ከ3 ልጆቼ እናት ጋር የተለያየንበት ምክንያት! ለካ እንደዚህም ሆኖ መኖር ይቻላል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 119,956

Eyoha Media

Eyoha Media

3 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 663
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 3 ай бұрын
ሁሉም ሰዎች አግብተው ለፈቱ ሴቶች ጥሩ አመለካከት የላቸውም ግን ከትዳር ተለያይተን ልጆችን ብቻችንን የምናሳድግ ሴቶች በምን አይነት የህይወት ፈተና ውስጥ እንደምናልፍ እናውቀዋለን እኔ በግሌ እንኳን የማውቃቸውን የማላውቃቸውን ሴቶች እንኳን በምንም ተአምር ትዳራችሁን እንዳትፈቱ በእኔ እዩ እኔ ወድጄም ባይሆን ትዳሬ ከፈረሰ ጊዜ ጀምሮ መልኬን አጥቼ ሙሉ ሴት ሳልሆን በፊት ትዳርላይ እያለሁ የማደርጋቸውን ነገሮች ሁሉ ማድረግ ሳልችል እየኖርኩ ነው ሴቶችዬ ነፃነት ያለው ትዳር ውስጥ ነው ከተፋታችሁ ስማችሁም አያምርም ነው የዘወትር ቃሌ ስለዚህ ሁሉም ሴቶች እኔ እያለፍኩበት ባለው መንገድ እንዲያልፉ አልመክርም ቃላት ከሚገልፀው በላይ ከባድ ነው
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 ай бұрын
@ ሃንዬ እግዚአብሔር ትእግስቱን ይስጠን እንጂ በተፈጥሮ ወንዶች ክብር ይወዳሉ እናቶች ምን ይፈልጋሉ ያስደስታቸዋል የሚል የሚያበረታታ ነገር በርቺ ጎበዝ የማለት ነገር የላቸውም በተፈጥሮ ሁሉ በልባቸው ነው ገንዘብ ያምጡ ቤታቸው አይጉደል እንጂ ምን ጎደለብሽ ነው የሚሉት ትልቅ ስህተት መወያየት መነጋገር አይታሰብም አላደጉበትም ስለእዚህ ማስተዋሉን ይስጠቻው ብሎ መፀለይ ነው እንጂ እንዳልሽው መፋታት መፍትሄ አይሆንም ሰላም መፍጠር እንጂ ይቅር ተባባሉ
@guzguzhabte1680
@guzguzhabte1680 3 ай бұрын
እኮ እኔም ያሳዘነኝ የአለምስገድማጋነን ነው :: ግን ስውየው ገንዘቡን ነውየሚወድ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 3 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ🙏🙏
@konjittadesse2126
@konjittadesse2126 3 ай бұрын
መፍታት ጥሩ አይደለም። ግን ተንቀሽ ከምትኖሪ ወጥተሽ ተጣጥረሽ መኖር ጥሩ ነው። አንቺ ያማረርሽው የኑሮች መሙላይ ላይ ነው። ተጎሳቆልኩ ገለመሌ። ራስሽን ሰርተሽ መለወጥ ትችያለሽ። የወንድ ጥገኛ ከሆንሽ ግን ለብቻሽ ትግል አትችይም። ሁሉ ሴት ልጅ በርትታ መስራት ይጠበቅባታል። የዚህ ሰውዬ ሚስት ብዙ ነገር እንደጎደለናት ያስታውቃል። ጤፉ በበርሜል ሞልቶ አስቀምጫለው የሚል እንከፍ ባል ነው። የኔ እየቆለፈ ይህ ይበቃል ይቺን ብሉ የሚል ይሆናል። ሴት ልጅ ቤቷ ሞልቶ ተራብኩ ብላ የምታወራ ልትኖር አትችልም። ሌላውን ጉዳይ ጸባዩን ልትናገር ትችል ይሆናል።
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 3 ай бұрын
@@konjittadesse2126 ይኸውልሽ የኔ እህት እኔ ገንዘብ ቸገረኝ ወይም ስራ አልሰራም አላልኩም እንዴ ት ዳር ለገንዘብ ብቻ ነው እንዴ ጥቅሙ? እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በፊትም አሁንም የሰው ጥገኛ ሆኜ አላውቅም የራሴ ነገር ያለኝ ሴት ነኝ
@janakidani2567
@janakidani2567 3 ай бұрын
የኔም አባት እንዲ ነው ሚያወራው ሰው ፊት ግን ለእናቴ 1 ብር አይሰጣትም ነበር በጣም ጠንካራ ሁና ለዚ ያበቃችኝ እናቴ ናት ክብር ለእናቶቻችን❤
@QueenofSheba7
@QueenofSheba7 3 ай бұрын
Yes there's sth fishy abt this guy
@edenkebrom
@edenkebrom 3 ай бұрын
Òx0fp😅
@kedist1978
@kedist1978 3 ай бұрын
የኔም አባት ቅቤ አፍ ነበር
@rahelwolde146
@rahelwolde146 3 ай бұрын
ተመቸኝ
@wirohode506
@wirohode506 3 ай бұрын
Betraqa
@wasera09
@wasera09 3 ай бұрын
እግዛብሔር ያስታርቃቸው የምትሉ ላይክ ላይክ ላይክ ልልጃቹ ሲባል
@user-qj7jv8iv3w
@user-qj7jv8iv3w 3 ай бұрын
አሚንንን❤
@yoelzemikael
@yoelzemikael 3 ай бұрын
yikrta tariku sle mistu birukty ytnagrw andum ewnt adlm le ehtu lij sayhon kelela bweldw lij nw betun yegezaw byknu nbr midebedbat aras set lij yiza
@hiwotm5527
@hiwotm5527 2 ай бұрын
Ayhonim eskezare yet mebere?
@hayatmakonen7936
@hayatmakonen7936 3 ай бұрын
አሌክስ አያቴ ሲናገሩ እንዲ ይሉ ነበረ አንዱ ሲያወራ ያፈዝ አንዱ ሲያወራ ያገነግዝ ከእሳቸው ይኤንን ሰማን ከባለቤታቸው ደሞ ሌላ ነገር እንሰማ ይሆናል እና እባክ ባለቤቱንም አናግራትና ችግራቸውን መፍታት የሚችሉበትን አጋጣሚ ፍጠርላቸው መነጋገር ያለባቸው ሰዎች ይመስላሉ
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 3 ай бұрын
ባለቤቱ ትክክል ነበረች ይሄው በስተመጨረሻ ከቤቷ አስወጣት ምክንያቱም ዱሮውንም ተንኮል መሳይ ነገር ይመስላል ለማንኛውም የሷንም ብንሰማ ይቀላል አንዳንድ ወንዶችየሚያወሩትና የሚኖሩት የሰማይና የምድር ያህል ልዩነት አላቸው አለምዬ አድናቂህ ነኝ ተባረክልኝ
@SaraTesfaMichaelAbreham
@SaraTesfaMichaelAbreham 3 ай бұрын
ውድ ማለት ይውጭ አልጋ የቤት ቀጋ ና ቸው ፈርድ የ አግዚአብሔር ነው አልፍርድም አሰውውም በትትይቅ መክንያት የኖርታል አልፍርድም
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 3 ай бұрын
አንዳንድ ሴቶችስ?
@temutemucar1203
@temutemucar1203 3 ай бұрын
አንቺና እሷ ህተማማቾች ናቸሁ ማለት ነው😂😂😂
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 3 ай бұрын
እህቶ ነሽ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 ай бұрын
ምኑ ነው ተንኩል አንቀፅ ላይ አለ የቤቶች ግን እሷ መደመሪ ቤት ፍለጋ ነው የፈለገች
@Mesi-1221
@Mesi-1221 3 ай бұрын
አረ እኔ ልጄን ፅድት አርጌ እያሳደኩ ነዉ የምን እርዳ አትርዳ ነዉ የኛ ወንዶች ስንለያችሁ እንጂ አብረናችሁ ስንኖር ጥሩነታችን አይታያችሁም እሱ አግብቶ 2ወልዳል እኔ ግን ለልጄ ዋጋ እየከፈልኩ ነዉ በስደት እ/ር ይመስገን ክብር ለሲንግል ማሚዎች ስማችንን አታጥፍ በጥቂት ነዉረኞች ወንዶች እራሳችሁን ፈትሹ ለትዳራችሁ መጀመሪያ ዋጋ ክፈሉ
@housemaid5021
@housemaid5021 3 ай бұрын
ትከከል አይዞሽ
@user-xe6qt9be7h
@user-xe6qt9be7h 3 ай бұрын
Lak indane
@andualemabsalat3744
@andualemabsalat3744 3 ай бұрын
አይ የዘመኑ በሽታ ነው ሲንግ ማማ ነት
@meronmeron9834
@meronmeron9834 3 ай бұрын
እባክሽ እህቴ እኔም ባሌ ሁለት ልጅ ጥሎብኝ ሄዳል ግራ ገብቶኛል እዴት ነው ወደ ውጭ መውጣት እምችለው የቤት እመቤት ነበርኩ እባክሽ እርጅኝ አካሄዱን ስለማላቅ ፈርቼ ነው እሚፈለግብኝ እከፍላለው እባክሽ ችግር ውስጥ ነኝ ልጆቼን ለናቴ ሰጥቼ መውጣት ፈልጋለው እባክሽ ያው ይገባሻል እምልሽ እና ስራ ካለ አገናኝኝ እባክሽ እህቴ
@ashenafilema7308
@ashenafilema7308 3 ай бұрын
የናንተን ገበና ማን ያውራላችሁ
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 3 ай бұрын
እኔ የአንድ ሰው ንግግር ብቻ ሰምቼ መፍረድ ትቻለሁ ሴትየዋ ብትመጣ ደግሞ it will be the reverse
@151360ful
@151360ful 3 ай бұрын
ባልና ሚስት የየራሳቸው ችግር ሊኖርባቸው ይችላል ፣ ላይግባቡ ይችላሉ ፣ ተግባብታችሁ ብትታረቁ ደስ ይላል ፣.... ግን ግን አንተ እንደአባት በጣም መልካም አባት ነህ ፣ ለልጆችህ ማድረግ ያለብህን እያደረክ ነው ፣ በጣም ልትመሰገን ይገባሃል ፣ ልጆችህ በእናንተ መለያየት እንዳይጎዱ የምታደርጋቸው ነገሮች በጣም ጥሩ ነው፣ ለልጆችህ ኑርላቸው፡፡
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn 3 ай бұрын
ቅመሞች የረመዳን ጥግረራ እንዴት ነው ያለፈው አመት እኔም ጥግረራ ላይ ነበርኩኝ አሁን ለቤቴ ለባለቤቴ እየተጠገረርኩኝ ነው ተመስገን💜
@altubeti7567
@altubeti7567 3 ай бұрын
🥰🤲ልጆችሽ ደሞ ደርሰው እንዲካድሙሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ እማ🥰
@ttww9470
@ttww9470 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አልሀምዱልላ እኔም የዛሬ አመት ኢንሻ አላህ በቤቴ ይሆናል 😊😊
@user-lx5wc3fk9n
@user-lx5wc3fk9n 3 ай бұрын
እሰይ ማሻአላህ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እኛንም ያብቃን
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 3 ай бұрын
እኮንም ጌታ እረዳሽ❤
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 3 ай бұрын
እንካን ደስ አለሽ ለኛም እንዳንች ያርግልን 🙏🙏🙏
@otakugamer748
@otakugamer748 3 ай бұрын
አገባ ያለ ላያገባሽ ከደህናው ባልሽ ሆድ አትባባሽ ሴቶች ትዳር ለመፍታት አትቸኩሉ ከፍቺ በህዋላ ጉስቁል ኩርምት ነው የምትሉት እኔ ብሞት አልፈታም ሁሌም የዘውትር ፀሎቴ መጀመሪያ ስለትዳሬ ነው በእውነት ነው የምላችሁ አትፍቱ አደራ እህቶቼ ክብርሽ ባልሽ ነው አትሞኝ!!!
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 3 ай бұрын
ትክክል ሴልጅ ትዳራን ስትፋታ ሞቶን ታቀርባልች እግዚአብሔር በፀሎት መለመን መራራውን ግዜ ያሳልፍልን ብሎ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 3 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ባል የምትፈታው ምን ፈልጋ ነው የቤት እመቤት ናት አብዛኝው እናቶች ለልጆቼ ልገፋ ብለው ችለው ልጆቻቸውን ቤታቸውን ስብስብ አድርገው ይይዛሉ በችግር ዉስጥ ሆነው ቤቱዋን ካሙዋላ ለራሱምም ብሎ ቤት ኪራይ ከለቀቀላት ልጆችን ካስተማረ ምድነው ፋላጎቱዋ ይቺ ሴት ልጆቹዋን ከአባታቸው የምትነጥለው እረ ይቺ የእናትነት የሚስትነት ክብርም አይመጥናትም አንዳንድ ሴቶች ጥሩ ባል አይወዱም መልካም ሲሆን ጅል ይመስላቸዋል የሚያስለቅሳትን ወንድ ነው የምትወደው በጣም ነው ያናደደችኝ በተለይ በዉሸት ልጅን አባት ላይ እንዲመሰክር ማድረጉዋ እውነት ቢሆን እራሱ አይደረግም ልቦና ይስጣት
@Ekranhassen
@Ekranhassen 3 ай бұрын
አትፍረጅ አብረሽ ለፍተሽ ደክመሽ ያፈራሽው ልብረትላይ ሰምሽ የለም ብትባይ ምን ይሰማሻ​@@meaziwendemumeaziwendemu7012
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 3 ай бұрын
ምን ማለት ነው ስው ወዶ አይፈታም ችግር ካልገጠመው በስተቀር🙄😏
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 2 ай бұрын
😅 lememor enigi lememot mehon yelebetim awo bicha yikebidal yihonal gin kinirin fikirin atito besikay kemenor yishalal
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 3 ай бұрын
ነገር ን መስማት ከሁለት ነው ሴትየዋን አግኝና አቅርባት እና የእሱዋን በኩል እንስማ ፍቺው እንኳን መቼም አየገግም ብቻ ለእውነቱ ይውጣ ።
@hayubintmama264
@hayubintmama264 3 ай бұрын
ወንዶችን ያለማመን ችግር አለብኝ የሷን ስንሰማ እንፈርዳለን😂 አላንድ ነገርማ ልጆቿን አትበትንም😢. ሴግል ማሚወች ተወቅሳችሗል😅
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 3 ай бұрын
በትክክል እኔም ደጋፊሽ ነኝ አንዳንድ ወንዶች ለውጭ ሀብታ ሀብታም እያጫወታቸው እቤት ለሚስቱ ግን ስቃዋን የሚያሳይ አለ መቶ ሁለት ሞቶ እየወረወረ በሂወቴ ይህ አጋጥሞኝ ነበር ለልጆቸ የአንድብር ዶቦ መግዥያ ያጣሁበት ቀን አለ እና ሴት ልጅ የራሷ ስራ መያዝ አለባት ባይ ነኝ ወንድ ልጅ አያኮራም ተውኝማ😢😢😢😢😢
@user-mv4zl2dn9g
@user-mv4zl2dn9g 3 ай бұрын
@user-ev1ch8uc5f
@user-ev1ch8uc5f 3 ай бұрын
😂😂😂👍👍
@user-mv4zl2dn9g
@user-mv4zl2dn9g 3 ай бұрын
ሀሉም ውሸታሞች ናቸው የወንዶች እናት አንድ ናት እንደሚባል አታውቁም እናት እኮ ሲበቃት እና ከአቅሙዋ በላይ ሲሆን ብቻ ነው ለማንኛውም ሚስቶቻችሁን ስሙ እምንላችሁን ብትሰሙ የት በደረሳችሁ የሚስት ክፍ የለም
@rahelabera6919
@rahelabera6919 3 ай бұрын
ሴት ልጅ ያውም ልጆች ወልዳ በዚህ ልክ ፍች አትፈልግም ትዳሯላይ ትልቅ ችግር ስለተፈጠረ ነው የራሱ ችግር ነው
@bestrong1237
@bestrong1237 3 ай бұрын
ባለትዳር ሴት ትዳር ከፈቱ ሴቶች ጋር ጓደኛ ስትሆን ትዳሯን ማፍረሷን እኔም በቅርብ በማቀው ሰው አይቻለሁ፡፡ አንተ ግን ትልቅ ሰው ነህ፡፡ እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡
@konjittadesse2126
@konjittadesse2126 3 ай бұрын
ይህ ስህተት ነው። ወንዱስ ከፈቱ ጋር ጋደኞ ከሆነ?
@user-pd6cl6xq2e
@user-pd6cl6xq2e 3 ай бұрын
Tekekel new sew end welo new
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki 3 ай бұрын
እፍፍፍፍ ፈጣሪ ሆይ እስኪ ለሁላችንም ማስተዋሉን ስጠን ሃገራችን ሰላም አድርግልን ማነው እንደኔ ጥሩ ዜና መስማት የናፈቀው 👍👍👍👍
@asnisime2495
@asnisime2495 3 ай бұрын
በጣም የተከበርክ ስው ነህ ተባረክ አቶ ታሪኩ ለልጆችህም ለልጆችህን እናትም ትልቅ ክብር አለህ አንዴ ቀን ትታረቃላችሁ አለም ስገዴ እባክህ አስታርቃችው ለልጆቻችሁም ልጭንቅላታችውም ትልቅ ለውጥ አለው ትምህርታቸውን በጥሩ ሁኔታ እንዴከታተሉ ይረዳቸዋል እቡክህ አቶ ታሪኩ::
@yoelzemikael
@yoelzemikael 3 ай бұрын
ታሪኩ በጣም ክፋ ሰው ነህ 1 ያወራኸው እውነት የለም እኔ ከማውቀው ከሀገር ውጪ ባልሆን i swear አዋርድህ ነበር ፍትህ ለ ብሩክታዊት 🤐
@tadelechfirisa7569
@tadelechfirisa7569 2 ай бұрын
Sewuyewu yastawukal kifu yimeslali mhistuuu ghin aheten belacjin​@@yoelzemikael
@mesfintessema3556
@mesfintessema3556 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እዮሀዎች ፡ እኔ በግል ሁለቱንም ከመጀመሪያ ጀምሮ አዉቃቸዋለሁ ታሪኩ ደግሞ አስተማሪዬ ታላቅ ወንድሜ አባቴ ባለዉለታዬ ነዉ ለዛሬ ማንነቴ ትልቅ አስተዋፅዎ አለዉ ፡ እናም እዮሀዎች እባካችሁ በርቱና አስታርቋቸዉ የሱን ልብ አዉቀዋለሁ ፡ አደራ አደራ እስከመጨረሻዉ ሞክሩ እያልኩ ይህን ታሪክ ስሰማ ስራየን አቋርጨ ነዉ ስሰማ የነበረዉ የምኖረዉ USA new ጥሩ ዜና እንደምሰማ ተስፋ አደርጋለሁ ለልጆች ሲባል ተቻቻሉ እላለሁ ፧
@weyiniy456
@weyiniy456 3 ай бұрын
እንዳወራኸው ከሆነ በጣም ጥሩ አባት ነህ እግዚአብሔር አንድ ያርጋቹ
@queensheba2506
@queensheba2506 2 ай бұрын
ቤቱ በ 94 ከተሰራ ሚስትህን የምታውቀው ከ 92 ጀምሮ ነበር የምታውት ምናለ እንኳን ወልዳልህ ሚስትህ ብቻ በመሆኗ ስሟን ማስገባት ነበረብህ። ደግሞስ መኪናው በስጦታ ቤቱ በስጦታ,ካርታህ ሊጣራ ሲል የሚያውቅህ ሰው ደውሎ ቶሎ አስወቀህ። you have a long hand connection😭💔 ፍርዱን ለእግዚአብሔር ሰጥቼዋለሁ 🙏🏾
@peace3791
@peace3791 3 ай бұрын
ሴት እየተመቻት በቃኝ አትልም:: የሰው ውሬ ሰምታ አይባልም ሴት እራስዋም አይምሮ አላት ልክ እንዳንተ
@yemamaomer9956
@yemamaomer9956 3 ай бұрын
እሷም አእምሮ አላት ልክ እንዳንተ! ልክ ብለሻል
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 3 ай бұрын
አእምሮ ሳይኖር ቀርቶ አደለም አንዳንዴ ባለማወቅም ይጠፋል
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 3 ай бұрын
Thank you
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 3 ай бұрын
😂😂😂ዝም በይ እኛ ሴቶች እራስ ወዳድ ነን እኔ ያልሆነው ካልሆነ ብዬ ባሌን መከራውን ፍዳውን አበላው ነበረ ዛሬ ካልተፋታን ኡኡኡ ካልገደልኩክ ሞቼ እገኛለው...ብዪ ቤቱ ጥዬ ወጣለው ለምኖኝ በቃ መክሮኝ ታግሶኝ አኖረኝ ይኼ የሆነው በሰው አገር ነው ማንም አይዞሽ በማይለኝ ሰፈር ለእኔ የሱ ጥንቃቄዎች በደል ጭቆና አፈና ግፍ ..መስሎኝ ነበረ ያ ቀን አልፎ ወደ ልቤ ስመለስ ፈጣሪ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ እያልኩ በፀፀት አለው የእኔ ባለቤት እና ይኼ ሰው አንድ ሆነውብኛል ከቤት መግዛቱ ሌላ እኛ ሴቶች እራስ ወዳድ መጥፎ ነን😢
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 3 ай бұрын
Bezu Geze Setoch Weyem Wendoch Xeru Yetedare Agarachewen Bekenetu Yefetalu
@wubitseife1672
@wubitseife1672 3 ай бұрын
ብዙ ጊዜ ወንዶች እራሳችሁን መለዕክ ታደርጋላችሁ እስዋ ባይቸግራት ትዳርዋን አትፈታም ልጆች ይዛ ሲጀመር ቤቱን በስጦታ ያረከው ተንኮል ስላለበት ነው ስጦታ ከሆነ መካፈል እንደማትችል ስለምታውቅ ነው ያለውን ነገር እስዋም ትጠየቅ
@amiashi5436
@amiashi5436 3 ай бұрын
ለመፍረድ አትቸኩሉ እሄን ያረገበት የራሱ ምክንያት አለው ቢከፋፈሉ ቤቱን ሺጠው ቡሩን ይባክናል ነገር ግን አሁንም የልጆች ነው አላገባም አግብቶ ቢሆን እሺ ለማንኛውም እግዝአብሄር በአንድ ያርጋቸው❤❤❤❤
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er 3 ай бұрын
ሁሉም ወንድ አይደለም
@yoelzemikael
@yoelzemikael 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እንደሚለው ለ እህቱ ልጅ ሳይሆን ለገዛ ከሌላ ትዳሩ ለወለዳት ልጁ ነው ስጦታ የሰጠው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 ай бұрын
አሁን ላይ በአንድ ወገን ሰምቼ አስተያየት መፃፍ እየፈራሁ ነው።አስመሳይነት( ሚዛናዊ ያለ መሆን) ከመብዛቱ አንፃር። ግን ትዳርዎት ከተፈታ 9 አመታት ከሆነ ምናልባትም እርስዎፀፀት ውስጥ ስላሉ ይመስለኛል ህይወትዎን ያልኖሩ ። ምናልባትም በጣም ተበድላ እንደሆነ ብዬ አስባለሁ ። ግን ችግራችን ብቻ ሳይሆን በመላው አለም ላይ የፈቱ እናቶች ፣ባሎቻቸውም ሙተው ብቻቸውን ለሚያሳድጉ ማንም ጥሩ አመለካከት የለውም ።ይህ ያሳዝናል ምክንያቱም ከትዳር ተፋተው የሰው ቤት የማያፈርሱ ጠንካራ ብርቱ፣በስነምግባር የታነፁ አሉ። አለምሰገድ 👍✅💚
@konjittadesse2126
@konjittadesse2126 3 ай бұрын
በትክክል ብለካል። አለምሰገድ ንግግሩን ይታረም ዘንድ አድርሱልን።
@dinkeydebesay3079
@dinkeydebesay3079 3 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ አባት ነህ እግዚአብሔር ቢፈቅድ የልጆችህ እናት ይህን ሁሉ ተረድታ እንደገና ደግሞ እድሜም አስተማሪ ነው እና እግዚአብሔር ቢፈቅድ እሷም ጥፋተኛነቷን አምና ይቅርታ ተባብላችሁ በሰላም ብትኖሩ ደስ ይለኛል አንተ ግን መልካም አስተዋይ አባት ነህ ልጆችህን እንደምንም ለልጆችህ ስለቤተሰብ ትምህርት አስተምራቸው ምክንያቱም ነገ ታዳጊዎች እና ላይፍ ስለሚጠብቃቸው ስለዚህ አይምሮአችን ብዙ ነገር ስለሚቀበል በነሱ ላይ ትኩረት አድርግ እግዚአብሄር ይርዳህ::
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 3 ай бұрын
ገብቶሃል አበዛህ የተንገርከው ሙሉ በሙሉ እውነት ነው ለመቀበል ያስቸግራል የእሶን ከሰማን በኃላ አስተያየት የምንስጠው ብዙ ጊዜ እንደምናየው ሴቶች ናቸው በደል የሚደርስባቸው አሁንም ከንግግርህ የገባኝ የውጪ አልጋ የቤት ቀጋ እንደሚባሉትን ነህ ለማንኛውም እሶ ትቅረብ
@user-tc8hr3lu3j
@user-tc8hr3lu3j 3 ай бұрын
ጀግና አባት አይዞህ
@comcell3831
@comcell3831 3 ай бұрын
ልጆችህን ስለምትወድ ክብር ይገባሃል
@rahelwolde146
@rahelwolde146 3 ай бұрын
የሷን ብንሰማ ጥሩ ነው።
@amiashi5436
@amiashi5436 3 ай бұрын
አሰተዋይ አባት ነህእግዝአብሄር ይባርክህ እድሚና ጤና ይሰጥህ እሷም ብትቀርብ ጥሩ ነበር
@Tadese.mola00
@Tadese.mola00 3 ай бұрын
ታሪኩ ሁሉ ወንድማችን የተናገረው ቢሆን መልካም ነው ያስመሰግነዋል ሆኖም በብዙ ታሪኮች እንዳየነው ግን ሴትዮዋ ስትመጣ ተቃራኒውን እንሰማ ይሆናል ግን ድምፁ ደስ ይላል ሚዲያ ላይ ቢሰራ ጥሩ ነው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 ай бұрын
ችግር የላዩ ሴቶች በተለይ ከተማ ያድጉ ጥቅም ስያዩ ላይት ያለ ያለ ጭቅጭቅ ማታ በፈለጉት ጊዜ ሊውጡ ብለው ትዳር ያፈርሳሉ
@azbekasaun1468
@azbekasaun1468 3 ай бұрын
የሚገርም ሰዉ እንዲህም አይነት ባልም አለ ፈጣሪ ሠላሙን ያምጣላችዉ🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@addisababatube1012
@addisababatube1012 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ አባት ነህ እግዚአብሔር ቀሪዉ ዘመናችሁን ከባለቤትህና ከልጆችህ ጋር አብራችሁ በፍቅር በሰላም በበረከት በጤና እንድታሳልፋ ልባዊ ምኞቴ ነዉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላቹ🙏🏾
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤አሜን
@yemisrachmenker6862
@yemisrachmenker6862 3 ай бұрын
ይህንን ለማለት እናትን ማዳመጥ ጥሩ ነው
@fetiyafetiya3654
@fetiyafetiya3654 3 ай бұрын
የተናገርከው እውነት እንደሆነ ያስታውቃል አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@edilafro3474
@edilafro3474 3 ай бұрын
ይህ ጉዳይ እግዚአብሄር በሰው አድሮ ያስተምራል ቤት ቁሳቁስ ጥለነው የምናልፊው ላይ ትኩረት ባናደርግ መልካም ነው ምርጥ አባት ነህ
@altubeti7567
@altubeti7567 3 ай бұрын
ዛሬ ከአንድ ወገን የሰማነው ማሌሽ ምንም አልልም🙌 እሷ ደሞ ብትቀርብ ሆረር የሆነ ነገር ልታወራ ትችላለች ለማያቃቹ የኢትዮጵያ ወንዶች አብዛኞቹ ስስታም ነው ሁሉም አላልኩም እዬዬ እንዳትሉ
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 3 ай бұрын
ሆረር ብቻ 😂😂😂😂የአንዳንድ ወንዶች በደል እኮ. ቃላት አይገልፀውም
@MeseretHaile-vt6mm
@MeseretHaile-vt6mm 3 ай бұрын
እውነት ነው ስስታሞች
@user-kp7kk9yb9o
@user-kp7kk9yb9o 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@SamrieHabeshawit
@SamrieHabeshawit 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክዎ አባታችን እርሶ በጣም ግሩም ድንቅ አባትኖት። እግዚአብሔር ፍርድ አያጓድልም ሁሉም የስራውን የእጁን ያገኛል። እግዚአብሔር ህይወትዎን ይባርከው ይቀድሰው እመብርሃን ህይወትዎን ትሙላው።
@user-gl9zf2yj1y
@user-gl9zf2yj1y 3 ай бұрын
ደሰ የሚል ሰው እድሜ ይሰጥክ አምላክ ከአደጋው እንኮን አወጣክ አድናቂክ ነኝ
@senaitjira209
@senaitjira209 3 ай бұрын
ጀግና አባት ነህ ልጆችህ ባንተ ሊኮሩ ይገባል እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er 3 ай бұрын
ስንቶቹ ናቸው የባላቸውን ንብረት ሞሽልቀው በባዶ የሚያስቀሩት ለማንኛውም ቤቱን የሚወርሱት ልጆቹ ናቸው so አባትየው አስተዋይ ነው አትፍረዱበት❤
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 3 ай бұрын
በሁለቱም side ሳይሰሙ ዝም ብሎ መናገር አለመብሰልን ያሳያል
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er 3 ай бұрын
@@user-qr4hi3zq5p ለስድብ መሮጥ የድንቁርና ተጎጂነት ያሳያል🙄
@fevenhaileleul6287
@fevenhaileleul6287 2 ай бұрын
​@@sonia-ee9er😂😂😂 Lik new. Medeniqor bicha. Abatiyew enem yayehibet asitewayinet new. Bilit bihon lelijochu new.
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 2 ай бұрын
ትተዋወቃላችሁ አትፍረድበት የሚባለው
@user-iw4be6ol1o
@user-iw4be6ol1o 2 ай бұрын
ቤቱን በስጦታ ወደኔ አዞርኩት ስትል ነው ተንኮልክ የገባኝ። እንኳንም ፈታችክ ልጆቿን ያለ እናት ታስቀር ነበር። ሁሌም ክፉ ባል መጀመሪያ የሚያደርገው ሚስቱን በዙሪያዋ ያሉ ጥሩ ሰዎችን የሆነ ያልሆ ነገር እያለ መጥመድ ነው። በራሱ የሚተማመን መልካም ወንድ ብትሆን እንድውም አርአያ መሆን ትችል ነበር። በሷ በኩል ያለውን ሳልሰማ አንተ ክፉ እንደሆንክ ተረድቻለሁ ልጆቹም አልዋሹም ይሄኔ አስፈራርተሀቸው ነው። በዋስ መጣትህ ፍርድ እንዲዛባ አርጓል
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 2 ай бұрын
100% እርግጠኛ ነኝ ሴትየዋን ካፋቱት ዘልዛሎች እንዳ ነሽ ብሎም መሀይም እልምምም ያልሽ ስገጤ ነሽ 🧠⛏️
@user-ul7sh2sj3g
@user-ul7sh2sj3g 3 ай бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ መልካሙ አባት ተባረክ ❤❤❤ አመለጠሽ ይሄን የመሰለ ሰው ወይ ለጊዜያዊ ደስታ ለማመንዘር ነው ሌላ የለውም መልካሙ አባት መጨረሻቸውን ያሳይህ
@user-ie7uq7cq3z
@user-ie7uq7cq3z 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣት ለየትኛው እድሜ
@Thutttttt
@Thutttttt 3 ай бұрын
አዳድ ሴቶች አሉ ባልን አለማክበር እደጀግንነት የሚያዩና ሌላሴትም የሚመክሩ እደ ቤታችን እንጂ እደሰው ቤት አይኖርም
@fikreteru6742
@fikreteru6742 3 ай бұрын
ከመጀመሪያም ፍቅር የላትም ከዘመድ ስለ ምትሰራና ስለ ምትኖር መውጫ ፈልጋ የመሰረተችው ትዳር ነው
@peacelovefaith2018
@peacelovefaith2018 3 ай бұрын
የ አሁን ጊዜ ወንዶች ሚስቶችን የምትክዱ,የምታስለቅሱ እስኪ ከእኝህ ምርጥ አባት ቢያንስ ኃላፊነትን እና አነጋገርን ተማሩ : : ለካ ሀገሬ ምሳሌ የሚሆኑ አባ ወራዎች አሏት እግዚአብሔር ይመስገን :: የሚስትየውን ችግር ብንሰማ ጥሩ ነው :: እኝህ አባት እንደተናገሩት የሆነ ሚዲያ ላይ መናገር ያልፈለጉት ጉዳይ አለ : ምን ይሆን ? ብዙ ጊዜ በዳይ ጥፋቱን ለመሸፈን (ከተጠያቂነት ለመሸሽ ) ከተበዳይ በላይ ተበደልኩ ይላል ::
@user-qm1mq8oe7u
@user-qm1mq8oe7u 3 ай бұрын
ጥሩ ሰዉ ነህ እግዚአብሄር ጨምሮ ይስጥ
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 3 ай бұрын
ባለታሪኩም መልካም ሰዉ ነዉ እድሜን ጤናን ለልጆችክም ለራስክም ይስጥክ!!!!
@lewtalexx8740
@lewtalexx8740 3 ай бұрын
ትክክል ነው ሰው ውሎውን ነው የሚመስለው::
@yeshigetachew8180
@yeshigetachew8180 3 ай бұрын
በሰው ትዳር ጣልቃ የሚገቡ ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው አናንተንም ለመስማማት ያብቃችሁ
@tigistdilnesaw1829
@tigistdilnesaw1829 3 ай бұрын
መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቀና ስለሆንክ እግዚአብሔር በህይወትህ ጣልቃ እየገባ ያግዝሀል።
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 3 ай бұрын
ወንድሜ እውነት ከሆነ በጣም አስተዋይ አባት ነህ አሁንም ጥሩነትህን አይለውጥብህ መልካምነት ለራስ ነው የተረጋጋህና አስተዋይ አባት ነህ ምናልባት አንድ ቀን ነገር ከገባት ትታረቁ ይሆናል
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 3 ай бұрын
ምርጥ አባት ነህ ጌታ ረድቷቹ ብትታረቁ ደስ ይላል
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 3 ай бұрын
ትክክል ነው ሴት ባለትዳር የሆነች ከተፋቱ ሴቶች ከዋለች እሱዎም ትፈታለች ❤❤❤❤❤
@fasikabehailu7833
@fasikabehailu7833 3 ай бұрын
በጣም የተባረከ አባት ነው እግዚአብሔር ይቅር ተባብላችሁ ልጆቻችሁን ለወግ ማእረግ ለማድረስ ያብቃችሁ
@amiashi5436
@amiashi5436 3 ай бұрын
እርጋታው እቁ አባት ነህ ክበርልኝ ሁለቴ ፃፍኩ አሰደሰቶኝ❤❤❤❤❤
@rising1786
@rising1786 3 ай бұрын
ዓለምሰገድ ሁሉንም ሰው መምከር ያለብህ አይምሰልህ:: አንዳንዶቹ በህይወት ልምድ ይበልጡሀል::
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 2 ай бұрын
😂ትክክል👏🏽
@fairozhamed6227
@fairozhamed6227 3 ай бұрын
ጀግና አባት እድሜ ይስጥክ ግን ታረቁ❤❤❤
@asegedechmoges8968
@asegedechmoges8968 2 ай бұрын
አቶ ታሪኩ እውነት በጣም ጨዋና ትሁት አባት ነህ እግዛብሄር ለልጆችህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከባለቤትህ ጋር ብትነጋገሩ ስለልጆጃችሁ እግዛብሄር ቢፈቅድ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስታሪቃችሁ ስላም ለዚህ ቤተስብ ይሁን
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 2 ай бұрын
አንተ በጣም ጥሩ አባት ነህ ልጆችህ አባት ሆነአል ተባረክ🙏
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 3 ай бұрын
አለምዬ የእህታችንንም እንስማ ይሄን ጊዜ አቃጥሏት ነው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 ай бұрын
አላህ የለፈህላቸው ያህል የሚያነሱህ ልጆች ያድርግልህ ይህ ያህል ዋጋ መክፈልህ አንተ ከሌላ ሰው አድገህ ስላየሀው ነው አላህ እድሜ ይጨምርልህ ያረብ አባቴ አስታውስከን ሳይበላ ነበር ልክ ግቢያችን ስገባ ቆሎ ያየዘው ልያክፋፍለን ደስታው 😢
@samiaman442
@samiaman442 3 ай бұрын
አለምሰገድ የግድ ማስታረቅ አይጠበቅብህም ። ሁለት ሰወች የማይስማሙ ከሆነ በቃ መለያየት ነው ያለባቸው። አብረው እየኖሩ የጎሪጥ እየተያዩ ልጆችንም ከማሳቀቅ እንዲሁም ጥሩ ያልሆነ ልምምድ ለልጆች እያሳዩ የስቃይ ኑሮ ከመኖር መለያየት እና ልጆቻቸውን በተቻላቸው መጠን እየተንከባከቡ በሰላም መኖር ጥሩ መፍትሄ ነው። ይህች ሴት ያልለፋችበትን ንብረት ለመካፈል ስትል ንብረቱ በስሙ እንዲዞር አደረገች ከዚያም ብዙም ሳትቆይ ሊገድለኝ ነበር ብላ በገዛ ልጁ አስመስክራበት ፍቺ ጠየቀች። አሁን ደግሞ አብረው መኖር ከጀመሩ በኋላ ምን ይዛበት እንደምትመጣ ማን ያውቃል? አባቴ አንተ መልካም ሰው ነህ በተቻለህ መጠን ልጆችህን ተንከባከብ ይህችን ሴት ግን ድጋሚ ወደ ህይወትህ እንዳታስገባት። ራስህን ጠብቅ።
@genetbekele515
@genetbekele515 3 ай бұрын
እንደው የዚህ ሰው ሚስት እባክሽ ቅረቢልን
@saramuhammad5932
@saramuhammad5932 3 ай бұрын
ትክክል ባላቸዉን የፈቱ ሴቶች ጓደኛ አታርጉ 🙏 ሲጀመር ጓደኛ አያስፈልግም
@cold_2212
@cold_2212 3 ай бұрын
Endet guwadegna aysefelgem teyalsh ....metfo guwadegna endale hulu ጥሩ ጓደኛም አለ fetari newe yemisetew demo
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu 3 ай бұрын
እኔ ጒደኞቼ ልጆቼ ናቸው
@saramuhammad5932
@saramuhammad5932 3 ай бұрын
@@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu ጎበዝ የኔ ጅግና አዎ ያችን ደስታ የሚያጠፉ ቡዙ ሰይጣን ጓደኞች አሉ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ 🙏
@abayabay690
@abayabay690 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተም እረጅም እድሜ ይስጥህ በጣም መልካም አባት ነህ:: ብትታረቁ እና አብራችሁ ባያችሁ ደስ ይለኛል::
@MulunaLewi
@MulunaLewi 3 ай бұрын
Gentle, Man, thank you
@asratbegna2759
@asratbegna2759 3 ай бұрын
የኛ ሰው ከባህል የተነሳ የመኝታ ላይ ችግሩን አይናገርም። ትዳርን ከሚያጣፍጡት ዋነኛ እና ወሳኙ የወሲብ ጉዳይ ነው። በዚህስ ላይ ምን የሚለው አለው። ምናልባት ፈቃደኛ ሆነው የሚገኙ ከሆነ ለልጆቻቸው ሲሉ እርቅ ቢያረጉ። መጀመሪያ ግን የባለሙያ እገዛ ቢደረግላቸው። በጣም የበዛ መለሳለስ አለው። እስቲ ፈቃደኝነት ካላት ሚስትየዋን ብታቀርባት። ከዚያ አንተም አለምሰገድ እወነቱን ታውቀዋለህ። ተመልካችም ከተሳሳተ ፍርድ ያመልጣል። እንደኔ እንደኔ ሴት ይህ ሁሉ ተሟልቶላት ትዳሯን በጓደኞቿ ምክር አትበትንም። በመጨረሻ እግዚአብሔር ይህን ንፋስ የገባውን ህይወት ይመልሰው።
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 3 ай бұрын
በደንብ መጠንቀቅ አለባቸው ልጆች ሁለት እናትና አባት ለብቻ ሲያኖሩ ያበላሻል "ቤተሰብ የሁለቱንም ማገናኝት ግድ ነው"
@abdissamilki3955
@abdissamilki3955 3 ай бұрын
በጠም ትልቅ ሰው ዋና ልጆቸ እግዝብሔር ይበርክ❤❤❤❤
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 2 ай бұрын
አባቴ አንተን ስንሰማ ፍፁም ጥሩ ሰው ነህ እሷ በውስጧ የያዘችው ደግሞ ይኖራል። አንዳንዴ ከአንድ ወገን ሰምቶ መፍረድ ከባድ ነው። እኔ አንዴ ከባሌ ወሬ ሰምቶ ያናገረኝ ሰው ይቅር በይኝ እሱን ሳናግረው ቅዱስ አንችን እርኩስ ብየ እንዴት ጠልቼሽ ነበር። ይቅርታ ሲነግረኝኮ መሬት ላይ የቆመ መልዐክ ነበር የሚመስለው አለኝ። እና ምን ለማለት ነው በንግግርህ ፍፁም ጥሩ ሰው መሆንህን ተረድቻለሁ ሴት ግን እንኳን ሶስት ወልዳ ተጋብታ ተፋታች መባልንኳ አትፈልግምና እስኪ የእሷን ደግሞ እንስማ። እግዚአብሔር ለሁላችንም ልብ ይስጠን።
@pink9212
@pink9212 3 ай бұрын
This guy is so nice God bless you!
@EyohaMedia
@EyohaMedia 2 ай бұрын
የ3 ልጆቹ እናት ምላሽ 👉kzbin.info/www/bejne/i4C6oqdqpKaEibs
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 ай бұрын
ምናለ ይህ የመሰለ ሰውን በወንዶች የሚገፎትና የተበደሉ እህቶቻችን ባጋጠማቸው ነበር ግን አያገጣጥም በዚህ ጊዜ ሰርቶ ሚያስተዳድር የቤት እመቤት እሚያደርግ ሰው ይከሰራል ስንት እህቶቻችን ሐላፊነት ሳይሰማቸው ጥሏቸው ሚጠፉ አሉ
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 3 ай бұрын
እኔ ከልጄ አባት የተለያየሁት ገና በ 1 አመቱ ነበር ግን እሡን ለመክሰስና ፍርድቤት እየሔድኩ ከማልቀስ ሰርቼ ልጄን ማሣደግ ሰላለብኝ ቀጥታ ወደሥራ ነው የገባሁት ከዛበኋላ ደሞ ወደ ሥደት ሔጄ ለልጄ ማድረግ ያለብኝን ነገር ሁሉ እያረኩ እገኛለው እግዚአብሔር ይመሥገን ዛሬ አድጎ እራሡን እየቻለ ሢመጣ ልጄ አባትየው ፍለጋውን ቀጠለ ልጄ እያለ 🤔🤔 ይገርማል
@etagegnsetegn3532
@etagegnsetegn3532 3 ай бұрын
እነዛ የትዳር ግሬደሮችን እግዚአብሔር ብድግሩን ይክፈላችሁ በጣም ይሳዝናል አንተ በጣም ንፁሕ ሰው ነህ በልጆችህ ትካሳለህ::
@user-bc6uu2cj7x
@user-bc6uu2cj7x 2 ай бұрын
እዉነት ከሆነ በጣም ጥሩ አባት ነዉእድሜ እና ጤና ይስጠዉ
@yemetaye4622
@yemetaye4622 3 ай бұрын
በጣም የተባረከህ ነህ አስተዌይ ነህ እድሜና ጤና በመላው ቤተሰብ❤️🙏
@merontekelu2146
@merontekelu2146 3 ай бұрын
waw amazing father ❤❤❤❤ postive ❤❤very nice
@brunofernandes310
@brunofernandes310 3 ай бұрын
He is outstanding God bless him
@hanahana1960
@hanahana1960 3 ай бұрын
ይቅር ታባብላችሁ ታራቁ በመሀላችሁ ልጆች አሉ ለልጆች እናት አባት ተላያይቶ ማኖር ይከብደል እሷም አንድ ላይ የቅርቡ ታራቁ ለየትኛው ጊዜነው
@peace3791
@peace3791 3 ай бұрын
ከሁለቱም ሳንሰማ መፍረድ ይቅርብን እስካሁን ከመጡት የተማርን ይመስለኛል!!!
@Aselalem
@Aselalem 3 ай бұрын
ተባረክ
@netsib3805
@netsib3805 3 ай бұрын
Kereh ebat❤❤❤ Melekam sew neh.
@mekdysisay8118
@mekdysisay8118 3 ай бұрын
Alemye so kind
@user-es3ru3if8g
@user-es3ru3if8g 3 ай бұрын
እኔ እደዛሬ ገብቶሀል አይደል የሚል ቃል አስጠልቶኝ አያውቅም እንዴ ስንቴ ነው ገብቶሀል ምትለው ምን ሆነህ ነው አባቱ
@asne3025
@asne3025 3 ай бұрын
ምነው ስራት ምባል ነገር አለ ምነው አባት የለሽም ክብር አለው በግድ ስም ማን አለሽ
@nesanetgebru7912
@nesanetgebru7912 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-es3ru3if8g
@user-es3ru3if8g 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@hailetadesse9273
@hailetadesse9273 3 ай бұрын
Enes btiyi jemro Eski Çhers Gebtohal Ayidel Gebtohal Ayidel Ende Sil Wale 100 Gize Siselech 😂😂😂
@user-mo4um4pd8l
@user-mo4um4pd8l 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ወላጅ ነክ እድሜ ጤና ሀብት ጨማምሮ ይስጥ በራሳች ግዋዳ አነፃፀርንክ
@berehaneteklezgi534
@berehaneteklezgi534 3 ай бұрын
በፈጣሪ ስም እንዴት ኣይነት ኣጋጣሚ ነው እባካቹ የዚህ ሰውዬ ጉዳይ ልክ የኔው ኣይነት ጉዳይ ነው። ምክንያቱም ኣንድ ባለትዳር የሆነች ሴት ትዳራቸውን የፈቱ ወይም ትዳር የሌላቸው ጋር የምትውል ከሆነ እርግጠኛ ነኝ 100% ለማለት በሚቻል ሁኔታ ያንተም ትዳር የነሱ ኣይነት እጣ እንደሚያጋጥመው። ስለዚህ እባካቹ ባለትዳሮች ኣዋዋላቹሁን እወቁ ወይም ኣስተውሉ።
@selamselina1321
@selamselina1321 3 ай бұрын
ይሄ ወሬ ነው ሚስትን እንደሚስት ካያችዃቸው አይደለም ጓደኛ እናት አባትም ቢመክሯቸው አይለያዩም እናንተ እራሳችሁን መርምሩ ምን አጉድዬ ነው በሉ ወይም እርኩስ መንፈስ ነው የሚያበጣብጠው
@konjittadesse2126
@konjittadesse2126 3 ай бұрын
አንተው ውሎክን አሳምር። ከባለትዳር ጋር ለዛውም ሚስቱን ከሚንከባከብ ጋር አሳልፍ። ለሴት መምረጥን ስትችሉበት እራስ መዳዶች ኮ ናችው
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴን ያስታውስከኝ የኔም አባት እደዚህ ነበር የዘመኑ ምርጥ❤❤❤❤🎉 አባት ለሳም ልብ ይስጣት አልታደለችም ያሳዚናል
@maratalosow1741
@maratalosow1741 3 ай бұрын
የማዳም ልጆች። የረመዳን ፆም እና የአብይ ፆም እንዴት ነው ❤❤❤❤❤።
@abinetteshome9654
@abinetteshome9654 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603 3 ай бұрын
በጣም ደስ ያላሀል❤❤❤ እግዜቤር ያስማን ብቻ
@asne3025
@asne3025 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ጥሩ ነዉ
@shalomfekede9362
@shalomfekede9362 3 ай бұрын
Lemndenw gn letamagn wond leba mist le tamagn mist deegmo zelezala bal mistew?
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 3 ай бұрын
ይገርማል ለሚስቱ እንደጥፋተኛ ይናገራል ያሳዝናል በጣም ቤት የገዛው ለምን በልጆቻቹ ቤቱ ስም አልተደረገም ለምን ህጋዊ ጋብቻ አላደረክላትም መካሪም አያስፈልግ እኮ የሰው ልጅ ብዙ ያስባል ቀዳሚውን ፈጣሪ ነው የሚያቀው እና አንድ ነገር ቢፈጠር ቤቱ የተገዛበት ባለ ስም ነው ወራሽ ልጆችህ ሚስትህ አንተም እራሰህ ከካድህ ባዶ ነህ አበቃ ዘንድሮ በሚዲያ እያየን ነው እናት እንኳን ለገንዘብ ብላ ልጇን ሰታስወጣ ስትክድ እያየን ነው አይደለም የወንድም እና የእህት ልጅ እህት ወንድምም አይታመኑ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er 3 ай бұрын
ወራሾቹ ልጆች ናቸው
@user-jk5qg5il6g
@user-jk5qg5il6g 2 ай бұрын
እሷ ለምን ላግባሺ ሳይላት እቤቱህዳ ገባች😮
@fantugetachuw3482
@fantugetachuw3482 3 ай бұрын
ዝግጅቱን፡አቅራቢ፡ሳላደንቅ፡ማለፍ፡አልችልም።በጥቅሉ፡ተባረክ።
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 3 ай бұрын
ትክክል ልብ የሌላት ከሆነች
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 3 ай бұрын
አለምሰግድ እግዚአብሔር ይረዳሀል ወደሰላም ውሰዳቸው !
@zeynebaali8292
@zeynebaali8292 2 ай бұрын
YOU ARE A GREAT DAD STAY SAFE ALL THE BEST 👍
@accacc5974
@accacc5974 3 ай бұрын
አለምዬ ስወድክ እርጋታክ
@mayo5105
@mayo5105 2 ай бұрын
እንዲ ልጆቹን መውደዱ በጣም ደስ ይላል እንደ አባትነቱ ሀላፊነቱን እየተወጣ ነው ምናልባት ሚስትየው ቤቱን በስጦታ ሲያደርግ ተቀይማው ይሆናል
@hallemedia4469
@hallemedia4469 3 ай бұрын
መሀይም ሴትና የተማረ ወንድ ሲጋቡ የሚፈጠረው ነገር እንዲህ ነው የሚሆነው😢 ፈጣሪ ይሁንህ
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 3 ай бұрын
የሷን መሃይምነት የሱን ምሁርነት እንዴት አወክ?
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 ай бұрын
እናቶቻችን ሳይማሩ መስሎኝ ት ዳራቸውን ጠብቀው ያቆዩት? ተማርን ሰለጠንን ያሉ ሰዎች ላይ ነው ፍቺ የበዛው ያለው ዘንድር አብሮ በትዳር መኖር ብርቅ ሆኗል።
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 3 ай бұрын
@@selamawitgebretsadik3097 ተባረኪ!!!
@user-nn4ej8mf9g
@user-nn4ej8mf9g 3 ай бұрын
እኔ የተማርኩ ነኝ ባሌ ደግሞ አልተማረም በትምህርቴ ተቀጥሬ ስሰራ ምንም ሰላም አይሰጠኝም ነበር ሁሌ እንዳስለቀሰኝ ነበር::አሁን ግን በወሊድ ምክንያት እቤት ዉስጥ ስዉልና የእሱን እጅ ማየት ስጀምር ትንሽ ሰላም ሰጥቶኛል::ወንዶች ሴት ተምራ ስትበልጣቸዉ አይወዱም::
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 3 ай бұрын
አይባልም
@christinayared1972
@christinayared1972 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ስላም ይስጣችው ትዳራችውን ያድስላችው
@yoditmulatuketema4940
@yoditmulatuketema4940 3 ай бұрын
ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት አባቶች ጥሩነታቸዉ ለልጆቻቸው ነዉ ።ለሚስቶች ቤት ዉስጥ ምግብ ካለ እሳ ሰርታ ከቀረበች ያ በቂ የዉ ብለዉ ያስባሉ ቤት ከሞላ ምን ገደለባት ብለዉ ያስባሉ ገበያ ሁሉ እራሳቸዉ ነዉ የሚሄድት ለሴት ልጅ ያ ምን እንደሆነ እነሱ አያቁትም ምናልባት በክፍት አያዮት ይሆናል ግን እሳ ቤት ዉስጥ የሚያስፈልጋትን ነገር ለቤትዋ እራሳ መርጣ ተከራክራ ይሄ ትንሹ ነዉ ሲጀመር ቤቱን በራሱ ስም ማዛሩ ትክክል አደለም ያ እንዳለ ሆኖ አሁንም የሚያስፈልገዉን የሚያደርግላት እሳ ስላላገባች ነዉ ብታገባ ሌላ ነገር ይፈጠር ነበር ።
@abdubegalgaloliben
@abdubegalgaloliben 3 ай бұрын
እዬሀ ይሄ ሰዉየ ስለየዋህነት የሚያወራዉ እንዴት ነዉ ቤቱና መኪናዉን ከሶ ሰዉሮ ከባድ ሰዉ ነዉ እሶ ነች የዋህ ድብቅ ሰዉ ነዉ አላቀዉም ከታሪኩ
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 3 ай бұрын
በትክክል
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 14 МЛН