ለ ናይላዬ አስተማሪዎች ትንሽ ምስጋና ለ ገና በአል! በአለም ያላቹ መልካም መምህራን ሁሉ ምስጋና ይገባቹሀል!!

  Рет қаралды 9,124

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 46
@meskitube16
@meskitube16 2 күн бұрын
1,2,3,4....ልጅ እንኳን ለመያዝ ቀላል አይደለም ይሄን ሁሉ ልጅ ፀባይ ችላቹ በእውቀት ስለምትሞሏቸው በአለም ሁሉ ያላቹ መምህራን ምስጋና ይገባቹሀል❤
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy Күн бұрын
መስክየ ሞዴል ሆነሻል የኔ ማር❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 Күн бұрын
@@adentega-pr1gy ❤❤❤🥰😍
@BanchayehuGuade-py2hq
@BanchayehuGuade-py2hq Күн бұрын
ጀግኒት
@MaryemSeid3040
@MaryemSeid3040 2 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ጀግና መልካም ሴት ነሽ በርች እህቴ🎉🎉🎉
@geteneshalayou1991
@geteneshalayou1991 Күн бұрын
ክብርና ምስጋና በአለም ላሉ መምህራን በሙሉ ይሁን❤❤🙏🙏
@Eminetn
@Eminetn Күн бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ዋው እንደኔ ልጆች ናቸው ልጆችሽ የኔ አንዷ ትቀድማለች አንዷ ደግሞ ያለድሜዋ ነው የገባችው
@MaryemSeid3040
@MaryemSeid3040 2 күн бұрын
አንደኛ ነኝ እዳትረግጡኝ ላይክ አይከፈልበትም
@stc6291
@stc6291 Күн бұрын
መስኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እከባለቤትሽ እከልጆችሽ እዳች አይነቱ ኢትዮጵያዊት ያብዛልን በአለም ላሉ መምህራን ክብር ይባችኋልን ❤❤❤❤❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Күн бұрын
መሲዬዬ የእኛ መልካም እህት ጌታ ኢየሱስ እድሜና ጤና ይሥጥሽ እንዳንቼ ቅን ሠው በኢትዮጵያ ቢኖር ኤት በደረሥን እንዳንቼ መልካም ሠው ያብዛልን
@Semir5654
@Semir5654 3 сағат бұрын
Legnam le temelkachem setota sech enje Meskiye
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Күн бұрын
አሜን መስኪዬ ላንቺም ከነልጆችሽ ሰላምና ጤና ይስጣችሁ/ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 Күн бұрын
Thanks for reminding me 👍 ❤ I want to do something for my kids teachers too ❤
@enanadelele4884
@enanadelele4884 19 сағат бұрын
Very good idea ❤❤❤
@SorsaGutama
@SorsaGutama 6 сағат бұрын
Matii maskii hudii kesanii you tube KO hserii na godhii Laika na godhii pilis sapicikiri ❤❤❤❤
@Semir5654
@Semir5654 3 сағат бұрын
Tola subscibe gochuun hin hafe😅
@hayhbb4197
@hayhbb4197 Күн бұрын
መስየ የኔ አስታዋይ. እህት. እድማና ጤና ከመላው. ቤተስብሺ ❤❤ ልጆቺሺን. ሳሚልኝ 🎉🎉❤❤❤❤❤
@HiwotTezazu
@HiwotTezazu Күн бұрын
Meskiye yene enku berchilign betam new yemwedshi
@ehitegetaneh306
@ehitegetaneh306 Күн бұрын
ዋናው ማሰብሽ ነው መስኪ❤❤❤
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Күн бұрын
ውይ መስኪ ድሮ እኛ ትምህርት ቤት ለስተማሪዎቻችን አዋተን ስጦታ የምንሰጣቸውን አስታወሽኝ 😃😃
@meskitube16
@meskitube16 Күн бұрын
በጣም ቀላል የገና በአልማ በኛ ትምርትቤት ለየት ይላልኮ የሚደገስልን ድግስስ አዲስ ዩኒፎርም ምኑ ቅጡ😅❤
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Күн бұрын
@@meskitube16 አይ ትዝታችን መቼም አይረሳም😃😃🥰🤭
@MelatHaftey
@MelatHaftey Күн бұрын
Ymulalshe ehte ❤
@EdenAsefa-v6v
@EdenAsefa-v6v 2 күн бұрын
Welcome miskiye
@degesewbezza7465
@degesewbezza7465 Күн бұрын
መስኪ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤😮
@AlduGatanhe
@AlduGatanhe Күн бұрын
ጎበዝ በርች መስኪዬ❤
@ayudawudtube
@ayudawudtube Күн бұрын
መስዬ የኔ ቅን እህት ትለያለሽ እኮ በጣም ከሁሉሞ በላይ ለአስተማሩን መምህራን ትልቅ ክብር ይገባቸዋል መስዬ ለኛሽ ለመዳም ቅመሞች መቼ ነዉ ስጦታ የሚላክልን
@meskitube16
@meskitube16 Күн бұрын
ምን ልላክላቹ😅
@ayudawudtube
@ayudawudtube Күн бұрын
@@meskitube16 ❤💐❤
@MaryemSeid3040
@MaryemSeid3040 2 күн бұрын
አበርታቱኝ ውድ የሀገሬ ልጆች አምስት ሺ አስገቡኝ
@ሰላምሰላምንኩሉሰብ
@ሰላምሰላምንኩሉሰብ Күн бұрын
ሜስክዬ የኔ ደርባባ
@TGTG-xg2ev
@TGTG-xg2ev Күн бұрын
ናይላዬ 😘😘😘😍
@frehiwotlema1831
@frehiwotlema1831 Күн бұрын
Meski malt nw tabezalsh kenshi❤
@Felenatan263
@Felenatan263 2 күн бұрын
መስኪ ❤❤
@Its.what.its4
@Its.what.its4 Күн бұрын
የኔ ውድ ፀጉሬ ውስጡ ስብርብር ያለ ነው ስሰራ ቶሎ ያረጃል በምን ትሪት ላድርገው❤
@እናቱyoutube
@እናቱyoutube Күн бұрын
gobezee nesh be ewunet
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Tybatube
@Tybatube Күн бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢❤
@ሰላምሰላምንኩሉሰብ
@ሰላምሰላምንኩሉሰብ Күн бұрын
የሜስኪ ወዳጆች ደሙሩኝ
@Litta107
@Litta107 Күн бұрын
እንዴት ነው ያማረብሽ ❤️❤️
@asteralemu4179
@asteralemu4179 2 күн бұрын
meski konjo
@dana-o3g
@dana-o3g 18 сағат бұрын
ጥር መቸ ነው ማለት ከስንት ወር በኋላ ነው ጥር?
@tegestadugna1991
@tegestadugna1991 Күн бұрын
Messi zare batame tameryalshe
@hannabiru3243
@hannabiru3243 Күн бұрын
እኔ ያለሁበት በጉሩፕ ነው
@meskitube16
@meskitube16 Күн бұрын
ትክክል እኛም በፊት በግሩፕ እንሰጣለን
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
ዮአዳን ( ክፍል 52)
32:10
ለዛ
Рет қаралды 115 М.
ከተሙ ያዝኩት የሚያማምሩ እቃዋች
15:59
Fani Samri
Рет қаралды 30 М.
GERE EMUN PART 209 | ገሬ እሙን ክፋል 209
39:16
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 27 М.
የተንቢ ማሪናን በንዴት አፋጠጠቻት 😲
18:10
Marina አትጠገብ
Рет қаралды 12 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН