Рет қаралды 86
ክቡር አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከEthiopian Media Services ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ ቀጥሎ ይመልከቱ!
➡️ የህወሃት ሶስትኛ ዙር ወረራ
➡️የመንግስት የሰላም አማራጮች
➡️የአለም አቀፉ ማህበረሰብ እይታ
➡️የታላቁ ህዳሴ ግድብ ወቅታዊ መረጃዎች እና
➡️የዳያስፖራው ሚና በሰፊው ተዳሰውበታል።
H.E Ambassador #Seleshi #Bekele interview with #Ethiopian Media Services on Ethiopia's current Affairs.