EMS ጠቅላይ ሚ/ሩ ባህርዳር ምን ገጠማቸው? ከፋኖ ማርሸት ጸሀዩ የአማራ ፋኖ በጎጃም ቃል አቀባይ ጋር የተደረገ ቆይታ May 2024

  Рет қаралды 163,228

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

Күн бұрын

Пікірлер
@danielergogoofficial4368
@danielergogoofficial4368 7 ай бұрын
ወንድምአገኘሁ በወደድኩት ልክ ጠላሁ ።
@woldegebrialFekadu
@woldegebrialFekadu 7 ай бұрын
አይዞሽ ገለቴ ! EMS ዋይ¡ ድንኳን መች ነው የሚፈርሰው?በባህላችን መሠረት ለቅሶ የሚያቃበት ማለቴ ነው! በርታ በሉ እንደምን ተፅናኑ:
@marykuki6319
@marykuki6319 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@m.abisinia2118
@m.abisinia2118 7 ай бұрын
የስላም ጠላት
@emuyebaba2743
@emuyebaba2743 7 ай бұрын
ወይ ቅሌታችሁ በጣም ታሳዝናላችሁ እናንተን ለሚደግፈዉ አዘንኩላቸዉ
@dawitatnafu835
@dawitatnafu835 7 ай бұрын
ያ ወናፉ የህወሓት ቃል አቀባይ ትዝ አለኝ:: ምንዓለበት ዝም ብትል :: ፋኖን የማይመጥን ቃለ መጠይቅ ነው::
@fhgrdgf9686
@fhgrdgf9686 7 ай бұрын
እኔ:አማራ:ክልል:ነውየተወለድኩት::የጥላትተላኪናቸው
@adabtd
@adabtd 8 ай бұрын
እባካቹሁ ዝም ብትሉ ምናለበት። ቅጥረኛ ዲያስፖራዎች በጥቅም የምትከፉፍሉ አይደላችሁም?
@חיהסמאי
@חיהסמאי 8 ай бұрын
ውይ አስደናቂ ድልድይ ተመሰረተ አማራ ክልል ላይ ባህር ዳር ይቀጥል ኢትዮጵያ በሞላ ትታደስ ቀን ይውጣላት ጨለማው ይደምሰስ ሰላም ይሁንጌታ ጣልቃ ይግባ
@marykuki6319
@marykuki6319 7 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@kebedebeka9131
@kebedebeka9131 7 ай бұрын
ተጠያቂ ሳይሆን ጠያቂዎች ማፈር አለባችሁ፡፡
@HienookYzared
@HienookYzared 7 ай бұрын
ኤሊኮብተሩ ሞተር አላጠፋም😂😂
@HienookYzared
@HienookYzared 7 ай бұрын
​@@sabamessele8084ኤሌኮፕተሩ ሞተር አላጠፋም አየር ላይ ሆኖ እንዴት ሞተር ያጠፋል😂😂
@marykuki6319
@marykuki6319 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@gdr668
@gdr668 7 ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያ የፀጥታ ሀይል ክብር ለአብቹ እና ቡድኑ ዉርደት ለዉሸታሙ የጎጃም ጂኒ ዝቅጠት ለሻዕቢያዉ ገረድ ኢ ኤም ኤስ ጉስቁልና ለደብረኤሊያስ ሟርት
@Shewaalem
@Shewaalem 7 ай бұрын
ከፋኖ ውድቀት ይልቅ የ EMS ውድቀት እያደር ልቆ የታየበት ጊዜ የሚገርመው ግን ይህን ሚዲያ አሁንም የሚከተለው ጀሌ ሳያላምጥ የሚውጥ መሆኑ ነው ዘረኝነት እንዲህ ወደ እንስሳነት አስተሳሰብ የሚወስድ ከሆነ አለመፈጠር ይሻላል
@seyoummesele7750
@seyoummesele7750 7 ай бұрын
ዲያቢሎስ ከሰማይ እንደ መብረቅ እደወደቀው ነው ነነዚህ አወዳደቅ!
@helenmanna4743
@helenmanna4743 7 ай бұрын
ትክክል የወደቀ ሚድያ
@manris-jt7yp
@manris-jt7yp 7 ай бұрын
ምንአለበት ዝም ብትሉ።በተለይ ጠያቂዎቹ
@DeribaBegna
@DeribaBegna 7 ай бұрын
አሁን ነቅተናል ይቅር ይበላችሁ እኛ ውድ የዋሁ መሪያችን ተመልሰናል እናንተ ላይ ግን ፍርድ ከፈጣሪ እንጠብቃለን ወይ መናናቅ ወይ መቀደድ
@masreshayalew9532
@masreshayalew9532 7 ай бұрын
ወንድማገኝ በዚህ ደረጃ ወርዳችኋል ወይ የሳዝናል
@fitsummuluneh9413
@fitsummuluneh9413 8 ай бұрын
የአብይ የባህር ዳር ጉዞ ፋኖ መሬት ላይ እንደሌለ ማሳያ ነው።
@asteradmasu3882
@asteradmasu3882 8 ай бұрын
ቱልቱላ
@abysiniatube1828
@abysiniatube1828 8 ай бұрын
ቅዘኑን ሱሪው ላይ እንደለቀቀ አልሰማህም ?
@abelg3316
@abelg3316 8 ай бұрын
Digital fano 😂😂
@Yiduye
@Yiduye 7 ай бұрын
Lemene ewente ataweram weshetam በአፈና መያዝ እንችል ነበር ያልከው ልጅ ውሀ ጠጣ የውሸት አባት ናችሁ እናንተ ለ ኢትዮጵያ እንጠቅማለን ነው የምትሉት ይልቅ በአንድ ብሄር አትደበቅ እሺ ከሁሉም ጋር አንድ ካልሆንክ ኢትዮጵያን አትወክልም በደንብ ውሀ ጠጡ
@mamomamo-xt7kl
@mamomamo-xt7kl 7 ай бұрын
​@@Yiduye መለማመን እኮ ድሮ ቀረ ፋኖ ንጉሥ ነው
@Abdulkadermuzemel
@Abdulkadermuzemel 8 ай бұрын
መጣን ስትሉ እሱ መጣላቹ
@abysiniatube1828
@abysiniatube1828 8 ай бұрын
ቦሌ ድረስ መጥተው ለ3 ግማሽ ቀን ሙሉ ሲያንቀጠቅጡት የት ነበርክ
@GundeAu
@GundeAu 7 ай бұрын
መቀሌ ተብትኗል ብሎ በክልሉ የስብሰባ አዳራሽ ጀነራሎቹን ሰብስቦ እንደነበረ እንዳትረሳው።
@prabdantube3827
@prabdantube3827 7 ай бұрын
​@@abysiniatube1828የመንግስት ሃይሎች ተኩሰው ሲገድሏቸው እያየሁ ነበር ስልባቦት ሁላ ጉራ ደበረን ኤጭ
@abysiniatube1828
@abysiniatube1828 7 ай бұрын
@@prabdantube3827 መንገደኛ ላይ መተኮስን የ5ዓመት ህፃን የሚያደርገው ቀላል ስራ ነው! 10 ሆነው 1ሺ አለቃ ግማታም ጋላ አፈር ከድሜ ሲቀላቅሉ ደግሞ እኔ አይቻለሁ! የኢት ሰራዊት ጠንካራ ነው ይባል የነበረው የአማራና ትግሬ ወታደሮች በነበሩ ጊዜ ነው። የእረኛ መንጋን ወታደር ለማለት ይቀፈኛል!!!
@AberaOtiso
@AberaOtiso 7 ай бұрын
ጀግና ፋኖች ማንን ያስቆማል ድል ጀግና አማራ ፋኖች
@helenmanna4743
@helenmanna4743 7 ай бұрын
ወይ ወድማገኘ እሄን ያህል ወርደሀል
@emuyebaba2743
@emuyebaba2743 7 ай бұрын
አንድ ሰው ችግር ያጋጥመኛል ብሎ የሚያስብበት አካባቢ ያውም የ"ድርሽ ትልና"አይነት ማስጠንቀቂያ ከተሰጠበት አካባቢ በፍጹም ድርሽ አይልም። ዶር አብይ ግን ውድ ባለቤቱን ጭምር ይዞ ለሶስት ቀናት በጎርጎራ በጎንደርና ባህርዳር ትልቅ ስብሰባ አካሂዶ ፣ እየተከታተለ ያሰራውን ከሃገሪቷ አልፎ ካፍሪካ ወደር የማይገኝለትን የህዝብ ድልድይ አስመርቆ ብዙ ያካባቢው ህዝብ በተሰበሰበበት የተረጋጋ ንግግር አድርጎ. ሺር ብትን ብሎ የመጣው ጦርነቱ ዩቲዩብና ቲክቶክ ላይ እንጂ መሬት ላይ እንዳልሆነ በደንብ ስለገባውና እኛንም ለማስረዳት የተደረገ ጉዞ ነበር። ከዚህ ያልተማረ መቼም አይገባውም ። ቃል አቀባዩም ተብየው ይሁን ዜና አቅራቢዎቹ በዚህ ጦርነት የሚነግዱ በድሃ ደም የሚኖሩ. የህዝብ ጠላቶች ናቸው. ይህ ለህጻን ልጅ እንኳን የማትነግረውን ትርክት እንደዚያ ፎክረው ደንፍተው ሲያፍሩ የገንዘባቸው ቧንቧ እንዳይዘጋ ፣ደጋፊያቸው እንዳይርቃቸው የሚለፈልፉት በሬ ወለደ አሳፋሪ ዜና ነው። ህዝብ ይፋረዳችኃል እረፉ. ሚስኪኑ ገበሬ ነዋሪው አርሶ በቀየው በሰላም ይኑርበት. ከጦርነት ተጠቃሚው እንደነጌታቸው ረዳ እንደነደጺ አይነቶቹ (ቆስቋሽ ሃላፊዎቹ) ብቻ ናቸው እነሱ አይነኩም የድሀ ልጅ ግን ያልቃል. እንንቃ ለደም ጥማተኞች ለተገዙ ውሸታሞች ልጆቻችንን ወገናችንን አንገብር ይብቃን በቃ ልንላቸው ይገባል
@shibabaw1083
@shibabaw1083 7 ай бұрын
ዉሸት እንዲህ ሲበዛስ ይደብራል! እውነት የሆነዉን አቆለጳጵሶ ማቅረብ ይቻላል ግን እንዲህ አድርጎ መዋሸት አድማጭን መናቅ ነው ::
@habtamuyimer2904
@habtamuyimer2904 7 ай бұрын
esun tewewu legna ewunetn kemtagegnbet etv bthed ayshalm
@prabdantube3827
@prabdantube3827 7 ай бұрын
አድማጮቹ ግራ ቀኝ ማየት የለም የተሰጣቸውን ሳያላምጥ የሚውጥ መንጋ ነፍ ነው ይጋታቸው የሚገርመው EMS ሶች ይሄንን ሽርክት የውሸቱን መሆኑን ያውቃሉ ግን በቃ ካፈርኩ አልመለስም ነው ነገሩ😅😅
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 7 ай бұрын
የመንግስት እውነት ይሻለናል ይሄ
@Mubeshirshifayesuf
@Mubeshirshifayesuf 7 ай бұрын
ተረት ተረት ሰማሀልኝ😅😅😅😅
@TGEnglishlesson
@TGEnglishlesson 8 ай бұрын
የድልድዩ መሠራትና መመረቅ ለወገንና ለሀገር የሚጠቅመውና የሚበጀው የነበረ ፡ እውነት ለሀገር ዕድገት ብተሰቡ ይህንን ተረት ተረት ትታችሁ ። አይ Ems አፈር ኩላችሁ😢😢😢
@SamreaMama
@SamreaMama 7 ай бұрын
አረ እባክሽ እውነትሽነው አፈርሽ አንች ሄደሽ አትዋጊም ታዳ 👎👎👎👎👎👎👎👎
@TGEnglishlesson
@TGEnglishlesson 7 ай бұрын
@@SamreaMama በነፃነት እየኖርኩ ለምን እዋጋለሁ። ለ ሚዋጉትም ለሚያጋግሉትም አዝናለሁ። በአባቶቻችን ተከብራና ታፍራ የኖረች ኢትዮጵያ የምትባል ነጻ ሀገር አለኝ የሰላም ምሳሌ የጥቁሮች መመኪያ መከበሪያ አገር አለችኝ :: ነጻ ኢትዮጵያዊ ነኝ።
@SamreaMama
@SamreaMama 7 ай бұрын
@@TGEnglishlesson እና ምን አሳፈረሽ እየተዋጉ ነው ያሉት ጦርነት እኮ ነው አንች በውጭ አገር ቁጭ ብለሽ ኮሜት እደምጥፊው ይመስልሻል እዴ ጦርነት አፈርኩ የምትይው ተረት ተረት የምትይው
@AshenafiMolla-sz1jo
@AshenafiMolla-sz1jo 7 ай бұрын
ካድሬ ሆዳም ምን ትቀላውጣላችሁ
@AshenafiMolla-sz1jo
@AshenafiMolla-sz1jo 7 ай бұрын
@@TGEnglishlesson እህ ችግሩ እኮ ይሄ ነው አንዱ በላተኛ ሌላው ተመልካች መሆኑ ነው ።እናም ሁሉም እኩል ይሆን ዘንድ ይህ ትግል አስፈላጊ ነው
@ዘውዴሀይሉሀይሉ
@ዘውዴሀይሉሀይሉ 7 ай бұрын
ምን ደስ ብሎአችሁ ነው የምትለፈልፉት ወናፎች
@redjun7073
@redjun7073 7 ай бұрын
አይ EMS አሁን ከናንተ ተስፋ እየቆረጥኩ ነው እኛ ያየነው ደርሶ መምጣቱን ነው እንደዚህ አረግን እንደዛ አረግን ዋጋ የለውም የፈለገውን ሰርቶ መጣ አለቀ ጉዳዩ ዝንብሎ ፉከራ
@ubuntukali2997
@ubuntukali2997 8 ай бұрын
አቤት ውሸት። ይኼ አሸባሪ ቡድን በቃ ብኩንና የውሸት ፋብሪካ ሆኖ ይቅር።
@gent6654
@gent6654 7 ай бұрын
ደል ፍኖ ማልት አማራ እግዚአብሔር ይባረከው ነው እግዚአብሔር ይረደን እኔም ወደም አለኝ ፍኖ ማለት ወደማቸን ነው በረቱ እነሸነፈለን
@KirutataB
@KirutataB 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 አሪፍ ኮሜዲ😝ወይ EMS
@abushabu8352
@abushabu8352 8 ай бұрын
እግሩ ባህርዳር አይረግጥም አላችሁ።ከዛ ከች ሲል ደሞ ከተማውን ቀውጠነው አባረርነው እያላችሁን ነው😅 መቼም በወሬ ዲሽቃ😅 ትነፉናላችሁ
@hko-ge5og
@hko-ge5og 7 ай бұрын
ምን ትጨማለቃላችሁ ስሙ የሀገር መሪ አይደል እንዲ ነው ወይስ 4klio ብቻ ነው የሚመራው እብቅ
@FrewBelay
@FrewBelay 7 ай бұрын
መግሥት እድህነዉድ. የኛፋኖወቺ. አድሥ አበባ. መግባታቸዉን. አትርሱ. ደቋሮወቺ 😤😤.
@hko-ge5og
@hko-ge5og 7 ай бұрын
@@FrewBelay እነኚህ ተከፋይ ስለሆኑ የለትየለቱን ይዘው ነው የማጨበጭቡት ሁሉንም እኮ ውደፊት የምናየው ይሆናል ሶስት ሆነው ገብተ እንደዛ ድንብርብሩን እንዳወጡት እረሱት መሰለኝ
@Abichabichud2121
@Abichabichud2121 7 ай бұрын
​@@FrewBelayአዲስ አበባ ነው ያልከው ለሴት ብሎ ሲልከሰከስ ነው የተገደለው አንድ 8 ጥይት የሚይዝ ሽጉጥ ለ3 ተጠቅማችሁ 4 ኪሎ ወዴት ነው እሱ የተገደለው ቦሌ አረ ሼም ነው
@Abichabichud2121
@Abichabichud2121 7 ай бұрын
​@@hko-ge5ogምነው ጎንደር የሄደው ፍርቶ ነው ባህር ዳር 360 ድግሪ ከበናታል ወፍ እንኳን አያልፍም ሲሉ አልነበር ባዶ ጀሪካን ማለት እናንተ ናችሁ
@OnlyFact-r2k
@OnlyFact-r2k 7 ай бұрын
አይኔን አታስቀው ጥርሴስ ልማዱ ነው አለች አያቴ
@zugesagtchooselife2812
@zugesagtchooselife2812 7 ай бұрын
😁
@zugesagtchooselife2812
@zugesagtchooselife2812 7 ай бұрын
😁
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 7 ай бұрын
አሁን የሚያዋጣዉ ይቅር በለን አብቹ ብለን ከብልፅግና ጋር መታረቅ ነዉ
@henokhailu9138
@henokhailu9138 7 ай бұрын
የውሽት ዜና መስራት ከጀመራቹ ከረማቹ😢
@Mekelakeya
@Mekelakeya 7 ай бұрын
ከተቦረፉ ላይቀር እንዲህ ነዉ 😂😂😂
@wondimuabichu1489
@wondimuabichu1489 8 ай бұрын
ዉሸት የብቃ አወነት ይንቃ
@NewallYasin
@NewallYasin 7 ай бұрын
ገለባ ናችሁ እኔ የገረመኝ ወንድም አገኝ ከማርሸት ውሸት ይልቅ የሚታየውን የምረቃ ስነ ስርአት ብትዘግብ ይበልጥ ነበር ማፈሪያ ናችሁ
@yilmashibru
@yilmashibru 7 ай бұрын
ፋኖ እንዲህ አይነቱን ፕሮፖጋንዳ ቢተዉ ነዉ እሚሻለዉ።ተአማኒነቱ እየወረደ ነዉ።ፋኖ አሁን የሚጠበቅበት አንድ መሆን ብቻ ነዉ።ሌላ ከንቱ መሰዋትነት ነዉ
@እስላሚክ
@እስላሚክ 7 ай бұрын
እኔ እነሱ ለዋሹት ተሸማቀኩ ሁልጊዜ ስንሰማ ያደግነው ተረት ተረት ምን ይላሉ ውሸት መደጋገም እውነት ይመስላል ነው የሚባለው
@marykuki6319
@marykuki6319 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@lukmanmuktar5734
@lukmanmuktar5734 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@fitsummuluneh9413
@fitsummuluneh9413 8 ай бұрын
የሚያወራው ውሸት መሆኑን የሚታየው ቪዲዬ ምስክር ነው ።
@sarahhaileargaw1341
@sarahhaileargaw1341 7 ай бұрын
Kadere
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ 7 ай бұрын
😂😂😂👍🏾👍🏾
@marationkarso
@marationkarso 7 ай бұрын
ትምህርትን በርቀት መማር ይቻላል። ትግልን ከርቀት ማድረግ ግን ፈጽሞ አይቻልም።
@dejenemideksa8208
@dejenemideksa8208 7 ай бұрын
ምን አይነት በጥራቃ ናችሁ ግን እንደው በጌታ? ይችላል በቃ አባቴ ይችላል
@kenenyew9083
@kenenyew9083 7 ай бұрын
ምን አለ ተስፋ ብትቆርጡ ስንት ሰወች ገደላችሁ
@zerihunalako4101
@zerihunalako4101 7 ай бұрын
ምን ጅሎች ናችሁ?ይህን ሁሉ ስነ ስርዐት ያደረጉት በ17 ደቅቃ ስትሉ ትንሽ ማፈር የለም? ማፈሪያዎች !!ምንም ወፍ አልነበረም ።አትቅደዱ ።
@SmilingMeteorShower-cv3oh
@SmilingMeteorShower-cv3oh 7 ай бұрын
ፊንዳታ አፈንዳን ምን ማለት ነው?? ያስቃል
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ 7 ай бұрын
ቱሪናፋ ትረትረት ኤጭ 😂😂😂የማንም ደጋፊ አደለሁም እግን ለሰሚው ከጦርነት የተረፍነው በሳቅ ልገሉን ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅
@mulugetaaychewtube7640
@mulugetaaychewtube7640 8 ай бұрын
በጥራቃ ምን አለበት ዝም ብትል ሶስት ቀን ሙሉ ዝግጅት ሲያደርጉ የት ነበራችሁ። እውነተኛ ታጋይ ፋኖዎቻችንን ባታሰድቡ ምን አለበት
@mamomamo-xt7kl
@mamomamo-xt7kl 7 ай бұрын
እናትህ ትበዳ የት ነው ሶስት ቀን ዝግጅት የነበረው?
@yeshanehadefris1052
@yeshanehadefris1052 7 ай бұрын
ምንአለበት ፡ ባታሰድቡ ፡ ፋኖ ፡ የምለውን ፡ ስም
@melkamuat6590
@melkamuat6590 7 ай бұрын
የሴት ልጅ ወሬኛ፤ በአንተ ቤት ፋኖን አሸማቀህ ሞተሃል፤ ፋኖ የአገር መሪን ያንቀጠቀጠ ጀግና ነው
@abdurezakkedir3649
@abdurezakkedir3649 7 ай бұрын
አይ ፋኖ ፉን ፉን። በግ ይሰረቅ እንጂ ፋኖ ደደብ።
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 7 ай бұрын
አንተ ፋንዶ ድሮን ድሽቃን ተቋቁመው ነው እኮ የሚዋጉት የፋኖን የሚያክል ጀግና የለም😊
@danielergogoofficial4368
@danielergogoofficial4368 7 ай бұрын
ይህ ምለፈልፈው ፋኖን ረሱ አያውቅም ።
@samitefera9623
@samitefera9623 7 ай бұрын
ጉራ ሁላ ተዝናንቶ ነው የሄዳው አደባበይ ለይ ስነገር እየሳመን አይደል🤔🤔🤔🤔
@shimelschalla1116
@shimelschalla1116 7 ай бұрын
ኢኤም ኤስ ብሶበታል
@habtamuterefe6589
@habtamuterefe6589 7 ай бұрын
ፋሲል እና ፒተር እናትን ሳያቹ መጨርሻይን አሳምርልኝ ብዪ እፀልያልው
@hussiensafeno8598
@hussiensafeno8598 7 ай бұрын
False False 3,000 years cheat Ethiopian peoples no more false please Victory for True Ethiopia and PM Dr Abiy
@ሰሚርዮሐን
@ሰሚርዮሐን 7 ай бұрын
EMS እንደዚል የበሰበሰ ሚዲያ መሆኑን ቀድሜ አለማወቄ ይገርመኛል
@TilahunBelayi
@TilahunBelayi 7 ай бұрын
እውነት ነው እራሱ😅😅😅😅​@@prabdantube3827
@sadikjemal2897
@sadikjemal2897 7 ай бұрын
እጅግ ዘግይቶ ነው የሚገባህ
@prabdantube3827
@prabdantube3827 7 ай бұрын
የበሰበሰ ነው እንዴ ያልከው የበሰለ ያልከኝ መስሎኝ ወንድሜ ይቅርታ አድርግልኝ? እውነትም የበሰበሰ
@mulusewayal9580
@mulusewayal9580 7 ай бұрын
ante slebesebesk yebesebese neger bcha new yemitayih
@fitsummuluneh9413
@fitsummuluneh9413 8 ай бұрын
እየመጡ ነው የተባለው ለማን ነው።ባህር ዳር ድረስ መጣላቹ የላችሁም ስልክ ሲደወልላቹ አታነሱም ለማንኛውም በቅርቡ ጎንደር ይመጣል ለቀጣዩ ውሸት ተዘጋጁ።
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 8 ай бұрын
ኮሜንትህ ሁላ የአንተ እኮ ነው 🤔ተቸገርክ ለሆድህ ብለህ😂😂😂😂
@aysanewtesfahun5852
@aysanewtesfahun5852 7 ай бұрын
Ewnete new meche washe​@@ZahraAbdu-cp5ku
@debelasefere
@debelasefere 7 ай бұрын
Min yahil ye biltsigna geredoch moral endelelachu yasayal le 1 hager meri beza hulu wotader tajibo yekilil wana ketema gebto mewtatin ende del tikotralachu 😂😂😂
@amaruadane3838
@amaruadane3838 7 ай бұрын
nefeze
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 7 ай бұрын
አይ መንቦጫረቅ 4 ኪሎ ቀረ አይይይይይ
@kenenyew9083
@kenenyew9083 7 ай бұрын
ምን አለ ተስፋ ብትቆርጡ
@ethio993
@ethio993 7 ай бұрын
አይደለም ባህርዳር ከተማ ውስጥ ጫካ ቢመጣ አትይዙትም 17 ደቂቃ ብቻ ቆይቶ ወጥቷል አለ 😂😂😂 እንደው እውነት እናንተ አማራ ናችሁ???
@IddoAbera-Balcha
@IddoAbera-Balcha 7 ай бұрын
Wishful thinking
@7minuteswithdagi825
@7minuteswithdagi825 7 ай бұрын
እንደው ግን አታፍሩም ግን ውይይይ 😂😂😂 መሳቂያ ናቹ
@عبدالصمد-ح2ب
@عبدالصمد-ح2ب 7 ай бұрын
አብቹ የተግባርሰው እነበጥራቄ ተተርተሩ
@ZekariasTekaligne-p9m
@ZekariasTekaligne-p9m 8 ай бұрын
ቀዳዳ ሀገር ምን እንደሆነ የማታውቁ ሌቦች ተነቃባቹ
@MesayAlemayehu-yj4wd
@MesayAlemayehu-yj4wd 7 ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ
@BioPa-xs7fi
@BioPa-xs7fi 7 ай бұрын
አተሚሉ ቃል አቀባይ
@gashaw773
@gashaw773 7 ай бұрын
መጀመሪያ አማራን መግደሉን አቁም
@EaglesEye2022
@EaglesEye2022 8 ай бұрын
አቤት ቀደዳ !!!!! 10:19
@mulualemayele6008
@mulualemayele6008 7 ай бұрын
ዋሽቶ አደር
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 7 ай бұрын
ስላም ያውርድው ፍጣሬ በቃ ይብል በቃ መገዳድል
@reshid1122
@reshid1122 7 ай бұрын
Fano you are talking we didn’t see Any thing practical Always empty barrel is making noise while full barrel is not making noise . Only empty talk
@timharmon10
@timharmon10 7 ай бұрын
ወጥር አማራው !! በየቦታው የሚሰማው ሁሉ የ ፋኖን ጀግንነት የሚመሰክር ነው፣፣ በዚህ አያያዝ አገዛዙ ብዙ ሊገፋ አይችልም፣፣ ድል ለተካደውና በማንነቱ ለሚጨፈጨፈው የ አማራ ህዝብ 💪🏼💪🏼
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee 8 ай бұрын
..wendemagen i never thought you will just throw away your reputation like these.....how on earth did you believe these lie and brodcast it ???
@geremewkebede
@geremewkebede 8 ай бұрын
ዜናው የታል የቴክኒክ ችግር ነው? ሲጀመር ምንም አልገጠማቸው አባይ ያልገጠማቸው ባህርዳር ገጠማቸው ይልቅ ይኼ ቃልአቀባይ የምትሉትን ሰው አሳክሙ
@lucy-lf3ko
@lucy-lf3ko 8 ай бұрын
ማነው በባስ የሚሄደው? አባይ ምን አገናኘው
@kokimak2912
@kokimak2912 8 ай бұрын
አንተ እራስህ በጊዜ ታከም ፋኖ ከመግባቱ በፊት ።
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 7 ай бұрын
እናንተን የሚከተል የተርመጠመጠ ባይፈጠር ይሻለዋል በፅናት ከአብቹ ከጀግናዉ ጋር ሳላወላዉል በመቆሜ በራሴ ኮራሁ ዉርደታችሁ ማቆሚያ አጣ አረረረረረረረረረረረረረ ቃል አጠረኝ አማራ ጀዘበበበበበበበበበ አረ ንቃቃቃቃቃቃቃቃቃ
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 7 ай бұрын
አቅለሸለሻችሁን አቅለሸለሻችሁን
@SaynabMohamed-pk7bg
@SaynabMohamed-pk7bg 7 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ መንግስት ይወገድ ፋኖ ይወለድ
@abelmesfin6617
@abelmesfin6617 7 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለኢትዮጵያ 🎉🎉🎉
@mohammedyouya5887
@mohammedyouya5887 8 ай бұрын
ዘሬም ተወራለቹ ? ዉሻታሞች ቀዳዶች ወራዶች
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii 7 ай бұрын
ተሯሩጠው ለመጡት አይ ፋኖ አሰፈሳቸው ይሄ ሁሉ እጀባ😂😂😂😂😂
@ahmedabufaris100
@ahmedabufaris100 7 ай бұрын
እረ ወደዛ ማፈሪያወች ቱ በናንተ አማራነቴን ጠላሁት ወራዶች ገገማሁላ ​@@NaniazeneNanii
@حسيناثيوبي-ص3ظ
@حسيناثيوبي-ص3ظ 8 ай бұрын
ቀጣፊ ጉረኛ ፍኖ የኢስላምጠላትነው ድብን በል
@hannatesfaun5709
@hannatesfaun5709 8 ай бұрын
የዛገ አሳብ እደው መግስታቹ ቢያንስ እድሜ እንዲኖረው አዲስ አሳብ አምጡ
@dawittilahun-zq2rl
@dawittilahun-zq2rl 7 ай бұрын
@@hannatesfaun5709 denkoro
@misganabere6115
@misganabere6115 7 ай бұрын
denkoro
@Kalkidan2003
@Kalkidan2003 7 ай бұрын
ጥንብ ወሐቢያ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 7 ай бұрын
አህይ አራጅ
@matiyoskebede5352
@matiyoskebede5352 7 ай бұрын
🇪🇹 ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹 የተወለድኩት ከአማራና ከኦሮሞ ብሆር ነው እድሚዬ 40 ነው። በጣም የማዝነው ነገር ቢኖር በእኔ እድሜ እንኮን ኢትዮጵያ በጣርነት ውሰጥ ነው ያሳለፈችው ጭንቅላት ላለው ሰው ዘላለማችንን ሀገር በድህነት ህዝብ በጣርነት ዘላለማችንን መኖር ያሳፈራል!!!!!!!!!! ለኔ ጀግንነት ማለት ኦነግም ሆነ ፎኖ ዲሸቃ ተኮስን ሚሳየል ጠመድን እያሉ የሚሞቱላትን ሀገርና ህዝብ ማውደም እጅግ በጣም አሳፋሪ ነው!!!!!!!!!!!!!! ጀግና ማለት ህዝብና ሀገር በጣርነት ከሚያልቅ ቁጭ ብሎ በጠረቤዛ ዙሪያ መወያየትና ይችን ውብና አንዶን ሀገራችንን በጋራ ማሳደግ ነው!!!!!!!!!!!!!!! 🇪🇹 ክብር ለኢትዮጵያ 🇪🇹
@AnikaTsegaye
@AnikaTsegaye 8 ай бұрын
ማን ሊያምናቹ ነዉ ምትለፈልፉት
@DiltaKamel
@DiltaKamel 7 ай бұрын
@helenmanna4743
@helenmanna4743 7 ай бұрын
አቤት የዉሸት መአት
@EbsaJibriel
@EbsaJibriel 8 ай бұрын
የመኮንን ላእከ ኮሜዲ
@danielmezemr309
@danielmezemr309 7 ай бұрын
እህ ያቺ በሶ እየጠጣ አፉ የገባችው ጥይት ሞቼ ነበር ብሎ እንቱፍ እንቱፍ ብሎ ያወጣት ሀሀሀሀሀሀሀ !!!
@mesfinbinyam
@mesfinbinyam 7 ай бұрын
gura becha
@abrahamtade109
@abrahamtade109 7 ай бұрын
አወይ ems እዚህ ደርሳቹሀል
@momethio3664
@momethio3664 7 ай бұрын
ስጀመር እንደት ወደ አማራ ክልል ደፍሮ ሄደ?
@ሰሚርዮሐን
@ሰሚርዮሐን 7 ай бұрын
ወይ መሰንጠቅ ይሉታል እንዲህ ነው😂😂😂😂" ሰውዬውን ልትይዙት ነበር' 😂😂
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ 7 ай бұрын
😂😂😂
@mesalih8063
@mesalih8063 7 ай бұрын
😅😅😅
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 7 ай бұрын
ማርእሽት፥ ስምን መልአክ ያወጣዋል።
@WolloCheffaa
@WolloCheffaa 7 ай бұрын
ህህህ
@Bababoss11358
@Bababoss11358 7 ай бұрын
እኔ አብይ አይመቸኝም ግን ፋኖ ፕሮፖጋንዳ ብቻ መሬት ላይ ወፍ
@Ihaveadream-l2y
@Ihaveadream-l2y 7 ай бұрын
ውሻ በንጫጫ ምን ሊየማጣ ነው ሰውዬው በፈለገበት ሰኣት ገብቶ ይወጣል ቦቅባቆች😅😅😅😅
@meridmengistu
@meridmengistu 7 ай бұрын
WUSHETTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTTT
@gdr668
@gdr668 7 ай бұрын
ድልድይ
@abuajersalih2705
@abuajersalih2705 7 ай бұрын
በቃ ኢ ኤም ኤስ ተራ ፕሮፓጋንዳ ማስተላለፊያ ሁኖ ቀረ !!! ???
@DeribaBegna
@DeribaBegna 7 ай бұрын
OMG I just saw the comment on this site and I was shocked
@EthiopiaFirst_1888
@EthiopiaFirst_1888 7 ай бұрын
ስራ ላይ ዜሮ መሬት ላይ ምንም የለም ይሀው 1አመት ሙሉ ጠበውን ምንም የለም??? ካልቻላችሁ በቃ ኑ እንነጋገር ብሏል መታችሁ ተነጋገሩ ምንም ነገር ላትፈጥሩ የህዝባችንን ስቃይ አበዛችሁነት የእውነት እየሰለቸን ነው እኔ በበኩሌ ሰልችቶኛል ወሬ ብቻ ሆናችሁ ምንም ጠብ እሚል ነገር የለም ቢያንስ ቢያንስ ሌላው ቢቀር ወሬው ቢቀር ባትለፈልፉ ከወሬ ያለፈ ምንም ላትሰሩ ከተማውን አውድማችሁ ህዝባችንን አስጨረሰችሁ
@mamomamo-xt7kl
@mamomamo-xt7kl 7 ай бұрын
እንደ አንተ አይነት የዲቃላ ልጅ ሰለቸው አልሰለቸው ምን ይፈይዳል?
@TsfaMikale
@TsfaMikale 7 ай бұрын
ደነዝ
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee 7 ай бұрын
@@mamomamo-xt7kl Antema metedaderiyahe honwal....endikome Atfeligim..
@mamomamo-xt7kl
@mamomamo-xt7kl 7 ай бұрын
@@abel-fn1ee ምኔ ነው የሚቆመው?😆🤣
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee 7 ай бұрын
@@mamomamo-xt7kl The Go fund me & everything......Addis Adwa is right Fano is not making any difference on the ground .... we need more politically matured group to represent Amhara....
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 7 ай бұрын
ድልድይ ቢመርቅ ክፋቱ ምኑ ላይ ነው ጥቅሙ የአማራ ህዝብ አይደል? ከክፋት ከጥፋት ማንም ድሃ አማራ አይጠቀምም። በጥፋት የሚገነባ ክልል ወይም ሀገር አይኖርም ችግራቹን በመነጋገር ፍቱ ህዝቡ ጥይት ሰልችቶታል።
@alemaqeflaqech8275
@alemaqeflaqech8275 7 ай бұрын
በኢትዮጵያ ሠማይ ሥር እኛ የናፈቀን ተግባረኛ እንጂ ወሬኛ አይደለም።
@mihreteabnigatu9227
@mihreteabnigatu9227 7 ай бұрын
Ene bahrdar nw minorew menem kosheta alneberem selam nw, ems gin maferia nachew admach menak kalhone endih aynet kededa betam yastelal
@yaminet2519
@yaminet2519 8 ай бұрын
Asafari medial
@endex777
@endex777 7 ай бұрын
'በምትሀት አምልጦን ሄደ'አላለም📢😂😂
@እናቴኢትዮጲያዬ
@እናቴኢትዮጲያዬ 7 ай бұрын
ሕዝብን የመናቅ ጥግ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@surafelkongo3239
@surafelkongo3239 7 ай бұрын
ይደክማል ወሬም ይሰለቻል አወሬ ስራ ይሻላል
@hundebakalcha3659
@hundebakalcha3659 7 ай бұрын
Way Ems መለገጨ መሰለቀ ትሆን ስተዝኑ
@asmarem.7893
@asmarem.7893 7 ай бұрын
እውነት መስሎኝ እኮ ባህርዳር እየደዋወልሁ ነበር፣ አንዱም እውነት አይነት አይደለም፣ አንድ ሄሊኮፕተር አቫንቴ ማረፋ ብቻ እውነት መሆኑን ነግረውኛል።
@berukkg7877
@berukkg7877 7 ай бұрын
ማርሼት የሚባለውን እረኛ አቅርባችሁ ሙያችሁን ባታረክሱት ጥሩ ነው ሲጀመር አብይ የሀገር መሪ በመሆናችሁ አገሪቱ ባላት የሰኩሪት ሰዎችታጅቦ ነው መሄድ ያለባቸው እንጂ እንደ እረኛ መሄድ የለባቸውም ያም ሆነ ይህ ፋኖ የሚባለው አፍራሽ ቡድን የሚመራውም የኢትዮጵያ አካባቢ አይኖርም ወሬና ሥራ እንደሚለያዩ ም በተግባር ታይቶአል
@gashaw773
@gashaw773 7 ай бұрын
እግዚኦ ቀደዳ እንዲህ እየዋሻችሁ እንቅልፍ ይወስዳችኋል
@harenetalo305
@harenetalo305 8 ай бұрын
Hahaha 😝😅😅😅😅😅😅😅, Fano turinafa!
@muluadamayenew6018
@muluadamayenew6018 7 ай бұрын
ይችላል 🙏ፋኖ ❤❤❤❤ ይሸነፋል አፋኙ ስርዓት 👎👎👎
EMS የሚበላውን ያጣ ህዝብ Jan 2025 W
9:59
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 1,6 М.
EMS Eletawi ማደህየትና ማሰቃየት የስርዓቱ ስልት Wed 08 Jan 2025
1:02:27
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
hiku tube is live! ሰበር#ዜና ሀሙስ#ጥር 1/5/2017
Hiku tube ሂኩ ቱብ
Рет қаралды 84
EMS ዜና Wed 08 Jan 2025
24:25
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 11 М.
EMS በደቡብ ጎንደር አንድ ሬጅመንት በፋኖ ተደመሰሰ Jan 2024 W
7:25
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН