No video

73ኛc ገጠመኝ፦ የበቁ አባቶችን ሳገኝ ነፍሴ ትሰክራለች ፤ ማንስ ያምነኛል ብዬ አመነታለሁ( በመምህር ተስፋዬ አበራ

  Рет қаралды 34,205

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

4 жыл бұрын

በየሰፈራችን ስንት መተተኞች አሉ ? ብላችሁ አስቡና የበቁ አባቶች ተደብቀው ሲያስጨንቋቸው ደግሞ ምን እንደሚፈጠር ገምቱ

Пікірлер: 728
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
ኧረ መምህር እኔም በጣም ታድያለሁ ይሄን ትምህርት እድሰማ የድንግል ማርያም ልጅ የፈቀደልኝ😭🙏
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 3 жыл бұрын
በነገርአችሁ ላይ በምትፀልዩበት ጊዜ ሰነ ሰቅለቱን እያያችሁ ማልቀሰ የማትቺሉ ከሆነ ደረታችሁን ቅባ ቅዱሰ በመቀባት በመቁጠሪያ ልቤን ያደነደንክ መንፈሰ ከልቤ ዉሰጥ ዉጣ እያላችሁ ደረታችሁን እየመታችሁ ፀልዩ ልዩነቱን ታዩታላችሁ። ይህ የኔ ተሞክሮ ነው ። ፀሎት ቤትም ይሁን ቤተክርሰቲያን ገብቼ መለመን (መፀለይ)አልችልም ።ነገር ግን ሰነሰቅለቱን እያየሁ ማልቀሰ እቺላለሁ።
@user-tr3ek8yd1t
@user-tr3ek8yd1t 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እንባ የሚባል የለኝም እኔ ወደ ድንጋይ ቀይሮኛል
@hiwetbeyene8823
@hiwetbeyene8823 3 жыл бұрын
Thx for sharing
@hageraamen85
@hageraamen85 3 жыл бұрын
እሺ እህታችን እግዚአብሔር ርዳን ተጨማሪ መቁጠሪያው ቅባቅዱስ አስነክታችሁ ወደ ግባሬ ውጣአ ታስረሀል በድግል ማሬያም ስም እያላችሁ ቀጥቅጡት ካይናችሁ ቅባቅዱስ እጃችሁ ተቀቡት ባይኔ ይመጣል በጀርባየ ይሄዳል ከግባሬ ይመጣል መውጫ አቶ ይቸገራል ከዛ በተቅማጥ ወይ በሽት በፈስ ነው የሚወጣው የኔ
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ጥሩ ምክር ነው ።
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን:: ጥሩ ተሞክሮና ምክር ነው:: ለሁላችንም በጎ ህሊና ንፁህ ልብ የቀናውንም መንፈስ ያድለን:: በጸሎት እንተሳሰብ: ስለቅድስት ቤተክርስቲያን ይበልጥ እንጸልይ:: እግዚአብሔር ይርዳን:: አሜን::
@abitati
@abitati 3 жыл бұрын
አንተ ብቻ አይደለህም የምትባረከው እኛም ነን አብዝቶ ይባርክህ መምህር
@tamanechayza2972
@tamanechayza2972 3 жыл бұрын
Wolladite Amillaki Tsegekini Tabizalliki::
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ቆሻሻ ሀጢያተኛ ነኝ በአንተ ትምህርት ልብ ገዝቻለሁ እግዚአብሔር መቸም አይፀየፈንም ገና ያነፃኛል እያለቀስኩ እራሴን እየወቀስኩ ሰማሁት ይች አለም ታስጠላለች እኮ እግዚአብሔር የሁላችንም ህይወት ያሳምረልን🙏😓😓😓😓
@seniybini1805
@seniybini1805 3 жыл бұрын
ከኔ የበረታ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 3 жыл бұрын
የመምህር ግርማ ወንድሙን የእግር ጣት ሰምልኝ እቤታቸው ስትሄድ አደራ መምህር ተስፉዬ እኔ እሳቸውን የማገኝበት እድል መቼ እንደሆነ ስለማለውቅ አመሰግናለሁ በልልኝ ሀይማኖቴን እንዳውቅ መስገድን መፀለይን ላስተማሩኝ አባቴ እድሜ ይስጥልኝ በልልኝ!!!
@eryohana6039
@eryohana6039 3 жыл бұрын
መምህር ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ወደ እሱ ለመመለስ ፍቃደኛ የሆነው ሰው በአንድም በሌላም እያስተማረ ነው መንቃት ለራስ ነው ነብስን ለማትረፍ መምህር በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ያድልልን
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጡልን እንኳን ለምትወዱት መላይክ ለቅዱስ እሩፋኤል ክብር ባአል እደርሳችሁ። መምህር 73 b የለም
@fvop7530
@fvop7530 3 жыл бұрын
አለ እህቶች። ።b. ከa. ቀጥሎ
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 3 жыл бұрын
@@fvop7530 እሽ አመሰግናለሁ አገኘሁት እህት
@yeshibelay619
@yeshibelay619 3 жыл бұрын
ተለቋል ፈልጊው
@yeshibelay619
@yeshibelay619 3 жыл бұрын
@ሶልያና KZbin channel Ethiopia orthodox tewahedo እሺ የኔ ቆነጆ
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 3 жыл бұрын
አለ
@user-it3be7gl3p
@user-it3be7gl3p 3 жыл бұрын
😭😭🙊🙊🙊🙊ዝም ማለት ብቻ ነዉ የምችለዉ ቃል የለኝም ፀጋ በረከታቸዉ ይደርብን😭😭
@user-hx3qc3bq5o
@user-hx3qc3bq5o 3 жыл бұрын
አምላክ ለንስሃ ሞት ያብቃንንንን
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 3 жыл бұрын
@@user-hx3qc3bq5o አሜን
@user-zm8iu1my5c
@user-zm8iu1my5c 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@shameershami1017
@shameershami1017 3 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ አንድ ነው የፀጋ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው የሚለው መፀሐፍ የሚገርም ፀጋ ነው እግዚአብሄር ይመሥገን እዉነት እኛን ለማዳን በየቦታው ስንት አባቶችን አሥቀምጦልናል እኔ ግን እዉነት እንደሆነ አምናለሁ የሚገርም ፫ ታሪክ ነው ገጠመኝ ለማለት ቃላቱ ያንሳል መምህራችን ደስ ይላል
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህም ያለ ፅድቅ አለ የኝህ አባት በርከታቸው ይደርብን መምህር በፀሎታችሁ አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም ብለው🤲🏽
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር እጄን በአፌ አስጫነኝ ምን አይነት ፀጋ ነው መታደል እኮ ነው እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ይግለጥልን
@darwichchebbo2695
@darwichchebbo2695 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህር አሜን
@user-qf3cf8fy4q
@user-qf3cf8fy4q 3 жыл бұрын
አሜን
@user-bv8vw6rs6h
@user-bv8vw6rs6h 3 жыл бұрын
እውነት እጄን በአፌ አስጫነኝ እማምላክ በሐጢያት የወደቅሁ ልጅሽን አስቢኝ
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 3 жыл бұрын
አሜን
@tibebetessemakebede5034
@tibebetessemakebede5034 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ይህን ታሪክ እንድሠማ ለፈቀደልኝ አምላክ የራሴን ጥያቄ ነዉ ያገኘሑት ይገርማል እንደኔ 9አመት የተፈተነ የለም እስከመቼነዉ የምትረሳኝ እያልኩ እፀልይ ነበር እግዛብሔርም በዚህ ታሪክ ዉስጥ መልስ ሰጠኝ ግን አሑንም ጌታ ሆይ ምህረትህ አይዘግይብኝ ። መምህር በጣም ነዉ የማመሠግንህ በፀሎት አስበኝ ፍቅርተ ማርያም ከጀርመን
@user-ol2sl6fp4q
@user-ol2sl6fp4q 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በርች ፀልይ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@user-ik7mr5tx7s
@user-ik7mr5tx7s 3 жыл бұрын
እህተ ማርያም ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ መምህር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት ያባታችን በረከት ይደርብን❤👏👏
@soltub7849
@soltub7849 3 жыл бұрын
ስገጅ በጸሎት የሚያስቡሽ በህልም ይታዩሻል
@tigistbarega6259
@tigistbarega6259 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 73b አልተለቀቀም
@fvop7530
@fvop7530 3 жыл бұрын
ተለቋል b
@kebnshekebenshe480
@kebnshekebenshe480 3 жыл бұрын
ገጠመኝ 73 አልተለቀቀም የምትሉ እህቶች ተለቋል
@tigistbarega6259
@tigistbarega6259 3 жыл бұрын
አመሠግናለው እግዚአብሔር ይሥጥልኝ
@samirawadjo3126
@samirawadjo3126 3 жыл бұрын
73 C ነው
@kebnshekebenshe480
@kebnshekebenshe480 3 жыл бұрын
@@samirawadjo3126 አዎ ማማዬ ቀድሞ የተለቀቀው ሲ ነበር ቀጥሎ ቢ ተለቋል እንግዲህ ለእኔ የመጣልኝ እንዲህ ነዉ
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ እና ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የአባቶቻችን በረከተረ ይድረሰን!! አሜን አሜን አሜን!!!
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 3 жыл бұрын
መምህር አመሠግናለሁ በጣም ገጠመኝህን ተምሬበታለሁ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
@user-dg7ed7mx4u
@user-dg7ed7mx4u 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይህንን እንድንሰማ ስለ ፍቀደልን ስሙ የተመስገነ ይሁን እባቶቼ እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትያሰማልን⛪⛪⛪⛪🌻🌻🌻🌻
@tgyemaramlij5484
@tgyemaramlij5484 3 жыл бұрын
ይህን ትምህርት እስማ ዘንድ ስለተፍቀደልኝ እግዚአብሔር አመስግነዋለሁ የመምህር ተስፍይ ተከታይዎች ሁሉ በክርስቶስ ፍቅር በጸሎታችሁ አስቦኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
@Metwe9131
@Metwe9131 3 жыл бұрын
አሜን ቸር ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን።
@freweyiniamare9111
@freweyiniamare9111 3 жыл бұрын
ዝም ብሎ መስማት ብቻ ነው የአባታችን በረከት ይደርብን ቃላት የለኝም መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተም በፀሎት አሰበኝ ወለተ ሀና
@leena2439
@leena2439 3 жыл бұрын
አሜን በረከታቸው ይደረብን አሜን እንተም አመቤቴ ያገለግሎትህን ዘመን ትባረክልህ አሜን መምህር
@elsa7399
@elsa7399 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን አሜን አሜን!!!
@user-bt6fg8ns1i
@user-bt6fg8ns1i 3 жыл бұрын
ወይኔ አረ አሁንስ ለመስማት እየከበደኝ ነዉ እኔ የሚገባኝ አይደለሁም አባቴ በረከቶ ይደርብን መምህር ላንተም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-qy3ps8mo4x
@user-qy3ps8mo4x 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በጣም የሚገር ታሪክ ነው የእግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን
@solnetu1260
@solnetu1260 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል መምህር ከቃል በላይ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስለሁሉም ነገር በረከታቸው ይደርብን ወለተማርያምን ከነቤተሰቡዋ በፀሎት አስበኝ አሳስብልኝ እባክህን መምህር ተባረክ
@alemalemwalle5761
@alemalemwalle5761 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት
@user-eq4lg5wf4l
@user-eq4lg5wf4l 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ያባታችን በረከት ይደርብን አሜን በ ፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
@hiwotimariyamenata5806
@hiwotimariyamenata5806 3 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልክ አሜን አሜን አሜን አባታችን በርክቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-uo8il1nw4n
@user-uo8il1nw4n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያአስማልን ያአባታችን በርከታችው ይደርብን አሜን መምህር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ ቤተስቡች ያአመልካሉ እግዚአብሔር ከዚህ እርኩስ መንፍስ አልቁልኝ ለንስሀ እንድያብቃልኝ አስቡኝ
@asenakew5099
@asenakew5099 3 жыл бұрын
በስማም በጣም እሚገርም ነው የእግዚአብሔር ስራ ድንቅና ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን። ከበረከቱ ስላካፈልከን እግዚአብሔር በርከቱን ያብዛልህ
@user-lm2fn7xd4c
@user-lm2fn7xd4c 3 жыл бұрын
የዛሬው አስለቀሰኝ በእውነት ድንቅ ነው:: በእንደነዚህ አይነት እባቶች መባረክ ምንኛ መታደል ነው:: በረከታቸው ይደርብን🙏🏽
@alemworku1254
@alemworku1254 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አሜን ልኡል እግዚአብሄር ሆይ ፍቃድህ ይሁን እኛ ካሰብነው ይልቅ አንተ ያሰብክልን ይበልጣል!:: እኔ አልቻልኩም የዛሬውን ገጠመኝ በእንባ ነው የጨረስኩት
@user-vl8lz2xl5i
@user-vl8lz2xl5i 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ በኛ ዘመን እንደዚህ አይነት ታምራትን በመማታችን መታደል ነው
@user-fw2xl1th5q
@user-fw2xl1th5q 3 жыл бұрын
ምንም ቃል የለኝም መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ያባቶቻችን በረክት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የእግዚአብሔር ቸርነት እፁብ ድንቅ ነው🙏🙏🙏በፀሎታችሁ አስቡኝ ኃጢያተኛና በደለኛ እህታችሁ ነኝ😭😭😭😭
@weynshetlegesse5298
@weynshetlegesse5298 3 жыл бұрын
68ተኛው ገጠመኝ ላይ እንድትፀልዬልኝ በካመንት ላይ ፅፊ ነበር እነሆ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር በሚያቀው ተስተካከለ ይሄን ፕሮግራም መከታተል እንዴት እንደጠቀመኝ እኔ ና እግዚአብለሄር እናቃለን ላሰባቹኝ ሁሉ እግዚአብሔር ያሰባቹ
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 3 жыл бұрын
በጣም ደስስስስየሚል ታሪክነዉ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን በፀሎት አስቡን በርከተዉ ይደርብን አሜን
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 3 жыл бұрын
የሚገርም, ደስ, የሚል ,እኔ ማነኝ የሚያስብል ,ሁሉም ሐጥያተኛ ወደ እሳት እደማይጣል, ለሐጥያተኛም እግዚሐብሄር መዳኛ መንገድ እንደሚያዘጋጅልን ብዙ ብዙ ነገርን ተማርኩበት ተባረክልኝ ወንድሜ የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አንተም የታደልክ ነህ መምህር ግርማ አብሶ ፈተና ለበዛብን ሰወች መፅናኛችን ብርታታችን ናቸው በረከታቸው ይደርብን አንድ ምስክርነት ልንገራችሁ በአጭሩ ስለ መምህር ግርማ መቁጠሪያ ሌላም ቦታ ፅፌዋለሁ መምህር ግርማን ግማሽ ግማሽ ነበር ውስጤ የሚቀበላቸው እፀልያለሁ በትንሹ ጌታሆይ እኝህ አባት ካንተ ካልሆኑ እዳላሳዝንህ እርዳኝ እያልኩ እፀልያለሁ አንዳንዴ አንድቀን ጠዋት በግምት በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር 10ሰአት ይሆናል ከአልጋዬ ፊለፊት ነው የጸሎት ቦታዬ በጎኑ የመምህርን መቁጠሪያ ሰቅየዋለሁ እንደ ብንን ብዬ አይኔግን በደንብ አለገለጥ አለኝ ወደፀሎት ቦታዬ እንደምንም ሳይ መቁጠሪያው ይበራል እንዳልነሳ አልቻልኩም ገርሞኝ አየዋለሁ ትንሽ እንደቆየሁ ሸለብ አደረገኝ ስነሳ አሮጬ አየሁት እራሱ ነው ባየሁት በነካሁት ሰአት ግን ብርሀኑ የለም ሳምኩት አራሴን አሻሸሁበት ለልጆቼም አሻሸኃቸው ለባለቤቴም ነገርኩት ግን ብዙም አልተቀበለኝ ወገኖቼ በረከታቸው ይደርብን አባታችን እንጠቀምባቸው እንዴት ለማግኘት እንደምንጥር በውጭ ያለን ሰወች እኛ ነን የምናውቀው እሳቸውን ለማግኘት እራሱ የ እግዚሐብሔር ፍቃድ የስፈልጋል መበፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ ተባረኩልኝ
@user-nk5fc1vp6u
@user-nk5fc1vp6u 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል የለኝም እኔ እድለኛ ነኝ ይህ ቅዱስ ቃሉ እንድሰማ ስላ ኣረግህ ተመስገን ጌታየዋ መምህሬ በእውነት ፀጋው ያብዛልህ መምህሬ ድንግል ትጠብቅህ❤❤❤❤❤
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 3 жыл бұрын
ይገርማል ቃላቶች ነው ያጠሩኝ ያባታችን በረከት በሁላችን ላይ ይደር ይን እድሰማ ያደረገኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይውን 🙏
@user-dq5gs5ks2p
@user-dq5gs5ks2p 3 жыл бұрын
ለመከሩን ላስተማሩን መምህራችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን።
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 3 жыл бұрын
በእውነት በረከታቸው ይደርብን እባክህ በፀሎት አሳስበን አንተ ለእግዚአብሔር ቅርብ ከሆኑ አባት ጋር ግንኙነት አለክ እናቴን ፀዳል ማርያምን ነፍሳን ባፀደ ገነት ያኖርልኝ ዘንድ ይፀልይልኝ እኔንም ወለተ ኢየሱስ ወለተ ማርያም እህተ ማርያም ሀይለ ገብረኤል ሀይለ ማርያም አስቡን
@hgggg336
@hgggg336 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት አባቶች መኖራቸውን መስማትም ለኔ መታደል ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን አረብ ሀገር ስመጣ አሰሪዬ ሀይማኖቴን አስቀየረችኝ ምክንያቱም በስም ብቻ ክርስቲያን ስለነበርኩ ምንም አላንገራገርኩም ነበር ነገር ግን እድሜ ለመምህር ግርማ እሳቸው መንፈሱን ሰለሚያስለፈልፉት ለምን ሀይማኖትን እንደሚያስቀይርና እውነተኛው ሀይማኖት ክርስትና ብቻ እንደሆነች እራሱ ሴጣኑ አስተምሮኝ እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ሀይማኖቴ ተመልሻለሁ በስልክ ነሰሀም ገብቻለሁ አባታችን መንፈሱን ማናዘዛቸው ጥሩ ነው ምክንያቱም እንድናው አድርገውናል
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ፣ቃለህይወትያሰማልን፣ እግዚአብሄር አምላክ የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን።መንግስተ ሰማያትን ለመውረስ ያብቃን።አሜን።
@user-pf9lr6gd8e
@user-pf9lr6gd8e 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ያድርግልን 💚💛❤️😍
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
@genetalene8577
@genetalene8577 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን በወሎት አስበን ወልደ ማርያምን አስበው!!
@hhfj9761
@hhfj9761 3 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ እምነት የእነዚህ አባቶች እና አንዲሁም እናቶች ጾሎት ኢትዮጵያን አኖሯት መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ምን ቃል አለኝ ሌላ እኛም እድለኛ ነን ይህን የመሰለ ታሪክ በመስማታችን በርታልን የኤልዱዬ አባት ፀጋዉን ያብዛልህ
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን መምህር በአንተ ትምህርት ያልተለወጠ ሰው የለም ብዙ ብዙ ተምሬበታለሁ የሁሉንም ቤት ነው የሚዳስሰው በአንተ ላይ አድሮ ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን!
@bettyreyes6190
@bettyreyes6190 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዛብሄር ይባርክህ እመቤቴ ከዚህ በላይ ለማስተማር እድሜና ጤና ይስጥህ ዲስ ላይክ የምታደርጉት እግዛብሄር ልቦና ይስጣችሁ
@hanazemaryam5959
@hanazemaryam5959 3 жыл бұрын
ቃላት ባጣ ዝምም ብል ይሻለኛል አልኩኝ 😭😭😭 የአባታችን በረከት ይደርብን 🤲🏻
@user-ox1ve9ni7n
@user-ox1ve9ni7n 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን ይህንን መስማት የማይገባኝ ሀጢታኛ እድስማ ስላዳርግህን አመስግናለሁ በእውነት መታደል ነው
@eldanaeldana9643
@eldanaeldana9643 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህውት ያሠማልን መንግተ ሠማያትን ያውርሥልን ይችን ሠትዮ ምክንያት አድርጎ ብዙ ሠውች ነፍሥ እንደተረፈእግዛብሄር ለሁላችንም ማሥተዋልን መመለሥን ይሥጠን እግዛብሔር እኔንም ልቤን እንዲከፍትልኝ አሜን
@user-pu5mv2zv7r
@user-pu5mv2zv7r 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን እድሜ ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ በአንተ ምክንያት እኛም እየተፈወስን ነው ድካምህን እግዚአብሔር ይቁጠርልህ
@hshshsshh1098
@hshshsshh1098 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህርችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም ልቦናችን ይክፈትልን
@rahelrahel7877
@rahelrahel7877 3 жыл бұрын
AmenAmenAmen igzabher simu yatmasgana yihun inda badalechan sayihon inda charantu yiqar yibaln lansha yabaqany
@tarikktaerik2582
@tarikktaerik2582 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት እግዚአብሄር ይባርክህ እዲህ አይነት ትምህርት እድንማር ስለአደረግከን ያስተማረን የገሰፀን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@jahbless7818
@jahbless7818 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሥራ ተአምር ነው ተመሥገን ጌታዬ 🙏
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
በስመአብ!!! ወወልድ!!! ወመንፈስ!!! ቅዱስ!!! አሃዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን 🌼🌼🌼 የእየሱስ ክርስቶስ ሰም በፈጥረታት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን እውነት የአባቶቻችን በረከት ይደርብን 😭
@missidababa9529
@missidababa9529 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tarikutafa6214
@tarikutafa6214 3 жыл бұрын
አባቴ አሜን ሁላችንንም ለቤቱ ክብር ያብቃን እውነት ያሁኑ በጣም ተለየብን ምፕምህር አባታችንንፈጣሪ ይጠብቅልን እህታችንም ቤት ያላት ያባቶች ቅዱሳን ማረፊያ ያደረገችውፀጋዎን ያብዛልን በእውነት
@fggg1571
@fggg1571 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በእዴሜና በጤና ያቆይልን ውንድማችን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ይደረሰው።
@user-br9rh9pe7s
@user-br9rh9pe7s 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የስማልን መምህራችን
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ አበራ በትምህርተዎ የህወቴን መንገድ ስላወኩ እግዚአብሔር ይመስገን
@ayenalmgetahun9708
@ayenalmgetahun9708 3 жыл бұрын
#ይገርማል#እንዲህ#አይነቶች#መልካም ያአባቶችን ታሪክ ስስማ እንባዬ#ነው#እውነት#
@addismulugeta3602
@addismulugeta3602 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወትያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ይድረሰው እኔን ደካማ እህታችሁን በጸሎት አስቡኝ ወለተኪዳን ብላችው
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x Жыл бұрын
ለኔ ለደካማዋ ልጂዎት በፀሎት ያስቡኝ ይባርኩኝ ወለተ ማርያም ከነቤተሰቦቼ አባታችን በርክትዎ ትድርሰን እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-jg5mr3pr8f
@user-jg5mr3pr8f 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም የሚያረካ ብቻ መግለፅ አልችልም።እርግጠኛነኝ የብዙ ሰው ነፍስ ትድናለች በዚህ ቻናል ብቻ። እግዚአብሔር አሁንም ድክመታችንን ያውቃልና አባቶቻችንን እልፍ ያድርግልን ።የኛንም በሀፂያት የደነደነውን ልባችንን ገር አድርጎ ወደ እርሱ ያቀናን ያድርገን አሜን አሜን አሜን 🙏 ደካማ ነኝና ወለተ ፃድቅ ብላችው በፀሎት አስቡኝ 🙏
@batyweda8690
@batyweda8690 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረክት ይደረብን አባቻችን አሜን
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 3 жыл бұрын
መምህር አንተ በአካል አግኝተሀቸው ትልቅ በረከት ባገኝህው እኛም የበረከቱ ተሳታፊዎች በመሆናችን በጣም ነው በእግዚአብሔር ስም ይምናመስግንህ አሁንም በፅጋ ላይ ፅጋውን ይጭምርልህ
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 3 жыл бұрын
*ወይ አምላኪ ሥት ነገር አለ እዳዉ በረከታቸዉ ይደርብን የእዉነት አረ ጉድ ነዉ ብቻ አሜን ብሎ ዝም ይሻላል መምህር አሁንም ፈጣሬ ይፍቀድልክ የእዉነት እመቤቴ ትጠብቅልን በጸሎት አሥበኝ እህተማርያም ብለክ &ገብረሚካኤል ብለክ አሥበን*
@user-lf9kr1nt8o
@user-lf9kr1nt8o 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት መታደል ነዉ መምህራችን አይደለም አንተ እኛም እንደዚ ነገር እንድንሰማ እንድንማርርየፈቀደልን በእዉነቴ መታደል ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ የአባታችን ፀለታቸዉ በረከታቸዉ ይደርብን እግዚአብሔር ስላሴ የሁላችንንም መጨረሻችን ያሳምርልን አሜንንን
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመሥገን
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 3 жыл бұрын
ዕፁብ ዕፁብ ዕፁብ የእግዚአብሔር ስራ በሥላሴ የዛሬውስ በእውነት ይሄንን ታሪክ እንድንሰማ የፈቀደልን እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ኡፉፉፉፉፉፉ እግዚአብሔር ሆይ ከነደዚህ አይነት አባቶች በረከት አግቼ ብሞት እፀድቃለሁ
@user-uk6sy3zh8g
@user-uk6sy3zh8g 3 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን መምህር እህተማካኤልን በፀሎት አስበኝ
@helenhelen349
@helenhelen349 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ቃለ በርከትን ያሰማልን. እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ. በጣም ድንቅ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ታምር
@merifikadu1762
@merifikadu1762 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው እንደዚ አይነት እውነታዎችን ስሰማ እግዚአብሔር እኛንም ለንስሀ ህይወት ለቅዱስ ቁርባኑ በረከት እንድንበቃ ያድርገን ወለተ ተክለሀይማኖትን እባካቹ አስቡኝ
@user-bv8vw6rs6h
@user-bv8vw6rs6h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ለመስማትም ሆነ (ለመማር ና ለመለወጥ) ለማዳመጥ ሰላበቃህኝ ክብር ምስጋና ይድርስህ ። መምህር እውነት ምን እደምልህ አላውቅም እረክም እድሜን ከነሙሉ ቤተስብህ እመኛለሁ
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታርክ ነው በእውነት መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአባታችን በረከታቾው በኛ ላይ ይደር አሜን
@user-zl2dz2vl4n
@user-zl2dz2vl4n 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በጣም ነው ምናመሰግነው አንተ እንዲህ የበቁ አባቶች እናቶችን በአካል ለማየት ተፈቅዶልሀል እኛ ደግም ስለ ነሱ ተጋድሎ ለመስማት እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ አጋንንት ተፈተው በተለቀቁበት ጊዜ አምላካችን ደግም ህዝቡን በመንፈስ ቅዱስ ስለጎበኘን ።
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
የሚገርም ቅድስና እግዚአብሔር ይመስገን ለነሱ የደረሰ ቅዱስ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏ለመዝሙሩም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-yt7gx6ns8h
@user-yt7gx6ns8h 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅህ አሜን የአባታችን ፀሎት በረከታቸው ይድረሰን አሜን ክብር ለሥላሴ ይሁን እንድሰማ ስለተፈቀደልኝ እመብርሃን ክብር ይግባት አሜን ፅጌ ማርያም ብለህ አስበኝ መምህር ተስፍሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እፁብ ድንቅ ነው ።
@adina79zeleke97
@adina79zeleke97 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@meryalemayehu2733
@meryalemayehu2733 2 жыл бұрын
መምህር እሚገርም እሚደንቅ ተአምር ነው ሰውነቴን ሙሉ እየወረረኝ የሰማሁት ታሪክ ነው፡፡ መቼም ቢሰማ አዲስ ነው መማር የፈለገ መቼም የትም በምንም ሁኔታ ውስጥ ይማር አንተም ተባረክ የአባታችን በረከት ለሁላችንም ይድረስ
@user-zm8iu1my5c
@user-zm8iu1my5c 2 жыл бұрын
ያባታችን በረከት በኛላይም እግዚአብሔር ያሳድርብን🙏🙏🙏
@rahelfesseha2833
@rahelfesseha2833 2 жыл бұрын
አሜን መምህር ያባታቸን በረከታቸወ ይደረበነ እደሜ ለንሰሀ ያበቃን አሜን
@user-db9tk7mz9d
@user-db9tk7mz9d 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን
@emebetworku3517
@emebetworku3517 3 жыл бұрын
መምህር እንደምን አለህ እስካሁን ከሰማሁት ገጠመኞች ይህ በጣም ያስለቀሰኝ ገጠመኝ ነው ወንድሜ በጣም እናከብርሀለን እንወድሀለን እስቲ ጸልይልን መምህር ችግር ላይ ነን ወለተ ማሪያም እና ሀይለ ገብረኤል ስለ ድንግል ማሪያም ብለህ::
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 жыл бұрын
የአባታችን በረካት ይደርብን አሜን
@asenakew5099
@asenakew5099 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን አባታችን
@selamachannel5701
@selamachannel5701 3 жыл бұрын
ይገርማል !!! ይህን ታሪክ መስማታችን፡እድለኞች ነን በጣም። መምህር ጸጋው ያብዛልህ።
@SaraSara-ri9im
@SaraSara-ri9im 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@atkletatklet3498
@atkletatklet3498 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱሳን በረከት ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡን አፀደ ማርያም አመተ ማርያም ወለተ ስላሴ ወለተ ኪዳን ወለተ ማርያም ወለተ ስላሴ ወለተ ዮሐንስ ገብረ ማርያም ኪዳነ ማርያም ወለተ ገብርኤል ገብረ ስላሴ ገብረ ሚካኤል ወለተ ፃድቅ ገብረ እግዚአብሔር ገብረ ሚካኤል ይህ ቤተሰብ በመንፈሰ ርኩስ የሚታመስ ቤተሰብ ነው እባካች በፀሎታችሁአስቡን
@etubete7825
@etubete7825 3 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
ይኸን እንድሰማ እንድማር የፈቀደልኝ ቸሩ መድህኒያለም ክብር ምስጋና ይግባው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ ስምሺ የተመሰገነ ይሁን አቤቱ እምማረውን ሁሉ በልቦናየ አሳድርልኝ ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ተስፋየ አበራ ያአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
@samrakasew3457
@samrakasew3457 3 жыл бұрын
ጌታየ መዳኒቲ መጠጌየ መሸሸጌያዬ መዳኒአለም እየሱስ ክርቶስ ሆይ ይህን መነፈስ የሚያረካ ትምርት እድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሀለሁ ሀፆያቲን ሸፍነህ ኧረ ምን ልበል ቃል የለኝም
@chfhh1472
@chfhh1472 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሒወትን ያሰማልን ግሩም ገጠመኝ ነው ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለሁ እደነዚህ አይነት አባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን ያባታችን በረከት ይድረሰን
74ኛB ገጠመኝ ፦ የእማሆይ እውነተኛ ማንነት( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:11:58
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 37 М.
74ኛA ገጠመኝ ፦ የእማሆይ እውነተኛ ማንነት( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:13:00
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 42 М.
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 42 МЛН
75ኛAገጠመኝ በመከራና  በስደት ውስጥ የጌታችን ሞገስ አለ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
59:57
72ኛA ገጠመኝ ፦ አባትና ልጅ በእኩልነት ተፋጠጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:06:21
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 32 М.
ከገጠመኝ 234 ጋር መ/ተስፋዬ አበራ ክፍል ሁለት
56:25
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 64 М.
68ኛB ገጠመኝ ( እጅግ የተደነቅሁባት ታጋሽ መንፈሳዊት ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
1:01:04
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 32 М.
89ኛC ገጠመኝ ፦getemeng በሰርጉ ቀን የጠፋው ሙሽራ ጉድ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
50:11
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН