ጤናማ እና ቆንጆ የአዚፋ አሰራር ||Ethiopian Food|| How to prepare Azifa easily.

  Рет қаралды 2,030

Sara - Ethiopian Food

Sara - Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 129
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጤናማ የአዚፋ አሰራር ነው ባለሙያ እጅሽ ይባረክ የኔ ዉድ ሼር 😍💯
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው የሚዬ💖🙏💖
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የአዚፋ አሰራር ነው ያሳየሽን ልዩ ነው ጎበዝ 👌👌👏❤🙏
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ቤቲዬ💖🙏💖
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቆንጆ አዚፋ እጅሽ ይባረክ ። ያም የተባረከ ይሁን Thank you for sharing. Like
@tube-mc6qz
@tube-mc6qz 3 жыл бұрын
ሠላም ቤተሠብ እንሁን
@tube-mc6qz
@tube-mc6qz 3 жыл бұрын
ሠላም ቤተሠብ እንሁን
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ቤቲዬ💖🙏💖
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
እጅ ይባርክ ብያለሁ የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል ወድጄዋለሁ
@tube-mc6qz
@tube-mc6qz 3 жыл бұрын
ሠላም እህት ቤተሠብ እንሁን
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ሚልካዬ💖🙏💖
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም እሚያምርና ቆንጆ የአዚፋ አሰራር እናመሰግናለን ሼር💯‼️‼️
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ምሳዬ💖🙏💖
@ጥንቅሽሚዲያ
@ጥንቅሽሚዲያ 3 жыл бұрын
ሳም እደነሽ እህት ምድን ነው አዚፍ ስሙ አድስ ሁኖብኚ ነው የሰራሽው ቆጆ አርገሽ ነው እጅሽ ይስለም 👏👏👍👍
@tube-mc6qz
@tube-mc6qz 3 жыл бұрын
ሠላም ለዚህ ቤት ቤተሠብ እንሁን
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ ከተቀቀለ ድፍን ምስር የሚዘጋጅ ነው💖🙏💖
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነው ቆንጆ ጤናማ የሆነ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ😍👌👍💕
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ሱማዬ💖🙏💖
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አዚፉ አሰራር የሚጣፍጥ እጅሽ ይባረክ 😍❤👍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው መሲዬ💖🙏💖
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏💖
@omturkeychannel1191
@omturkeychannel1191 3 жыл бұрын
ሠላም ኢትዬ የኔ ባለሙያ ፈጣሪ ይባልክሽ ቆንጆ አድርገሽነዉ የሠራሽዉ ቀጥይበት ላይክ በትልቁ👍👍👍👍👍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ኡሙዬ💖🙏💖
@MayetMaki
@MayetMaki 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ሁሉም ነገር የሚያምር አዚፋ ነው ልዩ ነው 👌👍👍👍💚💛❤
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ማየትዬ💖🙏💖
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ከለሩም ያምራል እጅሽ ይባረክ 🥰👌🙏
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ኤልስዬ💖🙏💖
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ያምያም
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ህሉዬ💖🙏💖
@banchitube801
@banchitube801 3 жыл бұрын
ልዩ አድርገሽ ነዉ የሰራሹ ማሬ እጅሽ ይትባረክ😋😋😋
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ባንቺዬ💖🙏💖
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Watching 🥰
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የአዚፋ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን👌
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ማራኪዬ💖🙏💖
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Looks so delicious and amazing 👏 😋 😍 thank you for sharing
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ዜድዬ💖🙏💖
@wubalem22tube66
@wubalem22tube66 3 жыл бұрын
ምርጥ ቆንጆ አሰራር ውዴ ላይክ👍👍👍👍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ራቢዬ💖🙏💖
@selamkifle2494
@selamkifle2494 3 жыл бұрын
ሳላየው ነው ላይክ ያልኩት ምርጥ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለው።
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሰላምዬ💖🙏💖
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሻል ተባርኪ ላይክ👍👏👏❤️❤️❤️❤️
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ሚሚዬ💖🙏💖
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 🥰🥰
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ለምለምዬ💖🙏💖
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አዚፋ እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል👌👍😍🥰
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ቤዝዬ💖🙏💖
@our_life4825
@our_life4825 3 жыл бұрын
😋😋😋😋ሼር
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
First Watching
@ethiotube2535
@ethiotube2535 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው አቤት ስንት ነገር አምልጦኛል ደወሉን ሳልጫን እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ትሁት
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏💖
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆና ሚያስጏመጅ ነው👌🏽❤️😋ዩተባረከ ይሁን!
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ቤቲዬ💖🙏💖
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
Omg I was just waiting to know how to cook Azifa thanks 🙏🏾 I really appreciate it እዚፋ ሰው ሰርቶት በተደጋጋሚ በልቻለሁ እንዴት እንደሚሰራ ግን አይቻላውቅም ስጠይቅ ይሚነገረኝ በተለየ መንገድ ነበር አሁን ተማርኩኝ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ 🙏🏾
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏💖
@liyumead-2345
@liyumead-2345 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የሚያምር አዚፋ👍🙏
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ልዩዬ💖🙏💖
@sofishow6053
@sofishow6053 3 жыл бұрын
እጅሽ የባረክ በጣም ያምራል ተባረክ በላይክ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ሶፊዬ💖🙏💖
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመሰግናለን ስላካፈልሽን 👍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ወይንዬ💖🙏💖
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Watching!
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
Watching
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ሰልፍዬ ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል አዚፋ ስወድ😘😋🙏
@tube-mc6qz
@tube-mc6qz 3 жыл бұрын
ሠላም ላች በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጊኝ
@meremali5102
@meremali5102 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነዉ እደዉ ጭንቅ ብሎኛል ያረብ ዱአ አርጉልኝ😭😭
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 3 жыл бұрын
እይዞሽ እህታሽን የሚይስጨንቅሽን ሁሉን የሚችለው አምላክ ያሳርፍሽ አይዞሽ።
@meremali5102
@meremali5102 3 жыл бұрын
@@አገሬኢትዪጽያ አሚን
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ከጭንቀትሽ ይገላግልሽ በርቺ ሁሉም ያልፋል 🥰🥰🥰🥰
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አይዞሽ መሪምዬ የሚያስጨንቅሽን በፈጣሪ ላይ ጣዪው እሱ ይፈታዋል💖🙏
@yena1646
@yena1646 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው በርችልኝ። አሰራርሽን እወደዋለው
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ማሬ🙏💖🙏
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ እጂሽ ይባረክ ዉዴ ሼር
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ፍርዬ💖🙏💖
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ነው አሳምረሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ሳብዬ💖🙏💖
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርግሽ ነው የሰራሽው👌🙏🏻
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው እስኩዬ💖🙏💖
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
Ejish yibarek yene konjo tiru argesh serteshiwal ❤🙏👌
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ቲቲዬ💖🙏💖
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
That’s looks so delicious thank you for sharing my friend 🙏🙏
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ውቢትዬ💖🙏💖
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው ስላካፈልሽን አመሰግናለው እጆችሽ ይባረኩ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ስልት💖🙏💖
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ሰላምዬ💖🙏💖
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ቆንጆ ነው በርችልን እጅሽን ይባርከው ቆንጆ ነው
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ነፂዬ💖🙏💖
@Pictureperfect30
@Pictureperfect30 3 жыл бұрын
Wow endet yamral betam wedjewalehu emokirewalehu👌👍shared
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሁስንዬ ሞክሪው አሪፍ ነው💖🙏💖
@tube-mc6qz
@tube-mc6qz 3 жыл бұрын
በርች የኔ ቆጆ እድሽ ይባረክ ሀሪፍ ነው
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ሶዬ💖🙏💖
@zanabuolana4773
@zanabuolana4773 3 жыл бұрын
sher like
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏💖
@mommychiamakakitchen6286
@mommychiamakakitchen6286 3 жыл бұрын
Delicious
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
Betam Arifinew berichi wide like😘😍👍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው አቦዬ💖🙏💖
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
konjo azifa niw yeserashiw tenama yehone enameseginaln wude 🙏💛❤️
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏💖
@jubaluba1532
@jubaluba1532 3 жыл бұрын
በጣም ያስጎመጃል
@astertubelove3258
@astertubelove3258 3 жыл бұрын
በጣም ልዬ ነው እጅሽ ይባርክ 🙏🥰
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው አስቱዬ💖🙏💖
@jamelamottatube9678
@jamelamottatube9678 3 жыл бұрын
የኛ ባለሙያ tankyou so mach
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏💖
@hlinatube5665
@hlinatube5665 3 жыл бұрын
Betam konjo argesh new yeserashw thank you for sharing 🤗
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ህሉዬ💖🙏💖
@anchinalukasa1862
@anchinalukasa1862 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏💖
@romanethiopia
@romanethiopia 3 жыл бұрын
wow yene balemoya berchilgn
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሮምዬ💖🙏💖
@zanabuolana4773
@zanabuolana4773 3 жыл бұрын
thanks for sharing
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Looks so good. Thank you for sharing!
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏💖
@bettyktube9586
@bettyktube9586 3 жыл бұрын
YUM
@letebrhanimam3234
@letebrhanimam3234 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው እናመሰግናለን።
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
ሰላም ሰብ ላይክ አደርኩልሽ ሲመችሽ ብቅ በይ🙏
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው እሺ ደስ ይለኛል💖🙏
@astertubelove3258
@astertubelove3258 3 жыл бұрын
👀🥰
@sarchotube7773
@sarchotube7773 3 жыл бұрын
Kongo aserar new azefa began ewedalew 🙏
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሳርዬ💖🙏💖
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 3 жыл бұрын
#1 comment like gichugn
@sweetnspicy7951
@sweetnspicy7951 3 жыл бұрын
That look absolutely delicious 😋 and well prepared,i would love to try your recipe👌🏻.coming to show my full support dear,Hope you will join me in my world soon and stay in touch🙏🏻❤️big like
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Watching
@jubaluba1532
@jubaluba1532 3 жыл бұрын
በጣም ያስጎመጃል
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
watching
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
በጣም ያስጎመጃል
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Watching
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
Watching
አዚፋ አሰራር  ( Ethiopian food Azifa)
8:56
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 79 М.
Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Azifa" የአዚፋ ምግብ አሰራር
12:07
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
አዚፋ አሰራር Ethiopian Food //lentil salad
5:37
MARE & MARU
Рет қаралды 4,8 М.
lentil salad,, አዚፋ
12:06
Melly spice tv
Рет қаралды 24 М.
የአዚፋ አሰራር በሼፍ ዮናስ
7:00
Ethio Chef-ኢትዮ ሼፍ
Рет қаралды 83 М.
የአዚፋ ምግብ አሰራር( Ethiopian food Azifa)
7:20
ያመለ ልጅ- yamela lej
Рет қаралды 21 М.
አዚፋ አሰራር || How to make Ethiopian food Azifa
8:20
Sara - Ethiopian Food
Рет қаралды 4,9 М.