እጮኛ ከየት አገኛለሁ? በፓስተር ቸሬ Where do I find a fiancée? By Pastor Chere

  Рет қаралды 355,452

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

Күн бұрын

Пікірлер: 688
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 3 жыл бұрын
የአገልግሎት ቀናቶች እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00 እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30 ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30 ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
@tizitatiji5434
@tizitatiji5434 3 жыл бұрын
Eshi
@MMMM-zx6gf
@MMMM-zx6gf 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በካውንስል አገልግሎት ለማማከር በምን ማግፕት ይቻላል ?
@selamawitkebede4112
@selamawitkebede4112 3 жыл бұрын
ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ። እኔ ሃይማኖቴ ሌላ ነው ግን እነዚህን ትምህርቶች መካፈል እችላለሁ መጥቼ?
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 3 жыл бұрын
@@MMMM-zx6gf Facebook ላይ Inbox ያድርጉልን።
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 3 жыл бұрын
@@selamawitkebede4112 በሚገባ ይችላሉ።
@urud8496
@urud8496 2 жыл бұрын
ወይኔ እሄ ሰውዬ ደስ ሲል እያዝናና እያሳቀ ድንቅ ትምህርት ነወ የሚያስተምረው በእወነት ዘመንኸ ይባረክ
@edeneden1892
@edeneden1892 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ትምርቶችህን በጣም ነው የምወዳቸው እግዛቤር አብዝቶ ይባርክ
@mogasgogniofficial5821
@mogasgogniofficial5821 3 жыл бұрын
kzbin.info/door/5hw7spmuUox1bFLH8xP--w
@lopisobelayneh.2291
@lopisobelayneh.2291 3 жыл бұрын
እግዛቤር❌እግዚአብሔር✅የአባቴ ስምህን ስትጽፍ እንደዚህ ጽፍ እግዚአብሔር ብለ ጨረሰ በ7 ፊደል መጻፍ አለበት።❣️✅
@sanadsand7343
@sanadsand7343 2 жыл бұрын
Tekekl
@ermiasweldie2416
@ermiasweldie2416 2 жыл бұрын
የኔ እህት ሕይወት በሌለው በለስላሳ አንደበት ተማርከሽ ከሃይማኖትሽ እንዳትወጭ ተጠንቀቂ ማቴ 7 : 15 ተመልከች ሲቀጥል ማቴ 23...
@semengguta8186
@semengguta8186 3 жыл бұрын
እኔ የአንተን የምታስተምረውን ትምህርት እንደ ውሃ ነው የምጠጣው በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ወደ ትዳር ሳልገባ ይህን ትምህርት ለመስማት እግዚአብሄር አበቃኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርመልካም
@እግዚአብሔርመልካም 3 жыл бұрын
Me to sis❤️🙏
@danielterefe4165
@danielterefe4165 3 жыл бұрын
Mare ewunt new
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 3 жыл бұрын
beka agebahush
@semengguta8186
@semengguta8186 3 жыл бұрын
@@tsehayenegash8394 HAHAHAHAHAHA
@OCHA1988
@OCHA1988 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የምወደው ♥️
@yodetendres3355
@yodetendres3355 3 жыл бұрын
ቸሬ በብዙ በጌታ ፍቅር የምወድህ ፀጋ ይብዛልህ
@meryjkin5703
@meryjkin5703 3 жыл бұрын
ከእግዚአብሔር ጋር የላችሁን ቁርኝት አስተካክሉ፤ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ለክፉ አሳልፎ አይሰጣችሁም አሜን !!keep it up men, i like your lesson!! you are the best!!
@yohannesjapi
@yohannesjapi 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏽
@fikermamo8783
@fikermamo8783 3 жыл бұрын
ማርያምን ቸሩ እኔ ግን በእካባቢ ያለው ነው ዳግም ላልነሳ ልቤን ስብሮ የሂደው እውነት እልሀለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪን የሚፈራ ስውን የሚያከብር ስጥቶኛል እግዚአብሔርም ዳግም ልጁ አደረገኝ አሁን እጅግ በጣም ደስተኚ ነኝ በእግዚ አብሔር ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙏❤🌹💪
@etalemtamrat
@etalemtamrat 2 жыл бұрын
ጌታ ፀጋህን ያብዛው የጌታ ሰው። እውነት ስንት ያማረ ነገር እያ ለ የፈረንጅ አገር አንቆ መከሬ ማየት ለሁላችንም ጌታ ይግለጥልን። አሜን
@susuberhane929
@susuberhane929 3 жыл бұрын
I am orthodox but I like you the way you talk you are so funny 😆 🙏👏👏👏
@qdvqdbwdbwfqfb5633
@qdvqdbwdbwfqfb5633 3 жыл бұрын
በዛው ጌታን እንደ ግል አደኝ አደረግና ተቀበል ኢየሱስ ያድናል ?
@tabe8913
@tabe8913 2 жыл бұрын
@@qdvqdbwdbwfqfb5633 ኦርቶዶክስ ጌታ የለውም ብለህ ታስባለህ/ሽ? ፓስተር ቸሬን ጠይቅ በደንብ ያስተምራል:: መዳፈር ጥሩ አይደለም::
@የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ
@የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ያለምልመው ፖስተር ቸሬ
@mogasgogniofficial5821
@mogasgogniofficial5821 3 жыл бұрын
kzbin.info/door/5hw7spmuUox1bFLH8xP--w
@nafyadti3318
@nafyadti3318 3 жыл бұрын
Ameeen
@eyobtesfaye8979
@eyobtesfaye8979 2 жыл бұрын
Amn
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኔ የተባረከ ትዳር ሰቶኛል፣ ጆዬዋ ሁሌም እወድሀለው የልጆቼ አባት ደስታህ ሙሉ ይሁንል እኔን ሙሉ እንዳደረከኝ።
@danidasalagnsodiso
@danidasalagnsodiso 7 ай бұрын
❤❤
@ሳላዘቴወድሮስ
@ሳላዘቴወድሮስ 2 жыл бұрын
በእውነት ለዚህ ትውልድ ደርሰህለታል ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይስጥልን ። የሀገራችን ዜጎች በተዛባ የትዳር አመራረጥ መርህ ትዳር አልባዎች አየበዙ መጥተው ነበር ። በተለይ ሴቶች ጡንቻ ያለው፣ቁመና ያለው ፣ገንዘብ ያለው፣መኪና ያለው እና ወንዶችደግሞ መልኳ ቆንጆ የሆነ ቁመናዋ የሚምር ወዘተረፈ የሆነ ተራ ነገር እያበዙ የሰውን ልጅ መልካም አስተሳሰብ እና እውቀትን ዋጋ እያሳጡት ነበር። እንደዚህ አይነት ትምህርቶችን ተምሮ መጋባት መታደል ነው።
@mekdesberecha2707
@mekdesberecha2707 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የፓስተር ቸሬ ትምርት ጴንጤን እንዳከብር ያረገኛል ቡዙዎች እንዳ ፓስተር ቸሬ አይደሉም ሁሌም ኦርቶዶክስን ይሳደባሉ ከእኛ ዉጪ ለላ ጨለማ ይላሉ ፓስተር ቻሬ ግን የሰዉን ያከብራል የእራሱን ያስተምራል ክበር ፓስታርዬ 😘
@soliyanahenok630
@soliyanahenok630 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይሰጥህ እኔ ኦርቶዶክሰ እምናት ተከታይ ነኝ ያንተን ትምህርት ግን በጣም ነው የወደድካው አሁንም እግዚያብሄር ጰጋህን ያብዛልህ
@hayatmahmmad836
@hayatmahmmad836 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ትምህርቶችህ በጣም አስተማሪ ናቸው አመሰግናለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB
@ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB 3 жыл бұрын
አንተን ለትውልዱ ያስነሳ እግዚአብሄር ይባረክ ፓስተር ቸሬ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ ብዙ ማወቅ ሆኖልኛል🙌🙏😍
@mogasgogniofficial5821
@mogasgogniofficial5821 3 жыл бұрын
kzbin.info/door/5hw7spmuUox1bFLH8xP--w
@micky_kb444
@micky_kb444 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካል እንጂ አይባረከም ፈጣሪ መሆኑን አንዘንጋ ! እኛ ልናመሰግን ፈጣሪ ሊመሰገን እኛ ልንባረክ እግዚአብሄር ሊባርከን ነው እንጂ ማነው ፈጣሪን የሁሉ ጌታን ሚባርከው ?
@lopisobelayneh.2291
@lopisobelayneh.2291 3 жыл бұрын
ጉድ የሚያስብል አስገራሚ ድንቅ በጥበብ የተሞላ ትምህርት ነው! ፓስተር ቸሩ በጌታ ፍቅር እንወዳለን ተባረክህ!❣️✅
@sentaayano9720
@sentaayano9720 3 жыл бұрын
ፓስተር አንተ እኮ ልዩ ነህ የማይጠገብ ትምህርት ተባረክ
@manayehkassahun5495
@manayehkassahun5495 3 жыл бұрын
አንተን በጊዜዉ እና በሰአቱ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ሰቶሀል ልኡሉ እግዚያብሔር!! በጣም ነዉ ምወድ! ፀጋዉ ያለመጠን ይብዛልህ::
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
እኔ ኦረቶዶክሰ ነኝ ሰለትምህርትህ በጣም ደሰእሚሎ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ምሰጋና ለድግል ማርምልጅ ይሁን ተመሰገን አምላኬ
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 3 жыл бұрын
ወርቅ እኮ ነህ በጣም ታዝናናለህ በጣም ታስተምራለክ አይን ትከፍታለክ በእጥፍ ይጨምርልህ
@jajjajw8284
@jajjajw8284 3 жыл бұрын
አሜን ከዐይኔ ላይ ቅርፊት ይናሣ የኔ የሆነውን ማየት ይሁንልኝ 🥰🥰🥰
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 3 жыл бұрын
የተማር ፣ ገንዘብ እና ውበት አደገኛ ነው ብዙወችን ሽውደውታል እኔ አይቻለሁ ። ጸጋ ይብዛልህ
@meseretebabu5244
@meseretebabu5244 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምህርትህ ሲመቸኝ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ
@mamushtadesse1098
@mamushtadesse1098 3 жыл бұрын
Wow!!! የሚገርም ትምህርት ነው ብዙ ነገር ተምረበታለው ፖስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ😍
@geniyeselam4375
@geniyeselam4375 3 жыл бұрын
ፓስተር ባንተውስጥ ያለው መንፈስ ቅዱስ እያወራን ነው ስሙ ይባረክ
@danielgirma6441
@danielgirma6441 3 жыл бұрын
እድለኛ ነኝ ትምህርትህን በዚህ በመስማቴ ፣ ቸሬ ዘመንህ ይለምልም
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 3 жыл бұрын
አሜን በኢየሱስ ስም ከዓይኔ ላይ ቅርፍት ይውደቅ የኔ የሆነውን እንደይ ተባረክ ፓስተር ቸሬ ትምህርት ልዩ ነው
@ashenafimatthew7238
@ashenafimatthew7238 3 жыл бұрын
አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን ! አንተን የሰጠን አምላክ ምስጋና ይሁንለት ። አንተንና ቤተሰብህን አብሮህ የሚያገለግሉትንም ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ ።
@momloveyou4437
@momloveyou4437 3 жыл бұрын
ሰምቸ ሰምቸ ያማልጠግብ ነ ያንተን ትምህርት ምን አይነት ይትባረክ ነህ 💖❤💖👌
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 3 жыл бұрын
ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ተጠቅሞብሃል እውነት 👏
@heavenbakery308
@heavenbakery308 3 жыл бұрын
ስለ ቃሉ ጌታ እየሱስ ይባረክ🙏
@miheretsolomon9376
@miheretsolomon9376 3 жыл бұрын
አንተ ግሩም የጌታ ባሪያ የቅዱሳን ..... ምን ልበልህ ቃል አጣዉ ጌታን ሁል ጊዜ የምታስተምራቸዉ አ ጠገብ ያሉ የታደሉ ናቸዉ:: እኛም በሩቅ ያለን ትምህርቶችህ እንዲደርሱን በርታልን ጌታ የማይቆጠር እድሜ ይቸርህ
@yenehungashaw166
@yenehungashaw166 2 жыл бұрын
ፍቅር የሆንክ ሰው የነብስ ምግብ ነህ እወድሀለሁ እረዥም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልኝ
@ሀገሬሀገሬእማማ
@ሀገሬሀገሬእማማ 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ደስ የሚል ትምህርት ነው
@ኤልሮኢየድንግልልጅ
@ኤልሮኢየድንግልልጅ Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምሮችህን እኔ ሁሌም እከታተላለሁ አክባሪው ያክብርልን ቸርየ
@blientesfaye1845
@blientesfaye1845 3 жыл бұрын
ፖስተርዬ አንተ የተባረክ የወጣቶች አባት ዘመንህ ይለምልም
@heavenbakery308
@heavenbakery308 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሺ ያርግህ እንድዚህ ልቤን ሀሴት እንዲሰማው ስለምታረግ ተባረክ❤️
@eyobtesfaye8979
@eyobtesfaye8979 2 жыл бұрын
Amen
@በጌታደሰይበላቹ
@በጌታደሰይበላቹ 3 жыл бұрын
ፓሰተር አንተ በምታሰምረው ትምህረቶችክ ተመሬያለሁ እኔ አላገባሁም ጓደኛም የለኝም ጌታ ከሰደት ሰመለሰ የምተሆነኝን የኔ ያላትን እንደ ሚሰጠኝ ተሰፋ አደረጋለሁ ጌታ ኢየሱሰ በህይወቴ በንሮይ በቤት በመልካም የሆነችውን ለኔ ያላትን የትዳረ አጋሬ እዲሰጠኝ ፀሊይለኝ ፓሰተር አደራ ሳወዲ ነው ያለሁት በቅርቡ ወደ ሀገሬ ለመገባት አሳቡ
@saradesta3038
@saradesta3038 3 жыл бұрын
አረ ቃላት አጠረኝ እግዚያብሔር በሔድክበት ሁሉ መጉስ ይሁንሕ ውይ ጌታ እድሜና ጤና እስከነቤተስቦችሕ ይስጥህ
@cookieuae9082
@cookieuae9082 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በኔ ዘመን እግዚአብሔር አተን ስለስጠን !!!!ክፉ አይካህ የስማ ይውደዱህ በነገር ሁሉ ተከናወን በብዙ አፍራ ተባረክ
@Graceforpurpose-prayers
@Graceforpurpose-prayers 3 жыл бұрын
አይኔ እንዲከፈት ረድተኸኛል😳😳😳አመሰግናለሁ ፖስተር ቸሬ👏👏👏 ዘመንህ ይለምልም
@wardamdam2932
@wardamdam2932 3 жыл бұрын
እግዛብሔር አብዝቶ በረከት ይስጥክ ፓስተር ተባረክክ ያገልግሎት ዘምንክ ይባረክ
@Mihretu559
@Mihretu559 3 жыл бұрын
ዉይ ቸርዬ ጌታ ብረክ ያርግህ ዉድድድ:ከዚህ የበለጠ ፀጋ ይለቀቅብህ ተባረክ በብዙ
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ 3 жыл бұрын
አቤት ትምህርቶችህ ለሰው ልጅ በደንብ ይገነባሉ 😘
@mogasgogniofficial5821
@mogasgogniofficial5821 3 жыл бұрын
kzbin.info/door/5hw7spmuUox1bFLH8xP--w
@eyobtesfaye8979
@eyobtesfaye8979 2 жыл бұрын
Ameeen
@fevenfeven3043
@fevenfeven3043 3 жыл бұрын
ቸርዬ ጌታ እየሱስ ብርክ ያድረግ በብዙ ትልቅ ትምህረት ነዉ
@hayatkonju261
@hayatkonju261 2 жыл бұрын
በሳቅ ጀምረው በሳቅ ጨረስኩ ትምህርትህን ቃላት የለኝም ለመግለፂ ተባረክ
@kalkal5081
@kalkal5081 2 жыл бұрын
አይገርምም የብዙዎቻችን ስተት የሩቅ መመኘቱ ነው ለካ!... የርቀት ጓደኝነት ነው የጎዳን። በጥንቃቄ ስለሚቀርቡን እውነተኛ ማንነታቸውን መለየት ከባድ ነበር። አንተ ለኛ መስታወት ነህ እኔ በግሌ በትንሽ ቀን ብዙ ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ ።ደሴ ናልን🙏🙏🙏
@serkewide3575
@serkewide3575 2 жыл бұрын
ቸሬ አድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሄር ይባርክህ
@elsadegelo53
@elsadegelo53 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ በርታ ፀጋ ይብዛልህ በየ አቢያተ ክርስቲያኑ ያሉ የጋብቻ አስተማሪዎች እንዳንተ እንዲህ በግልፅነት ቢያስተምሩ ኖሮ የፍቺ ጥያቄ ባልበረከተ ነበር ተጋቢዎችም በትዳራቸው ደስተኞች በሆኑ...
@jesusiislord9076
@jesusiislord9076 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ቸርዬ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ የአንቴን ት ት መማር ከጀመርኩበት ግዜ ጀምሮ በእውነት ትዳር አለመያዝ ጠቀመኝ እግዚአብሔር ይባርክህ የትውልድ አባት ሁን ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ምለው ቃል የለኝም የዘላለም አምላኬ ፈፅሞ ይባረክህ ከዝ በፍት ከማይሆናኝ እጮኝነት ጋር ሕይወቴን ስያባለሽ ነበር አሁን ግን መንገዱን ተማረኩ 🖐🙌🙌🙏🙌🙌🙏🙏🙌🙏🙌🤲🤲🤲💯💯💯💯✅💯✅💯💯✅💯✅💯✅💯📖📖📖🤲📖✅📖📖💯📖💯📖💯📖
@hanahanac2749
@hanahanac2749 3 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏😍😍😍😍
@aliazargirma343
@aliazargirma343 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ፓስተር ጥያቂ አለኝ እኔና እጮኛኤ ተራርቀን ነው ያለነው ሁለታችንም ከአገር ውጭ ነን ስለዚህ ምን ታስተምረናለህ 🙏🙏🙏🙏 ትምህርቶች በጣም ሚያንፁና ህይወት የሚዘሩ ናቸው አባቴ ፀጋውን ያብዛልህ
@Ppghgd
@Ppghgd Жыл бұрын
ፓ/ር ቸሬ እየጣፈጠኝ ቶሎ ያለቀብኝ ስብከት😍😍😍
@enqubaharhailesilasse9904
@enqubaharhailesilasse9904 7 ай бұрын
አቤት ፓስተር ቸሬን እኮ ሰው ብሎ ዝም ሳይሆን የሰው መልአክ ነው
@Rose-ws6vm
@Rose-ws6vm 3 жыл бұрын
ኮተት ከማግባት አርፎ መቀመጥ ይሻላል ኮተት ማለት ቤት,መኪና,ገንዘብ !!!!ፓስተር ቸሬ ተባረክ!!!!
@mogasgogniofficial5821
@mogasgogniofficial5821 3 жыл бұрын
kzbin.info/door/5hw7spmuUox1bFLH8xP--w
@sweetman5249
@sweetman5249 3 жыл бұрын
Mese Enen agibign 😝
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 жыл бұрын
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR CHERNET BELAY::
@cherenetdemisse9248
@cherenetdemisse9248 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ አንተን ስለሰጠን።❤❤❤❤
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 3 жыл бұрын
Pastor Cheriyyeeee ተባረክ በዘመንህ ጌታ ክብር አብዝቶ ይጨምርልህ።
@AjebiAbebe-zf1et
@AjebiAbebe-zf1et Жыл бұрын
ተባረክ ቸርዬ የ እግዝአብሔር ሰው
@wendemac1439
@wendemac1439 3 жыл бұрын
አቦ ፈጣሪ አምላክ ይባርክ ተባረክ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ5ጠ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ5ጠ 3 жыл бұрын
ተባረክ ፀጋው ያብዛልህ አሜን በአንተ ትውልድ እየታደገ ነው መንፈስ ቅዱስ ተባረክ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
@haymanotgetachew9377
@haymanotgetachew9377 3 жыл бұрын
አቤት ሰውድ በብዙ ተባረክ ያንተ ይሆነ ሁሉ ይባረክ 🙏🙏
@Meskeram
@Meskeram 3 жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋው ይብዛልን እየሱስም ተባረክ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@nohaethp9988
@nohaethp9988 3 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ቸሬ ክብር አለኝ በእውነት
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 жыл бұрын
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR CHERNET BELAY::
@wondimuyedemufire7268
@wondimuyedemufire7268 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ ቼርዬ እግዚአብሔር አንተ ለወጣቶች አስነስቶአል እኔ አገልጋይ ነኝ ነገር ግን ሰለ ትዳር በህይወት ላይ ትልቅ ጥያቄ ነበረኝ
@jajjajw8284
@jajjajw8284 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርከው ፓስተር ቸሬዬ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኈ5ገ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኈ5ገ 3 жыл бұрын
ኡኡፍፍ ተባረክ በብዙ ስወድህ እንኳንም ሳላገባ ባንተ ጌታ ተናገረኝ ጌታ ይባረክ
@echasaetaofficial
@echasaetaofficial Жыл бұрын
#ተባረክ-ፓስተር ።
@emnettessma8516
@emnettessma8516 3 жыл бұрын
ልክ ልካችንን በእግዚአብሔር ቃል ስለምትናገረን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በተለይ በአይን በስጋ እይታ ቀላል አልተዘባነንም እኛ የሰራን ይመስል ልባችን እልከኛ ጠማማም ነበር። ይማረን ብለን አልፈናል
@deborahailu9350
@deborahailu9350 3 жыл бұрын
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ።በአገልግሎትህ ተባርኬአለሁ።
@jerrylove9403
@jerrylove9403 3 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድህ ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ🙏❤
@christianeth7669
@christianeth7669 3 жыл бұрын
እያሳሳቁ መርፌ መውጋት ድሮም ይመቸኝ ነበር። ጌታ ይባርክህ !!
@meskeremabebe1735
@meskeremabebe1735 Жыл бұрын
ቸርዬ እ/ር ይባርክህ።
@haimanottemesgen139
@haimanottemesgen139 3 жыл бұрын
Tebarek wid wendimachin ewnet new. Beredo hager lememtat bilew bizuwoch dib belewal. Yebizwochin hiwot eyaterefk new tebarek
@HanaHana-ow9vw
@HanaHana-ow9vw 3 жыл бұрын
ይጨምርልክ
@tametube8440
@tametube8440 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው / እኔ በሶሻል ሚዲያ ከባድ ፍቅር ውስጥ ገብቼ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው የኔ ያልሆነውን አንድም ቀን አይቼ የማላውቀውን ሰው በማፍቀሬ ተጎዳው አሁን ግን ትልቅ ትምህርት ተምረው ፍቅር በምድር እንጂ ባየር ከእንግዲ አይሆንም 🔥
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 3 жыл бұрын
ኸረ የሶሻል ሚዲያ ፍቅር ባውን ሰአት ይሻላል በአካል ማ አሳበዱንኮ
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 2 жыл бұрын
ትክክል ሳሻል ሚድያ በፍፁም የማይታመን 😔
@በክርስቶስቤዛነትድኛለው
@በክርስቶስቤዛነትድኛለው 3 жыл бұрын
በሳቅ ሙትትት አልኩ እኮ ፓስተር ተባረክልን
@sweetman5249
@sweetman5249 3 жыл бұрын
Debora teyi atisaki Ene Alehu Ezih 😝
@asratkesho3742
@asratkesho3742 3 жыл бұрын
SIWODIHIK PASTERIYE.........zemenih yibarek, i love you beyond words, coz u r talking reall things, watching you beyon my religious
@Selamselam-zz5vq
@Selamselam-zz5vq 3 жыл бұрын
ጌታ ዪበረከ
@girmaderiba1881
@girmaderiba1881 3 жыл бұрын
Weldone PASTOR. you're real 💯 👌 and honest, right person on the right profession. ✅. Keep preaching 👏 pure of the word 👏 of God. God bless you 🙏 my brother. FROM AUSTRALIA 🇦🇺
@mhammadjaqaz5009
@mhammadjaqaz5009 2 жыл бұрын
Fasiteriye Wudi ye Abate jagina biruki Nek Zemenik Hiwotik Agiligilotik yibarek tsegawun yabizalik Yichemerilk Atigedebi be timrti betam tebariyalewu Tebareki bebizu
@mekdeswoldemichel9480
@mekdeswoldemichel9480 3 жыл бұрын
You are Amazing at teaching 🙏🏽✝️❤️
@ሚሚ-ኈ5የ
@ሚሚ-ኈ5የ 3 жыл бұрын
ፓስተር የአንትን ትምህርት ሱስ ሆኖብን በጣም እያየን እየተማርን ነው እኔና ቤተሰቤ በጣም እያየን እየተማርን ነው በተለይ እኔ ለወደፊት ለሚኖረኝ ትዳር ጥሩ እየተማርኩበት ነው ተባረክልን ከለንደን!
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።በ
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነዉ የተጠቀመብህ ተባረክ።
@tsegiyegetaliji4346
@tsegiyegetaliji4346 3 жыл бұрын
አሜን አሜን 😍😍😍😍😀ተባርክልኝ
@_dibora3949
@_dibora3949 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አብዝቶ እወድሃለሁ ወንድሜ‼️
@ሰላምፍቅርደሳለኝ
@ሰላምፍቅርደሳለኝ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው
@samrawitsammmferew5056
@samrawitsammmferew5056 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይልብ ሰው ያብዛልን
@Grass.God111
@Grass.God111 3 жыл бұрын
hi samre
@-Tarik814
@-Tarik814 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንዴት እንደምወድህ
@mehretmehret729
@mehretmehret729 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን.ጌታ.ኢየሱስ.ይባረክ ተባረክ
@aynalembekele7446
@aynalembekele7446 3 жыл бұрын
በጣም ያስቃል ። ተባረክ!
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 жыл бұрын
በትክክል።
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 3 жыл бұрын
ተባርከሀል ፓስተር ቸሬ
@isablecelnet3226
@isablecelnet3226 3 жыл бұрын
ዘመንህን ሙሉ እግዚአብሔር ይባርከው
@kari-bw7sz
@kari-bw7sz 3 жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንን ተባረክ🙏🙏🙏🙏
@mogasgogniofficial5821
@mogasgogniofficial5821 3 жыл бұрын
kzbin.info/door/5hw7spmuUox1bFLH8xP--w
@Hiwot6836
@Hiwot6836 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ 🙏🙏
@bereketbalcha1649
@bereketbalcha1649 2 жыл бұрын
ፖስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ነገር ተምረበታለው;;
@mouawecell3097
@mouawecell3097 3 жыл бұрын
አር ቸር ትባክህ 🙏🙏🙏🤩
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
ሽቶ ፣ሴት እና ወሲብ  ፓ/ር ቸሬ@Bego Tube
30:10
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН