KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
133ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የሴት ደብተራዎች በጣም በዝተዋል በወንድ ሲነቃባቸው በህፃናትና በሴቶች ነፍስ እያዋረሱ ትውልዱን አመከኑት
1:19:07
45ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እናት ።፤ ልጃቸውን ደግሰው አጋብተው ወዲያው ለማለያየት መተት ለምን ተጠቀሙ ?
1:37:15
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
132ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የገዛ ልጁን ሽባ ያደረገ ተለማማጅ ደብተራ ከ10 ዓመት በኃላ ምን ገጠመው ( አስገራሚ ወጣት መንፈሳዊት ነች )
Рет қаралды 47,900
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 266 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер
@Ethiopiaviral356
4 ай бұрын
ጀግና ማንም ያልደፈረው ደፍራቹ ከ እውነት ከ እወነተኛው ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ከ ድንግል ማርያም ልጅ ጎን የቆምክ በርቱ 👍👍👍👍
@hatersata.1627
Жыл бұрын
ጠንቋይንና ኮኮብ ቆጣሪ ደብተራን ቅዱስ ገብረኤል እጃቸዉን ይሰርልን ❤❤❤እመአምላክ አሳስቢልን ለልጅሽ🙏🙏🙏
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንዳልሽው ያድርግልን 🙌👏👏
@etenatalemay4948
Жыл бұрын
አሜን 🤲🙏😥
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
Жыл бұрын
አሜን በእዉነት
@HD202v
Жыл бұрын
እውነት ነው መምህር የሰዎቹ ፎቶ ምንም አይጠቅምም ዋናው ትምህርቱ ነው። ባለታሪኮችን ሁሌም እናመሰግናለን የናንተ መዳን ለኛ ጥንካሬ ሞራል ይሰጠና እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@hatersata.1627
Жыл бұрын
በጣም ትክክል❤❤❤
@samketnataniyem1528
Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ከናዝሬት ነው በርታልን እኛም እንበረታለን ወንድም እህቶቻችን እንበርታ እንጠክር
@memihirtesfayeabera
Жыл бұрын
የናዝሬት ልጆች አልተቻላችሁም ትምህርቴን እያስፋፋችሁ ስለሆነ ደስ ብሎኛል አንድ ቀን መጥቼ ማህበር አቀቁሜ እመለሳለሁ
@user-nb1vz6bt2y
Жыл бұрын
@@memihirtesfayeabera እውነት መምህር ብዙ ነቅተናል እግዚአብሔር ይመስገን ያቆዮት❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Жыл бұрын
እሰይ እሰይ ዛሬ ሎተሪ ነው ሁለቴ አገኝንህ መምህር 👏👍👍👍👍የነፍስ ማዕድ ድንቅ ነበር ። በሉ ኑ እናዳምጥ እግዚአብሔር በልባችን ፅላት ፅፎ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን 🙌🙌 ሰአቱ እረዘም ሲል ደስ ይለኛል ባይቁአረጥ እያልሁ ነው የሚያልቅብኝ ......በሉ እንጀምር መምህር በጣም የማውቀው ሰው አንድ ልጁን መንፈስ ስቦበታል ይባላል እና ልጁ እብድ አትለው ጤነኛ ጤነኛ አትለው በሽተኛ ሁኖአል።ብሎም ሚስቱ ታማ አሽላታለሁ በሚል ጭራሽ ቤቱአን ትታ በየገዳሙ እየዞረች አለች በሽተኛ ሁና በባዶ ብርጭቆ ጠጅ ጠላውን እሞላለሁ ይላል፣ አንዴ የምን መዳኒት እንደሆነ አላውቅም ቤተሰቡ ይጠጣሉ ከዛልህ እንዳለ ቤተሰቡ ተዘረረ ወደላይ ወደታች ወተት ብንሰጥ በሶ ብንሰጥ ጎረቤት ተሰበሰበ ድብልቅልቁ ወጣ ጭራሽ ደም ያስተፋቸው ጀመር ።ከዛ እንዳለ ወደ ሆስፒታል ተወሰዱ በተአምር ተረፉ ።እኔ ያኔ ትንሽ ነበርሁ ተማሪ ግን አልገባኝም በቃ ከዛ ግቢ የሚወጣው ሽታ ይለያል ከምነግራችሁ በላይ ነው። እና እኔ "ውይይ ምንድነው ሚገማ " ስል ቤተሰብ ጎረቤት ምናምንቴውን እየሰበሰበ ይላሉ እኔ አይገባኝም ነበር።ትልቅስ ብሆን ማን አውቆት ይህን ስራ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለእናንተ ይሄው አሁን በትምህርቱ ተነስቼ ነው ለካን ያ ሰውየ እንደዛ ነበር እላለሁ።መምህር የሚገርምህ ያ ቤት ሌባ እና ጠንቁአይ ብቻ ነበር የሚከራየው ዋና ሰዎቹ የሉም ሌላ ቦታ ነው ሚኖሩ። ይህ አሉባልታ እንዳይመስላችሁ ።ትክክለኛ የሆነ ባይኔ ያየሁት ነው ።መምህርን "ተረት ተረት ፣ኮሜዲ ፣ፊልም ነው " የምትሉ ከልብ አድምጡ። እሙሐይ እንዳሉት "ጆሮ ያለው ያድምጥ ልብ ያለው ልብ ይበል !" 🙌🙌🙌🙌
@hatersata.1627
Жыл бұрын
ሲገርም ግን የሰዉ ልጅ ፈተና
@EeEe-sw9kl
6 ай бұрын
አሜን አሜን
@marthahagos1762
Жыл бұрын
Egziabher yimesgen slehulum neger. Memhir Tesfaye, abet fetenah!! Gin degmo hulem tashenfaleh Egziabhern yizeh. Temesgen amlakie
@SisayneshShimles
6 ай бұрын
መምህርዬ ብዙዎች እንዲለወጡ ብለህ የሚደርሱብህ ብዙ ነገሮች ይኖራሉና ፈጣሪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mariamalhammadi2963
Жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ለእህታችን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@desalegnshewarega185
Жыл бұрын
መምህራቸን ተስፋስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@naniyemelaku9304
Жыл бұрын
መምህር እንደነዚህ አይነቶችን ትምህርቶችን እያመጣህ እንደንቀየር በእምነት እንድንጎለብት ስለምታደርገን እግዚአብሔር ያክብርልን በርታ መምህራችን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።
@_Godolyas7696
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን
@senaittesfaye6461
Жыл бұрын
እህቴ ፀጋዉን ያበዘልቨ ❤
@zerfnshhylgebrl8876
Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ወላዲተ አምላክ ካተጋ ትሁን እህታችን ፀጋው ያብዛልሽ ወለተስላሴ ብላችው አስብኝ
@chfucuuccyyc2338
Жыл бұрын
እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ
@chfucuuccyyc2338
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት ይገርማን ስትነቃ እንዲህ ብዙ ስው ታድናለህ ሀላችነንም ልቦናችነን ይክፈትል መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@smartdiscovery9042
Жыл бұрын
@@senaittesfaye6461❤ooooooññnjijjiñjokñi😅😮😅jj8nniiiijji😮😅ñjñjiìibi Ñ?ÑÑÑniiñm😮😮ì 😅
@msrak4498
Жыл бұрын
መምህራችን,,ተባረክ እረጅም እድሚከጤና ይሥጥልን🙏🙏🙏
@guhatsewenmaryam1273
Жыл бұрын
እኔ በዚህ ዓመት እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት እየኮመኮሞኩ በሀገሬ በሚደረገው የዘረኛው መንጎስት ስራን በዚያ ሳለቅስ የምፅናናው በመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህር እየተፅናናሁ ከረምኩ እድሜ ይስጥልኝ
@selamawitmengistu3128
Жыл бұрын
መምህርዬ ወደ አገሬ ገብቼ ካንተ ጋር ብዙ መስራት እፈልጋለው እግዚአብሔር ከፈቀደ ልጆቼን ይዤ ወይም እነሱን ትቼ የመጣውን ልጋፈጥ ብዙ ነገር እንሰማለን እናያለን የእግዚአብሔር ሆኖ መሞት የታደለ ነው በፀሎት አስቡን እግዚአብሔር እንዲፈቅድ ምኞቴ ነው የእማምላክ ልጅ ይፍቀድ።ያሰብሽውን ያሳካልሽ ብላችው ፀልዩልኝ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
Жыл бұрын
ማነውግን እዴኔ የኢትዮጵያ መጨርሻ የናፈቀው ያባቶች መታርድና የቤተክርስቲያን መቃጠል የሚያቆመው😢😢😢😢😢
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
Жыл бұрын
ማን ደሞ ታረደ ወይ ዘድሮ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
Жыл бұрын
@@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት ሚዲያ አትጠቀሚምዴ እህቴ ስትመለኮሳት ናቸው እየታርዱ ያሉት
@MariyamawitHenok
Жыл бұрын
Hukachinim yamegal ye hager ena yewegen himem
@AzebAbrham-r4g
Жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህነ መጣህ የሰውን ማንነት እየጠበክ እራሰህን ለአደጋ አጋልጠህ ለሰው ከለላየምትሆን ድንቅ መምህራችን ነህ እግዚአብሔር ላንተ ጥላ ከለላ ይሁንህ ድንግል ትጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ❤❤
@tesfayabekele8907
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ።እህታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ።መምህራን እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@ሰላምየማርያምልጅ21
Жыл бұрын
በጣም ግሩም ገጠመን እንካን እግዚአብሔር ኣተረፈህ መምህሬ ፀጋውን ያብዛልሽ እህት ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰👏👏
@giftitesfaye9784
Жыл бұрын
እህታችን እግዚያብሔር ጸጋሽን ያብዛልሽ፡፡
@serkalemabate4691
Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና አቡየ ይስጥዎት
@helinagetushewa8732
Жыл бұрын
እንዴት ከርመሃል መምህራችን ሁሌም የምታመጣው ገጠመኝ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@keflahailemariam-jq1ng
Жыл бұрын
እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላካችን በነገሮችክ ሁሉ ይቅደምልክ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
@lehulutube9063
Жыл бұрын
አይዞህ መምህራችን በርታ አንድ ቀን ልብ ይገዛሉ ለኛ ብለህ ራስህን ጠብቅ።
@etusolometusolom596
Жыл бұрын
በጣም ይገርማል አይ የእግዚአብሔር ነገር ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን። መምህርችን እግዚአብሔር ይጠበቅልንንን😘😘😘😘⛪🇪🇹🙏
@hiwi-21216
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር🙏🥰
@yese7783
Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔ ይመስገን አሜን የአምላካችንስሙለዘላለምየተመሰገነይሁን ፡የመምህርልጆችገባገባበሉ፡ወንድማችን፡መምህራችን፡መካሪያችን፡አማካሪያችን፡ተስፋችንነህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@መንበረማርያምኤፍታህ
Жыл бұрын
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለሱ ይሁን እሜን እህታችን ጸጋሽን አብዛልሽ አሜን
@genetsemegn5293
Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ በደንብ ነው የሰማነው ለእህታች ጸጋውን ያብዛላት ብርታትዋ በጣም አስደናቂ ነው እመቤታችን ትጠብቃት
@እግዚአብሔርጠባቂየነዉ
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ 💒እህት ወንድሞቸ በፆለታችሁ አስቡኝ 😢
@senaytassefa278
Жыл бұрын
እህቴ ፀጋሽ ይብዛ ስርጉተ ገብርኤል ነኝ በፀሎትሽ አስቢኝ
@HcfCccc-ih4zp
Жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን መምህርየ ሁሌም የለፋህበትን ልፋትህ ይቁጠርልህ የኔ ኣባት ❤❤❤❤ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@zdkebede-su6qg
Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሀይል አይለይህ ተስፋ ስላሴ
@braniananu2783
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሪ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@hiwigetachew6244
Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ ፀጋውን ያብዛልን ሀይማኖታችንን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ለንሥሀ ሞት ያብቃን
@raheltadsas1654
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ጠቃሚ ታሪክ ነው ሰምተን ለመዳን ያብቃን❤❤❤
@muluethiopia2147
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለህታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላት የታመሙትንም ቅድስት ድንግል ማርያም ትፈውስልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን አሜን፫ 🙏
@KbromTeklay-x5i
Жыл бұрын
አግዚአብሄር ይባርክህ መምህራችን በእውነት ልበ ንፁ ነህ አንተና ቤቶሰቦችህ መዳሃኒአለም ይጠብቅህ።
@ሰሊሆም-ቨ4ሠ
Жыл бұрын
መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ተምረናል።የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስን መዝሙር ደግሞ በመስማቴ በጣም ደስ አለኝ ምክንያቱም እያንዳንዱን ቃልህን ለኔ መልክት አርጌ ነው ሁሌም የምሰማህ።እና በህልሜ አቡዬን እራሳቸውን እያየሆቸው ሌላ ሽማግሌ ሰውዬ ደግሞ ከጀርባዬ ላይ የሆነ ነገር እያወጡ አቡዬን እያሳዩ ለሳቸው ስገጂ ሲሉኝ አየሁ።መምህር እባክ ፍታልኝ።ከዚህ በፌትም ፈተህልኝ በጣም ተጠቅሜአለሁ።ስልክህ እንቢ እያለኝ ነው እግዚአብሔር ሲፈቅድ አመሰክራለሁ።
@memihirtesfayeabera
Жыл бұрын
ለሳቸው ስገጂ ማለት አቡዬን የሚንቅ መንፈስ በውስጥሽ ስላለ ክብር ለሚገባው ክብር ስጪ ማለት ነው ሻማ ብታበሪላቸውና መልካመልካቸውን ብትፀልይ አንድ ነገር እንደሚጠቁሙሽ ያመለክታል
@ሰሊሆም-ቨ4ሠ
Жыл бұрын
እሺ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ።እናቴ 7 አመት ሆናት በህይወት የለችም እና የአቦ ማህበር ነበራት ምናልባት እሱን ማስቀጠል ይኖርብኝ ይሆን መምህር?
@Tube-ez4vu
Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢
@ሩሐማ12
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ተስፋ ስላሴ እመ አምላክ ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ❤❤
@ethiopiaabsinya6300
Жыл бұрын
መምህር ዘመንህ ይባረክ አንተ የሀይማኖት ሀኪም
@emuyeemu4841
Жыл бұрын
እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ፍጻሜሽን ያሣምረው
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
Жыл бұрын
እመብርሃን ትጠብቅህ መምህር እህታችን እመብርሃን ትጠብቅሽ በጾሎትሽ አስቢኝ እኔ ወለተ ሐዋርያት
@Maria-he4xy
Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኛን ለመለወጥ ህይወትህን እስከ መስጠት ደርሰሃል ወላዲት አምላክ ትጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል በመንገድህ ሁሉ ከፊት ይቅደሙልህ ደብተራን እግዚአብሔር ይገስፀው
@alemdesta1756
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የስው ልጅ ከስተቱ ተምህሮ ሲለውጥ ደስ ይላል መምህር የገልግሎት ዘመንከን እግዚአብሔር አምላክ ይባትክልን አሜን
@አቤቱየሆነብነንአስብ
Жыл бұрын
ወለተ ኪሮስ ወልደ ሰንበት እያላችሁ አስቡን
@tarakuwait326
Жыл бұрын
መምህር በጎጃም ያሉ ቄሶች በጣም ነው የሚጨፍሩት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አይይ እምዬ ተዋህዶ ስንቱን ነገር ተሽክመሽ አለ !
@abc12452
Жыл бұрын
ኸረ መምህርዬ አትጨናነቅ እንደተመቸክ አድርገህ አቅርብልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏አዳምጬ እመለሳለሁ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
Жыл бұрын
ለለፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ የመታሰቢያ ቀን ክብረ በዓል እንኳን አደረሳቹ👏👏👏👏👏💚💛❤ ኢትዮጵያ አገራችንን የፃድቁ በረከት ፀሎት ይጎብኛት
@asde301
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ልዑል እግዚአብሔር እስከመላ ቤተሰብህ ይጠብቅ የኛ እንቁ መምህራችን👏
@almajaber2074
Жыл бұрын
ምን ታግቼ ነበር ኧረ አመብርሐን እንኳን ለልጆችህ በሠላም ተመለስክ ቸሩ መድሐኒአለም አንተንም ቤተሠብህንም ከክፉ አውሬ ይጠብቃቹ መምርዬ❤❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
Жыл бұрын
አንተ የምታቀርበዉ ነገር ምንም የሚሰለች ነገር የለዉም እኔ ቶሎ ነዉ የሚያልቅብኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
Жыл бұрын
አሜን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ
@habetamkassa3729
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይጠብቅልን ለባለታሪካችን እህታችንም ፀጋውን ያብዛልሺ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-nb1vz6bt2y
Жыл бұрын
እግዚኦ ነው መምህር ተስፈይ የያዝከው የተሸከምከው ጉድ ብቻህን😢የኔመምህር አይዞህ እግዚአብሔር ትልቅስራ አለው
@saraethiopi9378
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጤም የሚያሳዝን ገጠመኝ ቢሆንም መጨረሻው ደስ ይላል በርታልን መምህራችን ♥♥♥
@selamendale5840
Жыл бұрын
መምህርዬ እንወድሀለን አይደለም ትምህርትህን ድምፅህን መስማት ያጠነክረኛል አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ❤ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ለሀገርሽ ለህዝብሽ ለቤተክርስቲያን የምትፀልይ የምታገለግይ ያድርግሽ ❤ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@tegegnebeze7052
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዉድና ተንከራታቹ መምህራችን በአንተ ልፋት እኔ አዘንኩ ዋጋህን እግዚአብሔር ይመልስልህ
@Hanayemaryiamlijj
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔ ብቻነኝ ስንት አመት ሙሉ እየሰማሁ ያልተለወጥሁ በተግባር ። ትምህርቱን የላኩላቸው ጎደኞቼ ትልቅ ለውጥ አምጥተው ለሌሎች አርአያ ሆነሆል እግዚአብሔር ይመስገን ። እነሱን ሰይ ደግሞ ደስ ይለኛና ተስፋ አደርጋለሁ ጊዜዬ ገና ሆኖ ይሆናል እላለሁ።
@sara542-d6b
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህወትን ያሰማልን 🤲🤲🤲
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
Жыл бұрын
ነገኮ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአሉ ነው እንዃን አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ
@_Godolyas7696
Жыл бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏🙌
@saradav2853
Жыл бұрын
amen
@Mahderemaryam-df2ql
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zerfnshhylgebrl8876
Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በረከቱን አይለየን
@madenekiayideg8372
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የአም መድሀኒት ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ መምህር በእንተ ምክንያት ገና ብዙ ነፍሳት ይድናሉ አንተን የሚጠብቅህ አይቸኛም አያንቀላፋም ሺህ አመት ኑርልን🇪🇹
@ሀናስደተኛዋቲዩብ
Жыл бұрын
በረከትሽ ይደርብን እህታችን በእውነት መምህር ጰጋውን ያብዛልክ
@abebeshiferaw-lh1cr
Жыл бұрын
You part123video is good
@tigistmulugata4336
Жыл бұрын
እውነት ነው በዚህ ዘመን ከልቡ ተቆርቋሪ ጠፍቶዋል ዝም ብሎ በደመነፍስ ብቻ እሚሄድ ህዝብ ነው ያለው እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥልን ለዘመናት ግራ የገባንን ፍርጥርጥ አድርገህ ስላስተማርከን በሄድኩበት ሁሉ ማን ቅብአት ማን የእግዚአብሔር ታዛዥ አገልጋይ እንደሆነ ማወቅ ችያለው የኔ እንቁ መምህር የአብርሐሙ ስላሴ ከሰይጣን እይታ ይሰውርህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ።🙏 ሰላም ለምድራችን ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤ ይሁን ።
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
Жыл бұрын
#የግዚያት ባለቤት እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ የጨለማውን ግርማ ገፈህ ብርሀንን እንደመለከት ስላደረከኝ አመሰግንሀለሁ በምኝታየ ስለጠበከኝ ከሞት ስለሰወርከኝ እጅ መንሳቴን አቀርባለሁ #ምስጋና ይሁን ለአብ ለወልደ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም የዘወትርም ለዘላለሙ አሜን🤲🏻🕯🕯🕯#Egzibher yimsgen memihir kale hiwot yesemalin AMEN AMEN AMEN betammm yigermal fetari mastewalun yadelen amen 🤲💚💛❤
@memihirtesfayeabera
Жыл бұрын
ሁሉም እንዳንቺ ቁምነገር ያለው ፀሎትና ምክር ቢፅፍ ስንቱ በተማረ ነበር በርቺ እህቴ ያለማቋረጥ ለ ዓመታት እየፀለይሽልን ስለሆነ እናመሰግናለን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
Жыл бұрын
@@memihirtesfayeabera AMEN memihir ene hatiyategna negn nger gin hatiyaten enj hatiyategnan yemayetila Egzibher yitemesegn yihun.....hule betslot siat asbehalew መምህሬ💗
@elizabethlaffe4066
Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ መምህር በዚ አጋጣሚ የበረሀዉ ሚስጥር በኦዲዪ በትረካ መልክ ሰምቼዉ በጣም ደስ ይላል የእግዝብሔር ድንቅ ስራ እስከ ክፋል አስራአራት ድረስ ተለቋል ያለቀ አይመስለኝም አንተን በጣም አመሰግናለዉ እግዝያብሔር ያክብርህ ከነቤተሰቦችክ እመቤቴ ከነልጇ እማ ፋቅር ትጠብቅህ እኛም በፀሎት እናስብሀለን ተስፋ ስላሴ ብለን።
@SarahSarah-ii2pn
Жыл бұрын
እግዚከብሔር ይመስገን ወገኖች በጸሎታችሁ አስቡኝ በዝሙት መንፈስ እየተሰቃየዉ ነዉ
@fkrfkr9816
Жыл бұрын
ቅባ ቅዱስ እየተቀባሽ እስኪያልብሽ ስገጂ
@mesertwolde3963
Жыл бұрын
መምህርዬ እውቀት ከእግዚያብሄር ሲሆን ብረሃን ነው ግን በስጋ ብቻ ሲሆን ይጋጨል ለዛ ነው ማተዋል ይስጠው ለመምህር ዘመድኩን የፖለቲካውና የእምነቱ ነገር ተደባልቆበታል መምህርዬ በርታ አይዞህ በአንተ አንድ ሰው በቀን በማስተዋል ከተለወጠ በሰማይ ደስታ ነው ለኔም ደስታ ሆኖልኛል በአንተ መዳኔቴን አየሁ አገኘው መንፈስቅዱስ ከኔ ጋር እንዳለ ና እንደተሰጠኝ በሙሉ እምነትያወቁት በናንተ በማምህራን በአገልረዬች ነው ፀጋውን ያብዛላቹ እራሳችንን እንይ ሰው ከማየት ወደ ራሳችንን እንመልከት እዝበ ክርሲቲያኑ አይዚቹ
@HfgGff-wu6oz
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ffugigi3532
Жыл бұрын
እናመሠግናለን መምህር ተስፋዬ
@bbhh211
Жыл бұрын
አቤት መምህር ብቻ እግዚአብሄር ከአንተ ጋራ ይሁን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ሌላ ምን እላለሁ በሰይጣን ለታሰረው ህዝብ እስከ ሰማዕትነት መክፈል ቀላል አይደለም የምትወዳት እማ ፍቅር እቅፍ ድግፍ ታድርግህእስከ ቤተሰብህ
@kalkidantaddesse6095
Жыл бұрын
ሀጥያት በበዛበት ቦታ የእግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች ❤ የተመረጠ ቤተሰብ ! በርቱ !
@limalima4922
Жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@abebeabebe9083
Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን
@mekdesmekonnen8417
Жыл бұрын
እንዃን ደህና መጣህ መምህር ለእህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ
@نؤنرنزيززؤ
Жыл бұрын
እንኳን ድህና መጣህ መምህራችን 🥰🥰ቃለ ሂወትን ያሰማልን ❤
@mekidiwelo3357
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሐብታምአፀደ-ማርያም
Жыл бұрын
Egziabher Leniseha Yabikan Lememihiraçhin Kalehewetin Yasemalin Amen Amen Amen
@taybaa8158
Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን እህታችን ፀጋው ይብዛላት
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እግዚአብሔር አምላክ አንተ ከነቤተሰቦችህን ይጠብቅህ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለፃድቁ ለአባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱሰ ገብረሂወት ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
@maziyemariyamlijgear2278
Жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ይልሰማልን ስሜን በደብተራ አስወጥቶልኝ ተንከራችቼ ቀረሁኝ በፀሎታችሁ አስስቡኝ ወለተ ትንሣኤ ብላችሁ
@TehtenaFekede
Жыл бұрын
እመቤቴ ማሪያም እድሜህን ታርዝመው
@haymanotmoges2386
Жыл бұрын
..በስመአብ.የሚገርም.ነዉ.መምህርየ.መላአኩቱ.ይጠብቁህ ለእህታችን.ፀጋዉን.ያብዛላት.በእዉነት.እግዚያብሔር.በቸርነቱ.ነዉ.እኔ.በተወለድሁበት.አካባቢም.ሢጀመር.እደባህል.መሠለኞ.ዳቆን.ሁሉ.ይጨፍራል.ይመስሎኛል.አለማወቅ.ነዉ.እኔም.ይህንን.የአተንና.የአባቶቸን.ት.ት.ካገኘሁ.ነዉ.በደብረ.የተረዳሁት.በምረት.በይቅርታ.ያስበን.ዝማሬ.መላአክት.ያሠማልን.ተስፋመግስተ.ሠማያትን.ያዉርስልን
@gftfggftfg946
Жыл бұрын
መምህር እኔ መርጌታ ትግስቱ ይባላሉ ድሬደዋ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን ነው ከስልኩ ጥሪ ጀምሮ ዘፈን ነው
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
Жыл бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን ፈተና ገጠመው 132ኛ በእውነት እንጂ በጣም አሰታማር ነው ገጠመው *_ጌታ መንፈስ ቅዱስ_* ይርዳክ መምህራችን እውነት ይቅጠነ ትናፃልች አዞነ አዞነ መልካም የአገልግሎት ዘመን ያርግላች ይሆንልን አሜን አሜን አሜን🤲🕊🌾 እህታችን ቃል ህይወት ያሰማል ፀጋውነ ይብዛልኝ አሜን📖📖📖 ዝማሬ ማለከት ያሰማል አሜን፫ እልልልል ❤❤❤ መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል ❤❤❤
@mesitawtikorma8468
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን
@SaraSara-zr4tr
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እህቴ እግዚአቢሔር ፀጋወን ያብዛልሸ በቤቱ ያጽናሸ በፀሎትሸ በረከትሸ ይደረብን አሰቢን በሰደት ሀገር ነወ ያለነው አፀደ ማርያም 🙏🙏
@h6ey335
Жыл бұрын
እውነት ነው እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ🙏#ወለተ_ሥላሴ ብለሽ በፀሎትሽ አስብኝ🙏መምህራችን ሁሌ እግዚአብሔር አምላክ ከፍትህ ይቅደምልህ ከምታየውና ከማይታየው ክፉ ነገር እመብርሃን ከለላ ትሁንህ🙏
@ህልምአለኝ-አ5ወ
Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህልን መምህር ቀኑን ሙሉ ብሰማክ እራሱ መታደል ነው ደሞ አተ ሳይሰለችክ እኛ አይሰለቸንም ልስማውና ደሞ ኮሜት እፅፋለው
@AbebaMehar
Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን አገሬችንን ሰላም የርግልን ቅዱስ እግዘብሔሪ 🙏
@tegegnebeze7052
Жыл бұрын
አረ መምህር የቤተሰብ አምልኮ መንፈስ ፈተና እየባሰብን ሔደ በፀሎታችሁ አስቡን የስዉራን አባቶች ፀሎት ይድረሰን
@saraT22
Жыл бұрын
ፈጣሪ ያበርታቹ❤
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስባችሁ አይዟችሁ😢😢😢
@natanemaraya615
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@alemalemu9939
Жыл бұрын
የክርስቴስ እየሱስ ደም የቤታችሁን ቀንበር ይስበርላችሁ
@senibekalu4302
Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ በረከትሽ ይድረሰኝ
@meskeremgemhuc300
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እካደና መጣ መምህሪችን❤
@عزامالمالكي-ت4ي
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
Жыл бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው 😢 አግዚኣቢሄር ይመሰገን መምህራችን አናመሰግናለን ጸጋው ያብዛልህ አማፍቅር ጥላ ትሁንህ ኣህታችን ጸጋውን ይጠብቅልሸ ያብዛልሸ መድሃኒኣለም ጥላ ከለላ ይሁንሸ በጾልትሸ ኣሰብን ለመምህር ተሰፋየ ተማሪወች❤😊😊
@ተባረኩዝማሪመላአካትያሰማ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ እራስህ ጠብቅ እንቁ መምህራችን🙏እህታችን ፀጋዉ ያብዛልሽ በረከትሽ ይደረብኝ ሃጥያተኛዋ😢 ስደተኛዋ እህትሽ🙏
@ebrahit55
Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልሽ 🙏
@mebratsntayehu8843
Жыл бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርሽ እግዚአብሔር
@hamletasfawe7538
Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን መምሕራችን ምናለ የኹላችን ቤተሰብ ልቦናቸው ቢከፈት እግዚያብሔር መንፈስ ቅዱስ ኹላችንንም ይጎብኘን መምሕር ላንተም ፀጋውን ያብዛልሕ እሕታችን እግዚያብሔር ይጠብቅሽ
1:19:07
133ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የሴት ደብተራዎች በጣም በዝተዋል በወንድ ሲነቃባቸው በህፃናትና በሴቶች ነፍስ እያዋረሱ ትውልዱን አመከኑት
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 73 М.
1:37:15
45ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እናት ።፤ ልጃቸውን ደግሰው አጋብተው ወዲያው ለማለያየት መተት ለምን ተጠቀሙ ?
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 58 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
1:42:16
130ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከነጮች ድብቅ ሴራ ጋር የሚሰራው የአገራችን መንፈስና የጠንቋዮች መጨረሻ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 79 М.
2:27:33
63ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg በሰላቢ መተት ተንጋለው ቢተፉ ተመልሶ ባፉ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 62 М.
1:18:28
148ኛ ፈተና ገጠመኝ፦እንደው፦ ጌታ ይጠብቀኛል እንጂ ባለትዳር ስለሆንኩኝ እንዲህ አይነት ታሪክ ሲያጋጥመኝ በራሴም ላይ እንዳይደርስ አጥብቄ እፀልያለሁ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 191 М.
1:58:54
244ኛ ገጠመኝ ፦ ጉድ ነው ! የሴት ደብተራ አቁራቢዋና ቄደር አጥማቂዋ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 98 М.
1:48:39
157ኛ B ፈተና ገጠመኝ፦የገዳም ሴቶችን በዝሙት ያረከሰ ሰው መጨረሻው ምን እንዲሆን ትመኛላችሁ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 123 М.
1:33:25
131ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ በተረገመ ቁጥር ወደበረከት የሚቀየርለት ህፃን አስደናቂ መመረጥ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 100 М.
1:14:18
24ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የአባቱን አስማት ተምሮና ተዋርሶ ሴቶችን የፈጃቸው ባለሱቅ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 54 М.
1:42:25
31ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የአንድ ጎረቤታችሁ ሙሉ ቤቸሰብ ሌባ ቢሆኑ ምን ታደርጋላችሁ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 38 М.
1:37:26
56ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የተቀበረ የቤተሰብ ወርቅ ለማውጣት የተከፈለ የነፍስ ከንቱ ዋጋ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 55 М.
1:28:25
135ኛ ገጠመኝ ፦ የዘበኛውና የካህኑ ማንነት በአንድ ቤት(memihir tesfaye abera getemeng)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН