KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
EOTC TV | ቢጫ ለበስ ወንበዴዎችን እያያችሁ አትደናበሩ! ምናኔው ወደ አዲስ አበባ ሆንዋል | ተከዜ ገዳም ክፍል 2
1:01:15
|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket #tmh
54:34
Tool Items!😍New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Utensils/Home Inventions #shorts #gadgets
0:10
Елена Райтман показала фанатке Ф*К!? Шоу Кросс и Дошик. Кто твой подписчик?
58:20
НУБ И ПРО СТРОЯТ ЗАЩИЩЕННУЮ ТЮРЬМУ ЗА 10 СЕКУНД / 1 МИНУТА / 5 МИНУТ В МАЙНКРАФТ БИТВА СТРОИТЕЛЕЙ
27:29
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
EOTC TV | የግዙፍ ኢንዱስትሪዎች ባለቤት የሆነው አስደናቂ ገዳም
Рет қаралды 416,361
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 505 М.
EOTC TV
Күн бұрын
Пікірлер: 1 000
@azukira9743
3 жыл бұрын
ከዚሁሉ ሁካታ ብልጭልጭ አለም የተገላገላችሁ አባቶቼና እናቶቼ ወንድሞቼና እህቶቼ እግዚአብሔር እንዴት መርጧችዃል የናንተ ፀሎት በረከትና ረድኤት ለኛም ይድረሠን
@ገብረሚካኤል-ኀ5ቈ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፫
@almazabrham879
3 жыл бұрын
Amen
@tuotuo9398
3 жыл бұрын
አሜን፤አሜን፤አሜን🙏🙏🙏
@tegtaref473
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን⛪💚💛❤ ወይኔ ክራሩ እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻
@Rich-yl5gy
3 жыл бұрын
😔ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ✝️😔🙏
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
3 жыл бұрын
እኛማ ምን መልካም ስራ ሰርተን በእናንተ ጸሎት ነው ያለነው በረከታችሁ ይድረሰን ።
@centexvitamine
3 жыл бұрын
Amen amen amen
@Lula2090
3 жыл бұрын
Amen amen amen!!!
@fffgftyhgjj8533
3 жыл бұрын
አሜን፫
@ttigisthhailu717
3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ለአገራችን ሰለምን ያምጣልን የናንተም ያባቶቻችን የእናቶቻችን ፀሎት ይሁንልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@menebasfw6705
3 жыл бұрын
አምላኬ ምንም ባታረግልኝ አይቆጨኝም ኦርቶዶክስ አርገህ ፈጥረኸኛል ተመስገን አባቶቼ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን🙏
@maledachekol6594
3 жыл бұрын
እዉነት ነው 🙏🙏
@ቲጂየድንግልልጅ-ፈ2ኀ
3 жыл бұрын
አሜንንንንን
@efremayalew4483
3 жыл бұрын
ሰው እኮ አድርጎ እኮ ፈጥሮዎታል በራሱ አምሳያ ከዚህ በላይ ምን ስጦታ አለ
@witnessam6592
3 жыл бұрын
እውነት ነው
@አንተታውቃለህ-ዸ6ሐ
3 жыл бұрын
ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍሶልናል ከዚህ በላይ ስጦታ አለ
@andualemsolomon2826
3 жыл бұрын
አቤት መታደል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴ በረከታችሁ ይድረሰን
@tamannaislam8255
3 жыл бұрын
ተመሥገን አምላኪ ኦርቶዶክሥ አርግህ ሥለፈጠርህኝ አመሠግንህ አለሁ አምላኬ ይህንን ገዳም እዳይ አንተ ከናትህ ከድግል ማራያም ጋር ክፉውሥራን እዳልሰራ አንተ እርዳኝ የኔ ጌታ እርዳኝ
@fodraco4414
4 ай бұрын
What is the name of this monastery and where is it located?
@ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ
3 жыл бұрын
ማስታወቂያዉን አይቼ በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበር የአባቶቻችን እና የእናቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን
@fodraco4414
4 ай бұрын
What is the name of this monastery and where is it located?
@besu_1221
3 жыл бұрын
በረከታቸው ትድረሰን ። እግዚአብሔር ሰላምን ፍቅርን ይስጠን ። ስለ ቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ስለመነኮሳቱ ብሎ ይማረን😭#ቤተ-ማርያም
@sofiyamessaywondwossen704
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ።በረከታቸውትድረስን.እባቶችችንን ።እሜን እሜን እሜንን ።ቃለህይወትያስማልን ።እባቶችችንን ።እባቶችችንን ።እግዚአብሔር. ስላምን።ፍቅርን።ይስጠን።ስለቅዱሳን.እባቶችችንን ።
@fodraco4414
4 ай бұрын
What is the name of this monastery and where is it located?
@mesimecal5087
3 жыл бұрын
ይሄን ያሳየከኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባህ የእውነት ይሄን ማመን ነው ያቃተኝ በዚም ዘመን ከገዳም ሣይይወጡ በአታቸውን አፅንተው መቆየታቸው በጣም ነው ያስደሰተኝ እባካችሁ ወደከተማ እዳትሠደዱ እግዚአብሄር ሣይለያችሁ ያቆያችሁ እናተን የሠጠን አምላክ ምስጋና ይድረሠው
@fodraco4414
4 ай бұрын
What is the name of this monastery and where is it located?
@DELHO2016
3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዘጋቢ ትዕይንት ነው። መንፈሳዊ ረሀቤን ያጠገብኩበት ገዳማዊ ሂወት ነዉ ። የገዳማውያን አባቶች በረከት በእኛ ላይ ይደር። ይህን ዘጋቢ ትዕይንት ያሰናዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
@maledachekol6594
3 жыл бұрын
ስለነዚህ ገዳማያን ብሎ ሀገራችን ከክፉ ሁሉ ይጠብቃት 🙏🙏🙏
@linakassa4659
3 жыл бұрын
ስለናንተ ብሎ ፈጣር የቸርነት ፊቱን ይመልስልን አባቶቻችን እና እናቶቻችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ታስፈልጓታላችሁ
@digitechcell3078
3 жыл бұрын
ሕስይ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@AZGZ-nh4dk
3 жыл бұрын
አሜን፫
@fekadudadi8737
3 жыл бұрын
ቅድስት ቤተክርስቲያን ይህን ያህል ዘመን ተሻግራ ዛሬም እንደ ጸሐይ አብርታና ደምቃ ለመታየቷ፤ስርዓቷ ተጠብቆ ለመኖሯ ምክንያት እንናተ ገዳማውያን ናችሁና ምስጋና ይገባችኋል ። እንዲሁም ዛሬ አለም ላይ በምናየው መንፈሳዊ ዝለት ተስፋ እንዳንቆርጥ እና ተስፋችን እንዲለመልም ስላደረጋችሁ የደጋጎቹ አባቶች አምላክ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ። እናንተን የመሰሉ እውነተኛ መናንያንን በማየቴ እጅግ ተጽናንቻለሁ።
@ayelenigussiegedlu5854
3 жыл бұрын
አ ሜ ን ።
@ኢየሩሳሌምሀገረሠላምወለተ
3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እኔስ በዚህ ከንቱ አለም እየባከንሁ ነፍሴን አስጨነቅኋት 😭
@eyurusalemyilma2140
3 жыл бұрын
Not only you every body my dear
@ኢየሩሳሌምሀገረሠላምወለተ
3 жыл бұрын
@@eyurusalemyilma2140 እና ምን ተሻለን ከሁለት ያጣ እንደኛ ከየት ይመጣል ባአሁን ስአት ያለን ክርስቲያኖች 90% ማለት ይቻላል የምድሩንም የሰማዩንም ያጣን ነንእኮ
@brhanabi3755
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ስለ እናተ ሲል ይቅር ይበለን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
@belayneshjembere7426
3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እኛንም አስበን ይቅር በለን።
@fodraco4414
4 ай бұрын
What is the name of this monastery and where is it located?
@freespiritdanceshow9228
3 жыл бұрын
የኢትዬጵያ ትንሳኤ የሚጀምረው ፡የዚህ አይነት መንፈሳዊም ሰማያዊ ህብረት፡ አለማዊም ምድራዊ ህብረትና ቅንጅት ሲኖረን ነውና እንንቃ ። አንባላ እርስ በእርስ አንጫረስ ዝቅ እንበል በትህትና አገር እናቅና።
@ቲጂየድንግልልጅ-ፈ2ኀ
3 жыл бұрын
በረከታቹ ይድረሰኝ አባቶቼ ካህናት መነኮሳት የናንተ ፀሎትና ልመና ምድራችን ከገባችበት ጭንቅና እረመጥ ያውጣት ያውጣን አሜንንን
@mestymesty2096
3 жыл бұрын
ምን እላለሁ በረከታችሁ ይድረሰን ስለ አናንተ ብሎ ሃገራችንን ይማርልን
@ሂሩትዘመነሩት
3 жыл бұрын
መታደላችሁ እናቴ እመቤቴ ድንግል ሆይ እኔንም ለዚህ ክብር አብቂኝ 😭😭😭😭
@ሰብለደርበ
3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ስኖርም ክርስቲያን ስሞትም ክርስቲያን ሁኘ ልሙት ይሄንን ድንቅ ገዳም ለማየት ቅዱስ ፍቃድህ ይሁንልኝ 😭
@AZGZ-nh4dk
3 жыл бұрын
አሜን፫
@workineshteka3269
3 жыл бұрын
በእውነት መሳጭ ታሪክ ነው በርቱ ለደጁ ያብቃን
@zewedefekade8949
3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ምንግዜም የማትጠፋው በነኝህ አባት ፀሎት ነው ....... ኦርቶዶክስን ለማጥፋት የሚዳክሩ ባይለፉ ይሻላቸዋል........ እራሳቸው ይጠፋሉና እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት. ተባረኩ አባቶቼ
@alemeshetegierefe3588
3 жыл бұрын
እኔ ሐጢያተኚቱ ግን ይህን እላለሁ እባካችሁ አትሂዱባቸው፥ አትንኳቸው፥ አታሳዩአቸው፥ አትበርዙአቸው፥ እነርሱ ባሉበት በተደበቁበት መንፈሳቸው ይጠብቀን፥ ከነሐጢያታችን መሬታቸውን አናርክስባቸው:: አባቶቻችን በረከታችሁ ጸሎታችሁ አይለየን እናንተ ባትኖሩ ኖሮ ግና ድሮ በጠፋን ነበር፥ ግን ቸርነቱ አያልቅም እና እናንተን አዘጋጅቶልናል:: ተመስገን::
@genetfantaye7931
3 жыл бұрын
ይህንን ፕሮግራም ላቀረባችሁልን ትልቅ ክብርና ምስጋናይገባችሃል:: የእናንተ ጾምና ፅሎት ለሀገራችን እና ለህዝባችን መከላከያ መከታ ነው :: ለዚህ ከንቱ አለም የሚሻለው ይህ ነው !! ሰላም ለሀገራችን እና ለህዝባችን !!!
@ፍቅርተሥላሴየተዋህዶ-ዘ9ጀ
3 жыл бұрын
4.2 k ሰው አይቶታል ግን ላይክ 400 ምናምን ኮሜንት 55 ብቻ ነው ለምን ካየን ላይክ ሳናደርግ እንወጣለን ለቤተክርስቲያን ይጠቅማል እኛ እንደ ቀላል የምናየው ላይክ ሸርም ስናደርግ ለብዙዎች በረከት ማድረስ ነው እባካችሁ እናስተውል ሌላው ቀርቶ አሜን ማለት በረከት ይደርሰናል ዝም ስንል አሜን ካላልን በረከት ይቀርብናል አሜን ስንል ይሁንልኝ ይደረግልኝ ማለት ነው እግዚአብሔር አምላክ የተጫነብንን አዚም ከኛ ያርቅልን አሜን
@nunesharsema6921
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@litawolde5299
3 жыл бұрын
አሜን
@meskwerkineh307
3 жыл бұрын
አሜን አሚን አሜን በረከታ ይድርሰን
@ayelenigussiegedlu5854
3 жыл бұрын
@@meskwerkineh307 አ ሜ ን ። የተጫነብንን አዚም በገዳማውያኑ ጸሎትና በረከት ከተዋኅዶ ልጆች ሁሉ ያስወግድልን።
@meskwerkineh307
3 жыл бұрын
እሺ ያለማርግ ፍላጉት አደለም ዘንግቻ ነው ይቅርታ
@አሸናፊየሩፋኤል
3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የተደሰትሁበት ገዳም ለሌሎች ገዳማት አርአያ መሆን የሚችል ገዳም ነው ከናንተ የሚጠበቀው የሌሎች ገዳማት አስተዳዳሪዎችን እየጋበዛችሁ የተሞክሮ ልውውጥ ቢደረግ በአጭር ጊዜ መላው የኢትዮጵያ ገዳማትን ከተረጂነት ማላቀቅ እንደምንችል 101% እርግጠኛ ነኝ ‼️EOTCዎች ‼️ አስቡበት ። በተለይ ችግር ያለባቸውን ገዳማት ጥናት አድርጋችሁ ለቅዱስ ሲኖዶስ በማቅረብ ዘላቂ መፍትሔ ለማምጣት ብትሰሩ እላለሁ
@ከዚህምከዚያም-ኘ8ወ
3 жыл бұрын
ክቡራን ንዑዳን አባት እናቶቼ ቅዱስ በሆነው ፀሎታችሁ አስቡኝ ። ቢቻል ይህን ለትውልድ የሚተርፍ ገዳም ምንረዳበት ባንክ አካውንት ቢቀመጠልን።
@adiamissac896
3 жыл бұрын
እንዳይመጸውቱ እኮ ነው እየሰሩ ያሉት ይልቅ ሌሎች ገዳማት እርጂ !
@mahiletmekonnen5794
3 жыл бұрын
ተመልከቱ እንግዲህ ስለ ቅዱሳንህ ብለህ ማረን ብለን የምንለው እኛ የማናያቸው ነገር ግን ለእርሱ እራሳቸውን የሰጡ ቀንና ሌሊት ያለመታከት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ በፊቱ የሚሰግዱ ፣ ስለ ሕዝብ ልጆች የሚማልዱልን የተመረጡት የተባሉት ቅዱሳን እንደነዚህ ያሉት አይደለምን !? ስለ ዓለም ሕዝብ እነርሱ ባይማልዱልን ኖሮ በእኛ ቸልተኝነት ምን ይውጠን ነበር ወገኖቼ !?😭 እኛ እኮ እናመልከዋለን፣ እንወደ ዋለን፣ የምንለውን የሞተልንን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንኳን በቀን አንድ ጊዜ እንኳን ሻማ አብርተን በፊቱ አናመሰግነውም ። እርሱንም የመሻት ፍላጎት ስለሌለን ቃሉንም ትዕዛዙንም አናስተውለውም። እንዲሁ በዘልማድ ግን ስሙን ይዘን እንኖራለን ።ለዚህ እኮ ነው ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ትሉኛላችሁ እኔ የምላችሁን ግን አትሰሙም ብሎ ያለው 😭 እባካችሁን በከንቱነት አንኑር ወገኖቼ ! እግዚአብሔር ግን ምህረቱ የበዛ አምላክ ነውና የመልካም ወዳጂቹን ልመና እና እንባ አይቶ ይቅር ይለናል። እኛ ግን አሁንም በሚሊዬን የሚቆጠር ገንዘባችንን ለእነርሱ ለሽምብራ መግዛ ፣ ለሚፈልጉት መልካም ሥራ እንዲያውሉት እንደ መስጠትና በጸሎትም እንዲማልዱልን ፣ እንዲባርኩን፣ ገንዘባችንን ለጽድቅ ሥራ ማዋል ስንችል ጨፍረንበት ላለው ሰው ለመወደድ ብለን ገንዘባችንን እንበታትናለን በከንቱ ።ከዚያም መጨረሻ ላይ ባዶአችንን እንቀራለን ከዚያም እኛንም የሚረዳን ሳይኖር በሃዘን በለቅሶ ስንተክዝ ደህይተን በቁስቁልና እንሞታለን ። እናም እባካችሁን እግዚአብሔር እንዳለ በጽድቅ ሥራ እንረባረብ ወገኖቼ ! ይህን ብናደርግ ለነፍሳችን እረፍት ፣ በሥጋ ሰውነታችንም እስከ ዘራችን እንባረካለን በእውነት። ለሌሎችም በጎ ምሳሌ እንሆናለን። እስኪ ከግብፅ ኮፕቲኮች ተማሩ ወገኖቼ ! ። እነርሱ ሃብታሞች ናቸው ሕዝቡ መስጠት የሚባለውን በረከት በደማቸው ውስጥ ሰርጾ የገባ ስለሆነ ለቅድስት ቤተ ክርስትያን ምጽዋተ ሙዳይ ማስገባት ፣ በተለይ ለገዳማት ባላቸው ሁሉ ነገር በመለገሳቸው እያንዳንዱ ገዳማት በሃብት የተንቆጠቆጡ ናቸው ። ይሄን ግብፅ መጥታችሁ ባያችሁ እኔ ይቆጨኛል 😭 ኢትዮጵያዊያኖች ገና አልገባንም እንደ እነርሱ በረከትን አላፈስንም 😭 እናም እባካችሁን እርስ በርስ ከመካሰስ ከመሰዳደብ ይልቅ በመንፈሳዊ ቅናት እንደ ግብፅ ኮፕቲኮች እኛም ቤተ ክርስቲያናችንን እና የገዳማቶቻችንን ልማት እናጠናክር ክፉ ሰው ግን ከቤቱ መቅሰፍት አይጠፋም ነው የሚለው ቅዱስ ቃሉ እናም እግዚአብሔር እንዳዘዘ እንስራ ሰምተን ችላ አንበል ወገኖቼ
@mebrattadesse7862
2 жыл бұрын
እንደዚህ የለገዳምና አባቶች ያብዛልን ፀሎታች ለሀገራችን ይሁን።
@workineshteka3269
3 жыл бұрын
አባቶቻችን በርከታችሁ እና ቡራኪያችሁ ይድረሰን
@getenetgirma2435
3 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን አባቶቼ እናቶቼ በናንተ ጸሎት ኢትዮጲያ አገራችንን ይጠብቅልን
@geachman7672
3 жыл бұрын
ውድ የቅድስት ሥላሴ ልጆች የእመቤታችን የአስራት በኩራት የአባታችን የፃድቁ የሐዋርያዉ ክርስቶስ ልጆች በረከታችሁ ይድረሰን ቦታዉን በመርገጤም ትልቅ ደስታ ተሰምቶኛል ሌሎች ምዕመናንም ቦታውን ብትረግጡት ትልቅ ደስታ በረከት የመንፈስ ጥንካሬ ታገኛላቹ ።
@236KUYE
3 жыл бұрын
Yet new please
@sebleeyas9256
3 жыл бұрын
አቤት ምን መታደል ነው በዚህ ምድር ላይ ከዚህ ወዲያ ምን የሚያስቀና ነገር አለ !! ምንም የለ። የቅዱሳን እንጦንስ ወ መቃርስ አምላክ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ እመብርሀን ታፅናችሁ አሜን ፫
@amsaleyaya9550
3 жыл бұрын
እንደ አህዛብ ጭካኔ እንደ መናፍቅ ክፍት እናንተ ባትኖሩ ምን እንሆን ነበር እናንተ እኮ ኢትዮጵያን በጸሎታችሁ ያቆማችሁ በርቱልን እግዝአብሆር ያበርታችሁ
@mggb9549
2 жыл бұрын
እዉነት እነዚ የክርስቶስ ሙሽራዋች ናቸው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻቹን ያሳምር ለኢትዮጵያም ጨው ትሆኗት ዘድ የነ አባ ፓዉሊ መቃርስ አምላክ ይርዳቹ መርሐዊ 🙏🙏🙏
@shiferawewunetu1549
3 жыл бұрын
ደግ አባቶች የሰሜን ወሎ ጳጳሳትን እድሜና ጤና ይስጥልን ጉልበታቸው ቢክዳቸው ውስጣቸው ያለው ፍቅር ለሰዎች ሁሉ ጉልበት የሆኑ አባት ወጣቱም ከእድሜያቸው በላይ ትልቅ እንደ አቡነ አረጋዊ ይመስሉኛል አቡነ ኤርሚያስ
@addisababa5210
3 жыл бұрын
ይህንን ለማየት ያበቃኝ የቅዱሳኑ አምላክ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይመስገን እጅግም ከመነኮሳቱ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ደጋግሜም ነው የማየው እግዚአብሔር ከፈቀደለኝ አገሬ ኢትዮጵያ ስመጣ ከአባቶቼ ቡራኬ እቀበላለው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@alemsora8412
3 жыл бұрын
የመናንያኑ ያባቶቻችን የናቶቻችን በረከት ይደረብን አሜን የእናንተ ፀሎት ኢትዮጵያን ይታደጋታል
@azebtufa7389
3 жыл бұрын
ተመስገን የአባቶች እና የእናቶቻችን በረከት ይደርብን አቤቱ ፈጣሪያችን ገዳማትን አንተ ጠብቅልን እኛ አቅም የለንም በጠላት ተከበናል የክርስቲያን ጠላት በዝቶል ፈጣሪ ጠባቂ መላክ ላክልን አሜን😭😭😭😭😭
@beletechbonged2998
3 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ይህንን ያሳየኸን የአባቶቻችን የእናቶቻችን እድሜና ጤና ያድልልን መግስተ ስማያት ያውርስልን እኛንም እንደሀጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን አሜን
@mekonnenabera9532
2 жыл бұрын
እርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን ያስፋልን ይጠብቅልን!!!ቅዱሳን መነኮሳትን እና መንኮሳይትን ይብዛልን ያፅናልን።
@እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ
3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይድረሰን አሜን ፫ እናመሰግናለን 💚💛❤🕊🕊🕊
@aletashabebe1284
3 жыл бұрын
💒💒💒እግዚአብሔር 🕊🕊🕊የተመሰገነ ይሁን 💚💛❤️ፀጋና በረከታችሁ አይለየን . እግዚአብሔር እምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌈🌈🌈አገራችንን ሰላም 🌿🕊🌿🕊🌿ፍቅር 🕊🌿🕊አንድነት , ያርግልን , አሜን (3) ወለተ መድህን ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏🙏🙏🙇♀️🙇♀️🙇♀️💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fodraco4414
4 ай бұрын
What is the name of this monastery and where is it located?
@ፍቅርተሥላሴየተዋህዶ-ዘ9ጀ
3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን በጸሎታችሁ ስለ እናንተ ብሎ ይማረን መታደል ነው ይህን ያሳየን እግዚአብሔር ይመስገን
@aliumar1127
3 жыл бұрын
ለኛ ለሀጢያተኞቹ በረከታችሁ ይድረሰን አሜን😭😭🙏🙏
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
3 жыл бұрын
ክፍል። ሁለትን እንጠብቃለን። መታደል መመረጥ መባረክ ነው። በዚህ መኖር አባቶቼ እናቶቼ ስለ። እናንተ ብሎ አምላከ ቅዱሳን ይማረን ይቅርም ይበለን!! ቤተክርስቲያንን ኢትዮጵያን አገልጋዮችነን ህዝበ ክርስቲያኑን ስለእናተ ብሎ ወደ ቀደመው ሰላም ይመልስልን!!
@መቅዲየተዋህዶልጅእናቷንና
3 жыл бұрын
እሰይ ተለቀቀልን ኑን የተዋህዶ ልጆች
@anaztm192
3 жыл бұрын
እፁቭ ድንቅነዉ ሕያዉ እግዚአቭሔር የአንተ ሥራ
@እመቤትየድንግልማርያምልጅ
2 жыл бұрын
አሜን ፫ በርከታችሁ ይደርብን ኦ አምላከ ቅዱሳን እኔንም ከዝሙት ኃጢአት አውጥተህ የአንተ ምርጥ እቃ አድርገኝ
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@marymikel565
3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@hizbaysh1116
2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ከዚህ ቅዱስ ገዳም በረከት እድንናገኝ የቅዱስ መንፈስ ፍቃድ ይሁን አሜን ✝️✝️✝️
@neweyuio1755
3 жыл бұрын
በረከታችኹ ይደርብን በእውነት በዚህ ዘመን ለዚህ መጠራት ምንኛ መታደል ነው እመ አምላክ ትጠብቅልን
@የወላዲተአምላክልጅነ-ፐ9ወ
3 жыл бұрын
በእውነት ለሁላችም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ የአባቶቻችን የአንድስት እናቶቻችን ረድኤት በረከታችን ያሳድርብን በእውነት ደስ የሚል ገዳም ነው እኛንም ለደጁ ያብቃን አምላክ ቅዱሳን
@fodraco4414
4 ай бұрын
What is the name of this monastery and where is it located?
@ምስጉንነውየተመሰገነ-ኘ7ዘ
3 жыл бұрын
ይህ ነው ትክክሉ፤በበአታችሁ ያጽናልን ለሀገር የሚተርፍ ትውልድ። በእውነትም ምንኩስና
@natnael7862
3 жыл бұрын
ውይይይይ ደስ ስትሉ አበው ወ እመው በረከታችሁ ይደርብን
@selammamo4166
3 жыл бұрын
Bereketachew yideribini Amen
@ራሄልኢትዮጲያዊት
3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልና ለየት ያለ የስጋም የነፍስም መድሀኒት ያለበት በእንተ መነኮሳት መሀርነ ክርስቶስ
@ግሸንሆይጥሪኝ
3 жыл бұрын
አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን
@selamawitmequant4299
3 жыл бұрын
እምዬ ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ክብር ምስጋና ላተ ይገባሃል አቤት መታደል መመረጥ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤
@RnBPartyMix-y4j
3 жыл бұрын
አባቶቼ እና እናቶቼ እግዝአብሔር ስለ እናቴ ብሎ ይመልከተን እርጂም እድሜ ከጤና ጋሪ ይስጥልን
@mequanentargaw
2 жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው! እንዲህ አይነት አባቶችንና ገዳምን የሠጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ።
@SamsungAs-qq8bz
3 жыл бұрын
ነፍሴ ረካች ሓሴትም አደረገች 😭😭😭😭😭🤔🤔🤔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ጌታ ሆይ ሳይገባኝ እንን ሓጥያቴን ሳትፀየፍ በዚች የቅዱሳንን ሃይማኖት ሰለሰጠከኝ አመስግንሃለሁ።
@madesign21
3 жыл бұрын
አሁን እዚህ ውስጥ ዓለም በቃኝ ብሎ የገባ ስንት ሙህር ሊቃውንተ ቤተክርስቲያ :ዶክተር :ኢንጂነር መምህር ..ወዘተ ይኖር መታደል ነው አይ አንቺ አለም ከንቱ ዓለም! ይህን አይቸ ሌላ ቻናል ሳይ ሁሉ ነገር አስጠላኝ "በዚህ መኖር ለኛ መልካም ነው በቃ ዝም ብሎ ከምስጋና ከፀሎት ውጭ ሌላ የሌለበት ህይዎት አቤት መታደል እኛ የ15 ደቂቃ ፀሎት ለማድረግ ጊዜ አጠረን እያልን በምንኖርባት ዓለም ይህንን ማየት ምንኛ ደስ ይላል " ፀሎታችሁ ይድረሰን 😢❤️
@GechiMokoni
10 ай бұрын
እናቶቸ አባቶቸ በረከታችሁ ፀሎታችሁ ሁሌም አይለየኝ አሜን
@senusamrawit9070
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን የእናቶቻችን ፀሎት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ይብዛላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🕯🕯🕯💚💛❤🕯🕯🕯💚💛❤🕯🕯🕯💚💛❤🕯🕯🕯
@mggb9549
2 жыл бұрын
የዲያብሎስን አይን ተንኮል አምላክ አበው ያጥፋላቹ በረከታቸዉ ይደርብን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾።
@Meski-or8ln
3 жыл бұрын
በረከታቹ ይደርብን በእናንተ ፀሎት ነው ያለነው እኛንም እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን
@ኢትዮጵያብርሃን
3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚደነቅ ስራ እንዲሁም የእምነትን ና የሃይማኖትን ጥግ የሚያሳይ የተባረከ ሕይወት ነው እግዚአብሔር ይክፈላችሁ::ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን አታዘግዩት እባካችሁ::
@גויתואלם
3 жыл бұрын
በረከታቹ ይደርብን በፀሎታቹ ያ የሚነድ እሳት ያብርድልን ወንድም በወንድሙ መገዳደል ማየት ሆዳችን አልቻለም በቁማቹን ሐጥያታችን እያየኖው ኖው
@getneshamare1038
3 жыл бұрын
በእናንተ ፀሎት ነው ያለነው እንደኔ አይነቷን ሀጢያተኛ የናንተ ፀሎት ነው የሚያኖረን የሚጠብቀን
@janetkassay2555
3 жыл бұрын
በረከታችሁ አይለየን! ኢትዮጵያ ያለችው በእናንተ ፀሎት ነው!!
@saraanbesso4146
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የእናንተን ተጋድሎ አይቶ ይቅር ይበለን
@AZGZ-nh4dk
3 жыл бұрын
አሜን
@sarasara-kh5hj
3 жыл бұрын
ከመጠራትም በላይ መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር በእናተ ፆሎት ነው ሀገራችን ያለችው እንደእኛ እማ ሀጢያት አለም በጠፍች ነበር
@تقهخقخقخ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን!!
@muluneshmetaferia7809
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ገዳሙን ያስፋልን፣ ገዳማውያንን በሕይወት በጤና፣ በፀጋ፣ በበረከት ያቆይልን። አትርሱኝ።
@witnessam6592
3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው ዝም ብሎ ግን አይገኝም ስጦታ ነው
@witnessam6592
3 жыл бұрын
@@zedluke525 አዎ በክርስቶስ ደም የተመሰረተች ቅድስት ሀይማኖት አለም ላይ ያሉት አህዛብ ሁላ እንኳን በወንጌሏ ቀርቶ በስሟ ብቻ የሚጨነቁባት ራስ ምታት የሆነችባቸዉ ቅድስት እውነተኛ ዘላለማዊ ሀይማኖት ናት እና ኑ እንመለስ በመንፈስ ቅዱስ እንጠመቅ ንስሐ እንግባ ቅዱስ ስጋዉን ክቡር ደሙን እንቀበል መልካም እንሁን ስለኢትዮጵያ እንፀልይ ስለአለም ።
@imdove7528
3 жыл бұрын
@@witnessam6592 እኔ እመሰክራለሁ ብዙ ሀይማኖቶች ዙሬለሁ እንደገና በእራሴ ምርምርም አምላክ ፈጥሬ አምልኬለሁ ሰይጣንም አልቀረኝም ልቤን ሴበራዉ ወደዚች ሀይማኖት መጣሁ በቃ እንዴዉም በጣም ነበረ ምታስጠላኝ የነበረ ስለእርሶ አስቤም ሆነ አልሜም አላቅም እና እህቴ እዉነትሽን ነዉ በፀሎትሽ አስቤኝ
@witnessam6592
3 жыл бұрын
@@imdove7528 እውነትሽን ነው ደስስ ይላል እውነት አንዳ ንፁህና ተመራጭ ኦርቶዶክስ አንቺነሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ ይባርክሽ ድንግል ማርያም በምንም አትለየን አሜን።
@fodraco4414
4 ай бұрын
What is the name of this monastery and where is it located?
@wedmnehayitenew2995
2 жыл бұрын
በረከታቺው ይደርብን ኦርቶዶክሳዊነትን ያፅናልን
@Black-lioness
3 жыл бұрын
Omg what a beautiful monastery the church is beautiful bless our mothers and brothers, disheartened or dislike ppl I pray for you to have heart ❤️
@meseretabebeasheber5072
3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን እንደት መታደል ነው
@አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ይችን ሀገራችንን በእናተ ፀሎት ልመና ሰላሟን ይመልስልን በረከታችሁ ይድረሰኝ ለኔ ለሀፆተኝዋ
@ቤቲየተዋህዶልጅ
3 жыл бұрын
ጌታየና አምላኬ ሆይ የኔንም ልብ ወደ አደዚህ አይነቱ ፀጋ ምራልጠኝ😭 የድንግል ማሪያም ልጅ ሆይ🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭
@እትጌጣይቱ
3 жыл бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን የአባቶቻችን ፀሎት ይጠብቅልን አሜን
@wubitanderge1525
3 жыл бұрын
ፈጣሪየ እደው ይሔሁሉ ስለሀገር የሚአለቅስ ገዳማውያን እያለ ምነው ኢትዮጵያላይ ፊትህን አዞርክባት ።
@sarasara-kh5hj
3 жыл бұрын
በረከታችሁ አይለየን ፆሎታችሁ ሀገራችነነን ይጠብቅልን አሜን፫
@gigigtdik.werede3356
3 жыл бұрын
አሜን ለአባቶቻችን አና ለእናቶቻችን ቃል ህወሃት ያሰማልን እግዚአብሔር በእዴሜ በጤና ይጠበቃል በረከታችው ይድረሰን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤⛪⛪💚💛❤⛪⛪⛪💚💛❤🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@getnetgesese3964
3 жыл бұрын
የእናንተ የአባቶቻችን ፀሎት ኢትዮጵያን ይጠብቅ
@selamyedengelej9408
2 жыл бұрын
ኦረቶዶክሰ ዘላለም ትኑር በረከታቹ ይደረብን አደኛ ሀጢያማ አንተፋ ነበረ በናተ ፀወለት ነዉ የምንኖርዉ🙏🙏🙏🙏🙏
@ሰላማዊትአድሴ
3 жыл бұрын
አቤት መታደል ምድራዊያን መላእክት እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቼ እናቶቼ በረከታችሁ ይድረሰኝ ከስደት መልስ ደጁን እረግጀ በረከት ለማግኘት ያብቃኝ ፀሎታችሁ ልመናችሁ ለሀገራችን ይድረሳት ከመጣባት መከራ ይታደጋት በእውነት ይህን እንዳይ የረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን ላቀረባችሁልንም እግዚአብሔር ይስጥልን
@hanademse6559
3 жыл бұрын
የናተ ፀለት እናት ሀገራችን ኢትዮጵያን 🇪🇹ይጠብቅልን።
@zoomatazoo3520
3 жыл бұрын
ኦነግ
@netsengmamo7358
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የእናንተን ፀሎት ሰምቶ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን። በእድሜ በጤና ሁላችውንም ይጠብቅልን አሜን 🙏
@mslealem5866
2 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን በፀሎት አሥቡን ወለተ ሥላሤ እያላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ
@michaeltesh3268
3 жыл бұрын
የህን ገዳም አይቼዋለሁ ከማየትም ባለፈ ይህን በተከዜ ወንዝ ላይ የተገነባውን ተንጠልጣይ ድልድይ ሙሉውን የሰራሁት እኔ ነኝ። በጣም ተአምራዊ ገዳም ነው
@xciteali30
2 жыл бұрын
አቤት መታደል መመረጥ ነዉ ፁሎት ልመናችሁ አይለየን ሃገራችንን ኢትዮጵያ አሰቡልን በረከታችሁ ይደረሰን አሜን 👏
@የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ
3 жыл бұрын
አቤቱአምላኬሆይ ሁሌም ተመስገን እልሀለሁ ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣምደስስስስስብሎኛል አባቶቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ በረከታችሁይድረሰንአሜን በድሜበፀጋያቆይልንአሜን
@tigisttiti8811
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን በረከታችሁ ይድረሠን ስለ እናንተ ብሎ እኛንም ይቅር ይበለን
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
3 жыл бұрын
እኛማ ምን መልካም ሥራ አለን ፀሎታችሁ ይደርብን
@cherinettegegne5991
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በናንተ ፅሎት ነው ያለነው እንደኛ ስራማ ድሮ እንጠፍ ነበር ::
@muluneshmetaferia7809
9 күн бұрын
ደጋግሜ አይቸዋለሁ። የአባታችን የአባ ኪዳነ ማርያም ድካም እንደዚህ አብቦ ማየት በጣም ያስደንቃል። ለኛም በሚሰረት ስራ ያልተባበርነውንና እንቅፋት የሆነውን በይቅርታ እና በምህረቱ ይጎብኘን። በረከታችሁ ይደርብን❤
@wawaasrs5431
2 жыл бұрын
የናተ ፀሎት ይርዳን በፀሎታችሁ አስብን
@mekdestafesse7572
3 жыл бұрын
አባ ኪዳነ ማርያም ስላየኋቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ በረከታቸው ይደርብን በጣም ትልቅ አባት ናቸው
@ተአብዮነፍስየለእግዚአብሔ
3 жыл бұрын
አምላክ ሆይ ስለናንተ ብሎ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ቲጅነኝየድግልማርያምልጅ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ስራ ግሩም ድንቅ ነው በፆለታችሁ አስቡን እኛም ለደጁ። ያብቃ አሜን
@ethiomimitube7507
3 жыл бұрын
እኛኮ የታደል ሕዝቦች ነን እግዛብሔር ይመሥገ ብቻ የጎደለን ማሥተዋል ቅንነት ፍቅር መዋደድን ይጨምርልን ፈጣሪ እግዚአብሔር ሥለናንተ ሢል ኢትዪጵያን ከመከራ ከምት ከሥቃይ ይጠብቀንልን እኛንም ይቅር ይበለን በረከታችሁ ይደርብን አሜን
@selamhailemeskel3006
3 жыл бұрын
መምህር አቤል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው:: የሚቀጥለውን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን::
1:01:15
EOTC TV | ቢጫ ለበስ ወንበዴዎችን እያያችሁ አትደናበሩ! ምናኔው ወደ አዲስ አበባ ሆንዋል | ተከዜ ገዳም ክፍል 2
EOTC TV
Рет қаралды 433 М.
54:34
|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket #tmh
ዲዲስቅልያ - Didisqlya
Рет қаралды 86 М.
0:10
Tool Items!😍New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Utensils/Home Inventions #shorts #gadgets
Tool Items
Рет қаралды 69 МЛН
58:20
Елена Райтман показала фанатке Ф*К!? Шоу Кросс и Дошик. Кто твой подписчик?
BUBBLEGUN
Рет қаралды 3,9 МЛН
27:29
НУБ И ПРО СТРОЯТ ЗАЩИЩЕННУЮ ТЮРЬМУ ЗА 10 СЕКУНД / 1 МИНУТА / 5 МИНУТ В МАЙНКРАФТ БИТВА СТРОИТЕЛЕЙ
DakPlay
Рет қаралды 4,8 МЛН
0:27
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
24:44
Ethiopia : እመ- ጓል ቅዱሱ ጽዋ የተሰወረበት ተዓምረኛው ቦታ መንዝ እመጓ
Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 312 М.
25:50
🔴👉በዋሻው የተሰወሩት አባትየምስራች ይዘው መጡ! @ahaztube2721 @Fnoteabew #axum #gize #lalibela #ethiopia
Ahaz tube አኃዝ
Рет қаралды 779 М.
28:24
🛑ፀሎት||እጅግ ድንቅ ስብከት||ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ||Aba Gebrakidan girma new
ቀጥተኛዋ መንገድ-Direct Way
Рет қаралды 962 М.
51:06
ተዓምሩን በልጄ አይቻለው!የ በርሜል ቅ/ጊዮርጊስ ፀበል ተዓምርን ማስረዳት ከባድ ነው !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 90 М.
29:04
ጣራው ክፍት ሆኖ ዝናብ የማያስገባ ፡ የአቡነ አሮን ገዳም ውሃ ፕሮጀክት ክፍል 1 #ethiopia #water #monestry
Donkey Tube
Рет қаралды 874 М.
54:14
ወጣትነት እና የጊዜ አጠቃቀም በሸይኽ ኢልያስ አህመድ || NesihaTv
ነሲሓ ቲቪ Nesiha TV
Рет қаралды 14 М.
1:34:23
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 12 МЛН
59:47
አቡነ ተክለሃይማኖት ታሪክ (ተራኪ ዘላለም ኃይሉ)
Semayat Media
Рет қаралды 342 М.
27:56
#ምሁር ኢየሱስ #የምሁራኑ ገዳም #አብነት ትምህርት #ጉዞ ኢትዮጵያ #MehurEyesusmonastery #ethiopianOrthodox #travelEthiopia
Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 36 М.
19:42
ያላገባ ያግባ.....የጳጉሜ ወር አስገራሚ እዉነታ..... አፍሪካዊያን በአደባባይ ያከብሩታል....መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሠ
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 125 М.
0:10
Tool Items!😍New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Utensils/Home Inventions #shorts #gadgets
Tool Items
Рет қаралды 69 МЛН