95ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ leyu getemeg በጨዋነት እየተኖረ ግን ድንገት ከባድ ድብቅ ዱብእዳ መጣባት (በመምህር ተስፋዬ )

  Рет қаралды 100,282

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

2 жыл бұрын

95ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ leyu getemeg በጨዋነት እየተኖረ ግን ድንገት ከባድ ድብቅ ዱብእዳ መጣባት (በመምህር ተስፋዬ )

Пікірлер: 699
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 2 жыл бұрын
መምህር በአንተ ላይ ሆኖ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 2 жыл бұрын
ልጅቷ ለኔ መቅደላዊት ማሪያም ማለት ናት እድለኛ ናት በረከቷ ይደርብን🙏🙏🙏
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻዉ ደስ ይላል ትዳራቸዉ ይባረክ እናታችንን ለዚህ ክብር ያበቃ አምላክ ለሁሉም ይዲረስ ሁላችንም ተይዘናል እግዚአብሔ የምንዲንበትን ቀን ያቅርብልን
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 2 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ነው ድስ የምትለው ቀናሁባት ታድላ እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ እህት ማርያም ብለሽ በረከትሽ ለመላው ቤቴሰቤ ይድረሰን በጣም ወደድኩሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ላንቺ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ገና እያዳመጥኩ ነው ስለ የቡና ሲኒ ግምባር ላይ የሚያንከባልል ሰው አውቃለሁ ለምን እንደዚ እንደሚያደርጉ ስጠይቅ እራሴን ሲያመኝ እንዲ ሳደርግ ይተወኛል ተብያለሁ እና ይገርማል ለካ የአጅሬው ስራ ነው like አንርሳ ቤተሰቦች
@user-zt6no6xr8g
@user-zt6no6xr8g 2 жыл бұрын
መምህን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት ድንቂ ነው እግዚአብሔር አምላክ ቤቤቱ ያፅናልን እኔ አሁንጰየተማርኩት አንድ ሰው የቀድሞ ማንነቱ ሳይሆን አሁን እንዴት ወደ እግዚአብሔር እንደምንመለስ ከፀለይን ከተመለስል እግዚአብሔር ሩህሩህ ጠባቂ መሆኑ ና ዝቅ ካለህ ከፍ እንደምያድርግ ትሕትና ለሰይጣን መዳከም መሆኑን ተረዳሁ መምህሬ የአንተ ትምህርት መካታተል ከጀመርኩ ቡዙ ባይተወቀኝም ቀኑ 2አመቴ አድርግያለው በስደት ማለት ነው በስኡድ በሁለት አመት ውስጥ ግን አንተ ባስተማርሀኝ መሰረት ከእግዚአብሔር በታች በእመቤቴ አማላጅነት በቁድሳን ተራዳእነት በአንተ ትምህርት ምክሪ ተግሳፅ ገጠመኝ በመዝሙርህ በፍቅር እየተካተልኩ አባቴ እናቴ ከባእድ አምላኮ አውጥቸ ወደ የተቀደሰ ቅዱስ ቁርባን በቅተዋል አሁን ውላቸው ቤተክርስቲያን ሆነዋል አባቴ በፍት ቤተክርስቲያን አይወድም ነበር አሁን ቤተክርስቲያ ካልሀደ ይጨንቀዋል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይይይይይይ ሌኔ ለአባቴ ለእናቴ ለደረሰ አምላክ ይድረስላቹ አሜን እልልል ብላቹ አመስጉንልኝ አሁን አንድ ተማሪ አለኝ አድስ አበባ እታመመ ነው ጠበል ህድ ስለው ለመምህር ደውልለት ስለው እምብይ አለኝ እና በፀለታቹ አስቡልኝ አመሰግናለሁ
@banchiamlakkassahun3215
@banchiamlakkassahun3215 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፤ እንዲህ ለሚስቱ የሚጨነቅና ስለሚስቱ የሚጸልይ ባል እግዚአብሔር የባረከው ነው፤
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 жыл бұрын
በእውነት መሀል ለይ አስለቅሶኛል !መምህሬ ሰለምህ ይብዛ !የሚገርም ታሪክ ነው ! እግዚአብሄር በህወታችን ይግባ !
@hiruthabswit4410
@hiruthabswit4410 2 жыл бұрын
ብዙ ሃጥያት በበዛበት የእግዚአብሔር ጸጋ ትበዛለች ☝
@baseerkunnan6979
@baseerkunnan6979 2 жыл бұрын
እውነት ገጠመኝን ባለማዳሜጤ የፍጀሁትንዘምን የተርገሙ ይሑኑ የእውነት በአተ ትምሕርት እኔ እራሤን እያገኝሁበትነበር በተለይ የዛሬ ልዩ ሆነብኝ💔💔እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሕ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን💔
@user-ki5br9hb8g
@user-ki5br9hb8g 2 жыл бұрын
ሚገርም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እህታችንም ፍፃሚዋን ያሳም መምህራችን ላተም ያገልግሎ ዘመንክን ይባርክልን ጠላትክን ቀጤማ ያድርግልን የስቱ ሂወት ተቀየር
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 2 жыл бұрын
እኛንም በንሰሀ እንዲሁ ለክቡር ሥጋና ክቡር ደሙ ያብቃን አሜን ፫
@user-kt1gy1pk1s
@user-kt1gy1pk1s 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ታሪክን የሚቀይር እንደ እርሱ ያለ ማን አለ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን የኔ ጌታ ስምህ ብሩክ ይሁን የወለደችህ ቅድስት እናትህ ድንግል እመቤቴ ማርያም ከሴቶች ሁሉ ተለይታ የተባረከች ናት። መምህር አንተ ለመንቃታችን ምክንያት ስለሆንክ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ። ይህንን ትምህርት የሰማን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተቦች ሁላችን የሰይጣን መሳሪያ ነውና ከሐሜትና አሉባልታ እራሳችንን እንጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳን እኛም እንወስን በቃ።
@zeenauaezeena5081
@zeenauaezeena5081 2 жыл бұрын
ተስፋ ስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አሰብኝ ጨቆኛል ወለተ መዲህን
@user-gf5xr8vs2z
@user-gf5xr8vs2z 2 жыл бұрын
ወይኔ አምላኬ የልጅቶን ጭንቅ በራሴ እየሳልሁ ስቅስቅ ብዬ ነዉ ያለቀስኩት የኔ እናት ፀጋዉን ያብዛልሽ በብዙ ገጠመኝ አልቅሻለሁ የዛሬዉ ግን ባሰ
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 2 жыл бұрын
መምህር መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት እግዚአብሔር ስራው ሁሌም ግሩም ነው የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው ባለ ታሪካችን በረከትሽ ይደርብን 🤲 🤲 🤲 መምህር እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ አገልግሎትህን ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 2 жыл бұрын
በጣምነው እኔም የደነገጥኩት ብስምአብ አሳዘነችኝ ግን የባልየውን ስብእና ሳላደቀው አላልፍም በጣም ጥሩ ልጅነው እሲ ልጨርሰው መቸም ብዙ ትምህርት አግቸበት አለሁ
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 2 жыл бұрын
ይህም የሆነዉ እንዲህ ነዉ።
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 2 жыл бұрын
መምህር ስታብራራ ይቅርታ ኣትጠይቅ ምክንያቱም እኔ ከገጠመኝ በላይ ማብራርያው ነው የሚስተምረኝ ስለዚ የፈለገ ግዜ ይውሰድ ዝም ብለህ ኣብራራ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ ❤🙏👍
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 47 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
94ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ መፍትሔ ፈልጋ ራሷ ደውላልኝ ሰበብ ያመጣችብኝን ልጅ
1:03:14
71ኛA ገጠመኝ ፦ የቤቱን ምግብ የሚፈጀው ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
45:42
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 35 М.