ጥቃቱ በክርስቲያኖች ብቻ የሚያበቃ አይደለም።

  Рет қаралды 6,990

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 55
@agimassmuche4643
@agimassmuche4643 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቤቱን እንዲጠብቁ ላዘጋጀው ሁሉ ኃይል እና ብርታት፣ጽንዓትንም ይስጥ ።
@rahelbekele4550
@rahelbekele4550 5 жыл бұрын
የሰላም ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ያጣነውን ሰላምና ፍቅር ይመልስልን! ላጥፊዎች እሚጸጸቱበትን ልብ ይስጥ።
@hm3183
@hm3183 5 жыл бұрын
አድነታችንን ልኡል እግዚአብሔር ያድለን ቅድስት ሆይ ለምኝልን ድንግል ሆይ አትለይን አሜን አሜን አሜን
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 жыл бұрын
የሰላም አምላክ እግዚአብሄር ስለሙን ይስጠን ለአሳዳጅና ለገዳይ እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው ለቅኖች እግዚአብሄር ይስጣቸው
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 жыл бұрын
የሰላሙ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሰላሙን ያብስርልን ለኢትዮጵያ ። ስለ ድግል ማርያም ብለህ ማረን ጌታ ሆይ። እስልምናና ክርስትና መቸም ተጣልተው አያውቁም አብረን በልተን አበን ጠትተን አብረን ኖረናን እንኖራለንም። የሚበጠብጡት አዳድ አክራሪዎች ናቸው። ሰውችን በማጥፋት እምነት ማጥፈት የሚል ምሪት ያላቸው። ሰው የበዛበት እምነት ለመመስረት የሚሮጡ ብራቢሮት ናቸው። እነሱን ለማጥፋት የክርስትናና የእስልምና አድነት ያስፈልጋን አጠናክረን እንቀጥላለን።
@መቅዲከወሎወልደያ
@መቅዲከወሎወልደያ 5 жыл бұрын
ቤተ ክርስትያን ለሁሉም ለሰው ዘር በሙሉ መጠጊያ ናት ምንም ቢሆን አታዳላም ግን ውለታዋ ለእኛ በልጆቿ ተረሳና ሰይፍ መዘዝ ሆነ እግዚአብሔር ቤቱን ያንጽ ዘንድ ይጠብቅና ያዘጋጅ ዘንድ ስልጣን አለው መቸም ቢሆን አይተዋትም ይህንንም እናምናለን አሁንም ከክፉ አውሬ ይጠብቃት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን ።
@محمد-ه2غ7د
@محمد-ه2غ7د 5 жыл бұрын
አቤቱ ሀገርችንን ሰላም አድርግልን
@ሮዛደመቀየማረያምልጀ
@ሮዛደመቀየማረያምልጀ 5 жыл бұрын
በርቱ ጡሩ ነው
@masartmasarat3419
@masartmasarat3419 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርድቹሁ በቤቴክርሰታናችን እግዚአብሔር ይጥብቅልን
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 5 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ
@Ahati21
@Ahati21 5 жыл бұрын
PROGERAMU ARIFE NEW BERETU
@shewalove6943
@shewalove6943 5 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን መምህሮቻችን ይሄን መልእክት አድምጣችሁ ድርሻችሁን ተወጡ መልእክቱ ለናተ ስለሆነ ይህን ግቡና አዳምጡት kzbin.info/www/bejne/jYiopJ-VnbeBo80 👈 ሙሉውን አዳምጡና ምንን ማድረግ እንዳለባችሁ ታቃላችሁ። ስለምታቀርቡልን ሁሉ እናመሰግናለን እግዚአብሔር በቃ ይበለን ከመጣብን መከራ።
@mahilat.7345
@mahilat.7345 5 жыл бұрын
ልኡል እግዚያብሔር በቸር ነቱ ያስበን በርቱ ጥሩ ጅማሮ ነው
@hailegebrelgirma1855
@hailegebrelgirma1855 5 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሀገርችንን ሰላም አድርግልን
@mmmmbigbang3707
@mmmmbigbang3707 5 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌
@samv2145
@samv2145 5 жыл бұрын
Christian youth need organize to protect our religion!!!
@hebeshawithebeshawit1896
@hebeshawithebeshawit1896 5 жыл бұрын
በርቱ እንቁወቻችን
@ortokaortoka7225
@ortokaortoka7225 5 жыл бұрын
እረ በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቀን
@abelgoitom1031
@abelgoitom1031 5 жыл бұрын
Egizabher amlak misakum yikun deki Christen orthodoxen
@alsaetube8304
@alsaetube8304 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@meronamanule3379
@meronamanule3379 5 жыл бұрын
Ye selamu abat egzabher selam yisten be tsolat enbarta
@Ethiomedico
@Ethiomedico 5 жыл бұрын
am also Orthodox christian but u all brothers u are not religious man just u are really a politician!!!!
@yeeyesusenatmariamemebete5931
@yeeyesusenatmariamemebete5931 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስቴር ለሚሰቃየዉ ክርስቲያኑ እርዳታዉ እንዲደርስ መከላከያ ይፈልጋል?
@aynalemtekly8995
@aynalemtekly8995 5 жыл бұрын
አረ ክርስትና ለእስላም ስጋት ሆና አታዉቅም እነሱናቸዉ ነገር የሚቆሰቁስት አሁን ድክመቱ በኛወገን ነዉ የራሷየሆነ ትጥቅ የራሷየሆነ ወታደር የራሷ የሆነ አደረጃጀት መኖር አለበት አሁንም ቢሆን ይሄመደረግ አለበት እነሱ ለማዘናጋት ነዉ የሚሰሩት እኔ ከምኖርበት አከባቢ ለቅሶ ላይ እንዳይገኙ ሰርግ እንዳይጠራሩ ሰላምታ ሁሉ እንዳይሰጣጡ የሚያደርጉ አሉ አሁ ክርስትና ህዝቡ ምርር ሲለዉ ስላዩ ነዉ ለዘብ ያለዉ አሁን እናንተእንደምትሉት እሡንም እያደረግችሁ በጎን ግን ቅድስት ቤተክርስትያን እራሷን የምትጠብቅበት መንገድ መሰራት አለበት ለተጎድ ወገኖቻችንም ካሳ መከፈል አለበት እላለሁ።
@ermiasheiy1397
@ermiasheiy1397 5 жыл бұрын
በርቱልን አደራ
@እናቴክብሬሞገሴነሽክፉሽን
@እናቴክብሬሞገሴነሽክፉሽን 5 жыл бұрын
ሌሎቹ መች ዕደናተ የመግስት ጀሌዎች ኦኑ ራሳቸውንና ምመናቸውን ቨንቃት ዕየጠቨቁ ነው
@የወሎልጂነኘ
@የወሎልጂነኘ 5 жыл бұрын
ውድና የተከበራችሁ የተዋህዳልጃች እባካችሁ አሀዛባች ቻናል አትዮ ውሸታሞች ናቸው እኛ አቃጥሉ አይልም መፅሀፍቅድስ ስለዚህ የተዋህዳልጃች። ሰብስክራይብ አድርጋቸው
@የማርያምልጅማሂየማርያምል
@የማርያምልጅማሂየማርያምል 5 жыл бұрын
ዝም በላችሁ ንቁ አትተኛ አብይ እኛን ለመጠፋት ነው የተነሱት ንቁ የተዋሃደ ልጆች አንድ ነበላ
@amanmelake9201
@amanmelake9201 2 жыл бұрын
መፃሃፉን እኳን እርሳው ? ሙስሊሞች ግን በእውቀት ትንሽ ያልተገነዘቡ ከሆነ ጥሩ ነው የሚሆኑት ግን እናዎቃላን ካሉ በጣም ችግር ናቸው
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 5 жыл бұрын
AYE MNGISET WEYE HEGE AYASKBER WEYE LETGODU ERDATA AYESET ENE EDZHE YALE GUDEGNA MNGISET ETHIOPIA GETMWAT AYAQEM EGZABHER YE EJIHEN YESTEHE!
@tewoldegmichael6186
@tewoldegmichael6186 5 жыл бұрын
Weshetam Amhara orthodox churchin yezachu welik belulin enante Balegewoch.
@የአባዳኘውልጅ
@የአባዳኘውልጅ 5 жыл бұрын
ራስህ ውልቅ በል አንተ ሰይጣን ሽንታም
@tewoldegmichael6186
@tewoldegmichael6186 5 жыл бұрын
@@የአባዳኘውልጅ enema hagere new ...ante demo sefari. Liyunet alen never forget this ok
@የአባዳኘውልጅ
@የአባዳኘውልጅ 5 жыл бұрын
@@tewoldegmichael6186 ምን አባህ ሀገር አለህ አንተ የግራኝ ወራሪ ሽንታም ወዮላችሁ ግን ባለቀ ሰኣት......
@tewoldegmichael6186
@tewoldegmichael6186 5 жыл бұрын
@@የአባዳኘውልጅ werari ema Amhara new. Ethiopian kenanti beshita begelalelat
@tewoldegmichael6186
@tewoldegmichael6186 5 жыл бұрын
Yehe Koshasha, balege, wala ker, be edmayachew yemayemaru dedeboch nachew amhara malet.
@enathagertube4619
@enathagertube4619 5 жыл бұрын
call me you wish
@enathagertube4619
@enathagertube4619 5 жыл бұрын
It’s better to take oromos back to Madagascar and tigri to Syria then Ethiopia will be good
@hebeshawithebeshawit1896
@hebeshawithebeshawit1896 5 жыл бұрын
ጀዝባ
@tewoldegmichael6186
@tewoldegmichael6186 5 жыл бұрын
@@hebeshawithebeshawit1896 you know who you are!!!!
@tewoldegmichael6186
@tewoldegmichael6186 5 жыл бұрын
Collect all Amharas from all part of Ethiopia and put them in amharas region then every thing will be ok
@marukebede4433
@marukebede4433 5 жыл бұрын
Go back to your Mada... . We will fight to get back our country.
@tewoldegmichael6186
@tewoldegmichael6186 5 жыл бұрын
@@marukebede4433 you guys are full of fake History. Ethiopia belongs to kush. We don't know where you come from and and to which tribe you belong. READING MAKES SMARTER.
@tarekegntila8427
@tarekegntila8427 5 жыл бұрын
Christian youth need organize to protect our religion!!!
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 998 М.
በዚህ ዘመን የተመረጠች ነብስ
11:27
አፍለኛ Tube(Aflegna Tube)
Рет қаралды 18 М.
🔴 የሰውን ድካም አንተ ታውቃለህ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:03:57
ሐረግ ( ክፍል 44)
36:55
ለዛ
Рет қаралды 297 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН