ገንፎ ማገንፋት ቀረ ልሸዉ አልሸዉ ጓጎለ አልጓጎለ በሰለ አልበሰለ ማለት ቀረ‼️Fast ,delicious no hassle porridge with instantpot

  Рет қаралды 340,374

Enat - Ethiopian food

Enat - Ethiopian food

3 жыл бұрын

Пікірлер: 482
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ 1ኩባያ የአጃ ዱቄት ግማሽ ኩባያ አልመንድ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨዉ 1 የሻይ ማንኪ ዘይት 1ኩቡያ ከግማሽ ዉሀ ዘይቱን ሳነጥር የተጠቀምኩት ዘይት, ኮሰረት,ጥቁር አዝሙድ,ነጭ አዝሙድ,በሦ ብላ ናቸዉ:: በድስት የተገንፋ ገንፎ kzbin.info/www/bejne/bqOqaml8f6mlmdU
@fikirteasres3853
@fikirteasres3853 3 жыл бұрын
How much lite
@rarsgirl6836
@rarsgirl6836 3 жыл бұрын
እባክሽን የምትጠቀሚበትን ነገሮች ከየት እንደምትገዥቸው ብትነግሪኝእባክሽ እንደ ምጣድ ጤፍ አል መንድ ❤❤❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
@@rarsgirl6836 Costco ነዉ የምገዛዉ አጃዉንም አልመንዱለም
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
@@fikirteasres3853 Instant pot 6Qt
@fikirteasres3853
@fikirteasres3853 3 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 Enate betame amsegnhalhu . I love ur cooking!! And i try my best to follow ur method. Where do u leve ?? Becuse some staf i cant find it the country i leve ....many things u have to order online and i dont know if its the good one....anyways ...will do my best ....betame berchy egzabher behulum yiredais gobeze
@zebibaseid5
@zebibaseid5 3 жыл бұрын
ገፎ ማገፋታ ለማንችል በ ጣም አሪፍ ዜዴ ነው እጅግ አመሰግናለሁ ተባረኪ👌👌👌
@amiyimamgo7198
@amiyimamgo7198 2 жыл бұрын
ትክክል
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ገንፎ አስራር ነው በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን እናትዬ እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ዉዴ🙏🏻❤️
@fbpfeb1010
@fbpfeb1010 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፈጠራ ነው፣ እጅሽ ይባረክ በተለመደው የገብስ ዱቄት አልመንድ ሳይገባበት ብታሳይን ብዙ ሰው ይጠቀማል
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
እሽ እህቴ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ለየት ያለ አሰራር ነው👏👍👍👍👏👏
@sophiatsegaye
@sophiatsegaye 3 жыл бұрын
በጣም ግሩም አሰራር ነው፡፡ Thank you!
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ግልግል ነው እናመሰግናለን👍👍♥️♥️
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
Wow! I can’t wait to try it! Thank you for sharing Enat!
@ZOZO-ws6bk
@ZOZO-ws6bk 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በጣም ያምራል 👍
@ayaamia2676
@ayaamia2676 3 жыл бұрын
Mash Allah, you're so creative sis. Good job, I'll give it a shot.
@our_life4825
@our_life4825 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ለየት ያለ አሰራር ነው ሼር
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
I want this now yummm 😋 thank you for sharing dear 🙏🏽💝🎊
@asmeretsolomon4694
@asmeretsolomon4694 3 жыл бұрын
It's amazing good creation easy way great job
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
Wow looks Tammy thank you for sharing I will try
@selamethio8557
@selamethio8557 3 жыл бұрын
እናትየ በጣም ልዩ ነዉ ። በጣም እናመሰግናለን። 😍👍👍👍
@bruktesema3432
@bruktesema3432 3 жыл бұрын
You are so creative Enat! Thank you for making our life easier! It looks amazingly delicious 🤤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
እናትዩ እንደሁልግዜ በጣም ልዩ ፈጠራ ነው እናመስግናለን🙏👌🏽👍🏽❤️❤️
@ethiopia8852
@ethiopia8852 3 жыл бұрын
I can't wait till I try it. Thanks for sharing
@macy292
@macy292 3 жыл бұрын
Thank you Enat, love all your Instant Pot recipes. Happy New Year my dear!
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
ምርጥ ገንፎ ነው ስላካፈልሽን አናመሰግናለን. Instant Pot ልክ ነሽ በደንብ ተቁላልቶ እስከተሰራ ድረስ ጣእሙ ቆንጆ ነው 👌🏾
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
አሪፍ ዘዴ ነው ያሳየሽን መለኛ ነሽ😋👌
@nuraabdu4973
@nuraabdu4973 3 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ገንፋ ካልታሼ ገንፋ አይመስለኝም
@kiduseyakidist7075
@kiduseyakidist7075 3 жыл бұрын
Yeha duket metashet ayfalegem lelaw high pressure malet segan/chegwaran be ande yameyabesel newe I try it and loved it it's now our Sunday healthy breakfast txs to Enat.👌
@liyufkir8351
@liyufkir8351 3 жыл бұрын
@Nura Abdu..እሺውዋ እንደፈረደብሽ 🤣🤷!! ቀላል ዘዴ ሲነገረን thank you እንደማለት አይመቸኝም ማለት ትንሽ አይከብድም እህት ?? ..!!🤔🙄
@hanansisay5764
@hanansisay5764 Жыл бұрын
stashi nuria yene enat eyehdsh
@user-mi6tm1ir6t
@user-mi6tm1ir6t Жыл бұрын
እረ ገንፎ ሲታሽ ይሄማ ሊጥ ነው
@rahmatadss8225
@rahmatadss8225 Жыл бұрын
ትክክል ገንፎ ካልታሽና ካልበስለ ጥቅሙ ሊጥ ነው
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
ልዪ ነው ሲያምር የተባረከ ይሁን
@abbylove4379
@abbylove4379 3 жыл бұрын
Marvelous, Amazing, extoradaniry, such a blessing to have you bless us with your talent, creativity, and one of a kind Brain!!! You are such an Angel 😇
@tassewnigussie8244
@tassewnigussie8244 3 жыл бұрын
That is what humanity means. Sharing what you know to those who believe that they do and know better than others. It is always those whom we think is insignificant that really makes difference. Simple is scalable. Please keep up, I enjoyed the way you presented and approached the followers. Thanks
@meskeremdegefu8824
@meskeremdegefu8824 3 жыл бұрын
IP ለ5 ዓመታት አለኝ ነገር ግን ለመጀመሪያ ግዜ አንቺን ማየት ከጀመርኩ ጀምሮ ብIp ፍ ቀር ይዘኛል በጣም ነው የማመሰግንሻ እጅሽን ይባረክ ለአንቺ ቃላት የለኝም ምርጥ ባለሞያ ሴት ነሽ እግዚአብሄር ይሥጥሽ ግን ይሄ ሁሉ ሞያ እንዴት ነው የተማርሾው
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
እየሞከርኩኝ ነው እህቴ የአንድ ሰው ኑሮ ከቀየርኩ ጥሩ ነው ደስ ብሎኛል🙏🏻❤️
@plsstopusingmyname
@plsstopusingmyname 3 жыл бұрын
በጣም አደነቅኩሽ ምክንያቱም you transferred your preexisting skills, to new findings. On top of that you learned how to adjust to fiint, with the new tools. በጣም አመሰግናለሁ እውቀሽን ስለአካፈሽን
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 3 жыл бұрын
Wow interesting thank you for sharing!!
@Faith10110
@Faith10110 3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ:: እጅሽ ይባረክ::
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እናትዬ ተተባረኪ እነ ገንፎ ወዳለሁኝ አሪፍ ገነፎ አሰራር ሰለአሳየሽኝ አሠሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ
@shimleshailla5781
@shimleshailla5781 Жыл бұрын
I tried this recipe with my instant pot. It turned out perfect. You don't have any idea how brilliant way of doing this is. I want all of you who love genfo should give it try.
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ዎው ቆንጆ አሰራር ነው 👍🏾👍🏾
@sewing3188
@sewing3188 3 жыл бұрын
ውዴ ይመችሸ እናመሰግናለን ምርጥ ነው እንሞክረው ከለን ዋው ጥሩ ሞያ
@godisgood2164
@godisgood2164 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ👏🏽💝በርቺ ተባረኪ🙏🏽
@AhmedAli-ko4od
@AhmedAli-ko4od 3 жыл бұрын
So interesting! Thanks a lot
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ገላሌ እሞክረዋለሁ ውዴ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 жыл бұрын
ዋው ልዩ ነው።
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የኔ እህት እጅሽ ይባረክ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@myview720
@myview720 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በርቺ ፡፡
@EbtisamCookwithme
@EbtisamCookwithme 3 жыл бұрын
Another level Genfo 👌! ይሆናል ብለሽ መሞከርሽና እንደዚህ ቆንጆ አድርገሽ መስራትሽን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዝ. እውነትም እንግዲህ የአራሶችን ሂወት አቀለልሽ !! Good job sis keep up ur great works 🥰
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ የኔ እህት🙏🏻❤️
@daewas1403
@daewas1403 3 жыл бұрын
Tebareki melega eko neshe also looks yummy 👌👌👌😘
@madeinethiotech2287
@madeinethiotech2287 3 жыл бұрын
ዋው የገንፎ አምሮቴ ተቀሰቀሰ እጅሽ ይባረክ
@jrrhurir5966
@jrrhurir5966 Жыл бұрын
በርች የነ ቆንጆእጅሽ ይባረክ
@alarifabdu8079
@alarifabdu8079 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ሙያዎችሽ ሁሉ ልዩ ነው
@user-pk4hi5ez4k
@user-pk4hi5ez4k 3 жыл бұрын
Love it! thank u for sharing.
@loladavid9401
@loladavid9401 3 жыл бұрын
Gobez! Balemuya! May the Lord bless your hands work. I have instant pot, pressure cooker and crockpot but never used them except the crockpot one time and the soup didn’t go well. You really encouraged me to use what I have. Thanks you and God bless you!
@SM-zb3ts
@SM-zb3ts 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ እናትዬ የሰላም እና የጤና አመት ያርግልን instant pot በጣም ጠቃሚ እቃ ነው ተባረኪልኝ የኔ ባለሞያ
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 3 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን
@zewditudano5897
@zewditudano5897 3 жыл бұрын
እጅሽ የተባረከ ይሁን አሪፍ ሙያ ነው !!!
@tigistgeberehiwot8960
@tigistgeberehiwot8960 3 жыл бұрын
Oh Wow 👏👏 thank you for sharing🙏 my five-year-olds favorite breakfast is ገንፎ and you're right it's hard to make but this will help a lot thanks again🙏
@Jestice4all
@Jestice4all 3 жыл бұрын
Wow, this is wonderful. Thank you! what else do you use the steamer for?
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
እናትየ በጣም ጎበዝ 👏🏼 የእውነት እኔ እጄን ያመኛል ገንፎ ሳሽ እንደዚህ በቀላሉ ጣሙም ቆንጆ የሚሆን ከሆነ በጣም ጥሩ በርግጠኝነት እሞክረዋለሁ👍🏽 በነገራችን ላይ የባለፈውን ቦዘና ሽሮ ሞክሬው በጣም ነው የወደድነው ተባረኪልኝ ውዴ🙏 ሼርርርር
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አወ በጣም እኔም ማማሰል በጣም ነዉ የሚከብደኝ ትወጅዋለሽ ሞክረሽ ዉጤቱን አሳዉቂኝ🙏🏻❤️
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 እሺ ሞክሬ እነግርሻለሁ እናትየ
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 3 жыл бұрын
I love your creativity! Thank you so much for sharing your wonderful ideas!!God bless you and your family 🙏
@birdeye1324
@birdeye1324 Жыл бұрын
ገንፎ ሲሰቃይ እኮ ነው ደስ የሚለው lol good job!
@duressotesso3082
@duressotesso3082 3 жыл бұрын
አቀራረብሽ ደስ ይላል
@Alemiina
@Alemiina 3 жыл бұрын
Very creative, I can't wait to try it.
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
Thank you
@fanayetadesse7913
@fanayetadesse7913 3 жыл бұрын
Wow betam gobez & leyet yalsh nesh
@sarahernandez921
@sarahernandez921 3 жыл бұрын
Thank you for sharing.
@addisababa7990
@addisababa7990 3 жыл бұрын
ተባረኪ፣ባለሙያ፣ነሽ።🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@fanaalem1603
@fanaalem1603 3 жыл бұрын
ጎበዝ thanks 🙏 for sharing
@mubehubi3479
@mubehubi3479 3 жыл бұрын
ማአሽ አላህ በተለይ ቂቤ ለማጠር በጣም አሪፍ ነውይመችሽ በጣምነው ደስ ያለኝ እኔ ሾርባ ብቻ ነበር የምቀቅልበት በጣም አመሰግናለው
@tsigieabebe8935
@tsigieabebe8935 3 жыл бұрын
Amazing! God bless you !
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 3 жыл бұрын
Ejish yibarek
@danielmelka8619
@danielmelka8619 Жыл бұрын
በርች ጎበዝ
@nantamrat8050
@nantamrat8050 11 ай бұрын
Wow how amazing🎉
@iftuabdissa6171
@iftuabdissa6171 Жыл бұрын
ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
ዋው እናት በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 🙏 ጎበዝ በርቺ መልካም አዲስ አመት ተመኘሁልሽ።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሠግናለሁ የኔ እህት ለአንችም ከነ ቤተሰቦችሽ መልካም አዲስ አመት 🙏🏻❤️
@rarsgirl6836
@rarsgirl6836 3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እጅግ ይባረክ
@genethabdi2647
@genethabdi2647 3 жыл бұрын
balemuya gobez lije nshe tebareki !
@birhangebru5460
@birhangebru5460 3 жыл бұрын
ዋዋዋዉ ይገርማል እጅሽ ይባርክ ባለሞያ
@hirutbekele521
@hirutbekele521 3 жыл бұрын
Thank you , for you creating GENFO !! What a talent !!
@hiwotsisay1969
@hiwotsisay1969 3 жыл бұрын
Perfect yummy 👌
@aidaberhane7769
@aidaberhane7769 3 жыл бұрын
Tebareki thank you for making my life easier 😍
@tsiweld9352
@tsiweld9352 3 жыл бұрын
its Looks So Yamm Ill Try It Defenetlly Thank U For U Share Ur Experiance Enat Ethiopian Food Love U Peace Sis
@addis.g6448
@addis.g6448 3 жыл бұрын
ዛሬ ነው ያየሁሽ ግን በጣም ቆንጆ ነው ያሳየሽኝ ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Wow leu new ejesh yebarekelegn ehete
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 3 жыл бұрын
ገፎስ ስገነፋ ልዪ ነው ማሻአላህ
@Zena.2271
@Zena.2271 3 жыл бұрын
ሙያሽን ወደድኩት። እጅሽ ይባረክ!
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቼ❤
@pgcampbell9705
@pgcampbell9705 3 жыл бұрын
You are so talented..... And thank you for sharing your knowledge TEBARKI
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
በጣም እሚያምር ገንፎ በቀላሉ እናትዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ 🥰🥰🥰👌👌👌
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ🙏🏻🥰
@mmusciano
@mmusciano Жыл бұрын
I made it yesterday it was very delicious. Thank you for taking the time to show us a better way of making genfo. Egzer Yebarkesh 🙏🙏❤❤
@user-yr6rz4kz7q
@user-yr6rz4kz7q 3 жыл бұрын
ምርጥ ገፎ ነው አሁን ሳየው አስጎመጀኚ
@asmarina7
@asmarina7 3 жыл бұрын
You are very creative! Thanks for sharing and happy new year to you!
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
Thank you and happy new year
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
very good Enat i love your creativity ❤️yetebareke yehun. I wish all KZbin families a wonderful, blessed and bright 🔆 2021🎇 GOD BLESS and let us begin 2021 with supporting and encouraging one another🙏❤️
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
Happy new year , appreciate
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 3 жыл бұрын
WOW good job 👌😍
@amanawit1598
@amanawit1598 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ፡ጊዜ፡ገንፎ፡አገነፋሁ፡ነው፡ሰራሁ፡የሚባለው፡ጥርግ፡አድርጌ፡ከቤተሰቤ፡ጋር፡በላሁ፡አቦ፡እጅሽ፡ይባረክ፡ቢያንሴ፡ለአስር፡ሰው፡ሼር፡አደርገዋለሁ።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
ዉይ ወደድሽዉ አደል እኔም በልቸ አልጠገብ ብሎኛል እሰይ ደስ ሲል 🙏🏽❤️
@21KEY27
@21KEY27 3 жыл бұрын
ገራሚ ነሽ! እግዚአብሔር ይስጥልን
@serafltadese7182
@serafltadese7182 3 жыл бұрын
Oh my God you are amazing Everything you cook is amazing thanks for your help
@almaztaye9590
@almaztaye9590 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ ልጆቼ ገንፎ ይወዳሉ ና ቀላሉን ዘዴ ስለ አስተማርሽን በጣም እናመሰግንሻለን በርቺ አድናቂሽ ነኝ
@hanibezabih5627
@hanibezabih5627 3 жыл бұрын
Tebareki enat betam lyu muya !!!
@abebebelew2056
@abebebelew2056 3 жыл бұрын
GOOD WORK!!!
@misszebib3969
@misszebib3969 3 жыл бұрын
you are right love it so easy
@blenbalagerua4801
@blenbalagerua4801 3 жыл бұрын
ይገርማል ያለድካም እንዲህም አለ እናትዬ ጥሩ ነገር ነው ያሳየሺን ተባረኪ♥♥
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን ዉዴ አመሠግናለሁ በጣም🙏🏻❤️
@solomonassefa4905
@solomonassefa4905 3 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 thank you for the recipe.but where can get the almond flour flour in addis.
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z 3 жыл бұрын
ባለሙያ ተባረኪ 😘😘😘
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 3 жыл бұрын
Thank you for sharing
@meseretteshome3265
@meseretteshome3265 3 жыл бұрын
ልዮ ፈጠራ ነው ጎበዝ
@tsegihabesha7068
@tsegihabesha7068 3 жыл бұрын
Wow yameral ehite
@raditube877
@raditube877 3 жыл бұрын
Wowo gobaze👌🙏👍
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
ምርጥ ገንፎ እነቴ ትዝ አለችኝ እእእ ዎይ አለጎራሽኝም አርፍ ነዉ በርች
ቀላልና ፈጣን ልዩ የጤፍ ገንፎ አሰራር
13:08
Melly spice tv
Рет қаралды 86 М.
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 7 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 76 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 46 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 34 МЛН
ቅቤ ለምኔ የሚያሰኝ ቀላል የቅንጬ አሰራር !!
9:39
Yuti Kitchen-ዩቲ ኪችን
Рет қаралды 11 М.
ቀለል ያለ አዋዋል ጥብስ//ቡና//ቡና ቁርስ
8:28
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 117 М.
Такого они не видели😱😍
0:55
Следы времени
Рет қаралды 1,9 МЛН
КАРМА ПОРАЗИТ ЭТОГО ЧЕЛОВЕКА
0:41
谁能救救小宇宙?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:43
火影忍者一家
Рет қаралды 3 МЛН
Парковка ТАКСИ от клоуна!
0:22
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 4,6 МЛН
Когда Нашёл Нового Друга в Диснейленде ❤️
0:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН