EMS Eletawi የአቶ ገዱ ምስክርነት Tue 06 Aug 2024

  Рет қаралды 74,634

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

Күн бұрын

Пікірлер: 107
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 ай бұрын
አቶ ገዱ ቢዘገዩም እንኳን ደህናጠመጡ በተቀረው እድሜዋ ለህዝብ ለመቆም በመቁረጥ ይህንን መልእክት ሰላስተላለፉ🙏 ሊላው አማራ ንቃ ተናበብ ቁጭትህ ዋጥ አድርገህ ላግዝ የሚለውን ሁሉ ተቀበል በአማራ ሰም የተደራጀ የአብይ መንጋ ገዱን ለማብጠለሰጠል በሚዲያ ይፈሳሉ ከዛ ወከባ እራሳችሁን አርቁ የትግል ትርጉም ይግባችሁ
@thaile9751
@thaile9751 2 ай бұрын
እኔ እኮ በጣም የምትገርሙኝ ፋኖን ሃምሳ እና ስልሳ አመት ሙሉ እየታገሉ ካሉ ጋር እያወዳደራችሁ ስታወሩ ትክክል አይደለም:: ፋኖ ገና አንድ አመት ከሆነው ድርጅት የዘነጋጅሁት ትመስላላችሁ:: የሚታገሉት እኮ ሰው በላ ከሆነ ሥርዓት ጋር ነው:: በአማራላይ ሰላሳ አመት ሙሉ የተደረገው ማሸማቀቅ ቀላል ነገር አይደለም:: እስካሁን ለተስራው ስራ ትልቅ ምስጋናና ክብር ለፋኖ አርበኞች ይገባል::
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 2 ай бұрын
እባክህ አምላኬ በምህረት እና በይቅርታ አይንህ ተመልከተን ሰላምህንም ስጠን 🙏🙏🙏
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
ትክክል ! ሁሉም እንድ አቶ ገዱ መታረም መታረምን ቢያውቁ ....? እና በይቅርታ ቢታነጹ ...? እጂግ ትልቅ ክብር ያለው ነገር ነው ! ግን ..? ለሁሉም ...? ግዜ አለው ::❤
@asmara3973
@asmara3973 2 ай бұрын
❤❤አቶ ገድ ወደአማራ ህዝብ ትግል መቀላቀላቸው ጥሩ ነው ትልቅ እውቀት አላቸው ለአማራ ህዝብም ይቅርታ ጠይቀዋል
@טטכ.ה
@טטכ.ה 2 ай бұрын
እና መሰግን አለን
@Esu1616
@Esu1616 2 ай бұрын
ፋኖኖ
@NuruJabreli
@NuruJabreli 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 2 ай бұрын
የዛሬ ትንታኔ በእውነት ልዩ ነው ይማርካልና በርቱ ተከፋዮቹ ቁጭ ብለው ጠጥተው ኮምክመው ሳበቁ እያቀረሹ ይወጣሉ እናንተ አትስሙ ስራችሁን ስሩ እግዚአብሔር ፋኖቹ መሃል ገብቶ ሰላሙን ያምጣልን የማይተማመን ወዳጅ በየቦታው ይማማላል የምከፋፈል ህዝብም ይጠፋልና አደራ እንላለን
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 2 ай бұрын
ከመቀርት መዘግየት ይሻላል👌 በኢትዮጵያውያን በተለይም በአማራ ህዝብ ላይ ስላደረጋችሁት ግፍ እና ውርደት አቶ ገዱ መጸጸት ስላሳየ እና ስለተቀበሉት የተጠያቂነት መልስ እናመሰግናለን👈 .
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
ትክክል !!!!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Tikikil Fasil I agree completely. God bless you
@asmara3973
@asmara3973 2 ай бұрын
ፋኖ እሥካሁን ሙሁራንን ያልስበስበው ሁዳቸውን ሥለሚያሥቀድሙ ነው እደትግራይ ለህዝባቸው አይቁሙም በአብን ትምህርት ውስድ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Thank you so much Jegnoch great show. God bless you all
@asmara3973
@asmara3973 2 ай бұрын
ትክክል እነዘመነ እነምሬ ሌሉችም የመጀመርያ ሥራቸው የአማራን ህዝብን ነፃ ማውጣት ነው በመከላከያ ሥም የገባውን የአብይ የሺመልሥ እሚመራቸው የኦሮም ልዩ ሀይልን ጨፍጭፋ ማውጣትነው እሥክድር ቅድምያ የሚለው የአማራን ህዝብን ለዚህ እልቂት ያበቃው ኢትዩጺያ እያላቹ በርዛቹሁት ነው ።
@MhaireWork
@MhaireWork 2 ай бұрын
ገዱ.በመጀመሪያ.ለምን.አሜሪካ.መጣ.ለአማራ.ካሰበ.እደ.ተፈራ.ማሞ.መርሳ.ነበር.መሄድ.የነበረበት.ይሄ.እራሱን.ለማቆየት.ነው.የሚውተረተሩት.ዶላር.ለመሰብሰብ.ከሆነ.አሁን.የኢትዮጵያ.ህዝብ.ነቅቷል
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii 2 ай бұрын
ደግ አደረገ ምን አገባክ ባንዳ ቅማላም
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 2 ай бұрын
አዎ ፒተር ትክክል ነህ አታካብዱት የተለመደ ነው supreme leader አምባገነን ላለማለት ነው ይሄ ሁሉ ጉዞ አሁን ግን ፍፁም አምባገነን እራሱ በደንብ አይገልፀውም እባክህን ካለፈው ጋ እያመሳሰልክ ወንጀልን ሁሌ የተለመደ ነው በማለት አታቃለው እባክህን
@ashenafimulugeta7189
@ashenafimulugeta7189 2 ай бұрын
well done, Ato Gedu
@Bekalu-kz1vm
@Bekalu-kz1vm 2 ай бұрын
ፋሲል ትለያለህ የምታቀርበው መረጃ እና ማሥረጃ ለምክንቶች የምታደርገው አገላለፅ አንደኛ ነህ።
@Ethiopianew-p
@Ethiopianew-p 2 ай бұрын
betam tasaznalchu ems abiy betam jegna meri new enate wergna nachu abiy malet ye hager mekta new 1000 amet yenges dero selsu betam taweru neber ahun demo tegelbxach kfu honachu enant eraschun ekuan memrat alchalchum abiy gena yegzal
@0ahh858
@0ahh858 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ፋኖየ አምሀራየ
@YitbarekTesfayeHailemariam
@YitbarekTesfayeHailemariam 2 ай бұрын
የምን የ ነው
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 2 ай бұрын
ዬ ለማለት ነው ይቅርታ​@@YitbarekTesfayeHailemariam
@thaile9751
@thaile9751 2 ай бұрын
አቶ ገዱ ቢያንስ ለፋኖ ትግል በጣም ጠቃሚ የሆነ ምክር ለግሰዋል:: በተለይ የብአዴንን የበታች ባለሥልጣናትን ፋኖ መያዝ አለበት:: ማሸማቀቅ የለበትም በሚለው በጣም በጣም እስማማለሁ:: ከሁለቱም በኩል የማይታመኑ መሆናቸው በጣም ትክክል አይደለም:: ፋኖ ሊጠቀምባቸው የግድ ነው::
@penafrica4321
@penafrica4321 2 ай бұрын
የፋኖ አደረራጅት አጀማመሩ ከታች ወደ ላይ በመሆኑ አካባቢያው ቢሆን የሚደንቅ አይደለም። ነገር ግን የሁሉም ዓለማ የአማራን ህዝብ ህልውናን ለመታደግ እስከሆነ ድረስ ወደ አንድ የማይመጡበት ምክንያት መንደርትኝነት ስልጣን ፍለጋ ከልሆነ ለላ ሊሆን አይችልም። ጦርነት ከመነሳቱ በፊት ትልቅ ግፍ የተፈጸመበት ከክልልሉ ውጭ ይሚኖር አማራ የተባለ ወይም አማርኛ የመግባቢያ ቋንቋ ያደረገና ቅይጥ ኢትዮጵያዊ በሙሉ ነው። የፋኖ ትግልና ውጤታማ ሊሆን የሚችለው ከጠባብ ብሔርተኝነት በላይ ሆኖ ሁሉን ኢትዮጵያዊ በሚያስትፍ መንገድ ሲቀረጽ ብቻ ነው። ሌሎች ጠባብ ብሔርተኞች እንደሚፈልጉት ትኩረቱና ግቡ ዛሬ ተከልሎ አማራ የተባለን ቦታ ብቻ ነፃ ለማውጣት ከሆነ ለአማራም ሆነ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ስለምንና ዕኩልነትን አያዋልድም።
@elsamesele
@elsamesele 2 ай бұрын
ከደሮም ከነተርቱ. ትልቅ ሰው ትልቅና. ታላቅ ነው ሰትማር ሰትጠብበ ሊቅ ሰትሆን. እነድ ገድ አደረጋቸው ትሆናለ ይቅርታ ሕዝቤነ ባለማወቄ. ብድያለው. አይ. አማራ ማለት ሸነፈቱነም ውድቀቱነም አጥፋቻለው ማረኝ ለማራቹ ትላለ. ኦሮሞ. ሰትሆን ባደባባይ ይሉነታና እፈረት ሣይብግርክ. ብሕዝብና. በዓገርክ. ደም፣እያርጨክ፣፣ችርሰ፣ቸርስ እያልክ የሕሊና እዳ ተሸክመ ፣ነገሠ ማነው ተርኛ መነን ምነ አደረገው እያልክ. ችቦ. ትለኩሣለክ፡።ከብር ለገድ አነዳርጋቸው. ክብር ለሚገባው ክብር. እነሥጣለን።🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 ай бұрын
ትክክል ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fasilfelekedegaga2235
@fasilfelekedegaga2235 2 ай бұрын
አቶ ገዱ በትግራይ ጦረነት የዋጡትን የአማራ ክልል በጀት እንዳይጠየቁ የአማራን ጦረነት ማፋፋም ነው ያለብኝ ብሎ የሚያምን ጅል ሰው ነው
@dkm1666
@dkm1666 2 ай бұрын
ፋኖ ስለውጪ ዜናዎች ግድ የለውም ድምጽ አጥፍቶ ማሸነፍ ብቻ ነው
@joyaku3078
@joyaku3078 2 ай бұрын
😁😂ከዝንብ ማር አይጠበቅም😂😂😂የገዱ ሆያሆዬ እንዲ ይገለፃል😂😂😂
@TofikEkimatu-rw4oz
@TofikEkimatu-rw4oz 2 ай бұрын
😅 ቆምጬ ምበል ነገር ለዚ ሃገር ማቼም አየስፈልገትም ምበለው በምክነት ነው😊
@mohasalihnuru19
@mohasalihnuru19 2 ай бұрын
'I m minister of outside country of Ethiopia' ... አቶ ደጉ አንዳርጋቸው የህዳሴው ግድብ ድርድር ላይ ለዶናልድ ትራንፕ እራሳቸውን በነጩ ቤተመንግሥት ሲያስተዋዉቁ የተናገሩት እንግሊዝኛ ነበር 😃
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 2 ай бұрын
BEZEHE ENEKONE ENKONE ATO DEGU YETEMARUTE AYEDELEME BE SEDETE YALE HULU AYETAMAME OK 😂😅
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 2 ай бұрын
Please don’t mention that
@alemayehuteklu7357
@alemayehuteklu7357 2 ай бұрын
አቢይ በሀይማኖት መሪዎች ሳይሆን በጠንቋይ የሚመከር ነው:: በዚህምምክንያት የህዝብ እልቂት: ለቅሶና ዋይታ እንደ ግብር ለሰይጣን የሚቀርብ ነው::
@exambaryoutube2628
@exambaryoutube2628 2 ай бұрын
ሰላም
@aberabekele3585
@aberabekele3585 2 ай бұрын
ፋኖ የዘመነ መሣፍንትን እንቅስቃሴ እየደገመ ነዉና የቋራዉ የኮሶ ሻጭ ልጅ የሙት መንፈስ ቢቀርባቸዉ
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 2 ай бұрын
War lords are fighting for cult and money
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 2 ай бұрын
የአማራ ህዝብ ማወቅ ያለበት ብአዴን ኧስከሆንክ ድረስ መቸም ለአማራ ልትጠቅም ኧንደማትችል ነው፤አንድ ሰው ስንት ቀን ስንት ወር ስንት ሳምንት ሊሳሳት ይችላል ? 40 አመት ተሳስቻለሁና ዪቅርታ አድርጉልኝ ማለት ብጣም አስቂኝ ነገር ነው ደመቀ መኮነንም ኧኮ ኧንዲሁ ነበር ያለው፤መጫን የለመደች አህያ ክመጫን ያለፈ አገልግሎት ልትሰጥ አትችልም።ማንም ምንም ቢል ብአዴን የነበረን ሰው ቅዱስ ማድረግ አይችልም።ክስህተት አልመማር የብአዴኖች ልዩ መለያቸው ነው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
It's the right call.
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 2 ай бұрын
አዲስንም አበጣባጭንም ተነስታችኻልም ከፋኖንም ትግልም መተንተልም ክልክልም ነዉ ፋኖም አላማንም አለዉ ሲነሳም ሲታገልን ከፖለቲካም ገለልተኛም ጆርንም አማራም ነዉ እንጅይ ፖለቲካም ሚሰራም አደለም ሲታገልም ለህዝብንም አማራም ነፃናትም ሰላምንም ለማምጣትም የተዋቀረም የህዝብንም ያጋይም ፋኖም ነዉም መነሻዉም በክንድዉ ሰላምዉ ማምጣትም ወላምዉ ማረጋጋትም ታግሎም የህዝብንም እንባም አባሽንም ጦርንም አማራም ፋኖም ታጋይም ነዉ ከፖለቲካም የራቀም ገለልተኛም ታጋፕም ጦርም ነዉም የህዝብንም ፖለቲካም አያካህድም ለህዝብንም ጥያቂም ለህዝብንም መብትም ዲሞክራሲንም ዉይይትም ምርጫንም። ሰጭም ነዉ ፖሊስንም ጦርንም ህዝብንም ሚጠብቅም ሚያስከብርም ታጋይም ጦርም ሁንዎም ሚሰራም ገለልተኛም ከፖለቲካም ጣልቃም ማይገባም ጦርም ፋኖም ነዉ የበላይነትም ስልጣንም ጦርም ሀገርንም ይዝዎም ለህዝብንም መብትም ለህዝብንም ነፃም ዲሞክራሲይም ዉይይትም ፖለቲካም ምርጫም ይጠብዋል የህዝብንም መብትም ፋኖም ጦርንም አመራርም ገለልተኛም የፖለቲካም ሁንዎም የህዝብንም ምርጫንም። ያስካህዳልም መብትም ያስከብራል ጦራችንም ፋኖም።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Ato Taye is a true patriot
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@brookyilma9850
@brookyilma9850 2 ай бұрын
በርቱ ወንድሞቼ
@مريماحمد-ب4د9ذ
@مريماحمد-ب4د9ذ 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤😢😢😢😢
@dkm1666
@dkm1666 2 ай бұрын
አብይ አሕመድ በተፈጥሮው ደደብ ስለሆነ ቢመከርም አይሰማም
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 ай бұрын
Ato Gedu Anedaregachew 65 Million Amhara hizeb yamesegenehal❤️🙏🏻❤️💪💪💪💪✅️
@Bekalu-kz1vm
@Bekalu-kz1vm 2 ай бұрын
አባታች የአቶ ገዱን ሀሣቡንም ይቅርታውንም መፍትሄው በሙሉ ተቀብሎ ተግባራዊ ማድረግ አማራጭ የሌለው ብቸኛው መፍትሄ እሱ ብቻነው።
@nigusemeskele7132
@nigusemeskele7132 2 ай бұрын
Antalebawushta
@לגילהי
@לגילהי 2 ай бұрын
ፋሲል አንዴንዴ ለሰው ክብር ሊኖር ይገባል ጥፋት ቢያጠፍም
@ZEMEDE1281
@ZEMEDE1281 2 ай бұрын
የባለገ ዱርየ መዘለፍ ኣለበት::
@EthioLeeku
@EthioLeeku 2 ай бұрын
Mr. Gedu a wise man, he knows how to jump from tree to tree like a monkey. Gifted knowledge talented for this action. During TPLF Amhara took several hardships that time he was one of the manipulator. Let others say something. He was a member of TPLF when collapsed jumped to PROSPERITY when collapsed want to jump to FANO. NO NO NO Compare him with Mr. Ayalew Gobezie.
@zelekeayana6403
@zelekeayana6403 2 ай бұрын
yemotachihu 😮😊
@nigusemeskele7132
@nigusemeskele7132 2 ай бұрын
Wallloyee
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 2 ай бұрын
Peter ! You are saying" Gedu and et al impregnated " Bilsigina" in the womb of Weyane and brought the reform " it is utterly wrong all members of EPRDF were picked by Meles and he was very diligent in picking the most inferior minds but for a reason you and only God knows Ato Gedu is your star politician, if you remember he was the one who signed an agreement with Abay Weldu in handing over Welkait and he was president of Amhara when hundreds of Amharas were slaughtered in Bahir Dar anyways I respect your right to make Gedu a political elephant 🐘 but the fact is he was and is a political mice 🐁.
@joyaku3078
@joyaku3078 2 ай бұрын
የዘንድሮ ሀማራ በደደቡ ገዱ ፀፀት ተሰማኝ ልፈፋ ላይ የተሰጡትን በምድረ ሀማራ የተሰጡትን 'ህንኳን ደህና መጣህ" ኮሜንቶቹን ሳያቸው ምድረ ሀማራ ህንዴት በቀላሉ ህንደ ከብት ህንደሚነዳ ነው ያየሁት😂ይኤ ገዱ ስድስት አመት ከወንጀለኞቹ ጋ አብሮ ሲሰራ ከርሞ ከስልጣን ሲባረር አሁን ፀፀት ተሰማኝ ይለናል😂
@TofikEkimatu-rw4oz
@TofikEkimatu-rw4oz 2 ай бұрын
😂😂😂 ምድራ ቱልቱላ ለምን ገደል አትገቡም
@לגילהי
@לגילהי 2 ай бұрын
ገዱ እራሳቸው ምን አቅም አላቸው
@meba1792
@meba1792 2 ай бұрын
ገዱ አንዳርጋቸው ተፈጥሮ እራሱ ፍቅር ነው አቅሙ ቅንነት ያለው ጥሩ ሰው ነው ።በቅርበት ስለማቀው ነው።
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 2 ай бұрын
እቧ
@eliaseyasu6739
@eliaseyasu6739 2 ай бұрын
wow
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Egzio Meharene Kiristos
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Welcome Jegnoch
@DendishoGudeta
@DendishoGudeta 2 ай бұрын
አየቶላ ( Suprimleader ) በሃይማኖት የቅዱስ ናት ቅዱስ በዓለማዊ ፖለቲካ ከግለሰቡ ውጭ ሃሳብ አፍላቂ ውሳኔ ሰጭ የሌለበት tyrant ስዕብና ባህርይና አቋም ይመስላል ። " ስለ ስላም ፣ ስል ዜጎች ሁለተናዊ በብትና ብልፅግና ስለ ኢትዮጵያ አንድነትና ሉአላዊ ክብር ሲናገሩ መስማት እኔ በእውነት ኢትዮጵያዊ ነኝ ብየ እንድጠይቅ ትገድጃለሁ ። " ከአንድም ሁለት ባለስልጣናት ምስክርነት ሰጥተዋል ። " እኔንም ዶር አብይን ሞት ነው የሚለየን " ከሚለው በኋላ ፖለቲካ አውሬ እንደሚያደርግ ገብቶናል ደርግ ለስልጣን የረዱትን ሳይቀር የፍየል ወጠጤ ካስነገርባቸው በኋላ " አብዮታችን ወደ ፊት ትስፈንጠረ " ይል ነበር አሉ ። አሁን ላይ ይህ አይታይም ። ማንም አደጋ ላይ ያለ ግለሰብ ቡድን ማህበርሰብ ድርጅት መንግሥት ለመዳንና ለማምለጥ የሚችለውን ሀሉ ማድረጉ የተፈጥሮ ግዴታ ነው ።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Tikikil Wondemagenge Ato Gedu is right
@ousmanmohammed374
@ousmanmohammed374 2 ай бұрын
I want to detail explains overall Abiy /prosperity party crimes Particularly about Shouting of Dr. Ambachew, G. Tseare and others Amhara Region leaders.
@mesraktesema6307
@mesraktesema6307 2 ай бұрын
Where is ato Gizaw? Is he OK?
@Abenigb-i8l
@Abenigb-i8l 2 ай бұрын
ጋሸ ግዛቸዉ የት ጠፈ?
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Tikikil Wondemagenge Ato Gedu singlehandedly opposed the command post
@samasfaw6854
@samasfaw6854 2 ай бұрын
ቡጥሮስ ቡጥሮስ የአብይ አህመድ አሊ አለቅላቂ በነበሽ ግዜ ፋኖ በዲሞትፎር አብይን አይጥልም እያልሽ ስትሳለቂ ነበር ፋኖ ከክፍታፉ አስታጥቄ አንቺ የለውም ያልሺው መሳርያ ነጥቆ ታጥቋል ዝቅ ብለሽ ይቅርታ ትይ ይሆን?????
@joyaku3078
@joyaku3078 2 ай бұрын
😂😂😂ደደቡ ገዱ ፃፈው በተባለው ፅሁፍ (ጭራሽ ገዱ ሀልፃፈውም ) ላይ አብይ የምህራብውያን ተላላኪ ነው ብሎን አረፈው😂😂እንዲ ብሎ ነው እንዴ ስቴት ዲፓርትመንት የሚኤደው?😂😂😂አሜሪካ ደስተኛ ናት ደደቡ አብይ አስተግብር ያሉትን በመተግበሩ እንዲያው ደስተኛነታቸውን በመግለጫ አስታውቀዋል😂😂😃
@Userxfj38535
@Userxfj38535 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉💚💚💚💛💛💛❤❤❤😍🙏✌✌✌👍👌👌👌
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Please Fasil try interview Ato Gedu
@ousmanmohammed374
@ousmanmohammed374 2 ай бұрын
@@woinishetmoulat633 yes I want to detail explains overall Abiy /prosperity party crimes Particularly about Shouting of Dr. Ambachew, G. Tseare and others Amhara Region leaders.
@genetnecho1109
@genetnecho1109 2 ай бұрын
ለጂብ ይስጥክ ለማኝ አንተ ማን ስለሆነክ ነው መኪናችን የምንሰጥክ???????
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 2 ай бұрын
Sumale Tera
@WondeHana-k5b
@WondeHana-k5b 2 ай бұрын
Petros please don't take too much time for a single issue,,,plus try not to be all aligned with somethings which are not really omportant
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Tikikil the end of woyanes may be approaching
@ethioaddis5489
@ethioaddis5489 2 ай бұрын
እንደው ከየት ከየት የትለቃቀማችሁ የሰገጤ እራሶች ናችሁ? ሆድ አደሮች
@AmsaluBelay-k7z
@AmsaluBelay-k7z 2 ай бұрын
Fellow Ethiopians elsewhere in western capitals your fanos are fighting one another they also loosing grounds on battle front all of you including gedu should come to your sense before it is too late
@yitayenyew
@yitayenyew 2 ай бұрын
ኦሮሞ ድሬም እበት መድፋትእጅ አገር መምራትአይችልም
@mickeyfikrie9010
@mickeyfikrie9010 2 ай бұрын
Ahwen ye dictator,ye kehdew,ye chekagw,ye lebaw,ye weshetamu Abiy Ahemed mote derswale!
@nigusemeskele7132
@nigusemeskele7132 2 ай бұрын
Hastoota
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Tikikil we all were cheated and regretted now
@endaleabebe4475
@endaleabebe4475 2 ай бұрын
አንተም እኮ ደካማነትህን በአግባቡ ያላወቅህ የወደፊት የሀገሪቱን ሁኔታ ተንትነህ መረዳት የማትችል የማትችል አዳነች አበቤን የዘመኑ ጣይቱ ያልክ ግልብ ጋዜጠኞ ነህ። የአቶ ገዱ ይቅርታ ሙሉ ለሙሉ ተቀባይነት ያለው ትክክለኛ እይታ ነው።
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 2 ай бұрын
The return of Gedu is only bonanza for KZbin money
@meseretbekele4351
@meseretbekele4351 2 ай бұрын
Ante sl Saw bmselth yemtwara dedbe nhe
@meseretbekele4351
@meseretbekele4351 2 ай бұрын
Medre fre wendnet yekadachu k hager kwtacu bula afacun tekftalachu . gedu why you going out if you are man why you fit when you're in Ethiopia
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 2 ай бұрын
You guys are cruel and selfish . He stayed with this Oromoma until he lost his power . When things were not good for his personal comfort and this guy left
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 2 ай бұрын
They thought the people are short memories as far as it make news for KZbin go forward
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 ай бұрын
አቶ ገዱ ቢዘገዩም እንኳን ደህናጠመጡ በተቀረው እድሜዋ ለህዝብ ለመቆም በመቁረጥ ይህንን መልእክት ሰላስተላለፉ🙏 ሊላው አማራ ንቃ ተናበብ ቁጭትህ ዋጥ አድርገህ ላግዝ የሚለውን ሁሉ ተቀበል በአማራ ሰም የተደራጀ የአብይ መንጋ ገዱን ለማብጠለሰጠል በሚዲያ ይፈሳሉ ከዛ ወከባ እራሳችሁን አርቁ የትግል ትርጉም ይግባችሁ
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 ай бұрын
ትክክል ! ሁሉም እንድ አቶ ገዱ መታረም መታረምን ቢያውቁ ....? እና በይቅርታ ቢታነጹ ...? እጂግ ትልቅ ክብር ያለው ነገር ነው ! ግን ..? ለሁሉም ...? ግዜ አለው ::❤
@frazewdu8750
@frazewdu8750 2 ай бұрын
❤❤
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 23 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 24 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 48 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 02 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 02
25:31
EBC Entertainment
Рет қаралды 324 М.
Sustainability & ESG Careers: Trends & Opportunities | Ellen Weinreb
21:01
Collective Responsibility
Рет қаралды 16 М.
ሰበር ዜና ጥቅምት 13/2017ወልድያ  ሸዋ ጎንደር ጎጃም
kokobe የቡልጋ ልጅ ዩቱብ
Рет қаралды 103
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 23 МЛН