"ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እግዚአብሔርን በድላዋለች" | Ethiopia | Ethiopian Orthodox Church

  Рет қаралды 30,252

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

4 жыл бұрын

"ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እግዚአብሔርን በድላዋለች" | Ethiopia | Ethiopian Orthodox Church
- "ቅዱስ ሲኖዶሱ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው"
#Ethiopia #Yegna_Tube
iFind us on the following links
yegna.abyssiniatechno.net/inde...
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Пікірлер: 479
@tedrosteklu9771
@tedrosteklu9771 4 жыл бұрын
እግዚኦ በጣም ይገርማል የቤተክርስቲያናችን ነገር ወዴት እየሄደች ነው ስህተቱን በግልጽ የተናገሩትን ሊቃውንት ማሳደድና ማውገዝ ሆነ ስራዋ ይቅር ይበለን።
@nanyetata8071
@nanyetata8071 4 жыл бұрын
Atetegogom lay zemeno be mewaget yetestekakele bihonis?
@bklakew5066
@bklakew5066 4 жыл бұрын
በሰማያዊ በረከት እግዚአብሄር ይባርክህ
@diboraandsquishes1649
@diboraandsquishes1649 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ውንድም የሚያንፀውንና በመንግስተ ሰማይ እርስትን የሚያሰጠው ይሄው መጨመርና መቀነስ የማያስፈልገው የፀጋው ቃል ብቻ ነው እራስህንና የሚሰሙህን ለማዳን የምትከፍለውን ዋጋ እግዚአብሔር በሰማይ ይከፍልሃል በእግዚአብሔር ፀጋ በርታ!
@getenetselame1376
@getenetselame1376 4 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ያልበደለ ማን አለ ሁላችንም በድለናል አሁን ያለው መከራ ለምን ይመስላችኋል .
@habetamasmare5752
@habetamasmare5752 4 жыл бұрын
አንተ የወንጌል አርበኛ ዋጋህ በአምላክህ ዘንግ ብዙ ነው አክሊልህን ትረከባለህ ዘመንህ ይባረክ
@user-po5de2dn6x
@user-po5de2dn6x 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ህግ ነው የቀደሙትን የእናት እና አባታችሁን ድንበር አታፍርሱ ከጎንህ ነን እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን ሀይል የእግዚአብሔር ነው::
@ayitewietu7592
@ayitewietu7592 4 жыл бұрын
እውነት ይዘገያል አንጂ መገለጡ አይቀርም ፡፡ እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን ከጎንህ እቆማለሁ ፡፡ ለአመታት ቅር የተሰኘሁበትን ዛሬ ስሰማ ደስ ብሎኛል ፡፡ አግዚአብሔር አብዝቶ ያክብርህ፡፡
@fekar3559
@fekar3559 4 жыл бұрын
Ker selah yenor god bless orthodox
@danielgetahun2675
@danielgetahun2675 3 жыл бұрын
እርሷ መጸሐፉ ሲፃፋ በአንዴ አይደለም ብዙ ተደክሞበታ እንደ ሐላፊነቷ ገባላይ ሳይውል ለምን እርማት አይሰጡም ነበር እኔ እንደምገምቶት ወደ ምንፍቅና የሚያደሉ የመስላሉ አመሰግናለሁ
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 4 жыл бұрын
Thank you professor for telling us the truth!!!
@user-oq6xx8vs1d
@user-oq6xx8vs1d 4 жыл бұрын
ትክክለኛ አባት እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@gizewow2157
@gizewow2157 4 жыл бұрын
ተባረክ አባ በጣም ይገርማልእኔም አንድ ልጅ ይሄ ነው የበፊቱ ትክክሉ ብሎ ተከራክሮኛል ወገን አንብቡ ዝም ብላችሁ አትሳደቡ መነጋገር በመረጃ ነው ከአድሱ መደበኛ ትርጉም ጋር የሚቃረን ሀሳብ አለው አንድ ቃል ከምትሳደቡ አንድ ቃል እወቁ።
@jakoback8
@jakoback8 4 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ዋጋዎትን ይክፈልዎት፡፡ ከስህተት እንዱንጠበቅ ረዱተውናል፡፡ ዛሬ ተቀባይነት ባያገኙም እርሶ ሃላፊነትዎት ተወጥተዋል፡፡ ባገኙት መዱረክ ሁሉ ሃሳብዎት ከማስተጋባት አይቆጠቡ፡፡ እግዚአብሔር ዋጋዎትን አያሳጣዎትም፡፡
@ethiopia5818
@ethiopia5818 4 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ያልከው ነገር ሁሉ በጣም ልክ ነው
@rubyadeferse8303
@rubyadeferse8303 4 жыл бұрын
Men yebrkale yea ganzeb tasatote nawe egnan leyatefa yatansa bezu nawe Gen ayesakaletem
@user-lp5ig3pf5b
@user-lp5ig3pf5b 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አውርተሀው ሙተሀል መናፍቅ ልቦና ይስጥህ ተዋህዶ ትክክለኛ ምንገድ ናት ለዘላለምም ትኖራለች እናተ ስለጮሀችሁ አደለም የምትጠፈው:: የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከኛጋር ነው አትልፉ ሁልህም አትጣጣ መላጣ ፓስተር
@tsedalunigusse9950
@tsedalunigusse9950 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ፡፡ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይቅርታ እንድትጠይቅ በድፍረት ወጥተህ መናገርህ መልካም ነው፡፡ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የስህተት አስተምሮ ብዙ ነው፡፡ የስህተት አስተምሮዎች እንዲወገዱ የታገሉ እውነተኛ የወንጌል አርበኛ ልጆቿን ወግራለች፣ አሳዳቸዋለች፡፡ የደብተራው ዘረያቆብ የልብወለድ ድርሰቶችና አስተምሮዎች ሁሉ ሊወገዱ ይገባል፡፡
@genettube8943
@genettube8943 4 жыл бұрын
ሰይጣን ሆይ አትድከም እኛ ኦርቶዶክሶች ጸንተን እስከ ትንሳኤ እንጠብቃለን
@user-gf2zk2dq3b
@user-gf2zk2dq3b 4 жыл бұрын
ትክክል
@leulgebre76
@leulgebre76 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንደ ቃልህ ትክክል የሆነውን ትክክል እንደ ቃልህም ትክክል ያልሆነውን ትክክል አይደለም የምንልበትን ጥበብና ማስተዋል ስጠን ።
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 4 жыл бұрын
@@leulgebre76 ye Kedmo Meshaf kidus ena addis yettergomewn gezteh amsakerew. Bezu telewtoal. Ethiopa yemilew sem bezu bota lay be Kush ena be leloch kalat telewtoal. Ena bezu telewtoal.
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 4 жыл бұрын
ገነት የምትባይ ሰይጣን ነሽ
@abrfan9608
@abrfan9608 4 жыл бұрын
ምኑ ነው ሰይጣን ደንቆሮ ሁሌም ምክንያት ሳይሆን ስድብ ነው ያለው
@malimali1337
@malimali1337 4 жыл бұрын
Tebarek zemenih yibark
@Moni-bm7iq
@Moni-bm7iq 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ዘመንህን ያብዛልን ዋጋህ በአምላክህ ፊት አይጠፋብህም ስላየሁህና ይህንን መስማት ስለቻልኩ ደስ ብሎኛል
@zizzm9700
@zizzm9700 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቁጣ መጀመርያ በቤተክርስቲያን ላይ ነው እንኩዋን የመይሃፍ ቅዱስን ቃል ተቀንሳ እና ጨማምራበት ቤቴን መነገጃ አታድርግ ብሎ ተናግሮ ማጽዳው ከቤቴ ነው!! ብሎአል እያየን ነው የምጥ መጀመርያውን!! አቤቱ ወደፈተና አታግባን!!
@user-yy8vm1sq8x
@user-yy8vm1sq8x 4 жыл бұрын
ልክ ልኩን መንገር በጎነት ነው
@teaghes7654
@teaghes7654 4 жыл бұрын
This man is an intelectuall and he is telling us what he thinks is wrong and what it should be. I blieve that it is a case for the church intelectuells to give him a correct and an official answer. May be he has right in some cases.
@asrataraya3377
@asrataraya3377 4 жыл бұрын
Samuel G/T What do you mean by intellectual? If intellectual means to depend on foreign language for everything that you do in your daily life, including but not limited to defining your own language in terms of others’ language, that is not intellectual. That is called corrupted. In fact, this man is a corrupted man and not intellectual man; a careful observation of what his saying would reveal that.
@esubalewyigzaw3884
@esubalewyigzaw3884 4 жыл бұрын
የውጭ ስወች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አስተምሮ በሀይል አስቀይርው እግዚአብሔር በኢትዮጵያ እነ በህዝቦች ላይ እንደሚቆጣነ ማእትን እንደሚልክ ያጠፍቸዋልም ብለው ያስብ ነበር ይህንም እደርጎ እኛም ይህ እንደሚመጣ እነውቅ ነበር ለዚያ ነው ለ30 አመት ሙሉ ከፓፓስ ተሳልመን አነውቅም ብራኪያቸውንም አነምንበትም እንቀበልምም ቅድስ ሲኖዶሱም በሚያወጣውም በሚፀፍውም እንድ ቀን ተስማምተን እነውቅም በሀይል የተጫኑብንን እግዚአብሔር እስኪያነሳልን ድርስ እነ ከሚመጠው መቅስፍት እግዚአብሔር ይምርን ዘንድ የሱ የሆኑትንም ለይቶ እንዲምራቸው ይህ በእግዚአብሔር ዘንድ የታወቀ ይሁን ከመከራውም ይስውርን ተገደን እንጂ ተስማምተን እንዳልሆነ
@user-iu9ul2sf8v
@user-iu9ul2sf8v Жыл бұрын
🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይባርኮት ⛪️📖🙏
@amdeasede2756
@amdeasede2756 4 жыл бұрын
እዉነት ትመነምናለች እንጂ አትጠፋም የሚባለዉ ለዚህ ነዉ እንደእርሰዋ ያሉትን እዉነተኛአባቶችን አጥፍተዉ የጨረሱ መስሏቸዉ ነዉ የፈጣሪን ቃል ለመቀየር የሞከሩት ግን ፈጣሪ ግዜ አለዉ እንደእርሰዋ ያለዉን ሀቀኛ በየዘመኑ እያስነሳ እዉነትን ያነሳታል ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነቤተሰበዋት ይስጥልን አባቴ
@kebededawit108
@kebededawit108 4 жыл бұрын
በጣም የበሠለ የኦርቶዶክሥ ልጅ።
@abigiatube8780
@abigiatube8780 2 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሄር በየዘመኑ ሰው አለው
@user-qb4pp5hu4r
@user-qb4pp5hu4r 4 жыл бұрын
ኦ አምላኬ የህ ደሞ ማነው ወይ እማማ እትዮጵያ ወዴት ለወሰዶሸ ነው 🇲🇱🙈🙈😭😭😭
@Atifra1532
@Atifra1532 4 жыл бұрын
መሲ ነኝ የእናት ልጅ ortodox mruk newu ewunetn lemn enferalen woyane ejwa erejm new
@danielgetahun2675
@danielgetahun2675 3 жыл бұрын
መፅሐፈ ከማውጣት በፊት ለምን ስሕተቶችን በውስጥ ለምን አልጠየክም አንተ ከጎን እንደነ በጋሻው ተመርዘሐል
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 3 жыл бұрын
ዘመኖት ይለምልም መምህር😍😍😍
@dfdf-li3sj
@dfdf-li3sj 4 жыл бұрын
ሰዉየዉ ልክናቸዉ የበፊቱን ታሪክ እንዲጠፉ እንደመናፍቃን መፅሀፍአድርገዉእየተረጎሙ ለሰዉምቾት እየተባለ ያሳዝናል በእዉነት
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 4 жыл бұрын
በስንዴ እርዳታ መጣቹ አልተሳካም ቤተክርስቲያን ኣቃጠላቹ አልተሳካም ካህናት እና ምእመኑ አረዳቹ አልተሳካም መልካም ወጣት ብላቹ ልታታልሉ መጣቹ አሁንም አልተሳካም በመጨረሻም የኛው ሰባኪ መስላቹ የበግ ለምድ ለብሳቹ መጣቹ ኣትድከሙ ኦርቶዶክስ በኢየሱስ ደም ስለተመሰረተች መቼም አትጠፋም።
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 4 жыл бұрын
ሰውዬው እኮ የኑፋቄን ስራ ነው እያወጣ ያለው ለምንስ ከቤተክርስቲያንዋ እዲወገድ ተደረገ የጥንቱን እንያዝ ቃላቶች እየወጡ እደገና ታትመዋል እያለ ነው ስለዚህ መሰደብ መገለል ሳይሆን መወደስ መመስገን ነው ያለበት😎
@user-ym5kq8rh6y
@user-ym5kq8rh6y 4 жыл бұрын
በጣም በጣም !!!
@user-po5de2dn6x
@user-po5de2dn6x 4 жыл бұрын
አንተም ኦርቶዶክስ ነኝ ትል ይሆናል; አምላክ ሆይ ይቅር በለን:: ከመፍረድ በፊት መስማት; የኦርቶዶክስ መምህር እንደሆኑ አታውቅም? እሳቸው ግን ለታሪካዊ ሀይማኖታቸው የቆሙ ናቸው:: ለነገሩ መምህር ግርማንም እስክትታመሙ ወይም እስክትቸገሩ እንዲሁ ስታዋርዱ ነበር:: ሁሌም ዝቅ ዝቅ ያሉ ከፍ ከፍ ይላሉ ነው ቃሉ::
@Atifra1532
@Atifra1532 4 жыл бұрын
KENEAN 27 koy ewunetuns bihon??
@yonasdejene4812
@yonasdejene4812 2 жыл бұрын
pleas i find this book,,,where i found it?
@geremechgetach
@geremechgetach 4 жыл бұрын
እኔ የምለው ለምን ከኦርቶዶክስ ውጭ ለምን ሰለ ቤተክርስቲያን ትጠይቀቸው አላቹ መናፍቃን ቤተክርስቲያንን ሲያሳድዱ እንጅ ትክክል ናት ሲሎ አልሰማንም እኛ ሰህተት ከሆነን እንጥፍ እናተ እውነት ከሆናቹ ትኖራላቹ ከንተ አትዘባረቁ አስማሳይ ተሀድሶ
@MMM-fj8ud
@MMM-fj8ud 4 жыл бұрын
ብትክክል እነ ቅዱስ ያረድ እነ አበራቆስ እነ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከተሳሳቱ እነሱ የለለበት መንገስተ ሰማያት ይቅረብን
@tinajesus17
@tinajesus17 4 жыл бұрын
M MM kkkkkk kidus giyorgise ya bera mastawikya misrawi ???
@bisratmelese8861
@bisratmelese8861 4 жыл бұрын
እውነትም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል ተብሎ ተፅፏል እናንተ ኦርቶዎች ግን ወይ እውነትን አታውቁ ወይ እውነትን የሚናገር አትወዱ ልክ ሀዋሪያትን ሲያሳድዱ እንደነበሩ ሰዎች ሰው ማገድ እና ማስወገድ ትወዳላችሁ በእግዚአብሄር ቃል ላይ ላደረሳችሁት ግፍ እሱ ፍርድን ይሰጣል አይዘገይም:: ሰይጣን አምላኪ የሚባሉት ምእራባዊያን እንኳን የመፅሀፍ ቅዱስን ቃል አልጨመሩም አልቀነሱም እናንተ ከየት የመጣችሁ ናችሁ??
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 4 жыл бұрын
@@MMM-fj8ud Man....read a bible, only Jesus made you go to haven, not the so called Yared or Geyorgis .....
@zelalemjiru6165
@zelalemjiru6165 4 жыл бұрын
ትክክል
@betttim1826
@betttim1826 4 жыл бұрын
Egziyabher abzto yibarkot memiher Getachew.
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 жыл бұрын
በእወነት አባታችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን እኛም እግዚአብሔር ሁላችንም ልብ ይሥጥን አቤቱ ይቅር ያብልን እግዚአብሔር የቅዱሳን የአዋሪይት አምላክ አገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን
@habetamasmare5752
@habetamasmare5752 4 жыл бұрын
አሜን
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 4 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 4 жыл бұрын
Amen
@user-ev1wy5sy7s
@user-ev1wy5sy7s 4 жыл бұрын
ጌታ ዘመን አገልግሎቶ ይባርክ እናመሰግናለን ዝም አትበሉ ስለ ወንጌል ሁሉ መሆን እንዳለብን ከቀደሙት ተምረናል በርቱ!
@fekar3559
@fekar3559 4 жыл бұрын
Eyasis zer niw yetaglitew long time ago ok
@user-nb1qx4fc3y
@user-nb1qx4fc3y 4 жыл бұрын
ስለዚህ ጴጤዎች ትክክልናቸዉ በስራ አንፀድቅምማለትነዉ
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 Жыл бұрын
As a theologian and scholar this person has done a scientific research every person should accept.
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 4 жыл бұрын
Thank you for telling us!!!
@bitania2
@bitania2 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እውቀትን በይበልጥ ይጨምርልህ፤ ብርሐን ያልበራለት ተሳዳቢ ትውልድ እንደሆነ ተመልከት፤ እጅግ ያሳዝናል፤ የእውር ድንብስ ጉዞ። ተባረክልን።
@fregood2313
@fregood2313 4 жыл бұрын
God bless you
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 Жыл бұрын
የሰማይ አምላክ ይባርክህ ።የፕሮቴስታንትን ትምህርት ለመቃወም ሲባል የእግዚአብሔርን ቃል ማጣመም በእግዚአብሔር ዘንድ ያስጠይቃል ። አንተን እግዚአብሔር ብድራትህን በላይ በሰማይ ይከፍልሃል ።
@aselakesho1373
@aselakesho1373 4 жыл бұрын
Thank you! This is not yourself but also most of the orthodox tewahido church followers question.
@user-vr7qv1jx9m
@user-vr7qv1jx9m 4 жыл бұрын
የኛዎች አንዳንዴ ለብር ብላችሁ የሚያተራምሱንን ተላላኪዎች እያቀረባችሁ አትበጥብጡን !!ኦርቶዶክስ ጠላቷ በዝቷል ግን ይጠፋሉ እንጂ መቼም ተዋህዶ አይደለምተ ልትጠፋ አትመነምንም።
@user-gf2zk2dq3b
@user-gf2zk2dq3b 4 жыл бұрын
አትድከም ፅላት ተዋህዶ ያው ተዋህዶ ነች ማንም ቢለፈልፍ አፉን ከመክፈት ውጭ ምንም ለውጥ አያመጣም ቀጥተኛዋ መንገዳችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትቀጥላለች ተኩላወቹና የዘንዶው መልእክተኞች ግን ይነቀላሉ
@tgcofe2621
@tgcofe2621 4 жыл бұрын
Orthodox, when are you going to learn ?
@user-po5de2dn6x
@user-po5de2dn6x 4 жыл бұрын
micheal kebede አንተም ኦርቶዶክስ ነኝ ትል ይሆናል; አምላክ ሆይ ይቅር በለን:: ከመፍረድ በፊት መስማት; የኦርቶዶክስ መምህር እንደሆኑ አታውቅም? እሳቸው ግን ለታሪካዊ ሀይማኖታቸው የቆሙ ናቸው:: ለነገሩ መምህር ግርማንም እስክትታመሙ ወይም እስክትቸገሩ እንዲሁ ስታዋርዱ ነበር:: ሁሌም ዝቅ ዝቅ ያሉ ከፍ ከፍ ይላሉ ነው ቃሉ:: እውነት ነው እሳቸው የኦርቶዶክስ ኮሌጅ ሀይማኖታዊ መምህር ናቸው ሁለት አይን እና ሁለት ጆሮ ያለህ እንድታመዛዝን እንጅ በአንድ ምላስ ቶሎ እንድትናገር አይደለም::
@user-gf2zk2dq3b
@user-gf2zk2dq3b 4 жыл бұрын
@@user-po5de2dn6x ዝጋ
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 4 жыл бұрын
Lemastewal enmoker. Ewneten felgat.
@wudearaya8756
@wudearaya8756 4 жыл бұрын
እኔ አልፈራም እውነትም መንገድም ህይወትም እኔ እኔ ነኝ አለጂ እየሱስ ክርስቶስ ሐይማኖት ኦሮቶዶስ መንገድ ነው አይልም ወንጌል የትኛውም ሐይማኖት አያድንም።
@sophihaile4091
@sophihaile4091 4 жыл бұрын
ወንድሞቼና እህቶቼ እባካችሁ አንሳደብ .ይህ ስድባችን ጥላቻችን ነው ይህ ሁሉ መከራ በህዝባችን ላይ ይመጣው.የመፀሃፍ ቅዱስ እውቁቱ ካላችሁ በጨዋ መልክ ተቀራርቦ መነጋገር ነው.እግዚአብሄር አምልክን ፍሩ.
@genatgenat1148
@genatgenat1148 4 жыл бұрын
ወይ መጨረሻው ዘመን ገና ብዙ እንሰማለን
@solomonmasresha8896
@solomonmasresha8896 4 жыл бұрын
Egzabher yebarkot
@asrabebtesfow7860
@asrabebtesfow7860 4 жыл бұрын
ለምን ቀርባችሁ አትነጋገሩም ከቻላችሁ አንድ አድረጉን 🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒
@amanuel2087
@amanuel2087 4 жыл бұрын
WAW GETA HOY KEBERHULU LANTE YEHUN EGZABHER SEW ALEW KEZI LELA YEMIADEN WONGEL YELEM ZEMENOT YEBAREK 👂👂YALEW YESMA YETEFATKEN SAYMETA LEB YALEW YASTEWEL EGZABHER HEZBUN YERDA🙏
@martube9718
@martube9718 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ ፣ ጠፍተህ አትቅር ፣ ኣርቶዶክሶ ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ደም የተዋጀች እውነተኛ እና ብቸኛዋ ሃይማኖት ናት። አንድ ሃይማኖት ይላል መፅሐፍ ቅዱስ የማእዘኑ እራስም ክርስቶስ የሆነላት ናት ። እመቤቴ ቅድስት ማርያም ትራራልህ እና ነፍሶህን ከሰይጣን እስራት እንድታመልጥ ትርዳት
@user-mj7gd5yo5n
@user-mj7gd5yo5n 4 жыл бұрын
ምኑን አመጣህብን ፈጣሪሆይ የተማረዉም አጥፊያለተማረዉም አጥፊ ይበልጥ የተማረዉ ያወቀዉ የላቀ ሆነየሚያወናብደዉ ማንን እንመን ማንንእንማር የድሮ ገዥ ማን ነበር አንድሐይል ብቻ ገደለ አዉቆ የሚኖር እመኔቴእደዚሕነዉ ሣይል ኢትዮጵያን አሥተዳድሯል ግን አማኝ ነን ለሚሉት ደግሞ ለአሁኑ ትዉልድ የተረፈ ቤተክርሢቲያንን አንፀዋል በሓላም ለሌላዉ ይተርፍልግን በአሁንሠአት ሙሑር ማወዛገብ እሢኪ በእምነቱ የሥተምር እግዚኦ አልወለዱክም አያምረኝም አተላ ግዜላይ ሌላትልድአልዘራም የኔ ነዉ ይሕአቋም
@genettube8943
@genettube8943 4 жыл бұрын
አቤት ኦርቶዶክስ ጠላትሽ ብዛቱ
@masaharuando9986
@masaharuando9986 4 жыл бұрын
das yebalchew ezi kirstan ye orthodox tewahedo hayemant memanan bensme sewkisawchen.su asdedache.busuwn nachw teblan be getchin bemad ntachin be EYESUS KIRISTOSS adebt telat tetekun yecharsal orthodox tewahedo hayemant ewiten.getachin medantachin EGIZAHABER EYESUS KIRISTOSS yemeganbt yememalekbt ewiten.getachinmandantachin EYESUS KIRISTOSS yekbr temasgen sila hulum..
@Atifra1532
@Atifra1532 4 жыл бұрын
genet Assefa koy esu eyale yalew ye tntu mestaf yhun sewoch keyrewal kale mndnewu chigru
@hayat1118
@hayat1118 4 жыл бұрын
ትክክል አባታችን በርቱ ትውልድ ነፈዝ ሆኑለ አባ ጵዋሉስ ናቸው ትውልዱን የገደሉ እኛ ከመነናገር በእናት ያመራል አሁን የእውነት ዘመን እና የውሸት ዘመን ላይ ነን ግን እውነት ታሽንፍ አለች ቃል ህይወት ያስምልን ፅጋው ያብዛለወት
@hanamuluye1493
@hanamuluye1493 4 жыл бұрын
ለምሳሌ መዝሙረ ዳዊት 80,8-19 ከድሮው የተጻፈው ሰለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና ስለኢትዩጵያ ስለ እሰራኤል ሲሆን ሆን ተብሎ ሌላ ትርጉም እንዲይዝ ተደርጓል ምሳሌ የዱር እርያ አረከሳት ያገር አውሬም ተሰማራባት የሚለው ቃል ጎ ሏል መዝሙር 68 -31 መካንንት ከግብጽ ይመጣሉ: ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች። የሚለው ላይም ልዩነት አለው እኔ እንደሚመስለኝ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ሙሴ በእግዚአብሔር ተነግሮ እንደተጻፈችና ትክክለኛ ሀይማኖት እንደሆነች እንዳናውቅ አና ተዋህዶ ሀይማኖት እና ኢትዮጵያ በአንድ የሚገለጹ ሲሆን አንባቢው እንዳይረዳ ሆን ተብሎ የተፋለሰ ይመስለኛል። ፖፕ ፍራንሲስ የካቶሊኩ አሁን ምን እያሉ ነው?መርምሩ።
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 4 жыл бұрын
Egziabher yisteh memher. Ewntun selawetahew.Egziabher ye Seytanen kenf yisber. Egzianher yitebkh. Ere gef yibka. Ewneteignochin mabarer, masekayet be Egziabher fit waga yaskeflal. Ye belay shumament abatoch ere neku ena yihn yetesasate meshaf kedus aswegdu. Ebakachun tarik ena tewld aytfa. Ahunm bezu waga eykefeln new aytayachum.
@user-gf2zk2dq3b
@user-gf2zk2dq3b 4 жыл бұрын
እራስህ ተሳስተህ ሰውን ለማወዛገብ ከሆነ ተጠንቀቅ በቀሚስ በቆብ በመስቀል እየመጣችሁ ብትዘባርቁ እኛ በናተ ለምድ እኛ አንሸዎድም
@tgcofe2621
@tgcofe2621 4 жыл бұрын
Orthodox, when are you going to learn.
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 4 жыл бұрын
Meshafkedusen yebefitun ena ye ahunun lememer ena lemawek moker atasedbun.
@yosefandsafuyoutube.1243
@yosefandsafuyoutube.1243 4 жыл бұрын
እግዝአብሔር ወደ እዉነተኛዋ ዘላቅዋ ወደሆነችዉ እዉነተኛ የጥንቷ የጠዋቷ ወደሆነችዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ይመልስህ
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 4 жыл бұрын
@@yosefandsafuyoutube.1243 Anbib
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 4 жыл бұрын
Megemeria yhe sewye manew betekrstiann ayweklm mknyatum shtet ale blo mejemeria kebete krstian abatoch gar menegager yasfelgal lemn endezi endeteteregome teyko Ke bete krstian abatoch meredat ychalal enji ene ye bete krstian memhr negn blo be media sewn lemawezageb memoker lela alama endalew yemiyasay new
@woinshetteshome1957
@woinshetteshome1957 4 жыл бұрын
እባካችሁ እህት ወንድሞቸ በሚድያ ብቅ ያለውን ሠው ሁሉ አትከተሉ እባካችሁ ደግሞስ እውነተኛ የኦርቶዶክስ አማኝ ከሆነ ሠውየው ለምን ቀርበው ካባቶች ጋር በተነጋገሩ ሲቀጥል የእግዚያብሔር ሠው ከሆነ ማስተማር እንጅ መተቸት አይደለም ግን እባካችሁን ሠዎች ተኩላው ለምድ ለብሶ ቢመጣ በግ ነው ብላችሁ አትመኑ ሲጀመር ማስተማር መገሰፅ ካለበት ሠውየው ቤተ ክርስቲያኗ የራሷ ሚድያ አላት በዛ በሆነ ሲቀጥል ሆም ብሎ ለማደናገር ነው እና እኛም በሚድያ መጥቶ ያወራውን ሁሉ ተከትለን አንጉረፍ እባካችሁ እባካችሁ ይሄ ሰውየ ከኛ አይደለም መንፈስ ቅዱስ ያደረበት ሠው እንደዚህ አይደለም እንዳትሸወዱ ሆም ብሎ ሀይማኖቷን ለማቃለል ህዝቡን ከአባቶች ጋር ለማባላት ነው አትልፋ ሃይማኖት አንድት ናት እግዚያብሔር እሳትና ውሃን አዘጋጅቻለሁ እናንተ ወደ ፈለጋችሁት እጃችሁን ስደዱ ብሏል ሠይጣን እውነት የተናገረ ቢመሥልም የማይጠፋ የማሣሣቻ እሳት ይዞ ነው እና እንዳንሸወድ አደራ ይሄ ሠውየ ከኛ አይደለም አሁንም እላለሁ አባቶች እባካችሁን በዚህ ሠውየ ላይ ቶሎ መልስ ስጡበት እኛንም ከመደነጋገር ይሰውረን ፀንተን ለመቆም ያብቃን አሁን ይሄ ሠውየ አቅዶበት ሰውን አደናግሮ ከመንገድ ለማውጣት የመጣ ነው
@ermiastaye8784
@ermiastaye8784 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ተለውጡዋል ?
@milkibest242
@milkibest242 Жыл бұрын
ጎበዝ ትውልዱን ገለዋል እኮ
@yonasyosief1542
@yonasyosief1542 Жыл бұрын
where is the original geez bible?who is good enough and trust worthy to keep it for the coming generation?
@ewiket4875
@ewiket4875 4 жыл бұрын
Enem yemechereshaw tirgum bizuu liyunett ayichebetalw ke dirow. Enameseginalen
@yonasyosief1542
@yonasyosief1542 Жыл бұрын
ye egziabher kal mebarkiyachen new....endale mekebel aleben....alebeleziya meregemiyachen new
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 4 жыл бұрын
የመጽሓፍ ቅዱስን ቃል እንዲቀየር እያደረገ ያለው ማነወ?የሚታተመው የት አገር ነው?አታሚዎቹ እነማን ናቸው?ቅዱስ ቃሉ ላይ የሚለውን እራስህ የጠቀስከው ሲሆን ያለ ምክንያት አልተጻፈም በተለያየ ጊዜና ሰአት የሚታተሙው መጽሓፍ ቅዱስ መጨረሻው ጊዜና ሰአት ሰዎች ለራሳቸው እንደፈለጉ አድርገው የሚያትሙበት ጊዜና እንደሚመጣ ፈጣሪ ስለሚያውቅ ሲሆን ዝም ብለህ ከመፍረድህ በፊት ከላይ የጠቀስኳቸውን ጥያቄዎች መጠየቅ ነበረብህ ግን ደግሞ አላማህና አነጋገረህ ኦርቶዶክስ ሃይማኖትዋን ለማንቋሸሽና ያልሆነ ስም ለመስጠት የምታደርገው ከንቱ ልፍለፋ ሲሆን ለያንዳንዷ ከአፋችን ለሚወጣው የውሸትና የማስመሰል ንግግር ከፈጣሪ ቅጣቱን እንደምናገኝ ዘንግተሀዋልና ወደ ልቦናህ ተመለስ
@amanuel2087
@amanuel2087 4 жыл бұрын
WAW EGZABHER YEBARKOT. EWENET GIZE YEWESED YEHONAL ENJI METAWEKU AYKEREM. LEGIZEAWI MEBEL SILU EWENETEN KERESTOSEN SHEFENEW SENTUN ASBELUT EYASBELUTEM EGZABHER MEDERACHENEN YEKER YEBEL...
@user-im7fp4bl1h
@user-im7fp4bl1h 4 жыл бұрын
ከኦርቶዶክስ ውጪ የኦርቶዶክስ ወዳጅ የለም።
@omanjalan4332
@omanjalan4332 4 жыл бұрын
Enezewoshetamewoch🤔🤔🤗🤗
@omanjalan4332
@omanjalan4332 4 жыл бұрын
Eneortodoksenenginenezezsewoche☠☠☠☠👹👹👹👊👊👊👊👊
@Sam-ct9kv
@Sam-ct9kv 4 жыл бұрын
@@omanjalan4332 sheytan ema ante neh ye mehamed dedebbbbb ahiya mehaym lijjjj
@bisratmelese8861
@bisratmelese8861 4 жыл бұрын
እውነትም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል ተብሎ ተፅፏል እናንተ ኦርቶዎች ግን ወይ እውነትን አታውቁ ወይ እውነትን የሚናገር አትወዱ ልክ ሀዋሪያትን ሲያሳድዱ እንደነበሩ ሰዎች ሰው ማገድ እና ማስወገድ ትወዳላችሁ በእግዚአብሄር ቃል ላይ ላደረሳችሁት ግፍ እሱ ፍርድን ይሰጣል አይዘገይም:: ሰይጣን አምላኪ የሚባሉት ምእራባዊያን እንኳን የመፅሀፍ ቅዱስን ቃል አልጨመሩም አልቀነሱም እናንተ ከየት የመጣችሁ ናችሁ??
@user-im7fp4bl1h
@user-im7fp4bl1h 4 жыл бұрын
@@bisratmelese8861 ምኑ ነው እውነት? ተዋህዶን የምሳደብ ስመጣ ጮቤ ትረግጣለችሁ ሌቦች ሄዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የምቀልዱትን ነጋዴዎችን ምከሩ
@million3056
@million3056 4 жыл бұрын
ጥያቄ ላቅርብላችሁ። ሲጋራ የሚያጨስ ሰውን በማየት ብቻ ማወቅ ይቻላል?
@AhmadAhmad-bk8im
@AhmadAhmad-bk8im 4 жыл бұрын
አዎ
@genettube527
@genettube527 4 жыл бұрын
ምድነው የተሳተ ነገር የተተርጎመበት እስኪ በደንብ አስረዳን የያዝከው መፃሀፍ ሰማና አሀድ አይደለም መፀሀፍ ይህ አይደለም የኦርቶዶክስ መፀሀፍ ሰማና አሀዱ መሀል ላይ መስቀል አለው እኔ የማውቀው ይህ ግን የለውም
@user-wj4bv8fe7o
@user-wj4bv8fe7o 4 жыл бұрын
💀💀💀💀💀💀💀👎👎👎😈😈😈😈😈😂😂😂😂🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐊🐊🐊🐊🐊🐊🐛🐛🐛🐛 መናፍቅ አንተ
@martube9718
@martube9718 4 жыл бұрын
እኔ እኮ በጥም ግርምምምም እሚለኝ በኣርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የማታምን ከሆነ ለምን የክህነት ልብሱዋን መልበስ አስፈለገህ ? አየህ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃው የትንቢት ቃል እንደተፈፀመብህ እንኴን ማስተዋል አልቻልክም ። አንተ ብዬ ስለጠራውህ በእመቤታችን ስም ይቅርታ እጠይቅሃለው ። በእውነት በጣም ነው ያሳዘንከኝ ። የበግ ለምድ ለብሰው ሊያስቷችሁ ይመጣሉ የሚለውን ቃል አስተውለኸው ታውቃለህ ? ኣርቶዶክሳውያንስ እናንተን ጴንጤዋችን ለመሳብ የናንተን ልብስ ለብሰው እናንተን መስለው አይተህ ታውቃለህ ? ለነገሩ ሲጀመር ምን ልብስ አላችሁና ። በእውነት ከልብ ነው ምታሳዝኑኝ እግዚአብሔር ከእንቅልፍ ያንቃችሁ ።ከጥቂት አመት በፊት ከእድሜዬ እኩሌታ በላይ በእናንተ ስህተት ወድቄ ነበር ዛሬ ግን ያልተወኝ አምላክ መድሃኒያለም ክብር ምስጋና ይግባው አምልጫለሁ አይኖቼም ተከፍተዋል ። አምላኬ እና መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ለኔ የሰጠኝን ልቦና ይስጣችሁ ።
@enayko5471
@enayko5471 4 жыл бұрын
Are pis abyt abyt gode Eko new ewnetun Egezaber yfirdew ☝️🙏
@kasahuneyob5909
@kasahuneyob5909 4 жыл бұрын
Yeha sew tenegna new new gn ??
@enayko5471
@enayko5471 4 жыл бұрын
Gana good yensemalen Egezaber lebiestahu beorthodox lijuh Enekeledahu ateqerum ☝️😔😔
@user-et5xy6vu5u
@user-et5xy6vu5u 4 жыл бұрын
እኛ ሙስሊሞችኮ ነግረናችሁ ነበር መጽሀፍ ቅዱሳችሁን እድመረምሩ የፈጣሪ ቃል የተወሠነ አለበትጂ ሁሉም የፈጣሪ ቃል አይደለም ያዘለው የፈለጉትን ጨምረዋል ያልፈለጉትን አስወግደዋል ባለስልጣኖች ይህ ለመሆኑ የኛቁርአን ይመሠክራል ሲጀመር መቸ ኦርጂናሉ ይገኛል
@meazagebremeskel1151
@meazagebremeskel1151 4 жыл бұрын
Atesadebu seweyew tekekele new metshafe kidues 81ahadu new tekekelu yehe be2000 ametemehirte yetatmew sehetet alewe
@bfreecitizen3856
@bfreecitizen3856 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። እኔ በግርጌው ላይ ባለው ትንታኔ በጣም ስለገረመኝ ይህን መጸሐፍ ቅዱስ አልጠቀምም ብዬ ትቼዋለሁ።
@yeshiebre7300
@yeshiebre7300 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰው አለው ሁሉ ተመካክረው ቢበድሉኳን የተረሳውን አስነስቶ ስራውን ይሰራል ቤተክርስቲያን የማይወክሉ ግን ይውጡ ተመንጥረው በመለኮቱ ሀይል ምን አይነት ውርደት ነው ስህተቱኮ ግልፅ ነው ድንግል ትገስፅልን የዳቢሎስን አገልጋዪች
@hailetube4962
@hailetube4962 4 жыл бұрын
ማነው ደግሞ የላከው ይህን ሰውዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጠላቷ ብዙ ነው ግን መቸም አትፈርስም ምክንያቱም እየሱስ ክርስቶስ በደሙ የዋጃት ቤተከርስቲያን ናት አራት ነጥብ አለቀ ።
@ashusahle2773
@ashusahle2773 4 жыл бұрын
God bless you abundantly
@mercy9108
@mercy9108 4 жыл бұрын
ቤት ውስጥ ያለው ቅዱስ መጽሀፍ ስላረጅብኝ ኢትዬጵያ ስሄድ አዲስ የታተመውን መጽሀፍ ቅዱስ ገዝቼው ነበር እውነት ለመናገር የተለዋወጡት ነገር ብዙም ስላልተመቸኝ እሱን አስቀምጬ መልሼ የድሮውን ነው የምጠቀመው...
@tamemaabdella944
@tamemaabdella944 4 жыл бұрын
Kaleywot yasmaln
@user-ud2bf9cb6h
@user-ud2bf9cb6h 4 жыл бұрын
ማነው ግን እኔ ሀጢያተኛ ነኝ ብሎ አጥፍቻለሁ እግዚአብሔርን ብድየዋለሁ ትል የሚል ሁሉም ለከክ ብቻ ያሳዝናል ልቦና ይስጣቹሁ ስሜ አጡ እንጂ እነሱስ እየለፉ ነው እና መቼ ቀየርች ቤተክርስቲያን በእግዚአብሔር ትዛዝ ህግ ቀኖኖ አይደል የምትመራው እናንተው ሽልክ ሹልክ እያላቹሁ ነው ልቦና ይስጣቹሁ
@fasikaaynawfasika3469
@fasikaaynawfasika3469 4 жыл бұрын
ይቅርታ ያርጉልኝና ሊቁ በቅንነት መሆኑ አልጠፉኝም ሀሳቦትንም እደግፉለው ነገር ግን ይህንን ስህተት መኖሩን ካወቁ ባሎት አቅም እስኪተካከል ድረስ ቢሞቱ ይሻላል? ወይስ ይህን ሁሉ ገጽ ያለው መጽሀፍ ማሳተም ይሻላል?!!!
@asamnewbefirdu608
@asamnewbefirdu608 4 жыл бұрын
የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡ ተኩላዎች ተጠበቁ እንዳለን ቅዱስ መጽሐፍ .... ለምንፍቅናው አስተምህሮ ስለማይመቻቸው ነው በቂ የሆነ ማስረጃ ሳያቀርቡ ትችቱ የቀደመው ፡፡
@marykem7975
@marykem7975 4 жыл бұрын
Ohh my lord Jesus Christ,men metaben degmo yelele meshaf kedus eyasatemu eyesafu haymanotachenen liasgedu new?ene be greekem be arebim endayehut ye Ethiopia meshaf kedus and Mehonun teredchalew,ahun yehe men endehone alawkem,egziabeher yegeseseh yehenen Sew weyem sewoch erkusan menafesten yegeseseh yemta erkus menfesen,abune zebe semayat amen amen amen🙏🙏🙏
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 4 жыл бұрын
Yehn addis memher alwekewm gen yeminagerw ewnetun new. Addisu Bibel bezu tekeyrual. Ye Ethiopia sem enditefa betelyayu kaloch tetektual. Ye kedmo meshaf kidusn felgachu erasachu eyut.
@betttim1826
@betttim1826 4 жыл бұрын
Pls Yegna tv part 2 alew? Betam astemari melikt new
@soliyanayemaryamlije2971
@soliyanayemaryamlije2971 4 жыл бұрын
ማነው ይህ ደግሞ እረ በለው እግዚኦ አምላኪ ጥላቷ ብዛቱ በተክርሰቲያን
@user-gf2zk2dq3b
@user-gf2zk2dq3b 4 жыл бұрын
በጣም ግን ጥላት ሲበዛ የኛ ፍቅር ይጨምራል ምክንያቱም ጥላት እርርር ሲል እኛ ልጇቿ ደስ ይለናል
@Atifra1532
@Atifra1532 4 жыл бұрын
soliyana yemaryam lije mnm satawuk endesu atbel lemn mestaf qdus ykeyeral antem alehbet??
@almazalmaz6619
@almazalmaz6619 4 жыл бұрын
Why change the old Bible, listen and search for truth instead of blocking within self, maybe he is telling the truth. Compare the two bibles for yourselves.
@gizewow2157
@gizewow2157 4 жыл бұрын
soliyana yemaryam lije ኧረ ጌታ ይገስፅሽ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 жыл бұрын
Sewoch sansema sanrda mekonen yekrben be 2000 am.mehirte tergumu sisera tezabtwale eyale new lemne den new yemtweksut???
@gidash
@gidash 4 жыл бұрын
ይህ መፅሐፍ እንዲታተም ያደረገው የጉግምንጉጎች ጥርቅም የሆነው 'ማኅበረ-ቅዱሣን' ሲሆን ይህም እንዳይደረግ አቡነ ጳውሎስና ብዙ እባቶች ያደረጉት ተጋድሎ ቀላል ባይሆንም ይሄ የአመፀኞች ጥርቅም 'ማኅበረ-ቅዱሣን' ሊያሳትመው ችሏል::
@user-gc7ov5ug7v
@user-gc7ov5ug7v 4 жыл бұрын
እንደፈለጉ ለሚተረጉሙ መናፍቃን አዎ የኛ የኦርቶዶክሳዊያን አባቶች ግን የበቁ ናቸው የትርጓሜ ምሁራን ሊቃውን መንፈስ ቅዱስም ያደረባቸው ናቸው እነሱን መውቀስ ግን ተገቢ አደለም በቅዱስ ወንጌል እራሱ እኮ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሓዋርያቱ በምሳሌና በትርጉም ነበር የሚያስተምራቸው መፅሀፍ ቅዱስን በጥሬው ካነበብነውማ አንገዳውም ግዴታ መተርጉመ ሊቃውን ያስፈልጉናል ይሄ ግን ከእምነቱ ውጪ ያሉትን አያካትትም
@hfuruejwjsjxjngei2iwushddh995
@hfuruejwjsjxjngei2iwushddh995 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ወገነችየ ራሱ ተሳስቶ እኛም ልያሳስተኝ ነው እላማው የሄ ሰይጣን በላይላዩ ኣድሮ ነው የሚናገረው እግዚኦ ማሃረና ክርስቶስ የሚያርግቱን ኣያውቅምና ይቅር በላቸው ።
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 4 жыл бұрын
ምን አለ ከ2000 ወዲህ የታተመ መፀሐፍ ቅዱስ አለ ነው ያለው ምድን ነው ይሄ ሁሉ ውርጅብኝ መለስ እኮ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እና አማራን ማጥፋት ነው ብሎ ሲሰራ ነበር አልታተመም ነው ወይስ ምድን ነው እደዚህ ያለ የዘቀጠ ስድብ??? ልብ ብላችሁ አዳምጡት ሚለውን ፍፁም ተዋህዶ መልክት ነው ያለው ከ2000 ወዲህ የታተመውን መፀሐፍ ቅዱስ ሻጮች ናችሁ መሰል ቦታውን የወረ ራችሁት?😎
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 4 жыл бұрын
ገና ሳይህ የተዋህዶ ጠላት ትመስላለክ እና መስማት አልፈልግም ሀይማኖቴን የሚነካ ሰው ደስ አይለኝም ሁሉም ተዋህዶን ለማጥፋት ነው አላማቸው ግን አንጠፋም ገና እንበዛለን ግን ለስልጣን ብላችሁ ስም የምታጠፉትን እግዚአብሔር በቅርቡ ዋጋችሁን ይሰጣችኋል
@aresammiryim4836
@aresammiryim4836 4 жыл бұрын
ልክ ትንሽ👍
@user-vr7qv1jx9m
@user-vr7qv1jx9m 4 жыл бұрын
እውነት ነው በስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ ብሏል እና ኦርቶዶክስ ላይ ተነስተዋል።አሁን ነው የኛ መበርቻ መሸወጃቸው ቢበዛም ራሳችንን መጠበቅ አሐብን።
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 4 жыл бұрын
Exactly
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 4 жыл бұрын
እውነት አርነት ያወጣል ውሸት መቼም ውሸት እውነት ሆኖም አያውቅም
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 4 жыл бұрын
Tekekel
@meskelflower1087
@meskelflower1087 4 жыл бұрын
መልካም ነገር ይዘው ቀረቡ እንዲያውም ኦርቶዶክ እንደ ቅዱስ ጀግና ልታዬት ይገባል :: እኔ የገባኝ ቤተክህነት ወንጌላዊያን ሰርገው ገብተዋል ይህን የማጥራት ስራ ማካሄድ ለምን ፈራች ልክ አብይ አህመድ ጃዋርን እንደፈራው ማለት ነው :: ኢትዮጵያ ስር ነቀል የፖለቲካ የሀይማኖት ለውጥና እርቅ ያስፈልጋታል : ይህን ባለማድረጋችን ሀይማኖታችን መቅደሱ ተደፈረ ቤተመንግስቱም ሸተተ !
@michealkebede950
@michealkebede950 4 жыл бұрын
yihe sewye mndnew miaweraw tinish ewket tatefalech alu
@user-po5de2dn6x
@user-po5de2dn6x 4 жыл бұрын
micheal kebede አንተም ኦርቶዶክስ ነኝ ትል ይሆናል; አምላክ ሆይ ይቅር በለን:: ከመፍረድ በፊት መስማት; የኦርቶዶክስ መምህር እንደሆኑ አታውቅም? እሳቸው ግን ለታሪካዊ ሀይማኖታቸው የቆሙ ናቸው:: ለነገሩ መምህር ግርማንም እስክትታመሙ ወይም እስክትቸገሩ እንዲሁ ስታዋርዱ ነበር:: ሁሌም ዝቅ ዝቅ ያሉ ከፍ ከፍ ይላሉ ነው ቃሉ:: እውነት ነው ትንሽ እውቀት ያጠፉል ልክ እንደ አንተ; እሳቸው የኦርቶዶክስ ኮሌጅ ሀይማኖታዊ መምህር ናቸው ሁለት አይን እና ሁለት ጆሮ ያለህ እንድታመዛዝን እንጅ በአንድ ምላስ ቶሎ እንድትናገር አይደለም::
@michealkebede950
@michealkebede950 4 жыл бұрын
@@user-po5de2dn6x alawekachewm enjiii sewyew astemhirotachew minfikina nw college wust slemawkachew nw
@jerryjerry5136
@jerryjerry5136 4 жыл бұрын
ደግሞ በዚህ መጣቹ
@woinshetteshome1957
@woinshetteshome1957 4 жыл бұрын
እዚህ ኮሜንት ላይ ደግሞ ቃለህይዎት ያሠማለን ፣ከጎነዎት ነን ፣እውነት ነው እኔም ግራገብቶኝ ነበር፣ እንኳን እውነቱን ተናገሩ እያሉ የሚቀበጣጥሩት እራሣቸው ምድረ መናፍቃን ናቸው እና እንዳትሸወዱ ሚድያዎቹ ደግሞ ገና ተመልካች እንድናገኝ ብላችሁ የሰው ሀይማኖት አታሠድቡ በራሳችሁም ላይ መቅሠፍት አታምጡ ነገሩ እናንተስ ማን ፣ምን እንደሆናችሁ አይታወቅም ጊዜው የሃሠተኞች ቢመሥልም እውነት ታሸንፋለች ስለዚህ አትድከሙ እኔ በራሴ እና አብዛሃኛውን ሠው ወክየ በሀይማኖታችን እና በአባቶቻችን አንጠራጠርም እንኮራለን እዚህ የማንንም መናፍቅ የምሰማበት ጊዜ የለንም እናንተንም ወደቀጥተኛዋ በንሰሃ ለመመለሥ ያብቃችሁ እንደወጣችሁ፣እንደጠፋችሁ አትቅሩ እናንተ ወዳችሁ ሣይሆን ጥንት ጠላታችን ዲያቢሎስ ነው የሚጫዎትባችሁ ግን እራሣችሁ ጠርታችሁት ነው እርሱ ካልጠሩት አይመጣም አንድቀን እግዚያብሔር ፈቅዶ ሲለቃችሁ ከእንቅልፋችሁ ትነቃላችሁ አይቀርም ሣትነቁ በሞት እንዳትጠሩ እግዚያብሔር ይርዳችሁ አሜን፫
@abebewutabachew4091
@abebewutabachew4091 4 жыл бұрын
You can't trick us. We Orthodox know what we believe in.
@AmenTubeBirse
@AmenTubeBirse 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማክን እህቶች አትሳደቡ እውነታቸውን ነው ከፍለጋችው የድሮውን ስማያዊውን እነ የአውኑን ጥቁሩን ማስተያየት ትችላላችው
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 4 жыл бұрын
Tekkel
@kebededawit108
@kebededawit108 4 жыл бұрын
በዚሁ አይነት ሁኔታ ነው ከ ሄኖክ የቀን መቁጠርያ አውጥተውን demetros የተባለው ሠው ባመጣው ፣ ባህር ሀሣብ በተባለው የተፋለሠ የቀን መቁጠርያ አምጥተው ፆማችንና ፀሎታችን እንዳይሠማ የተደረግነው
@hanajuses7715
@hanajuses7715 4 жыл бұрын
የግእዙን መጽሐፍ መመልከት ነው
@user-go2cp9fn7q
@user-go2cp9fn7q 4 жыл бұрын
ይኤ ዩቱፕ ምናባክ ስለአይማኖት ምታቀርበው ብሎክ አርጎ መውጣት ነው ዕደዚ አይነት ዩቱፕ ሲጀመር መፈሳዊ ዩቱፕ አይደለክ ምናገባክ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 жыл бұрын
Ayagebaheme EGA eneteyekebete befelege bedegaye amenalew
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 21 МЛН
H.H. Abuna Mattias patriarch of the Ethiopian orthodox church visit to Cairo
12:22
Christian Youth Channel
Рет қаралды 85 М.
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН