lentil salad,, አዚፋ

  Рет қаралды 24,901

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 100
@haregewoinlimeneh694
@haregewoinlimeneh694 5 жыл бұрын
መቼም ሁሌም ሥራዎችሽን ለማየት በጉጉት ነው ምጠብቅሽ በርቺ!!! እጅሽ ይባረክ እህቴ!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 жыл бұрын
ሀረግዬ አመሰግናለው
@salemabraha6289
@salemabraha6289 2 жыл бұрын
ባለሙያ ያሳደገሽ እንደሆንሽ አያያዝሽ ያስታውቃል። እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሰላምዬ
@ቅድስትሆይአማልጅኝአሜን
@ቅድስትሆይአማልጅኝአሜን 5 жыл бұрын
ኑ እና እናበረታታት ኮመቶች እናተ ኮተታሞች በ አይማኖት እና በዘር የሚያባሉትን ከምትከታተሉ ኑ እቺን ጎበዝ ሴት እናበረታታት
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 жыл бұрын
የኔ እናት አመሰግናለው
@ወይንሸት-ከ5ጸ
@ወይንሸት-ከ5ጸ 4 жыл бұрын
አለን አለን አለን እውነት ነው እኔ ብዙ ግዜ እከታተላታለሁ በጣም ጎበዝ ልጂ ነቺ
@fullpackage7855
@fullpackage7855 3 жыл бұрын
ክክክክ
@ruthmime73
@ruthmime73 4 жыл бұрын
ዋው ምራቅ ያስውጣል አሁን እሰራዋለሁ thank you Mely !
@yesusabdikoojzm3127
@yesusabdikoojzm3127 4 жыл бұрын
Wow meliye bexam balemoy nesh tebarekilin
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 жыл бұрын
በእውነት ኮራሁብሽ የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርቺ
@mekdelawitgeberhiwot9061
@mekdelawitgeberhiwot9061 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ሜሉ የምትሰሪያቸው ሁሉ ይመቹኛል
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa Жыл бұрын
የኔጨዋ የኔደርባባ ያስተዳደግሽ ዉጤትነዉ ባለሟያነዉያሳደገሽ. ከሁሉምበላይ አትቀብጭም ባይሽበይሽ አልጠግብሽም. እጅሽይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አው በጣም አመሰግናለሁ ክበሪልኝ እህቴ።እናቴ ብታየው ይሄንን ኮመንት ደስ ይላታል ሁሌም የሰው መውደድ እንዲሰጠን ጸሎቷ ነው
@tinalina8592
@tinalina8592 4 жыл бұрын
ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አሜን ቲና
@selamawitteferi5806
@selamawitteferi5806 9 ай бұрын
በአለሙያ ጎበዝ❤️❤️❤️❤️
@danielzerihun5748
@danielzerihun5748 4 жыл бұрын
ዱለት ነው የሚመስለው ምርጥ አሰራር እኔ አንቺን እያየሁ እየሰራሁ ባለሙያ ሆኛለሁ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ በርቺልን ከፖለቲካ ጭቅጭቅ ገላገልሽኝ ከምር ነው የምልሽ
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
Woww yummy ...mokshie moyashe hulem yasgrmgnal
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 жыл бұрын
አመሰግናለው ሜሊ
@sebli5075
@sebli5075 4 жыл бұрын
ሜሉ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ የፆም ምግብ ስሪልን በጉጉት ነው የምጠብቀው እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አሜን ሰብሊ እሺ
@EskeEthioTube
@EskeEthioTube 5 жыл бұрын
ተባረኪ ቆንጆ ምርጥ ነው ያሳየሽን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 жыл бұрын
አሜን እስኬ እግዛብሄር ይባርክሽ አንችንም
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 4 жыл бұрын
ሰላም እህቴ:: በጣም አሪፍ ነው በርቺ::
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 4 жыл бұрын
እኔም የሀበሻ ምግብ በጣም ጎበዝ ነኝ
@tekuamemalede3834
@tekuamemalede3834 4 жыл бұрын
You are so creative . I enjoy watching you! Keep up the good work 👍👍
@TinaHabeshawit
@TinaHabeshawit 5 жыл бұрын
Looks delicious. I can't wait to try it.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 жыл бұрын
ያ ሞክሪው እናት ትወጂዋለሽ
@baharuyeshet1458
@baharuyeshet1458 4 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ
@sebleworku9734
@sebleworku9734 2 жыл бұрын
Meliye yene konjo siwedesh gobez lij 🙏
@FasiNico
@FasiNico 5 жыл бұрын
ደግሜ ልሰራ ነው ሜሉ ሱስ ሆኖብኛል ቻናልሽ የኔ ምርጥ ባለሙያ 💖
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 4 жыл бұрын
ስታምሩ ከናንተ ነው ወደዚህ የመጣሁት
@marianameri8322
@marianameri8322 4 жыл бұрын
Anichem gubez neshe
@ህይወትአረምየበዛባትተክል
@ህይወትአረምየበዛባትተክል 4 жыл бұрын
Fasi ena neko seblu ayech nw yemtahut enim emokrawlhu
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሁላችንም እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ
@alemwobe3044
@alemwobe3044 4 жыл бұрын
ከአሰራርሽ አቀራረብሽ ልዮ ነው በርች አደራ እዳታቋርጭ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው አለም እሺ
@salamatsalamasalamaalfalah4324
@salamatsalamasalamaalfalah4324 4 жыл бұрын
😘😙💋 በርች የኔ ጀግና
@meronfiker6462
@meronfiker6462 3 жыл бұрын
Hulem desi bilogn new yemayewu betam gobez berch
@rahelwolde1454
@rahelwolde1454 4 жыл бұрын
ሜሌ በጣም ጥሩ ነዉ የምታሳይን ቀለል ባለ ሁኔታ በሜገባን እናመሰግንሻለን ባለሞያ ዉድ ልጃችን ተባረኬ
@romanhastings
@romanhastings 4 жыл бұрын
My favourite salad 😋😋😋 Thanks Melly 🤗
@lubaba1880
@lubaba1880 3 жыл бұрын
ዋውውውውውበርችችችች
@meronfekyebelu2168
@meronfekyebelu2168 5 жыл бұрын
Looks yummy and healthy ,
@le1785
@le1785 5 жыл бұрын
ሜሊዬ እናመሠግናለን እኔ ቆንጆ በርቺ እንጀራሽም ድርቆሹም ዋው ነው እጅሽ ይባረክ 😘😘😘🙏🙏❤❤❤
@selamawitteferi5806
@selamawitteferi5806 9 ай бұрын
አዚፋ አምሮኝ ነበር❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 5 жыл бұрын
ዬ አንደኛ 💪💪
@ማርያምእናቴእመቤቴ-ጀ7የ
@ማርያምእናቴእመቤቴ-ጀ7የ 4 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያነሺ በርች ማማ
@VoicefortheVoicelesss
@VoicefortheVoicelesss 3 жыл бұрын
Please show us how prepare "senafich" Please i wanna know 🙏 😫 😭 😢 😩 Please Please
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ቱሩፋት በጣም ቀላል ነው ስናፍጩን ትወቅጫለሽ በጣም አድቅቀሽ ከጨው ጋር ከዛ በሞቀ ውሀ በጥብጠሽ ሲቦካ መመገብ ስታስቀምጭው ግን በደንብ ከድነሽ አየሩ እንዳይወጣ እንዲሰነፍጥ , እስከማሳይ ብዬ ነው
@emityroman6776
@emityroman6776 5 жыл бұрын
Mellye looooove Azifa❤️ thank you for sharing
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 жыл бұрын
አመሰግናለው ኢሚቲ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሜሉ አመሠግናለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 жыл бұрын
እኔ አመሰግናለው ሀንዬ
@hiwotzeleke3121
@hiwotzeleke3121 4 жыл бұрын
ባለሞያ ነሽ
@مرحبا-ق8ق
@مرحبا-ق8ق 5 жыл бұрын
Betami gobezi
@meazagoyoro1125
@meazagoyoro1125 5 жыл бұрын
Anchi konjo gobeze
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 жыл бұрын
አመሰግናለው መአዚ
@habeshalove7466
@habeshalove7466 4 жыл бұрын
Meserachew nigeroch hulu betsam new dess melew eski kechalesh yewolayeta megeb kukufa mebalewun serilen
@fatumamohamed6559
@fatumamohamed6559 4 жыл бұрын
konjo temhert now ketybet gobez nesh
@marianameri8322
@marianameri8322 4 жыл бұрын
Bless your hand
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
የኔ ቅመም ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 жыл бұрын
እዩ ቆንጆ አመሰግናለው አቃለው ሁሌም ከጎኔ ነሽ
@alemwobe3044
@alemwobe3044 4 жыл бұрын
ስወድሽ
@eskeeee5197
@eskeeee5197 4 жыл бұрын
Brava
@emebetmulatu2795
@emebetmulatu2795 4 жыл бұрын
waw
@sadiadd9240
@sadiadd9240 4 жыл бұрын
Endet nw sanafixe mizegajewu mamaye aseyign
@namotenashi
@namotenashi 5 жыл бұрын
ጣፋጭ ይመስላል! መብላት እፈልጋለሁ!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 жыл бұрын
በጣም ቀላልና ጣፋጭ ነው ሞክሪው ሰአዳ
@AlAl-uc3lt
@AlAl-uc3lt 4 жыл бұрын
ሜልዬ ሰናፍጭ ባይኖረውስ እኔ ስለማልወድ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ምንም ችግር የለውም የምስር ሰላጣ ሆነ ማለት ነው ቲማቲምም ሎሚ መጨመር ትችያለሽ
@lensiewolde1113
@lensiewolde1113 4 жыл бұрын
ቆንጆ ነው። ግን እባክሽ አንድ ቀን ደግሞ ቡጥጫ አሳይን።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አሳይቻለው በቅርብ በየአይነቱ እይታ ትወጅዋለሽ
@ranifikadu3168
@ranifikadu3168 4 жыл бұрын
👌👌👌👍👍
@freadem2026
@freadem2026 5 жыл бұрын
will done
@hamonabeshah5774
@hamonabeshah5774 5 жыл бұрын
Yena konjo balemuya
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 жыл бұрын
አመሰግናለው ቢጢዬዋ
@le1785
@le1785 5 жыл бұрын
ሜሊዬ እንጀራሽ ቆንጆ ነዉ እንዴት እንደጋገርሽው ብታሳይን ከምስጋና ጋር 😘😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 жыл бұрын
አሳያለው የኔ ማር ጊዜ ጠፋ እንጂ ብዙ ነገር አስባለው
@ማርያምእናቴእመቤቴ-ጀ7የ
@ማርያምእናቴእመቤቴ-ጀ7የ 4 жыл бұрын
እስኪ ስናፍጭ በእግሊዘኛ ወይም በአርበኛ ንገሩኝ ውዶች
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ማርያ በእንግሊዘኛ mustard ይባላል
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 4 жыл бұрын
ማርያም እናቴ እመቤቴ በእንግሊዘኛ ማስተር በአረብኛ ኸርደል
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 3 жыл бұрын
❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍
@kidisttesema9271
@kidisttesema9271 5 жыл бұрын
ምን አይነት ነው ማድቤትሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 жыл бұрын
ምን አይነት ነው እኔንጃ ቅድስትዬ?
@kidisttesema9271
@kidisttesema9271 5 жыл бұрын
ማድቤትሽም ልዩ ሰራሽም ልዬ ነው ዛሬ ሻርባውን ስርቼው ቆንጃ ሆኖልኝል አመሰግናለሁ
@niyatm.3938
@niyatm.3938 8 ай бұрын
ከሁሉ ፍጥነትሽ ይመችሽ አቦ
@muluabera2379
@muluabera2379 5 жыл бұрын
Yeah 2gna!
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 жыл бұрын
ወይኔ ሙዚቃው የሆረር ሰለሆነ ምንም ምቹት አይሰጥም ያሰጠላል አጥፊው በናትሸ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
የድሮ ቪዲዮ ነው አሁን ተቀይሯል አመሰግናለው
@QueenLiya
@QueenLiya 5 жыл бұрын
Demo libela New thank you
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 жыл бұрын
ቢዪ የበላ ወድቆ አይወድቅም
@mahderegebremariam8138
@mahderegebremariam8138 5 жыл бұрын
😍😍
@pinkandmorepink
@pinkandmorepink 4 жыл бұрын
Bzu mgb iyalen betam göbek neshe sub zare
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሮዝ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@ወይንሸት-ከ5ጸ
@ወይንሸት-ከ5ጸ 4 жыл бұрын
ፀጉርሽን ሰብሰብ አርጊው ወደላይ ምግብ ስሰሪ ሁልግዜ አይሻለሁ ግን ፀጉርሽን ሰብሰብ ብታረጊው ጥሩ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው እግዚአብሔር እረኛዬ ጸጉሬን የማልሰበስበው ትልቅ ምክንያት አለኝ አንድ ቀን ግልጽ አረጋለው ከዛም ትረጂኛለሽ እስከዛው ባለችበት ሰላም ሁኚልኝ
@ወይንሸት-ከ5ጸ
@ወይንሸት-ከ5ጸ 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv እሽ yene ማር በጣም በጣም በጣም ይቅርታ እህቴ እደው ዝም ከምለው ብየ ነው ውድድድድድ 😍 በርቺልኝ እማ
ለጥምቀት የሰራሁት ልዩ ልውስ አሰራር
13:46
Melly spice tv
Рет қаралды 10 М.
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
‼️አዚፋ/ how to make Azifa/ Ethiopian food
8:38
Easy Mix
Рет қаралды 11 М.
የዶሮ ሾርባ/chicken soup
18:52
Melly spice tv
Рет қаралды 57 М.
የአዚፋ አሰራር በሼፍ ዮናስ
7:00
Ethio Chef-ኢትዮ ሼፍ
Рет қаралды 83 М.
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН