56ኛ ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase is live!

  Рет қаралды 27,444

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 384
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 2 ай бұрын
የአቡኤ ተአምር ድንቅ ነዉ ለኔም አግሬን ታምሜ የቅድሳን ዝከር የዛሬ ሁለ ወር ስንከሳርን ገድላቸውን ሰምቼ በብርጭቆ ዉሀ አድርጋችሁ ስሙ ከጨረስን በህዋላ በስመ ስላሴ ብለን ባርከን ብንጠጣዉ ቤታችንን ብንረጨዉ ብንጠመቀዉ ብናምን አንድናለን ለኔ ደርሰዉልኛል መስራት መቆም መተኛት በስቃይ ዉስጥ ነበርኩ አሁን ተሽሎኝ ተመስገን ብያለሁ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ አልልልልልልልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ
@sndayokidugebreazher4597
@sndayokidugebreazher4597 2 ай бұрын
እልልልል እልልል እልልልል ላንቺ የደረሱልሽ ኣቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ለኛም ይድረሱሉን❤🙏🤲
@SabaFesseha
@SabaFesseha 2 ай бұрын
ወለተ ትንሣኤን ነፍሣቸውን ይማር ጽናት ይሥጥልኝ
@HananHanan-sc1ys
@HananHanan-sc1ys 2 ай бұрын
ወለተ ስላሴ ነብሶን ይማር መምህር መፅናናቱን ይስጥክ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 3 ай бұрын
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት አርሴማ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን እኔ የቅድስት አርሴማ የስለት ልጅ ነኝ እናቴ ሁሌ ምትጠብቀኝ አማላጄ እስኪ ለሃገርሽ አብቅታ በቅዱስ ቁርባን ታክብርሽ እያላቹህ ፀሎት አርጉልኝ 🥰🕊️🙏
@hirutmarhirutmar9090
@hirutmarhirutmar9090 2 ай бұрын
ወለተ ስላሴ ነብስ ይማር ለቤተሰቦቻቹ እግዚአብሔር መፀናናትን ያድልልን አሜን
@hhhvj
@hhhvj 3 ай бұрын
መምህርዬ የኔ አባት እንኳን ደህና መጣህ ላይብ ስትገባ ካጠገቤ ያለህ ያህል ነው የሚሰማኝ መምህርዬ እኔ 4 አመት ካንድ ቤት እየሰራሁ ብር ግን የት እደሚሄድ አላውቀውም ከአንድ አመት ሞላኝ አተን ትምህርትህንም ካወኩኝ እዲሁም የክርስቶስን አባትነት ፍቅሩን ምሀሪነቱን ቸርነቱን እማ ፍቅር አማላጇ ወለላይቱን ደስ ብሎኝ እያጣጣምኩ😢 ሳለ አዲስ ተወልጀ እደህፃን እየቦረኩ ከዛ ሁሉ የሀጢያት አዘቅት አውጥቶ እዳውቀው እረድቶኝ እግዚአብሔር አምላክ አሁን ስራየ ተበላሸ😢 መምህርዬ የመምህር ተማሪወች ደካማ እህታችሁን ወለተ መድህን እያላችሁ ጥሩ ስራ እዲገጥመኝ ብሩን አይደለም እኔ የምለው ክርስቶስ ድግል ማሪያምን እደልቤ የማመሰግንበት የፆለት ስአቴን የማያሻማ ስራ ብቻ እዲያጋጥመኝ ፆለታችሁ አይለየኝ ፈተና ብዙ አለ ግን ክርስቶስን ይዥ ደስ የሚል ስቃይ ነው ተመስገን አሁንም በፈተናወቸ ሁሉ እዳመሰግን ፆለታችሁ አይለየኝ😢
@Tsehay-v4o
@Tsehay-v4o 3 ай бұрын
ወለተ ስላሴ ነፍስሽን ይማረው ለቤተሰቦቻችሁም እግዚአብሔር መፅነናት ያድልልን አሜን
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Ай бұрын
ወለተ ሥላሴ እናታችን ነፍስሽ በአፀደ ገነት ያኑሪልን ነፍስ ይማር
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ ይሄንን ውይይት እንድንሰማ እንድንማማር ስለፈቀድክልን እናመሰግናለን በየ ፀበል ቦታው በሰንሰለት ታስረው የአንተን ምህረት የሚጠብቁትን ማርልን በየ እስር ቤት ያለ ወንጀላቸው ፍርድ ተዛብቶ የተፈረደባቸውን እውነቱን ፍረድላቸው ሁሉንም እንደየ ችግሩ ተመልከትልን እኔንም ይቅር በለኝ
@Yemariam4284
@Yemariam4284 3 ай бұрын
አሜን
@eftah21
@eftah21 3 ай бұрын
አሜን
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@adisuatle
@adisuatle 2 ай бұрын
የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን!!
@MeluEshetu
@MeluEshetu 2 ай бұрын
የእናታችንን ወለተ ስላሴ ነፍስ ይማር በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏 ለውድ መምህራችንንና ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ያድልልን የሀዘን መጨረሻ ያድርግላችሁ አሜን🙏🙏🙏በፀሎታችሁ አስቡኝ ፀዳለ ማርያም እያላችሁ
@Muhammad-r4d
@Muhammad-r4d 2 ай бұрын
ወለተስላሴ ነፍስ ይማር ለናንተም መፅናናትን ይስጣችሁ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 3 ай бұрын
መምህረ ጥሩ ውይይት ነበር እንኳን ለሰማዕቱ እናታችን ቅድስት አርሴማ ወረሃዊ መታሰቢያ እንደውም ለፆመ ፈልሰታ 6ተኛው ቀን በሰላም አደረሳችሁ❤❤
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 3 ай бұрын
ምእመናን ሆይ የእግዚአብሔር ቃል❤️ መዶሻ ነው። መዶሻ ሁለት ነው ጥቅሙ የመጀመሪያው ፦ ይንዳል ያፈርሳል ። ሁለተኛው :- ይገነባል። የእግዚአብሔርም ቃል የመጀመሪያው :- ክፉ ማንነታችንን ሰብሮ ይጥላል። ሁለተኛው :- በመልካም ሰብዕና በመልካም ህይወት ይገነባል ። ስለዚህ እንደ ተራራ ከፍ ያለው ልባችን እንዲገሰፅ ቃሉን መስማት ያስፈልጋል ቃሉን ሰምተን ህይወትን እንድንወርስ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን 🥰🕊️🙏
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@teklegebrebrhan1946
@teklegebrebrhan1946 3 ай бұрын
❤❤❤
@kidistkidist-f5m
@kidistkidist-f5m 3 ай бұрын
አሜን
@GgxJnnx
@GgxJnnx 2 ай бұрын
አሜን
@berhanmengset4814
@berhanmengset4814 2 ай бұрын
ወለተ.ስላሴ..ነብስይማር.መምህር..ቤተሰቡን.ሁሉ.መፅናናቱን.ይስጣችሁ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ ቤተክርሰትያችን አትንኩብን እረፉ የመላእክት አለቃ ቅዱሰ ሚካኤል አባቴ አንተ ሰራህ ሰራ ቤትህ አፅዳ
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي 2 ай бұрын
ወለተ ሥላሴ እግዚአብሔር ሆይ ነፍሶን ማርልን
@hani-konjo
@hani-konjo 2 ай бұрын
ወለተ ስላሴን ነፋስ ይማር!!!
@tihutlemmakebede3549
@tihutlemmakebede3549 2 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በ8ወር ወልጃለሁ ልጄም 8አመቷ ነው እመብርሃን ምስጋና ይድረሳት ❤❤❤
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 3 ай бұрын
የወለተ ስላሴ ነብስ ይማር በአፀደገነት ያኑራት መምህር እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@tesfatsion5023
@tesfatsion5023 2 ай бұрын
ወለተ ሥላሴ ነፍስ ይማር ቤተስቦቻቸውን እግዚአብሔር ያፅናቸው 😢
@tigistworku3094
@tigistworku3094 3 ай бұрын
የወለታ ሥላሴ ነፍስ ፈጠር በ አፀደ ገነታ የኑርልኝ።
@mahletteshome-h1b
@mahletteshome-h1b 2 ай бұрын
መምህር አንተን መመረቅ እንደው በቂ ብቻ አይደለም፣ ፈጣሪ የጣለልን መዳኛ መንገዳችን ነህ፣ አይነ ልቦናችንን እየገለጥክልን ስለሆነ ደስ ነው የሚለን!
@titi-eo6wn
@titi-eo6wn 2 ай бұрын
መምህርዬ ለመላቤተሰብ ፅናቱን ይስጣችሁ ። ለወለተማርያም ነፍስ ይማር በአብርሀምና በኢሳቅ እቅፍ ያኑራት
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 2 ай бұрын
ወለተ ስላሴ ነፍስ ይማር😢😢😢 መምህዬ እግዚአብሔር ያፅናቹ🙏
@qonijitiguyaGuya
@qonijitiguyaGuya 2 ай бұрын
ወለተ ስላሴ ነፍሷን በአፅደገነት ያኑረው ለእናንተም ያዘኑትን እሚያረጋጋው ቅዱሳ ስዳካኤል ያፅናናቹ
@qonijitiguyaGuya
@qonijitiguyaGuya 2 ай бұрын
እኔ ስፅልይ ዘፈን ከፍተው ይድንሳሉ ምን እደማረጋቸው አላቅም ቤተክርስቲያን እሚሄዱት ገጠር ሳይቀር ይሄዳሉ ንግስ ስግድት ፅሎት ህይውት የላቸውም
@meronbedada8924
@meronbedada8924 2 ай бұрын
እግዛቢሄር ያጽናህ መምህር መንግስተ ሰማይ ያዉርሳት
@selamalemu575
@selamalemu575 2 ай бұрын
እግዚያብሄር የወለተ ስላሴ ነብስ ይማር
@helen2414
@helen2414 3 ай бұрын
ቁዱሰ ሚኬኤል ቤቱን ይጠበቅ። ወለተሰላሴን ነበሰ ይማር ፡ ለሁሉ ቤተሰበ ማፀናናት እመኛለሁ
@himanot2776
@himanot2776 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅል በርከታችሁ ይደርብን
@abi4294
@abi4294 3 ай бұрын
ወ/ተ ስላሴ ነብሳቹ በአፀደ ገነት ያኑራቸው መምህር ለእናተም ለሙሉ ቤተሰብ እግዚሐብኤር መፅናናት ይስጣቹ
@NaomiGenene
@NaomiGenene 2 ай бұрын
አምህሬ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ያጽናችሁ ወለተ ስላሴን ነፍስ የማርልን
@amanuelberhe8532
@amanuelberhe8532 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ነፍስ ይማር ለእናታችን ወለተስላሴ ነፍስይማር
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 ай бұрын
ወለተ ስላሴ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራቸው እናትህንም ሁላችሁም ቤተሰብ መፅናናትን ያድላቸሁ።
@assefaarefaynea322
@assefaarefaynea322 3 ай бұрын
እውነት ነው የቁድስ ሚካኤል አጥር መነካት ሁላችን መቃወም አለብን በእውነት ቁድስ ሚካኤል ዝም አይልም ወለተ ስላሴን ነብሳን ይማር መጽናናቱን እመኝልሐለሁኝ
@meronbedada8924
@meronbedada8924 2 ай бұрын
ወለተስለሴ ነብስ በገነት ያቆይልን ለቤተሰብ መፅናናት ይስጣቹ
@FikirteTaddese
@FikirteTaddese 3 ай бұрын
ወለተ ስላሴን ነፍስ ይማር መምህር ላንተም እግዚአብሔር ያፅናህ ።
@TutuEshetu
@TutuEshetu 3 ай бұрын
ወለተ ስለሴን ነብሰ በገነት ያቆይልን ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን የሃዘን መጨረሻ ያድርግለችሁ 🙏🙏🙏
@EtsegenetGemechu
@EtsegenetGemechu 2 ай бұрын
ወለተ ሰላሴን ነፍሷን ይማር እናተንም ፈጣሪ ያፅናናችሁ
@Tsi541
@Tsi541 3 ай бұрын
ወለተ ሥላሴ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን😢😢😢😢😢😢
@samrawitayano2367
@samrawitayano2367 3 ай бұрын
ወለተ ስላሴ ነፍስሽን በአጸደገነት ያኑርልን
@MisAny-kq6dv
@MisAny-kq6dv 3 ай бұрын
ወለተስላሴ ነብስ ይማር እህቴ
@samricrstian9390
@samricrstian9390 3 ай бұрын
አሜን
@Tsi541
@Tsi541 2 ай бұрын
@@samrawitayano2367 አሜን እኅቴ
@Tsi541
@Tsi541 2 ай бұрын
@@MisAny-kq6dv አሜን እኅቴ
@SawsanTahnoon
@SawsanTahnoon 2 ай бұрын
መጽናቱን ይስጥህ ነብስ ይማር ወለተ ስላሴ
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦቼ አቤቶቼ እናቶቼ እህት ወንድሞቼ መምህር በየመን ታሞ ሲሰቃይብኝ የነበረ ወንድሜ ነበር አሁን ኢትዮጲያ በሰላም ገብቶልኛል እና በጣም ደስ ብሎኛል ታሞብኝ በጸሎታችሁ አስቡልኝ ብየ ለምስክርነት እበቃለሁ ብየ ነበር ይሄው ጸሎታችሁ እረድቶኝ ደስ ብሎኝ ለመመስከር ያበቀኝ አምላከ ቅዱሳን አመሰግናለሁ ሁላችሁም እልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ
@salamahsalamah1236
@salamahsalamah1236 2 ай бұрын
ወለተ ሰላሴ ነፍሳቹ ብአፀደ ገነት ያንራቸው እናንተም ለሁላቹም ቤተሰብ መፅናናት ይስጣቹሁ
@Yayeshe
@Yayeshe 3 ай бұрын
የቡልጋርያዉ ቅዱሥ ሚካኤል ሀይለኞችን ጉልበታቸዉን ቄጤማ አርገዉ ለራሡ ግቢዉ ጠባብነዉ እንዲሁ በጣም የሚያሣዝን ቤተክርስትያን ነዉ አስፓልቱ ዳር ሥለሆነ ክብረ በአል ሢሆን ምእመናኑ በዉጪ አስፓልት ላይ ሆኖነዉ የሚከበረዉ ብቻ ቅዱሥሚካኤል አንተ ቤትህን ጠብቅ እኛም እንፀልይ ያዉሬዉን ሀሣብ ብትንትን ያድርገዉ መዳኒያለም ከቤተክርሥትያን ላይ እጃችሁን አንሡ እኔም ከቤተክርስትያኔ ጎን እቆማለሁ ዘንዶዉን የጣልከዉ ቅዱሥ ሚካኤል ዛሬም በቤተክርሥትያናችን ላይ ያንዣበበዉን ዘንዶ ጣልልን
@WelansaGachena
@WelansaGachena 2 ай бұрын
ወንድማችን ጎበዝ በኔያመነእኔየማረገዉን ከዛም በላይ ያረጋል ያለዉ ቃሉ ይሔነዉ እነከመምህር ተስፋዬ እንዲሁም መንፈስን ከሜገስጹ አባቶች የተማርኩት ትልቁ ነገር መንፈስን ለማሰር የግድካህንመሆን አይጠበቅብን የነቃ ክርስትያን በጣም የሚተጋ የሚፆም የሚፀልይ የሜሰግድ ንሰሀየሜገባ የዋህ ቅን የሆነ እንዱሁም ቅዱስቁርባን የሚቀበል ቂምየማይዝ በመቁጠርያየሚቀጠቅጥ በደንብ አድርጎ መንፈስንየማሰር ፀጋ እንዳለዉ ተረድቻለሁ መምህራችን ይህንን እዉቀት በነፃ በቤታችን ሆነን እንድናዉቅ ስላረከን ከልብ አመሰግናለሁ ምክንያቱም ለሁሉነገር ገንዘብየሚጠየቅበት ጊዜስለሆንን እናመሰግናለን መምህራችን እድሜና ጤና ከነመላዉ ቤተሰብህ እንዲሁም ከነተማሪዋችህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AlmazG-zd7hv
@AlmazG-zd7hv 3 ай бұрын
ወንድማችን መምህር ተሰፋየ አንተንም ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ያፅናቹህ እናታችን ወለተሰላሴን መንግሰተ ሰማያት ያዋርስልን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@netsolo8225
@netsolo8225 2 ай бұрын
መምህርዬ ልጇ በሰባት ወር የተወለደው ለጓደኛዬም ብለዋት ደምብዛት ምናምን ሲሏት የጇን የምግብመርፌ ነቃቅላ ነው የታወጣውና ሀክንቤቱን ጥላ የምትሄደው አንደኛውን ልጅ ኢንኪቤተር ገብቶ ውዳሴ ማሪያም ሳይገባኝ የፀለይኩት ያኔ ነበር አሁን ልጅ 15ኡመት ሁኖታል
@meseretmoges7071
@meseretmoges7071 2 ай бұрын
የወለተ ስላሴን ነብስ ይማር መምህርዬ ለናንተም ፈጣሪ ያጽናቹ
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የወለተ ስላሤን ነብስይማርልን ምንግስተ ሰማያትንም ያውርስልን
@yilkaltadele6390
@yilkaltadele6390 2 ай бұрын
መምህራችን በጣም እንወድሃለን፤ ትምህርቶችህን ሁሌ እንከታተላለን እግዝአብሄር ይባርክህ፤ እድሜና ጤና ይስጥህ፡፡ በእውነት በጣም ረድተኸናል እናመሰግንሃለን፡፡
@WelansaGachena
@WelansaGachena 2 ай бұрын
ወለተስላሴ ነብስይማር
@meri1193
@meri1193 2 ай бұрын
ወለተ ስላሴን ነብስ ይማር እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ
@JulyannM
@JulyannM 2 ай бұрын
አሜን❤❤አሜን❤❤🙏🙏🙏🙏
@GenetNegash-gu8br
@GenetNegash-gu8br 3 ай бұрын
ነብስ ይማር ወለተስላሴ
@mimmaza8434
@mimmaza8434 2 ай бұрын
የአክስታችንን ነፍስ ይማር
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 3 ай бұрын
የቤተ ክርስቲያን መፍረስ እቃወማለው በእግዚአብሔር ስም ከሀይማኖታችን ላይ ውረዱ ረፉ ቅዱስ ሚካኤል አንተ ስራህን ስራ በጣም ውስጤ ተረብሿል
@RonyCell-f5g
@RonyCell-f5g 3 ай бұрын
አትዘኝ ፀልይ አትደንግጡ ሁለትሽ አስራሰባት የምህርት አመት ይሆናል
@TGSTTGS
@TGSTTGS 3 ай бұрын
እንዳፍሽ😢​@@RonyCell-f5g
@TGSTTGS
@TGSTTGS 3 ай бұрын
​@@RonyCell-f5gያርገው
@NetsanetFulle
@NetsanetFulle 3 ай бұрын
😊
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 3 ай бұрын
እግዚያብሔር አያስነካቸውም እንፀልይ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 2 ай бұрын
ወለተ ስላሴን ነፍሳን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ነፍስ ይማር
@burutayhlola5228
@burutayhlola5228 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aldanatsgab6979
@aldanatsgab6979 2 ай бұрын
መምህረይ ኑሩልን አምላክ ካንተ ጋር ይሁን
@lchielyas3652
@lchielyas3652 2 ай бұрын
ነብስ ይማር ወለተ ሥላስ👏👏👏👏
@AbeLove-t6x
@AbeLove-t6x 3 ай бұрын
ወለተ ስላሲ ነብስ ይማር 😥😥
@meskeremnigatu5857
@meskeremnigatu5857 2 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ያፅናችሁ።
@AdanuAdanu-mb1nj
@AdanuAdanu-mb1nj 3 ай бұрын
ወለት ስላሴ አምላከ ቅዱስ እስንፋስ ክርስቶስ ነብስ ይማር
@YByb-z4j
@YByb-z4j 2 ай бұрын
የወለተስላሴ ነብስ ይማር ለቤተሰቡም መፅናናትን ይስጥ 🙏🙏🙏
@alemenattigabe960
@alemenattigabe960 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@AlsaduuBoggaalaa
@AlsaduuBoggaalaa 3 ай бұрын
ወተስላሴ ነፍስይማር
@DemekeGetenet
@DemekeGetenet 2 ай бұрын
ወለተ ስላሤን ነፍስ ይማር
@abebecaza8484
@abebecaza8484 2 ай бұрын
ወለተ ሥላሴን እግዚአብሄር ነፍስ ይማር ። ሰይፈገብርኤል
@beletu-oz7ri
@beletu-oz7ri 2 ай бұрын
ወለት ስላሴ ነብስ ይማረልን
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ወለተ ስላሴ ነፍስሽን በአጸደ ገነት ያኑረው መላእ ቤተሰብም መጽናናቱን ልዑል እግዚአብሔር ይላክላቹ
@Ashenafi-dz7lo
@Ashenafi-dz7lo 2 ай бұрын
ሚካኤል ሀያሉ የሚሰራውን ግፋ በቃ በላቸው በሃይልህ በጥበብህ
@marshethailu
@marshethailu 3 ай бұрын
ወለተ ስላሴ እግዚአብሔር ነብስ ይማር
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 3 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ያፅናችሁ
@MercyWt-qg4fx
@MercyWt-qg4fx 2 ай бұрын
Welete Silasea, egziabher nefse yimar
@AseguEndashaw
@AseguEndashaw 3 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ እንኳን አደረሰህ እግዚአብሔር ያጽናልን ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያጽኖት አሜን አሜን አሜን
@yafet-2
@yafet-2 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ያፅናህ መምህ ወለተ ስላሴንም ነፍ ይማር ልክ ነህ መምህር የልጁ አሳብ እኔንም ያስማማኛል የናተ ትምህርት ብዙወችን የሚቀይርና ደስ እሚል መንፈሳውይ። ትምህርት ነው ተርዲተንሀል በቃ ነቀፋውን ተዋቸው እግዚአብሄር ያቃል የነሱንም እምንወዳቸው መምህር ብዙ አሉ የነሱንም እንማራል አተ አትመልስላቸው
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 2 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@ኤፍታህእማፍቅር
@ኤፍታህእማፍቅር 2 ай бұрын
ወለተ ስላሴን ነፍስ ይማርልን አንተንና ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ababamoges4604
@ababamoges4604 3 ай бұрын
MEMEHER Egezabher yasenh. Weleteselasane nefese yemare
@ethio6437
@ethio6437 2 ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር የወለተ ስላሴን ነፍስ ይማር። ቅዱስ እግዚአብሔር ያፅናናቹ እናንተንም መምህራችን።
@butikaamare2420
@butikaamare2420 2 ай бұрын
የወለተ ስላሴን ነፍስ እግዚአብሔር ይማር
@saniatube2360
@saniatube2360 3 ай бұрын
እንኳን ለናታችን ለቅድሰት አረሴማ ሠማዕት የመታሰቢያዋ ቀን አደረሳችሁ🤲🤲 በእውነት መምህር ጥሩ ውይይት ነበርን የአባታችን ገ/መንፈሰ ቅዱሰና የቅዱሰ ገብረኤል ተአምር እድንሰማ የፍቀደልን የ አምላካችን ሰም የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ 🤲🤲
@MahedarAlemu
@MahedarAlemu 3 ай бұрын
አሜን
@የራያ_ልጅ
@የራያ_ልጅ 2 ай бұрын
ወለተ ሴላስ ነፊስ ይማር😢
@destadesta6893
@destadesta6893 2 ай бұрын
ወለተስላሴ ነፍስሽን በአፀደገነት ያኑርል😢😢😢😢ን
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي 2 ай бұрын
መምህርዬ ከነ ቤተሰቦችሁ እግዚአብሔር ያጽናችሁ
@Emayoutube-rd2bi
@Emayoutube-rd2bi 2 ай бұрын
Mamerihey.Ekane.salmey.maxikey...Egzberey.ysanchuwey.mamerehiye..waletey.selasey.nabesey.yimarey😢😢
@ermiasalemu7706
@ermiasalemu7706 2 ай бұрын
እግዚያብሔር የወለተ ስላሴን ነብስ ይማር !!!
@ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ
@ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ 2 ай бұрын
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ለመለው ቤተሰብ❤❤
@Tizita341
@Tizita341 3 ай бұрын
Kal Hiwotn Yasemalin Betsegaw Yitbikiln ❤
@HiwoteAbebe
@HiwoteAbebe 2 ай бұрын
ወለተ ስላሴን ነፍስ ይማር።እግዚአብሔር ያፅናህ።
@abmmtku
@abmmtku 2 ай бұрын
በጣም ብዙ ነገሮችን ግልፅ ያደረገልን ውየይት ነው
@kedestmengesha2220
@kedestmengesha2220 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ያፅናችሁ
@nestanetzeleke5857
@nestanetzeleke5857 3 ай бұрын
መምህሬ እንኳን በሰላም መጣህልን
@user-jo3zhtsu6kp9u
@user-jo3zhtsu6kp9u 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@መሲወለተሚካኤል
@መሲወለተሚካኤል 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ረቡኒ
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 3 ай бұрын
ወለተ ሥላሴ እግዚአብሔር ነፍሶን ይማር ከቅዱሳን አባቻችን እናቶቻች ጋር ያኑርልን
@SaraSara-hq9il
@SaraSara-hq9il 3 ай бұрын
ወለተ ሰላሴን ነፍስ ይማር መምህርየ ላንተም እግዚአብሔር ያፅናህ😢
@samrawitayano2367
@samrawitayano2367 3 ай бұрын
ወለተ ስላሴ ነፍስሽን በአጸደገነት ያኑርልን
@adisuatle
@adisuatle 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናቹ ወለተ ስላሴን ነብስ ይማር
72ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
2:51:04
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 17 М.
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 20 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 135 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 42 МЛН
9ኛ ዘመኑን ዋጁlive!
2:01:04
Zemenun Waju ዘመኑን ዋጁ Memihir Tesfaye
Рет қаралды 11 М.
40ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የሰውን ልብ ማንበብ የሚችል ፀሎተኛ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:05:03
57ኛC ፈተና ገጠመኝ ፦ ወደመንፈሳዊ ህይወት ሲቀርብ የሚመጣ ፈተና እንዴት ይመለሳል
1:05:27