Ethiopian pepper// how to make Berbere በጣም በቀላል ልዩ በርበሬ አዘገጃጀት በተለይ ውጭ ለምንኖር

  Рет қаралды 444,526

Enat - Ethiopian food

Enat - Ethiopian food

Күн бұрын

Пікірлер: 754
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
Dehydrator amzn.to/3txrn6F መፍጫው www.amazon.com/dp/B07P78SVJ4/ref=cm_sw_r_awdo_DSEA7N8FSAEHXEJM3TQB የእንጀራ ላስቲክ www.amazon.com/dp/B07C219D7D/ref=cm_sw_r_awdo_JJVZZAB9FN1J0SCDPY5C የእንጀራ ላስቲክ ሰፋ ያለ www.amazon.com/dp/B07R7RBXY2/ref=cm_sw_r_awdo_AC15SFYRTH2G4XJ60WTV
@mery1st18
@mery1st18 2 жыл бұрын
Hi Enat I really like your muya! Keep the good work But I see the enjera lastic 10pics 11 $ 🙉 really expensive. There is 100 pieces of plastic by $ 11 dollar ezaw amazon lay some times fear yehon neger letefu! It's my opinion 🤷
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
@@mery1st18በእርግጥ ውድ ነው ግን ሳይዙ ይለያያል ይህ በጣም ሰፊ ነው ለእንጀራ ላስቲክ ለቤት ከሆነ እያጠብን ደጋግመን መጠቀም ይቻላል እና ለረጅም ጊዜ ያገለግላል አሁን የምልከው ስስ ነው ሳይዙም ትንሽ ነው ግን ሀበሻ ሱቅ ይረክሳል እኔ ባካባቢየ ስለሌለ ነው www.amazon.com/dp/B07C219D7D/ref=cm_sw_r_awdo_JJVZZAB9FN1J0SCDPY5C
@queenaddis2003
@queenaddis2003 2 жыл бұрын
Good Job, please show us how to clean stove.
@almazabraham7531
@almazabraham7531 2 жыл бұрын
Were I can buy Bernese mefchia
@almazabraham7531
@almazabraham7531 2 жыл бұрын
Were can I buy Berbere mefchia
@swd3650
@swd3650 2 жыл бұрын
እረ ምን አይነት ልጅ ነሽ ቃላት አጣሁ እኮ በስማም የተባረክሽ ጀግና ሴት ነሽ ብዙ ግዜ አይሻለሁ ያለ ምንም ስስት ነው የምትሰሪበትን እቃ የምታሳይን እግዚአብሄር ይስጥሽ የመጨረሻ ቅን ሰው ነሽ ተባረኪ
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
Wow በጣም ቀላል የሚገርም አዘገጃጀት ነው እንደዚ ኑሮን ማቅለል ነው በጣም ጎበዝ thank you💖
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏💝
@mollaeshetu4542
@mollaeshetu4542 2 жыл бұрын
meski ሰለም ነሺ
@elizabethzamanuel3205
@elizabethzamanuel3205 2 жыл бұрын
በጣም በለሞያና ትግሰተኛ ነሸ ድምፅሸ ራሱ ያበረታታል በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 жыл бұрын
ሞልታል ሁሉም ከጤፍ በስተቀር ወሪ አታብዥው ሞልቷል እየሰራን ነው የምንበላ
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትህትና እግዚኣብሄር ይህን ጸጋሽን ያብዛልሽ ቆንጆ ቀለል ያለ ኣዘገጃጀት ነዉ እና መስግናለን ተባረኪ
@aminayassin5913
@aminayassin5913 2 жыл бұрын
አሜን
@shimalahammed6613
@shimalahammed6613 Жыл бұрын
ህንዳዊ ሼፍ ነኝ....አሁን በአቡ ዳቢ እየሰራሁ ነው....ዶሮ ዶሮሽን መስራት ተማርኩኝ የኢትዮጵያን የስራ ባልደረባዬን መውደድ ከዛም አደረኳት,,,የእርስዎ ማሳላ ለዛ ረድቶኛል. አዎ በጣም አመሰግናለሁ 💓💓
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 3 ай бұрын
😂😂
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 2 жыл бұрын
እስቲ ከሷ ብዙ ነገር ተምረናል ሁሉ አዳዲስ ነገር ታስተምረናለች አንደኛ ነች መሸለም አለባት የምትሉ ለምታውቁት ሰው ሁሉ ሼር አርጉት
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
በጣም የምትገርም ልጅ ናት ሁሌ አዲስ ነገር ይዛልን ትመጣለች የራሷ የሆነ ፈጠራ ተሰጦ አላት እጅግ ባለሙያ ናት ድንቅ ነሽ ብያታለሁ። የምትገዛውን እቃ ሳትደብቅ ሊንኩን ታስቀምጥልናለች ብዙ ነገር ለኔ ጠቅማኛለች ላይክ አንዴ ሆነብኝ እንጂ ሚሊየን ጊዜ ባደርጋት በምን ደስታዬ ❤❤❤❤❤❤❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏💝
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እናትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ኑሮን የሚያቀል እንዲሁም በቤታችን እንዲህ ሲዘጋጅ በጣም ጥሩ ነው ሁሉን ነገር ስለምናውቀው ጤናማነቱም የተረጋገጠ ነው እጅሽ ይባረክ👌👍👏❤🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️
@ZebibaBeyan-g9c
@ZebibaBeyan-g9c 10 ай бұрын
😊😊😊
@endalemiessaendalemiessa5800
@endalemiessaendalemiessa5800 2 жыл бұрын
ማር የሆነች ኢትዬጲያዊ ባለሞያ ከጎበዝም በላይ ነሽ እዳንቺአይነቱን ያብዛልን ።
@martha1043
@martha1043 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ በጣም ጠቅሞኝል እራሴ እያዘጋጀሁ መመገብ ጀምሬያለሁ
@fikrietan1169
@fikrietan1169 2 жыл бұрын
ተባረኪ መልካምና ደግ መሆንሽን ያሳያል
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 2 жыл бұрын
ዛሬ ነው ያየሁት እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው❤thank you
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
እናትዬ ሙያሽ እቃዎችሽ ሁሉም ነገር በጣም ደስ ይላል የአመትሽን በርበሬ አዘጋጀሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ሁሌም ቪዲዮችሽን በጉጉት ነው የምጠብቀው :: 🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽🙌🏽💐
@saramartin7629
@saramartin7629 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ደምጽሽ አይረብሽም በጣም ተሁት ድምጽሽ ተሰምቶ የማይሰለቺ ሰራሽ ያማረ ✅እቃሽ ያማረ✅ ጌታ ይባርኸሽ ቀጢበት
@የማሜልእልት
@የማሜልእልት 8 күн бұрын
እርጋታሽ ለራሱ ይበቃል ማሻ አላህ
@mituyefikir9033
@mituyefikir9033 2 жыл бұрын
I admire your patience to do all these processes. Thanks for sharing dear.
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ በርበሬ ነዉ እናትዬ እጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለሙያ 👏👏👍👍🥰
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 2 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 መፍጫው የትነው የሚገኘው
@نجاتنجات-ك8ص
@نجاتنجات-ك8ص 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እቃወችሽ ልዩ ናቸው በርችይ
@EtetuAbebe-q4q
@EtetuAbebe-q4q 9 ай бұрын
መፍጫው የት ይግኛል
@LiliGalTewahido
@LiliGalTewahido 2 жыл бұрын
ባለሽበት እመ ብርሃን ትጠብቅሽ የኔ ባለ ሞያ ሁሉም አማልቶ የሰጠሽ እጠግዚአብሔር ስለ ምታካፍልን ሞያሽ እናመሰግንሻለን በርቺልን ለባም::
@ماريماحسن
@ماريماحسن 2 жыл бұрын
በጣምጎበዝ የናቶቻቺንንሰራያሺ እደዘመኑሴትያልሰነፉሺ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@አሐ
@አሐ 2 жыл бұрын
በጣም የምትደነቂ ጎበዝ ባለሞያ ሴት ከእነለዛሽ ተባረኪ አቦ በርቺ ኑሮን ቀለል ታደርጊያለሽ🙋‍♀️🙏💕
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 2 жыл бұрын
እናትዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ደስ የሚል በርበሬ ነው በርቺ ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቆንጂት እናመሰግናለን
@aminayassin5913
@aminayassin5913 2 жыл бұрын
ይገባታል
@sadatube686
@sadatube686 2 жыл бұрын
የምወዲሺ ልየ እኮነሺ😍🌹🌺🌹የኔ ዉድ በርችልኘ በጣም አሪፍነዉ እጂግ ያማረና የተዋበ አቀራረብነዉ እጂሺ የተባረከ ይሁን የኔ ቅን የምወድሺ ሁሌ ሰኬታማ እዲትሆኘ እመኘልሻለሁኘ ጠክሪልኘ
@nigistteweldemedhin6991
@nigistteweldemedhin6991 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ ምርጥ አዘገጃጀት እጅሽ ይባረክ!!!
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm 2 ай бұрын
እጅ እግርሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ
@ሐበሻዊትዩቱብTube
@ሐበሻዊትዩቱብTube 2 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩሽ በርቺ በጣም ጣቃሚ የሆኑ ነገሮችን ነው እምታስተምሪው❤🙏
@rebikaworkumulatta805
@rebikaworkumulatta805 29 күн бұрын
በጣምምም ጎበዝ ባለ ሙያ ነሽ። አድንቄሻለሁ 🙏❤️👌
@lulitmelake7534
@lulitmelake7534 2 жыл бұрын
You’re very inspiring and precise in the way you explain things. - Thank you for preserving the traditional ways and making it easy for those of us that are away from home. You’re doing great service especially for the youth that need to know the hard work and skills that goes into preparing the traditional meals.
@merafseyfu6422
@merafseyfu6422 2 жыл бұрын
ከለሩ እራሱ ሲያምር በጣም ቆንጆ ነው።የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን።እንደሀሳብ ግን እንደዚህ የምታዘጋጃቸውን ነገሮችን ለገበያ ብታቀርቢ ብዙ ሰው በደስታ እንደሚቀበልሽ አምናለሁ።እኔን ጨምሮ።አስቢበት
@fanta4575
@fanta4575 2 жыл бұрын
That's a great idea 💡 Me too ✋️
@Jebena9797
@Jebena9797 2 жыл бұрын
Yes me too
@tigistgirma575
@tigistgirma575 2 жыл бұрын
Me three 😍😍😍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
እሽ በጣም አመሰግናለሁ አስብበታለሁ🙏❤️
@tsiontuku6031
@tsiontuku6031 2 жыл бұрын
Me too
@p-star722
@p-star722 2 жыл бұрын
ጉበዝ ነሽ ትንሽ ጤናአዳምና የጥብስ ቅጠል ብትጨምሪበትይመረጣል
@ሰላምለአለማችን
@ሰላምለአለማችን 2 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ ትዕግስሽም የሚደነቅ ነው። በርቀሬን የሚያህል ነገር ቤት ውስጥ ማዘጋጀት በጣም ይከብዳል👏👏👏
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 2 жыл бұрын
ማሸአላህ ጡሩአዘገጃጄትነው ባረከላህፊች
@heluyoutube4089
@heluyoutube4089 2 жыл бұрын
አቤት ሙያ አቤት ፀዳት አንደኛ ነሽ በርቺ መዓረይ
@lilygebremedhin1909
@lilygebremedhin1909 2 жыл бұрын
አንቺን ያገባ እናቱ የተመረቀችው እድለኛ ነዉ ። very flexible and adaptable. ጎበዝ
@sitratube2441
@sitratube2441 2 жыл бұрын
ዋዉ ሲያስጎመጅ የሀገርቤት ትዝታ ቀሠቀሽብኝ ከለሩ በጣም ነው የሚያምረው የተባረከ የጤና ቀለብ ይሁንልሽ
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 2 жыл бұрын
Wawu ijshi yibareki bexami konijo 👍💯💯👈
@tigibekele955
@tigibekele955 2 жыл бұрын
ዋው! በጣም ባለሞያ ነሽ! እጅሽ ይባረክ🙏🙏🙏
@shimalahammed6613
@shimalahammed6613 Жыл бұрын
አሁን ቋንቋህንም እየተማርኩ ነው። 😥😥😥😥😥 የኔን ሁኔታ ልታስብበት ይገባል 💓💓💓💓
@ኢተቂላህነፉሴ
@ኢተቂላህነፉሴ 2 жыл бұрын
ዋውያምራልእህትያልተደለዘስእንደትማዘጋጀትይቻላል
@erityousuf3509
@erityousuf3509 2 жыл бұрын
You’re unbelievably talented, with beautiful voice. Bless you sister and thank you so much!!!
@zenabechshiferaw7106
@zenabechshiferaw7106 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ የኔ ጀግና እዚህ አገር ቤት እኮ መደለዝና ማመስ ትተውል በርበሬ እንዲህ ነው እንጁ በርበሬ ሲዘጋጅ የሚጣፍጠው....
@nejathnejath3019
@nejathnejath3019 2 жыл бұрын
ጎበዝ እጂሽ ይባረክ አደንቅሻለሁ በርቺ የረሳነውን አስታወሺን
@marytim1168
@marytim1168 2 жыл бұрын
Hello enat I really like watching your cookery videos and I am a subscriber even though I don’t understand what you are saying. Could you please consider putting English subtitles on your videos?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
I appreciate and there is English in it.. would put sub title 🙏❤️
@kukuagidew5960
@kukuagidew5960 2 жыл бұрын
dehaydreter betam ቆንጆ ነው ከባለፈው video አይቼ ገዛው ። እርጥብ ቆጮ እና ቡላ በእሱ አድርቀ እንዳይበላሽ ፈጭቼ አስቀመጥኩት ❤❤❤❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ልዩ አርገሺ፡ነው፡የሰራሺው፡ተባረኪ
@mekamohammed7556
@mekamohammed7556 2 жыл бұрын
የኔ ማር ማሻአላህባለሙያነሽ።እንኮንያንችንየማንንምትርኪሚርኪእያየንነዉእጅሽይባረክ
@senaitwaktola6359
@senaitwaktola6359 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በትክክል የትኝውን በርበሬ ልግዛ ብዙ ቦታ አይሁት ዘለላውን በርበሬ ሰቀምስው አያቃጥልም እንደውም ሰኮር ስኮር ይላል ትንሽ ማቃጠል የለበትም እንዴ ግራ ገብቶኛል እባክሽ እርዳታሽን እፈልጋለሁ ሰለ ምትቀርቢልን ዝግጅቶች ሁሉ በጣም አመስግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@semirawab8178
@semirawab8178 2 жыл бұрын
Masha allabeyalew batam balmoya nash tedat she becha baqenaw barche eqawech sh des yelalu ❤❤❤
@jsfamily3726
@jsfamily3726 2 жыл бұрын
Gobez 👏👏❤ Ewnet lemenager lene betam kebad new yewnet gobez nesh.
@beth95104
@beth95104 2 жыл бұрын
Besemam betam balemuya nesh kanechi bezu temereyalw Thankyou 🙂 demo sedatesh des sil tebareki!🙏
@bettysheger976
@bettysheger976 2 жыл бұрын
እናትዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ከአገረ ቤት ባይመጣም እዚሁ በባለንበት ሀገር ማዘጋጀት እንደምንችል ስለአስተማርሽን እናመሰግናለን ባለሙያ ሴት ስወድ ደስ ስትይ thank you for sharing 👍👍❤💕❤
@yeshiayelemelaku9177
@yeshiayelemelaku9177 2 жыл бұрын
ተባረኪ እጅሽ ይባረክ ሙያሽን ስላጋራሽን እናመስግናለን!!!!!
@eveali6794
@eveali6794 4 ай бұрын
የኔ ጀግና አላህ ያቆይሽ የሴት ወድድድድድድድድ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@weynitadesse9742
@weynitadesse9742 2 жыл бұрын
አንቺ ቆንጆ ልጅ እ/ር ይባርክሽ ጎበዝ ነሽ ጤናና ረጅም እድሜ ከሰላምና ፈቅር ጋር ያድልሽ ጎረቤቴ በትሆኚ ብዙሞያ ካንቺ እማር ነበር በሰለጠነው መንገድ ማለቴ ነው የኔ ልጅ ተባረኪ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@abebahagos5208
@abebahagos5208 2 жыл бұрын
WOW MESSYE anchi endate gobez nesh? Nuron bezede yezeshwal. Le leloch ehtochem tilk egeza new. Ene betam new yemamesegnesh,tebareki.
@temereyoutube8408
@temereyoutube8408 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ጎበዝነሽ እንዳንቺ ጀግናም አላየሁኝ
@workaferahutesfaye8908
@workaferahutesfaye8908 2 жыл бұрын
እናት እጅሽ ይባረክ ❤
@andykebede2022
@andykebede2022 Жыл бұрын
ማን እንደ እናት...wow brilliant
@melatasfaw2276
@melatasfaw2276 2 жыл бұрын
Wow. Thank you. I live in the USA, and this is helpful. You are such a hard worker, and you are so clean :).
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 26 күн бұрын
ሰላም እኔለቤትሽ አዲስነኝ ግን በጣም ባለሞያ ነሽ ፈጣሪ እጂሽን ይባርከው🙏🙏🙏
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምትችይ መፍጫውን ማስቀመጥሽ ይበልጥ ደስ ብሎኛል❤
@aminayassin5913
@aminayassin5913 2 жыл бұрын
እህታችን በርቺልን ለኛም በጣም ትምህርት ሰጥተሽናል እናመሰግናለን
@hiwitmerzo4132
@hiwitmerzo4132 2 жыл бұрын
ገራሚ ባለሞያ ነሽ የውነት።እጆችሽ ይባረኩ አመሰግናለሁ።
@mehiretgebru2121
@mehiretgebru2121 Жыл бұрын
Thank you so much እጅሽን ቁርጥማት አይንካው 👏🏾
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ትዕግስትሽን አደንቃለሁ ከድምፅሽ የተግባርሽ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ
@eyerusalemgetachew3140
@eyerusalemgetachew3140 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የምትሰሪው ተባረኪ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 6 ай бұрын
ማሻአላህ ጀግና ብየሽ አለሁ በጣምየምትደነቂልጅነሽ ሞራሌንአመጣሽው እረየምን ማሳለፍነው ደጋግሜነው ያየሁሽ በጣምነውየማመሰግንሽ ሽሮሽንም አይቸው አለሁ ብዙሙያነው የተማርኩት ከአንች
@semahirali8042
@semahirali8042 2 жыл бұрын
ወላሂ ከበርበሬው ይልቅ ያንቺ ስነ ስርአትሽን እንዴት እንደወደድኩት አላህ ይውደድሽ እህቴ እንዳንቺ አላህ ያብዛልን ስራሽ መልካም ነው እናመሰግናለን
@hayemiethiotube3564
@hayemiethiotube3564 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ ይብዛ እናት ዋዎ በጣም ደስ የሚል አሪፍ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ጎራ በይ ላይክ ሼር
@MoMo-yz3fs
@MoMo-yz3fs 2 жыл бұрын
Hhu
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጨምሮ ይስጥሽ ትዳርሽ ይባረክ የኔ ጎበዝ ባለሙያ ሲታይ ቀላል ይመስላል ግን ስራው ከባድ ጉልበት ፣ጊዜ ፣ትእግስት የሚጠይቅ ነው ።ልዬ ነሽ ❤💪💪💕💕💐💐💐💐💐 አመሰግናለሁ👏 እጅግ የተዋጣለት ምርጥ ግሩም በርበሬ ነው
@hmmbou49
@hmmbou49 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝዝ ነሽ እኔግን እንዲ አይነት ትግስት የለኝም
@almazmehabee
@almazmehabee Жыл бұрын
ጎበዝ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ አጅሽን ይባርከው
@SfgghRahma-ni6se
@SfgghRahma-ni6se Ай бұрын
እፍ አምሮኛል የዉቅጥ በርበሬ እጀራ😢❤❤❤
@eleniwoldemariam5755
@eleniwoldemariam5755 Ай бұрын
ተባረኪ ጎበዝ ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meronmeron6731
@meronmeron6731 2 жыл бұрын
Betam gobez nesh wow balemoya endena 🥰❤🥰❤👏👏
@elsaf8085
@elsaf8085 2 жыл бұрын
Everything your doing very amezing i see you the first time today
@nefisasiraj8852
@nefisasiraj8852 2 жыл бұрын
Wow....ejishi work yhun ehtachin
@RahelEshetu-m2i
@RahelEshetu-m2i 10 ай бұрын
ተባረኪ ድንቅ ባለሞያ ሴት ነሽ።መጠኑን በኪሎ ምትገልጭልን ምክንያቱም ብዙ አይነት ኩባያ ስላለ ይቸግራል ለመመጠን በተረፈ በርቺ ሽልማት ይገባሻል
@lidiatasfay1997
@lidiatasfay1997 2 жыл бұрын
ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@afrikafre7569
@afrikafre7569 2 жыл бұрын
መሸአለ💞💞💞💞💞💞💞💞
@elizabethgiorgis7003
@elizabethgiorgis7003 2 жыл бұрын
Etan በጣም ባለሞያ ነሽ በጣም ነዉ የማመሰግንሸ ትልቅ ምህርት እየሰጠሽ ነዉ ።ጎበዝ በርቺ በርበሬውን ሰታዘጋጂ እናቴ አስታወሽኝ አንድ ፈረሱላ በረበሬ ትልክልኝ ነበረ ለሰዉ አስጥ ነበረ በጣም ይጣፍጣል በጣም ነዉ የማደንቅሽ በርቺ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ደስ ይላል ለእናትሽ እድሜና ጤና ተመኘሁ 🙏❤️
@eleniabera5775
@eleniabera5775 2 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ እባክሽ የበርበሬ ማድረቂያውን እና መፍጫዎቹን ከየት እንደገዛሻቸው ከነ ስማቸው ፃፊልን እባክሽ እግዚያብሄር እጅሽን ይባርከው
@maryamrak1670
@maryamrak1670 2 жыл бұрын
እኔም እፈልገውነበረ በነገረችን
@ZakeyahKader
@ZakeyahKader Ай бұрын
እጅሽ፡ይባረክ፡በጣምጥሩ፡ነው፡ግን፡ማሽኑ፡እና፡ማድረቂያው፡የት፡ይገኛል
@wafaa330
@wafaa330 2 ай бұрын
انت رائعه سلمت يداك ....اريد ان اعرف ماذا وضعتي بالملعقه قبل الطحن الاخير
@hailanew3678
@hailanew3678 2 жыл бұрын
እናት በጣም ቆንጆ ነው እኔ ኢትዮጵያ ነው የለሁት የፈረሱላ በርበሬ የቅመም መጠኑን ብትነግሪኘ ደስ ይለኛል
@fikirtebirhanu7963
@fikirtebirhanu7963 Жыл бұрын
ጐበዝ ድምፅሽ እራሱ ደስ ሲል
@allahmdulilahrbintabdu9429
@allahmdulilahrbintabdu9429 2 жыл бұрын
ወይ ገና ማዬት አቺን ባለሙያ ነሽ በርቺ ሰብ አርጌሻለሁ ሙያም እማራለሁ
@birzafadmasu388
@birzafadmasu388 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ ምጥን ሽሮ ደሞ አሳይን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አሜን እሽ በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው የኔ ዉድ
@VipVip-uw3lg
@VipVip-uw3lg Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽአንችን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 жыл бұрын
አደኛ ነሽ ሁሌ እናትዬ ለአሁን ወጣቶች እንዳህ አሳይልኝ ተባረኪ ባለሙያ ።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️
@simretfissha2967
@simretfissha2967 2 жыл бұрын
የእውነት ባለሞያ ነሽ ቪዲዮሽን በጉጉት ነው ምጠብቀው እጅሽ ይባረክ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️
@nanidejene
@nanidejene 2 жыл бұрын
Betam tsidit yalsh nesh sitisseri… betam tenqaqa dess yilal betam😊
@طيبهبنتسيدامخلد
@طيبهبنتسيدامخلد 2 жыл бұрын
ኔዉዱ እደሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥሺ💗👍👍 ማድረቂያዉ ማሺን የት ነዉያገኘሺዉ ዉደ💗👍👍
@hannagg5688
@hannagg5688 Жыл бұрын
ኣቤት ሞያ ኣንቺን የወለዱ እናት የተባረኩ ናቸው❤❤❤
@tsionalemayoh1184
@tsionalemayoh1184 2 жыл бұрын
Please make deliveries to buy you! My family sent me from Addis and it is expensive via Airplane You are Amazing lady!!!
@meklitbelas9103
@meklitbelas9103 2 жыл бұрын
Beluye 😊
@abuki.ams.ja7.ams.j110
@abuki.ams.ja7.ams.j110 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ባለፈዉ ሽሮሽን አይቼ ሠርቼ ልዩ ነዉ
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 Жыл бұрын
Good job enat I will try too
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 2 жыл бұрын
አንች ባለሙያ ሴት የሴቶች በላይ ብየሻለሁ እጅሽ ይባረክ. ስራሽ ደስ ስላለኝ ይህው ሸርቻለሁ በምችለው
@callmeagame4397
@callmeagame4397 2 жыл бұрын
WOW!!! U make life easy 🙏🏽
@VenusAdiam
@VenusAdiam 2 жыл бұрын
Waooooo በጣም በጣም ጎበዝ በጣም የሚወደው ስራሽን በርቺ 👍👏❤️
@VenusAdiam
@VenusAdiam 2 жыл бұрын
ሞቶ ጊዜ ለይክ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️
@tsehayteklu1126
@tsehayteklu1126 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ
Birthday party ki Preparation/shopping Tesco superstore in uk
7:57
Amna's world 🌎 ♥️
Рет қаралды 145
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
ልዩ ቀላል የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት ✅
33:37
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 645 М.
ምን ሲሉ አሰቡት የሚያስብለው የበርበሬ አዘገጃጀት
5:52
ዘርፈ ብዙ የተምር ፍሬ ጥቅሞች .Date seed Coffee.
6:58
Rabiy Kitchen ራቢ ማእድ ቤት
Рет қаралды 58 М.
ቁርስ ምሳ እና እራት
17:35
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 167 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН