በእርሶ መንግስትያላየነው ግፍ እየተሰራብን ነው አብይን ክው ያደረገው የብፁነ አቡነ አብርሀም ንግግር

  Рет қаралды 372,088

Enuka Media

Enuka Media

Күн бұрын

በእርሶ መንግስትያላየነው ግፍ እየተሰራብን ነው አብይን ክው ያደረገው የብፁነ አቡነ አብርሀም ንግግር
Visit our official social networks
Facebook:- / enukamedia
KZbin:- / @enukamedia
#Enukamedia

Пікірлер: 952
@FekriFekri-x2k
@FekriFekri-x2k 7 ай бұрын
እመብርሃን ትጠብቅልን አባታችን ሀቅ ሀቅ ናት ትክክለኛ የክርስቶስ አዋርያ አባት ነወት
@ethio8774
@ethio8774 7 ай бұрын
እውነት ነው🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@asefnak4764
@asefnak4764 7 ай бұрын
emebirhan adelechem sewu neche atetebekem atsemashem be hiwot seleleche ....
@BosenaGashu
@BosenaGashu 7 ай бұрын
እንደዛ ከሆነ ክርስቶስ ም ሰው ነዋ 😏😌👎​@@asefnak4764
@BetiHabtye
@BetiHabtye 7 ай бұрын
​@@asefnak4764እንደ እርጐ ዝምብ ጥልቅ አትበሉ መናፍቃኖች ሲበራላችሁ የመቤታችን ክብር ይገባችሗል!!!!!
@mare7241
@mare7241 7 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤
@TigstGetachow
@TigstGetachow 7 ай бұрын
እደነዚህ ያሉ አባቶችን እግዚኣብሔር ይጨምርልን እድሜ ስጥልን ስንቱ ቹ አባቶች ሲናገሩ የነሱ ቤተሰብ ሰላም ስለሆነ በእምነታቸው ታቦት ይዘው እሚሰደቱ ጥቁር እሚለብሱ ብቻ ስንቱ በእነታቸው በማንነታቸው የሚታረዱባት አገር. ለሚያልፍ መንግስት እምነት ን መካድ ከባድ ነው
@anwarahmed8363
@anwarahmed8363 7 ай бұрын
በእውነት የኔ አባት እርስዎ ቁጭ ብድግ ማለት አይገባዎትም ነበር ግንግን ምክንያቱ ምንድን ነው የእርስዎ ክብር ከፍ ዝቅ ያሉት ለሀገር ብለው እንጂ እኔ ሙስሊም ነኝ ኦርቶዶክስ ለዘመናት ምህመኖቻን ይዛ ስለ ሠላም እየሰበከች ዛሬን ግን በግፍ ከግፍም በላይ በደል ደርሶባታልና ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኦርቶዶክስ ብዪ እቆማለሁ ምክንያቱም የናንተ ቤት ሲንኳኴ የኔም ቤት ይሠማልና
@abubekertemam1390
@abubekertemam1390 7 ай бұрын
ፐ ተናግረህ ሞተሀል ሴታ ሴት አሽቃባጭ ወለዬ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 7 ай бұрын
ፈጣሪ ያክብርህ የኔ አስተዋይ ወንድምዋ ❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 7 ай бұрын
​@@abubekertemam1390የአብይ ውታፍ ነቃይ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 7 ай бұрын
​@@abubekertemam1390ምናለ በፃም ጥሩ ብታወራ ከላይ የፃፍከው ወንድማችን ተባረክ ለእውነት መመስከር ያስከብራል አንተ ግን ንስሀ ግባ ክፍ ስለምታስብ
@abubekertemam1390
@abubekertemam1390 7 ай бұрын
@@emebetzewde7492 ለናተ ጥሩም መጥፎም ነገር ለማውራት ጊዜም ቦታም አያስፈልግም በፆም አንጀታችን በጎጃም በጎንደር የሰራቹትን ምንረሳ እንዳይመስላቹ ጠብቁ መንግስት ሲጨርስ እኛ እንቀጥላለን
@tsegakansi3628
@tsegakansi3628 7 ай бұрын
አባቴ ይሄ ቀን ያልፋል😭😭😭 ዲያብሎስ ጊዜው ያበቃል ክርስቶስ ለዘላለም ያበራል አባታችን በረከቶ ይደርብን🙏
@misraktefera5108
@misraktefera5108 7 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ በቃ ይበልልን የህዝባችን ያባቶቻ ችን ስቆቃ በቃ ይበልልን እውነታው ህይ ነው አባታችን ጤና ና እድሜ ይስጧት 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 7 ай бұрын
የኔ ውድ አባት በርከተወ ይደርብን የኔ ሀቀኛ ሺአመት ኑርልን
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 7 ай бұрын
ምኑን ይደረብልሽ ፖለቲካ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 7 ай бұрын
አሜን።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 7 ай бұрын
@@vftygyyi4799እበት
@miminigussie4971
@miminigussie4971 7 ай бұрын
@@vftygyyi4799ስለፓለቲካ አላነሱም እኮ ደንቆሮ
@MenberAbebawTiruneh
@MenberAbebawTiruneh 7 ай бұрын
​@@vftygyyi4799ስለሀይማኖቱ የማይመለከታችሁ ሰዎች እባካችሁ አርፋችሁ ተቀመጡ የእመነቱ ተከታይ ከሆናችሁ ደግሞ እባካችሁ መጀመሪያ እምነታችሁ ይቅደም አቡነ አብርሃም ስለፖለቲካ ያነሱበት አንዳች ርዕስ የለም ነገር ግን ሁሉም ጥያቄ የቤተክርስቲያን ጥያቄ እና አሁን እየደረሰባት ያለ ሰቆቃ ሆኖ ማንነታቸውን የወጡበትን ብሔር ብቻ በመጥላት ይህን ያህል መናገር እውነት እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ አሁን በቤተክርስቲያን ላይ እየደረሰ ያለው መከራ በቤተሰቦቻችሁ ላይ ለዘለዓለም ይድረስ።
@AklesiyaSalam
@AklesiyaSalam 7 ай бұрын
አባታችን እድሜዋትን ያርዝምልን አተ አብይ የሚሉክ ስውየ ዳይኖስርን ያጠፍ አምላክ ከምድርገፀ ያጥፍክ
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 7 ай бұрын
በርከቶት ይደርብን አባታችን
@samuelduguma3690
@samuelduguma3690 7 ай бұрын
መጥፋት ያለበት ታጋይ አብርሃም ነው ወይሰ ከቡርነታቸው አብይ አህምድ ነው ለምልሱ አብርሃም የምንመራው በመስቀሉ ነው ብሎ የደርቀ አንጨት አንሰቶ አሳየ dr abiy❤️ግን የምትምሩብት መጽሐፍ ቅዱስ ነው ብሎ መልሰ ሰጥ ማነው መጠፋት ያለበት ታጋዩ አብርሃም ነው
@destadesta4948
@destadesta4948 7 ай бұрын
አንተንም ከምድረ ገፀ ያጥፋሕ ቆሻሻ :: ብፁ ወቅዱስ አቡነ አብርሃም ነዉ ስማቸዉ አትዝለፍ እሽ :: የማቱሳላን እድሜ ለአባታችን ::
@AklesiyaSalam
@AklesiyaSalam 7 ай бұрын
@@samuelduguma3690 መጥፍት ያለበት አተና አብይ ናችሁ ሺታም እጨት አርጎያስቀርክ መሀይም
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 7 ай бұрын
የዐብይ ጠላቱ ጧ ጠሽ ይበል! ይሄ ደጋሚ ደብተራ ዘረኛና ፅንፈኛ በካባ ስር የተደበቀ መተተኛ ዐይኑ. ይጥፋ!
@አስተዋይልቦና
@አስተዋይልቦና 7 ай бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን እንግዲህ እግዚአብሔር ይርዳችሁ አባታችን
@AlmazAlmaz-c1z
@AlmazAlmaz-c1z 7 ай бұрын
AmenAmenAmenAmenAmen❤❤❤❤❤
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 7 ай бұрын
አባታችን አይዞን አብይና ስልጣኗ ያልፋ የእርሶ እምነትና ቤተክርስትያን ግን ትቀጥላለች😢
@TigstGetachow
@TigstGetachow 7 ай бұрын
ሃቅ ነው ማርያምን
@Emanu1532
@Emanu1532 7 ай бұрын
ተያ እንደ አብይ ልቡ የደነደነን መንግስት በፀሎት እንጂ የሚለወጥ በጉልበት የክርስትና ባህሪ አይደለም ተቀላቀለብሽ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 7 ай бұрын
@@Emanu1532 እር እዳብይ አይነቱን ጣልያንን በጉልበት እዳበርከክን አታውቂምን ከግዛብሄር ጋር የኛ ጉልበትም ሀይል አለው እግዛብሔር ዝምብላችሁሙቱ ሲገልዋችሁ አለ እዴ ሆሆሆ
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 7 ай бұрын
እውነት ጌታ ይቅር ይባላችው እየሱስ እየሱስ የሚል ታባርራላችው ደብተራ ድርሳን ከወንጌል በልጦባችሁ አብይ ጠላት አረጋችሁት አብይን ትታችሁ ቃሉ እደሚለን እንሁን አባታችን አክብረውታል አብይን አታሳብ በሰው ፈጣሪ ይድረስልን::
@TesfayeGelu
@TesfayeGelu 7 ай бұрын
@@inpskhalifa701ምድረ መናፋቅ
@Ethiocurrent24
@Ethiocurrent24 7 ай бұрын
❤❤❤❤ ዘመኖት ይባረክ አባታችን
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 7 ай бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደረብን ይች ቀን ታልፋለች። 😭🙏
@Selin-s9j
@Selin-s9j 7 ай бұрын
Ewunet new hulum yalfal
@Gejeraw
@Gejeraw 7 ай бұрын
አቡነ አብረሃም አባቴ የእርሶ ብቻ በረከት ይደርብኝ።
@SeblyA
@SeblyA 7 ай бұрын
አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tagayneshmengistu6637
@tagayneshmengistu6637 7 ай бұрын
አባታች በረከቶ ይደርብን እመብርሃን ትጠብቆት እግዚአብሔር እንደ ቸርነቱ ብዛት ኦንደ አርሶ አይነት እውነተኛ አባቶችን ያብዛልን ።መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል በዙሪያዎ ይቁም ። እውነትን ይዞ ከክርስቶስ ጋር መቆም በላይ ትልቅነት የለም። አድለኛ አባት ኖት አባተችን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ያብዛሎት ።
@የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ
@የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ 7 ай бұрын
በእዉነት አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በረከትዎ ይደረሰን አሜን ፫ እዉነትን ተናግሮ ማረፍ ነዉ
@FGvbn-s4g
@FGvbn-s4g 7 ай бұрын
አባታችን መፈትሄ ሰጪ እግዚአብሄር እንጂ ሰው ጨራሽ ለዚያውምመነፈቃን አባታች በረከቶ ይድረሰን
@andushatube9731
@andushatube9731 7 ай бұрын
ድንቅ አባት
@MeskeremBanjaw
@MeskeremBanjaw 7 ай бұрын
የእውነት ክርስትናቸውን የኖሩት አባታችንአቡነ አብረሃም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን አባታችን አንድ ቀን ለቤተክርስትያን የሚቆም የሚሟገት አለ ሀይማኖቱን የሚያፈቅር የሚወድ የሚያከብር ምእመናን ሁሉ ከንጹሐን ጳጳሣት ገር እንደሆነ እሱ ባለቤቱ እግዚአብሔር ያውቀዋል ደግሞ እማያፍሩት ጉዶች ጳጳስ እንዳንላቸው ጵጵስናን የማያውቁ በ30 ዲነር የሚጫወቱ ጥቅመኞች ግን ለሁሉም ቀን አለው አንድ ቀን አንገታችሁን ቀና ለማለት እስኪቸግራችሁ ማየት እንናፍቃለን የእውነት እመቤቴን ምንም ጥርጥር የለኝም ከህዝበ ክርስትያኑጋ ታዪታላችሁ የእግዚአብሔር ቤት መቼም መቼም በታሪክም ፈርሦ አያውቅም ጠላት ያነቃል ያበዛል
@seblekassa8411
@seblekassa8411 7 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜውን ያርዝምል ጤናዎትን ይጠብቅልን ግሩም አቀራረብ ነው ጌታችን ይጠብቅዎ።
@betebekele3111
@betebekele3111 7 ай бұрын
አባታችን ፀሎታቹ ይርዳን
@AlmazAlmaz-c1z
@AlmazAlmaz-c1z 7 ай бұрын
AmenAmenAmenAmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤
@azebassefa4590
@azebassefa4590 7 ай бұрын
ብፁእ አባታችን አድሜ ጤና ይስጦት አንደዚ አዳመሰቃቀሉን ነገ አዲስ ቀን ይመጣል።
@tigameryamtesfaya58
@tigameryamtesfaya58 7 ай бұрын
አባታችን ይፍቱን
@mitkuyenet4762
@mitkuyenet4762 7 ай бұрын
ኧረ ኧረ ኧረ ብፁዕ አባታችን አቡነ አብርሃም በእውነት ለእርሱ ዎ ረጅም ዕድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን! የእኛ ጀግናኖዎት እርሰዎ! ሌላውን ማ ሰማንናቸው እኮ ምድር ይሁዳ ብቻ አቪይን ለመደገፍ እና ለማ ሞገስ ነው የወጡት አያችሁ ? እነርሱ የሚናገሩት ና አሁን ኢትዮጵያ ላይ እየሆነ ያለው ግን አራባና ቆቦ ነው:: እነዚህ ናቸው ቤተክርስቲያን ውስጥ ላይ ሆነው እያቃጠሏት ያሉ እንደ ተኩላ እስከነ ነፍሷ የበሏት የሚኖሩ ካህናት ናቸው:; ሰምታችኃል ከምን ላይ ወጠው ምን ሲናገሩ እንደ ነበር ምድር ቀልማዳዎች ብቻ!!
@HanAmogne
@HanAmogne 7 ай бұрын
አባቴ በምድር ቢያሠቃዩዎትም በሠማይ ቤት አለዎት። እግዚአብሔር ያክብርልን
@tarikkassa4840
@tarikkassa4840 7 ай бұрын
ብፁዕ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@samueltkue5323
@samueltkue5323 7 ай бұрын
ገሃንም እሳት ይክተታቹ ከነ ውሻ ጳጳሱ ኣብራሃም።
@bini2119
@bini2119 7 ай бұрын
​@@samueltkue5323 ልብና ይስጥህ
@HelenAsmerom-gn2zi
@HelenAsmerom-gn2zi 7 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪያችን አንተ ጠብቀን ይቅር በለን ነገሩ ያስፈራል
@YeromnsheKadir
@YeromnsheKadir 5 күн бұрын
አቡነ አብርሐም እድሜ ከጤና ይስጥዎት እግዚአ ብሔር ይጠብቅዎት ፡፣
@marmar803
@marmar803 7 ай бұрын
ብፁዕ አቡነ አብርሃም አባታችን የቆሙት ለእውነትና ፤ ለሀቅ ነው ለዚህም በሰዎችም በእግዚአብሔርም ዘንድ በሰሩት ቀና ብለው ይቆማሉ ። የውስጥና የውጭውን የሚያውቅ የሚመረምር አምላክ ክብሩን እንደሚሰጥዎ ፤ እኛም እውነትን የምንል ልጆችዎ አብረኖት አለን ። እርሶ እንዳሉት እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ነው አምላክም የሚወደውም የሚያዘውም ፤ የእግዚአብሔር እርዳታው ክብሩና ፤ ጥበቃው ዘወትር ከእርስዋ ጋር ይሁን ። ተመልከቷቸው በዙሪያዎ ያሉትን የረከሱ ዋሽቶ አዳሪ ፤ የመንግስት ተላላኪ ፤ የትልቅ ቀላል ካድሬዎችን ፤በእነሱ ነውር ከሚመጣ የፈጣሪ ቁጣ ሀገረ ምድራችንን ጠብቅልን ምህረትህን አቅርብለን አሜን🙏
@nonenone3420
@nonenone3420 7 ай бұрын
You’re right he’s their for his family to deposit 💵💵💵💵💵💵💵🏦he is not there for Betkrstian
@FfffDdr-m5o
@FfffDdr-m5o 7 ай бұрын
አባቶቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@AlmazAlmaz-c1z
@AlmazAlmaz-c1z 7 ай бұрын
AmenAmenAmen
@eteneshayehu7356
@eteneshayehu7356 7 ай бұрын
አባታችን አቡነ አብረሃም ቃለህይወትን ያሰማልን ለቤተክርሰቲያን ሐዋሪያ ጳዉሎስ ኖት
@ethio8774
@ethio8774 7 ай бұрын
አባታችን አቡነ አብረሃም እግዚአብሔር እድሜነ ጤነ አብዝቶ ይስጥልን!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 💚💛❤️
@TadelechTeshome-b4s
@TadelechTeshome-b4s 7 ай бұрын
አባቴ አብነ አብራም በረከቶ ይደርብ እግዚአብሔር ይጠብቆት አድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@MastewalTamru
@MastewalTamru 7 ай бұрын
አቡነ አብርም አባታችን ለርሶ ትልቅ ክብር አለኝ በረከቶ ይደርብን ።
@ZienamarqosMerha
@ZienamarqosMerha 7 ай бұрын
እግዚአብሄር:ቃለ:ህይወት:ያሰማልን:አባታችን።
@elsaezewali3426
@elsaezewali3426 7 ай бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባታችን የዘመናችን የእውነት አባታችን ነዎትና የእውነት አምላክ ጥበቃው አይለይዎ 🙏🙏🙏
@sebletesfaye-b5v
@sebletesfaye-b5v 7 ай бұрын
እውነት ነው እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ሌሎቹ ሆዳቸው አምላካቸው
@ferehiwotbantiwalu7843
@ferehiwotbantiwalu7843 7 ай бұрын
እግዚብሔር ይመስገን አቡነ አብርሃምን የስጠን አምላክ !!! ትህትና ትእግስት አነጋገር እግዚአብሔር ሲናገር እጹብ ድንቅ ነው !!!
@መቅዲየማርያምልጅ-ነ3ዘ
@መቅዲየማርያምልጅ-ነ3ዘ 7 ай бұрын
አባዬ የኔ ትሁት እንደዉ ምን ላድርጋቹ ሺ አመት ኑሩልኝ🎉😢😢
@ElfSaron
@ElfSaron 7 ай бұрын
አባታችን በርከቶ ይድረሰን እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ነው አሉ እንጂ ለሆዳቸው ያደሩ እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳልን
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 7 ай бұрын
በቀኝ ጎናቸው ያሉት ሦስቱ ሰይጣኖች ፣ አቡነ አብርሃምን እንዴት እንደሚመለከቷቸው ተመልከቱ!!
@Donut_2929
@Donut_2929 7 ай бұрын
Ene becha meslogn neber eko asteyayetachew yedbregn , lebona yestachew becha 😢
@SelemonYibgeta
@SelemonYibgeta 7 ай бұрын
I see yasaznal
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ልብሳቸው ነው እንጅ ሸኔናቸው እኮ ግን ያልፋል ይሄ ቀን
@samiaman442
@samiaman442 7 ай бұрын
እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርከው አባታችን
@tesfu1230
@tesfu1230 7 ай бұрын
ከጎን ያሉት እንዴት እንደሚያዩ ያያችሁ ላይክ አድርጉ።😢
@sosenakasia
@sosenakasia 7 ай бұрын
ልቦና ይስጣቸው
@Masarat-i3m
@Masarat-i3m 7 ай бұрын
ግን በሰላም ነው አረ ልቦ ይስጣቸው
@MeronMekonnen-f1p
@MeronMekonnen-f1p 7 ай бұрын
አሁን ያለንበት ያልፋል አንኩዋን እኛ ይቅርና አግዚአብሔርም በስው ልጅ አራሱ በፈጠራቸው ሰዎች ለኛ ብሎ ተሰቅሎልናል አናም ጊዜ ያመጣውን ጊዜ ይመልሳል
@adugnawendimu5684
@adugnawendimu5684 7 ай бұрын
አባቶቸ በርከትወት ይደርብን
@genatdemalash1385
@genatdemalash1385 7 ай бұрын
ባለ ምጡቅ አምሮው አባታችን ብጹህ አቡነ አብርሀም❤
@The20angel10
@The20angel10 7 ай бұрын
"ተዋቸው እስከመኸር ድረስ አብረው ይደጉ" ብሏል መድኀኔዓለም፤ ግን አቡነ አብረሐም በብዙ አረም ተተብትበዋል። እግዚአብሔር ብርታቱንና ኀይሉ አይለያቸው። ጀግና የኦርቶዶክስ አርበኛ አባታችን ናቸው። የእድሜ ባለ ፀጋ ያድርግልን።
@لمىالقحطاني-ه6ش
@لمىالقحطاني-ه6ش 7 ай бұрын
አላህ እድሜ ዪስጠወት
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 7 ай бұрын
እባታችን እግዚአብሔር እምላክ እቤቱታዎን ሰምቶ ፍርድን ይስጥ 😢በረከተዎ ይደርብን🙏🏾
@Allamehara
@Allamehara 7 ай бұрын
ኦርቶዶክስለዘላለምትኑር፡አባታችንያገልግሉትዘመነወን፡ያርዝምልን።
@bewketmamaru
@bewketmamaru 7 ай бұрын
የዘመናችን ቅዱስ ቄርሎስ ብፁዕ አቡነ አብርሐም እንደርሶ ያለ አባት ለኢትዬጲያ ያስፈልጋታል እግዚአብሔር ይጠብቅዎ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 ай бұрын
ክብር ለእውነተኛ አባቶቻችን አቡነ አብርሃም መንፈሳዊ አርበኛ ነዎት እግዚአብሔር ይጠብቅዎ
@mesfintesfaye4068
@mesfintesfaye4068 7 ай бұрын
አባቴ ምን ልልኦት እችላለሁ እግዚአብሔር ያክብርኦት ያገልግሎት ዘመንኦን ይባርከልኦ ሌሎቹ ግን ያጨበጨባችሁ ይፈርዳል
@رزانرزان1-و2ز
@رزانرزان1-و2ز 5 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ቡፁ አባታችን❤❤❤❤
@TezekereneBewsteMengstke
@TezekereneBewsteMengstke 7 ай бұрын
Abune Abrham jegna
@munitmekuria785
@munitmekuria785 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን!
@MelakuLeykun
@MelakuLeykun 7 ай бұрын
ብጹዕ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@FireTassew
@FireTassew 7 ай бұрын
ብፁሕ አባታችን እድሜ እና ጤና ይሥጥልነ
@EyobMls-kf8hj
@EyobMls-kf8hj 7 ай бұрын
የጨረቃው ሰወች ምንሆነው ነው ቁልጭቁልጭ ፙሉት
@abay3517
@abay3517 7 ай бұрын
ጨረቃ ናፍቋቸው ነው
@miminigussie4971
@miminigussie4971 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 7 ай бұрын
እኔጃ
@hannamariamasefa1477
@hannamariamasefa1477 7 ай бұрын
😂😂😂
@hiwetbedlu9944
@hiwetbedlu9944 7 ай бұрын
ወይኔ እንዴት ነው ከጎን ያሉት ፂማቸውን እየፈተሉ አባታችንን የሚያዪዋቸው በስመ አብ አባታችን አቡነ አብርሀም በረከትዎ ይደርብን እመብርሀን ትጠብቅልን
@tigistdegu2734
@tigistdegu2734 7 ай бұрын
አባታችን በረከተዎ ይደርብን።
@BBDrHVv
@BBDrHVv 17 күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ያርዝምልን አገራችንንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@יהונהוורתה
@יהונהוורתה 7 ай бұрын
ጥቁሩ ጳጳስ ለምድነው ያወቆነጥነዋል ከአባታችን አጠገብ ያለው ሰው የገደለ ያስገደለ ይመስላል የንፁሁ ሰው ደም ከጂ ያለው ይመስላል ጥሩ ሲነገር ከፋው
@fhhf3250
@fhhf3250 7 ай бұрын
አንዱ ገዳይ ነዉ
@terytill3652
@terytill3652 7 ай бұрын
ሁሉም ተቁነጥናጭ ነው አንዱ ካንዱ አይሻለም
@KidaneGaredew
@KidaneGaredew 7 ай бұрын
ረጅም ዕድሜ ለአቡነ አብረሐም
@TadeleKasahun
@TadeleKasahun 7 ай бұрын
Real and strong complain thank you our father ethiopian people God bless you also have given long life time
@رزانرزان1-و2ز
@رزانرزان1-و2ز 5 ай бұрын
ይፍቱን ይባርኩ ቡፁ አባታችን
@kelemlove4937
@kelemlove4937 7 ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን አባቴ
@alemalem9255
@alemalem9255 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን አባት አርጎ የሰጠን ❤
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 7 ай бұрын
ሁለቱ አጠገባቸው ሆነው የሚያጉረጠርጡ አቤቶች እውነት እባቶች አይደላችሁም ፈጣሪ ያሳዘናችሁ ካድሬዎች ናችሁ ልቦና ይስጣችሁ ፈጣሪ ቤቱን ያጠራል ቀን አለው
@liyutesfaye2882
@liyutesfaye2882 7 ай бұрын
ፂማቸውን ያሻሉ ደግሞ፡
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 7 ай бұрын
3 ናቸው እደት እደሚገላመጡ
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 7 ай бұрын
አባታች ፍርዱን እግዚያብሔር ይፍረድ
@amen2146
@amen2146 7 ай бұрын
የኔ አባት እድሜ ከጤና ይስጦት አባታችን
@kebebushmoges211
@kebebushmoges211 7 ай бұрын
ዉድ አባቶቻችን እንደዚህ ለኛና ለሃይማኖታችን መስዋትነት የሚከፍሉትን እግዚአብሔር ያበርክትልን!!
@zebenaymenber4067
@zebenaymenber4067 7 ай бұрын
እመብርሀን ትጠብቅልን አባታችን
@atsedetedla9965
@atsedetedla9965 7 ай бұрын
አባታችን እናከብርዎታለን እውነተኛ የክርስቶስን መስቀል የያዙ ስለሆኑ አስመሳይ አባቶችን ግን እግዚአብሔር አምላክ ይገሰጽልን።
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 7 ай бұрын
በረከተዎ ይደርብኝ አባ
@fregenetwondimu5939
@fregenetwondimu5939 7 ай бұрын
እውነት ተናጋሪ አይጥፋ ፡፡ አባታችን እድሜ ጤናዎን ያብዛልን፡፡፡
@ايهااايهه
@ايهااايهه 7 ай бұрын
🥺አባታችን በረከተወ ይደርብን🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይርዳን🤲😢
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 7 ай бұрын
ብጹ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ያድለን
@نورهمحمد-و9ت
@نورهمحمد-و9ت 7 ай бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከተዎ ይደርብን
@TsionTsion-xq2cj
@TsionTsion-xq2cj 7 ай бұрын
አባታችን በረከቶት ይድረሰን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት
@sosenakasia
@sosenakasia 7 ай бұрын
አባቴ እድሜ ጤና ይስጦውት የኛ አባት በርከተውት ይደርብን
@hizibayenlegesse2171
@hizibayenlegesse2171 7 ай бұрын
እውነተኛ አባታ አባታችን አቡነ አብርሃ ነዎት።እጅግ አከብርዎታለሁ!!!እውነት ሲነገር እንዲህ ነው !!!
@FrehiwotFre-n8d
@FrehiwotFre-n8d 7 ай бұрын
አባቶች ለህዝብ ቢኖሩ መልካም ነበር ሁሉም ያልፋል አቡነ አብርሃም እድሜና ጤና ይስጥልን።
@RahelAfework-o7i
@RahelAfework-o7i 7 ай бұрын
አባቴ በረከትዎ ይደርብን ከጎንዎ በቀኝ በኩል ካሉት አይን ያውጣዎት
@kassahunmulisa2597
@kassahunmulisa2597 7 ай бұрын
የምን ክብረነቶው ነው ለዚህ ክብር አይገባውም የህዝብ ደም የጠጣ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yetnbershgezahge4019
@yetnbershgezahge4019 7 ай бұрын
ከእሳቸው የሚጠበቀው ትህትና ነው።
@senaittekle2015
@senaittekle2015 7 ай бұрын
አባታችን አቡነ አብርሀም በርከትወ ይደርብን ሌሎች አባቶች ታሳፍራላችሁ ካድሬ ሁላ ብኩርናችሁን የሸጣችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@shalommi12youtube98
@shalommi12youtube98 7 ай бұрын
ሁለቱ ጳጳሳት ግን ምነው ነገሩ ያልተዋጠላቸው ለጎሪጥ ነው ቅዱስ አብርሃምን የሚመለከቱት
@miminangia6732
@miminangia6732 7 ай бұрын
ፈርተዉ ነዉ ደግሞ ቢታሰሩስ
@abay3517
@abay3517 7 ай бұрын
የመዋጥ የለመዋጥ ሳይሆን በቤተክርስቲያን የውስጥ ዋነኛ ችግሮች በመሆናቸው የቁነጠንጣቸዋል እግዚአብሔር ቢታገሳቸውም ወደልቦናቸው ያልተመለሱ ናቸው
@shalommi12youtube98
@shalommi12youtube98 7 ай бұрын
@@abay3517 አይገርምም ምን ያለበት እንደልቡ አይጮህ ሚባለው ብሂል እኮ እውነት ነው
@etsewonde5181
@etsewonde5181 7 ай бұрын
ewunetnew @@abay3517
@Melakutesefay
@Melakutesefay 7 ай бұрын
አባታችን ባይሆኑ እንዴት እነቆጭ ነበር የኛ ፀሎት ሳይሆነ የአባተችን የእርስወ ፀሎት ፈጣሪ ይስማን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ሌላ ምን ይባላል
@lilyxd5866
@lilyxd5866 7 ай бұрын
This question is very powerful question!
@meskineway4162
@meskineway4162 7 ай бұрын
አባታችንን የስጠን አምላክ ይባረክ
@yeshibedanie8792
@yeshibedanie8792 7 ай бұрын
አባታችን በረከቶት ይድረሰን እግዚአብሔር ይጠብቆት እውነትን መናገር የእግዚአብሔርን ህግ መጠብቅ ነው ምክንያቱ ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እውነትን እውነት ሃሰትን ሃሰት በሉ ብሏል በዜግነት ከሆነ በጥንት ዘመን ጳጳሳቱ ከግብፅ ይላክልን አልነበረም ? ለምንድነው አባታችን እዲገፉየተፈለገው በአባባል ደረጃ እንኳን ሴትናካህን ሃገር የላቸውም ይባላል
@DestaDejen
@DestaDejen 7 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሀቅ ሀቅ ነው
@shetamenesh8833
@shetamenesh8833 7 ай бұрын
እውነት ነው አባታችን በረከትዎ ይደብን
@Kaleykebed
@Kaleykebed 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅልን😢
@AbebawGetnet-e5u
@AbebawGetnet-e5u 7 ай бұрын
አባታችን እድሜውትን ያብዛልን
@almazalmaz9992
@almazalmaz9992 7 ай бұрын
አብነአብርሀምአባቴሺአመትኑሩአባቴ
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 7 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት አባት ስለሰጠኽን እናመሰግነዋለን መንፈስ ቅዱስ ይርዳችሁ
@ፂዮንTube
@ፂዮንTube 7 ай бұрын
አቡነ አብረሀም አባታችን በረከታቸው ይደርብን እረጅም እድሜና ፀጋ ይሥጦት ሞት አይቀር እዉነትን ተናግሮ መሞት ይሻላል
@munafetena4472
@munafetena4472 7 ай бұрын
አባታችን በረከትወት ይደርብን ሀቅ ሀቁን ነገሩልን
@TewachewMoges
@TewachewMoges 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን።
@kidisthaile5631
@kidisthaile5631 7 ай бұрын
እግዛብሔር ይመሰገን !! እርሶን አባት ሰለሰጠን ። በረከቱሁ ይደርብን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 7 ай бұрын
ብፁአባታችን አብረሃም እድሜ ጤና ያድልን❤❤❤😢😢እውነተኛ ፍረድ ከፈጣሪ ይስጠን
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 170 М.
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የተደረገ ምክክር
2:28:28
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል Tewahedo Media Center TMC
Рет қаралды 84 М.
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН