EMS የመከላከያና የሸኔ ጥምረት የወለጋ አማራዎች ጭንቀት Nov 2024

  Рет қаралды 35,738

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.c...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Пікірлер: 82
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 17 күн бұрын
የጎጃም ፍኖ በቡሬ ቀጠና ያሉ የፍኖ ሃይል ወለጋ ውስጥ መግባት እለበት ለወለጋ አማራ ህዝብ መድርስ አለባቹ።
@SikoSilo-j4y
@SikoSilo-j4y 17 күн бұрын
ድል ለተገፋዉ ለወለጋ ንፁህ አምሓራ
@YitayihBiresaw
@YitayihBiresaw 17 күн бұрын
የሰብል መሰብሰቢያ ጊዜው ሲደር እየጠበቁ ማፈናቀል እና መግደል የዘወትር ልማዳቸው ነው። መግጠም አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው።
@jemaloumer481
@jemaloumer481 17 күн бұрын
በአዋሳኝ አካባቢ ያለው የጎጃም ፋኖ ወደ ክልሉ መግባት አለበት ባይ ነኝ።
@ጎንደርዬmu7mg
@ጎንደርዬmu7mg 17 күн бұрын
አማራ ፈተና የበዛብን ነን።
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 17 күн бұрын
ይሄ እኮ ግልፅ ነው አማራ እንዲጨፈጨፍ ስለፈገ ነው ስለዚህ ትክክለኛ ማንና ማን የአማራ ጠላት እንደሆነ በደንብ ይታወቅ
@mmt-ye1xr
@mmt-ye1xr 15 күн бұрын
አደራ ወገኖቸ ሞት ላይቀር እጃቹህን አጣጥፋችሁ ከምትሞቱ ገጥማችሁ ሙቱ መከላከያ የሚባል የለም ራስ ራሱን በሉት ከራስ በላይ ሰማይ ነዉ,የአማራ ሕዝብ አሏሁ ይድረስልን ,ድል ለፋኖ
@aasaa-n6j
@aasaa-n6j 17 күн бұрын
ፍትህለአማራ❤❤
@manyazewal-xl3ve
@manyazewal-xl3ve 17 күн бұрын
አረ እግዚአብሄር ለአማራ ደም መልስ ኣረ እመብርሃን አማራን እይ
@جمالبنسيد
@جمالبنسيد 17 күн бұрын
አየወገኑቼ አላህሱብሃነሁተአላ❤ይሁናቺሁ የአማራስቃይመቸየሆንየምያልቀዉ😢
@Dxbuae-gy3he
@Dxbuae-gy3he 17 күн бұрын
ፋኖውች አንድ አልሆኑ አሉ ያሳዝናል🥹
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x 16 күн бұрын
Sham on you Fasel የምትጠይቀው ጥያቂ እውነት በዶጆቻችሁን ሁኑ ማለት ለመግደል እንደሆነ ጠፍቶህ ነው
@yosephandemeskel9340
@yosephandemeskel9340 17 күн бұрын
አማራን ነፃ የሚያወጣው ከፈጣሪ ጋር ነፍጡ ነው ድል ለአማራ ❗💚💛❤💪
@BekaluEwunetu
@BekaluEwunetu 17 күн бұрын
አማራ ያሸንፋል
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 17 күн бұрын
ወጥረህ በለው ጀግናው አማራ።
@nooneforother
@nooneforother 10 күн бұрын
ጀግንነት በአማራ ብቻ ነው ሌላውስ?
@almazejigu2461
@almazejigu2461 17 күн бұрын
ድል ለአምረራ ፋኖ እብዱ መሪ አይቀርልህምከልብህ ምከር ኢትዮጵያውያየዕዬን ማርያም እንጂ የአጋንንትመፈንጫአትሆንምልቀቅ አገራችንን
@jemaloumer481
@jemaloumer481 17 күн бұрын
ፋኖ ግን አሁን መግለጫ ማውጣት አለበት።እነዚህን አማራዎች ትጥቅ ለማስፈታት መከላከያ ሙከራ ካደረገ እኛ ወደ ክልሉ ገብተን ጥቃት እንፈፅማለን ማለት አለበት።
@GuxFrom
@GuxFrom 17 күн бұрын
በትክክል የኔም ሀሳብ ነው😢😢
@EthioLove-lf6yl
@EthioLove-lf6yl 17 күн бұрын
#አማራ💚💛❤️
@RuurFu
@RuurFu 16 күн бұрын
ያረብ አላህ ይዲረስላችሁ❤❤❤❤🎉🎉
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
@ጀሚላያሲንራያወሎነው 17 күн бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ አማራዬዬ😭
@mahilebase3127
@mahilebase3127 17 күн бұрын
ከፈጣሪ በታች ትጥቃችሁ ነው 😢😢 አማራዬ💔🙏🙏🙏
@manyazewal-xl3ve
@manyazewal-xl3ve 17 күн бұрын
ለዚህ የጎጃም ፋኖ መልስ መስስጠት አለበት
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w 16 күн бұрын
ወገኖቸ አላህ ከእናንተ ጋር ይህን እነዚህ አራጆቺ አትመኑ ሊያሳርዶቺሁ ነው እውነት ኤሮምያ የሚባል ህዝብ ቄስ ሸህ ሽማግሌ የሚባል የላቸውም. አላህን አይፍፕሩም ? ያስልዝናል።
@FreeAmharaCountry-t4p
@FreeAmharaCountry-t4p 17 күн бұрын
Free Amhara Country 💚 💛 ❤️ it is time for our independence let us finally live in peace ✌🏿How many more Amhara people have to suffer 😔
@YitayihBiresaw
@YitayihBiresaw 17 күн бұрын
ይህንን እያዬ የአማራ ባንዳ አማራን ያስበላል።
@Nwal-xm1wy
@Nwal-xm1wy 12 күн бұрын
አወ ትክክል ነህ እዳፈታ
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 17 күн бұрын
መከላከያ ተብዬው ራሱ ሸኔ ነው ።ስትማርኩት ምህረት የሚባል ነገር ሊደረግላቸው አይገባም ።ይህንን ነገር ዓለም ማወቅ አለበት ።ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!
@YohanisBekeke
@YohanisBekeke 17 күн бұрын
ኢትዮጵያዬ መልኳ እንዲህ አልነበረም
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 17 күн бұрын
የከተማውና የበርሀው እየተናበቡ አማራን. ለመጨረስ ነው
@alemayehutadesse8409
@alemayehutadesse8409 17 күн бұрын
What is the benefit for OROMOS killing AMHARAS? Please ? Anybody help me understanding this? Why OROMOS acting like wild animals and savage cave man from 5000 years ago?
@mtilahun4444
@mtilahun4444 17 күн бұрын
​​@@alemayehutadesse8409 ሼኔ, ኦነግ = አብይ:: አብይ በግልፅ ቤት ያፈርሳል..በእድገት ስም/ፎቅ ለመስራት..ሸኔ ደግሞ መንግስትን እቃወማለው..እያለ..ንፁሐን ይገድላል, ያፈናቅላል:: ሁለቱም ሌባ, አረመኔ, ጉረኛ, ውሸታም ናቸው:: ሸኔ ገደልኩት የሚለው, በአማራ ክልል የተገደለውን የጦር አመራር ነው...አብይ ን በጐን መርዳታቸው ነው..ለምን በፎቶ አያሳይም እሬሳውን..? ሸኔ እሬሳ አክብሮ... እየተናበብ ነው የሚሰሩት...ፓርላማ..አብይ ለፈለፈ..እዛ ላይ እንዳታተኩር..ሸኔ ጨፈጨፈ..
@tesfawtefera6379
@tesfawtefera6379 17 күн бұрын
This is how prosperity party is working
@yirgalembekele-q3l
@yirgalembekele-q3l 17 күн бұрын
Neftegna will cry soon
@Dxbuae-gy3he
@Dxbuae-gy3he 17 күн бұрын
አይ ውገኞቼ ስቃይ ፋኖወች አንድ ቢሆኑ እስከዛሬ እንሂን አያስፈራሮችውም ነበር😢😢😢😢😢😢
@fernaglyes5327
@fernaglyes5327 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MulugetatiruMulugetatiru
@MulugetatiruMulugetatiru 17 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳቹህ እግዚአብሔር ከየትም ይሁን ከተገፉት ጎን ይቆማል የጌዜ ጉዳይ ነው አንድቀን ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል ወገኖቼ አይዟቹህ ትጥቅ መፍታት እሚባል ነገር እንዳት ሰሙ ብትፈቱም ከመሞት አትድኑም ስለዚህ ሊበላህ የመጣን ጅብ በልተኸው ተቀደስ ደል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ሞት ለገዳዮቹ
@tilayekebede
@tilayekebede 17 күн бұрын
አማራ ሊያሰበሉት ፈልገው ነው ዘንድሮ ከባድ ነው
@enanu7590
@enanu7590 17 күн бұрын
ትጥቃችሁን እንዳትፈቱ ተሰባሰቡ ተናበቡ ትጥቅ ፈታችሁ ከመታረድ ገጥማችሁ መሞት ይሻላል
@TesfaAmanuel-l7u
@TesfaAmanuel-l7u 17 күн бұрын
መንግሥት ሼኔ ነው ስንል በምክንያት ነው በራሳቸው ገንዘብ የገዙትን መሳሪያ ፍቱ ማለት ሸኔ ይጨፍጭፋችሁ እንደ ማለት ነዉ ዛሬ ደግሞ ፍቱ ማለት ከሸኔ ተለይቶ አይታይም 7:20
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 17 күн бұрын
ይሄ ነው እውነቱ ሲገለጥ
@solomonseleshi3177
@solomonseleshi3177 17 күн бұрын
እንደውንም ማስታጠቅ ነው ያለባቸው እኮ.
@alemayehu8764
@alemayehu8764 17 күн бұрын
ከቦተው ተንጋግቶ የሄደው የመከላከያ አባለት ይህን አይነት ችግር የሚፈጥሩ ከሆነ ስሙ የማይገባው መሆኑን ያስረዳናል/አስረድቶናል/። አሁንም ዳር ድንበር የሚጠብቀው መከላከያ ከመሀል ወጥቶ በምዕራብ ድንበራችን በኩል በሱዳን ታጣቂዎች የተያዘውን የሀገራችንን ቦታ ማስለቀቅ እና ከዚያው ቦታ መቆየት አለበት። ህዝቡ ራሱን በራሱ ጀማ የመጠበቅ ልምድ አለው።
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 17 күн бұрын
Inesu and nachew yeoromo liyu heil nachew
@asegidbekal
@asegidbekal 17 күн бұрын
Hx
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 17 күн бұрын
እንዳትፈቱ
@MimiAbeje-i3x
@MimiAbeje-i3x 13 күн бұрын
ለነali alilo and gameega meegameeመልስ አለኝ ላተብቻ መሬት ማን ነዉ የሰጠህ እኔ ልንገርህ አማራ ህዝብ ውስጥ የኦሮሞ ህዝብ አለአማራ ግን ውጣ አላለም ይህ ሠው ጠል ሸኔ ግን ለይቶ ይገላል ይሁን ግዜ ው ስለ ሆነ ይጠቀም ለአማራ ም ጊዜ አለው ይጠራረገዋአስከ ዘር ማዘሩ አፍክህን ዚብ አሰራለት
@meloamhara8614
@meloamhara8614 17 күн бұрын
ኦሮሞ አንድ ነዉ ወራሪ ዘራፊ አራጅ ነዉ Wake Up Amhara people fight for your life
@GameegameeGamee
@GameegameeGamee 17 күн бұрын
Chafchafii
@MengeduTadesse
@MengeduTadesse 17 күн бұрын
ገለሕ ሙት የምን ቲትቅ መፊታትንው
@GameegameeGamee
@GameegameeGamee 17 күн бұрын
Eske mache new yeoromon hizeb yemtasaqiqu ?
@asmara3973
@asmara3973 17 күн бұрын
ፋሲል መከላከያ ተብየው እኩ የኦሮም ልዩ ሀይል ነው
@beletetigist9830
@beletetigist9830 17 күн бұрын
ዛሬም የአገር መከላከያ አለ ብሎ የሚያምን ሚስኪን መኖሩ ይገርማል😔 እድሜ ለአብይ ኦነግ በጫካ ያለሳካውን ሰተት አርጎ አስገብቶ ሰቶታል ተናቦ ብቻ መስራት ነው እነሱ አሁን 😡
@yaredakaleweld5052
@yaredakaleweld5052 17 күн бұрын
እናተ የሚዲያ ሠዎች እውነታውን እያወቃቹህ ኢሄ ሚሥኪን አርሣደር ገበሬን እየደወላቹህ ለምን ብሶቱን እያሥለፈለፋቹህ ታሥገድላላቹህ
@AlliAllico
@AlliAllico 17 күн бұрын
ከሑመራም ከወለጋም ትወጣላቹ ምንድነው በሰው መሬት ፊጥ ማለት
@meloamhara8614
@meloamhara8614 17 күн бұрын
ኦሮሞ አንድ ነዉ ወራሪ ዘራፊ አራጅ ነዉ አምሓራ ሚኒሻ ሊነቃ ይገባል እነሱ አንድ ናቸዉ ሸኔማለት ኦሮሞ ማለት ነዉ አምሓራ አንድሁኑ ታገሉ ጥሩኦሮሞ ሚባልየለም ሁሉም አንድ ነዉ
@ZakiMoha-yz5pf
@ZakiMoha-yz5pf 17 күн бұрын
❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@GameegameeGamee
@GameegameeGamee 17 күн бұрын
Ende welega Amara yetegebe yelem
@AlexTebabal
@AlexTebabal 17 күн бұрын
መንግስትን አምናችሁ መመለስ አልነበራችሁም ምክንቱም ሸኔን ማነው ያስታጠቀው።አሁንም ተመለሱ ትጥቅ ከምትፈቱ።ፋኖን ተቀላቀለ ፍትህ መባል በዚህ መንግስት የለም።
@EnyewBegashaw-jr2cc
@EnyewBegashaw-jr2cc 17 күн бұрын
መከላከያ ውስጥ የምትሰራ ያማራ ህዝብ አፈሙዙን ወደ ጠላትክ አዙረው
@Yimer-ik8lc
@Yimer-ik8lc 17 күн бұрын
ፋሲል መቼ ነው መጃጃል የምታቆመው?? መከላከያ፣ መንግሥት የሚባል ነገር የለም። ሁሉም ሸኔ ነው!!! ጭራሽ "ለሚመለከታቸው ክፍሎች እናሳውቃለን" ትላለህንዴ?? 🤔 ሁሉም አንድ አራጅ ነው - ምን የሚመለከተው ክፍል አለ ብለህ ነው
@jemaloumer481
@jemaloumer481 17 күн бұрын
አያችሁ አይደል ሸኔ የሚባል የለም።መንግስቲዊ ሸኔ እንጂ።እራሴን ልጠብቅበት አንተ መንግስት ተብዬው ልትጠብቀን አልፈለክም ማለት እንዴት ትጥቅ ፍቱ ያስብላል? ተመልከቱ ወገኖቼ
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 17 күн бұрын
ምን ጥያቄ የለው ሲጀመር የዳቦ ሰም ሸኔ ብለው አውጡለት እንጂ የኦሮሚያ ልዩ ሀይል በአንድ ወቅት በኢሳት ቲቪ ቀርቦ በወቅቱ ለቁጥር የሚታክት ነበር ያሰለጠኑት አሁን እነሱ ናቸው ሸኔ ምን እየተባሉ ሰውዬው እግሩ ቤተመንግስት ከገባ ጀምሮ እነሱን አሰማርቶ ሲያጨፈጭፉ የነበረው
@MimiAbeje-i3x
@MimiAbeje-i3x 13 күн бұрын
ስማ አተalliallicoእዛመሬት ሲሠጥ ነበርክ የማእደሆነ አፍኽህ ዝጋ አማራ ን አትናገር
@mimia7202
@mimia7202 17 күн бұрын
በሽኔ ሊያስጨፈጭፉችሁ ነው!!
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x 16 күн бұрын
ኦነግ ሸኔ የሚባል የለም አበይ አህመድ አማራን እየለየ እንዲገል ያቋቖመው ገዳይ ኮሪ ነገኛ ነው ያለው
@GameegameeGamee
@GameegameeGamee 17 күн бұрын
😂
@aleaye3205
@aleaye3205 17 күн бұрын
In history, Ethiopia never faced the dirtiest leader like colonel Abey Ahmed. He is the worst more than Meles Zenawi.
@EnyewBegashaw-jr2cc
@EnyewBegashaw-jr2cc 17 күн бұрын
እንዳትፈቱ
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,3 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 48 МЛН
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
EMS ዜና Thu 21 Nov 2024
11:30
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 24 М.
Новости дня | 22 ноября - вечерний выпуск
11:48
Euronews по-русски
Рет қаралды 4,1 М.
EMS | እንታዘባለን ! ህሊና አለን !  አእምሮ አለን !
13:20
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 13 М.
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН