Emebet Negasi - Begize | በጊዜ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

  Рет қаралды 935,666

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Ethiopian Music : Emebet Negasi | እመቤት ነጋሲ - Begize | በጊዜ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Google+ : plus.google.co...
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2017 Hope Music

Пікірлер: 879
@ናሆምየአርሴማልጅነኝ
@ናሆምየአርሴማልጅነኝ 6 жыл бұрын
በጊዜ፨፨፨፨አቤቱ አምላኬ ሆይ በጅንስ ተወጥራ የምትውለዋን ሳይሆን በስራ ተወጥራ የምትውለዋን ስጠኝ!! አሪፍ ዘፈን ነው እሙዬ
@sara.4204
@sara.4204 6 жыл бұрын
ናሆም አርሴማ.ክክክ 😍😂😂😂😂😂😂😂 እደምኞትህ ይሁንልጥ ወድሜ እግዜአብሔር. ያሳካልህ
@ሰላምወልደጊዮርጊስ
@ሰላምወልደጊዮርጊስ 6 жыл бұрын
ናሆም አርሴማ Abesher ena alew kkkk
@ናሆምየአርሴማልጅነኝ
@ናሆምየአርሴማልጅነኝ 6 жыл бұрын
Samira Khan የታለሽ አትታይም
@ሰላምወልደጊዮርጊስ
@ሰላምወልደጊዮርጊስ 6 жыл бұрын
ናሆም አርሴማ eshe bekie elalew
@ናሆምየአርሴማልጅነኝ
@ናሆምየአርሴማልጅነኝ 6 жыл бұрын
Samira Khan እንዴት ነው ግን ሙያ ላይ
@EthioKitchen
@EthioKitchen 6 жыл бұрын
ደስ የሚል ባህላዊ ሙዚቃ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 እንደሚመስለኝ ስለ ሰዓትም ስለ እድሜም የምታዜም ይመስለኛል።
@ibrahimabdallah9980
@ibrahimabdallah9980 6 жыл бұрын
I'm from Sudan 🇸🇩 I like 💗 Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 music believe me guys I love ❤️ so much
@walelignasnake10
@walelignasnake10 6 жыл бұрын
ya she song i love so much. come on ontime titel
@እናቴአንቺኑሪልኝእንጂአን
@እናቴአንቺኑሪልኝእንጂአን 6 жыл бұрын
አለባበስ 👍 ድምፅ 👍 ውበት 👍 ፈገግታ 😘 ሰወድሽ 👉😘😘😘
@ቃንዛሎኒከቢድስቃይቃንዛፍ
@ቃንዛሎኒከቢድስቃይቃንዛፍ 6 жыл бұрын
ምርጥ ኢ/ያ ውበት ከነ ድንቅ ኣለባበሳችን ፣ የኔ ቆንጆ ውድድ ነው ማረግሽ በጣም ጣፋጭ ዘፈን keep it up ፣ ፈጣሪ እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጥሽ ፣ ለ ኢ /ያ ኣገራችን ሰላሙን ያውርድለን በጊዜ ፅሓዩ ሳይመሸን ፈጣሪ ሆይ ኣገራችን ባርክልን ፣ጠብቅልን ።
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 6 жыл бұрын
ቃንዛ‘ሎኒ ቃንዛ ምፍልላይ አሜን አሜን አሜን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
ሰላም የሐገሬ ልጆች ስለ አዳዴስ የስልክ apps & Games እንዲሁም የኮምፒውተር software & Games ብዙ ምርጥ ምርጥ ነገሮችን እናውራለን ይህን ይንኩት👉🏽kzbin.info/door/HxhjHSPRdm837kwfL8hIIA?view_as=subscriber አስተያየታቹ ያስፈልገኛል plz 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 👉🏽👉🏽👉🏽Subscribe ደሞ
@ህይወትየአባዬልጅ
@ህይወትየአባዬልጅ 6 жыл бұрын
ልክ ነሽ ሁሉም በጊዜ ነው የሚያምረው እናመሰግናለን የኔ ማር
@betty9094
@betty9094 6 жыл бұрын
እንዴው በ እሙዬ ይሁንባችሁ። በጊዜ ላይክ አድርጉኝ ......። ዋው ስወዲሽ የኔ ልዩ ሁሉ ነገርሽ ያምራል ። ስሞት ላይክ እንዳረሱኝ
@akiyaakiya5031
@akiyaakiya5031 6 жыл бұрын
betty ወሎየዋ እረ ኡኡ ለላይክ ብለሽ ልትሞቺ hhhhhhhh
@betty9094
@betty9094 6 жыл бұрын
akiya akiya. ለሙዬ ስል ምን እማልሆነው አለ ብለሽ ነው akiya Konjo
@akiyaakiya5031
@akiyaakiya5031 6 жыл бұрын
betty ወሎየዋ የኔ እናት በጣም ነው ያሳቅሽኝ እኔ ግን አላደርግሽም hhhhhhhhh
@betty9094
@betty9094 6 жыл бұрын
akiya akiya kkkkk እንዴዴ አላደረግሽኝም እንዴ። ሸም ኦፍ ዩ aki ። እሽ አሁን አድርጊኝ ስኖርልሽ
@akiyaakiya5031
@akiyaakiya5031 6 жыл бұрын
betty ወሎየዋ አዎ አላደረኩሽም ትንሽ ለምኝኝና ነው ማረግሽ hhhhhhhhhhhh
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 жыл бұрын
አይ በግዜ ሳይመስለኝ አለፈ እሙየ ውድድድድድደ ደርባቢት😍😍😍😍🌷🌷🌷🌷
@braddavis4377
@braddavis4377 5 жыл бұрын
That bass makes the song! Shout out from the USA 🤘👍👌😎
@endristube7710
@endristube7710 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከግዜው የሚሄድ አርፍ ዜማነው
@mussietn1966
@mussietn1966 6 жыл бұрын
ዎውውው ይበል ደርፊ ኣፍሮ መዓረይ like ከኣ ሃቡና ሰናፋት ቀዲመኩም
@danaytgualmekelle981
@danaytgualmekelle981 6 жыл бұрын
Mussie Tadese kkkkkkkkk moyte dye gele
@mussietn1966
@mussietn1966 6 жыл бұрын
danayt gual mekelle kkkkk
@danaytgualmekelle981
@danaytgualmekelle981 6 жыл бұрын
Lol
@ሄወቴክርስቴንነቺአበሩፈን
@ሄወቴክርስቴንነቺአበሩፈን 5 жыл бұрын
ዉዉዉዉ የኔ ልዩ እረ እኔስ ግዜዉ እየህደ ብኝ ነዉ እዉነትሺ ነዉ ፍቅርን በግዜ ነዉ እጂ ግዜዉ ካለፈ አይጥምም አባ ይመቺሺ ማርየ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@መሣቅነዉአመሌ-መ4ተ
@መሣቅነዉአመሌ-መ4ተ 6 жыл бұрын
እሙ የሀበሻ ቆንጆ ስርአትሽ የዘጋ ነው ከለባበስ ጀምሮ እሥኪ እነ እትና ከዝች ተማሩ ወደነዋል እሥኪ የወደዳችሁ
@sabitashibeshi9516
@sabitashibeshi9516 6 жыл бұрын
በጊዜ አጫውተኝ 😘 ኧረ ለኛስ ሊረፍድ ነው በሰው ሀገር ኩሽና ታሽገን 😢😢
@እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ
@እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ 6 жыл бұрын
አምባሰል ወለዬ ነኝ አይዞሽ። ማር
@seidmdb1409
@seidmdb1409 6 жыл бұрын
አይዞሽ፣ ያገር ልጅ። ትንሽ ጊዜ ብቻ ሁሉም፣ ሙሉእ ይሆናል፣ አይዞሽ፣ እህታለም።
@yeshewerkalemu9098
@yeshewerkalemu9098 6 жыл бұрын
አይዞሸ ማር
@mhds6659
@mhds6659 6 жыл бұрын
አምባሰል ወለዬ ነኝ ኣይዞሸ የኔ ኮንጆ ሁሉም በጊዜው ይሆናል
@sabitashibeshi9516
@sabitashibeshi9516 6 жыл бұрын
እሽ የኔ ውዶች
@ninbanaandegay7132
@ninbanaandegay7132 6 жыл бұрын
I Love Ethiopia Songs From Somalia🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴
@ኢትዮጵያትቅደምጠላቷይውደ
@ኢትዮጵያትቅደምጠላቷይውደ 6 жыл бұрын
Aar Siciid We love you too sweety.
@ninbanaandegay7132
@ninbanaandegay7132 6 жыл бұрын
ethiopia tandem related ywdem Thanks bro
@ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ
@ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ 2 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያትቅደምጠላቷይውደ ስምሽ ያምራል አው ኢትዮጵያ ትቅደም 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@paulabebe8048
@paulabebe8048 4 жыл бұрын
የኔ ማር እንኳን ዘፍነሽ አይደለም ስታጓረመረሚም ያምርብሻል በተጨማሪ የምትዘፍኛቸው ዘፈኖች ሁሎ message አላቸው መካሪ ኗቸው thank you for that god bless you my🍬🍬🍬❤️❤️❤️ በዚሁ ውበትሺን ድምጽሺን ጠብቀሽ ኑሪልን 👌👌👌👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🏵️🏵️🏵️🏵️🌻🌻🌻🌿🌿 cheers🥂🥂🥂🍺🍺🍺
@BachayehuTesfaye
@BachayehuTesfaye Жыл бұрын
ፍቅር ያህለ ነገረ እሳት በልብ ይዞ በጣም ነው እምወድሽ አለባበስ አቤት ድምፅ 💚💛❤️
@markyoung3251
@markyoung3251 6 жыл бұрын
Just Amazing, great work from a truly talented artist. Very Unique; absolutely beautiful and highly talented singer. Saw her live in 2015 at Yod Abesinia; it was fantastic. I hope to visit Addis one day, and see her again. God Bless you Sis.
@ayalewnegash4741
@ayalewnegash4741 6 жыл бұрын
በጣም ቆንጂየ የዘመኑ ያልነካት ስነ ስርአት የላት ሴት! !!!!!!!!!! ዋው
@maryegetachew383
@maryegetachew383 6 жыл бұрын
ሁሌም ዘፈኖችሽ ሳልጠግባቸው ነው የሚያልቁብኝ፡፡‹‹ወይኔ ድምፅሽ ገራሚ ነው ›› ኑሪልን
@አባቴስወድህየኔኩሩ
@አባቴስወድህየኔኩሩ 6 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ሁሉም በጊዜው ነው የሚያምረው
@burtey6105
@burtey6105 4 жыл бұрын
ሁሉ ነገርሽ ያምራል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልዩ ነሽ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ተ4መ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ተ4መ 6 жыл бұрын
መስቀሉ ቀሚሱ እዴት እደሚያምርብሽ! በርች ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንስት ነች ! ! ምናለበት እራቁታቸው የሚበላቀጡት ከአንች ቢመሩልን እኛም ሙዚቃው ለማየት አንሳቀቅም ነበር ።
@markyoung3251
@markyoung3251 6 жыл бұрын
I love this song, I am somewhat addicted to it I think. I Listen to it everyday, thank you sister for a job well done. All your hits are unique, classy. Thank you for bringing joy to so many. God Bless you sis
@እኔውእራሴነኝ-ዸ7አ
@እኔውእራሴነኝ-ዸ7አ 6 жыл бұрын
የኔ ቸኮሌት ስወድሽ😍😘😘😘😘የኔ ሀበሻ😘😘 በርች አሪፊ ስራ ነው፡፡
@አገሬወሎናፈቅሽኝእናቴማሪ
@አገሬወሎናፈቅሽኝእናቴማሪ 6 жыл бұрын
በዚህ ውበትሽ ስለወሎ ምርጥዘፈን አውጭልን በሚያምረው የባህልቀሚሳችን አደራ እሙየ
@DIMATUBE-yu6yj
@DIMATUBE-yu6yj 6 жыл бұрын
ካንቺ በፊት ያርገኝ ላይክ አድርጉልኝ በሞቴ
@jamilash3976
@jamilash3976 6 жыл бұрын
ኧረ ጉድ
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 6 жыл бұрын
Amanuel sisay ክክክክ
@efgdjfhfhfddhdjfgfffdy3501
@efgdjfhfhfddhdjfgfffdy3501 6 жыл бұрын
Nice
@mar-zenebl7ly3c
@mar-zenebl7ly3c 6 жыл бұрын
Amanuel sisay እእእእ
@DIMATUBE-yu6yj
@DIMATUBE-yu6yj 6 жыл бұрын
ስለ ምወዳት እኳ ነኝ ታድያ መውደዴን በምን ልግለጥላት እቺ የኔ አስተዋየ እባካችሁ ቁጥር ካላችሁ ተባበሩኝ ያገሬን ልጆች እኔ እኮ በአካል ሳላያት ሞሞቴ ነው
@Fedelman111
@Fedelman111 6 жыл бұрын
እመቤት ድምፅሽ ውበት የ ዚነት ሙሃባን ዜማዉች ያስታውሳል.. የመጀመሪያው የሰማሁት ሙዚቃ ያሳዝናል...የሚለው ሙዚቃሽን እጅግ ውድጂዋለሁ... በኔ ህይወት ውስጥ የሚያሳዝን የተለየ ህይወትን ያየሁበት /የእምነት የህይወት ትንሳኤ ሀሳብ አለው/ እንደገና ህይወት ..የሚያሳዝን ...ነገር በድጋሜ አየሁ/እንደገናው አሳዛኝ ታሪክ ግን ሚስጥር እና አስገራሚ ነበር/አሳዛኝ የሚለለው ዜማ እና ከመንገድ ላይ ያየሁት አሳዛኝ የከተማው አግልግሎት መኪና ሲቃጠል.. ያሳዝናል ሙዚቃሽን ሁለቱንም አሰደንጋጭ እና አስደሳች የሚያሳዝን ስሜቶችን አየሁ። በግዜ የሚለው ሙዚቃ..ለብዙ እህት ውንድሙች አስተማሪና አዝናኝ ዜማ ነው። የጥበብ የሀገር ልብሱ እጅግ ያምራል። አድናቂሽ ነኝ From USA ♦K♣T♥L ~2018
@loveethiopia7785
@loveethiopia7785 6 жыл бұрын
I just love this lady so much. Hey voice and expression is on fleak. Try acting boo💕💕💕💕
@TiyeeglowTV
@TiyeeglowTV 4 жыл бұрын
Love it too 💓 😍
@ሀይሚየብዙየልጅ
@ሀይሚየብዙየልጅ 6 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ሀበሻ አለባበስሽ መስቀልሽ ዋው ነው ሙዚቃሽም እንደዛው 😘
@tesfayegubena108
@tesfayegubena108 6 жыл бұрын
እሙዬ ደርባባ ቆንጆ ነሽ! ምን ይሻላል፣ያሳዝናልና በጊዜ ይሚሉትን ዜማዎችሽን በጣም ነው እምወድልሽ!!!
@shmaabdulla4085
@shmaabdulla4085 6 жыл бұрын
ምርጥ ኢትጵያዋት ነሽ አለባባስሽ ዋውውውውው
@የአቀስታውአይስደት
@የአቀስታውአይስደት 5 жыл бұрын
የውቦች ውብ ማሬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@ፈቲነኝሀበሻዊቷየሙጃሂዶች
@ፈቲነኝሀበሻዊቷየሙጃሂዶች 6 жыл бұрын
በጊዜ አጫወተኝ አታስመሽብኝ ተመችቶኛል ይመችሽ ድምጽሽም ያምራል
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 6 жыл бұрын
ዋው ምነው ሰሞኑን እጀን እግሬን ቁርጭምጭምቴን እያሉ አድክመውኝ ነበር እደዚህ በጊዜ ነይ እና ገላግይኝ እጅ 😃😘😘💚💛❤
@ሰሰለትድራማውስጤነው
@ሰሰለትድራማውስጤነው 6 жыл бұрын
Tsegenet Ayalew ሀሀሀሀሀሀሀሀ የኔ ቅመም ገላገለችሽ
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 6 жыл бұрын
ሰሰለት ድራማ ውስጤ ነው አወ ገላገለችኝ ማማየ
@عليحبشيحسين
@عليحبشيحسين 5 жыл бұрын
ሀገሪለምለምልሚሀሻውድ
@Love-bh3ki
@Love-bh3ki 6 жыл бұрын
Efffff የኔ ማር ድምፀ መረዋ ፍልቅልቅ አቤት ስወድሽ😘😍😍😍😍😍
@ermiasbeene124
@ermiasbeene124 6 жыл бұрын
abi habesha z2…
@abdulaziz-ts9co
@abdulaziz-ts9co 6 жыл бұрын
የደጋጎች ሀገር እዴምነው ወሎ
@gughjihjf3599
@gughjihjf3599 5 жыл бұрын
ሰወድሽ በግዜ ሁሉም ነገረ እማምረው በግዜ ሲሆን ነው 😍😍😍😍
@multaamar4622
@multaamar4622 5 жыл бұрын
እምየ ላንቺ ምን እንደምል ቃላት ቢያጥረኝም በመጀመሪያ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ናት
@deepakbasra4683
@deepakbasra4683 6 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊነት አሳየሽን ኑሪልን ቆንጆ
@salamtsfay6650
@salamtsfay6650 6 жыл бұрын
እዴ ለራሳችን ክብር ስንሰጥ ደስ ይለል አለባበስሽን ወድጄዋለው ካልዘፈናቹ ትሞታላቹ የተባለ ይመስል ባእላችንን የኢትዮጵያዊነታችንን እሚያረክስ ስራ አንስራ
@Abc-yt9lp
@Abc-yt9lp 5 жыл бұрын
ከማህተብሽ ጀምሮ እሥከ ፈገግታሽ ዉይይይ ምን ልበልሽ እሙዬ እረጅም እድሜ በጤና ጋር ከመኘሁልሽ
@hayatlove1520
@hayatlove1520 6 жыл бұрын
ዋውውውውውው የኔቆንጀ እሙየ ሰራሽ ሁሉ በጣም ደስይላል ውበትሽ እና ኢትዮጵያዊነትሽ ለሌሉች አርቲስቶች ምሳሌ ትሆኛለሽ እሙየ
@tg3766
@tg3766 5 жыл бұрын
በምን ቃላት ልግለፅሺ አችዉብሴት ወዴድኩት ደርባባነትሺን ዘመንሺንሁሉ በደሥታ በጤና ኑሪልኝ ቆጅየሤት
@AbdulHalim-cn4vl
@AbdulHalim-cn4vl 6 жыл бұрын
ዋውውውውውው እሙየ በርች ውድድድድድ
@firitbetilhme1675
@firitbetilhme1675 6 жыл бұрын
ዋው የኔ ቆንጆ ስወድሺ እኮ
@juudikonjo2833
@juudikonjo2833 6 жыл бұрын
Wowww yene konjo 😍😍😍😍😍😗😗😗
@multaamar4622
@multaamar4622 5 жыл бұрын
እምየ ሲቀጥል ለአሁኑ ትውልድ። ወሳኝ ነሽ በአለባበስ ሲቀጥል ሁሉም በጊዜው ነው ምርጥ አባባል(ቅኔ)እርሜና ጤና ላንቺ ይሁን እምየየየየየየ....
@tigyamryameljet8783
@tigyamryameljet8783 6 жыл бұрын
Yana konjo setamre wawe batme dase yelale albabshe 😍😍
@aser3983
@aser3983 4 жыл бұрын
በናታቹህ ላይክ አርጉኝ
@mekdimare8934
@mekdimare8934 6 жыл бұрын
ጥሎብኝ ስወድሽ የኔ ድቡልቡል አቤት እርጋታሽ በዛላይ ኩሩ ኢትዮጵያዊት ቆጆ ነሽ ርምጃ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ማሬ።
@እግዚአብሔርስደተኞችንይጠ
@እግዚአብሔርስደተኞችንይጠ 6 жыл бұрын
ግዜ ለኩሉ ሁሉም በግዜው ያምራል ሁሉም በግዜው ይሆናል የፍቅርን ጣእም ሳልውቅ እድሜየሰደድኩት በስደት ላይ ላይሞላ ይይወት ወይ ወጣትነት። ትልቅ ስጦታ ነው አምላኬ አንተው አስበኝ እስኪ የኔም ይኖረኝ ይሆን ግን ???????????? አላውቅም አንተ ታውቃለህ ብቻ
@sadaahemedsoft9032
@sadaahemedsoft9032 6 жыл бұрын
ዎው በጣም ያምራል። በግዜ
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 5 жыл бұрын
ማር ምርጥ ኢትዮጵያዊይ አለባበስ ከምር ጥ ቁንጂና ከምርጥ ድምፅ ጋር ተዋህዶ ዋውውውው በርች የኔ ልዩ😍😍😍😍😘😘😘👌👌👌👌
@zeleke8509
@zeleke8509 3 жыл бұрын
smart looking!
@MendereMendere
@MendereMendere 6 ай бұрын
እሸሩሩሩሩሩሩ ❤❤❤❤ የኔ ውድ ስውድሽ❤❤❤❤❤
@tiruneshendalawe3581
@tiruneshendalawe3581 6 жыл бұрын
የኔ ደርባባ ሲአምርብሽ እኮ እዉነት ነዉ በጊዜ ነዉ ማፍቀር ተወዛዋዥ ቢኖረዉ ሞር ዋዉ ነበረ።
@عمرابوملهم-ظ9ش
@عمرابوملهم-ظ9ش 5 жыл бұрын
Wawww Yene mar Emuy
@MeronTilahun-f8v
@MeronTilahun-f8v 7 ай бұрын
Mrt yesatochi belayi swedshiko effffff❤❤❤❤❤
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 6 жыл бұрын
ዋውውው የኔ ፍልቅልቅ ሙዚቃወችሽ ምችት ይላሉ ይመችሽ♥♥
@soulemanemohamed3932
@soulemanemohamed3932 6 жыл бұрын
I love Ethiopia songs
@ሰኒየማርያምነኝ
@ሰኒየማርያምነኝ 6 жыл бұрын
የኔ ልእልት ስወዳት ኡፍፍፍፍፍፍ ሙዚቃዎቿ ውስጤ ናቸው ፍቅር በጊዜ ነው ካረጁ በጛላ አይጥምም
@almiyewolloyewa7298
@almiyewolloyewa7298 6 жыл бұрын
ዋው በጊዜ ነው ሁሉም ነገር የሚያምረው ጋበዝኩት ለዛ ፍቅር ለሆነ ልጅ እሙዬ ቆንጆ ስወዲሽ
@Nየሀላሌታማኚ
@Nየሀላሌታማኚ 6 жыл бұрын
ሁሉም ነገርሽ ቆጆነው በርች በስደት ያለነውም እንወቅበት በር እያልን ጌዜው ተቃጠለ ምን ይሻላል
@egzyabherfkrnewemenejiatfr6678
@egzyabherfkrnewemenejiatfr6678 6 жыл бұрын
Yene dbusho swedshi eko. Na begize betam arif new Hulu negershi ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ebromameshewa1717
@ebromameshewa1717 6 жыл бұрын
ውይ ስወዳት፡፡♥♥♥
@teweldeissak9
@teweldeissak9 6 жыл бұрын
I’m from Eritrea but I love this song so nice job sweet
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ1ሸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ1ሸ 6 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውው ምረጥ ነው
@Dr.Karmaa
@Dr.Karmaa 6 жыл бұрын
ewnetshen new ......"men yaregal kerefd guzo"...fekern begiza new matatam..kkkkkkkkk...i love it
@samtopfive9359
@samtopfive9359 6 жыл бұрын
ኣሪፍ ዘፈን ነው፡ love it, ፈጣሪ ሰላም ያውርድልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር፡ ኣሜን
@enaammajdalani6434
@enaammajdalani6434 6 жыл бұрын
Kan
@ስለሁሉነገርእግዚኣብሄርይ
@ስለሁሉነገርእግዚኣብሄርይ 6 жыл бұрын
ማረ ስወድሽ ያገሬ ልጅ
@haniharar735
@haniharar735 6 жыл бұрын
Yane Mar sewdshi❤️❤️❤️ arfi nawwwww😘👌👌👌
@masreshahailu5721
@masreshahailu5721 4 жыл бұрын
ምርጥ
@ላምሪየናቷ
@ላምሪየናቷ 6 жыл бұрын
አቤት አለባበስ እሙካ በርቺ
@JanJan-kf3bz
@JanJan-kf3bz 6 жыл бұрын
የኔ ቸኮላታ ስወድሺ ሙዚቃዉ 1ኛ ነዉ ትክክል ሀሳቡ ገብቶኛል
@ሰጠኝመርቆመጎዳቴንአውቆ
@ሰጠኝመርቆመጎዳቴንአውቆ 6 жыл бұрын
በጊዜ!!!!@ በጊዜ & በጊዜ ወደ አገሬ መልሰኝ በሰው አገረ እርጅና ሳይጫወትብኝ በጊዜ የልጅነት ወዜ ሳይ ጠፋብኝ አሪፍ ነው እዉነት ነው ሁሉም በጊዜው ነው የሚየምረው
@setotazemedu1897
@setotazemedu1897 6 жыл бұрын
Wowww yene wedd...
@Yetenbi114
@Yetenbi114 6 жыл бұрын
Fiker yehonesh nesh. Love it. Saw her performing in real life, her voice is really amazing.
@mohadejose2039
@mohadejose2039 6 жыл бұрын
እሙ ልዩ ምርጥ እንቁ የማደንቅሽ አርቲስት አቦ ሰላምሽ ይብዛ እድሜናጤና ይስጥሽ
@ethiolove1202
@ethiolove1202 6 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ስራ አለባበስሽ ውስጤ ነው! ስወድሽ 😘
@ብዙአለምገብረጌስ
@ብዙአለምገብረጌስ 6 жыл бұрын
ምረጥ ውበት ድንቅ አለባስችን ሀባሽ ቀሚሶችሽን ሰውደችው ::
@kiduiloveu2631
@kiduiloveu2631 6 жыл бұрын
ዋውውውውው ደስስ የሚል ዘፍን በጊዜ የሚል ቀጥልበት ማሬ
@desalegntarekegn5660
@desalegntarekegn5660 6 жыл бұрын
woooowwwww endat endemwodilish musicashn hulu.anchnm endihu ewodishalehu yanchn musica saladamti wuye adire alawukim.
@lovelove-en3rn
@lovelove-en3rn 6 жыл бұрын
ድርብብ ያለች ሴት ደስ ስትል በርችልኝ የኔ ሀበሻ ባህልሽን ጠባቂ ምርጥ ዘፋኝ እመቤት ነጋሲ አድናቂሽ ነኝ ዘፈኖችሽ ውስጤ ናቸው
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 6 жыл бұрын
wow swedat emuye berch arif music new 😍😍
@laetitiamalkoun108
@laetitiamalkoun108 6 жыл бұрын
ወኔ ስጠብቃት ነበርኩ የኔ ማር ስወድሽ በጣም ደስየሚል ዘፈነዉ ርጋታሽ ሁሉነገርሽ በጣም ታምሪያለሽ በርቺ ዋዉ 😍😍👌👍💋
@ዓለምከምባሕሪእያ
@ዓለምከምባሕሪእያ 5 жыл бұрын
በጣም ከልቤ ነው ምወድሽ እመቤትየ ሺ አመት ኑሪልኝ ።
@kbromgoytom7302
@kbromgoytom7302 6 жыл бұрын
በጣም ሁሉሞ ዘፈኖችሽ ይመቹኛል አቦ ሰላምሽን ያብዛው
@biniyamgosaye3570
@biniyamgosaye3570 6 жыл бұрын
ዋው ስወድሽ የሆንሽ ማር ነገረ ሁሉም ነገርሽ ይማርካል 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@እግዚአብሔርእረኛዬነውሁሉ
@እግዚአብሔርእረኛዬነውሁሉ 6 жыл бұрын
ሁሉም ነገርሽ በጣም ያምራል ። እግዘአብሔርም ሁሉም ኣማልቶ ሰጠሽ ማር ነሽ
@nejutube1152
@nejutube1152 6 жыл бұрын
ስወድሽኮ አለባበስሽ ሁሉ ነገርሽ ውብብብብብብ
@solona2000
@solona2000 6 жыл бұрын
ይህን መረዋ ድምጽ ለአለም አየገባም። ለአምላክሽ ዘምሪ ውድ እህቴ ። ከምድራዊ እንጀራሽ የዘላለም የህይወት እንጀራ የሆነው እሱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይበልጣል ። ሰው አለምን ወርቁንም አትርፎ ፣ ነብሱን በሲኦል ለዘለዓለም ቢያጠፋ ምን ይጠቅመዋል ??? ። (ማር 8፣36 ).
@solona2000
@solona2000 6 жыл бұрын
Salem k በጣም ትልቅ ቅናት ለእምነቴ ስላለኝ እንጂ ጥላቻ ኖሮኝ አይደለም። ከ40 አመት በታች ስለሆንኩ አንቱ ልባልም አይገባም። ለአክብሮትህ/ሽ ከልብ አመሰግናለው። God bless you ..!!!
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
samri smith እሺ
@millionlake3329
@millionlake3329 6 жыл бұрын
samri smith You stupid. She knows what she doing. She is real believer. Don't ever never give stupid opinion.
@selamselam6193
@selamselam6193 5 жыл бұрын
እሙዬ የኔ ጣፋጭ ኑሪልኝ ያንች ውበት በቃል መግለጽ አልችልም ።
@bayleyegnasmare6221
@bayleyegnasmare6221 6 жыл бұрын
Girum sera new Emu.
@aldioufabuyo3159
@aldioufabuyo3159 5 жыл бұрын
Am a South Sudanese but my love to Ethiopian music is more than too much.
@msaye-fetene
@msaye-fetene 6 жыл бұрын
ወይኔ ስወዳት ደግሞ አለባበሷም ይመስጣል ሰላምሽ ይብዛ የኔ አንደኛ
@እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ
@እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ 6 жыл бұрын
ዋው እንች የምውድሽ ስራሽ በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት ውይ እኛማ በስው ሀገር ግዜው አለፍብን እፍ
@ahmedibrahimhassanhajiali
@ahmedibrahimhassanhajiali 6 жыл бұрын
This singer who can smile while singing is talented with her voice.
@jamelasade5099
@jamelasade5099 6 жыл бұрын
እሜቤት..እድስምሽ..ስራሽም..ያምርል..1ኛየነሽለኔ..ሁሌም..እወድሻለሁ።
@አበባነኝየድግልልጅየንግስ
@አበባነኝየድግልልጅየንግስ 6 жыл бұрын
አለባበስ ባህል ይልሀል ከነ ድምፅ ከነ ግርማ ሞገስ። ሰላምሽ ይብዛ ዘፈንን እግዚአብሔር ባይወደውም። ሰምቸልሻለሁ
@ማሚሁሌምወድሻለሁስደ-ጸ5ኰ
@ማሚሁሌምወድሻለሁስደ-ጸ5ኰ 6 жыл бұрын
ፍቅርን ሚያክል ነገር እሳት ይዞ ምን ያደርጋል ከረፈደ ጉዞ😍😙😘🙋💋
@hananathyobia5935
@hananathyobia5935 6 жыл бұрын
የእኔ ማርርር እንደትነው. ደስ የምትይው አለባበስ ሽ.በጥም ነው ደስ የሚለው. ሙዝቃ ውም አሪፈ ነው
@ETHIOPIA1995.
@ETHIOPIA1995. 6 жыл бұрын
ፈገግታሽ ገዳይ ነው እሙዬ ❤ ና ማነህ በጊዜ አጫውታት አታስመሻት ኮሜታተሮችም በጊዜ ሾፍ ሾፍ አድርጋች 10 ሚሊዬን አድርሱት
@belyneshayyenew3719
@belyneshayyenew3719 6 жыл бұрын
ኑር ሌላውንም አኑር kkkkkkkk
30 augusti 2023
1:23
Ethio Sweden Entertainment
Рет қаралды 63 М.
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,3 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 12 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
Muhewa (Raya)
6:26
Emebet Negassi - Topic
Рет қаралды 59 М.
Seifu on EBS: Interview with Musician Emebet Negasi
6:27
Seifu Show
Рет қаралды 267 М.
Emebet Negasi - Yeregnaw Fikir - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
6:05
Ethiopia endlbia mandefro music እንደልቤ መንደፍሮ
44:40
ድብልቅ Dblik
Рет қаралды 57 М.
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН