብ ከራማ መጠላት ይገርማል
Рет қаралды 16,080
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 167 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 203
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
3 күн бұрын
እንዃን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን በእውነት የኔ እመቤት የማፍቅር ወዶች እናቴ ትጠብቃችሁ
@ua21s24
3 күн бұрын
አሜን፫
@ተስፈኛዎ
3 күн бұрын
አሜን 3 እንኳን አብሮ አደረሰን ❤
@smalhaft3935
3 күн бұрын
ኣሜን❤❤
@TadesseMinte-z7z
2 күн бұрын
አሜን
@SemeonDerbew
2 күн бұрын
እንኳ አብሮ አደረሰን እማ
@FjdjxhhNxj-we2bj
3 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ፈቃድህ ይሁን እና ለደጅህ አብቃኝ ኣሜን መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀኔን ይፍታልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ
2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ
@FjdjxhhNxj-we2bj
2 күн бұрын
@ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ እህቴ🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@konjitbirhanu2097
3 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ፈቃድህ ይሁን እና ለደጅህ አብቃኝ ። አሜን !
@ተስፈኛዎ
3 күн бұрын
አሜን 3 ምኞቴ ይህ ነዉ አብረን እንሂድ 🫣
@Tewahedo
3 күн бұрын
አሜን
@yodittekeste5242
2 күн бұрын
አሜን
@mudayshow8081
2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@IsralSeged
2 күн бұрын
አሜን
@KalkidanAdidas
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የልጅነትህ ሕይወት ያሳዝናል 🥹 ያለናት ሕይዎት ከባድ ናት አይዞህ ወንድሜችን በቤቱ ለዘላለም ያፅናህ
@Beletshachew-j2d
2 күн бұрын
መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድሜ ሰማዕቱ በጎደለው ይሙላልህ አይዞህ ወንድሜ በርታ
@elroitube27
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እግዚአብሔር እረዳህ መልካሙን ልጆች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሊቀ ሰማዕት እኛንም ለደጁ ያብቃን
@RakDubai-pr9gv
2 күн бұрын
የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለደጅህ አብቃን እኛንም ፈውሰን እንኳን ደስ አለህ በመፈወስህ የምህር ግርማ የወንጌል ልጆች የመምህር ተስፋዬ ወንጌል ተማሪዎች ከንግግራቸው ያስታውቃሉ ትሁት ናቸው በጣም ደስ ይላል
@binodkarki5127
3 күн бұрын
መምህሬ እንኳን በሠላም መጣህልን እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊያ መታሰብያ🌺🌺
@ua21s24
3 күн бұрын
በስመአም በጣም ጥሩ ግጥም ነው ለህንግዳችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት የገባው ሰዉ ነው አሜን መጨርሽህን ያሳምርልህ መምህራችን እግዚአብሔር ያስ ብህ
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
3 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም❤. ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣችሁ በእውነት እንግዳችን ደስ የሚል ትምህርት ነው ያስተላለፉልን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏ግጥሞቹ ብቻ ትልቅ ትምህርት አላቸው😢
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
3 күн бұрын
እንኳን ለእመበታችን እመ ብረሃን ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ❤
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
2 күн бұрын
መምህርየ እንግዳችን በፆሎት አስቡኝ ወለተ ጊወርጊስ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም የስደት ልጆቹን ሰብስቦ ለደጁ ያብቃን አሜን🙏
@ደስታአሳምነው
3 күн бұрын
ትልቅ ትምህርት አለው ስሙት❤❤❤❤
@ababasufaraw5806
2 күн бұрын
ግጥሙደስይላል🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹ወዲማቺንሰላምህይብዛ
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
2 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሁም ወንድማችን ❤❤❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
2 күн бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ አግዚአብሔር አምላከ ፍቃድ ይሁን መታደል ነዉ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
3 күн бұрын
ዛሬ ከእንግዳ ጋር ነን እንዃን ደና መጡ ብለናል ከእንግዳችን ብዙ ነገር እንደ ምንማር ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር እዝነ ልቦናችን ይክፈትልን አሜን
@adisprimatel3244
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ወንድማችን እግዚአብሔር በልጅ ይባርክህ እመብርሀን የልባችሁን መሻት ትፈፅምላችሁ❤️🙏❤️
@SelamKonjo-o3u
3 күн бұрын
እንኳን ለእናታች እመበታችን ቅድስት ማርያም ወራዊ ከብረታማ በዓል አደረሳችው ጥሩ አገላለፅ ነው እናመሰግናለን የሰማያቱ ፈቃድ ሆኖሉሉ እኔም ለደጁ ያብቃኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ
@فانوسس-ث7ع
3 күн бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር እንኳን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ መታሠብያ በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤
@ኣቤየተዋህዶልጅ
2 күн бұрын
ግጥሙ ሲገርም ቃለ ሕይወት ያስማል ን ወንድማችን መምህር እድሜና እግዚአብሔር ይስጥህ❤
@ተመስገንአምላኬ-ደ1ቘ
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴትናችሁ ምዕመናን መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህልን
@maron-m1234
3 күн бұрын
እግዚአብሔረ ይመስገን እንኳንአደረሳችሁለቅድስትድግልማረያም ወራዊመታሠቢያ አሜን
@woldetadele1718
3 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣ መምህር ወልደየሱስን በፀሎት አስበኝ
@ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ
2 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እንግዳችን እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን ቡዙ ነገር ተምረናል አምላከ እስራኤል ለኛም ተምረን የምንቀየርበት የምንድንበት ያድርገን ቸሩ መድኃኒ ዓለም አባቴ ሂወታችን ይባርክልን
@eden9876
Күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን መምህራችን ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብዙ ትምህርት አለው
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
3 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳንም ደህና መጣህልን መምህሬ❤❤❤ በጣም ብዙ ትምህርት ነው የተማርንበት ወንድማችን.ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃን
@BizuayehuAndisa
2 күн бұрын
እግዚሐብሄር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን እኛንም ።መምህራችን እግዚሐብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን
@AszZsa-i4o
2 күн бұрын
አግዚአብሔር ይምስገን መምህርዬ አሜን አሜን አሜን እንኳን በ ሰላም መጣችሁ 🙏🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏የ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከታቸው የደርን የደርብ አሜን 🙏እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ህይወት ያሰማልን🙏በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@Y.A-b2v
3 күн бұрын
የመጀመሪያ ነኝ እንደምን ዋላቹ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለመቤታችን ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳቹ
@ramiuklove6532
3 күн бұрын
Amen amen amen 🙏
@ደስታአሳምነው
3 күн бұрын
ሙሉውን ሰማሽው ምን ተርዳሽ
@Y.A-b2v
3 күн бұрын
@@ደስታአሳምነው በውነቱ ሙሉውን አላየሁትም
@ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ
2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
3 күн бұрын
ወንድማችን,መንታ,መንታ,ይስጥህ,የልጂ,ማጣት,አቀዋለሁ❤❤❤
@Free-hf8fc
10 сағат бұрын
ወንድማችን አይዞህ ሀያል ሰማዕት ቅዱስ ጊወርጊስ በልጅ ይባርካችሁ አሜን
@Mas-bn2by
3 күн бұрын
አሜን እሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን እንደሁም ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይውት ያስማልን ግጥሞችክ መንፍስን ያድሳኩ በውስጡ ብዙ ትምህርት ወንጌል እለው
@fyry8481
2 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህር✅
@abebechtariku6554
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🌿🌿🌿🌾🌾🌾
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣችሁልን
@Alayu-sq4fu
3 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
@AbrahamTaspo
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ኑርልን የኔ እቁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@selameyihenew5434
3 күн бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት መምህር እረዥም እድሜ ይሰጥልን ሁላችንም ጨርሶ ይማረን ይገርማል የሰይጣን ስራ
@abebaembiale3452
2 күн бұрын
ሥለሁሉምነገር እግዚያብሔርይመሥገን❤❤❤❤❤ተባረክመምህር
@AbrahamTaspo
3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ፍሬህን ያብላህ ሰማሀቱ ለምስክር ያብቃህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ጸዳለ
3 күн бұрын
እኳን ደና መጣህልን መምህር
@fairoozfairooz3607
3 күн бұрын
ወለተ ማርያም አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንግዳችን እንኳን አብሮ አደረሰን ለቅድስት እመ አዶናይ ለአቡነ አብራንዎስ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል 🌿🕊ቅዱስ በርናባስ 🌿🕊 አቡነ ቀውስጦስ 🌿🕊 ኩሎም ቅዱሳን ጸሎት በረከታቸው ይደርብን 🕯️🕯️🕯️🌿💙🌿💙 💛
@Tewahedo
3 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል አንደበተ ርቱእ ልጅ ነው። ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን፡ አሜን።
@TsedeneiaHailu
2 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለሁላችንም ለደጅህ አብቃን ❤❤❤መምህርዬ እንኳን ደህና መጣክ ንፁሃንንንን አባቶቻችንን የብዛልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በስደት ያለነውንም ለንስሃ ለስጋወ ደሙ ያብቃን በፀሎታችሁ አስቡኝ አፀዴ ማርያም ሀይለ ገብርኤልን ወልዴ ገብርኤልን ወለተ ማርየምን ወለተ ኪዳንን ወለተ መስቀልን ወለተ ፃድቅን እንድሁም የውለተ እየሱስን ነብስ ይማር እያላችሁ አስቡልኝ
@RyHj-vu4rx
3 күн бұрын
,ሰላም መምህር እንኳን ሰላም መጣህ እደሁም ሁላቹህም ስለምታቀርብልነ ት/ም ,በጣም እናመሰግናለን እኔ ኳሜት አልፅፍም ትናት ቲክቶክ ገብቸ ያየሁት ግን የእዉነት በጣም ያዘኩ ቀሲስ ግርማን እነ መምህር ተስፍየ ን እደት ሲሎቸዉ እደሆነ ለዛወም በኦርቶዶክሳዊን የእወነት ስንቱ የመፈስን ሲራ ያልገባቸወ አረተወ ይፈወሱበት እደዚህ አትበሉ ብዬ አልቂሸ የወጣሁ ግርማኮ ወታደር ሆነ ጠቆይ ም ነወ ብቻ የማይሉት የለም አረተወ አስተዉሉ እነሱ ስለገባቸወነወ እናተ ተይዛቹህነወ ደፍር መፈስ ጠቆር ስላለባቹህ ብየ ወጣሁ ብቻ ሰወ እደዚህ መዉረዳችነ በጣም አዝኘ የእግዚያብሔርን ቸርነት አመስግኘ ወጣሁ .መምህር እደት እያሳመክ እደሚያምኑልህ ገጠመኙን ለኛ ስታቀርብ ገረመኘ ያወ የእግዚያብሔር እገዛ ነወጅ እኔ ሲጀመር አዳድ ጊዜ ነወጅ ቲክቶክ አልገባም ምነወ በጠፍልነ. .ብቻ በርታ መምህራችን❤❤
@henimak2727
3 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር እግዳችንም እንኳን ደህና መጣህ በቆይታችሁ ብዙ እንማራለን ብዬ እገምታለሁ
@SolomonYazew-po9nw
3 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ሲጠራ እንደዚህ ነው ብዙ ምክንያት አለው ፡፡
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
9 сағат бұрын
ሰማእቱ ለፍሬ ያብቃቹ ወንድማችን
@yodittekeste5242
2 күн бұрын
ቁርስ ጊዮርጊስ አባቴ ሰማዕቱ .ፍቃድህ ይሁን ና ደጅህን አርግጠኝ. ,አሜን.
@YerusalemGebresellase
Күн бұрын
ኣግዚአብር ያግዝህ የኔ ወንድም ህይወት ፈተና ነው
@abebech13
3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን 🤲🤲
@zinashtfara7954
16 сағат бұрын
እውነት የተናገረከዉ የኛ ሀገረ ነው ከቤተሰቦቻችን ይልቅ የአባቶቻችን አብረዉ መሳተፋችዉ ይገርመኛል እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነው 🙏🙏 ፈጣሪ ይቅር ይበለን 🙏🙏
@SaraSara-hq9il
Күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አቦይ ፈቃድህ ይሁን እኔም ለደጁህ አብቃኝ ከስደት ተመልሸ በጸሎት አስብኝ ጻድቃን እያላች የመምህርየ ልጆች❤😢መምህርየ ጸጋው ያብዛልህ ሓወይ መዓረይ❤
@Sintayehu_21
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር ፍቅርተ ሥላሴ በፀሎት አስቡኝ
@KonjitKonjit-i3w
3 күн бұрын
Amen Amen Amen bagaa nagaa dhufatani barasisa
@ሽውዬየአቡዬልጂ
2 күн бұрын
Egzahber yemasigen bawunat silamayenagiro sitotawu 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🕊️🕊️🕊️
@MimiAbiti
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ልበል ተመስገን ብቻ ነው ታድልሃል❤❤❤❤
@Tiku-cs1uq
3 күн бұрын
ያሳደከኝ የባህር ዳሩ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጌስ ለቦታህ አባቃኝ ።
@mendayemeko3604
3 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን❤❤❤
@muluethiopia2147
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣችሁንልን እግዚአብሔር አምላክ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን ሰምተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን መልክም ቆይታ👏
@JemaDawit-d2h
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወንድሞች መምህርችን እሽ እናዳምጣለን መምህር❤❤❤❤❤
@ShittoDirriba
2 күн бұрын
Selam Egziabher kante gar yihun mehmir silkihin falige nebr yalachum ehit wandimoch kalachu ebakachu enditaskamitulign betamm efaligalew
@hanasolomon-j5w
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
@melakunigatu3905
Күн бұрын
ይህን ያደረገ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን።
@enatyekonhye894
3 күн бұрын
እሩሩሁ አምላካን መቼም አይተወንም ተመስገን ተመስገን ተምስገን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@መብራህተወለተመድህን
3 күн бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሐጨራሻችን ያሰምሪልን በእውነት
@Zeweter1
3 күн бұрын
ያንተን KZbin የምወደው እንደሌላው ጩኸት የለውም ሊጀምር ሲል የተረጋጋ የማስታወቂያ ጋጋታ የሌለው መንፈስን የሚያረጋጋ ነው እግዚአብሔርይባርክህ
@SaraAወለተማርያም
3 күн бұрын
እኳን ደና መጣህ መምህር
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
2 күн бұрын
ልለምንህ ተለመነኝ ጌታ ክብሬ እንዳልቀር ያለ ፍሬ ገነት ትሁን ለእኔ አገሬ ባይኖረኝም መልካም ስራ አውጣኝ አውጣኝ ከመከራ ኤልሻዳይነህ ሁሉን ቻይ ምህረትን ላክ ከሰማይ
@tigistmakonin7086
2 күн бұрын
ኮፒ ራይት አይጠይቅህም ወይ ?
@AyniAlain-df8ib
Күн бұрын
Fetari yemsgen🙏🙏🙏
@smalhaft3935
3 күн бұрын
አንኳን ደህና መጣህ መምህራችን🥰🥰❤️❤️❤️
@jeenajeena6909
3 күн бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔርይመስገን መምህራችን ❤❤❤
@zinashmitiku7470
2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እህተገብረኤል
3 күн бұрын
ሰላም ሰላም መምህር 💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊
@trhastesfay1706
3 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን❤
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
3 күн бұрын
ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም አሜን በእውነት እንኳን በደህና መጣክ የነፍሴ መጋቢ አባታችን ወንድማችን እንኳን በደህና መጣክ ❤
@DereHi-p4n
2 күн бұрын
ጌታ ሆይ ያችን ደጅ ሳልርግጥ አትውሰደኝ🙏🙏🙏
@taybaa8158
2 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@Tiku-cs1uq
3 күн бұрын
ቡዙ ነገር ተምሪያለሁ ተስፋ መንግስተ ስማያትን ያውርስህ ያውርሰን ላንተ ያደረገውን ለእኔም ያድርግልኝ ።
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
3 күн бұрын
ቅዱስ ኡራኤል ከክፉ ነገር ይጠብቀን
@emebetmelese1544
22 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ
@esayas-c5b
2 күн бұрын
Thank you memheir this more interesting listening your guest We learn more about spiritual Thank you agin I am from Canada
@tigisttigist9525
3 күн бұрын
😢😢 እባካችሁ ኢትዮጲያዊያን እርዱኝ የት ያላችሁት ቸግሮኛል 😢 እባካችሁ
@MeleseMulu-cc3xm
3 күн бұрын
እኳን ደና መጣቹ መምህራችን
@አመተስላሴ
3 күн бұрын
እንኳን ደና መጣቹ አባታችን ለእርሶ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን
@bizubizu379
3 күн бұрын
Thank you.
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
2 күн бұрын
ለእኔ አትሆንም አለም ዋሴ፣ ተጨነቀች ዘወትር ነብሴ፣ ወጣሁ ወረድኩ ነብሴ ዝላ ፣ ማን ያፅናናት ከአንተ ሌላ፣ ማረኝ ማረኝ ጌታ ቆሜ ልራመድ፣ እንዴት ልቅር ከመንገድ፣ አንተ ፈጣሪ ነህ እኔ ፍጡር፣ እኔ አልችልም ሁሉን ነገር ፣ ጊዜው ከፍቷል እንዴት ልኑር፣ ህይወት ሆነች የመከራ ፣ እንዴት ልኑር ያለ ስራ፣ ምንም የለኝ እስኪ እራራ፣ ሰማይ ሆይ ተከፈት ጭለማውም ይንጋ፣ ነብሴን ሲፈትናት ወይ ስጋ ወይ ስጋ፣ ሰው ስጋን ይመኛል እያረረ ሽሮ፣ እንዴት ይዘለቃል ወይ ኑሮ ወይ ኑሮ ፣ ሀይሉ ምን ይሆናል ፍርዱን ለፈጣሪ፣ ፀሃይ ክብሯን አጣች በቆሎ ተማሪ፣ እድሜ ለንስሃ ካለፈው ተማሪ፣ ላመስግንህ ተመስገን 🙏፣ ማን አለፈ ያቺን ቀን፣ ሰተህኛል ትግስትን፣
@Lemlem-de9bk
3 күн бұрын
E/er estiline enamesegenalen memirachin❤❤❤❤❤❤❤
@NisrinMagboul
3 күн бұрын
Amen memihirachn Selamen Xena hulun temgnhul🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AsiterWendaferewu
3 күн бұрын
እኳንአደረሳችሁ ለመቤታችን ለቅድስት ድግል ማርያም ወርሀዊ ክብረበአል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@እኅተሚካኤል
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ናልን
@Wolete-Maryam
3 күн бұрын
እንኳን አደረሰን
@እህተገብረኤል
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን 💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊
@BuzeDawit
2 күн бұрын
Memherachen betam bezu new yetmrenew Bentely wendmachen hulunm begltsint new aberarto yastemren ahunem fetari yasbekwen yaskalek
@Kalወለተተክለሐይማኖት
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ከእኔ የበረታችሁ በጸሎት አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ወለተ ተክለሃይማኖት ነኝ🙏
@MulukenTube-np7ig
3 күн бұрын
እግዚዓብሔር በቸርነቱ ያስብሽ ወ/ተ/ሃይማኖት😮
@Kalወለተተክለሐይማኖት
3 күн бұрын
@MulukenTube-np7ig አሜን🙏🙏🙏
@MulukenTube-np7ig
3 күн бұрын
ወላዲተ ቃል ድንግል ማርያም ከአንቺ ጋር ትሁን አይዞሽ በርቺ
@SawsanTahnoon
3 күн бұрын
ሰላም ላብተ
@sikosolo3276
3 күн бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልንን ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እኛንም ለደጁ ያብቃል✝️🙏
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
3 күн бұрын
አሜን,አሜን,አሜን
1:20:02
🔥154ኛ A ልዩ ገጠመኝ ፦ ከስጋዊ ስቃይ ወደ ነፍስ ስቃይ በጣም የከበደኝ ገጠመኝ ነው
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 9 М.
1:16:13
33ኛ ገየህይወት ገጠመኝ፦እማማ ገላኔ ባከራዩዋቸው ህፃናት ሚዛን ተመዝነው እጅግ ተገረሙ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 27 М.
0:53
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
ZNAK
Рет қаралды 8 МЛН
25:59
БРАТТАР ИЛИ БРАКТАР | bayGUYS | 28 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 558 М.
0:31
SLIDE #shortssprintbrasil
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
0:22
Короче говоря Алинка Малинка ест сладости #shorts
Alinka Malinka Tv
Рет қаралды 18 МЛН
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 14 М.
2:17:54
17ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ቤተክርስቲያን ውስጥ እያለቀሰች ያገኛትን ልጅ አፅናንቶ ምን ቢያደርጋት ጥሩ ነው
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 72 М.
1:59:18
152ኛ ልዩ ገጠመኝ፦በተደጋጋሚ ያሰጣው ልብስ በመወሰዱ የህይወቱን አቅጣጫ ወዴት እንዳዞረው
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 21 М.
1:42:25
31ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የአንድ ጎረቤታችሁ ሙሉ ቤቸሰብ ሌባ ቢሆኑ ምን ታደርጋላችሁ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 38 М.
49:17
🟨 ሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ 🟥 ገድል ድርሳን ስንክሳር | የቅዱሳን መታሰቢያ ታህሳስ 25 | @mahteb_media #ethiopian #orthodox
ማኅተብ ሚዲያ || Mahteb Media
Рет қаралды 1,3 М.
35:53
666 ገብቼ ያየሁት ጉድ | ቤተሰብህን እንጨርሳለን አሉኝ | ከምንገምተው በላይ በዝተዋል
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 19 М.
2:50:51
ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ያደረግነው ተአምራዊ ጉዞ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 70 М.
3:48:29
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 277 М.
2:41:45
151ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ይህን ወንድም ታግሶ ያዳመጠ ብዙ የውስጥ ትዕቢቶቻችንን እንገራለን
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 92 М.
1:14:31
ነገ ነገ አትበሉ! ነገ አለመኖርም አለ | መምህር ዘላለም | @zemare_yared
ዝማሬ ያሬድ | Zemare Yared
Рет қаралды 26 М.
0:53
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
ZNAK
Рет қаралды 8 МЛН