KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እህቶቼ የት ናችሁ | ለሁለት እየተገባበዙ አስገድደው ደፈሩኝ
1:36:45
ፓስተሩ ልፀልይልሽ ብሎ አስረግዞኝ ጠፋ8 September 2023
2:07:52
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Air Sigma Girl #sigma
0:32
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
27:49
አባቴ ልቤን ሰብሮታል | የህብረት ለበጎ 8 መቶ ሺህ ብር እና ውዝግብ | የአርቲስት ፈቃዱ ከበደ ልጅ ከህክምና መልስ
Рет қаралды 223,958
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 213 М.
Egregnaw Media - እግረኛው
Күн бұрын
Пікірлер: 1 300
@hanamarem6300
Жыл бұрын
የኔ አባት ድንግል ማርያም በእለተ ቀኗ እስከመጨረሻው ትፈውስህ
@amennile7235
Жыл бұрын
ይገርመኛል ተክለሀይማኖት ማንንም አይፈራም በዚህ አጋጣሚ ሰይፉ ፋንታሁን የአርቲስቶች ና የሀብታሞች ሜካፕ እስከመቼ እንደምትሆን።
@fikrieshitie230
Жыл бұрын
ዳዊትዬ ህመምህን ታምሜው አውቃለሁ ዛሬ ተፈውሻለሁ አንተም ትፈወሳለህ አትጠራጠር እግዚአብሔር ካንተ እና ከ እናትህ ጋር ይሁን አሜን !!!
@mekdelawitgirma3181
Жыл бұрын
ማማዬ ምንኑ ነበር የሚያመው ጨርሶ ይማረው
@emmandahailusherar2623
Жыл бұрын
እንዴት እንደተፈወስሽ ለእናቲቱ ብትጠቅሽላት የእኔ እናት።
@Aynalove3382
Жыл бұрын
የኔውድ በምን እደዳንሽ ተገናኝታችሁ ሼር ብትደራረጉ ደስ ይለናል❤❤
@narditube4378
11 ай бұрын
ዘ@@Aynalove3382ትክክል
@تلاتةت-ط9ح
11 ай бұрын
ለኔም ብትነግረኝ እህቴ ካላስቸገርኩሽ ታላቅ እህቴን ያማታል እና እርጅኝ በእግዚያብሔር ልለምንሽ
@rahel6046
Жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ❤ እናት ለዘላለም ትኑር ልጆቿን ሳታሳድግ ክፊ አይካት❤
@lensaayele1462
Жыл бұрын
Amen
@meazafenta6600
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ እናት እና ልጅ ዘመናችሁ ይባረክ ጠንካራ እናት ነሽ በርቺ!! አባት እበት በይው
@negashlegesse3003
Жыл бұрын
አባት እበት አይደለም እህት።
@tibebewagaye4203
Жыл бұрын
@@negashlegesse3003ከዚህ በላይ እበት አለ የማይረባ
@dawitbeyene8433
Жыл бұрын
ደደብ የሴት ልጅ ሁሉም እንዳተ( እንዳንቺ) አባት ይመስልሃል( ይመሽልሻል) የሰው አባት ስትሳደቡ የራሳችሁን አባት እየሱደባችሁ መሆኑን አልተገነሰባችሁም ምድረ ድንጋይ
@Bababoss11358
Жыл бұрын
Anchinesh ebet
@meazafenta6600
Жыл бұрын
@@Bababoss11358 እና ለእሱ ክርብር ሲባል ልጁ በቤቱ ሳይታከም ታፍኖ ይሙት ነው የምትለው???! ትልቁ አዛባ አትሁን ደግሞ አንተ
@elsaberhe3671
Жыл бұрын
ወይነ ልጄ እናቱን ኣይን ኣይንዋን ሲያያት ኣቤት የናት ፍቅር ❤🎉
@Martaethio363
Жыл бұрын
በጣም ሁፍፍ 😢 የባለፈዉ ኢንተርቪዉ ላይም ዕምባዋን ሲጠርግላት አንጀቴን ነዉ የበላኝ
@FIYORINAYEEE
Жыл бұрын
የኔ እናት የቁልቢ ገብርኤል ይድረስልሽ ጨርሶ ይማርልሽ እግዝያብሄር ሥራው እፁብ ድንቅ አምላክ ነው በልጅሽ ታሪክ ይሰራል አምነዋለሁ ታያለሽ አይዞሽ እህቴ እመብዙሀን ታበርታሽ የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ❤❤❤❤
@elda554
Жыл бұрын
ተክልዬ አንተም ኑርልን እድሜ ከጤና ይስጥክ አንቺም ልጅሽን እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርልሽ በርቺ ጀግና ነሽ እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@seidahmed6021
Жыл бұрын
እነ ይገረም እና መሰሎቹ ተዋኔዮች አሽቃባጮች ናችሁ። ፈጣሪ እንደሰዉ አይደለምና ለተባበራችሁ በሙሉ ክብር ይግባችሁ።
@TsiTsi1111-h8u
Жыл бұрын
ይገርም ለ መቅደስ ጸጋየም ኣልሆነም 😮
@bemenetbayi9972
Жыл бұрын
እዬ ይገርማል አጨብጫቢ ነው
@zumerazuzu1717
Жыл бұрын
ይገርም የሚባል ሴታሴት መቅደስ ጸጋየንም ሰንት ነገር ሲሏት ነበረ ሸዊት ትግሰት ምናምን የሚባሉ አርቲሰቶች በጣም ባለጌ ናቸዉ
@hageraethiopia513
Жыл бұрын
ምንድነው መድረኩ አሉ ባልታ ሆነብኝ 😢
@mehretkassa6041
Жыл бұрын
ማንም ምንም ይበል ፣ አንቺ የእውነት ለልጅሽ የከፈልሽው ነገር ከቃል በላይ ነው 😊😊😊❤❤ክብር ለእናት እና ልጁ ይሁን! እህቴ ያን ሁሉ እንባ ታብሶ በዚህ ሁኔታ ስላየሁሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል 😊😊❤ ለልጅ ሁሌም እናት ትኑር ጀግና ነሽ በርቺልን እህቴ😊😊❤❤❤😊😊እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ምሮህ ለቁም ነገር ያብቃህ 😊❤❤❤
@marakikaleab9020
Жыл бұрын
እናት ለዘለአለም ትኑር በአለም ላይ እናትን የሚተካ ነገር የለም ልኡል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ
@inatbizu9051
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤!!!
@igo1071
Жыл бұрын
አባትም እኮ ፖርት አለው አትፍረዱ መርምሩ
@jimmatube6844
11 ай бұрын
Ewnat new Amen
@gabreelgabre6813
11 ай бұрын
እኳንም ልጅሽ ዳነልሽ እሕቴ አይዞሽ የኔ ቆጆ በርቺ ❤❤❤
@Tgdire
11 ай бұрын
አባትም ለዘላለም ይኑር
@aklilferda4853
Жыл бұрын
ሚሚዬ ላንቺኮ አንድ ልጅሽ ምትክ የሌለዉ ነዉ አንቺ አንበሳ እናት ነሽ ። እሱን ተይዉ ለክብሩ ይጨነቅ ክብር ከልጅ አይበልጥም ። እንኳን እግዚአብሔር ማረልሽ ። ልጅሽን ሺ ያርግልሽ ።
@ንስሐቲዩብrepenttube
Жыл бұрын
💚💛❤️ጠንካራ እናት እስከ ጥግ ለልጆቹዋ ስትል ትሞታለች። ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ💚💛❤️
@SamsonAmdu
Жыл бұрын
ከመጀመሪያ ወልደው ከተፋቱ ማርያምን ማግባት ሌላ አያስፈልግም ፍቃዱ ለልጅክ ስትል ውጣና ሚዲያ ላይ ውጣና ይቅርታ ጠይቅ ይቅርታ መጠየቅ መዋረድ አይደለም ከእግዚአብሔር መታረቅ ማለት ነው
@Sewbigegn
Жыл бұрын
እግረኛውን አመስግኚ እነዛ ገንዘብ ያዋጡትን እንጅ ማሪያምን አይደለም
@laylalayla9893
Жыл бұрын
ሀደ❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@genetteshome3906
Жыл бұрын
@@Sewbigegnወይጉድ ምን አይነት የተሠገመ ኮመትነው
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
Жыл бұрын
@@Sewbigegnማሪያም እስከልጇ ትመስገን የሚከፋው ካለ ገደል ይግባ እሺ ብር ብቻውን ሰውን አያድንም ማሪያም ስትነሳ የሚቃጠለው ሰይጣን ብቻ ስለሆነ ይቃጠል
@misraknegash499
Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እናት ማንኛውም እናት ልታደርገው የሚገባውን ነው ያደረግሽው:: ቤቢ በጣም አዋቂ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ:: አባትህ ደግሞ he is one of my favorite actor ነው:: አይዞህ እግዚአብሔር ከፍ ወዳለ ደረጃ ያድርስህ:: ተክልዬ በጣም thank you!!
@selamleethiopia3423
Жыл бұрын
ይህንን የመሰለ መልከ መልካም የተረጋጋ ልጅ ይህችን የመሰለች ለልጇ ሟች የሆነች ምርጥ እናትን ማመስገን ሲገባ በዚህ ደረጃ እሰጣ ገባ ውስጥ መግባት ፍፁም ስህተት ነው። አርቲስት ፍቃዱ ምነው በልጅህ ጨከንክ? ይልቅ ይቅርታ ጠይቀህ መልካም ግንኙነት ብትፈጥር እጅግ መልካም ይመስለኛል። ልጅ እኮ እንዲህ ያድጋል። ነገ የእርሱን ዕርዳታ ልትፈልግ እንደምትችል እንኳን አለማወቅህ ይገርማል።
@Mg54686
Жыл бұрын
Thank you!
@nuhaminhailu9544
Жыл бұрын
የብዙዎቹ ኢትዮጵያዊ ያን ወንዶች ባህሪ ነው
@tribleable
Жыл бұрын
መፍረድ ከባድ ነዉ። በአርቲስቱ በኩል ያለዉን አልሰማንም። በእናትየዋ በኩል አንድ የሆነ ችግር እንዳለባትም እኮ ያሳያል።
@AlemTeka-ej3yq
Жыл бұрын
ልጁ እንድዳልሆነ ጥርጥር አለው ።እርግጠኛ ልጄ ነው ብሎ አላመነበትም ።
@serkewoldemariam1477
Жыл бұрын
እርግጠኛ መሆን ምን ይገዳል ?😮
@genettesfaye6292
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እናትህን ደሞ እድሜና ጤና ይስጣት።አባትህን ደሞ ልብና ልቦና ይስጠው ፈጣሪ።
@selamleethiopia3423
Жыл бұрын
እናት ወይም አሳዳጊ መሆን መቼም የሚያውቅ ያውቀዋል። እግዚአብሔር የዚህን ምስኪን ልጅ ጤና ሙሉ ለሙሉ መልሶልሽ ለትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ። ለሀገር የሚጠቅም ያድርግልሽ።
@ወለተፃድቅነፃነት
Жыл бұрын
አሜን🙏
@selamhailu1990
Жыл бұрын
አሜን
@-nejashitube937
Жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ ንትርክ ውስጥ አንድ ሀዋ የምትባል መልካም ሴት ትታያለች: Respect 😍Hawa
@user-hl7vo2lt9mBement
Жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ እዉነት የቆሞ ጋዘጠኛ እድሜ ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤
@MasiBarba
Жыл бұрын
😢🎉😢😢
@MasiBarba
Жыл бұрын
😅
@AsterKiros-w3p
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃህ አሁንም ድንግል ማርያም ጨርሳ ትማርህ ድንቅ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሸ ጎበዝ ጋዜጤኛ ለእውነት የቆምክ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ ለዚህ ጉዳይ የተባበራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ኑሯችሁን ይባርክላችሁ አባቶች ግን ልቦና ይስጣችሁ!!
@selamleethiopia3423
Жыл бұрын
ከልቡ ሀገር ወዳድ ጀግና ጎበዝ ጋዜጠኛ። እግዚአብሔር ይባርክህ።
@memijtelefoon9887
Жыл бұрын
ተመስገን 🙏🏽🤲የሚረዳችሁ ስዎች ላዘጋጀው አምላክ ክብር ምስጋና የደረሰው🙏🏽🙏🏽
@GermameAboneh
Жыл бұрын
ፍቃዱ የሚጨነቀው ለስሙ እናትየምትጨነቀው ለልጇ ጤንነት አራባና ቆቦ አቡ እናት ኑሪ አቦ።
@tedyteklu8195
Жыл бұрын
እናት ሁሌም እናት ናት።
@meaziwendemumeaziwendemu7012
Жыл бұрын
የትኝዉ ስሙ ነዉ መንግስት ነዉ
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
Жыл бұрын
በትክክል❤
@elda554
Жыл бұрын
❤❤❤
@yirgeduayitenfsu1688
11 ай бұрын
ጀግና እናት ለልጅ እናት ናት ክብር ይገባሻል ❤❤❤❤
@tisi3500
11 ай бұрын
ጎበዝ እናት ነሽ ሁሉም ይገባኛል እንቺ ግን ዝም በይ በዝምታ ውስጥ እግዚአብሔር ይደርስልሻል ሰው ያዘጋጅልሻል። ልጃችው ትልቅ ደረጃ ደርሶ ለሃገር ይተርፋል። አይዞሽ እህቴ
@HargeWondmu
10 ай бұрын
ወይኔ በዚህ ዘመን ለእዉነት የቆመ ጋዜጠኛ እድሜ ይስጥህ❤
@ayeletefra8772
Жыл бұрын
ተክለ ሐይማኖት አዳነ እግረኛው ሚድያ እግዚአብሔር ያበርታህ።
@moviegallery4757
Жыл бұрын
አይ እናት እናት በምን ትገለጽ ይሆን ?? አንቺን አለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ ልጅሺን እስከ መጨረሻው ይማርልሽ ጀግናነሽ አይዞሽ በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ
@MG-uj4cd
Жыл бұрын
እረ ይህን ህፃን ልጅ ተውት የራሱን በሽታ ይቻልበት የናንተን ምልልስ እንዲህ እየሰማ እድጎ ምን አይነት ልብይኖረዋል ወይ የኔ ልጅ ለማንኛውም በጣም አስተዋይ ልጅነው እግዛብሄር ጨርሶ ይማርህ
@fikirm2162
Жыл бұрын
Betekelel
@addysam1271
Жыл бұрын
Emmmm
@mekuanent8744
Жыл бұрын
❤
@TruthEz
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ✅ እግዛብሄር ❌
@TruthEz
Жыл бұрын
@@fikirm2162 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@martakebede5165
Жыл бұрын
ይህቺ እናት ግን እኮ ነብስዋን ህይወትዋን ዘመንዋን ከፍላለች ገና ትከፍላለች እሱ ተኝቶ እያደረ የሱን ድርሻ የተወጣችበት ክፍያም እንደገናም ከፍተኛ ምስጋናም ይገባታል እንጂ ለምን ታስጨንቆዋታላቹ ኧረ የእዉነት የማይታለለዉን አምላክ ፍሩ
@Elamine2013
Жыл бұрын
እነዚህ ሌቦች ሂዎት እና ካሜራን / ፊልምን አምታትተው ነው ሚኖሩት ደሞ እኮ ቤተክርስትያንን መደበቂያ ማድረጋችው ነው ሚያናድደው አንቺ ግን እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ ልጅሽ እድግ ይበልልሽ!!
@friyeamen9579
Жыл бұрын
🤔
@tsitatiki2987
Жыл бұрын
ልክ እኮ ናቸው ምንድነው ምትሉት
@nomore8101
Жыл бұрын
በጣም ጀግና እናት ነሽ እውነት ነው ንግግሯ ሁሉ ዳዊትዬ እመብርሃን ትልቅ ቦታ ታድርሰህ ጀግና እናት ነሽ እመብርሃን ትልቅ ቦታ ታድርስልሽ ጤናውን ትስጥልሽ የኔ እመቤት❤😍😘😘😘😘😘
@MisrakShibru-dq5qy
Жыл бұрын
ማን እንደናት እነዚህን ያበሳጩሽን አርቲሥቶች ተያቸው እርሻቸው እመቤቴ ማርያም ካንድዬ ልጇ ባማለጅነቷ ጨርሳ ምረትን ታሠጥሽ ሁልጊዜም እመቤቴ ትዳብሰው ❤❤❤❤❤
@betelhemzeru603
Жыл бұрын
😊
@FreselamAbraham
11 ай бұрын
በጣም አሳቅቃችሁት ልጁን በጣም ባለጌ ነው አባቱ ክብሩን ብቻ ነው የሚፈልገው ልጁን ሊክሰው ይገባል❤️ የሚያሳዝን ልጅ 🌹 እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር 🥰
@degolabraha9972
Жыл бұрын
የእናትነት ፍቅር ለእናቶች ክብር ምስጋና ይሁን የልጇ ደግሞ በእመቤታችን ፍቅርና ክብር መስጠቱ ደስ ይላል ለእመቤታችን ክብር ይስጥልን
@elenitelelew3768
Жыл бұрын
ተክልዬ በጣም እናመሰግንሃለን የዚህ አይነት ታሪክ በየቤቱ ስንት አለ መሰለህ እውነቷን ነው ታወቅን ባዬች በብዙ ድራማ የሚኖሩ አስመሳዬች አሉ መሰለህ ሲታዩ ግን ተቅለሽላሽ ሰው መሳዬች !!!!
@SamrieHabeshawit
Жыл бұрын
As always “እግረኛው ሃቀኛው፣ ብቸኛው እና ዋነኛው" Nothing but the truth every time!! Thank you Tekle, we love you and we appreciate you for being the one and only!!
@henokeshetu2491
Жыл бұрын
ሰላም ደና ነሽ እንግሊዘኛ መጳፋን አመጣዉ አማርኛ መጳፍና ማንበብ አትቺዪም
@tigist9810
Жыл бұрын
EXACTLY
@etheth5034
Жыл бұрын
የእህቴ እንካን ቸሩ መድሀኒአለም እረዳሽ ጨርሶ ይማርልሽ ወግ ማእረግ ያድርግልሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል የረዳቹሀት ሁሉ ጌታ ይባርካቹሁ ❤🙏
@Ethionewstube
Жыл бұрын
የእናትን ነገር የወለደ ያቀዋል እናት በልጅዋ ውሸት አታወራም እንኳን ላንቺ እግዚአብሄር ደረሰልሽ ማረልሽ
@Didi-2016-n
Жыл бұрын
እሰይ እንኳን ተረፈልሽ ሀዋንም አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ረጅም እድሜ ኖሮ ለቁም ነገር ያብቃላቹ ❤የአርቲስቶቹ ነገር ዝም ነው
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
Жыл бұрын
ልጅሽ እንኳን ድነልሽ እርቲስቶች ህይወታችው ድራማ ነው እንቺን ጀግና እናቱን ያኑርለት
@FarxaanXsn
Жыл бұрын
❤❤ጠንካራ እናት ነሽ ድንግል ማርያም ትባርክሽ ቤቢ አምላክ ጨርሶ ይማርልሽ ድራሚስቶቹ ደሞ አምላክ ልቦና ይስጣችሁ
@friyeamen9579
Жыл бұрын
ደስ የሚሉ እናትና ልጅ አይዟቹ አሁንም ትድናለህ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ የኔ ቆንጆ😍 እነዛን ድራማ የሚሰሩት ምድረ ባለጌዎች እዛው ተያቸው የውሸት ድራማቸውን እየሰሩ ይኑሩ፡፡🤷🏽♀️
@ራያራዩማ-ቨ8የ
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ጀግና ልዩ እናቴ ❤❤ለፍቃዱም እግዚአብሔር በቁሙ እያለ ይሄ ስቃይ ያሳየው ፈጣሪ ይፈርዳል ይሄ አህያ አርቲስት ኢትዮጵያ ሁሉም የውስጣቸው ታርክ ክፉ ናቸው ወደ ምድያ አይወጣም እንጅ
@selamyohanes5646
Жыл бұрын
Betam ye wushet nuro yeminorut le show ena legel tekem bicha
@TruthEz
Жыл бұрын
@@selamyohanes5646 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾
@temesgenteshome7745
Жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል* ጎበዝ እናት ነሽ* አባትየውና እነ ይገረም ለ fame ስትሉ የምታደርጉትን ድራማ አቁሙ" እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ"ትንሹ"
@TruthEz
Жыл бұрын
ዝና = [ፌም]
@meronbogale4759
Жыл бұрын
ዳዊት የናትህ ልጅ ነህ። እውቀትህ ራሱ ከናትህ ነው የመጣው በጣም ጉበዝ ነህ። አስተዋይ ነህ። ከፍ ብለህ እናትህን አስደስታት ጉበዝ።
@ruthelias9956
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሔር ልጅሽን አዳነልሽ ጎበዝ እናት ነሽ
@welansatesfaye5384
Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ሳይድ እየወሰደ ነው!! እናትየው በጣም በጣም ትክክል ናት!!!
@helengebru9705
Жыл бұрын
ፍቃድም ጎደኞቹም ቀሽሞች ናቸዉ ይቺ ሴት አይበለዉና አንድ ነገር ብትሆን ወዶም ሳይሆን በግድ ነዉ ሁሉንም ሀላፌነት የሚቀበለዉ ልጅን የማሳደግ ግዴታ ስላለበት የሱብቻ ሳይሆን አሁን የለችዉም ሚስቱም ጭምር ግዴታ ነዉ ይቺ ሴት ብትሞት አይበለዉና ለልጆሲል አምላክ ሺ አመት ትኑር ቢችል እናትየዉንም ይንከባከባት ያተርፋል እንጂ አይከስርም
@miruethio3059
9 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ትማራህ ልጄ❤
@alemgebreyes1604
Жыл бұрын
1ኛ ነህ እግረኛው ፍቄና ክነጋድኞችህ ትልቅ ሚዛን ላይተቀመጠችሁ እናት በርቺ ፍቃዱ አየው አላየው ጌታ አይቶታል ግታ ጨርሶ ይማረው ግና ትልቅ ተፈላጊ ልጅ ወንድም ዘመድ..... ይሆናል
@gelilanardos1509
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅሽን እንኳን ፈጣሪ ማረልሽ ከዚህ ወዲያ ስለ ፈጣሪ ብለሽ ከዚህ በኋላ ስለ ምንም ምንም ነገር በተለያዬ ሚዺያ ቀርበሽ ምንም አትበይ በቃ ተይው ከሁሉ ፈጣሪ ይበልጣል❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@MimiMimi-bc4hg
Жыл бұрын
እግዚአብሔር የውስጥሽን አይቶ እንኳንም ማረልሽ ❤❤በነ ይገረም ግን በጣም ነው ያዘንኩት😢😢
@hananmekonenn813
11 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ ምርጥ ጋዜጠኛ ነዉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እናት የኔ ጀግና ነሽ ልጂሽንም ጨርሶ ይማርልሽ እግዚአብሄር ይማርልሽ 🥳🥳🥳
@AdiAragie
Жыл бұрын
የኔ እናት አንቺ ብቻ ኑሪለት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ።ደሞ የሚያምር ልጅ አለሽ እሱ ወደ ፊት ይክስሻል።ፈጣሪ ይጠብቅልሽ።
@etsubgashaw6173
Жыл бұрын
ለገንዘብ ለጥቅም ያልተገዛሽ ክብርሽን ያልሸጥሽ ቆራጥ እናት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ
@hiymekonjo8365
Жыл бұрын
ጠንካራ እናት ለልጇ የማትሆነው ነገር የለም ጨርሶ ይማርልሽ
@MhretHailu-s2s
Жыл бұрын
የኔ ውድ ጀግና እናት ነሽ አላማሽ አንድና አንድ ነዉ እናንተ አባትም ግዋደኛም ተብዬ ማፈሪያ ሁላ ለሆዳችሁ ያደራችሁ ከልጆቻችሁ ጤንነት ስማችሁ የበለጠባችሁ አረመኔዎች ቅሌታምሁላ ምድረ ብጣሻም እኔ እኮ ፍቃድ ማነው አንድ ተራ ለልጁእንክዋን ያልሆነ እከካም ዋናዉ እንክዋን ልጅሽ ተሻለዉ እናት ለልጅዋ ብዙ ትሆናለች አይደለም መለመን ኮራሁበሸ አግረኛውንም ሚድያ ሳላደንቅ አላልፍም ትክክለኛ ለህዝብ የቆመ ሚድያ ተባረክ
@abelakewyared5063
Жыл бұрын
ለ እግዛብሔር የሚሳነው ነገር የለም ጌታ መድሓኒት ይሁነው ❤ አይዞሽ የኔእናት እመቤቴ ትረዳሻለች ፡ ፍቃዱ ከበደ ተፈጥሮ ፀባዩ መልካም ሰው ነው የኑሮ ሁኔታ ከብዶት ነው ።
@abdurahmanmusa9822
Жыл бұрын
ወንድም ካሊድ የደሀ አባት ነክ ጌታ ይጠብቅህ
@beyenekebede5251
Жыл бұрын
በጣም ገራሚ ልብ የሚሰብር ቢሆንም መጨረሻው ግን ደስ የሚል በመሆኑ ደስ ብሎኛል የልጅሽን መጨረሻ ያሳምረው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ግን ከአባቱ ጋር ያለውን ችግር ፍቱ ሠላም አውርዱ
@ሁሉመልካምነው
Жыл бұрын
ወይ ጋዜጠኛው ደስ ሲል እውነቷን ፍርጥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Omosuger3838
11 ай бұрын
በጣም ለዛ ነዉ ይሄን ፕሮግራም ምወደዉ ሀቀኛ ሚድያ እዉነት እዉነት ነዉ። ዉሸት ዉሸት ነዉ በቃ። ምርጥ ጋዜጠኛ ተክለሀይማኖት አከብርሀለዉ እንወድሀለን ❤
@keyethio830
Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ማረልሽ እናትነት ከባድ ነዉ አብሶ ለብቻ ማሳደግ የደረሰበት ያውቀዋል ሁሉን ተይው ይቅር ለእግዚአብሔር አይዞሽ እህቴ
@TegistH.markos
Жыл бұрын
ውይ ዳዊትዬ ያሳደግንህ ልጃች ድጋሚ ድነህልን ወደትምህርትህ መመለስህ ፈጣሪ ይመስገን ሁሉም የራዲካል አካዳሚ ማህበረሰብ ሁሌም ካንተጋር ነን ዋናው ያንተ በጤና መቆየት ነው የኛ ምኞት።
@hey_MekedsAbebe12
Жыл бұрын
እንኳንም ልጅ ጤናው ተመለሰ ተመስገን የረዳቹ ሰዎች ሁሉ ምስጋና ይገባቹሀል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@adetemaeryam6889
Жыл бұрын
አሰተዋይ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ እንኳን እንባሽ ታበሰ እህታችን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ተክለሃይማኖት
@BirtukanFetene-ri3kl
Жыл бұрын
የልጁ ጨዋነት ደሞ ልዮ ነው 😞ጀግና እናት ነው ያሳደገችው 💪
@sarasolomon2002
Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ልጆች የናታቸው ናቸው አባቶች ግን ልጆች ደህና ቦታ ሲወድቁ አባት ይሆናሉ ሲታመሙ ደሞ የናታቸው ነው ፈጣሪ የስራውን ይስጠው
@MartaSewadagn
Жыл бұрын
በመጀመሪያ ለልውል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው ልጅሽ ተሽሎት ስላዩሁት በጣም ድስ ብሎኛል አሁንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ ጧሪሽ ያርግልሽ አይዞሽ ይህም ከባድ ቀን ይከየራል አቶ አባትየው በጣም ትገርማለህ ለስምህ ትጨነቃለህ።አንት ሌላ ሴት አግብተህ ወልደህ እየሳምህ ብቻዋን መከራ እየበላች የምታሳድግን እናት ትኮንናለህ ነገ እግዚአብሔር ይፈርድብሀል ብቻን ልጅ ማሳደግ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ አይገባህም። ለምን አሁንም ከሴት።ጋር ስለምትኖር እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ
@melatcode4111
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልጅሽን የዳበሰችልሽ እመብርሀን ክብር ምስጋና ለናትና ልጅዋ. በተረፈ እናት ሁሌም ለልጆችዋ ትኑር .
@haymanoutabayeyoutub565
Жыл бұрын
አርቴስቶች ጋር ሂወት ጄምሮ ልጂ ወልዶ መኖር በእውነቱ ሲኦል ውስጥ መኖር ነው 😢 እግዚአብሔር ግን ጠንካራ ሴት አድርጎሻል ብዙ አርቴድቶቸ ሂወታቸው እንደሚተውኑት ነው የምር
@meseretmengistu3264
11 ай бұрын
Very true
@astertadessa5041
Жыл бұрын
ተመስገን እውነት ቆማ ስትሄድ እንደዚህ ደስ ይላል ጀግና ነሽ ሲቀጥል አይ ጥያቄ እውነትን ፍትፍት ግልጥ ብቻ ዘመናችሁ ይባረክ እውነት ትሰለስላለች እንጂ አትበጠስም ቤቢዪ ብሩክ ልጅ።
@fozimilashow5649
Жыл бұрын
😢ሚሚዬ ውዴ አላህ መልስ አለው ቤቢዬ የተሻለውን አደረገለት እድሜ ለወገኖችሽ ሁሌም አብረንሽነን የኔ ጀግና
@HabtamuAweke-l5d
11 ай бұрын
ለጓደኛቸዉ ለጀግናዉ አርቲስት መስፍን እናት ያልሆኑ ሱሰኞች ለማንም አይሆኑም እባካቹህ አትድከሙ ሾ ብቻ ነዉ ሰይፉ ላይ ሲቀርቡ የሚያፈሱትን እንባ እያያቹህ አትሸወዱ ጎበዝ
@ethiomusic3525
Жыл бұрын
አርቲስቶቻችን የእውነት ተዋኞች ናቸው በይ በርቺ ቀላሉን ያምጣልሽ
@abebakebede6314
Жыл бұрын
አይደለም 😂
@limeneshderseh5356
Жыл бұрын
አይ አርቲስት🤣🤣😂😂
@samsontemsgne-dp7xn
11 ай бұрын
ትክክል ተዋኞች ናቸው በታሪኩ ባባ አየናቸው
@nounounounou6304
11 ай бұрын
ጋዜጠኛው እድሜና ጤና ይስጥህ ሰባዊነት እንዲህ ነው ።ታማሚው ወንድማችን ጤናው እመብርሃን ሙሉ በሙሉ ትመልስልህ ።እናት ጀግና ናት እድሜና ጤና ሰቶ ያቆይሽ ለልጅሽ።
@lidyawo4575
Жыл бұрын
ጎበዝ እናት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ጨርሶ አሁንም ይማርልሽ🙏🏽
@moamnamoha9270
Жыл бұрын
❤❤❤❤የኔ አባት ሲያምር ልጁ ደሞ ጨዋነት አሏህ ያሽርህ ጨርሶ አባቴ. ጋዜጠኛው አንተ ሰው እድሜ ጤናውን ጉልበቱን ይስጥህ ወንድሜ ሲቀጥል ፍቃዱ እምትባል በጣም ገራሚ ነህ ለልጅህ ያልሆክ
@simegnushareju2986
Жыл бұрын
ልጅ ለአባቱ የሚለዉን ስሰማ አለቀስኩ😢😢😢 እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@nunuyene703
Жыл бұрын
ምንም አልተሳሳትሽም እናት ያረክሽ የሄድሽው መንገድ ሁሉ ትክክል ነው 100% ትክክል ነው ያረግሽው ደግ አረክሽ ልጅ እየተሰቃየ ስለየትኛው ስሙ ነበር የሚጨነቀው ክፉ :: ልጅሽን እንኳን አተረፈልሽ እግዛብሄር ይመስገን ........ ደግ አረክሽሽሽሽ እሰይ
@nardosdemelash2855
Жыл бұрын
እናትህን ለዘላለም ያኑርልህ ጤናህን መልሳልሃለች አባትህ ባንተ የዘራውን በተቀሩት ልጆቹ ያጭደዋል እሱ ይሄ የደንቆሮ ዎች ስብስብ አርቲስት ነኝ ብሎ ያናፋል ባንተ ጉዳይ እጃቸውን ያስገቡ ሁሉ በወለዷቸው ያግኙት አንተ ግን ሰላም ሁን።
@tsiongezahegn3054
Жыл бұрын
አይ የወለዷቸውንስ ክፉ አይንካባቸው የልጅ ስቃይ ለማንም አያሳይ እግዚአብሔር አየነ ልቦናቸውን ያብራላቸው ዋናው ነገር ይሄን ቆንጅዬ ልጅ እንኳን ማረው እግዚአብሔር ይመስገን
@asrathaile1226
Жыл бұрын
እናትዬ ከዚህም በሆላ ከሰው አትጠብቂ እመቤቴ ትርዳሽ !! ግን የሰውን ስህተት በጎደኛነት እየሸፋፈኑ እነዚህ ፌኮች ብዙ አሉ እነሱን አስመሳዬችን ካየሽ ከአምላክሽ ትጣያለሽ የኔ እናት አይንሽን አሁንም ከሰው ላይ አንስተሽ እግዚአብሔር በክብር ቤቢ አድጎልሽ ይክስሻል አልፎ ተርፎ አባቱንም ይረዳል እመኝ ብቻ ሌሎች ግን ሰብሰብ በሉ መረዳዳት በተግባር ነው አባት እባክህን ልጅህ ይወድሀል አፍህን ቆጥበው ፍቅርህን ስጠው ተባረክ ክብሩን እመቤቴ ትውሰድ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@YeshiAdmasu-tz9fy
Жыл бұрын
አሜን እመ አምላክ ወላድተ አምላክ ድንግል ማርያም ከልጇጋ ክብር ይግዘባት❤❤❤ እስይ እንኳን ደስ አለሽ እስከ መጨረሻዉ ይማርልሽ❤❤❤
@emuemu6822
11 ай бұрын
ግን በጣም ታሳዝናላቹ የእግዚአብሔርን ምስጋና ለማሪያም የምሰጡ ደደቦች
@yenealem
Жыл бұрын
እልልልልልልልልል እሰይ ክብር ለመደሐንያለም እሰይ!!!!
@rahelzenaw1116
Жыл бұрын
እኔ የምለው በመጀመሪያ እንኳን ምህረት ላኮልተህ ሌላው ነገር አባት ለልጅ ማድረግ ያለበት አለ ካለ መደረግ አለበት አለበለዚያ የአባት ነት ትርጐም ቤሰ ነው በተለየ ልጅ ይሜያክል ታምፀአይዞችሁ በርቱ እግዜያብሔረ መሀሬ ነወ እና❤
@tibebewagaye4203
Жыл бұрын
መድሐኒያለም ጨርሶ ይማርህ🙏ለፍቃዱ ደግሞ ማስተዋልን ይስጠው
@ElsabetAbrar
Жыл бұрын
ሀዋዬ ባናውቅሽም ረጅም እድሜ ለአንቺና ለቤተሰቦችሽ ይሁን
@hamiddino7826
Жыл бұрын
የኢትዮጲያ እናቶች ሁልጊዜ ለልጃቸው እሰከሞት ዋጋ እንከፈላለን በርቺ እህቴ መዳኒአለም አለ☝️
@munit9547
11 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል አርቲስት ሲባል የገንዘብ ሰዎች ናቸው እህቴ አይዞሽ አላህ ልጅሽን ይማርልሽ በነገራችን ላይ የሰለሞን ቦጋለ አድናቂ ነበርኩ ልቦና ይስጣቸው
@redietbezabih6641
Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ማረልሽ በአደባባይ ይሄ ሁሉ ምልልስ ቃላት ውርወራ ለልጁ ከባድ ነው ሀቅ ከአንቺ ጋር ቢሆንም እንኳን ለልጁ አዕምሮ ግን አዘንኩ በእውነት 😢😢 ምን እያሰበ ይሆን የኔ ምስኪን 😢😢😢
@netsanetgosa8917
9 ай бұрын
የኔ እናት እንኩዋን ፈጣሪ ረዳሽ ጠንካራ ልጅ አለሽ ደስ ይበልሽ
@havtamuhabtamu6047
Жыл бұрын
እግዚአብሄር እውነቱን ያውቃል ሁሉም ቤት ችግር አለ የቤተሰብ ገመና እንዲ ሲወጣ ያማል ግን ብቻ እግዜር ጨርሶ ይማርላቹ እርቁንም ያምጣላቹ
@kasu3477
Жыл бұрын
ይሄ ገመና አደለም እናት ልጇ ሲሞት ቁጭብላ ማየት አለባት ወደሚዲያ መጣች ተረዳች ይሄዎ ዳነ
@tenaworkbiniyam3091
Жыл бұрын
እንኳን ቤቢ ዳነ።እግዚአብሔርን የሚያህል ውድ አባት አለው።ማሚ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።አይዞሽ።
@negashali4369
Жыл бұрын
ፈጣሪ እንኳን ልጅሽን ማረልሽ እመቤቴ ትጠብቅልሽ ጨርሶ ይማርልሽ አይዞሽ እናትነት ማለት እስከሞት ድረስ መሆኑን አሳየሽ እነሱን ተያቸው ስራቸው እና አለማዊህይወታቸው ተምታቶባቸዋል ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው
@serkalemworkie6568
Жыл бұрын
እግረኛው አንደኛ በርታ ። ሌሎቹ ትልቅ የምንላቸው አርቲስቶች እኛ ፈቅደን እና ወደን ነው የምንከተላቹህ በአጭሩ እረፉ ተጠንቀቁ ። ጀግና እናት በርቺ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔናት አቡሽዬም እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ጨርሶ ይማርህ በጣም እባሽ ያሳዝን ነበር እንኳን እግዚአብሔር እንባሽን አበሰልሽ
@rahwagebreselassie7017
Жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ፡ ለእውነት የቆመ፡ ኣይዟቹ እግዚያብሔር ታሪካቹን ይቀይራል፡ ጨርሶ ይማርህ
@tigisit2534
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጸበል ተጸበሉ ገጠመኝ አዳምጡ:::መጠላላት እና መቃቃር ምንም ትርፍ የለውም 🥹
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
11 ай бұрын
እግዚአብሄር ሃሳብህን ያሰፈፀምህ በጣም አሰተዋይ የተረጋገጠ በመልካም ሥነ ምግባር የታነፅክ ሰለሆነ አንደምታደርገው አለጠራጠርም ወላዲተ አመላክ ካጠገብህ አትለይ በእውነት
1:36:45
እህቶቼ የት ናችሁ | ለሁለት እየተገባበዙ አስገድደው ደፈሩኝ
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 36 М.
2:07:52
ፓስተሩ ልፀልይልሽ ብሎ አስረግዞኝ ጠፋ8 September 2023
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 252 М.
1:01
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
0:32
Air Sigma Girl #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
3:05
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
27:49
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 1,2 МЛН
1:04:00
የበረከት ገበሬዋ አጎት በእምባ ምስጢሩን አጋለጠ | ለ21አመት እግዚአብሔር የሌለበት ህይወት | እውነት ኢሉሚናቲ ናት? | Haleta tv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 244 М.
52:59
እባካችሁ ተጠንቀቁ! በቅርቡ 'እን/ደም/ሞት' ነግራኝ ጉድ ሰራችኝ! አፍዝዛ እና አደንግዛ ተጫወተችብኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 213 М.
21:52
ፖስተሩ ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሰ😱
ሂሩት ሞገስ - Hirut Moges
Рет қаралды 625
1:09:15
የቀድሞ ጠቅላይ ሚንስተር መለስ ዜናዊ በሰማይ ቤት | ምናባዊ ወግ | ደራሲ አሌክስ አብርሃም | ሙሉ ትረካ
የመፅሐፍት ድምፅ - Yemetsehaft Demtse
Рет қаралды 68 М.
1:37:55
አልችልም - ሙሉ ፊልም Alchilem Full Amharic Movie 2023
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 175 М.
9:33
Ethiopia - ስዩም ተሾመ|| አስደንጋጭ ማንቂያ| ምሁራኑ መናገር የፈሩት|
Ale spring
Рет қаралды 314
22:12
ልጄ የተሻለ ነገር ይገባታል!አሜሪካዊውን የልጄን አባት ጥበቃ አመታት አለፉ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 52 М.
1:25:44
ፊልም የሚመስለው የፍቅር ታሪክ! ብዙ ቀናት ምግብ አልበላሁም @ gizachewashagrie#gizachewashagrie#kirubae#lovestory
Maraki Weg
Рет қаралды 521 М.
23:52
የጥርስ ህክምና ዋጋ በኢትዮጵያ 2017 | ethiopia dental clinic price |
Addis gebeya
Рет қаралды 1,9 М.
39:37
ሰርጉ ሲደርስ ታሰረ።ባለ ታሪክ መስከረም ሮሀ ክፍል 1...
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 93 М.
1:01
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН