Seifu on EBS: Interview with Musician Emebet Negasi

  Рет қаралды 267,267

Seifu Show

Seifu Show

6 жыл бұрын

ሰይፉ በኢቢኤስ ከድምፃዊ እመቤት ነጋሲ ጋር ያረገው አዝናኝ ቆይታ | Seifu on EBS: Interview with Musician Emebet Negasi

Пікірлер: 298
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 6 жыл бұрын
እሙዬ ስወዳት አርጋታዋ ብቻ በቂ ነዉ ሰይፉሻ እናመሰግናለን ሰላቀረብክልን ያሳዝናል ምርጥ ነዉ ፡፡በርቺ
@user-ji3oo3cc5x
@user-ji3oo3cc5x 6 жыл бұрын
ዴፋችን አተ ባትኖርልን እኮ ከማዳም ስራ ጋር እንሞት ነበር ኑርልን የኝ አዝናኝ ለኝ ላረብ ሀገር ለምንኖር በተለይ ፈታ እኮ ነው የምታደርገን አደዴም ሀገራችን ያለን ነው እኮ የሚመስለን ሰይፋችን ውድድድድድድ ነው የምናደርግህ #l misssd you #more
@bisratyigremachew4181
@bisratyigremachew4181 6 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@user-nj4kj5nm9k
@user-nj4kj5nm9k 5 жыл бұрын
ስምን መላእክት ያወጣዋል እመቤት ውስጤ ነች
@woletegeorigeses1237
@woletegeorigeses1237 6 жыл бұрын
ማር ስወድሽ ሰይፈየ ቀልዶች ውስጤ ናቸው ሰይፋየ ደግ ነህ ሰላም ጤና እመኝልህ አለው
@tigtig9012
@tigtig9012 6 жыл бұрын
ሰይፍዬ ስወድክ ድብርቴን ማጥፊያ ነክ እኮ😍
@abelgirma1
@abelgirma1 6 жыл бұрын
Wow Embete I like your cultural melodious music !!
@ethiopiatikdem5085
@ethiopiatikdem5085 6 жыл бұрын
Siwedat arif dmits alat Egziabiher yibarkish Yene konjo weddddd❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💋
@mhal2230
@mhal2230 6 жыл бұрын
ሠይፍሻ ስወድህ እኮ በተለይ ለኛ ስደት ላለነው አዝናኛችን ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@tizitabezabh5575
@tizitabezabh5575 6 жыл бұрын
Eny bek westy nek seyfesha betam demo chewat aendegna bek min elfak emaaaaa nek seyfesha leny liyu aezenagny nek aent seter bek besak new yememwotew any how bless u & family! !
@user-zo8cf7os6r
@user-zo8cf7os6r 6 жыл бұрын
ደስ ስትል ደርበብ ያለች ወነትም እመቤት
@zewditumherit2039
@zewditumherit2039 6 жыл бұрын
ስይፊየ በርታልኝ የምታደርጋቸውን ሁሉ ሳላደንቅህ አላልፍም ጎበዝ የእውነት ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ወጣቱን እያዝናናህ እያስተማርክ ነው በርታ እመቤት በርችልን ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር ይጨምርልሽ
@merimamustefa9869
@merimamustefa9869 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳት
@awolnur182
@awolnur182 6 жыл бұрын
Wow thank you
@2008gervasi
@2008gervasi Жыл бұрын
yasazina I love this song and I love Emebet so much can you come back to Rwanda again
@asmyramzi2896
@asmyramzi2896 6 жыл бұрын
ክክክክክ አይ ስይፍሽ ቀልድክ ስደትን ያስረሳኛል
@ebromameshewa1717
@ebromameshewa1717 6 жыл бұрын
Asmy Ramzi እኔማ አገሬ ያለሁ ነው የሚመስለኝ፡፡
@isidorinsabimana410
@isidorinsabimana410 Жыл бұрын
Most welcome again in Kigali Negasi with massive respect
@amirabukar2913
@amirabukar2913 2 жыл бұрын
I’m big fan of Emebet I love her 🥺❤️
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
እሙ ስወድሽ የኔ ቸኮሌት ምርጥ ኢትዮጵያዉ ሴት ከሜካፕ የፀዳሽ ምርጥ ከለር ያለሽ ሴት
@Aman-ks2zn
@Aman-ks2zn 6 жыл бұрын
Sefusha you are no 1 fun nah le sedatagnawu....keep it up
@user-fl8jj6uw5o
@user-fl8jj6uw5o 6 жыл бұрын
እመቤት ቆጆ አድናቂሺ ነኝ
@tenad7309
@tenad7309 6 жыл бұрын
እኔ ሰይፉን ለማየት ነው ከተጠያቂው የባሰ ለመሳቅ የ ፈልገው:: ኑርልን ሰይፍሻ የልጆችህ አባት ያድርግህ!!!
@user-fl8jj6uw5o
@user-fl8jj6uw5o 6 жыл бұрын
Tena D የልጅ አባት ነው
@user-ry9qp2ko3j
@user-ry9qp2ko3j 6 жыл бұрын
ሰይፉ አፍህ ምላጭ ነው እሙዬ ደግሞ ይበቃሻል ወደቤተክርስቲያን አዘውትሪሰ😍😍😘
@user-ko7eu2ei7b
@user-ko7eu2ei7b 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@sanlove7894
@sanlove7894 6 жыл бұрын
ስፍየ ሀዘነን ታስርሳለክ እግዚአብሔር እድመና ጤና ይጨምርልክ ውድ
@tadelegirmaye4379
@tadelegirmaye4379 6 жыл бұрын
በጣም አድናቂሽ ነኝ
@user-ek7vw9xn9f
@user-ek7vw9xn9f 6 жыл бұрын
ውይይይይ ሰፍየ ባንተ ቀልድ ዘናናና እያልኩ ነው የማዳምን ጩሀት የምረሳው
@eeesrerd5596
@eeesrerd5596 6 жыл бұрын
Seyfuy nurlen sewedh yena keldega
@user-yl7gr2lr4k
@user-yl7gr2lr4k 6 жыл бұрын
ኧረ ሴፍሻ ተው ግን ቴዲ አፍሮን አቅርብልን? pls መሰረት ማብራቴና የቴዲ ኢንተርፊ አብዛኛዎቻችን እፈልጋለን፡፡
@yadael1526
@yadael1526 4 жыл бұрын
በጣምእኔምቴዲቢቀርብደስይለኘነበር
@user-wp6mw7on4m
@user-wp6mw7on4m 6 жыл бұрын
ስወዳት በጣም
@user-qt9gx7ky2i
@user-qt9gx7ky2i 6 жыл бұрын
ሰይፉ እስኪ ስልክህን እደት ነው የማገኘው የጠፋ ሰው እድታፈላልግልኝ ላናግርህ እፈልጋለሁ
@mlakjypote2915
@mlakjypote2915 6 жыл бұрын
ሰይፍሽ ሰላምህ ይብዛ ዘና ታረገናለህ በተለይ በስደት የምንኖር በጣም ነው እምናመሰግነው ቴዲ አፍሮ ብታቀርብልን ደስ ይለናን በተረፈ ሰላማቹህ ይብዛ
@fevenfeven6046
@fevenfeven6046 6 жыл бұрын
እሙ ጎበዝ😘😘
@fatumajamal6155
@fatumajamal6155 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-fd5tm7wj3k
@user-fd5tm7wj3k 2 күн бұрын
የማይረግፍ ውበት!!በጣም ነው የምወድሽ
@user-nl6xi1nl9y
@user-nl6xi1nl9y 6 жыл бұрын
እሙየ ፈጣር ዘመንሽ ይባርክልሽ በተለይ አንገትሽ ላይ ክርሽን ከምንም በላይ ፈጣር ይባርክሽ
@selam885
@selam885 6 жыл бұрын
እሙየ አሪፍ የባህል ዘፉኝ.ነሽ በርች. በዚህ ቀጥይ።
@user-dp9re2vh6d
@user-dp9re2vh6d 6 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥሽ ማር
@hiwotmitu8437
@hiwotmitu8437 6 жыл бұрын
Woww sayfhe arfe nawe
@HuaweiHuawei-xf2rf
@HuaweiHuawei-xf2rf 5 жыл бұрын
ስወዳት እሙ ድምፃ👌
@user-ty6ep1yg1t
@user-ty6ep1yg1t 6 жыл бұрын
እሙዬ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ እርግት ያልሽስወድሽ
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ሴፉ እስኪ ሰው የሚልህን ስማ #ቴዲ አፍሮን ሽማግሌዎች ልከህ አቅርብልን ወይም መድረኩን ለሌላ ሰው ልቀቅ
@NoName-zu2up
@NoName-zu2up 5 жыл бұрын
ይመችህ ሰይፍሺ
@askalechnide2202
@askalechnide2202 6 жыл бұрын
እሙ ስወድሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@nshhs6721
@nshhs6721 6 жыл бұрын
እሙየ ስወድሽ እርጋታሽ ብቻ በቂ ነው ሁሉን አሟልቶ የፈጠረሽ
@user-fy5lc4vo2r
@user-fy5lc4vo2r 5 жыл бұрын
ሰይፍዬ ደስ እኮ ነወ እምትለኝ ቀልድህ እመቤት እምወድሽ እማከብርሽ ኑሪልኝ
@user-kx6sk3bg5w
@user-kx6sk3bg5w 6 жыл бұрын
ስወድሽ
@hhelenaniley1848
@hhelenaniley1848 6 жыл бұрын
Yene konjo sewdesh
@user-bq4lf4rn6x
@user-bq4lf4rn6x 6 жыл бұрын
Abet siwedshi 😍😘
@tupacshakuebobmarley9425
@tupacshakuebobmarley9425 5 жыл бұрын
seifu is illuminate
@habimar7961
@habimar7961 6 жыл бұрын
ኡሙዬ ስወድሽ ማር አዲሱ ዘፈንሽን በጣም ወድጄዋለሽ በቀን 2 ነው የምሰማው😘😘ውይ ሴይፉሻ መቼም አያልቅልህ ቀልድህ ታድለ😂😂😂
@user-sm3yn8nx3q
@user-sm3yn8nx3q 6 жыл бұрын
ሰይፍሽ ሰላምህ ይብዛ
@ya4307
@ya4307 6 жыл бұрын
Hi Seifu , Can u plz invite Actress Mesi , Actor Almesged & Yahleyesus Girma z musician ...he got best voice man Plus Gosaye Tesfaye plz
@kiddisetekiddiset6230
@kiddisetekiddiset6230 6 жыл бұрын
Asekane uko sefey 😍😍😍
@hanankonjoo2073
@hanankonjoo2073 6 жыл бұрын
በጣም የምውዳት የማከብራት ምርጥ የባህል ዘፋኝ እሙ
@hanankonjoo2073
@hanankonjoo2073 6 жыл бұрын
Hulgize Begeta des ybelachu አመሰግናለሁ ግን የኔ የእስልምና ተከታይ ነኝ
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
እሙዬ በጣም ነው የምወዳት
@ahmedabdullah3861
@ahmedabdullah3861 5 жыл бұрын
ወይይይይይይይ ሥወድሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ
@shbahal9303
@shbahal9303 6 жыл бұрын
Wey betam yemwedat
@selinayaabine139
@selinayaabine139 6 жыл бұрын
Getan betam new mewdate abo ❤❤❤
@betamwestannewyenekagkuwea7043
@betamwestannewyenekagkuwea7043 6 жыл бұрын
kkkk yena mar seyfu
@bestcell3426
@bestcell3426 6 жыл бұрын
ምርጥ
@yimerayalewjk849
@yimerayalewjk849 6 жыл бұрын
ሰይፉ ምርጥ ሰዉ
@user-bp8iv4df8k
@user-bp8iv4df8k 6 жыл бұрын
የኔቆንጆ ሥወድሽማር እርጋታሽ፡በቂነዉማር እናመሠግናለን ተሥፍሻ ፕሌሥ፡ መሠረት፡መብራቴን ተሥፍሻየ ልዩ
@Meskerem-oz5oh
@Meskerem-oz5oh Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 5 жыл бұрын
ወይኔ ስመዳት መርባቢት አለባበስዋ ሁልግዜ ባህላውይነው እድሜናጤና
@zuzunegyabatelij5647
@zuzunegyabatelij5647 6 жыл бұрын
seifuya betam asakeg
@user-ws3xt8jg8r
@user-ws3xt8jg8r 3 жыл бұрын
የኔ ማር ስወድሽ ሰይፍሻ ኑርልን
@user-sw3fn8qe6u
@user-sw3fn8qe6u 6 жыл бұрын
አለባበስሽ በጣም ያምራል እሙየ
@birhaneniguse2938
@birhaneniguse2938 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ውድድድድድድድድድ♥
@weyinshetdemeke8176
@weyinshetdemeke8176 2 жыл бұрын
በጣም ይመቻል ግን መቅደስ አበበ መዲረክ ላይ አቅረብልን
@danielabeta1320
@danielabeta1320 6 жыл бұрын
ሰይፉ በጣም ነው ሚይናደኝ ልጅቶን እወዳታለው
@eyeruseyerus528
@eyeruseyerus528 6 жыл бұрын
ዋው ሰይፍሽ አቦ ይመችክ
@alemasfaw4262
@alemasfaw4262 5 жыл бұрын
Wow
@senaitkewani6591
@senaitkewani6591 6 жыл бұрын
Yenye konjo mare.
@amsaletarekegne6271
@amsaletarekegne6271 6 жыл бұрын
Hey Seifye i am u dr big fun this is amy from dalls .
@user-in3hv9if5r
@user-in3hv9if5r 6 жыл бұрын
seyfu habibi sewodh
@kamranraja3242
@kamranraja3242 6 жыл бұрын
Yen Marr sewadshi eko
@sarabrhane7029
@sarabrhane7029 6 жыл бұрын
💜💜💜💜💜
@etyolove335
@etyolove335 6 жыл бұрын
እሙየ የፊትሽ ከለር ይመቸኛል ደግሞ sewedsh
@meseretabebe483
@meseretabebe483 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hc4bh4ke3q
@user-hc4bh4ke3q 6 жыл бұрын
Seyefu Bee Mareyam Amesale Meteke Akerbelen
@semu28tube51
@semu28tube51 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እመትየ ስወድሽሽ እረጋ ያልሽ ነሽ
@sofiyaethiopia3913
@sofiyaethiopia3913 6 жыл бұрын
የእኔ ደርባባ ስወድሽ እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ እናት
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
Sofiya Ethiopia amen amen amennnnnnnnnnnnnamen amen amen amennnnnnn
@nooorhg925
@nooorhg925 6 жыл бұрын
ሠወድሸ እሙየ በርች
@elsabetbirhane6329
@elsabetbirhane6329 6 жыл бұрын
💞💗💞💗😍😚😚
@mesanbitmissi80
@mesanbitmissi80 6 жыл бұрын
አለባብሶ ሲማርክ። እርጋታዋ። ብዙ ነገርሽ። ያምራል
@user-yf6os7bo3g
@user-yf6os7bo3g 5 жыл бұрын
ወይኔ እወዳታለሁ . ፒሊስ መሠረት መብራቴን ቀረችብኝ ግን እርጉዝ እደምኮን እርግጠኛ ነኝ እመብርሀን አለቻት መሲየ ከፈጣሪ ጋር ወልደሽ ብቅ በይልን ውድድድ ።
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 6 жыл бұрын
ስወድሽ እሙ የኔ ማር
@marwa55marwa12
@marwa55marwa12 6 жыл бұрын
እሙየዋ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ውድድድድድ♥
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 6 жыл бұрын
ሠይፍዬ መሠለት መብራቴን plz አቅርብልኝ
@user-fj4zg4su5g
@user-fj4zg4su5g 4 жыл бұрын
ሕሉፍ ኣለሙ
@rozaadadii8467
@rozaadadii8467 6 жыл бұрын
Sayefsha tadiy afron akerbeln pls
@tenad7309
@tenad7309 6 жыл бұрын
አውቃለሁ የልጆችህ አባት ያድርግህ ማለቴ ለልጇችህ ኑርላቸው ማለቴ ነው
@retareta7007
@retareta7007 6 жыл бұрын
እመቤትዬ ሰወድሸ
@ayshaaahh9776
@ayshaaahh9776 6 жыл бұрын
Sife wow besak motin
@netsanetnetsanet9405
@netsanetnetsanet9405 6 жыл бұрын
Ene areb heger yemnorew ltredagn tchlalek seifu please
@kalkidangonder1203
@kalkidangonder1203 5 жыл бұрын
የኔ ማር ስወድሽ
@susuhassen4645
@susuhassen4645 6 жыл бұрын
እሙዬ የቼኮሌቴ ስወድሽ😍
@tegestgoj6643
@tegestgoj6643 6 жыл бұрын
Koye gen seyfu tariku baba ena mistun &mesrt mebratyan lemen atakrbachewm
@alamalaam2894
@alamalaam2894 6 жыл бұрын
ዉይ ስታምሬ
@user-wp6mw7on4m
@user-wp6mw7on4m 6 жыл бұрын
ስይፍዬ ግን በቀልድክ ላይ ብዙ ታሪክ አለኝ እደው አንድ 5 ፊልም ይሆናል በቃ ሀገሬ ስመጣ እደውላለሁ
@galove1313
@galove1313 6 жыл бұрын
እሙየ ስወድሽ
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 21 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 49 МЛН
Seifu on EBS: "Min Yishalal" Emebet Negasi Live Performance
6:18
EMS የጀነራል ተፈራ ማሞ ጥሪ July 2024
5:30
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 127 М.
Betoch Comedy Drama የዘንድሮ ልጅ   Part 151
25:14
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,2 МЛН
Seifu on EBS: Interview with Musician Tadele Roba | Part 2
10:37
Seifu Show
Рет қаралды 526 М.
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 21 МЛН