No video

Emyን አሳመምኩዋት!! ተናደደች😡

  Рет қаралды 91,812

YOE & EMY

YOE & EMY

Күн бұрын

ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy KZbin channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
#couple #ethiopian #prank #eregnaye #coupleprank

Пікірлер: 535
@mesi16-91
@mesi16-91 Жыл бұрын
መልካም ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል ! እርጋታሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አይለያችሁ😇🙏
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 9 ай бұрын
በትክክል
@user-bv5my1my4i
@user-bv5my1my4i Жыл бұрын
ኧረ ገና ዛሬ ነው ያገኘሀችሁ ሮሔ ሚዲያ ላይ ግን ስለፍቅራችሁ ስትናገሩ ስምቻችሁ በጣም ደስስስስ የሚል የፍቅር ሂወት ነው ያላችሁ እኔም ከ7⃣ነኛ ክፍል ጀምሬ እምወደው ልጅ አለኝ እና እናተን ሳይ ናፈቀኝ😢😢በተረፈ እማ አምላክ ትጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤😊😊😊
@akramcell7964
@akramcell7964 Жыл бұрын
እኔሰ ብትይ ሆዴን አመመኝ በሳቅ ሁሉን ቪድዮ አየሁት
@rosarose2433
@rosarose2433 Жыл бұрын
እረ ገና ዛሬ ነው ያገኛዋችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እማምላክ ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshi-vd7ho
@yeshi-vd7ho Ай бұрын
Eskzare yet nberehu tji layinwu yayehuachihu betame des metelu lejochi nachihu
@user-fd8dd1bb6l
@user-fd8dd1bb6l Жыл бұрын
አረ በናተ ፍቅር ላብድ ነው❤❤❤ያረቢ ያአላህ የዚህ አይነት ፍቅር ትዳር ወፍቀኝ😢❤
@zaharz611
@zaharz611 Жыл бұрын
ሴቶችየ ከዚች ልጂ ትግስት ተማሩ❤❤❤
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Жыл бұрын
በሂወቴ እዳንቺ የተረጋጋች ቆጆ ሴት አይቼ አላውቅም ባልሽ ግን አልተሳካለትም ምክንያቱም አልተናደድሽም ጭራሽ አማትብ እና ተኛ ብለሽ እሱን ማረጋጋት ቀጠልሽ ይመችሽ
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🙏🙏
@akramcell7964
@akramcell7964 Жыл бұрын
አቤት እኛኮ ቶኮሎኞች ነን ፈጠረ ብላ ቁልጭ ቁልጭ እያላች ታዳምጣለች😄😄😄
@kebramsalman953
@kebramsalman953 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-ji5vq1lo2e
@user-ji5vq1lo2e Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@seada9875
@seada9875 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@tgitsge7636
@tgitsge7636 21 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅
@AyonalamMhz
@AyonalamMhz Жыл бұрын
የኔ እንቁ እርጋታ ትዕግስት ውበት ያደለሽ እኮነሽ ♥️♥️💞💞
@user-fd8dd1bb6l
@user-fd8dd1bb6l Жыл бұрын
እደው ወልደው ያሣደጉ አችሁ ቤተሰብ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው እርጋታችሁን ስወድላችሁ❤❤❤❤
@hediasirayi2213
@hediasirayi2213 Жыл бұрын
❤የመጀመሪያ ግዜ ኮሜንት ስፅፍ የኔ ውዶች በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ስታስቁኝ በጣምነው ዘና የምታደርጉት 😂
@user-sw4hh5qg1o
@user-sw4hh5qg1o Жыл бұрын
Emy ግን በጣም ትዕግስተኛ ናት በጣም ነዉ ምወድሽ❤❤
@kemilaadem6935
@kemilaadem6935 Жыл бұрын
ማነው እደ እኔ ከውንድ ጋር ማታኛትን እደ ሞት ምፍርው እህህህህ ብቻ 💔😅
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l Жыл бұрын
ክክ
@denkewolde5339
@denkewolde5339 Жыл бұрын
Arree 😳
@kemilaadem6935
@kemilaadem6935 Жыл бұрын
@@denkewolde5339 ያ 😳😏
@tadasealemuta1298
@tadasealemuta1298 Жыл бұрын
የምር 😢በጣም ነዉ የፈራሁት ሳላገባ😮😢
@alexxender3396
@alexxender3396 Жыл бұрын
​@@tadasealemuta1298 😂
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
አቤት ትእግስቷ እኔ ብሆን ከአልጋው ወደ መሬት ነበር የምወረውረው😂😂😂😂😂
@abdullah12qq73
@abdullah12qq73 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-zl9pf5mz5m
@user-zl9pf5mz5m Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@mestarwarku439
@mestarwarku439 Жыл бұрын
😅😅😅😅😂
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 Жыл бұрын
Yabasa atamita😁😁😁adade commetrochi eko firifiri newo medetaderguge
@kechohabeshawit3729
@kechohabeshawit3729 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@hayuhayu3607
@hayuhayu3607 Жыл бұрын
እኔ ብሆን እዛዉ ጆሮ ግንድህን ነበር የምልህ ጎበዝ ነሽ ከምር😂😂😂😂😂
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ከዛ አንቺም ከርቸሌ 😂😂🤦‍♀️
@user-tt3ir4mf6p
@user-tt3ir4mf6p Жыл бұрын
እኔም አፍጫውነበር እምለው 🙄
@user-jx7ip5ps2f
@user-jx7ip5ps2f Жыл бұрын
ትግስቷን አለማድነቅ አይቻልም እኔ ብሆን አፈድቸ ነበር እምጥለው
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz Жыл бұрын
😂😂😂😂😂እኔም
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz Жыл бұрын
​@@user-tt3ir4mf6p 😂😂😂😂
@senayetjima6450
@senayetjima6450 Жыл бұрын
የሚገርመኝ የምትናደደው ነገር እኔብሆን አናቱን ብይ ነበር ታድለህ እግዚአብሔር ስጠህ ስጠሽ እመስግኑ
@user-uq8id2qz6k
@user-uq8id2qz6k Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እመብርሀን ትጠብቃችሁ
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
amen🙏
@user-rh7xu4ci3h
@user-rh7xu4ci3h Жыл бұрын
@@yoeemy אתם מאוד יפים ❤❤👏👏👏👏👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻
@user-sp7tl6rk9e
@user-sp7tl6rk9e Жыл бұрын
አሥተዋይ እሤት ብየሻለዉ❤❤😊
@useruserTUbe
@useruserTUbe Жыл бұрын
ወዮ ዛሬ በሳቅ ገደላችሁኝ ታምራላችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ወይ ሜሪ የስራሽን ክክክክክ
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
@DjjdeuUeuee
@DjjdeuUeuee 4 ай бұрын
የምር ስታምሩ አሁን ነው የተቀላቀልኩት ሁሉንም ቪድዮወች እያየሁ ነበር ስታም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤🎉
@etpia3736
@etpia3736 Жыл бұрын
ጀግና ሴት አችነሺ❤❤አይለያችሁ 🎉🎉🎉ቀጣይ ላች ትቻለሁ😂😂😂
@user-fq3qm9js6q
@user-fq3qm9js6q 6 ай бұрын
ዉኔ ጉዴ 😂😂😂😂እንደዚህ vido ያሳቀኝ የለም ዉይኔ ወይኔ ትችላለህ የኔ የዋህቢያ ትግስትሽ ❤❤❤እኛ ብንሆን ጥፊ ጠግቦ ነበር 😂😂😂😂😂 እነሱን አይተን እኛ ደሞ ትግስትን ፍቅርን መቻቻልን ከነሱ መማር አለብን ❤
@betilove7336
@betilove7336 Жыл бұрын
ትግስትሽ እማ እኔ ብሆን በጥፊ ነበር የማጠናግረው😂😂😂😂😂
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
😂😂😂😂
@AliiAlii678-hv5di
@AliiAlii678-hv5di 7 ай бұрын
ደግነቱ ገና አላገባሁም ፍቅር ከናተ ልማር❤❤❤❤❤
@meremere872
@meremere872 Жыл бұрын
ወይኔ ሽርህ እቅልፏን በጠበጥካት ክክክክክክክ ወይኔ ሚሥእኮ የጎን አካልናትእምትባለው ትክክል ነው ትግሥቷ 😂😂😂
@shooqshooq6600
@shooqshooq6600 Жыл бұрын
አስተዋይ ሴት ተባረክ ❤❤
@mekyaseyd5721
@mekyaseyd5721 Жыл бұрын
እወነት ትግስትሸ በጣም ደስ ይላን እኔ ሃገር ቤት ባገባሁ 2ወሬ ነው የፈታሁት😂😂😂 የናተን ቢዶ እያወረደ ይልክልኛን የኔ ትግርስ ከመዳሚ ጋራ ነው ከልጀጋራ ስግስት የለኝም 😂😂😂😂
@negstewkenvewfind3618
@negstewkenvewfind3618 Жыл бұрын
ትግስተኘነሽ ማሬ እኔ ብሆን ከግድግው ጋ ነበር የማጋጨው😂😂😂😂
@hiwot-
@hiwot- Жыл бұрын
😂😂😂😂
@nacciitdasalew8238
@nacciitdasalew8238 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@fgghj3098
@fgghj3098 Жыл бұрын
መፅሀፍ ቅዱሥ ሠጠችዉ የኔማር አይይይ
@salamaaa905
@salamaaa905 Жыл бұрын
ፍቅር ማለት ልብ ለልብ መሰጣጠት ነው የኔ ማር ትግስቷ ስወድለት ኣጥብቐህ ያዛት የራስክ ይስጥክ 😂 ❤❤❤
@mekdesderbe8398
@mekdesderbe8398 Жыл бұрын
ሜሪ ማነች 🤣🤣🤣🤣🤣አይለያችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🙏
@sarabatekha
@sarabatekha Жыл бұрын
👍💜💙💜💔🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️💞💗💓
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b Жыл бұрын
የኔ ውድ ትግስትሽ እኮ ዋውው ነው እሱደሞ አይስቅም ወላሂ እኔ በሳቅ ልሞት ብድር በምድር ነው እወቂበት❤❤😂😂
@abdutechelectronics5606
@abdutechelectronics5606 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ❤❤😅😅😅😅
@mimiyohanes1704
@mimiyohanes1704 9 ай бұрын
በዝ ልክ ትግስተኛ መሆንሽ አደንቂሻለው ደሞ በጣም ነው እምታምሩ 😍
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v Жыл бұрын
አሳዘነችኝ ምን ከመሠለ እንቅልፍ ላይ ቀሥቅሠህ ልቧን ቱር ልታረገዉ ነዉዲ😂😂😂❤❤❤
@tube-dr6ur
@tube-dr6ur Жыл бұрын
ለቤታቺሁ አዲስ ነኝ ግን ወይኔ ዉዶቸ❤❤❤❤አሳቃቺሁኝ ደስየምትሉጥዶቺ😂😂😂
@rifyt7329
@rifyt7329 Жыл бұрын
ሳላደንቅ አላልፍም ድሜ ይስጣችሁ 😂😂😂😂😂ሞትሁ ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም መልስልን ❤❤❤❤❤
@etenesh8056
@etenesh8056 Жыл бұрын
የተዋህዶ ምርጦች። እወዳችኋለሁ እርግጥ ያላችሁ አሁን ነው የተቀላቀልኩት
@bezawitworku2321
@bezawitworku2321 Жыл бұрын
በጣም የተረጋጋች ነች ወድጃታለው የምር ምርጥ ነሽ
@kalyoutube8786
@kalyoutube8786 Жыл бұрын
የኔ መልካም ሴት❤❤
@ubaxapi5430
@ubaxapi5430 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂የስራህን ይስጥህ ትግስቷ የኔ ውድ😅😅😅
@user-ox2be9mx9u
@user-ox2be9mx9u Ай бұрын
አቤት ትግስትሽ የኔውድ መሻአሏህ ሀቂቃተን የልጁፕራክ ደብሮኛል ወላሂ እያፈርኩነው የጨረስኩት መረሻላይ የምትተቃቀፋት ናፍቃኝ😢😢😢😢
@user-jj7ds7mn9y
@user-jj7ds7mn9y 10 ай бұрын
ያርቢ ደሥ ሥትሉ❤❤❤❤❤❤
@mignotbik9257
@mignotbik9257 Жыл бұрын
የኔ ውድ እንዴት እንዳሳዘነችኝ 🥺🥰🥰🥰
@asnebebasnebeb-qp4ik
@asnebebasnebeb-qp4ik Жыл бұрын
ደሰ የምቱሉ ጥዶች ❤❤❤❤❤
@seadetube8022
@seadetube8022 Жыл бұрын
የሂ ምክክር ነው በጂንስ ይተኛል😂😂😂❤
@zina5085
@zina5085 Жыл бұрын
ክክክክክክ
@animut-sd5fh
@animut-sd5fh Жыл бұрын
Fake peak like her sound is fake she is known before, (uninterested
@okok8293
@okok8293 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@medanitadimasu8145
@medanitadimasu8145 Жыл бұрын
ፆም ስለ ሆነ ነው ❤❤❤
@taybamohammad6180
@taybamohammad6180 6 ай бұрын
አዎ! ተማክረበዉነዉ! እኛን! ፕራክ! 🤣♥️
@user-zl8ll8vo2l
@user-zl8ll8vo2l 7 ай бұрын
አይለያችሁ እስከወዳኛው ፍቅራችሁ ያስቀናል የኔ ውዶች❤❤😍😍
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Жыл бұрын
ልባም ሴት ነሸ❤ ታድለሀል
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
አመሰግናለው ❤️❤️❤️
@zerfezerfe6427
@zerfezerfe6427 Жыл бұрын
የኔ ማር ደሞ ታለብሰዋለች እኔ ብሆን ግን በጥፊ ነበር የማጮለው ትግስት ደስ ሲል❤
@mestarwarku439
@mestarwarku439 Жыл бұрын
😅😅😅😅😂
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
የኔውድ ቢጨቃት መፅሀፍ ቅዱስ አመጣች🥰🥰🥺
@Meron9880
@Meron9880 Жыл бұрын
ፈጣሪ ከዚ የበለጠ ትግስት ይስጥሽ
@user-pf5rk9ir3m
@user-pf5rk9ir3m Жыл бұрын
ይከ ዮቱብ እንቅሌፍ አሳጣችሁ😂❤
@assgadf536
@assgadf536 Жыл бұрын
😂😂
@AyonalamMhz
@AyonalamMhz Жыл бұрын
በጣም 😂😂😊
@user-wu3bw1hc5y
@user-wu3bw1hc5y 8 ай бұрын
😂😂😂😂​@@AyonalamMhz
@Zenabech-rm9mx
@Zenabech-rm9mx 8 ай бұрын
እዉንት ነው 🤣🤣🤣🤣
@user-tr8yl9er6l
@user-tr8yl9er6l 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ውዶቼ
@selamawitfiker914
@selamawitfiker914 Жыл бұрын
Are wayine atasaqayat yene konjo enen abet tegistchu betam des yilal balemateboche fexari yixabiqachu fiker yehonachu negar betam nw miwadachu❤❤❤
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r Жыл бұрын
እኔ ኮ ስተኛ ከጁ አልላቀቅም 3 አመታችን😘❤❤❤😅
@FEee-mi6kb
@FEee-mi6kb 18 күн бұрын
ታድለሽ እኔስ በፍራትእቀጠቀጣለሁ ይህው ቆሜ ቀረሁ😭😭
@tube-dr6ur
@tube-dr6ur Жыл бұрын
ወይኔ እናተንሳይ ትዳርአማርኝ😢😢😢
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f Жыл бұрын
😂😂😂ሌላ እሴት ብትሆን በጥፊ ታቃጥልህ ነበር
@derasnmokil6741
@derasnmokil6741 Жыл бұрын
በተረፈ በጣም ትግስተኛ ነሺ ጎበዝ❤❤ ውድድ ነው የማረጋችሁ
@emebet5958
@emebet5958 6 ай бұрын
አቤት ልጅቷ እርጋታዋ ደስ ስሲሉ❤️❤️❤️❤️❤️🥰
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 10 ай бұрын
He’s doing prank night time you are doing prank in detail you see the difference
@user-ji5vq1lo2e
@user-ji5vq1lo2e Жыл бұрын
የኔመልካም ትግስትሽ አላህ ይጨምርልሽ ❤❤❤❤
@jaym5175
@jaym5175 Жыл бұрын
ሜሪ ማናት ልባም ሴት በየሻለሁ😂😂😂
@user-qq3ro3fv3v
@user-qq3ro3fv3v 4 ай бұрын
የኔ ውድች ስታምሩ ❤❤😂
@SEKOSEKO-i1e
@SEKOSEKO-i1e Жыл бұрын
😅😅😅😅😂😂😂😂እደውትግሰትሽ እኔስብሆን አጠናግሬውእነሳነበር 😂😂ሜሪማናት አይሜሪየሰውትዳረአታፈረሺ ክክክክክክበሳቅነውየጨረሰኩት
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 Жыл бұрын
እኔም😂
@user-yx9gx7ep7p
@user-yx9gx7ep7p Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@alemzerefe5315
@alemzerefe5315 Жыл бұрын
በጣምነውየምወዳችሁአትጥፎ❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
🙏
@seada996
@seada996 Жыл бұрын
ትግስቷን ግንአለማድነቅ አይቻልም በርቱ
@user-qg7wv9ce1g
@user-qg7wv9ce1g 4 ай бұрын
ከዚህ ሁላ እቅፍ አድርገሽው ብተኝ እኮ ለጥ ነበር እሜልልሽ😂❤
@mesumasu125
@mesumasu125 Жыл бұрын
😂😂😂እሙ ልመጣልሽ ነው በቃ መሪዬ ናይ ብሎይናል መጣዉ እሽ ጆዬ 😄😄😄
@user-in9dl2gt7z
@user-in9dl2gt7z Жыл бұрын
የኔ ባለሀሃተብ በምነትሽ ጎበዝ ነሽ ይመችሽ ታምራላቹህ በጣም
@TinaTina-ij5jf
@TinaTina-ij5jf Жыл бұрын
ሀገራችን ሠላም ያርግልን
@androiduser5893
@androiduser5893 Жыл бұрын
😂😂❤ታድለሽ ትግስት የምር ከዩተበር ትግት የምመረው
@ahmadalmhifer7599
@ahmadalmhifer7599 7 ай бұрын
የስራህን ይስጥህ አሁነዉ ቢደወቻችሁን ማየት የጀመርኩት ወይኔ በመዳም ቤት ፈታአረግህኝ በሳቅ ሜሬ ትላለህ በመቤቴ😂
@RedeitBehiru
@RedeitBehiru Ай бұрын
ዛሬ አጊንቶሻል ቃጣይ አንቸን እንጥብቃላን 💜🫶🌹💕🤲
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
ሀቂቃ በጣም ምርጥሤትነሽ በጣምትታገሻለሽ
@user-qq3ro3fv3v
@user-qq3ro3fv3v 4 ай бұрын
ፈጣሪ የማታ እጀራ ይስጣችሁ❤❤
@weyni7527
@weyni7527 Жыл бұрын
አቤት ትእግስት ባሌ ፅናቱን ይስጥህ ጌታን ታድላችሁ ትእግስት ያላችሁ ሴቶች እኔ ብሆን በጥፊ ብየው😢😅
@eleniabibi8553
@eleniabibi8553 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-ds8is7og3e
@user-ds8is7og3e 7 ай бұрын
አንቺም ስርለት ❤❤❤
@seniethio5523
@seniethio5523 Жыл бұрын
የኔ ምርጦች በጣም ደስ ትላላቹ❤
@toybamohammed9047
@toybamohammed9047 Жыл бұрын
ተሳቀኩ ታሁን አጮኸችው ካሁን አጮኸችው እያልኩ😂😂😂😂ይህን ሁሉስም በህልምህ ይቅርና በውንህ ጠርተኸዋል?
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 Жыл бұрын
❤❤❤❤ የኔ ማር አማትብ አላለችም የኔ ሀይማኖተኛ
@ummuamtube1
@ummuamtube1 Жыл бұрын
Eswa gen bexam misken Nat Ene bihon Bexifi new milih yeunet weyne tigistiish wellahi
@collegecollege5522
@collegecollege5522 Жыл бұрын
🤣
@user-mx8ik5tg2f
@user-mx8ik5tg2f Жыл бұрын
ወይኔኮመታተሪችይ በሳቃ ገደላችሁኝ ለማንኛውም ለመጀመር ጊዜ ስኮምት ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤❤❤😂😂😂😂😂
@user-tc3hq6mf2w
@user-tc3hq6mf2w Жыл бұрын
የናተስ ከፋ በለሊት ሆነ ስራቺሁ😂😂😂😂 ለማንኛዉም ደስ ትላላቺሁ😂😂😂❤❤❤
@user-jq5sr4mz6d
@user-jq5sr4mz6d 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂 አይሜሪ የሰዉ ትዳር በጥባጭነሽ ተይ
@zaherazahera4243
@zaherazahera4243 17 күн бұрын
እኔብሆን ትግስቴን ጨረሸ😂😂😂😂ሳላደቅሽአላልፈም😂
@user-cl1ey7pe6v
@user-cl1ey7pe6v Жыл бұрын
የኔ እናት ምርጥ ሴት❤
@user-xs6lo9di4k
@user-xs6lo9di4k Жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ ትግሰትሸ ግ እነ እርጋታሸ ሰውድልሸ❤
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 Жыл бұрын
ሚስት ስትወድ በምንም ነገር አትጠረጥርም. ያዝልቃችሁ ዉለዱ ክበዱ ግን ቤተሰብ ፈቅዶላችሁ ነዉ እሷ ልጅ ትመስላለች እንደ ገጠር እንኳ ደርሳለች እንደከተማዎቹ ገና ናት
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
Addis
@munafkr9639
@munafkr9639 Жыл бұрын
ከዚ በላይ ቀንድ ታብቅል እዴ 🤔😄
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 Жыл бұрын
@@munafkr9639 ያንች ደሞ ከፋ 🎅.
@adanishqatar3740
@adanishqatar3740 Жыл бұрын
@@munafkr9639 hahhhhhhhhhhh enas besak motuk kend tawta enda kkkikikikiki
@jeerrryu
@jeerrryu Жыл бұрын
​@@munafkr9639😂😂😂😂😂😂
@user-yj5gh7vc6n
@user-yj5gh7vc6n 7 ай бұрын
አቤት ትግስት ደስስስ ስትሉ❤❤❤
@kokabsa1654
@kokabsa1654 Жыл бұрын
አረ ሜሪ ነዪ😜😜😜😂😂😂😂😂🤗
@hikmahikma5133
@hikmahikma5133 Жыл бұрын
ሜሪ ፕረንክ ነው አለለም😂😂😂
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Жыл бұрын
ወይኔ ልጅቷ ያላት ትግስት❤❤
@Saedamuhamed758
@Saedamuhamed758 Жыл бұрын
ታምራላችሁ
@mireyebishoftulijmiret5822
@mireyebishoftulijmiret5822 Жыл бұрын
Besmam tigstishn saldenk alalfim yemir👌👌ene bihon amnchachike ke firashu ankbalil nber be lelit dimts mesmt alwedim😅😅
@fhdh6498
@fhdh6498 Жыл бұрын
😂😂😂
@asukoo3853
@asukoo3853 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂enem.behon.ezawu.betegnabet.neber.mamokew.betefe.😂😂.besuwa.bota.erer.alku
@saraleli5634
@saraleli5634 Жыл бұрын
እኔ ብሆን ውሀ ባናቱ ነበር የማለብሰው ወይ ትግስት 😂😂😂😂😂😂
@okok8293
@okok8293 Жыл бұрын
😅😂😂😂😂😂
@sartt3173
@sartt3173 Жыл бұрын
ውይይይይ ሜሪ ጉደሽ ፈላ😂😂😂
@ughv4928
@ughv4928 Жыл бұрын
ሜሪ ምን ሁነሻል አላለም 😅😅😅
@webalim2122
@webalim2122 23 күн бұрын
እዴት እደምውዳችሁ እኔ ወደፍት ድግል ማርያም እደእናተ አይንት ትዳር
@SidiseBayissa
@SidiseBayissa 6 ай бұрын
ውድድ ነዉ ማረጋቸሁ❤❤❤
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce Жыл бұрын
ቆይ ጂንስ ለብሰሽነው እንዴ ተባልሺ የምተኚ በተረፈ በርቱ
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 Жыл бұрын
የጁንስ ታይትነዉ እኔም አለኝ ግን ጁንስ ይመስላል ስታይ ግን በጣም ልምነዉ እንደታይት ለስላሳነዉ
@rukiya7187
@rukiya7187 Жыл бұрын
​@@fatoomabdu1483 ሳህ❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
እህቴ ታይት ነው ጀንሰ አደለም
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce Жыл бұрын
@@yoeemy እሺ ይቅርታ ውዴ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 Жыл бұрын
​@@fatoomabdu1483አቤት ሀበሻ እደት አወቅሽ ጂስ መሆኑን በርቢ
@ZiuziuR
@ZiuziuR Жыл бұрын
እኔ ብሆን ማላመጫህን ወደ ማላመጫህ ነዉ የማዞዙርህ 😂 ከቶም ተኝቸ 😂😂😂😂😂
@user-qg7wv9ce1g
@user-qg7wv9ce1g 4 ай бұрын
እኔ አልመታውም ግን በመለፍለፍ ደፍቸ ነው እምጥለው😂😂😂
@user-ch9yv9wu6j
@user-ch9yv9wu6j 7 ай бұрын
Wow ergatashi yene wd yemr kachi eyetemarku new
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 5 МЛН
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 13 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 14 МЛН
የኔ ጀግና እንደዚህ ነው🤣🤣
2:03
balynsh you tube ሩታ እና አብርሽ ወዳጅ ነኝ 🙏
Рет қаралды 2,5 М.
ረዱ ስትማግጥበት አገኛት
17:27
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 226 М.
መጀመሪያ ግን በጣም አስደብሬው ነበር /// በመጨረሻ ግን😍😍
14:14
Liyu & Kidus - ልዩ እና ቅዱስ
Рет қаралды 141 М.
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 5 МЛН