EMS "አብይን በመደገፍሽ ትጸጸቻለሽ? ከሀና ለገሰ የፖለቲካ አክቲቪስት ጋር የተደረገ ቆይታ Nov 2024

  Рет қаралды 5,014

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@awekemekonen1634
@awekemekonen1634 53 минут бұрын
ፋሲል ባለፉት ዓመታት የምትዘግበውን ሃሳብ ስሰማ አደንቅህ ነበር፡፡ እንደሰማሁት ከሆነ ጎጃም መራዊ ተወልደህ እንዳደግህ ነው፡፡ አሁን መራዊ ያሉ ብዙ ሰዎች እየተገደሉ ሕጻናት ከትምህርት ቤት እንዲቀሩ ተደርጎ መከራቸውን እያዩ ሳለ በማን ምክንያት ይህ ሁሉ መከራ እንደደረሰ እያዎቅህ ሕሊናህን ዶላር ደፍኖት መንግስትን እያወገዝክ ሆድህን ትሞላለህ፡፡ ምናልባት ልጆች ካሉህ የፈረንጅ በርገር እያገመጥህ እዚህ ህጻናት እንደቅጠል ሲረግፉ መግደልና መዝረፍ የእለት ተእለት ስራቸው ከሆኑ ጋር መወገንህ እጅግ ያሳዝናል፡፡ ለመሆኑ እውነት መራዊ ተዎልደህ ከሆነ ቤተሰብና ዘመድ ይለህም? ሁሉም ነገር ያልፋል ፡፡ ሞት ይሁላችንም የማይቀር እዳ ነው፡፡
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 Сағат бұрын
ሃንዬ thx
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 2 сағат бұрын
ሃንዬ እንኳን አየሁሽ የእኔ ብርቱ
@marukgildo3365
@marukgildo3365 3 сағат бұрын
አማራ የሌሎቹን ትችት ወይም ወቀሳ ወይም ሙገሳ ለመስማት ጆሮ ሊኖረው አይገባም! በደል ሲደርስብህ አንዳች ያልተናገረ ተደራጅተህ እራስህን ስትከላከል የሚሰጡት ስም ፈጽሞ ትኩረት መስጠት አያስፈልግም።
@haftomshikor-ge8bd
@haftomshikor-ge8bd 2 сағат бұрын
አሁንም ጭንብላቹ አላወለቃቹም እንዴ እናንተ ሁሌም ለአንድ ብሄር ልእልና እንጂ ለእኩልነት ታግላቹ አታውቁም ብሄርን መሰረት ያደርግ ግፍ ሳይሆን የምትቃወሙት አማራን መሰረት ያደረገውን ነው ምሳሌ ትላንት የትግራይ ህዝብ ከምድረ ገፅ እናጥፋ ስለነሱ ለመመራመር የሚፈፈልግ መሬት ቆፍሮ ያግኝ ትግራይ የሚባል ስም እንከለክላለን ከነሱ ሰይጣን ይሻለናል እንደፍየል ጠብሰን እንብላ ያላቹ የትግረራይ ተወላጅ የሆነ ወደማጎርያ ካምፕ አሰገቧቸው እያላቹ ስትደግፋ የነበራቹ ሰዎች አሁን ግፍ ጭቆና ነው የምንቃወመውየምትሉ
@penafrica4321
@penafrica4321 56 минут бұрын
ወንድሜ አንተን በጦርነት ያስፈጁህ ህውዋት እንጂ አማራ አይደለም። የአማራን ጥላቻን አምጥታችሁ ህግ ያደረገው ህውዋት መስለኝ። በኢትዮጵያ ምድር አማራ በጐሳ ተደራጅቶ መቼም አልገዛም ካለህ መረጃ አቅርብ። አማርኛ በመናገርህና በመጻፍህ አማራ እንደ ጐሳ ገዛ ካልክ ትምህርት ያስፈልጋሀል።
@haftomshikor-ge8bd
@haftomshikor-ge8bd Сағат бұрын
አማራ ስለ ኢትዮጵያ ነው የሚጮሆው እያሉ ማፌዝ ጊዜ አልፎበታል በኢትዮጵያና በኦርቶዶኩስ ካባ ለብሶ ያረጀ አስተሳሰብ ማንም ማጭበርበር አይቻልም
@kebkabtemesgen4883
@kebkabtemesgen4883 2 сағат бұрын
Hanna you are Great plisse tray your best Thank you
@kebkabtemesgen4883
@kebkabtemesgen4883 2 сағат бұрын
Helpe FANO 💚💛❤🎉🎉👍👌
@احمداولاول
@احمداولاول 3 сағат бұрын
የሲት ወድ የልቢን ነዉ ያወራሽዉ
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 2 сағат бұрын
ገብርዬ ከሉክሰምቡርግ ነው ሃንዬ
@meretemengesha3977
@meretemengesha3977 58 минут бұрын
ምሳሌ ፈለጋ ምነው አየለ ጫሚሶ ጋር ሄድሽ ብርሃኑ ነጋ ማለት አይቀልም።
@solomonsolo5143
@solomonsolo5143 2 сағат бұрын
በጠራራ ፀሐይ ላይ ነው ውሉንም አዙሮ የደከለው ከሊቅ እስከ ደቂቅ???????
@samsamsun367
@samsamsun367 2 минут бұрын
😂😂😂😂እነ ማንን
@alg7524
@alg7524 2 сағат бұрын
ፋሲል የመፀፀትን ነገር ካነሳህ በቅድሚያ አንተ ነህ መፀፀት ያለብህ። ፋኖ ትጥቅ ይፍታ ብለህ ፅፈሀል። ሀይል የመጠቀም መብት ያለው መንግሥት ብቻ ነው ብለህ ትንታኔ ሰጥተሀል። የሚገርመው ይህን ያልከው በሚሊየን የሚቆጠር አማራ እየተፈናቀለ፣ ወደ አዲስአበባ አትገቡም እየተባለ ባለበት ሁኔታ ነው። የአማሮች ትልቁ ፈተና አብይን የሚደግፉ አማሮችን አብይ የሚረባ መሪ እንዳልሆነ ማሳመን ነበር። የግዛው ለገሠንና የአበበ በለውን ክርክር አስታውሳለሁ። ግዛው በጠቅላይ ሚኒስትሩ ተስፋ አልቆርጥም ነበር ያለው።
@meretemengesha3977
@meretemengesha3977 Сағат бұрын
ፋሲል አሁን የሚያደረገው ይቅርታ ከመጠየቅ በላይ ነው። ከዚህ በላይ ምንፈለክ ?
@haftomshikor-ge8bd
@haftomshikor-ge8bd Сағат бұрын
ስሬስ ምክንያት /ኮዝ/ ሳይኖርህ ጠንካራ ድርጅት መፍጠር አይቻልም ያማረው የኔ ብሎ ስሬስ ምክንያት የለም
@amanielabraha9224
@amanielabraha9224 Сағат бұрын
Aregit yehonet set 'ke 50 belay weyane emtlew 'ye tigray hizb yalat tilacha 😳
@argachewweyessa7339
@argachewweyessa7339 17 минут бұрын
Unless you want to hear from the mouth of horse I didn't see exact reasons except going around like smart soccer players. As you know those people are conservatives. One of your ex coworker was the first person to stand against the regime but now she is supporting it by omission. It is ___le___abreh___. Thank You!!!
@RahelTeferra-n2k
@RahelTeferra-n2k 43 минут бұрын
Simetawi sewoch silehonin enji laden yastawokalko.
@MebatsionKahsay
@MebatsionKahsay 2 сағат бұрын
Ytergume ceger selalbacwe new atferdu hezebe eko poltikna ystwen new ymikblwe
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 2 сағат бұрын
የዘረኞች የትግል ማእከል አማራ ነበር
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 2 сағат бұрын
ይቅርታ እኮ ጠይቆ ነው ወደፊት ህዝብን አታሎ ነው የመጣው ምንም በህውሃት አይሳበበብም እደግመዋለሁ ይቅርታ የጠየቀው ህውሃት የሰራውን ግፍ አውርቶ እኛ ነን እሸባሪ ብሎ ይቅርታ ጠይቋል መቀየር ቢፈልግ መቀየር ያንን ሁሉ ህዝብ አስከትሎ ማሸነፍ ይችል ነበር
@samsamsun367
@samsamsun367 6 минут бұрын
ትሽ ቆሻሻ ቁርጦ ቀጥል አዎ እኛ 👉አሸባሪ👌 ነን አላሉም ከታባሽ ነው ያለ እንዲ ሚል ሼር ቪዲይ እኔ መቶ ሺ እሰጥሻለሁ አምጪ አጥፍተናል በስብሰናል ነው ያሉት መቶ ሺ እሰጥሻለሁ ስልሽ እንደሌለ ስለማቅ ነው ሼር አርጊ ተረት ተረታም ናቸሁ ስንል በምክንያት ነው ፈጥራቹ ነው ምታወሩት
@musesbhatu7352
@musesbhatu7352 Сағат бұрын
ፋሲል ለምን ታናድደኛለ በጀመሪያ አንተ ይቅርታ ጠይቅ ለአብይ እኮ ጠንካራ ድጋፍ ሰተካል አዳነችን እኮ ጣይቱ ያልክ ሰው ነክ በጀመሪያ ተፀፀቻለው በል
@meretemengesha3977
@meretemengesha3977 Сағат бұрын
ምነው አለቀስክ አሁን የሚሰራው ከይቅርታ በላይ ነው።
@MebatsionKahsay
@MebatsionKahsay 2 сағат бұрын
Tqawamin knmsareyaw gbu belo wgne masecrese meneden new
@GirmayBerhe71
@GirmayBerhe71 Сағат бұрын
ኣትንከባለይ ኣትንከባለይ !! የተጋሩ ጥላቻ ነው ያስደገፈን እንደማለት ዚርያ ጥምጥም! ነገ ኣቢይ ኣሕመድ ከ ትግራይ ጋር ቢገጥም ወደ ድጋፋችሁ እንደምትመለሱ ጥርጥር የለውም
@samsamsun367
@samsamsun367 4 минут бұрын
😂😂😂ትክክል
@samsamsun367
@samsamsun367 3 минут бұрын
እረ ትግራይን እናጥፋ ቢባሉ ወላሂ ወላሂ አንደ አማራ ነው ሚነሳው
@kidanadamu
@kidanadamu 40 секунд бұрын
@@GirmayBerhe71 geday mejemerya amara tlatachini new Bilachiwu Enate nachiwu Amara. Edawum. Amaraaa sew new Edenate Abeta aydelem
@stephenbiniam595
@stephenbiniam595 4 сағат бұрын
U all Gonsiders please don't change because u hate Tigran people that why u call it change
@marukgildo3365
@marukgildo3365 3 сағат бұрын
Idiot! Tigrain also thought it was change, they supported 90% according to tplf own data. They printed shirt and some even tattooed his image on.
@Finfine672
@Finfine672 3 сағат бұрын
Tigray and tplf not the same we love tigeye people ❤
EMS የሕዝብ አስተያየት Thu 14 Nov 2024
28:06
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 4,4 М.
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 188 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 51 МЛН
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 6 МЛН
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 96 МЛН
EMS Eletawi የሞት ደውል በኢትዮጵያ Sat 09 Nov 2024
1:14:34
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 49 М.
EMS Eletawi የብልፅግና ሁለት መልኮች ሰላምና ጦርነት Thu 14 Nov 2024
1:11:07
Hamas: How Israel created its own nemesis w/Paola Caridi | The Chris Hedges Report
51:44
EMS ዜና Wed 13 Nov 2024
28:20
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 37 М.
EMS ዜና Mon 11 Nov 2024
21:05
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 15 М.
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 188 МЛН