ela tv - Jacky Gosee - Aye Gize | አዬ ጊዜ - New Ethiopian Music 2019 ( Official Audio ) With Lyrics

  Рет қаралды 6,050,551

ELLA RECORDS

ELLA RECORDS

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@ahmedshitaygonder6712
@ahmedshitaygonder6712 4 жыл бұрын
የሰጠን የአባት ዘርበኛ አንድ ሀገር ነው ለኛ ኡፍፍ ዘረኝነት ከኢትዬጲያ ምድር ለዘላለም ይጥፋ
@zedoethiopia
@zedoethiopia 5 ай бұрын
ትክክል ነዉ ወንድሜ አዉ ከእትዮ ምድር ዘረኝነት ይጠረግ❤❤
@alemayehuyaregal481
@alemayehuyaregal481 11 ай бұрын
ባትዞር እንጂ ምድር፣ከፀሀዬ በቀር ድሮን drones ተካ፣ዘርም በዝርዝር ዝርዝር ብር ተወዷል፣ርካሽ ምንሽር አምና አይደገምም፣ ፍቅር ቀብሮ ክብር ታላቅ ቃል ነው ክብር፣ክብም ብርም ክር።
@ETHIODIASPORA88
@ETHIODIASPORA88 2 жыл бұрын
የዳኜ ፓርት በጣም ደስ ይላል Nice melody and lyrics
@wudegetnet5353
@wudegetnet5353 11 ай бұрын
ዳኘ ዋለ በጣም ጎበዝ ድምጻዊ ከራሱ ሙዚቃዎች ውጭ ደግሞ ፊውቸሪንግ ኾኖ ሲገባ ያምርበታል።
@absinya1988
@absinya1988 6 ай бұрын
Dagne wale new endi???
@bayushdemelash8453
@bayushdemelash8453 5 жыл бұрын
የሰጡን ያባት አርበኛ አንድ አገር ነው ለኛ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬አፌ ኩርጥ ይበልልህ ጃኪየ ትክክል በርታ የ ሁለት አለም ሰው ጃኪ ሁሉም ያምርብሀል
@abebawadal3879
@abebawadal3879 3 жыл бұрын
የማን ነው ብትለው ዘልቀህ ማጀቱን የእግዜር ነው ይልሃል የገዛ ቤቱን ምርጥ ኢትዮጽያዊነትን የሚገልፅ ስንኝ
@fendishatube
@fendishatube 6 ай бұрын
ዳኜ ያለበት ሁሉ እምቢ ብሎ ሙዚቃው ወርቅ ነው። ለዳኘ Quality👏👏👏👏
@ቶማስኣልኣዛር
@ቶማስኣልኣዛር 5 жыл бұрын
*ዋው ጃኪ ሽኮር እታ ኣብ ሓንጎለይ ትመላለስ ዝነበረት ሓሳባት ብመልክዕ ደርፊ ጌሩ ኣውጽይዋ big respect for this gentle singer*
@esubalewgize160
@esubalewgize160 5 жыл бұрын
Wowበጣም የሁሉንም የሚነካ ኮርኳሪ ወይ አገሬ የሚያሰኝ በጣም ምችት ብሎኛል።እንዲህ ነው የሙያ ክህነት ማለት ።ከሁሉም በላይ ህዝባችንን አገራችን ያለችበትን ወቅታዊ ነገሮችን ብሶታቸውን የሚያቀነቅኑ ድምፃዊያንን ያበብዛልን።ምሰጋናዬ ከፍ ያለ ነው ጃኪዬ።
@የቦዘኔዉአፍቃሪ
@የቦዘኔዉአፍቃሪ 5 жыл бұрын
ጃኪዬ የኔ አንደኛ ስወድክ ተመስገን በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር እሚዬ ኢትዮጵያ አሉሽ እኮ ጀግኖች እድለኛ ነኝ በጣም ኢትዮጵያ በመሆን ጂኪዬ በርታልኝ 💖💖💖
@netsanetfikadu2087
@netsanetfikadu2087 5 жыл бұрын
ቴዲ እና ጃኪ ሁሌም ብሰማቸው የማልሰለቻቸው የሁል ጊዜ ምርጦቼ ናቸው እንደኔ የሚወዳቸው ማነው። ኢትዮ ለዘላለም ትኑር 💚💚💛💛❤❤
@teddyeshetu7576
@teddyeshetu7576 7 ай бұрын
wow
@simangalouis601
@simangalouis601 2 ай бұрын
I'm from South Africa I don't even understand the language ,but the rhythm and the melodies are ❤❤..I went to shop late to buy bread and I found the shop owner playing this then I decided to Shazam it till today I can't start my day without this jam❤❤
@simangalouis601
@simangalouis601 2 ай бұрын
🇿🇦🇿🇦🇿🇦❤
@elisaykaleb5149
@elisaykaleb5149 4 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል እናንተስ?
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
ዳኜ ዋለ❤
@danidroyal4328
@danidroyal4328 5 жыл бұрын
በጣም መሣጭ ዘፈን ነው ሥሰማዉ ሚገርም ሥሜት ነዉ ሚሠጠኘ ጃኪ በርታ ጃኪ ሚመቻችሁ like like
@tubeb7035
@tubeb7035 5 жыл бұрын
የስጡን ያባት አረበኛ አንደ ሀገር ነዉ ለኛ :: አዬ ጊዜ ዘመን ሰንቱን ያሳያል ከሁዋ ካለው በጄ ዛሬ መኖር ደግ ነወና
@jemal3504
@jemal3504 3 жыл бұрын
My favorite song ❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷 أغنيتي المفضلة ❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 жыл бұрын
ትዞራለች መሬት ይባል ነበር ድሮ ታዲያ ደጉ ዘመን አይመጣም ወይ ዞሮ አሰኘኝ የድሮ ናፈቀኝ የድሮ 💚💛❤ ጃኪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስራህ አንደኛ ነው መልእክቱም ማኛ ነው 💚💛❤
@حسينعبد-ش7خ
@حسينعبد-ش7خ 5 жыл бұрын
F
@henock8230
@henock8230 3 жыл бұрын
@@حسينعبد-ش7خ D.F Ante Fara mehaym
@መሲየአፄወቹነኝ
@መሲየአፄወቹነኝ 5 жыл бұрын
ምርጥ ብቻ አይገልፀውም በጣም በጣም የሚያምር ሙዚቃ አልበም 💗💗💗💖
@huryaab6962
@huryaab6962 5 жыл бұрын
እውነት የ ኢትዮጵያ ጣፋጭ ጊዜ መቼ ይሁን የሚመጣው
@senaittt2356
@senaittt2356 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው ጃኪ በጣም ነው የምናደንቅህ እና የምንወድህ ስለ ድንቅ ስራህ እናመሰግንሀለን
@helenaddis4024
@helenaddis4024 5 жыл бұрын
አይ ጊዜ ዘመን ስቱን ያሳያል እውነት ነው በጣም ምርጥ ነው ጃኪዬ
@machwegdektatorvonunsereml7186
@machwegdektatorvonunsereml7186 4 жыл бұрын
Ay geza,from Eriteria 🇪🇷🇪🇹
@makarabekaboboya7766
@makarabekaboboya7766 5 жыл бұрын
I'm from Tanzania but I love so much to listen Ethiopian music, One day I will visit to Ethiopia.
@nafihabe4544
@nafihabe4544 5 жыл бұрын
Makarabeka Boboya ❤️😘😘
@huaweiapple60
@huaweiapple60 4 жыл бұрын
Welcome daer
@terezagetachew-mv3nj
@terezagetachew-mv3nj Жыл бұрын
ጃኪዬ ትችላለህ!!!!
@uniquevideos8963
@uniquevideos8963 5 жыл бұрын
ጃኪ ምርጥ ድምፅ አለህ።ብዙ አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎችን ይዘህ እንደምትቀርብ እንጠብቃለን።በርታ!!እንወድሃለን።አሪፍ ነው መልእክቱ።
@mukeiii9388
@mukeiii9388 Жыл бұрын
ዳኜ❤❤
@meryhabisawetiethiopia1430
@meryhabisawetiethiopia1430 5 жыл бұрын
አዬ ጊዜ ዘመን ስንቱን ያሳያል ከኋላ ጃኪዬ ጥሎብኝ ስወድክ
@seniseni9214
@seniseni9214 5 жыл бұрын
እውነት ለምነገረ ሙዚቃውን በጣም ስለምውድው ነው እንጂ በጣም አከብዳቹሁ ነበር በጉጉት ልትገሉን ለምንኛውም በጣም ነው የምወድህ💖💖💖💋💋
@selamawitselam1671
@selamawitselam1671 5 жыл бұрын
መጀመሪያችንም አፈር መጨረሻችንም አፈር ማን ከማን ተሽሎ ነው ግን እንዲህ የምንናናቀው ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ይጠብቅልን ዘረኝነት እስከየት ያደርሰናል መሬት እንኳ ባቅሟ ትጫንብናለች ሁላችንም መጨረሻችን ያው ጠባብ ገድጓድ ነው
@ቤቲየማርያምልጅገብርኤልአ
@ቤቲየማርያምልጅገብርኤልአ 5 жыл бұрын
በትክክክክክል
@mikot4439
@mikot4439 5 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ፣ትክክል ነው።
@አርሴማዓለመይአርሴማዓለመ
@አርሴማዓለመይአርሴማዓለመ 5 жыл бұрын
ማሬ ምን አለ ሑሉም ሰው እዳችቢሖን ኢቲ ለዘላለም ትኑር
@ABC-hs3ip
@ABC-hs3ip 5 жыл бұрын
selamawit selam @yimechesh !!!
@jimaadedo841
@jimaadedo841 4 жыл бұрын
selamawit 🎷🎷🎷🎷
@ናይሕማመይወለዶወዲሃይለ
@ናይሕማመይወለዶወዲሃይለ 5 жыл бұрын
ጽቡቕ ስራሕ ጃኪ ናይ ሕሜክስ
@የሺየድንግልማርያምልጅY
@የሺየድንግልማርያምልጅY 5 жыл бұрын
አዬ ግዜ ዘመን ስንቱን ያሳያል ከኋላ ካለው በጄ ዛሬም መኖር ደግ ነውና የኔ አንበሳ ጄዬ 💕💕💖💕💖
@binixo1442
@binixo1442 5 жыл бұрын
"እንኳን አለኝ ያልኩት እኔም የእኔ አይደለሁ" ምርጥ አባባል ጃኪ ምርጥ ስራ ነው ይዘህልን የመጣኸው
@محمدقاسم-ش4ي4خ
@محمدقاسم-ش4ي4خ 5 жыл бұрын
Lovi yu
@lemahageru1053
@lemahageru1053 4 жыл бұрын
ለዚህ ዜማ አድማጭ ሁሉ አምላክ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ!😀❤
@helendoroti99
@helendoroti99 4 жыл бұрын
Amen
@muktarhassen1916
@muktarhassen1916 4 жыл бұрын
Amen
@MDAbde-g5j
@MDAbde-g5j 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@TESFAMICALEMENGESHA
@TESFAMICALEMENGESHA 8 ай бұрын
ምርጥ ሙዚቃ
@ባዓታማርያምእናቴባዓታማር
@ባዓታማርያምእናቴባዓታማር 5 жыл бұрын
ጃኪ የኔ ውድ በጣም ምርጥ ስራ ነው እንኳን ከነጠላ ወደ ጋቢ በሰላም አሸጋገረህ😋ውድድድድድ 😘😘😘😘
@yabutalij8241
@yabutalij8241 5 жыл бұрын
ሚገርም አልበም ነው ለጆሮ እንኳን በየቀኑ ቢሰሙት ማይሰለች ነው ለኔ የአመቱ ምርጥ አልበም ብየዋለው ከሰሩ አይቀር እንደጃኪ ነው በርታልን 😘😘😘😘🙏🙏🙏👌👌👌👌💐💐
@እርግጠኛመሆንየምችለውበእ
@እርግጠኛመሆንየምችለውበእ 5 жыл бұрын
በጉጉት እየጠበቅን ነበር ጃኪ ምርጥ ሙዚቃ ነው እናመስግናለን
@meharitadesse5173
@meharitadesse5173 5 жыл бұрын
በጣም የተመቸኝ አንደኛ ስራ አዬ ጊዜ ነው የማን ነው ብትለው ዘልቀህ ማጀቱን የእግዜር ነው ይልሃል የገዛ ቤቱን ዛሬ ኖሬ ሟች ሰው ነገን መች አውቃለሁ እንኳን አለኝ ያልኩት እኔም የኔ አይደለሁ ኣሪፍ ስራ
@ንጉሤአድነዉመኛ
@ንጉሤአድነዉመኛ 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰዉ ሰሞኑን በጠም ስፋልግ ነበር well come jacky best
@merbet2313
@merbet2313 5 жыл бұрын
አዬ ግዜ ዘመን ስንቱ ያሳየን ከኃላ በጣም ምርጥ በእውነት
@angiealen1791
@angiealen1791 5 жыл бұрын
አዬ ጊዜ ዘመን ስንቱን ያሳል ከኋላ ተመችቶኛል በርታልኝ ጃኪ
@etsobdenek1580
@etsobdenek1580 5 жыл бұрын
ውይይይ ጃኪዬ እኳን ደናመጣህ ዋውው ደስይላል ልክነህ መኖር ደግነው ሁሉን ያሳያል
@rozalamugesh9655
@rozalamugesh9655 5 жыл бұрын
አይ ጊዜ ዘመን ሰቱን ያሳያል ከሗላ ………… አይ Jakiy ምርጥ ሰው
@asmaasma-rk1vg
@asmaasma-rk1vg 5 жыл бұрын
ጃኪየ ምርጥ ስራ ነው ደግሞ 10 ነው ኦርጂናሉን ገዝች የስማሁት ከነ ቤቴስቦች ይሳካልክ አባቴ ምርጥ ስራ ነው ሁሉም ማማ በጣም ወዳላሀለች እስኪ እናቶን የሚወድ ላይክ። ለእናቴ ስጡታ የጃኪ ሙዚቃ ነው
@natnaelbelayneh2162
@natnaelbelayneh2162 5 жыл бұрын
እንኳን አለኝ ያልኩት እኔም የኔ አይደለሁ👌
@ፍቅርፍቅርያሽንፋል
@ፍቅርፍቅርያሽንፋል 5 жыл бұрын
ይህን ዘፈን የወደደው ላይክ ያርግ
@ሁስኒያየወሎልጅነኝያውምየ
@ሁስኒያየወሎልጅነኝያውምየ 5 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳንም ለቀቃችሁት ጃኪየ ምርጥ ስራ ነው በርታ ምርጥ የኢትዮቢያልጅ
@Seni-Afro
@Seni-Afro 5 жыл бұрын
ኧረ ሁሉም ተለቋአል
@almaztekie4780
@almaztekie4780 5 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️👄👄👄👄♥️♥️♥️👄👄👄👄👄👄👄👄♥️♥️👄👄
@afifjurdi8938
@afifjurdi8938 5 жыл бұрын
marŕ
@dagemsorsa6887
@dagemsorsa6887 5 жыл бұрын
ጃክ አርፍ ዘፈን ነው አዲናቂ ነኝ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
*በስድት ሆኘ ይህን ሙዚቃ ሲስማ ልቤ ቀልጥ ክምር ምርጥ ምርጥ ነው በርታ ውንድማችን እፍየ ስድት አይኑ ይጠፍ !*
@قاسمعبدالله-س9ف
@قاسمعبدالله-س9ف 4 жыл бұрын
👌👌👌👌
@wynitesfaye522
@wynitesfaye522 5 жыл бұрын
ውስጤ ነው የገባከው በትክክል
@ዊንታኤርትራዊት
@ዊንታኤርትራዊት 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውው እንካን ደና መጣክ በግጉት እየጠብቅነህ ነበርን ልዩ ነው ጃኪየ😍😘 ኑርልን
@dammsemasklo1603
@dammsemasklo1603 4 жыл бұрын
VHS g gas
@haniyemariymliji6505
@haniyemariymliji6505 5 жыл бұрын
ዋው በጉጉት ስጠብቀው ነበር ስለ ለቀቃቹሁልን እናመሰግናለን ጃኪዬ ስወድ እኮ በርታ ምርጥ የሀገሬ ልጅ
@ስሜንእንጅታርኬንአታውቁም
@ስሜንእንጅታርኬንአታውቁም 5 жыл бұрын
💚💛❤ጀክ ምርጥ ስራ ነው ለዛ ያለው ሙዝቃ ዋው ብለናል እማማ እትዮጵያ ኑርልን ከመከፋፈል ፈጣር አምላክ ይጠብቀን ሳይማሩ በፍቅርና አንድነት ያወረሱንን ሀገር እኛ ተማርን የምንለው እንዳናፈርሳት አደራ እንጠንቅ
@nafihabe4544
@nafihabe4544 5 жыл бұрын
Ethiopia forever!!!😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 I love you ethiopia mamaya lzelalem nurelegn amen 🙏🏾 🇪🇹❤️ I miss you my ethiopia from israel I love you so much my country 😘❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💉❤️
@firnusabila8270
@firnusabila8270 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ጃኪ ውውድድ ነው የማደርግህ
@RahmaRahma-kr7uk
@RahmaRahma-kr7uk 5 жыл бұрын
ሲጀምር የቲድ አድዋን እሚለው ይመስላል ጃኪ በርታ
@evanosramyek6445
@evanosramyek6445 4 жыл бұрын
Jacky anbesa betam yamral zefen i am from Eritrean I love you ❤️💕😘 Amharic music
@Zehavoshi
@Zehavoshi 4 жыл бұрын
אחלה שיר !!!✌ btam Toro!! from israel❤
@hayatmuhamadgosee4961
@hayatmuhamadgosee4961 4 жыл бұрын
ምርጥ ስር ነዉ። jacky ፊቅር ያሸንፋል ላሀገራችን ይሲጠን
@እሙልጃንናፋቂእሙ
@እሙልጃንናፋቂእሙ 5 жыл бұрын
ጃኪዬ ምርጥ ስራ ስንጠብቀው የነበረው በርታ ጀግና ነህ
@kedijakedija5382
@kedijakedija5382 5 жыл бұрын
Yabede zefen yamral
@monamona5928
@monamona5928 5 жыл бұрын
ጃክየ በእውነት በጣም ደስ የሚል ሙቃ ነው በርታልኝ
@yatelhunnabesmhltera6212
@yatelhunnabesmhltera6212 5 жыл бұрын
ዎው ድቅ ሥራ ነው ኢትዮጵያ ትለምልም 💚💛❤😘👈
@nitsuhsiraw4050
@nitsuhsiraw4050 5 жыл бұрын
ትዞራለች መሬት ይባል ነበር ድሮ ታዲያ ደጉ ዘመን አይመጣም ወይ ዞሮ አሰኘኝ የድሮ ናፈቀኝ የድሮ 💚💛❤
@zeritumekonnen8884
@zeritumekonnen8884 5 жыл бұрын
ዋውው በጣም አሪፈ ነዉ ጃኪ በረታታ
@tube-hk2ts
@tube-hk2ts 5 жыл бұрын
ዊይይይይ ጃኪዬ ምርጥ ስራ ነው የሰራሀው በጣም ወድጄዋለሁ place like me 👈
@ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ
@ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ 5 жыл бұрын
Wo merx zefay gaki selamahu yebeza ysgere legosh ulu tenekew bereta 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹etiyopiya le zelealem tenor amen
@Mohamedyare677
@Mohamedyare677 5 ай бұрын
Jacky andanya sow ... ethiopiawi🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 long live bro
@tveveyaakov7292
@tveveyaakov7292 2 жыл бұрын
Very beautiful and addictive song. keep doing good vibe music. from Israel.
@ruphaelkinfu6469
@ruphaelkinfu6469 3 жыл бұрын
እኔ ኤረትራዊ ነኘ ዘፈኑ በጣሞ ደስ ይላል ጎብዝ ነህ
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 жыл бұрын
የናት ሸማን ለብሶ ያባት አርማን ወርሶ አይበጂም ወይ መኖር የጥንቱን መልሶ ፡ አዬ ግዜ ዘመን ስቱን ያሳየን ከኋላ ፣ ካለው በጄ ዛሬም መኖር ደግ ነውና 😢👌🏻👌🏻
@saamiibekelle3992
@saamiibekelle3992 5 жыл бұрын
very nice , I like it
@ghadaabdalla1738
@ghadaabdalla1738 5 жыл бұрын
Liidiyaabaajee
@ghadaabdalla1738
@ghadaabdalla1738 5 жыл бұрын
🤹‍♂️🤹‍♂️
@champange134
@champange134 Жыл бұрын
Who's the feature artist he's voice is nice ???
@destalencho9106
@destalencho9106 5 жыл бұрын
ዘፈን ብሎ ዝም!!!
@meharidebesay6981
@meharidebesay6981 5 жыл бұрын
I from eritrean love Ethiopian music
@ሚሚነኝየእናቴናፍቂ
@ሚሚነኝየእናቴናፍቂ 5 жыл бұрын
ፍጣሪ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ
@ismailali363
@ismailali363 4 жыл бұрын
I'm from Sudan and love Ethiopian song and singer Jacky
@ገኒየማዬብቻገኒየማዬብቻ
@ገኒየማዬብቻገኒየማዬብቻ 5 жыл бұрын
ጃኪን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ። ከአልበሙ የተመች ቢኖር አይ ግዜ እና ኖረሻልእንዴ አረዲዮ . እና የኖህ ዘመን በጣም ውስጤ ነው .....
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 5 жыл бұрын
I love the lyrics; infact its poem more than lyrics. It touch my heart. May the lord help us to keep our identity! ድሮ ድሮንእያለን ነጎድን በፍቅር ትዝታ ትኩሳት ከድሜያችን በላይ በመንፈስ በረን ሂደን ቃልን እና አይመጣም ወይ አልን ዙሮ።።።its deep
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 5 жыл бұрын
የማነው ብትለው ዘልቀህ ማጀቱን የግዜር ነው ይልሀል የገዛ ቤቱን ዛሬን ኖሬ ሟች ሰው ነገን መች አውቃለው እንኳን አለኝ ያልኩት እኔም የኔ አይደለው!!! Great job Jacky Gosse!!!
@tibletstewelde5138
@tibletstewelde5138 5 жыл бұрын
I'm from Eritrean but i love you so much Jacky🤞❤👌
@dearmama4027
@dearmama4027 5 жыл бұрын
Jignaye ane dma neaki yefkireki eye
@tibletstewelde5138
@tibletstewelde5138 5 жыл бұрын
Okay abey krkbeka ykel 😃😃😃😃
@dearmama4027
@dearmama4027 5 жыл бұрын
Ab zelekyo. Baeley kimexeki eye trah akini zelekyo
@tibletstewelde5138
@tibletstewelde5138 5 жыл бұрын
Oy ezia da aqemeka deya Abey alka ble??
@dearmama4027
@dearmama4027 5 жыл бұрын
Ab. America Washington aleku shkorina
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ጃክዬ አዬ ጊዜ ዘመን ስንቱን ያሣያል ስወድህኮ የኔ መልካም ሀሪፍ አልቦም ነው
@mk20155
@mk20155 5 жыл бұрын
This man deserve respect and recognition . One of the most best of the best
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 5 жыл бұрын
ጃኪዬ የውነት ስራዌችህ ከጠበኩት በላይ ናቸው እናመሰግናለነል ❤
@akechmanyuat6627
@akechmanyuat6627 5 жыл бұрын
I'm from South Sudanese and I Love Jack goose ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@እማእወድሻለሁ-ጨ1ቸ
@እማእወድሻለሁ-ጨ1ቸ 5 жыл бұрын
ያገር ፍቅር የገባው እድህ ነው ሆብሉ ሲነሳ ድል ያስራን አበሳ ላይክ ምርጥ ስራ ነውውውውውውውውውው
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው ወድጄዋለው
@ኦርቶዶክስነኝ
@ኦርቶዶክስነኝ 5 жыл бұрын
ይሄን ሙዚቃህን ለመስማት እንደጓጓው ለምንም ጓጉቼ አላውቅም ምርጥ ስራ ነው
@anuwarshafi4879
@anuwarshafi4879 5 жыл бұрын
👌👍👍
@yergalmeahlog984
@yergalmeahlog984 5 жыл бұрын
ይህ ስራ ማዲንቅ ብቻ ሳይሆን መደገፍም ግደታንዉ
@mailmail8436
@mailmail8436 5 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ዋውውውውውውውው በርታ 🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻😍😍😍😍😍😍
@hanashenkut1973
@hanashenkut1973 5 жыл бұрын
እዉነት ለመናገር ዘፈኑን ቀኑን ሙሉ ሳዳምጥ ነው የምዉለው ጃኪዬ ምርጥ👌ሥራ ነው በርታልኝ እስቲ አሮዲዮን👈 አዬ 👈ግዜ እንዲሁም ባላምባራስ👈ኖረሻል እንዴ የሚለዉን ዘፈን ደጋግሞ ያዳመጠ like ያድርግ እዉነት 50 ግዜ ይሆናል ያዳመጥኩት
@yonasmehari7074
@yonasmehari7074 5 жыл бұрын
TADYA DEGU ZEMEN AYMETAM WEY ZORO WAWWWW BEYWALHU
@amharaahyagondergonderyeah5946
@amharaahyagondergonderyeah5946 5 жыл бұрын
Wowww betam Konjo music New jacky jegna Selam le Ethoipa 🇪🇹 amen ❤️ ❤️ ❤️. From Ethoi Tigery 🇪🇹 ✌️
@emugetachew530
@emugetachew530 5 жыл бұрын
ጃኪየ በጉጉት ስጠብቅ ነበር አሪፍ ስራ ነው በርታ የኔ አንደኛ ውድድድ😘😘😘
@kaikedantlun6944
@kaikedantlun6944 5 жыл бұрын
እንኳን አለኝ የምለው እኔም የእኔ አይደለው 👌👌👌ስወድህ እኮ
@mesikonjo5965
@mesikonjo5965 5 жыл бұрын
የሚዘፍናቸው ዘፈኖች መልክቱ ከግዜው ነባራዊ ሁኔታጋር ስለሚሄድ ውስጥን ሸነጥ ያደርጋል በጣም ምርጥ ነው
@hailuberihun6452
@hailuberihun6452 5 жыл бұрын
@eyoubgebregiorgis6446
@eyoubgebregiorgis6446 5 жыл бұрын
ቀበሌ ነው እንዴ ምሰሪው እናትዬ አማርኛሽ ምንሼ ነው
@mesikonjo5965
@mesikonjo5965 5 жыл бұрын
አማርኛ ለመናገር ወይም ቃላቱን እርግጥ አድርጎ መመጻፍ መማር እንጂ ቀበሌ መስራት አይጠበቅብንም ከራሳችን በዓል እያፈነገጥን ስንወጣ የምንጨማምራቸው ወይም ይምናንጋድዳቸው ቋንቋ የማንነታችን መታወቂያ አይደለም መጀመርያ በሀገራችን ትክክለኛ የአማርኛ ዘይቤ እንግባባ ምንሼ ምንድነው ለምሳሌ ቋንቋ ነው ይህ እርድና ነው ትላላችሁ የመጨረሻ ፋራና ዋላ ቀር እየሆንነው ብናቅ
@Natty24_
@Natty24_ 10 ай бұрын
ስሰማው ውስጤ ደስታ ይሰማዋል😊
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ወ3ሠ
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ወ3ሠ 5 жыл бұрын
አገር ወዳዱ ጃኪ እውነት ነው ይመችህ አቦ አገሬ ኢትዮጵያ የዋዋዋዋ
@ሳምሪምሓዛቲቲ
@ሳምሪምሓዛቲቲ 5 жыл бұрын
ጃክየ የኔ ኣንበሳ ስወድህ እኮ በርታልኝ💘
@jonibrhane1336
@jonibrhane1336 5 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷 eritrean ana Ethiopia bfkri yenurelen fetari I love you Ethiopia and Eritrea
@lijbitle
@lijbitle 5 жыл бұрын
Joni Brhane it’s just Ethiopia, one Ethiopia. Eritrea is part of Ethiopia
@tabeteklezghi257
@tabeteklezghi257 5 жыл бұрын
@@lijbitle you wish
@lijbitle
@lijbitle 5 жыл бұрын
TABE TEKLEZGHI I don’t need to because it already is. it’s obvious
@emanuelaghirmai1687
@emanuelaghirmai1687 5 жыл бұрын
Eritrea and Ethiopia 2 countries with some similarities and many differences. It will always be in this way.
@lijbitle
@lijbitle 5 жыл бұрын
@@emanuelaghirmai1687 100% there is no differences and its not 2 countries its 1
@ትግስትከጎደር
@ትግስትከጎደር 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ጃክየ ቆንጆ ስራዎችህ ሁሉ ቊንጆ እመብረአን ትጠብቅህ ዋዉዉዊ
@ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ
@ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ሀሪፍ ስራ ነዉ ጃኪየ ዉድድድድድድድድድድ
@saraahmad5462
@saraahmad5462 5 жыл бұрын
Forme 🇪🇷 fan good job 👏
@hagreethiopia6160
@hagreethiopia6160 5 жыл бұрын
አርቲስት እንዲህ የሀገር ስሜት የሚያላብስ ስራ ይዞ ሲመጣ ደስ ይላል በርታ ጃኪ ምርጥ ሰው ወደነዋል ስራህን
@hababo9598
@hababo9598 5 жыл бұрын
ጃኪ 😘😘😘
@hazsonbl7883
@hazsonbl7883 5 жыл бұрын
You are kongno
@mlkiloveyoue1569
@mlkiloveyoue1569 5 жыл бұрын
ዋው
@redsliag9661
@redsliag9661 5 жыл бұрын
የጎንደሬ ዘፈን ስለሆነ ነው?
@dannyelias6819
@dannyelias6819 3 жыл бұрын
ቆንጆ አስተያየት ሰጪ ነሽ
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Ephrem Amare - Atiyo (Official Video) | Ethiopian Tigrigna Music
5:05
Jacky Gosee HAQ  ጃኪ ጎሴ ሀቅ
5:39
Tesfa Belay Tube
Рет қаралды 223 М.
Aye Gize
5:59
Jacky Gosee - Topic
Рет қаралды 335 М.