EMS Eletawi የብልፅግና ሚዲያ ሠራዊት Thu 08 Aug 2024

  Рет қаралды 50,270

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@kassahunmulatu
@kassahunmulatu 2 ай бұрын
አሳዛኝ ነው።😢😢😢
@LigabawBeyene
@LigabawBeyene 2 ай бұрын
ድል ለተበደለው ለአማራ ህዝብ ፋኖ
@SamirNasri-i8h
@SamirNasri-i8h 2 ай бұрын
ሰላም ❤❤❤❤
@TsegayeTesema-f3z
@TsegayeTesema-f3z 2 ай бұрын
እውነት ነው ያላችሁት።ጥሩ ርዕስ አንስታቸዋል ሌላው በተጨማሪ የመንግስትን ሚዲያ የሚያዳምጥ ያለ አይመስለኝም እኔን ጨምሮ።ሶሻል ሚዲያ ላይ ታሃማኒ የሆኑ ሚዲያዎችን ነው።ይህ ለገንዘብ ደንታ የሌለው መንግስት በብዙ ሚሊዮኖች በሚቆጠር ገንዘብ ትልልቅ ስክሪንኖችን በሀገሪቱ በተለያዩ ቦታዎች በመትከል ፕሮፓጋንዳውን ተያይዞታል።ይህንንም አያይዛችሁ በሌላ ፕሮግራም ብታቀርቡ።
@MelakuMuche
@MelakuMuche 2 ай бұрын
I love ems
@AmereMolalegm
@AmereMolalegm 2 ай бұрын
ፋሲል እግዚአብሄርን ነው ምልህ ኢትዮጵያ ሲኦል ሁናለች። የሰሞኑ የዋጋ ጭማሬ ያስደነግጥሃል ፋሲል።
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 ай бұрын
10/08/2016 - 03/12/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@HabtamuSafeMicheal
@HabtamuSafeMicheal 2 ай бұрын
ጥበቃውንማ አየነው የሰው ልጅ እንደ ትንኝ የሚገደልባት የሰይጣኖች ሀገር ይህ ተረት ተረት መቼ ይቆም ይሁን??
@mussarega4054
@mussarega4054 2 ай бұрын
ፋሲል ተጨማሪያ ለማስከፈል ተብሎ ሳይሆን ሙስናን ለማስቅረት ጉቦ ሰተህ በሁለት ቀን 300 ብር ከመክፈል 20 ሺና 30 ከፍሎ ብወስድ በጣም ጥሩ ይሆናል ይሄ ሊሆን የቻለው ብዙ ገንዘብ ለመስከፈል ተፈልጎ ሳይሆን ሙስናን ለማስቀረት ነው በ10 ብር ቢሰጥ ችግር የለውም በዚህ አይነት ሙስናው ስለማይቀር ነው እኔ እጅግ በጣም ደስስስስስ ብሎኛል ማንኛውም ፓስፖርት ፈለጊን አያካትትም ለመደበኛው ያልከው ደሞ ያው እንደነበረው ነው
@tayeabebe9971
@tayeabebe9971 2 ай бұрын
የፓስፖርት ዋጋ የተወደደው ደመወዝ ሶስት መቶ እጥፍ ይጨመራል ስለተባለ ዝቅተኛ ደመወዝ ተከፋዮች ጭምር መክፈል ይችላሉ ተብሎ ሊሆን ይችላል ይህን ያህል የደመወዝ ጭማሪው ተድርጎ የማይታወቅ ነው ተብሏል:: የፓስፖርት ዋጋ ጭማሪውም ካሁን በፊት ተደርጎ አይታወቅም:: እጅኢብ ያስብላል: ከሶስት መቶ እጥፍ ጭማሪው ጋር ብር መሽከሚያ ከረጢት በድጎማ ዋጋ መንግስት ቢሸጥልን መልካም ነበር
@suakiademwa
@suakiademwa 2 ай бұрын
wow, Mr Fando yenealem, you are absolutely correct. what a professional integrity???
@getachewworkuworku4910
@getachewworkuworku4910 2 ай бұрын
fando anteneh gummare aff
@tesfayagonfa7904
@tesfayagonfa7904 2 ай бұрын
እንደዚህ ደሙ በሚፈሰው እና በሚሞተው አማራ እየቆመራችሁ እዬተከፋፈላችሁ ተስፋችንን አታጨልሙት የታሪክ ተጠያቂ ትሆናላችሁ
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 2 ай бұрын
Glad ato Gizaw exited EMS
@YihenewWoldebirhan
@YihenewWoldebirhan 2 ай бұрын
ፍሲል ችግሩ ሰዉ ሁሌ የራሱ አይታየዉም እንጂ እናንተ ናችዉ እኮ ሁሉን ነገር የምትቃወሙት ፍኖ ሁሌም ትክክል መንግስት ሴጣን ለዚነዉ የራሳችሁ አይታያችሁም ያልነዉ።
@alemayehuteklu7357
@alemayehuteklu7357 2 ай бұрын
አቢይ አህመድ ለፍርድ እንዲቀርብ በየ አገሩ ሰላማዉ ሰልፍ እንዲደረግ ብታስተባብሩ
@dagimhagos1420
@dagimhagos1420 2 ай бұрын
ወሳኝ ኩነት እንኳ እስከ5000ሽ ብር ነው ምንጠየቀው እግዚአብሔር ከዚህ ሲኦል ያውጣን ሌላው ፓስፖርት ሆን ተብሎ የተደረገ ነው የሰው ልጅ እንዳይኝቀሳቀስ ሰርቶ እንዳይበላ ነው ቻው ቻው አረብ ሀገር ።
@tayeabebe9971
@tayeabebe9971 2 ай бұрын
የክብር አባል ስዩም ተሾመ አለኝ በሚለው የእግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ በግብፅ ላይ ከፍተኛ የዲፕሎማሲና የፕሮፓጋንዳ ስራ ሊሰራ ይችላል:: የሚኩራራበትን ችሎታ የማሳያ ጊዜው አሁን ነው:: በምርቃና ጨብሲ እይን እያጉረጠረጡ ማጥላላትና ማጠልሸት ተማርኩ ብሎ ከሚመፃደቅ ሰው እይጠበቅም
@fisehanegera6487
@fisehanegera6487 2 ай бұрын
ወንድሜ አትጨነቅ መደበኛው 1/2 ቀን ሊሆን ይችላል ሙስናን እንደዚህም ነው የምትዋጋው ጨዋታው እንደዚህ ነው ሙስናን ህጋዊ ለማስመሠል መንግሥት ብዙ ይጠይቅሀል ሙሰኞች በርካሽ ይሠሩልሀል ብልፅግና ማለት እነሱ ናቸው ህዝቡ የሚወዱዋቸው
@selomonnigussie1724
@selomonnigussie1724 2 ай бұрын
እናንተ ለሠላም ነው ምትሠሩት ለማቀሳሠር ነው አንዳንዴ ግብፆዊ ትመሰሉኛላችሁ በተለይ ፋሲል መአተኛ ነገር ነህ
@BirhanAsrat-uv3xc
@BirhanAsrat-uv3xc 2 ай бұрын
ደቡብ ጎንደር
@አበጀጎ
@አበጀጎ 2 ай бұрын
እውነት የስራ ባልደረባዬ የአጎት ልጅ ከሟቾች አንዱ ነው።
@saraahmed293
@saraahmed293 2 ай бұрын
የአብይ ካድሬዎች የፈጠራቸውን ፈጣሪ እደዚህ አወድሱ ቢባሉ ሞራል ይኖራቸዋል ብዬ አላስብም ሁሉ ነገራቸውን ለአብይ አስረክበው የሚኖሩ አሳዛኝ ፍጡር ናቸው
@twdrskss
@twdrskss 2 ай бұрын
ይህን ያህል ለ passport ማን ይከፍላል? እንደ ክርስቶስ ባህያ መጎዝ አይሻልም?
@gizawgedlu1927
@gizawgedlu1927 2 ай бұрын
እናንተ ከመንግሥት ሚዲያ የከፋችሁ ናችሁ። one sided nonsense ናችሁ።ታሳፍራላችሁ።
@fantaneshtsegaye1029
@fantaneshtsegaye1029 2 ай бұрын
ያሳዝናል የገጠመውን ነበር መግጠም
@Efitah
@Efitah 2 ай бұрын
selm endet nachihu emsoch yene tiyakieye hizbawi hailu(fano)and endayihon yimiyadrgachew hasab minden new yihenn hasabs yemikefaflut eneman nachew
@yirdawmengistu
@yirdawmengistu 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@YihenewWoldebirhan
@YihenewWoldebirhan 2 ай бұрын
ወይ ጴጥሮስ ሁሌም ትዝ የምትለኝ ጋዜጠኛ ሰለሞን ሀይለየሱስን ለማስመታት ያቀረብከዉን የተቆረጠ Vidio ሁሌም አልረሳዉም out of the context ብየህ ተከራክሬህ የሱን ሀሳብ አቀርባለዉ ብለህ ዋሽተህ ቀረህ ዛሬ በምን ሞራል ነዉ የምታወራዉ እዉነታ እንዳለህ
@AbdiNuriye-jn8yt
@AbdiNuriye-jn8yt 2 ай бұрын
openended schedul
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 131 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 34 МЛН
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
ኑርልኝ - Ethiopian Movie Nurilegn 2017 ሙሉ ፊልም
1:27:10
Arada Movies
Рет қаралды 981 М.
♦️ጉድ ስሙ♦️መሰማት ያለበት♦️
43:49
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 30 М.
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 131 МЛН