ነባ ሌላ አመል አመጣ !

  Рет қаралды 228,211

Emebet Kassa

Emebet Kassa

Күн бұрын

Пікірлер: 3 300
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 Жыл бұрын
youtube.com/@geniyearsemalej?si=F5NI8O87utP2kZNC ገኒ ዩቲዩብ እገባችሁ አበረታቷት.
@fanaye7073
@fanaye7073 Жыл бұрын
Emu maryemen eyanasashign new echi koshashanat
@ማርያማዊት-ረ3ዐ
@ማርያማዊት-ረ3ዐ Жыл бұрын
እሙ እራስሽን ጠብቂ እሄ ልጅ እየቀለደብሽ ነዉ የህይወት አጋርሽ ከሆነ ለምን ላቺ አይጠነቀቅም ስት ግዜ ልብሽን ይሰብራል እንባ በከቱ አይፈስም የምታለቅሻት እያዳዷ ወደፈጣሪ ትደርሳለች አሱ የሚወለዱት ልጆች አደጋ አለዉ ቀልድም ልክ አለዉ እሱ ካልተረዳሽ ማን ሊረዳሽ ነዉ የመጣዉ የሄደዉ በሙ እንቀልድ ሲሉት እሽ ብሎ ከነሱ በላይ የሚጫወትብሽ በጣም ያሳዝናል በዉነት ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነዉ ይላሉ ካንቺ አላዉቅም ካጠፋሁ ይቅርታ ያቺ ህምም ስለሚሚያመኝ ነዉ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
በዚህ መልኩ በትዳር በምትመኚው ነባና ጓደኞችሽ በሚሰሩሽ ፕራንክ የነሱን ሊንክ ብታስቀምጪም አናደርግም።አንቺ በየዋህነት ነው የነሱ በዛ በሌላ በሚያዝናና ይስሩ ከሰሩ።
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын
እሙዬ ጀግና ሁኚ ለልጅሺ አስቢ ወንድ ብህ ደ ወንድ ይመጣል ግን እደዚህ እያናደደሺ ሕይወት ያስተዋል መተው ካለብሺ ተይው ይዘላዘል መዘላዘል ከሆነ ፍላጎቱ ሕይወት ቆራጥ ነት ያሰልገዋል ይህ አይታመንም
@hirutarga4704
@hirutarga4704 Жыл бұрын
እሙ እባክሽን እራስሽን ጠብቄ የሄልጅ የሚሰራው ነገር ይደብራል ምንም ለአንቼ ማሰብ ነበረበት ጭራሽ ማጎረስ መጣብሽ ጋደኛ የሚባል ይቅርብሽ ማንንም አትጥሩ ይቅርብሽ ብቻሽን ሆነሽ የበለጠ እየኖርሽ አይደል ነባን ለአንቼ ማስብ ነበረበት አወኩሽ ናኩሽ አይስራም እባክሽን እሙ የውሐነትሽ በዛ ።
@zulfanesruz
@zulfanesruz Жыл бұрын
እሙ ቆፍጠን በይ ልብሽን ስላወቀ እኮ ነው።😢😢😢 ሁሌም የሚጨወትብሽ❤❤❤
@HayimFiker
@HayimFiker Жыл бұрын
በጣም ፈላጊ አታ የኖረች አስመሰለችው
@menbere1865
@menbere1865 Жыл бұрын
Maryamin betifi andeye bitlelew gedeli lemin ayigebam sifelig
@mesfinmesi4938
@mesfinmesi4938 Жыл бұрын
Serahene seretehe prake balege yemegelebete yezezebehe atebareke
@genetweledgeberiel5776
@genetweledgeberiel5776 Жыл бұрын
በድክመቷ ማላገጥ እውቀት አይደለም
@MisaMkonen-fv9ou
@MisaMkonen-fv9ou Жыл бұрын
እኔብሆን ሁለተኛ ከሱጋ ድርብ አልልም😢😢😢አየእሙ አሳዘነችም ቀልዲ መሆኑን እያወኩ ተናደዲኩ
@ሳሊተምርህትእናቴ
@ሳሊተምርህትእናቴ Жыл бұрын
ቀልድ ሲበዛ ወደ እውነት ይሂዳ ነባ እሙዩ አታስለቅሳት እኛ ተመልካቾቿ ይከፋናል 😢😢😢
@mesfinmesi4938
@mesfinmesi4938 Жыл бұрын
Madeyate awetahe nebane kagenehe behala menewe bekere
@EmabetGezaw
@EmabetGezaw Жыл бұрын
Ewnet new
@berhancheru9297
@berhancheru9297 Жыл бұрын
እረ በቃ በአሁን ጊዜ የተዋለደም አይታመንም ይሄን ያህል እራስሽን አትጉጂ . የእውነት ቢሆንስ ምን ልትሆኚ ነው ታማኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው ጠንካራ ሴት ሁኚ በቃ
@etetewami9042
@etetewami9042 Жыл бұрын
❤❤ እመቤት ነባ የተባለው የሚጠቅምሽ አይደለም ሁልግዜ መበሳጨትሽን ይፈልጋል።።አንቺ ደግሞ ለዚህ ትቀኛለሽ ምን ሆነሽ ነው። ለምኑ ነው የምትቀኝው። በፊትም የሰው ፊት አይተሽ ሰርተሽ ነው።።በምን ስላሳረፈሽ ነው።።መቅናትሽ ? ነባ ከአሁን በኋላ እንዳታስለቅሳት።።እንደ ዛሬው ትራፊም እንዳታጎርሳት ።ስትኖር ልታስደስታት እንጂ ልታስለቅሳት አይደለም።።።🎉🎉
@aynalemhailemariyam3026
@aynalemhailemariyam3026 Жыл бұрын
Betkkl
@BirtedesalgnDesalgn
@BirtedesalgnDesalgn Жыл бұрын
Betam leke neshe yemer enbaye nw yemetaw eyekeldebat nw yehe wesha
@mdet9828
@mdet9828 Жыл бұрын
ሀቂቃውን ሥነግርሺ ይቅርብሽ ሁኔታውንሳይው አይምረኝም ትዳርአበደን አይሆንሺም እኔመቸም ይኸንንልጅ አልወደድኹትም ይቅርብሽ ከወዲሁ መጨረሻም አያዛልቅሺም የተጠግሺ ኢቶቡንለማሳደግነው
@mdet9828
@mdet9828 Жыл бұрын
አይመጥንሺም
@haregewoinmelaku600
@haregewoinmelaku600 5 ай бұрын
የሆነ ሰገጤ ነክ መጀመሪያ ክብር ይኑርህ ሲጀመር ንቀትህ ደደብ ገገማ የሆነ ዝቃጭ አችም ለራስሽ ክብር ይኑርሽ አችም ጎደኛ ተብየዋ የሆንሽ አስኔክ ደነዝ
@LeilaMohamed-l4q
@LeilaMohamed-l4q Жыл бұрын
እሙዬ ጠንካራ ሁኚ ከምንም በላይ እራስሽን ጠብቂ በልጠሽ ተገኚ እንጂ ዝም ብለሽ በትንሽ ነገር አታልቅሺ ❤❤
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ሳህ ደምሪኝ እማ
@SadsD-s3p
@SadsD-s3p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሁንሽ እሙየ አሁንም ወንድ አላገኘሽም ተጠንቀቂ አንድ ቀን እደሚሄድ አስበሽ ቅረቢው ፕራክ እያለ ሁሌም ልብሽን እደሰበረው ነው በዛ ላይ አስተሳሰቡ ገና አልበሰለም
@alemalem2455
@alemalem2455 Жыл бұрын
ነባ የምትባል ደነዝ ስታስጠላ በማርያም ሲጀመር ይህ ልጅ ምኑም አላማረኝ መጀመርያ ለሴት ክብር ይኑርህ ስታስጠላ በእውነት እሙን ተዋት በቃ የኔ የዋህ 😭😭😭
@mbet1840
@mbet1840 Жыл бұрын
በጣም ነው ሚያስጠላ ገገማ ነገር ነው ድጋሜ እንደ ማያስለቅሳት ቃል ገብቶ ነበር የእውነት ሚወዳት ቢሆን እንኳን ስታለቅስ ሲከፋት ማየት አይወድም ነበር
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
አረ እኔም አን ሰብስክራይብ ነው የማደርገው ምድረ ገንዘብ አፍቃሪ በሰው ልብ ይጫወታል እንዴት እንዳስጠላኝ እኔ ብሆን ትግስት የለኝም የምር አጨሰዋለሁ እውነት😏😏😏
@ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ
@ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ Жыл бұрын
ውሸታሞቺ ናቸው ፍቅራኛሞቺ አይመስሉኝም ለሰብስክራይብ ብለው ነው
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын
ለልጃ ትኑርበት ተዋት
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ Жыл бұрын
እኔ ሰቤን አስቻለሁ ከሱቤት አሁን ጭራሽ በሙቤትም ማስለቀስ ያዘ ስታለቅስ ልቤ ይቀጠቀጣል በስመአብ ዉይ ጌታሆይ እሙን ለጠላት አሳልፈህ አትስጥብኝ በጣምምም የዋህ😢ነች
@ZizuJemal-d5i
@ZizuJemal-d5i Жыл бұрын
ልች ልጅ ምንም ኣልተመቸችኝም በሩቅ ቀደም ቀደም የሚል ኣይመቸኝም እሙየ የኔ ፅባየ ሰናይ ❤
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ትክክል ደምሪኝ እማ
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 Жыл бұрын
እኔ ላምነው አልቻልኩም ብቻ ልቧን እንዳይሰብረው እፈራለሁ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын
ቢቀር ይቅር እንጂ ምን ድነው
@madina8631
@madina8631 Жыл бұрын
😮ሢያሥጠላ
@Seble-mq1fc
@Seble-mq1fc Жыл бұрын
በእርግጠኝነት ካየዃቸዉ ጥንዶች የነባና የእመቤት ጥምረት አያምርም።ነባ ፍቅር ሳይሆን ገንዘብ ወይም በሌላ ጥቅማጥቅም ነዉ የቀረባት የሚመስለኝ።ሁሉንም ሚያደርጋቸዉ ነገሮች በመሸማቀቅ ወይም በጥላቻ ነገር ነዉ።ሚዋደድ ሰዉ ለመሳም ወይም ሌላ ሌላ ሚያስደስቱ ቃላቶችን በተደጋጋሚ ይጠቀማል ነባ የለም።ሌሎችን ጥንዶች እንመልከት ።እመቤት ጥሩና ቆንጆ ናት።ነባ ግን ጥያቄ ላይ ነኝ።
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ተደጋገመባት ፕራንክ ምናለ ብትተዋት ለሷ ክብር ይኑራቹ እሺ ቀሽሞች😢😅
@ኡሙፉአድቲዩብ
@ኡሙፉአድቲዩብ Жыл бұрын
ልቤዋን ስለወቁ ተጨወቱበት የስት እባ
@seashenafi8213
@seashenafi8213 Жыл бұрын
Endet begeben legtwan tandedalh kefafi
@samera565
@samera565 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ሞኝ አትሁኑ ተመካክረው ነው እጀን ታጥቤ ልምጣ ብላ ስትሄድ ፕራክ እናድርጋት አሉ እሙ ታወቃለች
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
@@ኡሙፉአድቲዩብ ነባ አበዛው ተጨማለቀ ኢሄ ደሞ ያናንቃል እሷኮ አንዴ በተሰራበት እኔ በሱ ጥቅም ለማግኘት አደለም ብላ በሱ ፕራንክ መስራት አትፈልግም የኔ ሀቀኛ የዋህ ሰው
@seashenafi8213
@seashenafi8213 Жыл бұрын
Balge
@fatumamohammed4139
@fatumamohammed4139 Жыл бұрын
ኧረ ይደብራል ወላሂ ነባግን በጣም ተደጋገመ ይሄ ፕራንክ እሙ የኔ የዋህ😢😢😢
@haythayat6345
@haythayat6345 Жыл бұрын
በጣም
@እሙእንድሪሰ
@እሙእንድሪሰ Жыл бұрын
ነባግን የሠረህነ የሠጠህ
@hawulehhawulehedris
@hawulehhawulehedris Жыл бұрын
በጣም ይደብራላ የእወነት አዶርጎ ሳትጎኚ በፊት እራስሽን ጠብቄ
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp Жыл бұрын
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb Жыл бұрын
ተመካክርው ነውኮ የሚሰሩት😅😅😅😅
@TegstMaza
@TegstMaza Жыл бұрын
የኔውድ እሙየ 😢😢 አተ ነባ ግን በጣም ደጋገምከው ደግሞ ተቀይሮል ነባ የምትሉ
@mekdesketema6190
@mekdesketema6190 Жыл бұрын
Prank እና ጦርነት እንደኔ የሰለቸው አለዴ ግን😊
@melimeli6184
@melimeli6184 Жыл бұрын
Me😂😂😂😂
@tirutube8539
@tirutube8539 Жыл бұрын
😁😁😁😁
@emiliahaile7460
@emiliahaile7460 Жыл бұрын
😅😅😅😅 ewut new wuyyy
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ በቅንነት ❤❤❤❤
@SamrawetSamrawet
@SamrawetSamrawet Жыл бұрын
በጣም😡😡😡
@Tigitube-km3ij
@Tigitube-km3ij Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነዉ ልባችን ተቃጥሎ ከላይ መሳቅ ሰዉ ላለማስቀየም እሙዬ. በጣም ትግስተኛ ነሽ አድናቂሽ ነኝ
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
😢 ደምሪኝ እማ
@toyibaseid781
@toyibaseid781 Жыл бұрын
እሙየ የኔ ቢጤ ወላሂ እኔም ቶሎ ክፍት ይለኛል ለደስታየም ለመከፋቴም ትንሽ ነገር ነው እሚበቃኝ ማስመሰል አልችልም
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ Жыл бұрын
😢😢😢አስጠላችውኝቱቱቱቱቱ የናተ ፕራክ አያልቅም ድልልልልልል ለአማራ
@GenetLegese-qt6ho
@GenetLegese-qt6ho Жыл бұрын
ምነው እንደዚህ መስገጥ ስገጤ ሆናቹ እሙዬ የዋህ ስለሆነች ተጫወታቹባት ይቅርባቹ ይሄ ፍራንክ
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra Жыл бұрын
አሚንእሥኪ እኛንም ከሠዉቤት አዉጡን በፈጣሪእንተዛዘን
@emiliahaile7460
@emiliahaile7460 Жыл бұрын
Er egizeyabeher yestesh del le amara fano
@Elizabeth-up6ky
@Elizabeth-up6ky Жыл бұрын
Demo hulum youtuber ande ayent nw yemiserut tensh enkun kyer ayargutm sew gel nw yemimselachew
@MyEthiopiaOneLove
@MyEthiopiaOneLove Жыл бұрын
ማን አስገደደሽ ለማየት? እንዴ አልተመቸህሽ ለምን ታያለሽ ?ስንት አይነት ሰገጤ አለ እንዴ የምን ጉድ ናቹ ?
@emanfentaw
@emanfentaw Жыл бұрын
ምንም አይነት ፈተና ቢገጥማችሁ እኳን በሰብር በትግስት ማለፍን ከእሙ ተማሩ ትግስቷን ቢፈታተኑዋትም ግን ማዱን አክብራ እስኪያልቅ ዝም አለች ጎበዝ የኔ ማር❤❤❤ነባ ግን አበዛኸው የምር ተው 😢ግን ተው
@እሙሀናን-መ3ዐ
@እሙሀናን-መ3ዐ Жыл бұрын
አይዞሽ እሙዬ🎉🎉😅😅ፕራክ አስጠላን የምትሉ😥😥😥
@zinetmohammed1678
@zinetmohammed1678 Жыл бұрын
እኔ ኮመት መፃፍ አልወድም ግን አንድ ነገር ልብ በይ ከቀልድ ጀርባ ትንሽ እውታ አለ ላቺ ክብር ያለው ሰው ሁሌም እንደት ላስደስታት ነው ሀሳቡ እሙዬ ወላሂ አስቢ የሳቀ ሁሉ የቀረበሽ ሁሉ እወድሻለሁ ያለ ሁሉ እውነት እንዳይመስልሽ።
@taybahals3951
@taybahals3951 Жыл бұрын
ሳህ ወላ ክለምሽ ዉዴ ጓደኛዬ እልቴ ናት በሚለኝ ሴት ቀየረኝ እሄዉ ብቻ አልሃምዱሊላህ ጠካራ መሆን😢😢😢😢😢
@hilamoo928
@hilamoo928 Жыл бұрын
ባካቹሁ እሙን አታሰለቅሷት ወላሂ ሰታለቅስ በጣም ነዉ ሚከፍኝኝኝኝ😢😢😢😢😢😢
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
😢 ደምሪኝ እማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ Жыл бұрын
አይ ኮመቶች ትገርሙኛላችሁ ለሁሉ አዝናችሁ ሲጀር እነሱ እየተመካከሩ ነዉ የሚሰሩት
@hilamoo928
@hilamoo928 Жыл бұрын
@@mawaysh እሸ
@hilamoo928
@hilamoo928 Жыл бұрын
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ ሲጀመር ተመካክረዉ ሚሰሩት ይለያል የዝች ግን ምሰኪን የዉሃ ሰለሆነች ሚጫወቱባት 🥺
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ Жыл бұрын
እውነት የምር 😓😔
@mounatsegya941
@mounatsegya941 Жыл бұрын
Eemu yena yewu yena ayent bare new yash yena meskn ena tolo yekfagnal❤❤❤
@TigeethioHabesha-wl4jh
@TigeethioHabesha-wl4jh Жыл бұрын
አቤት ኮመንታተሮች ለመፈረድ አትሩጡ ልባምን ሴት ማንም አያገኛት እሙዬ የኔ ልበደነዳና አሰተዎዬ ታጋሽ ሁሌም እግዚአብሔር ክፉሽን አያሳየኝ ❤❤❤
@zizosalah1987
@zizosalah1987 Жыл бұрын
❤❤በጣም
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын
እማይሆናት ከሆነም እግዚአብሔር ያርቅላት
@TigeethioHabesha-wl4jh
@TigeethioHabesha-wl4jh Жыл бұрын
@@WerkneshiznabuSs-qh9cv #❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ Жыл бұрын
ሙስሊም እህቶቼ ማሻአላህ የሚባል ቦታ እውቁ ውዶቼ. ❤❤❤. እሙ ባልሽ ጠብቅ አድርገሽ ያዥ በኃላ ማለቃቀስ እንዳይመጣ. እኛ ነገርሻል የመዳም ቅመሞች 😂😂😂😂.
@ኡሙፉአድቲዩብ
@ኡሙፉአድቲዩብ Жыл бұрын
ቲክክል
@DuabiDhd-hq4pb
@DuabiDhd-hq4pb Жыл бұрын
​@@ኡሙፉአድቲዩብትክክል ወላሂ በየሄድበት ማሻ አላህ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын
ይቀርበታል እንጂ አይቀርባ ትም በሳ ነው ያወቅነው እኛም
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ Жыл бұрын
@@WerkneshiznabuSs-qh9cv ሳህ
@ፋፊነኝ-ገ3ገ
@ፋፊነኝ-ገ3ገ Жыл бұрын
ትክክክል
@genetsisaye5447
@genetsisaye5447 Жыл бұрын
Emuye one thing I would like to tell you,If your man loves you, he would be careful not to do anything that might upset or hurt you. He would always consider how you feel. But Neba always laughing when you are crying or upset.Emuye dont be like that for a man you have to show him how you are strong and determine woman you are.Also love has to balance on both side .I am worried you might be more into him now which will bring a problem to the relationship .There are a lot of tursted men out there,No more crying for a man.I wish you all the best
@ilu8489
@ilu8489 Жыл бұрын
Are you okay she doesn't even read English
@tilay23
@tilay23 Жыл бұрын
ነባ እና አዴ የምትባሉ ገገማወች ስታሥጠሉ ከሷ አለቅሶ የምተገኙት ጥቅም ምን ይሆን በጣም አሳዘነችኝ ኡፍ
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
😢 ደምሪኝ እማ
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 Жыл бұрын
ነባ ምንክም አላማረኝሕ
@TikistDxbTigis
@TikistDxbTigis Жыл бұрын
ነባ ማርያምን አበዛህ ለምን ታናድዳት አለህ እሂኮ ህይወት ነው አታብዛው በቃህ😢😢😢😢😢 የኔየዋህ አይዞሽ ደሞ እቴነው ምትመስይይ ❤❤❤❤❤❤❤የኔዉድ እወድሻለሁ ❤❤❤❤አገረችን ሰላም ያርግልን አሜን( 3)❤❤❤
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Ewenteee new
@fitsumteshomefitsum-ps7ut
@fitsumteshomefitsum-ps7ut Жыл бұрын
እሙ ግን ታድላ አንጀትዋ እየነደደ ምትበላው ነገርስ😅😅😅
@الحمدالله-ف4ث
@الحمدالله-ف4ث 11 ай бұрын
😅😅😅😅
@ወሎየነኝየወልዲያልጀ
@ወሎየነኝየወልዲያልጀ Жыл бұрын
እሙ እናትም እህትም ሚስትም መሆን የምትችል በሂወት ውጣ ውረድ ተፈትና ያለፈች ምርጥ ኢትዮጵያ ሴት ናት ሀይማኖቷን ህዝቧን ባህሏን የምታከብር እንቁ ሴት ናት እና ብዙ ማለት አልፈልግም አላህ መልካም ትዳር እንደሷ መልካም ሰው ይስጣት ለሳቋ እንጅ ለሀዘኗ ምክኒያት የሆነን ሰው አላህ ያርቅላት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@abebechfikadu2012
@abebechfikadu2012 Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@ZeroOrange-h9j
@ZeroOrange-h9j Жыл бұрын
አሜን 🙏
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 Жыл бұрын
አሚን
@ሔለንተስፋዬ
@ሔለንተስፋዬ Жыл бұрын
እሙዬ እሄ ነገር ደስ አላለንም ተደጋገመ ፕራንክ የሚያረጉሽ ጠቅላላ ከነባ ከሚባል ጀምሮ ባንቺ መፈመስ ነው የፈለጉት ነቃበይ እሙ ምንም አላማረንም አፉ ላይ ያስታውቃል አይወድሽም ቸዋቂ ስለሆንሽ ሊጠቀምብሽ ፈልጎ ነው ጊዜው ሳይረዝም ተለያዩ እሙዬ እህቴ በኋላ እንዳታዝኚ ልጅሽ እና ስራሽ ነው ባልሽ እንዳይቆጭሽ 💚💛❤️
@እግዚአብሔርፍቅርነው-የ5የ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-የ5የ Жыл бұрын
ማርያምን እሙየ ትግስቷ እኔ ብሆን ምግቡን እሁለቱም ፊት ላይ ደፍቸው ነበር የሚሂደው
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl Жыл бұрын
ብታምኑም ባታምኑም የነባ ፍቅር ለመፈመስ ነው🤒😁😀
@ሔለንተስፋዬ
@ሔለንተስፋዬ Жыл бұрын
አመሠግናለሁ አስተሳሰባችን አንድ ነው እሙይዬ በጭራሽ አይፈልጋትም በሷ መታወቅፈልጎ ነው እሱም ሴቶቹም እሙዬ አልባነነችም ቸኮለች በሰል ያለ ሰው ነው ለትዳር ይሄ ዎርጋጥ ሉጢ ነገር ነው
@tirutube8539
@tirutube8539 Жыл бұрын
ሀቅ በትክክል መጨርሻ ላይ ጥሎት ነው የሚሂዳዉ እሷም በጣም ጅል ሆነች
@Hesai-u3s
@Hesai-u3s Жыл бұрын
እኔ ያናደደችኝ ፕራክ አራጊዋ ለምግቡ እኳን ክብር አይኖራትም እዴ አስረዬ ጠጉራን እየነካች እስተምበላ ድረስ እካን አድነቱን ወደኋላ አታስርም አድምአት ክብረቢስ ሁላ😂😢
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl Жыл бұрын
@@Hesai-u3s ለዛው በፈረስ ጭራ😁😀😀
@sanaitbewketu2906
@sanaitbewketu2906 Жыл бұрын
በትክክል
@saddahmohammed7887
@saddahmohammed7887 Жыл бұрын
እሙየ የኔ የዋህ ወላሂ ሥወዳት ነባ የማንንም ቢዝነሥ ለማሣደግ ብለህ ልጅቱን አታሥከፉት በአላህ በጣም ነው የምታሣዝነኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@ዛሬምተመስገን-ኰ4ዠ
@ዛሬምተመስገን-ኰ4ዠ Жыл бұрын
ውይይይይይ መባ እሄን ፕራንክ ሲበዛ ጥሩ አደለም እማ የኔናት ያ የማይጠፋው ሳቋ ጠፋ የማር ይደብራል ለጊዜውም ቢሆን ሥሜቷ ይጎዳል እሙ ጀግናነሽ መብላትሽ እኔ ብሆን ትቼው ነበር ውይይይይይይይ
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 Жыл бұрын
ነባ ለተመልካች ክብር ይኑርህ አሁንስ አስጠላችሁ ያለ መበሻሸቅ መልክት አታስተላልፎም ነባ እረፍ ከአሁን በውሀላ የእኛን ቻናል ተመልካች ልትአሳጢአት ነው ይደብራልኢጭ
@ኡሙፉአድቲዩብ
@ኡሙፉአድቲዩብ Жыл бұрын
የሰበማ ነገረ ይኖረል በል የምስቱኑ አምሮ መጠበቅ አለበት
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@MariyamMaari
@MariyamMaari Жыл бұрын
​@@ኡሙፉአድቲዩብትክክል
@genettecere8937
@genettecere8937 Жыл бұрын
የኔ ባለማተብ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እሙየ ውደ
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
😢 ደምሪኝ እማ
@mimitube9595
@mimitube9595 Жыл бұрын
የኔ ማር እሙዮ የኔ ትግስተኛ እሄ ልጅ ግን ምንም ካቺ ጋር አሄድም ሁሌም ፕራክ ይደብራል ፍቅርህን አክብር
@ቅመምቱዩብባለጥበቧ
@ቅመምቱዩብባለጥበቧ Жыл бұрын
ባለፈዉ ስታስታርቃችሁ ጉደኛህጋ ምን ብለዉ ነበር ለህዝቡ ምድነዉ የምታስተምሩት ብላነበር ግን ተግባር አላደረጋችሁም ተመልሳቼሁ ፖራክ ተዘፈቃችሁ እስኪ ፖራክ ነባና እሙ ይተዉ የምትሉ
@ጦይባደሳለ.ወሎየዋ
@ጦይባደሳለ.ወሎየዋ Жыл бұрын
አወይተዉ
@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ Жыл бұрын
እጨራቸው ነው በምን ይፈምሱ
@selamabera8756
@selamabera8756 Жыл бұрын
Gen eyeta yalwe perak new lezeh yemsögal lela neger bezu eyeta aygwgem
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn Жыл бұрын
😮😮😮😮😮እሙን አለማድነቅ ንፍገትነው ቦታ አልሠጠችውም ወደው በጣም ትናደዳለች ብይ ነበር😮😮😮😮 እሙ አች ጀግና ነሺ ኮስተር በይበት የፈለገ ይቀመጥ ካልፈለገሺ ገደል ይግባ አችማ እደለኛነሺ አሪፍ አሪፍ ወደነው የሚጠይቅሺ አች ማወቅ ያለብሺ ጠካራ መሆን አለብሺ😘😘😘😘
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 Жыл бұрын
እውነት አሁንስ አስጠላችው ለምንድነው እሙዬን ሁሌ በሴት ፕራንክ የምታደርጓት ይደብራል እኔ ብሆን ተነስቼ ግንባሯን ነበር የምላት የኔ ምስኪን እሙዬ በዛ በጣም አንቺን ማናደድ ለምን አስፈለገ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ Жыл бұрын
ተጫወተባት ማርያምን እሙብነቂ ይሻልሻን ማርያምን እኛየመዳም ቅመሞች ተናግርናን ነገ ብታለቃቅሽ አያገባንም ካሁኑ ንቂ ከፊቱደሞ አታልቅሽ ጠካራ ሁኝ እሙየ😢😢😢
@gdg8314
@gdg8314 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ሲጀመርማሪምንተማክረዉነዉየሚሰሩት እኔዉንድሜ ያክሴቴልጅ ይሀዉ 4 አመትሆናቸዉ ለያእዉነትይመስላል ከሆላስለማታቁነዉ የዋህ ለገንገብ😅😅😅😅😅😅😅 አትሸወዶ😂😂😂😂😂😂
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
ውነት ነው😢😢😢
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын
@@gdg8314 እውነት ነው እማምላክ ታበርታት ካልሆነ ታርቅላት
@bluetonebluetone6635
@bluetonebluetone6635 Жыл бұрын
ምንም ደስ አላለኝም ይህ ልጂ የራሱን ነገር አመቻችቶ ለሽ ነው የሚለው ያለ ሰው ያያል እሙ አይዞሽ ከዚህም የባሰ ይመጣብሻል ቢቆይም ልብሽ አይሰበር
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын
ለልጃ ትኑር ለት ለዉዱ ልጃ
@dasashedasu283
@dasashedasu283 Жыл бұрын
ሁልግዜ ማሥለቀሥ አይደብርህም እሙ ደግሞ ጀግና ሁኝ ወድ አትለማመጭ
@abityabi8902
@abityabi8902 Жыл бұрын
እሙ የኔ የዋህ አምላክ እርጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ።
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ በቅንነት ❤❤❤
@Lishaney3
@Lishaney3 Жыл бұрын
እሙየ የኔ ምስኪን ስታሳዝን እኔን ንድድ ያድርጋቸውና አቃጠሉዋት እነዚ ወጠጤወች።😢
@samsungdubai4057
@samsungdubai4057 Жыл бұрын
አረ የተመቸኝ ኮሜት ወጠጤዎች
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
በጣም 😂😂 ደምሪኝ እማ
@TigeethioHabesha-wl4jh
@TigeethioHabesha-wl4jh Жыл бұрын
አቤት ትግስቷ እሙዬ የኔ ልዬ❤❤❤
@fentaneshfetene8788
@fentaneshfetene8788 Жыл бұрын
ወጠጤወች ተመቸኝ😅🤣
@genetweledgeberiel5776
@genetweledgeberiel5776 Жыл бұрын
እውነት ነው ቀልድም ልክ አለው , ተወደድኩ ብሎ ነው ,የልብን ካደረሱ ቡሀላ ኘራንክ ነው አይሰራም , 😢😢
@NserssTyoub
@NserssTyoub Жыл бұрын
😢😢😢😢😢 ቲሽ ጋባዥወ ቆይ ምን ኣስባናው እምምምም ወዳጅማስሎ ጣላት እምም😅😅😅😅😂😂😂😂😂
@hayat2582
@hayat2582 Жыл бұрын
ወላሂ አሳዘነችኝ እሙየ ነባ ተው እሙን አታስለቅሳት ብዙ ነገር ያሳለፈች ናት 😢😢😢 እሙየ አብሽሪ እማ❤❤❤❤
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
ሁሌ ማስለቀስ ይደብራል በፍቅር አትቀልዱ አይዞሽ እሙዬ የኔ ቢጤ አልቃሻ 😢😢😢😢😢😢😢
@hueiw-p9d
@hueiw-p9d 5 ай бұрын
እይ ፆለት እናርግ ስትይ እንደት ደስ እንዳለው እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🎉❤❤
@alamualamu325
@alamualamu325 Жыл бұрын
ነባ አደይ ሆናችሁ ለምን እሙን አታስለቀሶት እ😢😢 እሙየ የኔቆንጅ ለማንም ዘልዛላ አታስቀሸ እህቴ ሰከፋሸ አለሁድም ሳቅሸን ማይት ነዉ የምንፍልገው😢😢
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ Жыл бұрын
እሙ ባለፈው የመዳም ስራ ትቺ እኔ አላማረኝም ብዬ ስመክርሽ ነበር አንቺ ግን አልሰማም ብለሽ ለቅሶሽን ጀመርሽ ቀልቤ አልወደዳትም እቺ ልጅ ነባ ደሞ ማር ሲበዛ ይመራል😊😊
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ በቅንነት ❤❤❤
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ Жыл бұрын
@@Love-if4qj እሽ ማሬ
@rahelcellfie9673
@rahelcellfie9673 Жыл бұрын
እውነት ለመነግር ተች ነው የሚህድው ማርያምን እንካን ልበላ
@aynalemyoutube3622
@aynalemyoutube3622 Жыл бұрын
በማርያም አታስከፉዋት ኡፍፍ ናባር እውነት አባዛቹት 😢ya Amri 😘😘
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ በቅንነት ❤❤❤
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj Жыл бұрын
የኔ ብጤ ናት ወላሂ ስሜቷን መደበቅ ማስመሰል አችልም 😭😭😭😭
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 Жыл бұрын
እኔም😢😢😢😢
@Balayhailu-c2x
@Balayhailu-c2x Жыл бұрын
እኔም
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 Жыл бұрын
😢😢😢እኔም አልችል ፊቴ ቅይም እንባየነው የሚቀድመው😢😢😢😢
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj Жыл бұрын
@@yeshyemarr8303ልክ እንደኔ 😭😭😭
@TsehayWale
@TsehayWale Жыл бұрын
በጣም ባለም ላይ እንዳንተ አይነት ፍልጥ አይቼ አላውቅም እሙየ በናትሽ ይህነነ ልጅ ወዲያ ደልቺው
@ሰናይትአዳለም
@ሰናይትአዳለም Жыл бұрын
ወላሂ እሙየ ከልባ ሰውነሺ አላህ ይሂን ፀበይሺን አያቀይርሺ የኔውድ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Жыл бұрын
እንደዚ አይነት ጸባይ ለወንድ ልጅ አይሆንም 😏
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
በጣም 😢😢
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
እደኔ እሙን ስታለቅስ አብሮ 😢እሚያለቅስ 😢👍❤ደምሩኝ❤❤👏
@سبحانالله-ط4م5ص
@سبحانالله-ط4م5ص 6 ай бұрын
ምድረ ክርፍፍ ሁላ ምግብ ሳይሆን መርዛ እዳበላችሃት ቁጥር ነው አይዞሽ እሙየዋ የኔ የዋህ ሰገጤዎች ሌላ ፕራክ አጥታችሁ ነው😢😢
@fatemakassaw
@fatemakassaw Жыл бұрын
የነባ ፕራክ እሙን ማስለቀስ የደበረው👍👍👍😢😢😢 የምር አሁንስ አበዛሀው ኤጭ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын
በጣም አበዛው
@yemaryamlij1056
@yemaryamlij1056 Жыл бұрын
ነባ ሰርአዓትህን ያዝ እሙየን አታሰለቅሳት 😢 የፕራንክም ልክ አለው አሁን አበዛሀው እሸ እሙዬ የዋህ ቅን ልብ ሰላላት😢 በጣም ነው የምታናድዱት😳
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
አበዙት ወላሂ የኔ የዋህ እሙ ታሳዝነኛለች
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ በቅንነት ❤❤❤
@mananmanan1056
@mananmanan1056 Жыл бұрын
ሥሚ ጓደኛ ተብየዋ የዋሕነቶን ተጠቅመሺ አታፍሺ እባዋን ገባሺ
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 Жыл бұрын
You also far
@tigestasfaw2986
@tigestasfaw2986 Жыл бұрын
በትክክል
@ajmandubai9807
@ajmandubai9807 Жыл бұрын
የጎጃም ክርሥቺያኖቺ ደሥ የሚሉኝ ሢበሉ ይፀልያሉ❤
@seadaapp3133
@seadaapp3133 Жыл бұрын
ጊዜው ከፍቷል ሰው አትመኝ እሙ😢❤❤
@aminahossain2730
@aminahossain2730 Жыл бұрын
😢😢😢😢በጣም
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
በአሁኑ ዘመን እውነተኛ ጓደኛ የለም
@TigstRoby
@TigstRoby Жыл бұрын
ወይ እመቤት አጀቴን በላችኝ እቺ ልጅ አላማረችኝም😢😢😢😢የኔ ውድ እሙዬ ፕራንኩም ቢሆን ይደበራል
@EdenTesfazgi-wv2kd
@EdenTesfazgi-wv2kd Жыл бұрын
በውነት ጅል ናቸው
@tsedalegezahegne3669
@tsedalegezahegne3669 Жыл бұрын
እሁን በማርያምብለሽስትምዬ ታስጠሊያለሽ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አልሰራም ማለት ነበረብሽ ነባ ደግሞ ለምን ትጫወትባታለህ የሶ ማልቀስ እንዴት ያስደስትሃል ? እሙዬ የኔ የዋህ ሴት አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ ሁል ጊዜ ምንም አይነት ነገር ሲያጋጥምሽ ትክክል እንዳልሆ እወቂ ፕራንክ እንደሚሰሩብሽ ቀድመሽ መዘጋጀት አለብሽ ምንም ነገር ቢሆን እውነት ነው ብለሽ እንዳታምኚ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын
ለልጅሺ ስትዩ ቆራጥ ሁኚ እሙዬ ለ ልጅሺ ኑር ለት ይህ ሰው እማይሆን ከሆነ ቆም ብለሽ አስበሺ ከሕይወት ሺ አስወጭው ልብሺን አይ ቶ ነው እድህ እሚሆነው ካልፈለገ ትዳር ሕይወት ይዘላዘል ተይ
@Ethiopia.143
@Ethiopia.143 Жыл бұрын
ኧረ በስመ አብ ምንድ ነው ሁሌ በጭንቀት ቅስሟን የምትሰብሯት እሙዬ አይዞሽ የእኔ የዋህ ደካማ ጎንሽን አውቀውታል የለዚያ ነው በጣም እንደምትወጅው ያውቃሉ በልጁ አክት ዛሬ ሰወስትኛ ኮመንቴ ነው ምን አለች በሉኝ የልጁ መጨረሻ ሽሽት ነው ፈጣሪ ይርዳሽ❤
@mekidelawitmesfin2734
@mekidelawitmesfin2734 Жыл бұрын
ትዳር ቀልድ ወይ ባህር ውስጥ ገብቶ የሚምቦጫረቁበት አደለም አታሟርቱ ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል ይላል መፀሀፍ ቅዱስ
@Lideyatibebu2641
@Lideyatibebu2641 Жыл бұрын
ነባ የምትባል ሰውዬ ከዚህ በኋላ ይችን ልጅ አስለቅሰሃት አንተን አያድርገኝ : ✊✊✊✊ ተናገርኩ
@JamilaJamila-de4df
@JamilaJamila-de4df Жыл бұрын
😂😂😂እደኔ ተቃጥለሻል ንደት ለካ ባገኘሁት አናቱን አወልቀዉነበር
@fhxh2270
@fhxh2270 Жыл бұрын
ያበናት ተረጋጉ😂😂😂
@Yemehelwerk
@Yemehelwerk Жыл бұрын
​@@JamilaJamila-de4df😊
@bamanetahate3348
@bamanetahate3348 Жыл бұрын
ነባ አበዛህው የሰው እንባ ይከብዳል😢😢😢
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
😢 ደምሪኝ ውዴ
@hfem3901
@hfem3901 Жыл бұрын
በጣም😢😢😢
@samrasamra149
@samrasamra149 Жыл бұрын
በጣም ምነዉ ተወደድኩ አልክሳ ኤጭ
@Makey23-c1k
@Makey23-c1k Жыл бұрын
የዋህ ሰው ከውስጡ ያመረረለት ዳግም አይመለስም አንተ ልጅ ግን ተጠንቀቅ😢
@mercyyenet7448
@mercyyenet7448 Жыл бұрын
Emuye gen edet newu be benish betilku alkiseshe ,le defit norowshi akebdm? Jegna set hugn enji Gojame adeleshim ede ? 😮😮
@አልሀምዱሊላህ9291
@አልሀምዱሊላህ9291 Жыл бұрын
ወይ ነባ ካሁኑ ተለማመጅ ነው እዴ አዳዴ ወዶች እደቅልድ የሚያረጉት በልባቸው ያለውን ነው
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ Жыл бұрын
አወን የምር አይኑ ሌባ ነዉ
@MegaEmebet
@MegaEmebet Жыл бұрын
ጌታ አምላክ እኛን እንደረዳን ሁሉ አንቺንም ይርዳሽ በፀሎቴ አስብሻለው ❤🙏✝
@اللتز-ف1ل
@اللتز-ف1ل Жыл бұрын
የኔ ውድ እሙዬ 😢😢 ግን ልጁ ሲያስጠላ ክብረ ቢስ ነው ቀፋፋ ምን ይመስላል በጌታ
@VipVip-ep4ug
@VipVip-ep4ug Жыл бұрын
የኔማር እሙየ ፀሎትእናዲርግ ሠትይ ደሥሢል❤❤❤❤
@rahilbelete6940
@rahilbelete6940 Жыл бұрын
እነዚህ ሰዎች መጨረሻቸው አያምርም በጣም አብዝተውታል በእውነት
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd Жыл бұрын
True
@DgCh-g6f
@DgCh-g6f Жыл бұрын
በጣም ታሣዝናለች ቆሞ እኳን ይቅርታ አላላትም. ግን ወደፊትም አይሆናትም. መጠን ማፍቀር እዳ
@HH-uo7el
@HH-uo7el Жыл бұрын
ነባ አሁንስ ከ አበዛህው እረ አታስከፋት በቃህ ከበዛህው እሙየ ትግስትሽ የኔ የዋህ❤
@lubabaibrahim1061
@lubabaibrahim1061 Жыл бұрын
ነውር ነው። ሁሉም በልክ ሲሆን ነው። ይህንን ፕራንክ ምነው እንደሞኝ ዘፈን አዘወተራችሁት። እመቤት አንችስ ከሱ የሚበልጥ መለሎ ጋር እሱ የሚያደርገውን አታደርጊም ? ያንየ እንዴት እንደሚ ያም ይገባዋል።
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
😂😂😂😂 እደሞኝ ዘፈን ተመቸኝ ደምሪኝ እማ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын
እውነት ነው ካልሆነ ብድራን ትመልስ
@lovelet0124
@lovelet0124 Жыл бұрын
እመቤት ትልቅ ሰው ነሽ፣ እንደ እድሜሽ አግቢ ይሄ ልጅ ይቅርብሽ ተይ ሁለተኛ ልጅ ያለ አባት እንዳታሳድጊ ይቅርብሽ ተይ ሁሌም ዩቱዩብ እንጀራ አይሆንም ቆፍጠን ብለሽ ብርሽን ቆጥቢ እና የተሻለ ስራ ስሪ ሰው እንዳይጠላሽ ይሄ ልጅ አይሆንሽም ተይ እንዳይቆጭሽ
@fatumaseid4904
@fatumaseid4904 Жыл бұрын
አስተዋይ ነሽ የምር❤❤❤
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if Жыл бұрын
የልቤን አስተያየት ምነው ይሄን ኮመንት ባነበበችው ልጅ ለጥቅም ነው የቀረባት ከመጀመሪያም ደስ አላለኝም
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Жыл бұрын
ነባ ስነስራሀት ለሙየ ይቅደም ጉርሻው 😢😢😢😢ነባ እዳታጣት ቡሀላ አትላላጥ ኢጭ እሙየ ደሙ ለሁሉም ትምር ዉሰጅ 😢😢😢😢😢
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
አይገርምም አረ አስጠሉኝ ደሞ ያለመስማቱ ነው የገረመኝ ገገማ😏
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Жыл бұрын
@@Rakb553 ማርያምን አበዛው ለሁሉም ልክ አለው
@seadamohamed495
@seadamohamed495 Жыл бұрын
በልጅቱ ባትጨዋቱባት ጡሩ አይደለም 😢😢😢😢
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын
ካሁኑ ትቁርጥበት ባይ ነኚ ነገ ሕይወታን ሳያበላሺ መዘላዘል ከሆነ እምፈልገው
@ልዩወረቅልዩወረቅ
@ልዩወረቅልዩወረቅ Жыл бұрын
ኢጭ አሁንስ አበዛችሁት ፕራክም ቢሆን እምነት በማያሳጣ መልኩ ቢሆን መልካም ነው እሙዬ የኔ የዋህ አታስለቅሷት❤❤❤
@TigestmogesMoges
@TigestmogesMoges Жыл бұрын
emu sew akebari nate❤❤❤ megbun bserate new yecherseshew en behone terwen nebir emdfabhe
@አማራነኝየአባሠሏንግስት
@አማራነኝየአባሠሏንግስት Жыл бұрын
አይ እግድህ እሙ አበዛሽው የምንድን መነፍረቅ ነው ቆፍጠን በይጀ😂😂😂🎉
@haythayat6345
@haythayat6345 Жыл бұрын
👍👍👍🌹🌹🌹
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын
በትክክ ለልጃ ስትልጀና ትሁን
@zina5085
@zina5085 Жыл бұрын
ቀሚስሽ ያምራል እሙዬ❤❤❤
@zamzamyasen5099
@zamzamyasen5099 Жыл бұрын
እኔምለዉ እመቤት ለምደነው እምታለቅ ሸዉ ለምን ጠርግ አይል
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys Жыл бұрын
ቢያስ እንካን ለተመልካች ክብር ይኑርህ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын
በጣም
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት Жыл бұрын
እሙ የሴት ጓዳኛ ይቅርብሽ ነገ ስታልቅሽ እዳትመጪ ትነገሬ አለ ዋ አች የዋህ ስለሆሽ በትንሽ ነገ ልብሽ ይሰበራል ካሁኑ ትጠቂ
@ZuzuMohammed-d3n
@ZuzuMohammed-d3n Жыл бұрын
እውነት ነው እቺ ልጅ ደሞ በጣም መጥፎ ትመስላለች ይቅርብሽ እሙየ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын
ብቀርሥ ለ ልጃ ትኑር ለት
@Hነኚየወሎዋየመዳምአቡላስ
@Hነኚየወሎዋየመዳምአቡላስ Жыл бұрын
እኔ ብሆን ወላሂ አጠገቡ የለውን ወሀ እፊተለ ሊይ ደፍቸበት ነበር እምሄደው እሙ ጎበዚ ነሺ ይሄ ጠጋጠጋ ወደየት ነው
@AlidanababaAlidanababa
@AlidanababaAlidanababa Жыл бұрын
ሴት ልጅ በህይወትዋ ፈተና ካለፈች ሁሌም ውስጥዋ ፍራት ነው እሙዬ ምስኪን እግዚአብሔር እንደ ልብሽ ያርግልሽ ህይወትሽ ግን በማርያም አታናዷት
@ቤዛዊትደመቀYoutube
@ቤዛዊትደመቀYoutube Жыл бұрын
እውነት ነው የሚደገም ስለሚመስልነው
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 Жыл бұрын
እፍፍፍእኔ8አመቴብቻነኝአላምንም
@حسبنااللهونعملوكيل-ط6ث
@حسبنااللهونعملوكيل-ط6ث Жыл бұрын
በጣም ያመኑት ከካደ ያውነው እሚመስለው
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 Жыл бұрын
@@حسبنااللهونعملوكيل-ط6ث ሳህ
@TsgstFzgs
@TsgstFzgs Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅ እሙዬ የእኔ መልካም እኔም አልቅሻለሁ ግን በፍራንክ የሚመጠው ገንዘብ ጥንቅር ብሎ ይቅርብሽ ልብሽ ተሰብሮ የምታገኝው የምር በዝህ ተባባሪ የሚሆኑ የምር ፈጣሪን አይፈሩም ፈጣሪ ከፈራችሁ ተዋት ትኑርበት በሰላም ትኑርበት
@barchetube7442
@barchetube7442 Жыл бұрын
አይይይ ያንቺ እንባ😢 ነባ ተብዬው ከገባህ ትልቅ መልእክት ነው የነገረችህ የኔ እንባ ላንተ ወርቅ ነው አለችህ
@haythayat6345
@haythayat6345 Жыл бұрын
እኔ የምፈራው ፕራክ በዛና ፕራክ ሇኖ እንዳይቀር እግዚአብሔር ይርዳሽ እሙየ ጠንከር በይ ❤❤❤
@edfevf4620
@edfevf4620 Жыл бұрын
እኔ መጀመሪያ አካባባ ሳያቹ ፍቅር የያዘህ መስሎኝ ነበር ግን ማስመስል ነበር እሙግን በጣም የዋህናት አይ ምኑም አይዋጥም እሙ ተመልካቾችሽ አንችን ስለሚወዱነው እሚከታተሉሽ እና አዳድ መጥፎስው ቢኖርም አብዛሀኛው ግን ተመልካቾችሽ ላንች ነው እሚስቡልሽ እና እሚጥፍልሽን ኮሜት እውነት ሊሆንም ይችላል ብለሽ ትምርት ልትወስጂበት ይገባል ልጁ በጭራሽ እሚሆንሽ ልጂ አደለም ታዋቂ ስለሆንሽ እውቅናሽን ተጠቅሞ ለማደግ ስለፍለገ እጂ ትክክለኛ ትዳር ፍልጎ አፍቅሮሽ አይመስለኝም ብቻ ፍጣሪ ይጠብቅሽ የልብሽን የዋህነት አይቶ አችግን በሂወትሽ ኖርም አልኖርም እራስሽን ማጠንከር አለብሽ አች ትወጂዋለሽ እሱግን አይመስለኝም እና ፍጣሪ ብሎ ተጋብታቹ ብናይ ደስ ይለናል ግን ለሁሉምነገ ጠካራ መሆን አለብሽ እራስሽን ከወደፍቱ ካሳመንሽው ቢሄድኮን አትጎጀም እባክሽ ባሁን ግዜ ስውን ሴትም ሆነ ወንድ ውደጂጂ አትመኝ ።
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын
ትክክል ለልጃ መኖር አለባት ጠካራ መሆን አለባ ት
@هيكلمحمد-ي9ن
@هيكلمحمد-ي9ن Жыл бұрын
እሙ ጀግና ነሽ. ስወድሽ❤❤❤❤
@بسمالله-خ3ش2س
@بسمالله-خ3ش2س Жыл бұрын
ተው ነባየዋ እሙን አታስከፍት በናትህ እሙ የኔ የዋህ❤❤❤
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Жыл бұрын
ኤጭ አሁንስ በዛ😊😊😊😊
@ጥሩየያማኑኤልልጅ
@ጥሩየያማኑኤልልጅ Жыл бұрын
የእሙን ቤት ማየት ላቁም መሰል ጭንቅ አልችል እንደስዋ። ፕራንኩን ብትተውትስ ዘመድ። ነባም እየዎደድካት እንደዝህ። ትደጋግማለህ ለማንኛውም እሙ የኔ የዋህ አይዞሺ❤❤
@fatlmaabdu6733
@fatlmaabdu6733 Жыл бұрын
ተመካክረው ነው
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын
ይደብራል ይህ
@hanabelay727
@hanabelay727 Жыл бұрын
እሙ የሚያኖረሺ የዋህነትሺ ነው ህዝብ ይወድሻል ደግመሺ አትሸወጁ ብትሸወጁም ጥሎብን እንወድሻለን
@DegieMekashaw
@DegieMekashaw Жыл бұрын
አይ እሙየ በንደት አበላል ከላይ ከላይ አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚያብሄር ያለው ይሆናል
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያርቅላት እማይሆናት ከሆነ በጾሎት አስባት
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Жыл бұрын
አስለቀሰችኝ ተሎ ነው ልቧ እሚሰበር ልክ እደኔ 😢😢😢😢😢😢💔💔የኔ ዉድ እናት እሙየ 😢😢😢😢😢
@umumeriyem
@umumeriyem Жыл бұрын
ቲሽ አስጠላባቹ አሁንስ ሁሌ ከንዳይነት ነገር 😏😏 ይሄ ፕራክ የሆ ቀን እውነት ይሆናል እሙ እራስሽን ጠብቂ
ሄኖክን ያስደነገጠዉ የወንድሞቹ ስጦታ
23:27
abel and netsi - አቤል እና ነፂ
Рет қаралды 55 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
የኔ ፍቅር የእውነት ነው---
15:22
Emebet Kassa
Рет қаралды 353 М.
ወይኔ ጉዴ ለእናቴ ምን ልላት ነዉ!!!
15:27
Emebet Kassa
Рет қаралды 122 М.
Memehir Girma Wondimu Video 721 እጄን ሽባ አደርተገኝ የሰው ልጅ  ድብቅ ክፋቶች #subescribe_now ቆየት ያሉ ያልታዩ ትምህርቶች
19:49
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 13 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН