EMS የራያ የዛሬ ውሎ July 2024

  Рет қаралды 55,678

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.c...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Пікірлер: 205
@user-es2qp9gj5n
@user-es2qp9gj5n Ай бұрын
የራያ ህዝብ በሰልፍ የምታመጣው ለውጥ የለም ታጠቅና ጠላትህን ተዋጋ ሁሉም ራያ ፋኖ መሆን አለበት
@MebarekWaswa
@MebarekWaswa Ай бұрын
የems ጣቢያ የራያ ድምፅ ስለሆናሁ እናመሰግናለን በርቱልን
@እቢ
@እቢ Ай бұрын
ትግሬ ጥቂት ሆኖ እንዲህ እሳት ሆኖ ሚፈራ የራያ ህዝብ ታጥቆ ትግሬን ማይገጥም ጎበዝ እረ እስከ መቼ ልቅሶ ደሞ እናታገር ኢትዮጵያ ማለታቸዉ ኤጭ
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 Ай бұрын
ፍትህ ለራያ ህዝብ ፋኖን. መቀላቀል. ብቻ ነው መፍትሄው ድል ለፋኖ
@nurityimer4474
@nurityimer4474 Ай бұрын
ፋኖ አህያው የታለ
@MeKdiYouTube-lw9oe
@MeKdiYouTube-lw9oe Ай бұрын
​@@nurityimer4474ቆማል ረሳሕ አጋሜ
@serekalemgeremew5201
@serekalemgeremew5201 Ай бұрын
በርቱ የአማራ ህዝብ በትግሉ እራሱን ያስከብራል ዳግም የወያኔ አገልጋይ መሆን የለበትም የወንድሞችህን የፋኖን ትግል ተቀላቅለህ ተዋጋ ታጠቅ ድል ለተገፋዉ የራያ ህዝብ አማራ
@NegasiFsha
@NegasiFsha Ай бұрын
@@serekalemgeremew5201 የሰው ንብረት ለመዝረፍ ተዋጋ ትላለህ ከማን ጋእየተዋጋህ ነህ ከወድምህ ነው በሰላም ይለቅ ያለፈው የበቃል ተው፣ተው ጥሩ አይደለም አሰብበት።
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z Ай бұрын
😂😂ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ አማራን ከ50ሺ በላይ ወያኔ አፈናቅሎ ከራያ እሱ ከአደዋ አምጥቶ ያሰፍራል ራያ ላይ የተፈናቀሉ አይመለሱ አልልም ይመለሱ ግን የታጠቀ ወታደል ለምን ይገባል? ጥያቄዎቻችን ናቸው ተፈናቃይዮች ሲመለሱ በአማራ ክልል መኖራቸውን አምነው መሆን አለበት ራያ ወሎ ነው አማራ ነው ዘንድሮ ይለይልናል ​@@NegasiFsha
@GSilasseiKidanemariam
@GSilasseiKidanemariam Ай бұрын
በሰላም አዊ ሰልፍ የሚከበር መብት የለም ታጥቀህ ታገል እሽ
@samera626
@samera626 Ай бұрын
ይሄን እያላችሁ ነው ክልላችንን የትርምሥ ቀጠና ያደረጋችሁት😏😏😏😏😏
@user-fx8sp8ol4c
@user-fx8sp8ol4c Ай бұрын
ገገማ በሰላማዊ ሰልፍ ጠይቀናል አልሆን ሲል ነው ሰይፍ ያነሳነው ለህዝብ ካሰብሽ ሚታገሉት እርጅ ​@@samera626
@user-uc5sq8pe3j
@user-uc5sq8pe3j Ай бұрын
እግዚአብሔር አለ የራያ ህዝብ በርቱ
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo Ай бұрын
@@user-uc5sq8pe3j " እግዚአብሔር አለ :" በእግዚአብሔር ካመናችሁ እንከራከር ወይ ? ጌታ ጤናማ ክርክርን ይወዳል ኢሳይያስ 2 ÷ 18 ማታ 18 ከ15 በመጀመር አንብብ መሬቱ የትግሬ ነው እናንተ በትግሬ ሀሰት መናገር ስትጀምሩ ሱዳን ከ4 000 ሰው አፈናቅላ ብዙ የአማራ ንብረት ዘርፋና አቃጥላ ለሙን የአልፋሽቃ መሬት ወሰደች አብይ አሳስቶ የአማራ ታሪክ እንዲቆሽሽ የኤሪትያ ባንዳ አረጋችሁ የተማመናችሁ ኤሪትርያ ራሷ በሴራው ውስጥ ስለነበረች ለዘላለም አማራን የምትሰድብበት አገኘች እኛ የኢትዮጵያ ብሔሮች አማራን እንድንቅ አይናችን እያየ ከውሻና ከጅብሆናችሁ ተጋሩ የተከበረች አገር ያወረን ወያኔን ወጋችሁ አገራችን ከውሻና ከጅብ አብራችሁ አፈራረሳችሁ ቀዳደዳችሁ አሁን ከውሻው ከበሻሻው ልጅ ጋር ያበረው ወያኔ እንደሆነ አድርጋችሁ ሀሰት ወሬያችሁን ቀጠላችሁ እኛ ያከበረነው አማራ አይናችን እያየ ውሸታምና ባንዳ ሆነ ባሁኑ ሰአት ለአማራ ነፃነት የሚታገለውን ፋኖን የሚታገል ራሱ ማነው ? አማራን እየወጋ አይደለም ወይ የባንዳው ቁጥርኮ ከፋኖ ቁጥር አያንስም የትግሬ ባንዳ ቢኖርም 10 አይሞላምኮ የአማራ ባንዳ ግን በሚሊዮን የሚቆጠር ነው ትግሬ ለአማራም ለኦሮሞም ለኤሪትሪያም ባለውለታ ነበር አማራ ኦሮሞን እንዳያጠፋ ያዳነበት ጊዜ አለ ይባላል በኔ ዘመን ደሞ ኦሮሞ አማራን እንዳያጠፋ እኔ ባሁኑ ሰአት በሚያየኝ ፈጣሪ ፊት ምስክር ነኝ በመለስ ዘመን የታጠቀ ቁጥሩ ብዙ የሆነ በአማራ ላይ የመረረ ቂም የያዘ ኦሮሞ ነበር መለስ አልፈቀደም እኔ መስካሪ ነኝ ከዚህም በላ ብዙ ነገር ነበር እንከራከር ወይ?
@BAMLAKUTADESSE-lx5tc
@BAMLAKUTADESSE-lx5tc Ай бұрын
አንድ ጠብታ ተግባር ይበልጣል፣ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ አልፎበት እኮ ትግል ተጀምሯል!! ህወሀት የሚሰማህ መስሎህ ነው፣ ይልቅ ከመጮህ መታገል ይሻላል
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n Ай бұрын
አማራ በፍቅር ስለሚያምን ነው የመጣው የሄደው የሚገለው 😭😭😭😭😭😭😭😭
@berkiebirhanu
@berkiebirhanu Ай бұрын
በትክክል ​@@user-qu7ko8zt6n
@AMHARA24
@AMHARA24 Ай бұрын
እራያ የፋኖን መንገድ ካልተከተለ ምድረበዳትሆንበታለች እራያ💚💛❤😢😢💪💪💪💪
@shibefente5682
@shibefente5682 Ай бұрын
ሰልፍ አይደለም መዳህኒቱ። ግንባር ግንባሩን ማለት ነው።
@Hdgfdh6543
@Hdgfdh6543 Ай бұрын
በትክክል
@user-ve5kn6oo1s
@user-ve5kn6oo1s Ай бұрын
لا اله الا الله العظيم لا اله الا الله رب العرش العظيم لا اله الا رب السماوات ورب الارض ورب العرش الكريم
@tamene6877
@tamene6877 Ай бұрын
ድሮ ያጠፉትን ንስዓ ሳይገቡ አሁንም የአማራን ወጣት ለመግደል ተነሱ ፍኖን ተቀላቀሉ አትዝረጥረጡ ካልሆነ ይፈጇችኋል
@MeKdiYouTube-lw9oe
@MeKdiYouTube-lw9oe Ай бұрын
ራያ አላማጣ አማራ ነን ነገም ዛሬም ❤💪💪💪
@SolomanAbayneh-hf7kr
@SolomanAbayneh-hf7kr Ай бұрын
ደስ የሚለው የፋኖ መንፈስ በመላው የአማራ ሕዝብ ዘንድ መስረፁ ነው። ግን ደግሞ " ኢትዮጵያ: የእኛ መመኪያ" የሚለው ዜማ አሳዛኝ የሚያደርገው: ለአማራው ሕዝብ " ኢትዮጵያ መመኪያው ሳትሆን የፀረ-አማራ ሕዝቦች የጥላቻ ምንጭ መሆኗ ነው "😮 እናም የአማራ ለታሪክ ትሩፋት ብለህ በአባቶችህ ስህተት ዘዝርያቸው ተርፈው ሊያጠፉህ ካቆበቆቡት አጥፊውችህ እራህን ለመታደግ ጭካናን ከአውሮፓውያ ቅኝ ገዥውች ልታማር ይገባሀል።
@user-sn5wv2qw1b
@user-sn5wv2qw1b Ай бұрын
@@SolomanAbayneh-hf7kr ምን ማለት ነው ኢትዮጵያ ላአማራ ........ አንተ ታዲያ ህዝቡን ከሚያጎሳቁሉት ምን ልዩነት አለህ። ይህ ጠባብነት ነው።
@grssRAYA-ek6hc
@grssRAYA-ek6hc Ай бұрын
Good job ems
@fohziafohzia5399
@fohziafohzia5399 Ай бұрын
እራያ😢😢😢😢 ሁለየ መከራ እነዚህ ስግብብግ ፈጣሪ ያጣፋቸው 😢😢😢😢😢
@ogbazionbeidu1657
@ogbazionbeidu1657 Ай бұрын
በቁም መታችሃል መሰርያ ይዘዉ ከገቡ በሃላ ሰለማዊ ሰልፍ ምን ያደርጋል
@selamhailemariam6788
@selamhailemariam6788 Ай бұрын
በርቱ ወገኖቸ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን
@binyamabraham2769
@binyamabraham2769 Ай бұрын
ትግሬ ሼም የለውም ግን ምን ያረጋል ራያ አብይን ቁጭ ብለው ተማምነው መቀመጣቸው ያሳዝናል ::
@nebiyugebremedhin7118
@nebiyugebremedhin7118 Ай бұрын
ዝንጀሮ ነው ከሰው ቤት ገብቶ የሚቀመጠው። ውጣ ከሰው ቤት!
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
ስው እንዴት ...? ከወገኑ ከሀገሩ ህዝብ ጋር ....? እንዲ ይገፋዋል ...? ቀላሉ መንገድ ተስማምቶ አብሮ በጋራ መኖርን ሲቻል ....? ❤
@EzBasketArt
@EzBasketArt Ай бұрын
Abiy did this
@mimia7202
@mimia7202 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😡😡
@efratawondwosen9952
@efratawondwosen9952 Ай бұрын
ታገሉ________________ታገሉ,,,,,,,, ታገሉ መፍትሔው ትግልና ትግል ብቻ ነው ነፃነትን ተናጥቀህ እንጂ ተችሮህ አታገኛትም
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
Ems ድምፅ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን😢😢
@user-es8em5qt6e
@user-es8em5qt6e Ай бұрын
እስከ ዛሬ ራያ ላይ ከእመራሮቹ የሰማነው ጆካና ወሬ ብቻ ነው ጠለምትም እንደዛ ሲፎክር አስበልቶት ቁጭ ስታይል ነው
@YasinAbedala-ew5py
@YasinAbedala-ew5py Ай бұрын
ፍትህለራያህዝብ
@sew_hoy_hulum_yalfal
@sew_hoy_hulum_yalfal Ай бұрын
አሳዛኝ ነገር
@user-fl1gz9kd2g
@user-fl1gz9kd2g Ай бұрын
ይህን ኮነሬል ወይም ኩሪላውን እደት አድ ጀግና የራያልጅ አጣ ከድት አብሪ ጥየት ጋር በቂጡ አስገብቶ ባፉ የሚወጣለት ይህ የቡሺቲ ልጅ
@hanna838
@hanna838 Ай бұрын
ከባዲ ነዉ እግዞኦ
@እቢ
@እቢ Ай бұрын
ትግሬ ጥቂት ሆኖ ሳለ የኛ ህዝብ ቦቅቧቃ የኛ መመኪያ ኢትዮጵያ ይላል ጅል ህዝብ ኤጭ በግባር በግባሩ በጥይት እዳይፈረቀዉ ወጦ ኤጭ ይህ ህዝብ እንኩሮ የአማራ ሃገር ለመገባት ማይታገል ኢትዮጵያዊያን እያረዱት እየወረሩት የኛ መመኪያ ኢትዮጵያ ይላል ያሳዝናል በእዉነት😢😢
@NegasiFsha
@NegasiFsha Ай бұрын
ባልደከመበት ቤት መኖር ኣበቃ አህያው
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z Ай бұрын
😂😂😂😂 በሃላ ዶባይደን ብትል የሚሰማህ የለም ይልቅ እደ ሰው ብታድቡ መልካም ነው ወልዲያ ደሴ ደብረብርሃን ጎንደር ጎጃም ባህር ዳር ብዙ ትግሬዎች አሉ ብዙ ሃብት አፍርተዋል ዋ ብለናል 😂 ቡሃላ ለቅሶ አንሰማም ጠራርገን እዳናሶጣችሁ
@henockamare7622
@henockamare7622 Ай бұрын
ፋከራ ዉጤት ቢያስገኝ ኖሮ
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt Ай бұрын
መስረቅም ያዋርዳል ሌባ ሁላ
@Info0123
@Info0123 Ай бұрын
ኮረኔል አህመድን የሚቀነድሽ አንድ ሰው የለም እንድ? እርምጃ ውሰዱበት!!
@tekleabebe2391
@tekleabebe2391 Ай бұрын
ምንድ ነው እየተሰራ ያለው
@kidanehaddish
@kidanehaddish Ай бұрын
የህወሓት ኣርማ ብቻ ኣይደለም የትግራይ ኣርማ ነው።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Welcome Jegnachin
@abiavi43
@abiavi43 Ай бұрын
31 አመት አማራውን ገድለዋል አሰቃይቶል የጀምላ ጭፋጨፋ አድርገዋል አማራው ተደራጅቶ እነዚህን አባብ ማጥፋት ነው
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@learntulearn848
@learntulearn848 Ай бұрын
PRETORIA AGREEMENT ❌at WORK - #BEAMERICA #AMALAJENET #OROMO #BILTSEGENA ENNA #TPLF yeAMARAN MEDER LEMEWRRER BETESMAMMUT MESERET #SERRA LAYY #EYAWALUT NEWE ❗
@henokGoyitom
@henokGoyitom Ай бұрын
አለማጣ የሚበጠብጠው ከቆቦ እና ወለዲያ የመጡ የብአዴን ካድሬዎች እና ጥቂት ባነዳዎች ናቸው፡፡ ዋጋቸውን ያገኛሉ፡፡
@HiboSolomon
@HiboSolomon Ай бұрын
እስክድር ነጋ የፋኖ ኮምንኬሽን ሀላፊ አድርጉት
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Ай бұрын
ብናል አንድዉ አለም ወንድም መገደልም ኔርናልም እንደሚታፈንዉትም ተማሪዎችንም ልጅዎቻችንም ነዉ ኔርማልም ነዉ መገደልዉም መወገድዉም እንደሊሎችንም አማራዎችንም ይሙትዉ። ነዉም መልሳችንም ጎበዝ ተኝተህም ከምትታረድንም ታግተህም አግተዉ ዘመድዉንም ግደልለት መልስንም ነዉ ቀጽልዉበትም ነዉም ንለዉም ላማራም አመራሮችንም ቢተሰብንም ልጅዎቻቸዉንም። ግደለው። አፍንዉ ብድራችሁንም። በነስዉንም ልጅዎችም። ፈፅምዉባቸዉ የለም መንግስትም ምትተጠይቅዉትም ህግንም የለም ህግንም አላሻሽልም ለህዝብንም መብትም መጠየቅያም ማስከበርያም ስላልዉም እናብተም የግለሰብንም አመራርንም ህግንም አታክብርዉ በልዋቸዉ ታጥቃችሁም የራሳችሁንምብህግንም ፈጥራችሁም በልዋቸዉ የጋላም ህግንም የህዌሀትም ህግንም መብትምስከመጠልም ነዉ። እናንተም ህግም ፈልስፍዉባቸዉ አመራርም የመግዳልም ህግንም ደንግግዉ ነዉ ምንለዉም። ላናራም ህዝብንም ሁልህም አመራትህንም ፍጠር ነዉ መፍትሄዉንም ከፋኖንም ጋርንም ታጥቃችሁንም የጠላትም ቢሄርንም ትግርየም ህግም በልዉት ደምስስዉትምግዳልዋቸዉ ገዳይዎቻችሁንም ቢሬርዎችንም ።
@Alemy-qj7ck
@Alemy-qj7ck Ай бұрын
የትግራይ ጀግኖች እንኳን ወደ ሜሬታቹ በሠላም ገባቹ
@mehaderatnafu8030
@mehaderatnafu8030 Ай бұрын
ጉጉታም
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
ወራሪው
@user-sk4xs6sd2s
@user-sk4xs6sd2s Ай бұрын
ቁልቋላም አጋሜ መፃተኛ ራስህን ነህ።
@alelegnAmlake
@alelegnAmlake Ай бұрын
ጉድጉአድ ያግባህ
@user-rl7pp6ij2i
@user-rl7pp6ij2i Ай бұрын
ቆቦ ይዘህ ተመስገን በል
@mesay1260
@mesay1260 Ай бұрын
Tplf still causing so many problems on amharan people, amhara don't make mistakes again .........
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
ወይ ወገኖቸ ስቃይ😢😢
@healthmedia148
@healthmedia148 Ай бұрын
ትግራይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በልጆችዋ ተከብራ ትኖራለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pr6gp7ih5x
@user-pr6gp7ih5x Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍
@user-pr6gp7ih5x
@user-pr6gp7ih5x Ай бұрын
እናተአማራንወራችሁበስላምአትኖሩምጠብቁ
@hawaa112
@hawaa112 Ай бұрын
አማራ ተከብሩ ይኖራል እሽ በልጆቹ ግን ህወሀቶች በግድ የሰው መሬት እንቀማ አታፍሩም ግን​@@user-pr6gp7ih5x
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
rip
@hawaa112
@hawaa112 Ай бұрын
@@maekel6789 በግድ አይቻልም የሰው መሬት መውርር እሽ ህውሖቶች ሁሉም አማራ ትጥቅ ያለው ህዝብ ነው
@genetdebre6184
@genetdebre6184 Ай бұрын
Galw amedin Amhara men yeseral gala ena wouane metfalt alebachew del Le fano
@UaeUae-yw1cs
@UaeUae-yw1cs Ай бұрын
ምን የሚደፋዉ ጠፋ ድፍ አላህ ይድፋዉእና
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt Ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ ክልሉ ምን እየሰራ ነው??የአማራ ክልል ያስቀመጠውን አስተዳዳሪ አንስተው የትግራይ ተወካይ ሲያስቀምጡ ክልሉ ዝም ብሏል ኧረ ምን ይሻላል???
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
ትግሬም ሆንክ አማራ ከወገህ እና ከወንድምህ ህዝብ ጋር ...? በስላም ተስማ ምቶን መኖርን ማወቅ ....? ከጦርነት መቶ በመቶ ....? የተሻለና , ክብር ያለው የስላም ....? የፍቅር ...? አንዱ ትልቅ ነገር ነው ::
@denedgoto8676
@denedgoto8676 Ай бұрын
ይገባሉ ይገባሉ የማይቀር ኔዉ
@user-yc5hd7nc8o
@user-yc5hd7nc8o Ай бұрын
ራያ ወሎ አማራ ነው በግድ ትግሬ ናችሁ እረ የትግሬ ድርቅና
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo Ай бұрын
ወረራ የፈፀመውማ አማራ ነው ከፈጋችሁ ሀቅ አውሩ ጌታ አለ
@nebiyugebremedhin7118
@nebiyugebremedhin7118 Ай бұрын
ለምን አትሞክርም? ወንድ መሳይ ቅዘናም። በሃገር መከላከያ ጀርባ ላይ ታዝለህ ከሰው ቤት ገብተህ ስታበቃ እንደ ገና አልወጣም ማለት ምን ማለት ነው??
@chulageber
@chulageber Ай бұрын
Tultula
@NegasiFsha
@NegasiFsha Ай бұрын
በለው ግደለው ማለት ይበቃል ስለ ሰላም ስበክ ያለፈው ይበቃል ተው፣ተው
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku Ай бұрын
ጉድ ያላህ 🤔
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Ай бұрын
ጠላትም ቢሄርንም ትግርየም አማራም አፈናቃይም ለራም ህዝባችንም አደጋም በማስጣልም የጋላም መከላከያም ኦሮንም የዉሸትም መከላከያም ነዉ አትታለል ህዝብንም እራያም ፀለምትም ዋልቃይትም ጠላታችሁንም ትግየም ጦርዉንም ተፈናቃይም እያለም ሚያስገባዉ ያለም ለናፈናቀልም ለማፈንም ለመግደልም ህዝብንም አማራም ላይም አደጋም ጣይም ጠላትም ቢሄርንም ትግርየም መወገድም አለባቸዉ ካማራም ቦታም ከራያም ህዝብንም ቦታም ከፀለምትም ቦታም ተመትተዉም መዉጣትም አለባቸዉ የኦሮሞንም ጦርም መከላከያም መባረርንም ከራያም ከፀለምትም ዋልቃይይም መባረርም አለበትም ጦርዉ የዉሸት ስም መከላከያም ነይም እያለም የኦሮሞንም ጦርንም ጀነራልም ከምድርንም አማራም ተመትቶም መዉጣትም አለበትም በትግልም ፋኖም መፍረስም መበተንም አለበትም ነዉም ምንለዉም ህዝብንም ስሙንም በየምድርንም ህዝብንም አማራም ሞላዉንም ህዝብንም አማራም ማስወገድም አለብንም ነዉም ትግላችንም ፋኖንም አማራም ምንለዉም ይህ አደገኛም አካሀድዉጥ ፍጨፋዉ ባማራም ላይም በራያም በፀለምትም ወልቃይትም ቦታም ሁላችሁንም ታጥቃችሁንም በልዉት እራያም ህዝብንም ታገል ታገል ነዉም ምንለዉም ለፀለምትም ዋልቃይትም ህዝብንም ምንለዉም ተነስ ታገል ታገል መፍትሄዉንም ትግልዉ አማራም ቤታህንም በራስህንም ምራዉ ቦታህም ህዝብንም ወረዳህም ታጥቀህንም ያገልም ነዉ በለዉ ጠላትም ቢሄርንም ትግርየም ሲመጣብህንም እያደንክንም እርምጃም ዉሰድዉባቸዉ ለትግርየም ወራሪይም ሰፋሪይም ስጦርንም እራስውንም ተፈባቃይም አድርጎም ጦርንም ትግርየም ሚመጣዉም ሚገባዉንም በልዉት ከሰፈረበትም አካብባችሁንምበፋኖም ቦታም ታጥቃችሁንም በልዋቸዉ ነዉም ምንለዉም። ህዝብንም አማራም።
@fikregebrekidan2647
@fikregebrekidan2647 Ай бұрын
ሽማግሌ ገለመሌ አትበል ባክህ። ከሰው ቤት ውልቅ ብለህ ውጣ። የጋሹ ልጅ ባንዴራው የህወሓት አይደለም።
@alelegnAmlake
@alelegnAmlake Ай бұрын
መከራ ያላምጣቸው ዬናቁአት እና ዬጠሉአት አገር ምን አላቸው?በገንዛ አገራቸው መኖሪያ ዬሚነሡአቸው ወፍዘራሽ ውርጃ ቅንቅናም መንጋ ዬኮረበት ክልል እና ባንዲራቸው ይጥቀማቸው ችጋራም
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 Ай бұрын
የትኛዋ ኢትዮጵያ ናት የአማራ መመኪያ
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
ትክክል 😢
@እቢ
@እቢ Ай бұрын
እረኸጥ ህዝብ የኛ መመኪያ ኢትዮጵያ ይላል መሳቂያ አህያ ህዝብ ጨስሁ ጎበዝ በስደት ሆኘ😢😢😢
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Ай бұрын
የማንባህንም አካልም አለህና የለም መንግስትም የሙባልም ብለንሀልም ለራያም ለፀለምትን ዋልቃይትም ህዝብንም ምንላችሁ። ያለነም ከፋኖንን ጋርንም ታገልዉ ታጠቅዉ ነዉ ምንለህም ይህንም ካላደረገችሁንም ከገዳያችሁ ጋርም መወያየትም መነጋገርም አያስፈልግም ነዉ ምንላችሁ። ተብላችኻልም ታገልዉም ታጠቅዉም ተደራጅዉ። ፋኖነትም ብቻም ነዉ ሚያዋጣችሁንም። ብለናልም ህዝብንን አማራም ታገል ታገል መፍትሄዉ። በክንድህም በትግልህም ነዉ ነፃነትም እራያም ዋልቃይትም ፀለምትም ህዝብንም ምንለዉም። ተነስ ተደራጅ ታጠቅ አካባቢህንም ምራም አተዳድር መብትም አለህ በራስህንም መተዳደርንምታጥቀህም ተደራጅተህም የራስህም አመራርም በፋኖም ተደራጅተህንም መምራትም ቦታህንም አለብህም መንግስት ምትለዉ። ጭዋታችሁንም አቁማሽምችሁንም እራሳችሁንም። መንግስትም ሂንዉ ከፋኖንም ታጋይም ጋርንም ታጥቃችሁንም። ነዉም ምንለዉም። ህዝብንም አማራም ንቅናቂዎችንም። ሀይልም ፋኖም።አማራም።😢
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo Ай бұрын
በኢየሱስ ስም የሕወሀት ጠላቶች ፍረሱ
@Fatimah-id3of
@Fatimah-id3of Ай бұрын
@@CapitalCapital-dy3wo አናትሽ ይፍረሥ 2ለቱንም ንፁሀን እድሞቱ አፈልግም ቆማጣ
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo Ай бұрын
@@Fatimah-id3of የማን አናት እንደሚፈርስ ታያለህ ጠብቅ
@Fatimah-id3of
@Fatimah-id3of Ай бұрын
@@CapitalCapital-dy3wo ያዉ ተያይዞ ማለቅነዋ
@yitbarekabreha8449
@yitbarekabreha8449 Ай бұрын
ዘራፊ መቸም ቢሆን ራያ አማራ ሆኖ አቅም ታዝለህ ገብተህ አታቅራራ ስፋሪ ተለቅመህ ትወጣለህ
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt Ай бұрын
ዝቃጫም ሌባ እሱን ስትገረፍ ታወራታለህ
@tilayekebede
@tilayekebede Ай бұрын
ዞሮ ዞሮ መግባቱ አአይቀርም ህወሃት ቸንኮለኛ ነው እደፎከረ አይቀርም ቀስ እያለ የይቆጣጠራል
@user-ve5kn6oo1s
@user-ve5kn6oo1s Ай бұрын
ያረብ አላህ በላውን ያሳልን
@grssRAYA-ek6hc
@grssRAYA-ek6hc Ай бұрын
Hiwhat raya werari
@gebrehawaryameresa2610
@gebrehawaryameresa2610 Ай бұрын
እውነት ነው። ኢትዮጵያ የናንተ /የአማራ/ መመኪያ ነች። ትግራዋይ ግን በመሬቱ በርስቱ እንዲገደል ትሰብካላችሁ። ከኢሳት እና ከአማራ ኤሊት ምን ይጠበቃል።
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l Ай бұрын
ህውሃት ጀግና ነው አድናቂው ነኝ ራያ ግን ሴታሴት የሚበዛበት አካባቢ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@derebewtadesse9498
@derebewtadesse9498 Ай бұрын
በሁሉም ቦታ መሆን ያለበት ይህ ነው።የአማራ ካድሬ እማ ህዝብን ለዘራፊ እና ወራሪ ለመስጠት...
@mekonengebrtsadik5683
@mekonengebrtsadik5683 Ай бұрын
ድንዙዝ የህወሓት አርማ ሳይሆን የትግራይ ባንዴራ ነው። በህግመንግስቱ የተሰጠው ነው።
@tewodrosmulu437
@tewodrosmulu437 Ай бұрын
THE BORGER B/N TIGRAY AND WELLO IS ALEWEHA MELASH
@solomontesfay2262
@solomontesfay2262 Ай бұрын
የሰው ቤት ገብተህ ተቀምጠክ ለመኖር ማለም ጅልነት ነው 😂😂 ወደ መጣህበት አማራ ክልል ተመለስ ቻው!!
@MeKdiYouTube-lw9oe
@MeKdiYouTube-lw9oe Ай бұрын
ወረራ ረሳሕ መጤ አጋሜ ዳይ ወደ መቀሌ 🤧🤧
@MeKdiYouTube-lw9oe
@MeKdiYouTube-lw9oe Ай бұрын
ወረራ ረሳሕ መጤ አጋሜ ዳይ ወደ መቀሌ 🤧🤧
@MeKdiYouTube-lw9oe
@MeKdiYouTube-lw9oe Ай бұрын
ወረራ ረሳሕ መጤ አጋሜ ዳይ ወደ መቀሌ 🤧🤧
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku Ай бұрын
መሞታቹሁ ካልቀረ ጠላትን ጥላቹሁ ሙቱ ተቀምጦ ከማለቅ 👌ክንደህ ላይ ብቻ ነው ያለው ነፃነት
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 Ай бұрын
Where are fano to fight for Raya
@tesfaderar1743
@tesfaderar1743 Ай бұрын
እናንተ ለመፎከርማን ብላቹእናንተከሻእቢያታዝላቹነውእንጂክTDF ቁማቹአትዋጉምቁማቹአትዋጉምእናንተአህዮች
@muhammedabdelkader4451
@muhammedabdelkader4451 Ай бұрын
አንድ ኮሬኔል ብቻ ነው ይህን ሁሉ ስራ ሚሰራው
@user-fx8sp8ol4c
@user-fx8sp8ol4c Ай бұрын
በሰላማዊ ሰልፍ ሚመጣ ነገር የለም ሰይፍህን አንሳና ይሄን ወራሪ ልክ አስገባው
@user-uc5sq8pe3j
@user-uc5sq8pe3j Ай бұрын
ለምን ኮረኔሉን አታጠፋትም
@yordanoszewdu6838
@yordanoszewdu6838 Ай бұрын
አማራም ትግራይም በአንድ ሀገር የሚተዳደሩ አይመስልም። ወይስ ሀገሪቷን ከሩዋዳዊያን የሚያስንቅ የዘር ፍጅት እንዲካሄድባት የሚፈልጉ ሊህቃን አሉ ማለት ነው።እነዚህን ተንኮለች እግዛብሄር ይፍረድባቸውደ
@standfortruth4618
@standfortruth4618 Ай бұрын
መሬቱ ለሁሉም ይበቃል አትገዳደሉ
@alelegnAmlake
@alelegnAmlake Ай бұрын
ማፈሪያወች ዬኢትዮጵያ ባንዲራ ክዶ መሬት ፍለጋ?ምድረ ለማኝ ማፈሪያ
@user-mt1yg5ge5h
@user-mt1yg5ge5h Ай бұрын
አይ እናንተ በቃ በዉሸት ተፅናኑ፡፡
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 Ай бұрын
Aregga kebede yiwdem keyet yemetta endehone annawkm
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 Ай бұрын
Koneleru aydelem abiy azzotnew attfredibet
@arotisoja5321
@arotisoja5321 Ай бұрын
Fano kemejeriyaw astnkikachihu neber. Tewu keblstigna ጋ atashkabitu teblachihu neber.
@grssRAYA-ek6hc
@grssRAYA-ek6hc Ай бұрын
Oromuma aby true colours are coming out
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 Ай бұрын
ቀንድቦት አህመድ የሚባለውና ፋኖ እንደሚቀነድበው
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf Ай бұрын
PREMIUM
@senaitdegafie6842
@senaitdegafie6842 Ай бұрын
እቺ አገር አብይ የሚባል ሰው እያለ ሰላም አታገኝም
@kiduish21
@kiduish21 Ай бұрын
የራያ ወጣት ግን ከመንበርከክና እጅን እንደ ኢሉሚናቲ ከማጣመር፥ ለምን የፋኖን ትግል አይቀላቀልም?
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ከትግራይ የሚመጡት ለህይወታቸው አይፈሩም?በእንዲህ አይነት ተቃውሞ ገብተው ሰፍረው እስከመቼ እንደዚህ ተፋጠው ይኖራሉ ቢቀርባቸው አይሻልም እየተገዳደሉ ከመኖር::
@user-yy1ev6hl6h
@user-yy1ev6hl6h Ай бұрын
ወረኞች ናችሁ የትግራይን ህዝብ እንዲጠቃ , እንዲፈናቀል ና እንዳይረጋጋ የበኩላችሁን እያደረጋችሁ ነበር አሁንም ቀጠላችሁበት
@abdumohammed857
@abdumohammed857 Ай бұрын
የመንግስት ሴራ ነው እንጂ ተፈናቃይ ከሆኑ ትተውት የሄዱት ቤት ሊኖር ይገባል ቤት ከሌላቸው ምን ሊስሩ ይመጣሉ አድስ የህዋሀት ወታደር ለማስፈር እንጂ
@EsmaelHasen-q7o
@EsmaelHasen-q7o Ай бұрын
ፈሳም ከነሱ ታንሳላችሁ ታጥቀህ አትታገልም
@GedaBahelebi
@GedaBahelebi Ай бұрын
በተስፋ መኖር አይከለከል ትግራይ ሁልጊዜ ትግራይ ነው
@kbzehamasen3909
@kbzehamasen3909 Ай бұрын
Hizibun lezih yabekaw bilisigina naw.
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude Ай бұрын
The flag gives the testimony that Raya and Tselemit and Walkait are belong to TPLF because Amara doesn't want that flag. Zim bel woregna yiseleqitihal endelemedewu kkkkkkk "yemekelakeyawun sim yemiatelesh" ensisa
@-tikuAragie
@-tikuAragie Ай бұрын
ኮሎኔል አህመድ ሀምሌ 3 ቀን ከትግራይ ባለሀብቶች 11 ሚሊዮን ብር ተቀብሏል
@ramziyusuf-ev6zj
@ramziyusuf-ev6zj Ай бұрын
Rayya is wollo never tigray i am oromo but i donot support tigray claim on rayya
@belachewkejela2759
@belachewkejela2759 Ай бұрын
Fano Fesamoch
@semirabdu6615
@semirabdu6615 Ай бұрын
🫏 🫏 🫏 ቦታ ይለውም
@delledergu2304
@delledergu2304 Ай бұрын
የአማራ ክልል አስተዳደራዊ መዋቅር በወረራ ከያዛቸው አካባቢዎች ፈርስ መውጣቱ ግድ ነው ። የትግራይ ክልል ለትግራይ ህገመንግስታዊ ስርዓቱ በጠበቀ ሁኔታ መመለስ ይኖርበታል ። ፌዴራሉ መንግሥት የትግራይ ህዝብን ሊጠብቅ ይገባዋል ።
@healthmedia148
@healthmedia148 Ай бұрын
ባንዴራው የትግራይ ልጆች ደማቸው ጠብ ኣረገው ያመጡት ባንዴራ ነው!!!!! ገና ደጋግመህ ትጠረዋለህ❤❤❤❤❤❤
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
ቆሻሻ
@EsmaelHasen-q7o
@EsmaelHasen-q7o Ай бұрын
ፈሳም ከነሱ ታንሳላችሁ።ዱላህን ጥለህ ታጥቀህ ታገል
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 14 МЛН
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 4,1 МЛН
EMS Eletawi መከላከያ ወዴት እየሄደ ነው? Thu 29 Aug 2024
1:15:19
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 39 М.
የፈራነው እየሆነ ነው........ፕሮቴስታንቶች ቅዳሴ ጀመሩ
16:38
ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ
Рет қаралды 65 М.