KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሰክሬ ተጣላን || ፈነከትኳት 🙆♂️ #yoeemy #coupleprank #yoeemy
18:41
ፂን በተኛችበት ሰርፕራይዝ አደረግናት
19:52
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
ተሸቻለሽ ብዬ አሳቀኳት 😳.
Рет қаралды 45,836
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 152 М.
YOE & EMY
Күн бұрын
Пікірлер: 212
@HawaNurye-y9n
4 ай бұрын
በጣም ነዉ የምወዳችሁ እና እኔም ባሌጋ ተጣልቸ ኑሬ ልታረቅ ነዉ እደናተ ያማረ ፍቅር እድኖረ በዶአችሁ በጣም ነዉ የምወደዉ😢😢😢
@ፅጌማርያም-21
4 ай бұрын
በፍቅር ኑሩ እህታችን ከሚወዱት መኖር መታደል ነው
@SamiraLara-tj3md
4 ай бұрын
❤❤❤😢😢በፍቅር ያኑራችሁ
@HawaNurye-y9n
4 ай бұрын
@@ፅጌማርያም-21 በጣም አላህ ያግዘኝ
@Hana-3838
4 ай бұрын
ጌታ ትዳርሽ የሠመረ የተባረከ ወልደሽ የምታቅፊበት የምትከበሪበት ይሥጥሽ ምኞቴነው❤❤
@Sada-yc6pi
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤በፋቅር ያኑራችሁ
@MonaTubeሙና
4 ай бұрын
ምነው ውድ አናደድካት ፍቅር ይጨምርላችሁ የምትሉ
@TinsayeTdewos
4 ай бұрын
ፀበዬ ውይ ትግስቶ እረፍት ዬኔ እናት ፍቅር ይጨምረቹ
@JemilaJemila-c1l
4 ай бұрын
እኔኮ ከምንም በላይ ደስ እምትሉኝ ትግስታችሁ አይለያችሁ❤❤❤
@HabeshawitKonjo
4 ай бұрын
😢በጣም ወላሂ❤
@semutasew2244
4 ай бұрын
እኮ ጠረንሽ መአዛሽ እዳላልክ አላለችም 😂😂😂 ወይኔ በሳቅ አይ እሙ ቻይው😂
@zindzind3952
3 ай бұрын
በጣም
@emuyeemuye6731
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይኔ ዮዮ ባባዬ ያስቸራት አንተም ሁለተኛ ቤቤ ሆንክባት እኮ ፍቅራችሁ ቀጣም ደስ ይላል በእውነት ደሞ በጣም ትግስተኛ ናችሁ እግዚአብሔር ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤
@seade127
4 ай бұрын
የእውነትን የምኖሩት ምርጥ ጥዶች አሏህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤
@StjsodJjdgd
3 ай бұрын
አብረን አይደልደልዴ ሻውር የወሰድነው አላለችም😂😂😂😂😂😂
@መረከቤtube
4 ай бұрын
ሐ😂😂😂😂ምስክን እንካን እሷ እኔራሱ ተሳቀኩላት የኔ እናት😂😂❤❤❤❤❤ፈጣር ልጃቹን ያሳድጊላቹ❤❤❤❤❤
@Hagosakeza07Dxb
4 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች እኛም ሰደታችን ጨርሰን ሀገራችን ገብተን እንደነዚህ ጥንዶች ፍቅር መድኃኔዓለም ይሰጠን😢🎉❤
@NanaNana-b7p
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውዶች ሥወዳቹ እኮ በጣም ቤቢዬን ፈጣሪ በጥበቡን ያሣድግላቹ የኔ ማሮች🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AmenaA-xsቡታጀራ
4 ай бұрын
ሰወዳቸው እሰቲ የምትወዱቸው ላይክ አርገኝ👍👍👍👍👍👍👍
@Bint__mama
4 ай бұрын
ወላ ሰወዳቹ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ❤
@muluastaxqe1133
4 ай бұрын
ማነዉ እደኔ ከመጀመርያ አስቶ አብሯቸዉ ያለዉ😁😁😍😍😍😍😍😍
@eritaEritakapelo
4 ай бұрын
ያተን ፕራንክ እኮ አይጣልንዉ በል ብድርሽን መልሺ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
4 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግላቹ🥰🥰🥰 ግን እሙዬ ከሳሽ😢😢 ደሞ ስወዳቹ ማሪያምን❤❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
4 ай бұрын
የኔ ውዶች መሬት ላይ ነው የምትተኙት ውይ የመሬት መኝታ እንዴት እንደምወድ ❤❤❤❤ቤቢሾ የኔ ጣፋጭ❤❤
@kidankidankidankidan7031
4 ай бұрын
ፍቅር ይጨምርላቹ ጥሩ አርገሻል ከአሁኑ መዝሙር ማስለመድሽ እመ ብርሃን ታሳድግላቹ
@sikosilo7977
4 ай бұрын
ብድሩን የማይመልስ ወንድ ልጀ አይወለድ አሉ በይ ቻይው እህታለሚ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅር ሰላም ያብዛላችሁ ባባ እድግ በል የቤቱ ድምቀት❤❤❤
@GiGh-pc4df
4 ай бұрын
የኔ ውዶች❤❤❤❤ካፋችሁ የማጠፋው እመቤቴ ሁሌም ትጠብቃችሁ🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Sojoo-yc9eb
3 ай бұрын
ዋውደስትላላችሁ😂😂😂
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
4 ай бұрын
እሙ 😂😂😂እረ ትላት ቲጥቤ የለ😂😂እራስህን አሽትት😂😂ወየሁ ዘና አደረጋቹሁኝ ኮፊደሥሽን አለማድነቅ ንፍገት ነው❤❤❤❤❤ የሳይነሥህ መስኤ 😂😂😂ወየሁ ደከመኝ😂😂
@AmenhMarM
3 ай бұрын
ዋዉ ደስ ትላላችሁ ❤😂😂
@MickySon-p6x
4 ай бұрын
Geta yixabipi❤ geta yihasadigii lijuni ❤
@asegedmerdewo4069
4 ай бұрын
እንዴ ኤሚዬ የኔ ውድ ተባብረው ሊገሉሽ ነውዴ እፍፍፍፍ የኔ ማር አሳዘንሽኝ
@SarahSara-j7l
4 ай бұрын
ምስኪን ስታሳዚን ሁለመናዊን አሽተትቺ😂😂😂😢❤
@Ikram-r7wtub
4 ай бұрын
የኔቡችላአላህያሳድግህ❤❤❤❤❤❤
@rhamtistore9583
4 ай бұрын
ሆደን ቆርጦት ነውዴ የሚያለቅሰው ቤቢዬ😢❤❤❤
@MahiDesta-jn2fy
4 ай бұрын
አድካንመጥፎቃልየማይወጣት የኔአበባ እዴውሥወዳችሁ
@እየሩሳሌምገበየሁ
4 ай бұрын
የኔ ውዶች እንደት ደስ እደምትሉ በፀሎታችሁ አስቡኝ እደናንተ ያማረ ትዳር ፈጣሪ እድሰጠኝ
@user-pc9gm7or7c
3 ай бұрын
አቤት ትግሥቷ ያችን ለኔ ቢሠጠኝ😮
@sablacell1012
4 ай бұрын
ምርጦቼ ስወዳችዉ❤❤❤🎉🎉🎉
@ሳራ-ሐ8ቀ
4 ай бұрын
የኔ እናት የዋ ናት ጌታን❤❤❤❤
@HiweHailu
4 ай бұрын
የኔ ውዶች ፍቅራችሁን ያብዛላችሂ
@Seni-n5n
4 ай бұрын
እድግ በልልኝ የኔ ንጉስ ❤የኔ ምርጦች❤❤
@meseryebuzeman.21
4 ай бұрын
ከትላንት ወዲያ አብረን አደል የታጠብነው አለች ቢጨንቃት 😂🙈ኧረ በሳቅ አብራቹ የምቶኑቱን ሁኑ አልካት😂😂😂😂
@aberashgesset-yx8ku
4 ай бұрын
የኔ እናት 😂😂😂 ግራ ገብቶት ግራ ያጋባሻል 😂😂😂 የራስ ለራስ አይታወቅም 😂😂😂
@swaa3739
4 ай бұрын
እረ በደብረ ነው እሚሸተው እኔ ለራሴ አቀዋለሁ
@shewaneshkedir8242
4 ай бұрын
Hulet Wedoch Gedelachugn Alech 😂😂😂😂😂 Mski Emn
@ekrammohammed8514
4 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
4 ай бұрын
የኔ ውድ አይይይይ😢😢😢 ተጨነቀችኮ❤
@MahiDesta-jn2fy
4 ай бұрын
ሥወዳቸውበፈጣሪ ሁለት ጸባይሠናዬችበጣምነውምዳችሁ❤❤❤❤❤❤
@Berry-g4y
4 ай бұрын
እውይ የኔ ልዩ እማይየ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገሽ የ ዮ ልዩ ሚስት ውድድድድድድ ነው ማደርጋቹ ❤❤❤❤ ደሞ ማሽተቷ የኔ ልእልትየ😂😂😂😂
@alainfef176
4 ай бұрын
😢😢😢የኔ እናት. አሳዘነችኝ❤❤❤❤❤❤የኔ ማር
@GueyeRoba
4 ай бұрын
ዮናስ ወሳኝ ሰዉ የታ ቀልዶች ይመቹኛል❤
@DarartuuDegguu
4 ай бұрын
Weteti sicaw yenee konjoo egizabeher yasadigilachu❤❤❤❤
@mahidesta-tp6zi
4 ай бұрын
የኔ ማር እሙዬ
@tewodroskifle9328
4 ай бұрын
Yon prank ayetL new emu chayew betam new yemwedachw ❤❤❤❤
@AliaaAli-c5p
4 ай бұрын
Emuyee gen jegnaa set nat❤❤❤❤❤❤
@SgGj-u7r
4 ай бұрын
ስታሣዝን😢😢❤❤❤❤
@Hekma-sk2it
4 ай бұрын
,ሰወዳቹ❤❤❤❤❤😢😢😢😂😂😂😂😂😂
@ahmedksa-ez6vn
4 ай бұрын
ውይ ያረቢ ❤️😢😢😢
@FiriiFirii-tg4sn
4 ай бұрын
የኔ ማር እድግ በል ❤❤❤❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
4 ай бұрын
ውይ ሚስኪን ስታሳዝን የእውነት መስሏት ታሸታለች❤❤❤😢😢
@ሰላም-ቸ1ጠ
4 ай бұрын
አትግማሙ አቦ ኤጭ
@MahiDesta-jn2fy
4 ай бұрын
የኔአሥኮናኝ ሥታሣዝን ማርዬ የኔደማምወድድድድድድድድድድ
@ዘቧቲዩቡ
4 ай бұрын
ይገልበ❤❤❤❤❤
@FatimaEthopia
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉taw yoni😢😂
@vvvffff1290
4 ай бұрын
ማሻአላህአላህያስድግላችሁ
@OkOk-re3ut
4 ай бұрын
ያንተ በቀል እኮ አይጣል ነው😂ቻይው የኔ ውድ❤❤
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና
4 ай бұрын
ስወዳችሁ ❤❤❤❤
@FghFhu-c8b
4 ай бұрын
እኔ ያችን ጸባይ ለመላበስ ሞከርኩ ሞከርኩ ግን አልተሳካልኝም ባሌጋ ስጣላ ቆይ እደሷ እሆናለሁ እላለሁ ስንጣላ ትዝ አይለኝም አየኔ ተፈጥሮነው
@ዜድወለየዋ-መ6ወ
4 ай бұрын
😂😂😂😂እኔም ሌላሠውጋ ትግስቴ ጥግ ድረሥ ነው እሱጋ ረሣዋለሁ ሢያሣዝን ከያውቁም ጥሩልጅናት መሬትናት ምናምን ይሉታል ሠው ሁላ
@tigyos3220
4 ай бұрын
Wyyy yene Liyu!
@heedssjeedss8369
4 ай бұрын
@@ዜድወለየዋ-መ6ወ😂😂😂 የኔም ነው ሌላ ሰው ጋር ጨዋ ነኝ እሱ ጋር ግን አራስ ነብር ነው የምሆነው
@ጀሚላሱሩር
4 ай бұрын
ሚስኪን,የእኔናት,,በርቺ
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ
4 ай бұрын
እሙ ብድርሽን መልሽ😂😂😂😂😂
@BayushTedesa
4 ай бұрын
በጣምውውውውውውውውው❤❤❤❤❤
@HhdGhf-t6h
4 ай бұрын
የኔ ውድ አሣዘሽኝ😂😂😂
@berkiebirhanu
4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አሳዘነችኝ ❤❤❤
@ረድኤት
4 ай бұрын
ባባ አስቸጋሪነው😅😮
@allamrmekuria4534
4 ай бұрын
ፕራንክህ አይመቸኝም ክብረነክ ነው ብትቀይረው?
@sintayhutasfaya
4 ай бұрын
መአዛሽ ጠረንሽ እንዳላልክ😂😂😂
@Enegniyebafkari
3 ай бұрын
የእህቴን ድምጽ ይመስላል ድምጻ 😢😢😢
@sikosilo7977
4 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ
@Ihg-jn7vd
4 ай бұрын
ጉጩን አትሳሙ እጅንሳሙ ቢንስ አመት እስከሚሞላ ጉጩን አትሳሙሙሙሙሙሙሙሙ የኔልጅ አላህ ያሳድግህ ባባየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Selamenesh
4 ай бұрын
ምን ችግር አለው እህቴ?
@HamelmalTesfaye
4 ай бұрын
@@Selameneshይከሳል
@almazdeg
4 ай бұрын
የኔ ወዶች ❤❤❤
@bintksa-z9l
4 ай бұрын
ሢታምሩ ልጃጂሁ ጪምሪ❤
@SewmehonTubeሠውመሆን
4 ай бұрын
😂እኔማ ተይ ይቅርብሺ ብየሺ ነበር በይ ቻይው ብድሩን የማይመልስ ወድ ልጅ አይወለድ😂
@assistanthome578
4 ай бұрын
እኔኮ ትግስት የለኝም ባሌ እደዚህ ቢለኝ እስካሆን ኮርፊየን አይጣል ነው
@zuzumohammed8947
4 ай бұрын
እኔ እራሡ ገና ሣይናገር ነዉ
@Mona-i5i2o
4 ай бұрын
በጣም የምወዳችሁ ጥዶች
@tigistNicola
4 ай бұрын
እረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂
@GenetTulu-n9v
4 ай бұрын
Yene wuuuud asazenechign❤❤❤❤❤
@aass3973
4 ай бұрын
የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤
@SleepyChocolateBonbons-gg8su
4 ай бұрын
እደግበልልኝየኔማርአላህያሳድግላችሁ
@KokiLavi-tz6np
4 ай бұрын
ምንም ብትስርም በጣም ነው የምወዳች
@fatumahussen-q9o
4 ай бұрын
አይለያችሁ
@አላህወኪል-ጨ3ከ
4 ай бұрын
ቢቢየኔማረአታዉጡጡጡልጁንንንንአሰሙምእደ
@ellenihaile5491
4 ай бұрын
አኑ ነው yibalt pranku yasamrilk siyalks. .. siyasnatis😂
@ruthkassu6304
4 ай бұрын
ኧረ ወይኔ😂😂😂😂😂😂
@halimahussenhalimahussen
3 ай бұрын
እዳቺ ታጋሺ ብሆን
@BdbbBehhh
4 ай бұрын
ግራአጌባትእኔንየኔውድብድሩንበጥፍይከፈለውበተረፈእወዳቸዋለው❤❤❤❤❤
@LemlemagafaryAgafary-j4l
4 ай бұрын
እንዴት ነቹ ምርጦችዬ
@እግዚብሔርእሪኛየነዉ
4 ай бұрын
እባክህ እንደዛ ኣይነት ፕራንክ ኩፉ ትምህርቲ ኖው ለላ ሶው 😢😢😢😢 እባካቹ ውዴችየ ⛪⛪👏👏🎚🎚🙏🙏
@galayuser1127
4 ай бұрын
አይ እሙ እራስኸን አሽትት😂😂😂😂
@fatima-w3c8s
4 ай бұрын
ሀቢብቲ በእንቅልፍ ሰዓት😂
@destakiyaa6390
4 ай бұрын
Echee Anaa beebaredagnem yaameloo Nager tadagagamee😂😂😂😂😂
@GenetWende
4 ай бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን😢😢😢
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
4 ай бұрын
እግድህ ቻይው እሙ የስከዛሬውን ብድሩንይመልስ አቺ እደዛስታረጊው😂😂
@ፍፀQueen
4 ай бұрын
አሳዘነችኝ 😢
@zahraGgc
3 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@ፅጌማርያም-21
4 ай бұрын
ቁጭ ብለሻል አሁንም 😅😅😅😅😅
@hhss-zx8mv
4 ай бұрын
Sewdachu.yemer❤❤❤❤❤
@AizezaHaleba
4 ай бұрын
እኛ አራብ አጋር በሙቃት ልንሞትናዉ
18:41
ሰክሬ ተጣላን || ፈነከትኳት 🙆♂️ #yoeemy #coupleprank #yoeemy
YOE & EMY
Рет қаралды 53 М.
19:52
ፂን በተኛችበት ሰርፕራይዝ አደረግናት
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 111 М.
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
19:33
Yoe ቤቱን ቀወጠው በጣም ተቆጣ
YOE & EMY
Рет қаралды 102 М.
23:50
ቆንጅት ቲቪዉን አጥባ ጉድ ሰራችን😭 ናሂና ዉብዬ በጥፊ አጮሏት😱
wube & nahi
Рет қаралды 137 М.
22:09
ከቤቴ ውጪልኝ #yoeemy #habesha #yoeemy
YOE & EMY
Рет қаралды 166 М.
16:46
ለ ናይላዬ አስተማሪዎች ትንሽ ምስጋና ለ ገና በአል! በአለም ያላቹ መልካም መምህራን ሁሉ ምስጋና ይገባቹሀል!!
Meski Tube
Рет қаралды 9 М.
15:59
ከተሙ ያዝኩት የሚያማምሩ እቃዋች
Fani Samri
Рет қаралды 29 М.
21:46
ደስ የሚል ማስታወሻ ተሰጠን #yoeemy #habesha #yoeemy
YOE & EMY
Рет қаралды 19 М.
25:24
ከሌላ ሴት ጋር ተደብቆ እንደሚያወራ ደረስኩበት #habesha #yoeemy #couple #coupleprank
YOE & EMY
Рет қаралды 53 М.
15:59
አሜሪኮ በንዴት በሪሞት መታችኝ!!!!
Beti Americo
Рет қаралды 50 М.
19:47
የሚያስጠላ makeup ተቀብቼ አብሬህ ካልሄድኩ /አማረርኩት😂
YOE & EMY
Рет қаралды 153 М.
35:57
"ፍቅር እንደጀመርን መጸሃፍ ቅዱስ ይዛ አስምላኛለች" ... ዮኒ እና ኤሚ.......ዓባይ ቲቪ - Ethiopia #Sekela #Abbaytv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 361 М.
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН