MKTV || ፖሊሱ ቀሚሴን አስወልቆ…

  Рет қаралды 952,904

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 6 500
@aynalemkibru6151
@aynalemkibru6151 Жыл бұрын
የዘመናችን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ኖት እግዝያብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቆት የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀንየለም!!!
@siko9947
@siko9947 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር እኝህን አባት ጠቅላይ ቤተክህነት ሊደግፋቼው ይገባል...
@mikem783
@mikem783 Жыл бұрын
አይዞዎት አባታችን! ጠባቂው እያንቅላፋም ፣ አዬተኛም! እባካችሁ ስልካቸውን (ባንክ ቁጥር) አስቀምጡልን። ሁላችንም የመርዳት ግዴታ አለብን!
@bisratbihon3025
@bisratbihon3025 Жыл бұрын
@Love is Winer wore bicha zeregna
@בדספנתאיי
@בדספנתאיי Жыл бұрын
אני רוצה לעזור לו משהו יכול לקשר בינינו
@selamawitsolomon1918
@selamawitsolomon1918 Жыл бұрын
Please how can we help him
@የሽወርቅዘተዋህዶ
@የሽወርቅዘተዋህዶ Жыл бұрын
የእኔ እንባ ይፍሰስ የኔ የኃጢአተኛዋ😢😢😢😢😢😢😢እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ 😢 በስንክሳር ያነበብነው በዘመናችን ዓየን😢😢😢
@hayatadem5651
@hayatadem5651 Жыл бұрын
ያአላህ በጣም አስለቀሱኝ አባታችን የስራቸውን ፈጣሪ ይስጣቸው 😥😥😥
@KesanetMahrie
@KesanetMahrie 25 күн бұрын
ኣቤቱ ማረን ይቅር በለን የድንግል ማርያምልጅ ኢዮሱስ ክርስቶስ ሆይ ❤❤❤❤❤
@marituyilma3419
@marituyilma3419 Жыл бұрын
በኛ ሀጥያት አባቶች እየተቀጡ ነውና አምላክ ሆይ እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ይቅር በለን😭😭😭
@calmpurple6053
@calmpurple6053 Жыл бұрын
This is exactly how I felt Lene yemigeba bedel enersu tekebelu
@MeluHailay
@MeluHailay Жыл бұрын
Amen
@BancheamlakMamaru
@BancheamlakMamaru 8 ай бұрын
:ፈጣሪ ምህረቱን ይስጥህ
@H7guvj
@H7guvj 8 ай бұрын
አሜን😢😢😢😢
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
እባካችሁ ተባብረን እናሳክማቸዉ እኚህ አባት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራዉ የታየበት ታላቅ ምስክር ናቸው።ለኔ ያርገዉ የኔ አባት የኔ ንፁህ እኔ ሀፅያተኛዋ ልንገላታ ☝️😭😭😭😭
@mestawettechane5109
@mestawettechane5109 Жыл бұрын
Please
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
እኔም ባይ ነኝ
@laynaddishumena6943
@laynaddishumena6943 Жыл бұрын
More የሚለውን ተጭናችሁ Description ውስጥ ስትገቡ በስማቸው የተቀመጠ የንግድ ባንክ አካውንት ታገኛላችሁ።
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Жыл бұрын
እኔም ሀፂያተኛዋ እያለው አባቴ😭😭😭😭😭
@koookkk2992
@koookkk2992 Жыл бұрын
እኔም
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ Жыл бұрын
ወገን ላባታችን አለው እንበላቸው ህክምናውን የሚከታተሉበትን ሁኔታና ቤት እናዘጋጀልቸው እባካቹ🙏🙏🙏
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 Жыл бұрын
እሺ እንዴት በምን መልኩ
@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ
@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ Жыл бұрын
እውነት ነወ በየት እናገኛቸዉ
@atsedeatsede3682
@atsedeatsede3682 Жыл бұрын
እሽ እኅቶቼ ግን በምን አግኝተን እንርዳቸው
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 Жыл бұрын
በደስታ 🙏🏽ግን እንዴት? ስልካቸውን ቢያስቀምጡ
@mihretyamaru9111
@mihretyamaru9111 Жыл бұрын
የምንረዳበትን መንገድ ይንገሩን ለአባቶቻችን ካልሆን ለማን?
@Mgds-sj9xh
@Mgds-sj9xh 7 ай бұрын
አይዞወት ለበጎነው አባቴ ድንግል ማርያም ለቅሶዎን ትስማወት እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ያውርድልን
@habtamuaaman6049
@habtamuaaman6049 Жыл бұрын
የዘመናችን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ኖት እግዝያብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቆት የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀንየለም😭😭😭💔
@meseretmetku4830
@meseretmetku4830 Жыл бұрын
አባቴ አይዞት ከጎኖት ነን
@BubaTuta-qw1hg
@BubaTuta-qw1hg Жыл бұрын
አህያ አለ? እዉነቱን ነዉ።🤣🤣
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
@@BubaTuta-qw1hg እግዚአብሔር ይገስጻቹሁ ተሳስታቹ ሰዉን እምታሳስቱ
@edentekhle9188
@edentekhle9188 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@saraabebaw360
@saraabebaw360 Жыл бұрын
@@BubaTuta-qw1hg Ante dedbe
@hanaterefe6836
@hanaterefe6836 Жыл бұрын
አባቴ የኔ እንባ ይፍሰስሎት አይዞት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትጠብቆት አባቴ ስለኛ ስግብግቦቹ የበዛ ሀፅያት እርሶ ተቀጡ ሁሉም ያልፋል ለበጎ ነው 😭😭😭😭😭😭
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ Жыл бұрын
🦂🦂🦂🦂🦂
@sefiwamare3649
@sefiwamare3649 Жыл бұрын
@Love is Winer this happen because of tplf,
@empyrealcirus
@empyrealcirus Жыл бұрын
@@loveiswiner2020 ክክክክክ ደደብ ዶንቆሮ ጁንታ ለሁለት አመት የሚሰራችሁን አሳጥቷትሁ በስቴዲዮም ውሻ ፈረስ ሳይቀር ያቺ የሸንት ጨርቃችሁን አልብሳችሁ ቁሽሽቁሽ ያሉ እናቶችን መሳሪያ ሰጥታችሁ ስትፎክሩ ስትሸልሉ ከዛም የሰሜንን እዝን ገላችሁ ጦርነትን የከፈታችሁ እናንተ መሆናችሁን ስንት ግዜ እንገራችሁ አይገባችሁ አሁን ልካችሁን አግኝታችሁ ተንፍሳችሁ ቁጭ አላችሁ ክክክክ
@SsS-nb9wj
@SsS-nb9wj Жыл бұрын
@Love is Winer ሀጢያታችሁ ሳይሆን ሀጢያታችን ነው የሚባለው እስኪ ሁላችንም እራሳችንን እንመርምር
@wagayeamare3382
@wagayeamare3382 Жыл бұрын
@Love is Winer እሲኪ ቢቻላችሁ ጰልዩ የተ ቀረ ዝም በሉ በቃ 🤐
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Жыл бұрын
የአላህ አላህ ንፁሀንን ይጠብቃቹ ወይ አገሬ የምነት አባቶች ክብር ያጡት ግን ምን መአት ነው
@እሙኢክራም-ዸ3ጰ
@እሙኢክራም-ዸ3ጰ Жыл бұрын
እረ ጠቡ ከማጋር ነው አልገማኝ አሥረዱ በአላህ
@kalkidanayele9166
@kalkidanayele9166 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይህንን ግፍ ተመልከት
@babys7570
@babys7570 Жыл бұрын
የኔ አባት አንኩዋንም ተረፉ!!የኔ የቆሻሻ ሃጥያተኛ አንባ ይፍሰስ!!! አርዳታ የሰጡት ሙስሊም ወንድሞች አግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ መልካሙን ሁሉ አሜን!!
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ Жыл бұрын
አይዞዎት አባታችን ፍርዱንም ምህረቱንም ከፈጣሪ እንጠብቃለን 💒🖤💔😭🤲🙏
@jkjyaredjk5543
@jkjyaredjk5543 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ Жыл бұрын
@Love is Winer እሽ🖤😥💔🤲🙏
@empyrealcirus
@empyrealcirus Жыл бұрын
@@jkjyaredjk5543 ደደብ ዶንቆሮ ሰው ሁን !
@lolololol2137
@lolololol2137 Жыл бұрын
እንዴትነውመረዳትየሚቻለው
@Yordytaye-p2o
@Yordytaye-p2o Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ
@ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ Жыл бұрын
እኔ ወራዳዋ ደም እንባ ላልቅስ በእኔ ኃጢአት ነው ይህ ሁሉ በሀገር እና በቤተክርስቲያን በአባቶቻችን ላይ እየደረሰ ያለው😭😭😭😭😭
@madamelena1513
@madamelena1513 Жыл бұрын
እንባዬ ይፍሰስ የኔ አባት አይዞዎት እኛ አለን ሁሉም ይሆናል እባካችሁ አካውንት ክፈቱና አሳውቁን ምነው አምላክ ተውከን እዬዬዬዬዬዬዬ
@empyrealcirus
@empyrealcirus Жыл бұрын
@@loveiswiner2020 ክክክክክ ደደብ ዶንቆሮ ጁንታ ለሁለት አመት የሚሰራችሁን አሳጥቷትሁ በስቴዲዮም ውሻ ፈረስ ሳይቀር ያቺ የሸንት ጨርቃችሁን አልብሳችሁ ቁሽሽቁሽ ያሉ እናቶችን መሳሪያ ሰጥታችሁ ስትፎክሩ ስትሸልሉ ከዛም የሰሜንን እዝን ገላችሁ ጦርነትን የከፈታችሁ እናንተ መሆናችሁን ስንት ግዜ እንገራችሁ አይገባችሁ አሁን ልካችሁን አግኝታችሁ ተንፍሳችሁ ቁጭ አላችሁ ክክክክ
@Smokua420
@Smokua420 Жыл бұрын
@@loveiswiner2020 dedeb
@SolomonMulatu
@SolomonMulatu 8 ай бұрын
አባታችን የእስራኤል አምላክ ይጠብቆት እድሜዎን ያርዝምልን
@fasikayimer7062
@fasikayimer7062 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀዎት አባታች የዘመኑ ሰማዕት ነዎት ለሁላችንም ህዝበ ክርስቲያኖች መፅናናትን ያድለን
@muluzemene7868
@muluzemene7868 Жыл бұрын
ፍርድ ከልዉል እግዚአብሔር እጠብቅ አለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@gmariamandargie5904
@gmariamandargie5904 Жыл бұрын
የሚያምኗት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንኳን አተረፈችዎ አባታችን የኔ የኃጢያተኛው እንባ ይፍሰስ
@gualdngley
@gualdngley Жыл бұрын
Eritrawi🇪🇷 ነኝ ፈጣሪ ሆይ እባክህ ህዝብህን አድን🙏 ኣይዛቻሁ ከጎናችሁ ነን ሁሉም ያልፋል አንዲት ቤተ ክርስትያን አንድ ሲኖዶስ አንድ ፓትርያርክ አንድ መንበር ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
There is no need to identify yourself as Eritrean as it is an issue of faith.
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
😢😢🙏🏿
@WilliamJR97
@WilliamJR97 Жыл бұрын
were yerasachun papas be lela endekeyerachu resash mdre dingay ertirawi hula
@gameoverweyani.3026
@gameoverweyani.3026 Жыл бұрын
እውነት ነው
@danaitghebremaryam1450
@danaitghebremaryam1450 Жыл бұрын
B tighrighna ba tergumeley kekurub ka teredieni please
@TsehayBaye-in3qm
@TsehayBaye-in3qm 5 ай бұрын
አባ ሆይ አይዞዎ ተንግዲህስ ለመስቀሉ እንሞታለን
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Жыл бұрын
ያቤሎ ከንቲባ እና ፓሊሶቹን እንፋረዳቸዋለን 😭😭😭
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ Жыл бұрын
አንለቃቸውም እግዚአብሔር ነፍሳቸው ላይ ይፍረድባችሁ። እሳቱ ይብላችሁ
@tworku7432
@tworku7432 Жыл бұрын
ያቤሎ ከንቲባ እና ፖሊሲ ያሰራቸው ለህግ ይቀርብ
@Tsedi20112
@Tsedi20112 Жыл бұрын
ይህ እኮ የሃይማኖት ጉዳይ አይደለም የዘር ፖለቲካ ነው የአማራ ጥላቻ እግዚኦ አሁንስ በቃን ይህ መንግስት መውረድ አለበት አለበለዚያ ከዚህ የሚበልጥ ግፍ ይቀጥላል
@muluyezelalem8832
@muluyezelalem8832 Жыл бұрын
መጠየቅ አለባቸው
@SosinaSeyum-k4s
@SosinaSeyum-k4s 8 ай бұрын
Iyezote abate yedengele Leje ytebekote
@keiryhuncanal6227
@keiryhuncanal6227 Жыл бұрын
ደራስያን ፀሀፊ የሆናቹ ይህ ታሪክ የክርስትያን መከራ እያንዳንዱ ፅፋቹ ታስቀምጡልን ዘንድ በፈጣሪ ስም እለምናለሁ
@abzabity177
@abzabity177 Жыл бұрын
አባታችን እውነት እግዚአብሔር ነው የእውነት የኦርቶዶክስ አምላክ ከፊት ቀድሞ እንኳንም ህይወትዎ ተረፈልን አይዞዎት ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል ማረፊያዎን ያሳውቁን እኛ ልጆችዎ እናስታምምዎታለን እግዚአብሔር ይማረዎት
@hjdfsgh251
@hjdfsgh251 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭ጠካራ ሰው ናቸው
@ghenethagos3188
@ghenethagos3188 Жыл бұрын
Ebakoten adraswone yaswekune
@Amina-uh3ze
@Amina-uh3ze Жыл бұрын
እኔ ላልቅስ እኔ ሀጤተኘዋ ላልቅስ
@deinahailu3173
@deinahailu3173 Жыл бұрын
Abate amlakachin Ale , please I need to stand with u . How can I reach u
@deinahailu3173
@deinahailu3173 Жыл бұрын
We need your address
@adamueneyew1252
@adamueneyew1252 6 ай бұрын
ፈጣሪ ለእነሱ ማዓት ያውርድባቸው ለአባታችን ደግሞ ፅናቱን እና ምህረቱን ይላክልዎ እሷ እመቤቴ ትጠብቀዎ አባታችን🙏🙏🙏
@hanamariam7087
@hanamariam7087 Жыл бұрын
አይዞዎት አባቴ ባሁኑ አንላቀቅም ሁላችሁም ማህበሩን እና EOTC ን አባል ሁኑ ከ ሃይማኖት በላይ ምንም የለም አባል ሁኑ .................ሶሻል ሚዲያ ላይ ያላችሁ ቪዲዮ መስራት እዳናቆም አንላቀቅም
@ወለተኢየሱስ-ዀ2ፀ
@ወለተኢየሱስ-ዀ2ፀ Жыл бұрын
የኔ አባት 😭😭
@selamlehulachn8584
@selamlehulachn8584 Жыл бұрын
le ewunat enmotalen enji eji ansatim
@waga-eh1gu
@waga-eh1gu Жыл бұрын
👹👹👹👹👹👹👹👹👹😭😭😭😭😭😭
@waga-eh1gu
@waga-eh1gu Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
በዩቱብ አይደለም መፎከር ፎክራችሁሰ ምን ሊመጣ በእውነት ከተቆረቆርሸ ፀልይ ይሄ የእግዚአብሄር ቁጣ ነው።
@saadhh8609
@saadhh8609 Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ክርስታኖች ሲነኩ አባቶች ሲከፋ ይከፋኛል አላህ ስላሙን ያውርድልን ያርብ🤲🤲🤲ሀዘነችሁ ሀዛነችን ነው ደስታችሁ ደስታችን ነው
@imuumusewban
@imuumusewban Жыл бұрын
እረ አላህን ፍሩ እንዲ አትበሉ
@YordanosF
@YordanosF Жыл бұрын
@@imuumusewban ምነው ተከፋህ? አላህ ለሰው አትዘኑ ይላል? እስቲ ንገረኝ እና ለሚገደሉ ሙስሊሞች የበለጠ ልዘን ላልቅስ ምክንያቱም የክርስትያን አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ፍጥረት ሁሉ ለአህዛብም ለመናፍቃንም የእኔ ፍጥረታት ናቸውና ውደዱአቸው ስላለ እንወዳችኋለን። ሲቀጥልም አንተ ብትጠላኝ እኔ እወድሀለሁ የሚጠሏችሁን ውደዱ የሚል መልካም አምላክ ነውና ያለኝ! እስቲ ንገረኝ? አላህም መሀመድም ጥሉ ይሉ ይሆን? የማላውቀውን ልወቀው እስቲ?
@tube-yr1ir
@tube-yr1ir Жыл бұрын
Asekabaci
@saadhh8609
@saadhh8609 Жыл бұрын
@@tube-yr1ir አወን ነኝ ምን ይጠበስ
@selamsalamselam5999
@selamsalamselam5999 Жыл бұрын
@@tube-yr1ir ቆሻሻ
@Selam12973
@Selam12973 Жыл бұрын
በእኔ ሃጥያት ነው ይሄ ሁሉ በደል አቤቱ የሆነብንን አስብ በቃ በለ ጌታ ሆይ🖤🖤😭😭
@kiyyafiqer2006
@kiyyafiqer2006 Жыл бұрын
🙏🙏🙏😭😭😭😭
@sosena5134
@sosena5134 Жыл бұрын
😭😭😭 እንኳን እግዚአብሄር ደረሶሎት አባቴ 🙏 በአሁኑ ስአት ፍርድን ከእግዚአብሔር ዘንድ እንጠብቃለን ❗ሌላ ሰሚ አካል ስለሌለ🙏
@genigeni5087
@genigeni5087 Жыл бұрын
የኔ አባት እኔን እኔን😢😢😢😢😢ኣይዞወት እንኳን ድንግል ማርያም አተረፈችልን 😢😢😢😢እግዚኦ ምሃረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ እባክህ አድነን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sadsh1065
@sadsh1065 Жыл бұрын
በኚህ አባት የደረሰው በደልና በነፍስ የተረፉበት ሂደት የሚያሳየው አላህ ምንግዜም የተበዳይን ፀሎት እንደማያዘገይና ወዲያው መልስ እንደሚሰጠው የነገረንን ቃል በተግባር ያሳየበት ክስተት ነው። አላህ ሆይ ሃገራችንንና ህዝቦቿን ሰላም አድርግልን።አሜን
@mamyserg4651
@mamyserg4651 Жыл бұрын
ይህም እየደረሰባቸው ያለው በንሱም በመላሀገሪቱም። ሎላው ሲበደል ሲገፋ እኔን እስካል ነካኝ ፣ የኔ ማህበር ፣ የኔ ዘር ፣ የኔ እካባቢ እስካልሆነ ድረስ በማለት ሌላው ሲገፋ ሲበደል ግድ አለመስጠት ነው ያመጣው። የያንዳንዱ ሰው ግፍ ገና ሜንንም ሳይነጥል ሀገሪቱን ያናውጣታል። ፈጣሪ ፍትህ ለፍጥረታት ሁሉ ይሰጣል ቀልድ የለም፣
@hayleyesusabebe4949
@hayleyesusabebe4949 Жыл бұрын
🙏🙏🙏💟💟💟
@danielgebray1969
@danielgebray1969 Жыл бұрын
I feel the same way..egzer hule Taman neu..
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 Жыл бұрын
አረ ባካችሁ አረባካችሁ ስለ ኪዳነምሕረት ብላችሁ ሰላም አውርዱ ምን ጉድ ነው እምነት ተጋደሉ ተጫረሱ ጥላለች አንዴ ህርቅ ይቅርታ አንድነት መጸለይ ነው እንጂ እምነት የፖለቲካ ሴረችሁን ተወት አድርጉ ደሃው ህዝብ አይለቅ
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😢
@tigestenegashe
@tigestenegashe Жыл бұрын
እባካችሁ ማህበረ ቅዱሳን የአባታችንን አካውንት ቁጥር አስቀምጡልን እና እንድ ሃቅማችን እናግዛችው ለግዚው እንኳን ለመታከሚያ የሚሆናችው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ
@intertainment2048
@intertainment2048 Жыл бұрын
ሲኖዶሱ የማሳከም ግዴታ አለበት
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
እኔም ምኞቴ ነው ለአባታችን አለን ልንላቸው ይገባል
@dejyitnutadilo4187
@dejyitnutadilo4187 Жыл бұрын
ግን ቤተ ክርሰትያን የማሳከም የመርዳት ግዴታ አለባት
@amyentadese6914
@amyentadese6914 Жыл бұрын
ንስር ሚዲያ ሲኖዶሱ ላይ ፊጥ ከማለትህ በፊት እኔ የግዴታዬን ተወጥቻለው ወይ ብለህ እራስህን ጠይቀሃል አስራት በኩራትህን ሳትሸራርፍ ባገኘኸው ልክ ሰተሃል መጀመሪያ እራስህን መርምር
@MsNexus
@MsNexus Жыл бұрын
@@intertainment2048 በቃ ይህ ነው ክርስትና ቅዱስ ሲኖዱሱ የእራሱን ስራ ይሰራል እኛ ደግሞ የእራሳችን ድርሻ እንስራ ምን ችግር አለው አባታችን ብናግዛቸው ለእኛም ትልቅ በረከት ነው
@makedateklay4383
@makedateklay4383 Жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ኣቤት ግፍዒ ጸላኢኩም ይንባዕ ኣቦየ ኣበይ እዮም ክኣትዉ እዞም ግፍዐኛታት ኣጆኹም ኣቦየ
@tesga9705
@tesga9705 Жыл бұрын
እንኳን እመብርሃን አተረፈችዎት አባታችን አይዞዎት ይሄም ቀን ያልፍ ይሆናል😭 ደሞም ያልፍል ሁላችንም በፀሎት እንትጋ እንዋደድ እንፍቀር አንድ እንሁን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነዉ።
@meserethailuangia681
@meserethailuangia681 Жыл бұрын
እንኳን እመቤታችን አተረፈችዎት አባታችን አይዞዎት ይሄም ቀን ያልፍል
@marthamarita7499
@marthamarita7499 Жыл бұрын
እዴት ያማል
@mallkmallk6328
@mallkmallk6328 Жыл бұрын
@@meserethailuangia681 አዞት አባታችን
@selamawitzewde3396
@selamawitzewde3396 Жыл бұрын
How can we help? I want to send money. Where can I get tlf.number? This is so heartbreaking 💔💔😭😭
@weynubelste9857
@weynubelste9857 Жыл бұрын
@@meserethailuangia681 ezezz
@heead1433
@heead1433 Жыл бұрын
እንኳን እመብርሃን አተረፈችዎት የኔ የሀጢአተኛዋ እንባ ይፍሰስ አባቴ 🥺😭😭
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
ለምንድነው ወንድ ሆኖ የሴት ቀሚስ በመልበሱ ነው
@soulsongs74
@soulsongs74 Жыл бұрын
@@Hkim185 yewlsh yene konjo sijemr endew ye emnetu teketay bathogni enkuan abat nachew antu btyachew emikenesbsh mnm neger yelewm siketl teyki enji kalaweksh wend honew kemis melbesachew hulum bemsale ena bemknyat new enas degmo yenantes wendoch kemis ylebsu aydel shekiwoch hajiwoch tadya mnew yegna sihon endezi geremesh🧐
@temesgenfentahun4055
@temesgenfentahun4055 Жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ሆይ እባክህ እንደኛ ጥፋት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ማረን!!
@senayitlamesgen6152
@senayitlamesgen6152 Жыл бұрын
አወ አካዉት አስቀምጡልን
@fasikabaharu2260
@fasikabaharu2260 Жыл бұрын
እኔን የኔ አባት
@helenayetadebele821
@helenayetadebele821 Жыл бұрын
Ebakachu adrashacewn silk kuter lakulige
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አይዞአቹ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ አምላክ አሎት
@ttg7355
@ttg7355 Жыл бұрын
@@zerfnshhylgebrl8876 መቼም አንረሳውም እና አይዞት አባቴ ለሀይማኖታችን መስዋት መክፈል ግድ ነው እና
@Noah0BC
@Noah0BC Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈርድባቿል ፍርዱም ትክክል ነው ፍርዱም የፀና ነው
@teddyzmultimedia3131
@teddyzmultimedia3131 Жыл бұрын
በእርሶ የደረሰ ለኔ ለሀጥያተኛው ይሁን አባቴ😭😭😭 ያማል ያማል ያማል እባካችሁ የአባታችንን አድራሻ መርዳት ለሚፈልጉ አስቀምጡልን
@bezawitmolla9148
@bezawitmolla9148 Жыл бұрын
የሰማእታትን በረከት የተካፈሉ እድለኛ ነዎት! ያጸነዎትን አምላክ ያመስግኑ። የሁላችንን መጨረሻ ያሳምርልን
@እሙየጌትነትእህት
@እሙየጌትነትእህት Жыл бұрын
እግዚኦ💔😭😭😭😭የኔ አባት ጥላትህ ያልቅስ😭😭 አካውንት አኑሩልን እባካቹህ አባታችን እናትርፍ🙌😭😭
@almazabrahim2838
@almazabrahim2838 Жыл бұрын
ኦ ፈጣሪ ሆይ እባክህን ህዝቡን አድን ሰውረን አዞት አባ እመቤታችን ኪደነምህረት ከርሶጋር ትሁን
@sarahana7929
@sarahana7929 Жыл бұрын
የኔ አባት እኔ ደም ላልቅስሎት በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ እርሱ ይፍረድባቸው እንደው የሰው ያለ ያስብላቸው ዘር አይውጣላቸው uffffff እንዴት ያሳፍራል ከእንደነዚ አይነት ጋር መቆጠር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@aynabebagwold1170
@aynabebagwold1170 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😴😴😴😴😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱
@aynalemwubete3013
@aynalemwubete3013 Жыл бұрын
የአባትችን አካውንታቸውን አስቀምጡልን ። በጣም ልቤ ተስብሯል💔💔💔😭😭
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
እኔ የልቤን ስብራት ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል
@genetamnuel1812
@genetamnuel1812 Жыл бұрын
Account lakulin pls
@arsematube3638
@arsematube3638 Жыл бұрын
የሚረዱበትን አካውንት ሼር አድርጉላቸዉ እባካችሁ ብዙ ልባቸዉ ቀና መርዳት የሚፈልግ አሉና።
@lemi7996
@lemi7996 Жыл бұрын
ለማህበረ ቅዱሳን ደውሉላቸው
@nanghgg1648
@nanghgg1648 Жыл бұрын
Plz acawut asikemtulin ebakachihu
@yakoyayako1404
@yakoyayako1404 Жыл бұрын
አካውታቸውን አስቀምጡ የአባታችንን የቻልነውን እንርዳ እባካችሁ 😭😭😭😭
@Ematube36
@Ematube36 Жыл бұрын
አውነት ነዉ
@ሕይወት-ፐ3ለ
@ሕይወት-ፐ3ለ Жыл бұрын
አው የኔም አሳብ ነው
@mekditube489
@mekditube489 Жыл бұрын
መርዳት አለብን የቻልነውን
@memaethiopian4025
@memaethiopian4025 Жыл бұрын
አዎ
@lemi7996
@lemi7996 Жыл бұрын
ከላይ እስክሪኑ ላይ ተፅፎ አለኮ
@ayumolla2630
@ayumolla2630 Жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን እናመሠግናለን። አባታችን እመብርሃን ጥላ ትሁነዎት
@ጓልቅድሰትድንግልማርያም
@ጓልቅድሰትድንግልማርያም Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላክ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን ኣቤቱ ከክፉ ኣድነን ኣቅም የለንም እና ኣትተወን ኣይዞት ኣባታችን
@abayneshbrhanu
@abayneshbrhanu Жыл бұрын
ምን ቃል አለኝ የዘመናችን ቅዱሳን አባቶቻችን እስኪ እመቤቴ ትጠብቃችሁ💔💔💔 ምንአለ ይሄ ሁሉ ፈተና ለእኔ ሀጢአተኛዋ ቢሆንልኝ እህህህህ አባቶቻችን😥😥💔💔
@asteradimas9844
@asteradimas9844 Жыл бұрын
አዞን አባታችን አለፈራጅ እድሜና ጤና ይዞን
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын
እውነት የኛ ኃጢያት ነው ልቤን አባታችን ኡፍፍፍፍፍ
@kiyyafiqer2006
@kiyyafiqer2006 Жыл бұрын
😭😭😭
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
የኔ አንገት ይደፋ አባቴ ኡፍፍፍፍፍ ኧረ እንደ እኔ ልቡ የተሰበረ ማነው ግን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች አይዞን የተዋህዶ እንቁዎች ይሄ ቀን ያልፋል ኧረ የሰላም አምላክ ግባ ከሀገራችን
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
እረ ተይኝ እስኪ የእናቴ 🖤😭😭
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
@@meticar4025 ኡፍፍ ኧረ እጅግ ልብ ይሰብራል ግን አካውንታቸው ቢሰጡን ጥሩ ነበር
@ራሔልሐበሻዊት
@ራሔልሐበሻዊት Жыл бұрын
😭😭🖤
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ Жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን የሆነብንን አስቦ ይቅርታውን ምህረቱን ይላክልን😭🙏💔 እኔም ቅስሜ ተሰብሯል የምር😥 አባታችንን በምን መገድ እንርደሠቸው ማህበረ ቅዱሳን አካውንት ባስቀመጡልን መልካም ነበረ አባታችን በጣም ነው የሚአሳዝኑት😥
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
@@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ እጅግ ልቤ ተሰብሯል እስኪ የምንችለው እናግዛቸው ወገኖቼ
@belanmolla6088
@belanmolla6088 Жыл бұрын
አባ እባክዎን እንዳንጠፋ ጸልዩልን ይህ ሁሉ የኔ የኛ በደል ነው እባክዎን ስለ ቅዱስ እስጢፋኖስ ብለው ጸልዩልን
@tsehaygsaye5059
@tsehaygsaye5059 Жыл бұрын
የኔ አባት የእርሶ እንባ እንደፈሰሰ የኔ ደም ይፍሰስሎት እግዚአብሔር እንኳንም በህይወት አተረፈዎት ፍርዱን ከፈጣሪ እንጠብቃለን አይዞት የኔ አባት😭😭😭😭😭
@አበሩነኝየናቴናፋቂ
@አበሩነኝየናቴናፋቂ Жыл бұрын
አምላክ ቅዱስ ዳዊት በመከራ ስላፀናወት ክብር ምስጋና ይድረሰው ያሳለፉወት መከራ የደረስወበት ሰቆቃ ተመልክቶ መልሱ አይዘገይም አምላካችን አይዞን ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች😭
@zelekeBelay-sf1vr
@zelekeBelay-sf1vr 8 ай бұрын
የሣዝናል አይዙወ እግዚአብሄር አለ
@FAFIWEYBATIS
@FAFIWEYBATIS Жыл бұрын
ሙስሊም ነኝ ከጎናችሁ ነኝ 🙏አብሽሩ🖤🖤ፍትህ😭😭😭
@imuumusewban
@imuumusewban Жыл бұрын
እረ አላህን ፍሩ
@FAFIWEYBATIS
@FAFIWEYBATIS Жыл бұрын
@@imuumusewban ማለት ?
@zedyearsemalj3890
@zedyearsemalj3890 Жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ አለሁልሽ ይበልሽ ❤️
@MoloMolo-bd9qn
@MoloMolo-bd9qn 7 ай бұрын
​@@imuumusewbanባለጌ ነሽ
@ساليالغباش
@ساليالغباش Жыл бұрын
ቅድስገብርኤልአተፍርድስጥ አባታችንአይዞኦት
@isuman65
@isuman65 Жыл бұрын
አባታችን ሆይ ወላሂ አይዞት አላህም እነዛ ሰዎች የሰሩትን አፀያፊ ስራ ቅጣታቸውን እንሚሰጣቸው አልጠራጠርም አይዞን አባቴ አላህ ይጠብቆት🥰🥰🥰
@muluyederso4774
@muluyederso4774 Жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ፍርድን ከአንተ እንጠብቃለን አባታችን እርሰዎ የዘመኑ ትክክለኛ የእግዛብሄር ሀዋርያ ነወት የእርሰዎን ፅናት እና ብርታት ይስጠን!!!
@hayat2582
@hayat2582 Жыл бұрын
ያአላህ አሳዘኑኝ የኔአባት አይዘድሮ ምንአይነትጉድነው አላህ ሆይ እራህመትህን አውርዲልን በላውን አሳልን ያርብ
@wassnaldunya5205
@wassnaldunya5205 Жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@zdethiopian499
@zdethiopian499 Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ በእርስዎ ላይ የደረሰው በደል በጣም አሳዘኑኝ 🥺,ayzowet fetary mulu tenawten yemlisilewte
@betselotmamo9875
@betselotmamo9875 Жыл бұрын
ክርስቶስ የስራችሁን ይስጣችሁ... አባቴ እግዛብሄ በምህረት በአፅናኝ እጆቹ ይዳብሶት
@mastewate.wordofa5170
@mastewate.wordofa5170 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እኔን አባቴ 😭😭😭 እግዚኦ ጭካኔ እንዲያው ስንት አመት ልንኖር ይሆን ይሄ ሁሉ ግፍ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ የአባቶቻችንን እንባ ተመልከት
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
ትግሬዎች የሰሜንን ሰራዊቶች በተኙበት አርደው ጦርነት ቀስቀሱ ስለዚህ የእጃቸውን ነው የገኙት አሉ። አሁን ደግሞ እርስት አስመላሾች ኦሮሞ በኦሮምኛ አይፀልይም ብለው የጦር አዋጅ ጠሩ ታድያ የልካቸውን ቢያገኙ ያንሳቸው እንደሆን እንጂ አይበዛባቸውም።
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው Жыл бұрын
አይቀርም በምድር ለዘላለም ይኖሩ መስሎአቸዋል። እግዚአብሔር የእጁን ይሰጠዋል።
@መሠረትታፈሰ
@መሠረትታፈሰ Жыл бұрын
ይህንን መስማት በጣም ያማል😭ግን አሁን ሁሉ ነገር በእጃቸው የመሰላቸው ሁሉ ፍርዱን ያገኙታል!!! እግዚአብሔር ያፅናናዎት!🙏🏼
@abenettaye8375
@abenettaye8375 Жыл бұрын
የሆነብንን ግፎ የግፍ ግፍ ሁሉ የሚያይ አምላክ አንድ ቀን ፍርዱን ይሰጠናል።
@jemlabh2442
@jemlabh2442 Жыл бұрын
💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@genetlegese
@genetlegese Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ አንተው ፍርዱ ከንተ እንጠብቃለን
@metasebyasintayehu9466
@metasebyasintayehu9466 Жыл бұрын
አይዞት አባቴ እግዚአብሔር ያፅናናል በመከራ ውስጥ 💔😭😥
@MuluneshAyichew
@MuluneshAyichew Жыл бұрын
እግዚኦ ጭካኔ እግዚኦ ግፍ ቃል አጣሁ አይዞዎ አባ የዘመናችን ሠማዕት ትክክለኛዉን እግዚአብሔር ይፍረድ
@JohnyTube9
@JohnyTube9 Жыл бұрын
እግዚኦ እኔስ ምን ልበል አይዞወት አባታችን ፍርዱን ከእግዚአብሔር እንጠብቃለን😭😭😭
@hibiryetikilsisefeson331
@hibiryetikilsisefeson331 Жыл бұрын
የእኔ አባት የእኔ እንባ ይፍሰስ እኔ ልሰቃይ እርሶ የመላው ኢትዮጵያዊያንን ሀጢያት ሁሉ ነው ተቀብለው መስዋእት የሆኑልን እግዚአብሔር መልስ አለው ማህበረ ቅዱሳን እባካችሁ አካወንታቸውን ለጥፉልን የቻልነውን እንርዳቸው
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
አይዛችሁ ውድ አባታችን በክርስቶስ መከራው እናልፋልን። 😥😥😓❤ እናቴ ቤተክርስቲያን እኔ ልታመምልሽ 😥😥ያልፍል እግዚኦ ማረን አቤቱ አስበን።😓
@asterkibret4284
@asterkibret4284 Жыл бұрын
አይዞዎት አባቴ ክፋ ቀን ያልፋል የኢየሩሣሌም መሥቀልም አድራሻዎት ከታወቀ አንድ አይደለም የበለጠ ከኘመቁጠሪያው ከኢየሪሣሌም እልክልዎታለሁ
@yawbdarayalew6675
@yawbdarayalew6675 Жыл бұрын
@@asterkibret4284 እባክሽ የኔ እናት። እንደ አደረግሽው ይሁን። እምባቸው ታብሶ ወደቀደመው አገልግሎታቸው እንዲመለሱ።
@empyrealcirus
@empyrealcirus Жыл бұрын
@@loveiswiner2020 ክክክክክ ደደብ ዶንቆሮ ጁንታ ለሁለት አመት የሚሰራችሁን አሳጥቷትሁ በስቴዲዮም ውሻ ፈረስ ሳይቀር ያቺ የሸንት ጨርቃችሁን አልብሳችሁ ቁሽሽቁሽ ያሉ እናቶችን መሳሪያ ሰጥታችሁ ስትፎክሩ ስትሸልሉ ከዛም የሰሜንን እዝን ገላችሁ ጦርነትን የከፈታችሁ እናንተ መሆናችሁን ስንት ግዜ እንገራችሁ አይገባችሁ አሁን ልካችሁን አግኝታችሁ ተንፍሳችሁ ቁጭ አላችሁ ክክክክ
@empyrealcirus
@empyrealcirus Жыл бұрын
@@loveiswiner2020 ደሞ የምትገርሙት የሰው ለቅሶ እንኳን የማስቀናችሁ እግዚአብሔር እማ ጥጋባችሁን አበረደላችሁ !
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
@@asterkibret4284 ጎበዝ ላኪላቸው ለበጎነው
@mulukenwelelaw5434
@mulukenwelelaw5434 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያን በምረትህ ጎብኛት
@selamto4545
@selamto4545 Жыл бұрын
All Ethiopian people what are waiting for! Today has been to them but tomorrow will be your so stand together firmly for your unity and freedom.
@lebeleleb
@lebeleleb Жыл бұрын
የኔ እንባ ይፍሰስ 😭😭 አይዞን አባቴ ፍርድን ከፈጣሪ እንጠብቃለን 🙏😭😭
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ!! እንኳንም ህይወትዎ ተረፈ!! በቃል የማይገለጽ ነገር:: አቤቱ ማረን:: የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀንየለም!!!😭
@EnyewYiresu
@EnyewYiresu 6 ай бұрын
አይዙዎት አባታችን የኛየክርስቲያኖች መከራ አያልቅምና እግዚአብሄር ያበርትወት።
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን አተረፎት አባታችን:: እንዲህ ያለ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ነገር እንድንሰማ ያደረጉንን እግዚአብሔር አምላክ ከላይ ከሰማይ ሆኖ ይያቸው:: ይፍረድ::
@ቲጅየ
@ቲጅየ Жыл бұрын
በቃል የማይገለጽ ነገር አቤቱ ማረን 😭😭😭
@destistories767
@destistories767 Жыл бұрын
አቤቱ የእስራኤል አምላክ ፍረድ! ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ! አቤቱ ሀይልህን አሳያቸው አቤቱ!😭😭😭😭 የኔ ውድ አባት የእኔ የበደለኛዋ እንባ ይፍሰስ እግዚአብሔር ይጠብቅዎ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Жыл бұрын
እስራኤል ምን ይሰራል እዚ የአይሁድ መደር
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
@@adanchetesfaye285 ማለት
@destistories767
@destistories767 Жыл бұрын
@@adanchetesfaye285 እስራኤል የምንለው ምድሩን አይደለም እስራኤል የቅዱስ ይስሐቅ ልጅ የቅዱስ ያዕቆብ ስም ነው የእስራኤል አምላክ ስንል የያዕቆብ አምላክ ማለታችን ነው:: ልክ የአብርሃም አምላክ እንደምንለው ተግባባን!::
@naolbizuneh19
@naolbizuneh19 Жыл бұрын
Frdun enxebkalen abatachn enkan terefuln Kal yelenym
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 Жыл бұрын
አቤት እግዚኦ በዘመናችን ይህንን ሁሉ አየን ያልታደልን ትውልድ። አባታችን እርስዎ ትልቅ አባት ነዎ ስለክርስቶስ መከራን ተቀበሉ። እመቤቴ ድንግል ማርያም ከእርስዎ ጋር ናት። አይዝዎት አባ።
@mahderbelay3746
@mahderbelay3746 Жыл бұрын
የኔ አባት አይዞት ወላዲተ አምላክ እመብርሀን በርሶ ተአምር አሳይተናለች ሁለቴ ስሟን ቢጠሩ ተገኝታለች መልካም ቀን ይመጣል አይዞት ለሚያስፈልገዉ ነገር ሁሉ አጎኖት ነን መዳኒያለም እድሜና ጤና ይስጦት
@zeyinasmare8543
@zeyinasmare8543 Жыл бұрын
እግዝያብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቆት የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀን የለም!!! አይዞዎት አባታችን ፍርዱንም ምህረቱንም ከፈጣሪ እንጠብቃለን::
@zenebechdesta1580
@zenebechdesta1580 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ታላቅ ነው አይዞት ለእርሶ ክብር ነው የሰራዊት አምላክ ከእርሶ ጋር ነው ራሄልልጆቿን ከጭቃ ጋር ረግጣለች ዛሬ የሉም ብድራትን ይክፈላቸው
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
የአቤሎ ሕዝብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እባቶቻችንን ሥለጠየቃችሁ
@genitgh5084
@genitgh5084 Жыл бұрын
እንኳን እመቤቴ ማርያም አተረፈዎት አባታችን
@Han.2431
@Han.2431 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አባት ሆይ በምህረት አይንህ ተመልከተን ይቅር በለን የአባቶችና እናቶቻችንን እንባ አብስልን አባት ሆይ!
@ልበንጹሐፍጥርሊተእግዚኦ
@ልበንጹሐፍጥርሊተእግዚኦ Жыл бұрын
😭😭😭😭እግዚአብሔር ኣምላኽ ዓስቢ ቅዱሳን የዓድልኩም ኩሉ ወጻዕኩምን ግፍዕኩምን ግርፋትኩምን መድሃኔ ዓለም ይቁጸረልኩምን ኣጆኹም በርቱዑ ኣባታችን።
@helenw.2056
@helenw.2056 Жыл бұрын
አይዞት አባቴ❤️ የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልዎት ነው, ሁሉም ለበጎ ነው:: የሚወዷት እናቴ እመብርሃን አሁንም ከመጥፎ ነገር ሁሉ በዘርፋፋው ቀሚሷ ትሸፍንዎት❤️🤲:: እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው, ሁሉም ያልፋል, እግዚአብሔር ለሁላችንም የጎደለብንን, የሌለንን ሳይሆን የተሰጠንን የምናይበት ልቦና ይስጠን🤲::ሁሉን በጊዜው ውብ አርጎ የሚሰራው ከኛ ጋር ነው, በእግዚአብሔር ተስፋ አንቆርጥም, ክብር ለመድሃንዓለም❤️!!!
@menberetilahun1745
@menberetilahun1745 Жыл бұрын
አይዞዎት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የተከፉትን እንባ ያብሳል እንባዎ ፈሶ አይቀርም፡፡
@hanihanu4198
@hanihanu4198 Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የናንተም ነኝ እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ ናቹ እየሆነ ያለው ነገር በጣም ያሳዝናል እውነት ያስለቅሳል አላህ ከናንተም ከሁላችን ጋር ይሁን አላህ ይዘንልን
@ramlahassan9347
@ramlahassan9347 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@genetbekele3631
@genetbekele3631 Жыл бұрын
አባታችን እንክዋን ተረፋልን 😢😢እኔን አቤቱ በድለናል ይቅር በለን ቸሩ እግዚአብሔር ይማሮት ጥላ ከለላ ይሁኖት ይህን ግፍ ለፈፀሙት የስራዊት ጌታ ይመልከታቸው
@chuch204
@chuch204 Жыл бұрын
Better to translate this in English subtitle and share it to the international media.
@hanemengesha5431
@hanemengesha5431 Жыл бұрын
Yes
@elinoreru9003
@elinoreru9003 Жыл бұрын
አቤት እግዞአ ምሀረነ ክርስቶስ እግዝአብሄር ይሀሉኩሞ አቦታትና🙏🙏🙏🙏
@kimemwagaye5945
@kimemwagaye5945 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን💔😭😭😭😭 ሁሉም በእግዚአብሔር አይል ያልፋል!
@mesimesi3754
@mesimesi3754 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ወይ ዉረድ ወይ ፍረድ😭😭 ምን አይነት ጭካኔ ነዉ ይህን ያህል የመጨረሻ አዘንሁ እኔን ሀጻተኛዋን😭😭😭
@FikirteBekele
@FikirteBekele Жыл бұрын
ሞስሊሞች ወንድሞቻችን ፈጣሪ ይስጥልን እኝን አባት የረዳችሁት
@hayatmuhamed9794
@hayatmuhamed9794 Жыл бұрын
ግን እየገባኝ አይደለም ምንሆናቹ ነዉ ምን ተከታዩች ናቸዉ እደዚ ያደረጓቹ ልቤን ነዉ የነካኝ ሀቂቃ ይሄ ሰዉየ እአእእህህህህ
@Smokua420
@Smokua420 Жыл бұрын
@@hayatmuhamed9794 ye 666 teketay nachew endezi yadereguachew ye abiy sewoch
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ Жыл бұрын
@@hayatmuhamed9794 ይህን ግፍ ሚፈፅሙ ምን እምነት አላቸው ብለሽ ነው 666 ተከታይ ስለሆኑ ነው አባታችን እንዲህ ያሰቃዮቸው
@sameerasameera7542
@sameerasameera7542 Жыл бұрын
@@hayatmuhamed9794 በኦሮምኛ ብቻ አስተምሩ በሚል ነዉ
@FelekeDereje-fg7fw
@FelekeDereje-fg7fw 6 ай бұрын
በርቱ አባታችን እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ግን አይጥለንም
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 Жыл бұрын
እኔን አባቴ 😭😭💔💔 እንኳን እመብርሀን ከአውሬዎቹ አተረፈችህ አባቴ ፍርድ ከእግዚአብሔር እጠብቃለን በርቱልን አባዬ በረከትዎ ይደርብኝ 🙏🙏አባን መርዳት እፈልጋለሁ እባካችሁ እንዴት እንደ ምረዳቸው ንገሩኝ🙏🙏😭😭💔💔
@MrBrookesh
@MrBrookesh Жыл бұрын
ለብዙዎቻችን ምሳሌ የሆኑ አባት ኖት! እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጥዎት!
@tiringoabebe2094
@tiringoabebe2094 Жыл бұрын
አባቴ ያመኑት መስቀሉን ተሸክመው በረሃ ለበረሃ የዞሩለት አምላክ ወላዲት አምላክ ድንግል እመቤታችን እንኳንም አተረፎት አባቴ ለብዙዎቻችን ምሳሌ የሆኑን አባት ኖት እግዚአብሔር ያበርታዎት አሁንም ፅናቱን ብርታቱን ከእድሜና ከጤና ጋር ያድሎት ለሁሉም ነገር ለመርዳት ከጎኖት ነን😭😭😭😭😭 በጣም በጣም አዝነናል ተጨ
@hanalegese8407
@hanalegese8407 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይፍረድባችሁ ኸረ አምላኬ መከራችንን ተመልከት ፍርድህ እራቀ
@gadisatsegaye6877
@gadisatsegaye6877 Жыл бұрын
አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ወደ ልባችንም መልሰን፤መልካሙን እንድንሰራ ፍቀድልን።...አይዞን አባታችን።
@yarumanteme
@yarumanteme Жыл бұрын
Weyne😭😭😭😭😤😤😤😤😤😤😤😤😤 yikir yebelachew
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 Жыл бұрын
በኔ ሀጥያት ነው አባቴ የሁሉ መከራ 😭😭😭 እግዚአብሄርንጤናዋትን ይሰዋት🙏🙏🙏
@msquare8117
@msquare8117 Жыл бұрын
😭አሁንስ እኔ ምን እንደሚባል እንካን ግራ ገባኝ:: እኛ ጋ ያለው በልጦ እያለ እንዴት በዚህ ልክ ይፈነጩብናል:: እረ በዛ, በዛ በዛ 😫ከነዚህ ጋር እውነት አብረን ኖረናል? ሁሉ ነገር ከአቅሜ በላይ ሆነ😣. ዘገነነኝ,አቃተኝ ምነው ፍርድህ ዘገየ ፈጣሪ! 🤲 እኔ ሀኪም ነኝ, አባቴ ምን ላድርግልዎት? ብዙ ሀኪሞች አለን ኦርቶዶክሶች:: አካውንታቸውን እባካችሁ
@WolloRadio
@WolloRadio Жыл бұрын
በእውነት ከሆነ እጅግ አስቀያሚ ስራ ነው ነገር ግን ህዝብን የሚቀፍ ነገር ለሚድያ ባይቀርብ ጥሩ ነው
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Жыл бұрын
በኖርንባት በዚህች አጭር እድሜ እንደዚ ያለ ግፍ እንኳን በአባቶች ላይ በማንም ላይ አይድረስ አባታችን እግዚአብሔር ያበርታዎት እግዚአብሔር እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን !
EMS Special ጀነራል ተፈራ ማሞ ይናገራሉ Oct 2024 F
14:57
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 182 М.
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 108 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,8 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,3 МЛН
አስደናቂው የቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን መፅሐፍ ምርቃታ
55:30
Maedot Media ማዕዶት ሚዲያ
Рет қаралды 57 М.
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 108 МЛН