85ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የዚህች ልጅ ዝምታ ከጠቀማችሁ ከህይወቷ ተማሩ

  Рет қаралды 50,628

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 326
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለእናታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ምሊኢተ ክብር ምሊኢተ ውዳሴ አቁራሪተ መአት ሰአሊተ ምህረት እምአምላክ ወላዲተ አምላክ ለቅድስት ኪዳነ ምህረት አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን👏
@lidacall9142
@lidacall9142 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Enkuwan abero aderesen
@aselaalzaai3491
@aselaalzaai3491 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን💞
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@user-us3pf2bs2v
@user-us3pf2bs2v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ስንት የፈረሰ ቤት ተሰራ እኔ እንደው ይህን ትምህርት ሰማይ ላይ ሆኘ ሁሉም እንዲያዳምጥ ባደረግ ደስ ባለኝ። መምህር በረከት ,ፀጋ , ሁሉን በጎ ነገር ይስጥህ ❤❤❤
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@alfnasheandale5197
@alfnasheandale5197 Жыл бұрын
እሜንእሜንእሜን
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል በጣም እምንወዳት እናታችን ቅድሰት ኪዳነ ምሕረት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለሁላችን በምልጃዋ ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን so ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን ፫🙏
@weletemikaal6888
@weletemikaal6888 Жыл бұрын
እምንወዳት ስንል ትንሽ ይከብዳል የምትወደን ብንል ነው እዉነቱ ሲስዬ
@alexshimelis1148
@alexshimelis1148 Жыл бұрын
ለእናታችን ቅድሰት ኪዳነ ምሕረት በዓል እንኳን አደረሳችሁ
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሳን
@etsubetsub-3062
@etsubetsub-3062 Жыл бұрын
​@@embetweyesaefe4732 ddfddddyyygggrryyfv
@user-xs3dy9uo1v
@user-xs3dy9uo1v 2 ай бұрын
ኤልሻዳዩ ነጉስ ክርስቶስ ሁሌም ከፍ በል ከምደር እስከ አርያም አሜን አሜንአሜን ❤❤🎉🎉🎉🎉ምንኛ መታደል ነው መምህራችን ሁሌም ኑርልን ከክፉ ሁሉ ወላድታምላክ ትስውርልን❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም ኣደረሳቹ
@nh6cl3tq927
@nh6cl3tq927 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እውነት በጣም ደስ የሚል የሚገም ትምህርት ነው እናመስግናለን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@martaashebir6019
@martaashebir6019 11 ай бұрын
መምህርዬ በጣም ደስ ይላል የነካህው የረገጥከው ሁሉ የተባረከ ይሁን ክብር ለስላሴ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን።
@user-gf1zm8lr9n
@user-gf1zm8lr9n Жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ 💙 ዛሬ እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ናት እኮ😍🤗💙💙💙
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መልካምነት ለራስ ነው ዝምታ ትልቅ ስጦታ ነው ሚስጥር ነው 💚❤💛🙏🙏🙏
@fntrggboy19
@fntrggboy19 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን የድንግል ልጅ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn Жыл бұрын
መምህራችን አባታችን ወድማችን ቃለህይወት ያሠማልን በጣም ትልቅ ትምህርት የያዘ ገጠመኝ ነዉ ብዙ የማሥተምሩን ነገር አግኝተንበታል እግዛብሄር መጨረሻቹ አሁንም ያሣምርላቸዉ በቤቱ ያፅናቸዉ የገጠመኙ ባለቤቶች ማለቴ ነዉ ለወድማችን አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዛብሄር የልብርሀን ሰለሠጠክ ክብሩን ሁሉ እሱ ይዉሰድ አሜን
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z Жыл бұрын
ጥዑም ዝማሬ ልብ እሚናካ አጥንት የሚያለምልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በእውነት በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመኝ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 👏🕊️⛪️
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ ስለ መልካም አስተምሮዎና ገጠመኝ ሁሉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@hayfaabdullah4851
@hayfaabdullah4851 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ወዳተ መጥቻለሁ በይቅርታህ ተቀበለኝ😢😢😢የዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን ስለ ማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልኝ ወድሞቼ💙💙💙💙💙💙💙💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@zmzma886
@zmzma886 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህርየ ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለቅድስት ደግል ማርያም መታሰብያ ባአል አደረሳችሁ አደረስን
@fasikalemma9697
@fasikalemma9697 Жыл бұрын
መምህር በጣም እልኸኛ ነኝ አሁንግን ዝምታን መርጫለው እድሜ ላንተና ለመምህር ግርማ
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬሆይ እደበደሌ ሳይሆን እደቸርነትህ ተቀበለኝ አመል የሆነብኝን ክፉ ተግባሬን ከኔ አርቅልኝ ቤተሰቦቼን ለውጥልኝ ላስተማረን ለመከረን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን መዝሙሩንለዘመለልን ወድማችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ፀልዩልኝ ባዛኝቷ በዚህ ዓመት እንኩዋን ለስጋው ደሙ እበቃ ዘንድ ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️😢🙏🏿
@bettydamasaa1919
@bettydamasaa1919 Жыл бұрын
Egizabher yasbishi
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c Жыл бұрын
ኪዳነምህረት ትርዳሽ እህታችን
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o Жыл бұрын
አዛኝቱ ልብሽን ትክፈትልሽ
@eyu4771
@eyu4771 Жыл бұрын
Please telegarm laye alesera selku eredugn
@hannagetaw1186
@hannagetaw1186 Жыл бұрын
Medhaniyalem yfkedlsh yabkash Yene mgnot endeza new tselylgn etselylshalehu ወለተ ሃና
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ለእናታችን ለቅድሰተ ቅዱሳን ለቅድሰት ኪዳነ ምህረት አመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 Жыл бұрын
አሜን ወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኴኳን ለናታችን ከቅድሥት ኪዳነ ምህረት አመታዊ ክብረ ብአል በሠላም አደረሣቹ በረከቷ ይደርብን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ አረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ኪዳነ ምህረት ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጒርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ተክለ አይማኖት ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ ቅዱሥ ዪሤፍ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ሢላሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ አላዛር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥትወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት በትረ ማርያም ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ዲያቆናሥ ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@user-le4hz7pz7h
@user-le4hz7pz7h Жыл бұрын
በእውነቱ ድንቅ ገጠመኝ ነው ራስህን ተቀይረህ ሰውን መቀየር መታደል ነው፤ ወንድማችንም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ከዚ በፊት ባቀረብከው መገናኛ ተርሚናል ላይ ድልድይ ደረጃ ስር እየኖረ የሚቆርብ ወንድማችን ብለህ አቅርበሀው አይቸው ነበር በጣም ነበር ያዘንኩት በዚ መልኩ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል፤ ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ እግዛብሄር ይባርክህ ባንተ ብዙ ነገር አውቄ ለመለወጥ ችያለሁ እግዛብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ።
@monaperez6398
@monaperez6398 Жыл бұрын
ችግሬን የምፈታበት ጥኡም የሆነ ገጠመኝ(ትምህርት) ነው መምህርዬ እድሜ ዘመንህን ክርስቶስ ይባርክህ ሰው ሆነህ ,ሰው አረከን ;አንተን ያስነሳልንን አምላክ አመሰግነዋለው ከኔ የበረታችሁ ወገኖች (ወለተ መድን )በፀሎት አስቡኝ
@nebiudaniel
@nebiudaniel 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Жыл бұрын
በስመ ሥላሴ። እንዴት ደስስ የሚል ገጠመኝ ነው የዛሬው ደግሞ ጎበዝ እህታችን የመምህራችን ተማሪዎች በርቱልን እንበርታ ። የኛ እንቁ መምህራችን ወንድማችን ተስፋ ስላሴ ። በርታልን ይህን ሁሉ የ አንተ ውጢት ነው። እድሜ ና ጤና ይስጥልን በርታልን ።
@azizahazizay3590
@azizahazizay3590 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልልልልልልል እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃችሁ
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህውትን ያሰማልን መምህረየ ስመት ይህነን መዝሙር ልቀቀልኝ እውነት አቤቱ ጌታ ሆይ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አቤት መታደል
@user-tq8jr4ej1r
@user-tq8jr4ej1r Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር እኛም ለመለወጥ ያብቃን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir _አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 Жыл бұрын
አሜን፫
@eeee-wc5iy
@eeee-wc5iy 6 ай бұрын
እግዚአብሒር ይመስገንመ።ህራችን ቃል ህይወትን ያስማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@Adingn
@Adingn Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን የእህታችንን ልቦና የመለሰ አምላክ የሁላችንንም ይመልስልን ለንስሀለስጋወደሙ ያብቃን ለወንድማችንም ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን በርታ እመቤቴ ካንተጋር ትሁን
@user-go6uv6xl5h
@user-go6uv6xl5h 3 ай бұрын
የቅዱሳን አምላክ የአብረሐም አምላክ ከነቤተሰቦት ይጠብቆዎት መምህር እግዚአብሔርሁላችንንም የተግባር ክርስቲያን ያድርገን አሜን፫🙏
@user-hl1nz1ue2h
@user-hl1nz1ue2h Жыл бұрын
አሜን፫እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እንኳን ለእናታችን ለኪዳነ ምህረት ብአል አደረሳችሁ አደረሰን🙏✝️
@user-gi7vi2xk2t
@user-gi7vi2xk2t Жыл бұрын
መምህርዬ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ዝምታ ከህታችን ብዙ እደሚያስተምር አወቅሁ
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын
ሰላም መምሕር እግዚአብሔር ይመስገነዉ በጣም ደስ የሚል ነዉ የዛሬዉ ገጠመኝ እሕታችን ከራስሽም አልፈሽ ስንቱን ቀየርሽ ደስ ብሎኛልል መምሕር እንካን አደረሰክ ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት አመታዊ ክብረ አል ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Жыл бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመሥገን አቤቱ ጌታዬ ሆይ ወደ አንተ መጥቻለሁኝ በይቅርታ ተቀበለኝ😢🤲 ስለ ቅዱሣን ተቀበለኝ: ሥለ ሠማእታት ተቀበለኝ : ስለ እመ አምላክ ተቀበለኝ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 4 ай бұрын
አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር እናመሰግናለን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤
@user-qg2oq1fz4p
@user-qg2oq1fz4p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው
@user-em1dp5qq2y
@user-em1dp5qq2y 2 ай бұрын
በእውነት መምህርየ ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባቴ በረከትወ ይደርብኝ አባየ እግዚአብሔር አምላክ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ከነልጇትጠብቅህ ከነቤተሠቦችህ ሠምቶ ማለፍ ሣይሆን ሠምተን ለመማር ለመለወጥ ያብቃን አሜን🙏🙏በፆለት አሥቡኝ ወለተ ሠንበትብላችሁ ወገኖቸ🙏🙏
@weletegiwergiswerkie593
@weletegiwergiswerkie593 Жыл бұрын
መምህርራችን በእውነት እድሜ እና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር
@habhabshi6915
@habhabshi6915 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. መምህር እኔ እራሱ በጣም ያስቸገረኝ ነገር በጣም አወራለሁ. ካተ ትምህርት በጣም ተለውጫለሁ. የጠቋይ ልጅ ነበርኩ አሁን ተምሬ በትምህርትህ ከዛ ህይወት ወጥቻለሁ እግዚአብሔር ለቅዱስ ቁርባን እዲበቃኝ ፀልዩልኝ እባካችሁ
@nebiudaniel
@nebiudaniel 9 ай бұрын
እህት ወንድሞቼ በቅድስት ድንግል ማርያም ብያቹህ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማካኤል
@tigistgashaw9879
@tigistgashaw9879 Жыл бұрын
አረ ወገኔ እባካችሁ በቦረና ያሎ ወገኖቻችን ድረቅ እረሀቡ እይመታቸው ነው እንርዳቸው
@fugddhgd4150
@fugddhgd4150 5 ай бұрын
በጣም ይገርማል መምህርዬ ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@astertube1663
@astertube1663 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ መምህራችን እውነተ ነው በእውነተ ቃል ሂውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን እውነት ነው በጣም አስተመሪ ነው የኔ ሂውት የቃዬሬ ገጠምኝ ነው በርታልን መምህራችን በእውነት እግዝአብሄር ለንስሃ ያብቃኝ አሜን በቤቱ ያፅናልን መምህሪዬ የወንጌል ገብሬ ኑሩልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@hagerimedia
@hagerimedia Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስየሚል ትምህርትነው ገጠመኝቹን ሳዳምጥ የራሲ እስከሚመስሉኝድርስ እኔ ስደት ነው የምኑርው ግን የመምህርን ስልክ ቁጥር እፍልጋለሁ ብዙ መጠየቅ እምፍልጋቸው አሉኝ
@saraayman1293
@saraayman1293 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ይመሰን፡መምህረ፡ወልትማረያም፡እያልክ፡በፅሎትአሰብኝ፡፡በትዳሬ፡ሰላም፡የልንም፡የህ፡ታሬክበሙሎ፡የእኔነው፡ሚምሰልኝ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
የኛ ውድ መምህር እንኩዋን ሰላም መጣህ እንዴት ናችሁ የተዋህዶ ፍሬወች የድንግል ማርያም የአስራ የአደራ ልጆች የክርስቶስ ውድ ፍሬወች እንፀልይ እንበርታ ስለ ሀገራችን ቤተክርስቲያናችን ሰላም ያሰማን ቸሩ መድኃንያለም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿😢🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️
@mulumulu5957
@mulumulu5957 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይቻለዋል የሚሳነው ነገር የለም ተመስገን መምሬ እግዚያብሔር ከነቤተሰብክ ይጠብቅክ
@Waarqe6158
@Waarqe6158 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ እናተን የቀየር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር የኔንም ሒወት ይቀይርልኝ
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@Sampsonawuku412
@Sampsonawuku412 Жыл бұрын
መእምህርይ ላንተ ቃላት አጥቻለዉ ከምናገረዉ በላይ እኔ ምኖረዉ አረብ ሀገር ነዉ ጥሩ ሂወት አለኝ ግን አንድ ፀባይ አለኝ በትንሽ በትልቁ ሀያለኛ እሆናለዉ ግን አሁን ይንተን ትምህርት ከጀመርኩ አንድ አመት ሆነኝ ዛሬ ባንተ ትምህርት ተለዉጠጫለሁ
@ruthruth4623
@ruthruth4623 Жыл бұрын
Memher egziabher yebarekeh
@user-rn4fi4jo5p
@user-rn4fi4jo5p Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@genetyasin
@genetyasin Жыл бұрын
መምህርዬ ቃለሕይወት ያሰማህ።
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen egzabher yimasgen hunken Dena maxu memirhachin
@lisaamith9638
@lisaamith9638 Жыл бұрын
Egziabhere edimena tena yisteh kalehiwet yasemaline
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Жыл бұрын
የኔ እንቁ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@zni-mn2uq
@zni-mn2uq Жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን መምህር
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን , ልብ እሚነካ መዝሙር !!!
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Memihir betam astd.aree.new.amesegnalehu!!!Tebarek!
@tarakuwait326
@tarakuwait326 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏መምህር ጥሩ ትምህርት ነዉ ክበርልን
@user-bettybelay
@user-bettybelay Жыл бұрын
ኢተርኔት ሥላልነበረኝ የመምህርን ትምርቶች መሥማት በጣምምምም ናፍቆኝ ነበረ የውነት ዳውሎድ እያደረኩ ለብዙ ጊዜ አዳምጥ ነበረ ሥደክም እበረታለሁ በትምርቶችህ መምህሬ እመአምላክ ትጠብቅህ ፀጋውን ታብዛልህ ልጆችህን ታሣድግልህ በጥበብ በሞገሥሥ ይኸው ኢተርኔት ገባልኝ ደሥሥሥሥ ብሎኛል አሁን የምትለቃቼውን ሁሉንም ከስር ከስር እከታተላለሁ 😍🙏
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን
@user-xv8qs9kn1p
@user-xv8qs9kn1p 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@sraayele840
@sraayele840 Жыл бұрын
እዉነት ለመምህራችን ቃለህይዉት ያሰማልን
@yordanos874
@yordanos874 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእዉነት መምህርዬ የኛ እንቁ ደስ እሚል ገጠመኝ ነው ተመስገን
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 💚❤🙏🙏🙏💛💞💞
@user-bm8ic9bg2h
@user-bm8ic9bg2h 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@smegnituruneh7794
@smegnituruneh7794 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@FTZ29
@FTZ29 4 ай бұрын
ተወልደመድህን በጸሎትህ አስቡት
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
ቃል ሂውተይሰመዐል መምህራን እግዚአብሔር ይሓገዝን አሜን አሜን አሜን
@user-sz7jl4fp7j
@user-sz7jl4fp7j Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ መልእክት ነው
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አጥት የሚለመልም መዝሙር
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m Жыл бұрын
በጣም ኣስተማሪ ነው እግዚብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s Жыл бұрын
Mmr. Egziabiher yistiln kale hywetin yasemalin Lewendimaxhin zimare melakitn yasemalin Egziabiher yistiln. Amen
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም ነው የሚገርመው እና ዝምታ በጣም ነው የሚጠቅመው እኔም የተጠቀብኩበት ነገር ነው በዝምታውስጥ ያሉት መልሶች እንዴት ደስ እንደሚል ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር እናተን ስለሰጠን ሁሌም አመሰግነዋለሁ❤️❤️❤️በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@raadushow3929
@raadushow3929 Жыл бұрын
Amen amen amen zmaren melaetn yasemal wedmachin tegawun..yabzalh
@raadushow3929
@raadushow3929 Жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yaseman memhrachi
@fuff9372
@fuff9372 Жыл бұрын
መምህር እንኳንም ደህና መጣህ የኛ እንቁ ቃለ ሂወትን ያሰማል ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህሬ ወይ ልጅቷን ሳላደንቅ አላልፍም ብሩህ አእምሮ ነው ያላት ብልህ ነሽ እህታችን በርች ሌሎቹንም ቀይሪ ብዙ ነፍስን ታደግ ከዝህ ከክፉ አስራር ፀጋውን ያብዛልሽ በርቱ ነሽ
@Love-wf2jq
@Love-wf2jq Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@arsemasara9175
@arsemasara9175 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አስተማሪ ነው ለነስ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ እንደዚህ ለተጨነቀሁሉ ይድረስአሜንአሜን አሜን መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን🙏🤲🏻
@abebechintalatawayidoo9966
@abebechintalatawayidoo9966 Жыл бұрын
Amen Amen Amen waqayoo goftan sagale jirenya si haa dhagesisuu barsisa kenya💐💐
@user-cs9mo2iy2k
@user-cs9mo2iy2k 6 ай бұрын
ትምህርትህን መስማት ከጀመርኩ በዉሃላ ብዙ ነገሮችን ተምሬአለሁ 2 ሳምንት ሆነኝ ኦርቶዶክስ ነበርኩ አውን ጼንጤ ነኝ ግን ባለቤቴ ወላዋይ ነው ሀይማኖቱ ምን እንደሆነ አላውቅም ሁሉንም ይነቅፋል በጣም ለፍላፊ እና ምንም ቁምነገር የለውም በሱ በኩል እንድትረዳኝ እፈልጋለው በተረፈ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@ssss4655
@ssss4655 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መህምር
@sara.a3214
@sara.a3214 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን
@almetosalo1536
@almetosalo1536 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በጣም ነው ሚያስተምር
@hjii1398
@hjii1398 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት መምህራችን 👏👏👏
@ageriegashaw9362
@ageriegashaw9362 Жыл бұрын
ድንግል ማረያም ትጠብቅክ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእወነት ዝምማልት በጣም ጥሩነወ 🙏🙏🙏
@fuff9372
@fuff9372 Жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ከሁላችንጋር ይሁን መምህር አጥንትን የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን ግሩም ዝማሬ ነው
@haymi143
@haymi143 Жыл бұрын
በጣም ይደቃል እህታችን በርች እህቴ ደሞ ስለተቀየርሽ ደስ ብሎኛል
@tigisteadanich
@tigisteadanich Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን መምህር ፀጋዉ ይብዛልክ ብዙ ነገርን ተምሬበታለዉ መምህር ዝማሬ መላክ ያሰማልን በርታልን መምህሬ
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
Selam memihr egzyabiher ymesgen enkuwan beselam mexah Amen Amen Amen
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አንካን ለአመቤታችን ኪዳነ ምህረት ከብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ በጣም ትምህርታዊ ገጠመኝ ነዉ የአንድ ሰዉን ህይወት ለመቀየር ይህ ሁሉ ቤተሰብ መቀየር አግዚአብሔር ምከንያት የራሱ መንገድ አለዉ ይህ ከቤተሰብ ተያይዞ የሚመጣ መንፈስ የስንቶቻችንን ህይወት አምሶታል መምህር አግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በጣም አሰተማሪ ነዉ ተስፋ ስላሴን ጠብቅልን
@hashim7147
@hashim7147 Жыл бұрын
መምህራችን የኛእንቁ ቃለህይወት ያሰማልን
@yemar4545
@yemar4545 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን ጥሩ ተሞክሮ ነዉ እኳን ለኪዳነ ምህረት አመታዊ መታሰቢያ ባአል በሰላም አደረሳችሁ
61ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ባለሀብቱ ሰው የጎዳና ልጆቹን ለምን ሰበሰባቸው
47:23
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 32 М.
94ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ መፍትሔ ፈልጋ ራሷ ደውላልኝ ሰበብ ያመጣችብኝን ልጅ
1:03:14
How to bring sweets anywhere 😋🍰🍫
00:32
TooTool
Рет қаралды 40 МЛН
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 91 МЛН
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
00:30
БЕРТ
Рет қаралды 3,5 МЛН
3ተኛው ቤተ መቅደስ እና ኢየሩሳሌም
15:10
7 ቁጥር ሚዲያ / 7 qutir media
Рет қаралды 10 М.
89ኛ A ገጠመኝ getemeng  በሰርጉ ቀን የጠፋው ሙሽራ ጉድ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
48:25
ጉዕዞ ናብ ኤማሁስ ብመም ኣስመላሽ ገ/ሕይወት
1:30:27
ተዋህዶ ይእቲ Tewahedo Yeti
Рет қаралды 15 М.
92ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የማህበረ ቅዱሳን ልጅ ስለመንፈስ ሴራ ሲገባት ያደረገችውን ስሙ
1:34:42
91ኛ ፈተና ገጠመኝ፦  ከአረብ ሀገር መጥተው በደብተራ የተጎዱ የ 4 እህቶች አሳዛኝ ታሪክ
1:09:25
How to bring sweets anywhere 😋🍰🍫
00:32
TooTool
Рет қаралды 40 МЛН