EMS Eletawi ከጦርነት ያልወጣው የሰላም ሰባኪ Tue 09 Jul 2024p2

  Рет қаралды 54,886

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

Ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
emsnews.net/me...
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.c...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected
ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Пікірлер: 127
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@abderahmanandegbay9637
@abderahmanandegbay9637 Ай бұрын
@@werkemelese7492 ቅጀት እውነት አይደለም
@user-ov7yb9gd1q
@user-ov7yb9gd1q Ай бұрын
ወገኖቼ ሠላማቹ ይብዛ ጡሩ ውይይት ነው
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 Ай бұрын
Thank you 🙏 Peter ትክክል የትግራይ ህዝብ ነው ያልመረጣቸው እስካሁን ድረስ
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 Ай бұрын
አብይ ፣ኢትዮጵያን ፣ለማዋረድ እግዜር ፣ሲቆጣ፣የተላከብን መርገምት ነው
@banuengida7539
@banuengida7539 Ай бұрын
የራሱ አሮበት የሰው የሚያማስል ፈጣሪ ሆይ እፍረት አይሠማውም እኛ በእርሱ አፍረናል።።።
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 Ай бұрын
አብሮ መሰራትና ፍቅር መሰጠት ሲዘረዘር አትጥሉኘ‍ ውደዱኝ አብራችሁኝ ሰሩ ማለት ነው ሚስጥሩ ይሉኝታ የሚባል አልፈጠረበትም 360 ድግር ለመገለባበጥ ችግር የለበትም
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Ай бұрын
ትክክል ነዉ ❤❤❤
@user-bq7yx8wh2l
@user-bq7yx8wh2l Ай бұрын
እናመሰግናለን ሰላም ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 Ай бұрын
ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ሞት ለከቲባዉ አብይ
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው
@tadesedelelkegn
@tadesedelelkegn Ай бұрын
በርቱ
@asmara3973
@asmara3973 Ай бұрын
😂😂😂😂ጩሉሌ መሪ ነው ግን ፋኖ የአማራ አክትቢሥት ምሁራን ጋዚጠኛ አይናቹሁን ከፍታቹ እዩ በመተማ በወልቃይት ሱዳንን በሚያዋሥነው በወልቃይት ለወበሩ ሲል ድጋሚ አማራን ልያሥወርር ይችላል ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ❤❤❤
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 Ай бұрын
በርቱ እግዚአብሔር በቃችሁ ብሎ ከላያችን ላይ ያንሳል 🙏🙏🙏
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 Ай бұрын
10/08/2016 - 03/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@yohanishabite
@yohanishabite Ай бұрын
❤❤❤የራሷ አሮባት የሰውን ታማስላለች😂😂😂😂ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤ነፃነት ወይም ሞት!!!!!!
@techawatch
@techawatch Ай бұрын
ለዜጋው ዴንታ የሌለው መንግስት ነው በትሞት፣ብትታገት ዜናህን እንኳን የማይናገርልህ የገዳይ ስብስብ ነው።ድል ለፋኖ!
@user-jc6ep4ve9e
@user-jc6ep4ve9e Ай бұрын
የራሷ አሮባት በሰው ትሰቃለች አሉ
@asmara3973
@asmara3973 Ай бұрын
😂😂😂😂ሲጨበጨብለት ደስ ይለዋል እደህፃን😂😂😂
@BehailuTerefe
@BehailuTerefe Ай бұрын
ሥሜ ይቅር ግን አቢይ ጤነኛ አደለም በጠራራ ጸሐይ3 አውቶብስ ታግቶ አገሩ ለይ እየተሰቃየ ሱዳን የሔደ የማበዱ ምልክት ነው ያገሩን የት አስቀምጦ ነው ለመግለጽ አቸገራለሁ ?
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l Ай бұрын
የራስዋ እያረረ የሰውታማስላለች አሉ የራሱሐገር እየተተራመሰ ምንማለትነው ወይስ ዘንድሮ ሽልማትፍለጋነው
@timharmon10
@timharmon10 Ай бұрын
😂 የ ሱዳኑ ሰው እንዴት እንደሚስቅ😂😂 ጨቅላው ምን እየሰራ እንዳለ የሚያውቀው ብርሃኑ ነጋ ብቻ ነው😂
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 Ай бұрын
ምን ፣የኢትዮጵያ ፣ህዝብ በቁሙ ሞቶ ፣የተቕቀበረ ነው፣ይህ ፣ከብት እበቱን የሚጥልበት
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 Ай бұрын
አቶ ግዛው የትገቡ
@Efitah
@Efitah Ай бұрын
💪💪💪💪💪💪💪🤛🤛🤛🤛🤛🤛
@user-rk7cl3zt1w
@user-rk7cl3zt1w Ай бұрын
Fasil - You hit the nail on the head!
@user-qt6xq6yk3v
@user-qt6xq6yk3v Ай бұрын
Jabadhaa biyyaa Lammii oromiyyaa kanaa dhabbaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jo05319
@Jo05319 Ай бұрын
Thanks
@NuruJabreli
@NuruJabreli Ай бұрын
በጣም ይገርማል እማይረባ ነው
@asresbitew7105
@asresbitew7105 Ай бұрын
የሰላም ሽልማቱ በአንድ ወቅት ለተከናወነ ይፋ ድርጊት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተሰጥቷቸዋል። እሰየው ነው! ከዛ በኋላ ግን በአመራራቸው እጅግ ደካማነት የተነሳ ምናልባትም ከ1595 እስከ 1623 ዓ.ም ድረስ በንጉሥ አፄ ሱስንዮስ ያገዛዝ ዘመን እንዲሁም ከ1863 እስከ 1881 ዓ.ም ድረስ በንጉሠ ነገሥታት አፄ ዮሐንስ 4ኛ ያገዛዝ ዘመን ከደረሰው ግፍና ውድመት በቀር እንዳሁን ዘመን የኢትዮጵያ ሕዝብ ግድያና ውድመት ተፈፅሞበት አያውቅም። ለዚህም ግፍና በደል ዋናው ገፊ ምክንያት በዘውግ ላይ አትኩሮ የተሠነደው ሕገ መንግሥት እና መሠረተ ቢስ ቂም በቀልን የቋጠሩ ስብስብ ግለሰቦች የመንግሥትን በትረ ሥልጣን ስለተቆጣጠሩት ለመሆኑ የየዕለቱ ድርጊት ምሥክር ነው። ለጉዳዩ መፍትሔ ይገኝለት ዘንድ አጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ ሰው አስቦ በቁርጠኛነት ለመብትና ነፃነቱ መታገል ግድ ይለዋል።
@girmaGeresu-eq1ef
@girmaGeresu-eq1ef Ай бұрын
ገና ትንገባገባላቹ ኢትዬጽያ አሁንም የሠላም ሀገር ነች
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 Ай бұрын
አረ ቅስቀሳ ይደረግ ለታገቱ ተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ ይጠራ የኦሮሞና ትግራይን ልጆች ለይቶ መልሰው የአማራ ልጆች በስቃይ ላይ ናቸው ገለው ልጨርሱም ይችላሉ ዝምታ ስለበዛ ሽመልስ በአብይ ትእዛዝ ብር ብከፍሉም በህይወት የመገኘት ጉዳይ አሳሳቢ ነው ሴቶችን በቡድን እየደፈሩ ነው የተገደሉም አሉ አረ ፕልስ
@musiekahsay1938
@musiekahsay1938 Ай бұрын
Tenkay afhn fetari ykolfew
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi Ай бұрын
ምነው የነመሳይና ደረጄ በሺታ ወደ እናተ አለፈ መሰለኝ
@user-bq3il6vb4v
@user-bq3il6vb4v Ай бұрын
በኢትዬጵያ መኖር ፈርተናል
@MelakuLove-d5y
@MelakuLove-d5y 6 күн бұрын
❤ 17:38
@asmara3973
@asmara3973 Ай бұрын
ፋሲል ትክክል ነው ያልከው ግን ይህን ወረበላ ጩልሌ አብይ የአማራ ህዝብ አኚኩ ተፋቱታል 😂😂እኔ ፍኛቱራ ብየዋለሁ😂😂
@tofikessa3326
@tofikessa3326 Ай бұрын
Tkkl
@MelakuLove-d5y
@MelakuLove-d5y 6 күн бұрын
Were
@getachewwoldemichael3735
@getachewwoldemichael3735 Ай бұрын
Dear Gelila Mekonen, I thank all of you for what you do to transmit current informations. On one of your presentation, you mentioned that you always respond to every remark sent to you from the audiense. However, on my part, what you said is not true, because I did not get back any response for my written document I sent three or four months ago. I sent the document by mail addressing to Petros, Wondmageng, Fasil, and Gizaw. That time you, Gelila might not joined the EMS. Sincerely, Dr Getachew Woldemichael.
@amsaluaecheh-gs6iw
@amsaluaecheh-gs6iw Ай бұрын
ወንድማገኝ ግራ ይገበኛል ይህን ጠቅላይ ሚኒስቴር አንቱ እያልክ ስትጠራ ያንቀጠቅጠኛል በሰው ደም እጁን የሚታጠብ ቆሻሻ ጴጥሮስ አንቱ ቢለው አይደንቀኝም
@musiekahsay1938
@musiekahsay1938 Ай бұрын
Weregn azimam enath tenkay sathon atkerm
@TesfahunHaile-sy1ik
@TesfahunHaile-sy1ik Ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ያልተማረ ህዝብ ነዉ ከሽሮ ዉጭ ማሰብ አይችልም ለዚህ ነዉ አብይ እንደ አሻጉሊት የሚጫወትበት
@afransultan7842
@afransultan7842 Ай бұрын
እነፋሲል፡አብይን፡አታቁትም፡እንዴ፡ሆነግ፡እንደሆነ፡እውቁት።
@et2507
@et2507 Ай бұрын
አሙሢት..... ሁለት ቤት ================ ስትራጁ ይገባን ዲረስ ወያኔ ኢሃዲግ ጎንዴርን የተቆጣጠረይ የሻዕቢያ ታንከኛ ሮኬት ተኋሽ ወረታ ኣዲስ ዝመን በመድሬሱ ነ:: ቶጊቻው ኣሙሲት ይህን ያህል strategic ቲል ያስቃል:: ጎርጎራ ኣይገቡም ወይንም ይለቃሉ ነ:: በያዙት ዋጋ የለሽ ሁለት ቤት ብልጽልጽ economic nuisance ጦርነት:: ስትራጁ ዴስ ኣይልም:: ቢሆንም ቢሆንም ብሽሽት ዠርባህ ቁስል በያዘህ ግዜ ሚያወጣልህ ሌላ ሰዎስተኛ ሰው ቢያዲንህም በስራ ኣጋጣሚ ነገርህን ኣይቶታል ማለት ነ:: ፋኖ ታንክ ምናምን የላትም ትለዝህ ስትራጁ ቂጥህ ስር ገብቶ መተካተክ ነ:: ኣታከው ነገር::በግልጽም ቻሌንጅም የትግራይ ምርጻ በኣስገዳጅ ወይንም ፈጣን ግዜ ታልሄዴ ነገርዮቹ ተማህጸን ኣመላቸ ሰዎስተኛ ክብሪት ሁነው ኣራተኛ ማስገዴል ኣቅም በቀር ምንም ኣይነት የወንድ ሱሬ ወይንም ሙታንቲ ኣመል በመቶ ኣመት ታሪክ ፈጥሞ የላቸ ንገርዮ ለይቶ ደሊላ ተመታ በግልጽ መዋጋት ሰውነት ነ::
@KemalShemsu-qy1fo
@KemalShemsu-qy1fo Ай бұрын
ሰውን በተለያየ መልኩ እየቀናነሱት ነው ከከተማ
@Abay_Mado
@Abay_Mado Ай бұрын
ሠውየው ዝም ብሎ ነው የሚበጠረቀው
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@danielamare8280
@danielamare8280 Ай бұрын
How is the situation in Sudan viewed by African Union or United Nations? GHU JW
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
ስለ አማራ ብቻ አታውሩ ኦሮሞም ትግሬም ደብብም እያለቀ ነው
@tofikessa3326
@tofikessa3326 Ай бұрын
@ZemenuBeyna
@ZemenuBeyna Ай бұрын
መናገር ቀላል ነው፥ ሆኖ መገኝት ግን ከባድ ነው።
@timharmon10
@timharmon10 Ай бұрын
እንደ አብቹ አጭቤ መሆን ከባድ ነው ለማለት?😂
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 Ай бұрын
ሰውየው ጤነኛ አይመስለኝም ሃገር. ዳር እስከዳር እየታመሳ ስለ ሱዳን. ሰላም ተጨንቁ ነው ? ወይንስ የሱዳንን. ልምድ ለመጠየቅ ነው
@user-pn3ct6qn8i
@user-pn3ct6qn8i Ай бұрын
Enanite enisisoch banidawoch nachuh
@ZemenuBeyna
@ZemenuBeyna Ай бұрын
ዋጋ የለሽ ከንቱ የከንቱ ከንቱ።
@workushifa8434
@workushifa8434 Ай бұрын
በጣም የምትገርሙ ደንቆርዎች ህፃን የሚያስበውን የማታስቡ ነገችሁ ያስዝናል
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 Ай бұрын
gala malet seow mesel zinjero neow
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 Ай бұрын
kkkkkkkkk gala degmo seow huneh tesadebk
@abrehamtaye1644
@abrehamtaye1644 Ай бұрын
😂😂😂 ሃይ
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi Ай бұрын
ትግሬ ተከዜ አይሻገርም አሁን ሙሉ ኢትዮጲያ ዝግጂት አድርጋ አለች
@abrehamtaye1644
@abrehamtaye1644 Ай бұрын
😂😂😂😂ማን ይሸወዳል አሁን ሙሉ ኢትዮጵያ የሱምነች የሁላችን ተባኖል ቀይሩ
@mengeshayabasse3843
@mengeshayabasse3843 Ай бұрын
😳😳😳😳😳😳
@myhomeethio
@myhomeethio Ай бұрын
የራሷ እያረረ የሰው ታማስላለች ማለት ዐብይ እንጭጩን ነው።
@tadesselegese4236
@tadesselegese4236 Ай бұрын
ደህና ሰው አልነበርክ?
@AbebeShiberu
@AbebeShiberu Ай бұрын
ስደተኛ ሰለ አገር ፍቅር አየውቅም ከዘሪኝናት ውጭ
@user-oi4mr8zf9m
@user-oi4mr8zf9m Ай бұрын
አልቅሱ ምንም ማድረግ አይቻልም ሰውየው ችሎታ አለው
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 Ай бұрын
ከብት ፣
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 Ай бұрын
ደደብ አብይ አገር መምራት ፣እሬቻ ማክበር ፣ መስሎታል፣
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 Ай бұрын
በናታችሁ ይህን እበት ከብት መሀይም አታሳየን
@tsehayebarya1964
@tsehayebarya1964 Ай бұрын
ባባ ግዛው የት ገቡ???
@abrahammolla7390
@abrahammolla7390 Ай бұрын
የምታነቡና የምተታመዛዝኑ ከሆነ ሰላም ከሆነ እንዴት ስላም ይሁን ይባላል
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Ай бұрын
Thanks for your efforts. How about his termination from his position peacefully? He is in defiance to give his position, we are only listening he did this he did that so sickening tp her his voice and hearing about him, he is not better than monsters!? His novel award is ,i am date sure from those who are genociders activists who encourage mistreating, killing arresting prossessing how to be like his now we hearing and seeing. We are tired listen about him who us and what he is doing, after your discussion ' how do we all citizens tell him, Get down, you are not the right leader to serve Ethiopian citizens '!? At your end of discussion? He is boldly in defiance?! Thanks again 😅.
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi Ай бұрын
እናተ አብይ አህመድ ስህተት ስትቆፉሩ አማራን በወያኔ እያወራረቹህ ነው ???
@hassenabdurahman8772
@hassenabdurahman8772 Ай бұрын
ዶ/ር አብይን ለእናንተ አፍ መክፈቻ ከማድረግ የራሳችሁን አርዕስት ለምን አይኖራችሁም??
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi Ай бұрын
ወንድም በዚያን ጊዜ እኮ ወያኔ በኢትዮጲያ የነበረውን ከ90/በመቶ በላይ ሰራዊት የወያኔ ልጆች ነበሩ አሁን ግን ኢትዮጲያ ራሷን አዛጋቻ አለ አሁን ሙሉ አቅም አሳድጋለች
@abrehamtaye1644
@abrehamtaye1644 Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-ed7bg8uy8x
@user-ed7bg8uy8x Ай бұрын
Telachah serrr yesedede selehone manem ayesemahim zeregna neh
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 Ай бұрын
ስጀምር አብይ መጀመሪያ ሄዶ ጦርነቱን የሎከሰው ስጨንቀው መሄጃ ሣጣ መተንፈሻ ሳጣ በውጭ እይታና ተቀባይነት ለማግኘት ይሄ የእሳት ዳር ቡና ላይ ወሬ የምታራግብ ሴት እግዚአብሔር ይህን የአብይን ሸፍጥና ጭካኔ እያየ ነው ቀን አለው ፈጣሪ ዋጋውን የምሰጥበት
@danielamare8280
@danielamare8280 Ай бұрын
When Ethiopia has a problem of it’s own the “barbarian” Ronald Reagan, fascist PM can not be able or even qualified to bring peace to the region. Like “enquan zenbobish endowm Texas nesh” Yibalal neber. GHU JW
@DanielSentayehu-lh2qh
@DanielSentayehu-lh2qh Ай бұрын
ከራሳ ከሡዳን ነው የቀሠመው
@yah0omail983
@yah0omail983 Ай бұрын
BERTU
@SolomonYared
@SolomonYared Ай бұрын
ድልለፋኖ ሞትለብልፅግና እንዲሁም ለአብይ ሽመልስ አዳነች ደደብ ባዶምኞት አታስበው ጌታህም እኛከለሌለን አገርየሰፈርሳል ብሎነበር አሁንደግሞ አንተያብይአሽከር መጣህ አንተይባስብለህ ነሰውስጋእየበላህ እየኖርክነው ግንየውሻሞት ትሞታለህ ድምህንም ውሻይልሰዋልአመን ሞትህየጎልያድሞት ይሆናል።
@AndargeSanbataNaolAndarg-kj7pu
@AndargeSanbataNaolAndarg-kj7pu Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ለተከሰተው ችግር አብይን ተጠያቂ ማድረግ የተሳሳተ ድምዳሜ ነው። Wrong Conclusion!
@elsabethe
@elsabethe Ай бұрын
አብይ እኮ ትልቁ ዲያቢሎስ ነው ጭንቅላቱ አይሰራም በሰይጣናዊ ሀሳብ ጭኅቅላቱ ተተብትቧል
@Mule0411
@Mule0411 Ай бұрын
በሱዳን የተያዘው መሬት ስንት ኩንታል ሊያመርት እንደሚችል ቁጥሩን ካወቅህ ያን በ15,000 ብር ቢባዛ እያጣነው ያለው በቢሊዮን የሚቆጠር ብር ነው ። መሬትህ ተይዞብህ ለረጅም ጊዜ ዝም ማለት ድህነት ቅነሳ ላይ የሚጎዳ ነው። Sad!!!
@abrehamtaye1644
@abrehamtaye1644 Ай бұрын
😂😂😂 ማነው ያዝልኝ ያለው ?
@mowsy5298
@mowsy5298 Ай бұрын
Fake news 👎🏿👎🏿👎🏿 tekatlu
@user-ed7bg8uy8x
@user-ed7bg8uy8x Ай бұрын
Fasil ante gena neh raseh tekerehal metaweraw hulu tera menamenta nw atekalaye desss mayel tera nw alchalkim
@dawitworkneh1753
@dawitworkneh1753 Ай бұрын
እናነተ የኢትዮጽያ ጠላቶች ናችሁ
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd Ай бұрын
Abiy Ahmed received divorce letter from Mohamed bin Zayed Al Nahyan then he go to meet Sudan military leader al burhan 😅😅😅😅😅
@Efitah
@Efitah Ай бұрын
fiyel wodiya kizemzm wodih/ hod siawuk doro mata😄😄😄😂😂
@TofikEkimatu-rw4oz
@TofikEkimatu-rw4oz Ай бұрын
😂😂 ትለም
@teshome-yl9bu
@teshome-yl9bu Ай бұрын
ይሳካለታል ያኔ ደግሞ ሙሾ ታወርዳላቹ
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Ай бұрын
This is a very rong information about the former leader of Burma 🇲🇲 or ( Myanmar 🇲🇲 )the 1991 novel prize winner 🏆 Aung San Suu kyi is not responsible . The Burmese military killed and raped thousands of Rohingya and forced more than.............""
@yoseftsion7667
@yoseftsion7667 Ай бұрын
Fasil, you always give a childish example.
@mekonnenwoldegebra1058
@mekonnenwoldegebra1058 Ай бұрын
ባንዳሆናችሁእንዴ
@Metadelb13
@Metadelb13 Ай бұрын
Abey is a clown 🎉🎉🎉😂😂😂
@tesfayechannel1042
@tesfayechannel1042 Ай бұрын
You laying 😂😂😂
@teshome-yl9bu
@teshome-yl9bu Ай бұрын
ኧረ በናታቹ እንደ ትልቅ ሰው አው እንዴት እነደምትደብሩ ለናተ ተቀባይነት ላይኖረው ይችላል እውነታው ግን ይሔ አይደለም እልም ያላቹ ዘረኞች ናቹ
@Finfine672
@Finfine672 Ай бұрын
የሚስራውን ስራ ተመልከት በዚህ ስአት ያሄ ሁሉ ችግር እየተፈጠራ 😂😂😂😂 ልጅ ወይስ ጅል
@eyerus2144
@eyerus2144 Ай бұрын
ሀሜቸኞች። ስራ ስሩ
@user-bq3il6vb4v
@user-bq3il6vb4v Ай бұрын
አንተ ምትደግፈውን ሰው ማንነት ለመረዳት ከፈለክ በየሚዲያው ያለውን የህዝብ ኮሜት ተመልከት ያኔ ራቁትህን መቆምህ ይገባሀል
@abebemulugeta996
@abebemulugeta996 Ай бұрын
ሌቦች
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 Ай бұрын
አብይ ወፍራም መሀይም፣ገልቱ
@user-kc6gn4zo6e
@user-kc6gn4zo6e Ай бұрын
በጣም ደካማዎች ናችሁ ለምን ብባል አንድም እራሥ ወዳድ መሆናችሁን
@abderahmanandegbay9637
@abderahmanandegbay9637 Ай бұрын
ቱሪናፋዎች።የሚሰማችሁ የለም
@yadunaelatinafu4583
@yadunaelatinafu4583 Ай бұрын
tadiya ezih min tiseraleh fesam
@abderahmanandegbay9637
@abderahmanandegbay9637 Ай бұрын
@@yadunaelatinafu4583 በቀደዳችሁና በቆርጦ ቀጥል ወሬያችሁ ልደበር
@user-kc6gn4zo6e
@user-kc6gn4zo6e Ай бұрын
ለምጣላህ ፍቅር መስጠት እውቀት መሆን አታቁምና ነው አውንማ ክፋታችሁ ሰማይ ጥግ ሆኗል
@gizawgedlu1927
@gizawgedlu1927 Ай бұрын
ምንድነው ችግራችሁ። Nonsense !!
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi Ай бұрын
እናተ ምንም በትፈናጨሩ ኢትዮጲያ ትወጣው አለች ታሸንፍለች በከንቱ አትድከሙ
@abrehamtaye1644
@abrehamtaye1644 Ай бұрын
😂😂 ካድሬነት እንደዚነው ፒፒ ነው አሻጋሪዋ😂😂
@alemayehuadane5264
@alemayehuadane5264 Ай бұрын
እራም ሚድያ
@user-kc6gn4zo6e
@user-kc6gn4zo6e Ай бұрын
አንዳተ ጦረነት ያውጅ እንደ
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi Ай бұрын
ቆሻሻው የምትወልዱት እናተ ናቹህ እኮ እናተ የምታፖኩት የምትጋግሩት እናተ ናቸው
@SolomonYared
@SolomonYared Ай бұрын
ተበዳ
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 25 МЛН
🔴 የሰው ተከታይ አትሁኑ || አንደበቱ ተከፈተ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Grma New
1:04:54
#ethiopia #እየመጣ ያለው አስፈሪ ነገር #ethiopianews #july 08, 2024
38:14
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 3,2 М.
ቀን 6 ለእሁድ - Ethiopian Movie Qen Sidist Lehud 2022 Full Length Ethiopian Film Ken Sidist Lehud 2022
1:43:26
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
ሰበር ዜና ነሀሴ \11\20/16 የተሰማ ዜና
ዜድ ዩቲዩብ
Рет қаралды 168
EMS Eletawi  የእርስበርስ ክስ ኮሬ ነጌኛ እና ኦላአ (OLA) Thu 11 Jul 2024
1:18:08
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН