No video

EOTC TV | ልዩ ፕሮግራም | የጠፋው ልጅ ምልሰት

  Рет қаралды 13,399

EOTC TV

EOTC TV

Жыл бұрын

መ/ር አእመረ አሸብር የቀድሞ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት የሊቃውንት ጉባኤ አባል የነበሩ; በተሐድሶ እንቅስቃሴ ተጠልፈው ከቤተክህነት ኃላፊነታቸውን ለቅው በተሐድሶ መሪነት አስተማሪነት የቆዩ ለብዙዎችም መሰናከል ምክንያት የሆኑ በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ተወግዘው የተለዩ ናቸው። ሆኖም በንስሐ ተመልሰው ይቅርታ ጠይቀው ; ይቅርታቸው በቅዱስ ሲኖዶስ እየታየ ይገኛል። ይህ መርሐ ግብር በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ የበደሏትን ቤተክርስቲያን እና ያሳቷቸውን ምእመናን በኢኦተቤ ቴቪ / EOTC TV /ቀርበው ይቅርታ እንዲጠይቁና እንዲያስተባብሉ በወሰነው መሠረት የተዘጋጅ መርሐ ግብር ነው።

Пікірлер: 112
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ድንግል ማርያም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ወንድማችን እንኳን ተመለስክህ እግዚአብሔር በቤቱያፂና
@hana-hs1fd
@hana-hs1fd Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይነገር ስጡታው የጠፋው ልጅ መጣ እንኳን ደስ አላቹሁ የተዋህዶ ልጅች ።
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መምህራችን እንኳን ወደ ቤትዎ በሰላም መጡ። ሌሎችም እንዴት እንደሚመለሱ በስፋት እንደሚሰሩበት እንደሚጽፉም ባለ ሙሉ ተስፋ ነን።
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካንም ውድም ውድት ቤተክርስቲያን ተመለሱልን 💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲 በኡውነት የቀሩትን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው እናም ወደ ክብርት ቤተክርስትያኖች እንዲመለሱልን ምኞታችን ነው 🤲🤲🤲
@melattube7121
@melattube7121 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ጋዜጠኛው ግን በጣም ጎበዝ ልጅ ነው በርታ ወንድማችን
@metasbiyayilma2525
@metasbiyayilma2525 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@zenasemhagn2959
@zenasemhagn2959 Жыл бұрын
እንኳን ወደ ደገኛዋ ቤት ዳግም በልጅነት መንፈስ ተመለሱ
@yotor6221
@yotor6221 Жыл бұрын
ወደቀደመው ቤትህ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን መምህር አዕመረ 💚💛💔
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ሰላም መጣችሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሕዝባችን ሰላም ለቤተክርስቲያን ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ 🤲🏽ክርስቶስ እንደሀጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😢🙇‍♀️
@deesdoos6676
@deesdoos6676 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አለማመኔን እርዳው ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ከበረቱ የወጡትን በቸርነትህ መልስልን በቤቱ ያጽናህ ለንስሑ ሞት ያብቃን
@haileabebe2393
@haileabebe2393 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ተመችቶኛል በደንብ ተብራርቶ መጠየቁ ተሞክሮ ይሆናል ሌላውም ይህንን እንዳውቅ ያደርገዋል
@nadyahnadyh7457
@nadyahnadyh7457 Жыл бұрын
Amenamenamen
@aleneagegnehu7438
@aleneagegnehu7438 Жыл бұрын
እንኳን ወደ እናት ቤተክርሥቲያኖ መጡ።
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ወደ እናት ቤተክርስቲያን ደና መጡ በቤቱ ያፅናውት
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሉንም ይሰብስብ ወደ መርከቡ።
@Kibromkasa-Afkarer
@Kibromkasa-Afkarer Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@saratedes4086
@saratedes4086 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@taos_media3181
@taos_media3181 Жыл бұрын
የጠያቂውን ጥንካሬ አለማድነቅ ይከብዳል ።
@user-md3mw3ei4u
@user-md3mw3ei4u Жыл бұрын
እንኳን ተመለሰ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
አሜን። እንኳን አብሮ አደረሰን🤲✝️🤲🌹🌹🌹
@Kidistmylove
@Kidistmylove Жыл бұрын
ፍጻሜህን እማምላክ ታሳምርልኽ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen hunken Abro aderesen tebareku Elelele tewahedo Ena ethiopian hagerachin egzabher yi xabiqat🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️❤️
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
እኔ እምለው ተወቀስኩ ታማው ግን ወደ ሌላ እምነት ያስኬዳል ሊያውም መምህርት ነው ትልቅ አላፊነት የተሰጠው ሰዎች ሆነም ቀረ በአንድ ጊዜ ያንን ሁሉ ምንፍቅና ከየት መጣ እሳት ሳይኖር ጭስ አይታይም እርሶ እኮ እንደገባኦት አይደለም የሚያስተምሩት የሚተረጉሙት ይሄ ነበር የተሐድሶ መንገድ ነው እንኳን ተመለስክ ልብክን እግዚአብሔር ይመረምራል በእርሶ አማካኝነት ለጠፉት ነፍሳት ያልቅሱ
@Samuel-rz4iy
@Samuel-rz4iy Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር !
@egziharya4826
@egziharya4826 Жыл бұрын
22:35-24:00 ጠያቂው 👏
@tewodroslemma4307
@tewodroslemma4307 Жыл бұрын
ቤተክርስቲያን የሁሉ እናት ናት በሰማይም ደስታ የሚሆነው የጠፋው ሲመለስ ነው መጋቤ ብሉይ አእመረ በመመለስህ ደስ ይለናል እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ፍፃሜህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለን ሁላችንም የወጣ ሲመለስ የጠፋው ሲገኝ እንደ ቅዱሳን መላእክት ደስ ሊለን ይገባል ::
@edmealemlamkir7141
@edmealemlamkir7141 Жыл бұрын
ግርም የሚለኝ ከተሃድሶ ተመልሰው እናገለግላለብ የሚሉ ወንድሞቻችን ናቸው። ለክህደታችሁ ንስሓችሁን ተቀብላችሁ አርፋችሁ በመንፈሳዊ ተጋድሎ በፀሎት ራሳችሁን አገልግሉ ተማሩ። የፍኖተጽድቅ ነገር መልስ ይሰጠን።
@MyPhone-us2wl
@MyPhone-us2wl Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ን ተመለስክ
@topefa271
@topefa271 Жыл бұрын
በጣም ወሳኝ ሰው ጋበዛችሁ. እግዚአብሔር ያክብርልን!!
@tube2597
@tube2597 Жыл бұрын
እንኳን መጣህ አቀባበላችን ደካማ ቢሆንም እንኳን መጣህ🙏 ግን እባካችሁ ስጠይቁ ቀና ሁኑ በመመለሱ የተናደዱ የሚመስል አካሄድ አትሂዱ🙏 መመለሱን በዚህ መንገድ ደስ አይልም🙏 ከ ሥነ ምግባር የወጣ አጠያየቅ።
@amanuelderebe7630
@amanuelderebe7630 Жыл бұрын
በእውነት ሚዲያው ሊመሰገን ይገባል መ/ራችንም እንኳን ልባችሁን መለሰልን በእውነት ንግግራቸውም በጣም አስተማሪ ነው በጣም ይሰራበት ሳያውቁ የገቡ ወገኖችን እንፈልጋቼው አምላክ ይቅር ይበለን
@mekonnensemunegus9395
@mekonnensemunegus9395 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ክርስትና መውደቅ መነሳት ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን ታላቁን ንስሃን የሰጠን በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ
@abisinia2771
@abisinia2771 Жыл бұрын
የቀሩትንም በሰላም ይመልስልን
@mulutsehaye3582
@mulutsehaye3582 Жыл бұрын
really i amazing both our teacher megabi aamere and journalist bhaylu ! remeber me on yr prayer from eritrea bec i am weak in amharic i amtrying with english
@abnw8044
@abnw8044 Жыл бұрын
አቤቱ አምላከችን ሆይ ፍጸሜያችንን አሰምርልን
@tsedalemaryam9610
@tsedalemaryam9610 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ። ትልቁ ነገር የድንግል ማርያም ልጅ እጅግ ይወዶታል ይቅርታ የሚጠይቅ ልብ ስለሰጦ ለምን በዚህ ዘመን ጥፋትን እያወቅን ግን ይቅርታ መጠየቅ ውርደት ስለሚመስለን ይቅርታ ከምንጠይቅ ይልቅ ወደባሰ ጥፋት እና በደል መሔድ ይቀለናል የጠፋውን የፈለገ ቸር አባት ልዑል #እግዚአብሔር ይመስገን
@tsegayeebabey7415
@tsegayeebabey7415 Жыл бұрын
May Gad Bless you and stay in His home!
@senkesartube
@senkesartube Жыл бұрын
እንኳን ሰላም ተመለሁ አባታችን
@efiethiopia5434
@efiethiopia5434 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ጥሩ ነህ በርታ ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን!
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 Жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ውይይት ነው መምህር አእመረ በርታ ብዙ መልካም ስራ ጠፍቶ ከነበረው እና ከተመለሰው ልጇ ተዋህዶ ከአንተ ትጠብቃለች እንኳን ተመለስክልን እኛም በቤቱ ያለነው ብዙ እንድንጠነቀቅ እና የተሀድሶ አካሄዶችን እየተረዳን ነውና እናመሰግንሀለን ጠያቂው ወንድማችን በጣም ጎበዝ ነህ ጥይቄዎችህ ግልፅና ምእመናኑ ማወቅ የሚጉባውን እየጠየክ ነው እናመሰግናለን ተባረኩ የተዋህዶ ልጆች 🙏❤️
@topefa271
@topefa271 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር እኚን መመህ የምወድበት ምክንያት ከልባቸው ነው የሚናገሩት አንድም ለመደበቅ እና ውስጣቸው ለማስቀረት የሚሞክሩት ነገር የለም. በዚህም መመስገን ይገባቸዋል. ነገር ግን ልብ እና ኩላሊትን የሚመረምረው እግዚአብሔር ሁሉን የሚያውቀው እሱ ነው !!!
@ephremefrem1048
@ephremefrem1048 Жыл бұрын
Yehen madreguu/memelesu/ min yakll likkk endehone new yemiyasayew
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u Жыл бұрын
sele hulum negire yi kidusan amelaki le hule egizeabiher yikibiri yimesegin ya hulachinenem mechirisha yasamerilen ki betu ayariki amen
@zemenetarekegn7482
@zemenetarekegn7482 Жыл бұрын
እንኳን ተመለሱ ለኛም ትልቅ ደስታችን ነው በርእርስዎ ምክንያት የጠፉትን ይመልስልን
@hiruttube655
@hiruttube655 Жыл бұрын
አጠያየቅ ለምን ተመለሱ ይመስላል ጥርጣሬ የተሞላበት ነው ሌላ የጠፋ ልጆችን አይጋብዝም ።
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r Жыл бұрын
እህቴ በአባባልሽ አልስማማም ሰው የተሳሳተ መንገድን ተከትሎ ወደ ምንፍቅና የገባው ለምን ብሎ ካለመጠየቁ ነው ። መ ምህራችን ከልባቸው ወደ ቀድሞ ቤታቸው ከልባቸው ከተመለሱ ለሚጠየቁት ጥያቄ መልስ መመለስ የሚያቅታቸው አይመስለኝም ። ስለዚህ ጥያቄውን ለጠያቂው መልሱን ለመላሹ ተይላቸው እህቴ።
@fikresilassie8540
@fikresilassie8540 Жыл бұрын
አህቴ አሁንም ችግር እንዳይፈጥር መጠየቁ መልካም ነዉ ላንድ ምእመን ተብሎ ሌላዉን ምእመን አንንጎዳ ነገሩ ጥሩ ሆኖ መመርመር የለበትም ?
@eyobnega9688
@eyobnega9688 Жыл бұрын
ሰው አሳሳተኝ ምክንያት አይሆንም ገንዘብ አሳሳተኝ ማለት ይቀላል።
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 Жыл бұрын
ብዙም ዋናው ጉዳይ በእውነተኛይቱ ቤተክርስቲያን ለመኖር መወሰኑ ነው
@brookhaile6862
@brookhaile6862 Жыл бұрын
እጅግ ይገርማል
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y Жыл бұрын
እንኳን ዳና መጡ
@genkeb6480
@genkeb6480 Жыл бұрын
ይቀጥል
@efratayilma5569
@efratayilma5569 Жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን!
@AmBaMeketa
@AmBaMeketa Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን። በደስታ ሆኜ ያዳመጥሁት ቃለ መጠይቅ። በተረፈ ከመልሱ እንደተረዳሁት መምህር አእመረ ከቤተክርስቲያን እንዲወጣ ያደረጉት “ገፊ” ምክንያቶች አይመስሉኝም። በመጽሐፍት ቤት የአቋም ልዪነት ሲያደርግባቸው የነበሩ የራሱ አቋሞች ይመስላሉ። ይህንን ሀሳቡን ወይንም አቋሙን የሚደግፉትን ሰዎች በመጠጋት ያደረገው እንቅስቃሴ ነው። ሆኖም ግን ይህ አካሄዱ መጨረሻው የሚያስገባው ወደ ፕሮቴስታንት መሆኑን ሲረዳ መመለስ በመፈለጉ ይምስላል። መቼም ያን ያህል የቤተክርስቲያኒቱን ትምህርት የተከታተለ ሰው ፕሮቴስታንት ሊሆን ስልማይችል። መምህር አእምረ በ እንተ ስማ ለማርያም ብለህ የጠራሃት ወላዲተ አምላክ እረዳትህ ሆናለችና ስሟ የተመሰገነ ይሁን። በቀሪው ዘመንህ ቤተክርስቲያንን ከበፊቱ በበለጠ የምታገለግልበት ብርታቱን እግዚአብሔር ያድልህ። የምትጠይቀውም ጋዜጠኛ አወጫጭኝ ከማድረግ ይልቅ በፍቅር በፈገግታ (እርሱን የመሰለ ሰው ዳግም ወደ ቤተክርስቲያን መመለሱ እጅግ ደስ ስለሚያሰኝ) ጥያቄዎችህን ብታቀርብለት መልካም ነው።
@edentaye5552
@edentaye5552 Жыл бұрын
Egziabher yimesgen
@marukebede4433
@marukebede4433 Жыл бұрын
መመለሳቸው እጀግ በጣም ጥሩ ነው ፣ምንም ጥያቄ የለውም ።ግን አቶ ተብለው ተራ ምእመን መሆን ነበረባቸው። አሁንም መምህር ማለት ስህተት ይመስለኛል፣ከአባቶቼ ባልበልጥም ። ከዚህ በኋላ የቀድሞ ተንኮሉን ምንፍቅናውን በየዋህ ምእመናን ውስጥ ላላማስረፅ ምን ዋስትና አለ።ምናልባት ብዙ የዋሃንን ይዞ እንዳይሄድ መጠንቀቅ ነው።
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Жыл бұрын
በጣም ኣደገኛ ኣስተያየት ነው። ቅዱስ ጴጥሮስ ክዶ ሲመለስ ስልጣነ ክህነቱና ሃዋርያዊ ኣገልግሎቱ ታግደዋል ? ግን ከየዋህነት የተመሳ ይመስለኛል። ምን ዋስትና ኣለው ላልከው በጣም ተገቢ ጥያቄ ነው። ግን ኣንተ በዚህ ጉዳይ ስላልተከታተልክ እንጂ 1) ይህ ጉዳይ እርግጥ መምለሳቸው በሲኖዶስ ተመርምሮ በሊቃውንት ታይቶ ከኣንድ ዓመት ቡኃላ ነው ሚድያ እየቀረቡ ያሉት 2) ስህተታቸውን በሚድያ ኣሳውቀዋል 3) መጽሃፋቸው ታርሞ ታይቶ በሊቃውንት ታይቶ እንዲያሳትሙ ተወስነዋል 4) በራሳቸው የተለያዩ ግጾች ያሳሳቱዋቸውን ኣስተምረው እንዲመልሱ ትብሎ ብዙ እየደከሙ ነው .... ግን ስህተት ላልከው ስሕተት ኣይደለም።
@zeday5334
@zeday5334 Жыл бұрын
ከትላንትናው ስህተት ይልቅ የዛሬው ተንኮልና ሐሰት ይከፋል። የግለሰቡ ቃለ መጠይቅ የሚያስረዳው ቁልፍ ነጥብ ፦ የተሃድሶ ኃይል በምዕራባውያን አለቆቹ እየተመራ ለሌላ የከፋ ጥፋት በበለጠ ተንኮልና በበለጠ በቀል መመለሱን ነው። ግለሰቡ የንስሐ መንፈስና ስህተቱን የማመን አንዳች ልቦና የለውም። በኮመንት ላይም ተሰባስበው የገቡት አብዛኞቹ ግለሰቦች የተሃድሶ ማህበራት አባላት ናቸው። የህዝብ ተቀባይነት ያለው ለማስመሰል የሚሠራ የተደራጀ ቡድን ነው። ንስሐ ደግሞ እንዲህ አይደለም። በሃይማኖታችን ከዚህ በላይ ግፍና በደል እንዲፈጸም ሊፈቀድ አይገባም። በዚህ ቃለ መጠይቁ እንኳን የተሃድሶ በጎ ቡድንም መኖሩን ለማስረዳት ከመሞከር ወደኋላ ለማለት አላፈረም። በዚህ ግለሰብ የኑፋቄ ትምህርት የጠፉ ነብሳት ብዙ ናቸው። በአጠቃላይ የግለሰቡ ቃለ መጠይቅ ከድንጋይ ይልቅ የጠጠረ ተንኮልና ጠማማ መንፈስ የሞላበት ፤ መጸት ፥ ንስሐ ፥ የዋህነት ፥ በጎነት ፍጹም የሌለበት እጅግ አደገኛ ሥልትን በመንደፍ ተሃድሶ ለዳግመኛ ጥፋት መመለሱን የሚያስረዳ ነው። የግለሰቡ መንፈስ ኦርቶዶክሳዊ የንጽሕና መንፈስ አይደለም። እየቀረበለት ያለውን ተገቢ ቤተክርስቲያናዊ ጥያቄ በእውነት መንፈስ ከመመለስ ይልቅ የተንኮል ስነልቦናንና የቃላት ጨዋታን ለመከተል የመረጠ ነው። በእውነት ቤተክርስቲያን የዘመኑን የረቀቀ የዲያብሎስ ተንኮልና ክፋት በመንፈሳዊ መነጽሯ ተመልክታ ግለሰቡ እንዲመለስ ከፈቀደች እንኳን ቀኖና ተሰጥቶት በምዕመንነት ጸበል እየተጠመቀ ሰንበት ትምህርት ቤት እንዲማር በማድረግ ከተጣባው ምዕራባዊ የክፋትና የተንኮል መንፈስ ተላቆ እንዲረጋጋ ልታደርግ ይገባል። የአባቶቻችን የንጽሕናና የየዋህነት መንገድ ይህቺ አይደለችም። እግዚአብሔር አምላክ ልቦናህን ይመልስ።
@jossy19
@jossy19 Жыл бұрын
ገፊ
@zeday5334
@zeday5334 Жыл бұрын
እውነተኛ መመለስን እግዚአብሔር ይወደዋል። ሐሰተኛ ሥራ ግን እውነተኛ ንስሐንና መመለስን አያሳይም። አንድ ቤተክርስቲያን በብዙ ያስተማረችውና በሊቃውንት ጉባኤ አባል ለመሆን የበቃ "መምህር" ቀርቶ አንድ ምዕመን እንኳ የዘላለም ሕይወትን የሚወስን የሃይማኖት ለውጥ ምክንያትን "መጠቃት ፤ መወቀስ ፤ ገፊና ሳቢ ምክንያት" ብሎ ማቅረቡና ነገሩን ሌላ አካልን በመክሰስና በማሳበብ መሞከሩ የልቦናን የጠለቀ ተንኮልና ሐሰተኛነትን በበቂ የሚያሳይ ነው። አባቶቻችን ሆይ ሐሳውያንና መናፍቃን ከዚህ በላይ ቤተክርስቲያንን እንዲበድሉና ምዕመናንን ለአራዊት መናጠቂያ እንዲያደርጉ ሊፈቀድ አይገባም። ይህ ግለሰብ ለሌላ የከፋ ተልዕኮና ለበቀል ለመመለሱ የሚሰጠው እጅግ በክፋትና በሐሰት የተሞላ ምላሹ ያረጋግጣል። የተንኮል ልቦናን የያዘ ግለሰብ በመሆኑ ከተመለሰም ከምዕመንነት ባለፈ የማስተማርና የሃላፊነት ቦታ ሊፈቀድለት ከቶ አይገባም። እውነተኛ የልብ መመለስ ይህ አይደለም። ግለሰቡ የመውጣቱ ትክክለኛ ምክንያት ሳይወጣ በህቡዕ ከወጣ በኋላ ደግሞ በአደባባይ ቤተክርስቲያኒቱን ለማጥፋት የሄደበት የጥፋት ርቀት በቂ ማስረጃ ነው። ምዕራባውያኑ የቤተክርስቲያኒቱን ቁልፍ ቦታዎች ዳግመኛ መቆጣጠር የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንንና ኢትዮጵያን ወደ ፕሮቴስታንቲዝም ለመለወጥ አማራጭ የሌለው አቅጣጫ መሆኑን አምነው ብዙ ፕሮጀክቶቹን እያከናወኑ ነው። በእውነቱ ግለሰቡ እጅግ አደገኛ የሆነ ዓላማን የተሸከመ ለመሆኑ ከሚሰጠው ምላሽ መረዳት ይቻላል። ግለሰቡ በዚህ በምላሹ ስህተቱን የማመንና የመመለስ ሳይሆን የሃይማኖትና የትምህርት ልዩነትን መያዝ ስህተት ሳይሆን ተፈጥሯዊ መሆኑን ለማለማመድ ነው እየሞከረ ያለው። እባካችው በረቀቀ የተንኮል መረብ የዋሁ ምዕመን ተጠልፎ እንዲጠፋ ባትፈቅዱ !
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q Жыл бұрын
eisaye
@anduamlakfentahun8023
@anduamlakfentahun8023 Жыл бұрын
መምህር ወደ ቤቲክርስቲያን መመለሳቸው የሚያስድስት ነው፡፡ ጋዘጠኛው ግን ማፍጠጥ እና ወደሆላ በዚህ ደረጃ አየተመለሱ መጠየቅ ልክ ነው ብየ አላስበም
@user-iu4hu7we5c
@user-iu4hu7we5c Жыл бұрын
ግን ምንም አይመስለኝም ከልብ መመለሱን አያስተማምንም እውነት ብቻ እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን ግራ ያጋባል ምንም ግልጽ የለም??????
@gashawmuche22
@gashawmuche22 Жыл бұрын
ድሮም ቢሆን በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉ አንዳድ የሥልጣን ጥም የተዋረሳቸው እንዲሁም በእውቀት ሥለሚበልጣቸው የሚቀኑበት ሰቦች ናቸው ገፍተው አሥወጥተውት የነበረ እንጂ እሡ ፈልጎት አይደለም ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ወጥቶ የቆየ አሁንም ቢሆን ቀደም ሊቃውንትን የመግፋት ልምድ ያላቸው ሰቦች ያርፍ አይመሥለኝም ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይሐሥገን እንኳን ተመለሠ
@aronelias2407
@aronelias2407 Жыл бұрын
Egziabher ymesgen slemelesek...churnetu bizu new. Andande miemenan beeminet tenkaroch nachewu. Memhiroch ebakachhu ebakachhu tetenkeku
@emugashaw6135
@emugashaw6135 Жыл бұрын
enkuan abero aderesen ,enkuan selam metah wendimachen
@yosefmitiku9885
@yosefmitiku9885 Жыл бұрын
yasazenal ahunm betekrstian gefta new yaswetachgn malet aykebdem betam aznalw ..................................
@ddhabesha5853
@ddhabesha5853 Жыл бұрын
እንኳን ተመለሱ:: እዛም እዚህም የሚሉት ሰዎች ምን ፈልገው ነው? ቅዳሴ እና ቅዱስ ቁርባን? ሁላችንም ነቅተን ልንጠብቅ ይገባል::
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 Жыл бұрын
ጠያቂው በፊትህ ላይ የሚነበበው ነገር የጤነኛ ሰው አይመስልም። በጠፋው ልጅ መመለስ ሁላችንም መደሰት እና እግዚአብሔርን ማመስገን ነው እንጂ በዚህ ደረጃ ፊትን ማጥቆር ተገቢ አይደለም። ይታሰብበት።
@genkeb6480
@genkeb6480 Жыл бұрын
ጎበዝ ጠያቂ ነው እንዲህ ካልጠየቀ ዘለለው ብለው ለመተቸት ደግሞ የሚነሳ አይጠፋም ስለሆነም ጠያቂው የህዝብን ጥያቄ ነው እየጠየቀ ያለው እባክዎን አስተያየትዎን ያርሙ
@edmealemlamkir7141
@edmealemlamkir7141 Жыл бұрын
ወንድማችን በግል በደረሰብወት በደል ምናልባትም ትችት ወደ ተሃድሶ ያስገባዎት ከሆነ ምናልባትም ለሰዎች መሰናክል ሆነዋል። ሃሳብህ የተሃድሶ ይመስላል ከተባሉም። እንየው ከማለትዎት በቃ እይታዬ ለህዝብ አልተመቸም ብለው ለምን ራስዎትን ብቻ እያገለገሉ ንስሃዎትን ገብተው በመንፈሳዊ ተጋድሎ በአርሞ አይኖሩም?
@amirsad4113
@amirsad4113 Жыл бұрын
ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም ግን የሲኖዶስን ደብዳቤ በስልክ ይዞ ማንበቡ አግባብ ነው ሌሎችንስ መረጃን እንዲሁ ሳያረጋግጡ ማንበብ ወደሚል እሳቤ ለመምራት መንገድ አይሆንም? አሁን ላይ ስብከት ሳይቀር ስልክ እያነበቡ መሆን ጀምሯል ኣባካችሁን ይህን አካሄድ አስተካክሉ
@sewunetnebiyou959
@sewunetnebiyou959 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዉ👍! ጥያቄህ ግን አልተመለሰልኝም🤔
@solomondenbel5938
@solomondenbel5938 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው አጠያየቅህ ምርመራ ይመስላል እንጂ የጠፍንሰው ለመመለስ አይመስልም ወይም በመመለስ የተበሳጨህክነው የሚመስለው የፍትህ መጨማደድ እናየምታወጣቸውቃላት የተደጋገሙናቸው ክህደት ፣በክህደት ፣በክህደት በነበርክበትጌዜ በራሱጌዜ ልቡ መክሮት መከራው የደረሰበትችግር በዓይኑ ያየውሁኔታ አስተምሮት የመጣንሰው ለምን መጣህ ተመልሰህ ሂድ ይመስላል እንዳንተ ሲኖዶሱም አላለውም ።
@emyyilmu4548
@emyyilmu4548 Жыл бұрын
ዲያቆን, እግዚአብሔር ይስጥልኝን። ተሃድሶ የሚሉት ግን እንደው ለቤተ ክርስቲያን በማዘን ነው? ለፅድቅ ነው? ወይስ ምንድነው በስውርስ መንቀሳቀስስ ለምን አስፈለገ? የአባቶቻችን ትህትናስ ከወዴት ተሸሸገ? ኧረ ልቦናችንን ይመልስልን። የድፍረት ሃጢያቱት እንዳይገዛኝ እኔን ባሪያህን ጠብቅ።
@enatzeneb6513
@enatzeneb6513 Жыл бұрын
ትቢቱ/አሁንም/አለቀቀውም/መርዛም/
@addisonlinee
@addisonlinee Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የንታ አእመረ። ቃለ ምልልሱ ግን በዚህ መንገድ ፈጽሞ መቅረብ አልነበረበትም። የጋዜጠኛው ሃርድ ቶክ ቀመስ እይታ፣ አቅጣጫ፣ ስሜት፣ የሚዲያውም ግምገማ ልክ አይደለም። የንታ አእመረ ትሑትና ልባም መምህር ባይሆኑ ለተራ ተነሣሒ "ሂድ ተመለስ" ዓይነት ነው። ሌላም ሰው እንዲመጣ የምንፈልግ ራሱ አይመስልም። ይህ ፕሮግራም በዚህ መልክ መቅረብ አልነበረበትም።
@wmariambilatenaw9707
@wmariambilatenaw9707 Жыл бұрын
በቆሰለው ልክ ልቤ ዛሬ ደግሞ ተደሰተች ነብሴ
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r Жыл бұрын
እውነት ተሀድሶ እራሱ ቃሉ ማፈሪያ ነው ።ደግሞ ሴጣኖች ቤተክርስቲያን ትታዳስ የምትሉት እንደው መዓት ይላኩባችሁ መጋኖች ።ይድፋችሁ
@workaferahudegefu8413
@workaferahudegefu8413 Жыл бұрын
እንኳን ወደ ቤቱ መለሶት። እንደተረዳሁት በልብ የሚመላለስ በሁሉም ሰው ልብ የሚገኝ የአንድ ነገርጥያቄ ለማግኘት በቤት ሆኖ ከመመርመር ይልቅ በአካል ተገኝቶ ሆኖ መሞከር መፈለግ ያመጣው ነው። ይኽ ሁሉ ሰው ላይ አለ በሃይማኖት ብቻ ሳይሆን በሌላም ጉዳይ ላይ ስላላወጣው ነው እንጂ ለምሳሌ ህፃን የፍም ከለር ይስበዋል ለመንካት ይሄዳል አጠገቡ ያለ ሁሉም ኡፉ እያለ ይመልሰዋል ነገር ግን በየአጋጣሚው ከመሞከር አይመለስም አንዳንዱ ተቃጥሎ አንዳንዱ በሌሎች ጥበቃ ሳይቃጠል ያድጋል። የተቃጠለው ዳግመኛ አይሞክርም አንዳንዱ ደጋግሞ በተለያዩ ነገሮች ይቃጠላል። መምህር አዩት ከራስ ጋር እንዲመክሩ መድኃኒያለም ልባቸውን ማስተዋል ሰጠ በውስጥ ሆነው ጥርጥራቸውን መፍታት ይችሉ እንደነበር አመኑ። ለሁላችንም ትምህርት ነው ጥያቄያችን እንጠይቅ ለሚሰጠንም መልሶች ልባችን ከፍተን እናዳምጥ። ልቦችን ከፍቶ የሚያዳምጥ ልቦና ለሁላችን ይፍጠር።
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u Жыл бұрын
amen amen amen
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb Жыл бұрын
ጠያቂው ግን አጠያየቅህ በጣም ትህትና የጎደለውና የፈራጅ ሆነብኝ። ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ 99ኙን ነገደ መላዕክት ትቶ አምፆ የጠፋውን የሰውን ልጅ ፍለጋ የከፈለውን ዋጋ እናውቃለን። መፅሐፍ ቅዱስ ላይ በድሎት የጠፋውን ልጁን ሲያገኘው አባት ድል ያለ ድግስ ደግሶ በደስታ ዘመድ አዝማዱን ጎረቤቱን ሁሉ መጋበዙን እናነባለን። ታዲያ አንተም ኃጢያተኛ ሆነህ ሳለህ ተሳስቼያለሁ ብሎ የተመለሰን ወንድም በዛ ደረጃ መጠየቅ ነውርም ነው ወዲሁም ራስህን ንፁህ አድርገህ እሱ ላይ መፍረድህ ነው። ይህ እንዲታረም ያስፈልጋል። ወደቀጥተኛያቱ ቤተክርስቲያን የመጡት መምህር እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠውን ማስተዋል ሰጥቶት ከዳግም ስህተተ ይጠብቅዎ!!! እኛም የቆምን መስሎን ያለን እንዳንወድቅ እንጠንቀቅ!!! ሁላችንንም ፈጣሪ በዚች ቅድስትና ስንዱ በሆነች ቤተክርስቲያን ያኑረን!!!
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s Жыл бұрын
ሲያሳፍር እኔ እኮ ኢየሱስ ጠርቶት መንፈስ ቅዱስ ገልጦለት ተለይቶ የወጣ ነው የመሰለኝ 😂😂😂 ጌታ ኢየሱስ ሆይ አይኔ አንተን ብቻ ይመልከት
@meazagetachew5719
@meazagetachew5719 Жыл бұрын
መነ
@markoswerku3557
@markoswerku3557 Жыл бұрын
ሃዬሉ ግን ትቢት ነገር ይታይብሃል አንተ ሰውየው እኮ የእውቀት ሰው ነው እሱን እተርቨው ለማድረግ ትመጥናለህ ብየ አላሰብም ምክንያቱም እውቀቱ አይደለም ንግግሩ ራሱ ከብዶሃል ወንድማለም ።በእውቀት በሰል ያለሰው በበሰለሰው ቢሆን ሸጋ ነበር ።መምህር እንኳንም ደህና መጣህ በጋሸው ።ዘርፌ ስትል ሰማው ልበል አይመጥኑህም በየት በኩል እነሱ ላተ ጥቅስ ሊሆኑ አይችሉም
@jossy19
@jossy19 Жыл бұрын
የምር አዎ።
@kalkidanesayas1721
@kalkidanesayas1721 Жыл бұрын
Bizu yekrewal ye ewent chrash eaza mnm yelm genzb ylm sewu tensh new mnamn haymanot endi new enda ahunm yateratrgnal
@eyobnega9688
@eyobnega9688 Жыл бұрын
ለዛውም የቤተ ክህነት አገልጋይ ነበርክ ያሳዝናል
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 Жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንእኳንበሰላምወደቤትዎተመለሱልንየቀሩትንምቸሩፈጣሪያችንይመልስልን
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Жыл бұрын
የጥያቄ ኣጀማመር ግን ከእድገትና የትምህርት ሂደት ቢሆን ነበር እላለሁ
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
እንኮን ደሕና መጡ
@buhetube4044
@buhetube4044 Жыл бұрын
እድገትና የትምህርት ደረጃውን እና የስራ መደባቸውን ጋዜጠኛም ቀድሞ አስተዋወቀ እኮ!! ይልቅስ መልክቱ ላይ እናተኩር
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Жыл бұрын
@@buhetube4044 ሰምቸዋለሁ። በራሳቸው ኣንደበት መገለጸን ነበረበት ነው ይህንን ኣይተው የሚጠቀሙ በተለይ የኣብነት መምህራን የነበሩ ይረዳል ብየ ነው
@atsedebizuneh4818
@atsedebizuneh4818 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት አዘል ኢተርቢነው ሰውሁኖየማይሳሳት የለም ናሳያውቁ መሄድና እያወቁ መሄድ ልዩነት አለው አሁንተተፀፅቶ መመለስ ስተትን አውቅን ማለት ነው ሰዎችእናስተውል አትፍረዱ ይፈረድባችኅል የበብዛትየሐይማኖት አባቶች ትረሳላችሁ በአንድምይሁንበሌላ በጎችን ጠብቁ ብሏል ከተኩላ እግዚአብሔር ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏💚💛❤️
@eyobnega9688
@eyobnega9688 Жыл бұрын
እንኳን ተመለስክ ግን ኦርቶዶክስ ተዋሆዶ ስታጣ ከሰይጣንጋር ስጋገኝ ተመልሰህ የምትገባበት መሆን የለበትም
@BARCHMENG
@BARCHMENG Жыл бұрын
Atqebatr
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 Жыл бұрын
ምንለማለት ነዉ ቤተክርስትያን መታደስ አለባት ማለት??? እናንተ ተምረናል በተማረ ምምህራን መሰበክ ነዉ? በዚህበለዉ በዛዉ ትልቅ የቤተክርስቲያን ማዳከም ነዉ አይ ኦርቶዶክስ ሊያጠፋሽ የሚነሳ ብዛቱ ግን አትድከሙ ኦርቶዶክስ ለዘላለሜ ትኖራለች
@aklilubekele9571
@aklilubekele9571 Жыл бұрын
Geltsnet?......
@lulekaleshetu3224
@lulekaleshetu3224 Жыл бұрын
መ /ር አዕመረ ትልቁ ችግር አንተን የሚጠይቅህ የአተን እውቀትና አቅም አያውቅም
@marukebede4433
@marukebede4433 Жыл бұрын
ለምንድነው አለቃ መሰረት የሚለው ይህ ሰው? ቅዱስ ሲኖዶስ አለቃ የሚለውን ስም አንስቶ. በአቶ መሰረት ስብሃት ለአብ ቀይሮታል። ስለዚህ አእመረ የተወገዘውን አቶ መሰረት ስብሃትን አሁንም አፍቃሬ ተሀድሶ መሆኑን ያሳብቃል።
@elenitewabe4977
@elenitewabe4977 Жыл бұрын
የሚገርመኝ ያመንከው ጌታ አንድም ጥያቄ አይጠይቅህም መመለስ የሚባለው በራሱ በቂ ነው በጌታ ፊት። የጠፍውን ልጅ መች እንዲህ ተቀበለው? መቼስ አስጨነቀው ? በናፍቆት ተቀበለው እንጅ።
@ephremmulualem6339
@ephremmulualem6339 Жыл бұрын
ጋዜጨኛው አይመጥንም ጥያቄዎቹም ተደራጅተው የቀረቡ አይደለም
@mmyy861
@mmyy861 Жыл бұрын
Zeme.belu.menafekane.tehadeso
@user-wk9id9tb1r
@user-wk9id9tb1r Жыл бұрын
አቤት እርስ በርስ መነቃቀፍ
@jossy19
@jossy19 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ። እኔም በጣም ቅር አሰኝቶኛል።
@wmariambilatenaw9707
@wmariambilatenaw9707 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 32 МЛН
የጠፋው ልጅ
23:54
Shewa Antsokia Tube
Рет қаралды 455
🎈የጠፋው ልጅ መጥቷል 📍ያያ ዘልደታ ከእዝራ ኃይለ ሚካኤል ጋር 📍
1:23:04
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 188 М.