ኤርምያስ ስለ ማርያም መሰከረ ደምረው ተቃወመ | mikiyas | lidetekal | ermias abebe | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

  Рет қаралды 9,987

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

Күн бұрын

Пікірлер: 119
@antenehgetachew7436
@antenehgetachew7436 2 ай бұрын
የፈጣሪ እናት፥የእግዚአብሔር እናት፥ የአምላክ እናት፥የብርሃን እናት፥ የኢየሱስ ክርስቶስ እናት፥የአማኑኤል እናት፥ የኤልሻዳይ እናት፥ የአዶናይ እናት፥ የቃል እናት፥ የመድኃኒዓለም እናት፥......ቅድስት ድንግል ማርያም
@abetyeamlaksira9912
@abetyeamlaksira9912 2 ай бұрын
Amen amen amen. Hallelujah!!!!!
@abetyeamlaksira9912
@abetyeamlaksira9912 2 ай бұрын
Micky betihin manage madreg tinish lemid silemikerih keleloch wendmoch timihirit bitwesed? Betihitina eteykalehu. Yechereba tezkar hone eko. Eski rasih video videowin kefteh eyew
@enatyemaryamlj4125
@enatyemaryamlj4125 2 ай бұрын
አረረረረረረረ የዛሬው ይለያል 😍😍😍እሰይ እልልልልልልልል የመድሀኒቴ እናት እመ ብርሃን አሁን የልቦናህን አይን ይበልጥ ታብራልህ ኤርሚዬ 😍😍😍
@FfEw-ob2hk
@FfEw-ob2hk 2 ай бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ናት ።❤
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
ኦርቶዶክስ እምነትዋ አንድ ነው! እነሱ ግን እርስ በእርሳቸው የሚሰብኩት እንክዋ አንድ ዓይነት አይነልም! እዚሁ ሌላው ጴንጤ እየመሰከረ ነው 😂
@mekdesdesta8951
@mekdesdesta8951 2 ай бұрын
ልደተቃል ቃለሂወት ያሰማልን!
@soliyanabrhanu6504
@soliyanabrhanu6504 2 ай бұрын
ኤርሚያስ የኛን የ ኦርቶዶክስ መዝሙር ይሰማል ብዬ አስቤ አላውቅም ❤
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 2 ай бұрын
@@soliyanabrhanu6504 ከድሮም ጀምሮ ቤተክርስቲያኗን ለክፉዎች አሳልፎ ሚሰጥ ሰው አይደለም ችግሩ ገድላት ላይ ነው እንጂ የሱ
@yosefermias-bl6ie
@yosefermias-bl6ie 2 ай бұрын
ሙለታ እና ደምረው የተባሉት መሃይመነታቸው ብቻ ሳይሆን ፍፁም ጥላቻቸውን የሚገልፁበት ቃላት ነው ያጡበት!!
@hiwotandarge5649
@hiwotandarge5649 2 ай бұрын
ስለ ቅድስ ድንግል ማርያም እኮ ለመናገር ለመመስከር በጣም ማስተዋል መረዳት መመረጥ ይጠይቃል *ስለ ድንግል ማርያም እኮ የተገለጡት የመፀሀፍ ቅድስ ቃል ውስን ቦታ ነው ግን ሁሉም ወሳኝ እና ትልልቅ ነገሮችን ነው የተገለጠው 1ድንግል በድንግልና ትወልዳለች ፈጣሪን የወለደች 2የሠው ልጆች ደሞ የጌታዬ እናት ወደኔ ትመጭ ዘንድ እኔ ማነኝ የተባለች 3ስጦታ የሠጣት የተሠጠችው የሚወደውን እስከመጨረሻ ከጎኑ የነበረውን ዩሀንስን ሠጣት ተቀበለ 4ስለኔ መዳን ጌታዬና መዳህኒቴ እየሡስ ክርስቶስ ደሙን አፈሠሠ ስጋውን ቆረሰ ማንም የማይከፍለው ዋጋ ተከፈለልኝ ተከፈለልን ግን ይሄን መከራ ለኔ ሲከፍል እኮ እናት የልጇን መከራ ቆማ ስታይስ የሧ መከራ የሧ ሀዘን ከሡ ከሚቆስለው አካል ባላነሠ መከራ ነበር የምትቀበለው ቆማ የልጇን ስቃይ ማየት ። ስለዚህ እችን ንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያም እንዴት አይነት አለማስተዋል ነው እሷን የምታሣድዷት የዘንዶ ማደሪያዎች
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
ዮሃ ራዕይ ላይም ዘንዶው ሴቲቱን ከነልጅዋ ሲያሳድዳት ተመለክቱክ ብሎናል:: ትንቢት ማጽፈጸምያ ናቸው መናፍቃን እግዚአብሔር ይመልሳቸው ጠፍተዋል!
@bizuayehuabayenhe
@bizuayehuabayenhe 2 ай бұрын
awon !ስለ ቅድስ ድንግል ማርያም እኮ ለመናገር ለመመስከር በጣም ማስተዋል መረዳት መመረጥ ይጠይቃል!!!!!!
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የኛ እንቁዎች ❤❤❤ግን የዚህ ቻናል ባለቤት ስምህን ንገረን እስኬ ምስጋናችንን እናቅርብልህ 😊😊😊😊😍😍
@FfEw-ob2hk
@FfEw-ob2hk 2 ай бұрын
የቻናል ባለቤት እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ትክቶክ የሌለን አለን ይቀጥል❤🎉🎉
@yeshiwasfentahun9136
@yeshiwasfentahun9136 2 ай бұрын
ኤርምያስ እግዚአብሔር ወደ ትክክለኛ መንገድ ፈጣሪ ይመልስሀሰ
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 2 ай бұрын
Amen kale Hewitt yasemalen. Egzabher yastelen because I don't have Tiktok.
@yeshiwasfentahun9136
@yeshiwasfentahun9136 2 ай бұрын
የጌታየ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ ...
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 2 ай бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN zemare malikt yasemln ❤❤dengel fetriwan wedlchiwu ❤❤❤❤❤
@Sara-e4n4q
@Sara-e4n4q 2 ай бұрын
እመቤቴ ወደ ቤቷ ትመልስላችሁ ❤
@ኤቨንኤዘር
@ኤቨንኤዘር 2 ай бұрын
ክንደይ ደስ ይብል ❤❤❤❤
@ucycg7529
@ucycg7529 2 ай бұрын
ተመስገን ነው ኤርሚያስም እንደዚህ ተረጋጋ ማለት ነው
@ኤቨንኤዘር
@ኤቨንኤዘር 2 ай бұрын
ንቅድስት ድንግል ማርያም ዘለዎም ጽልኢ ግና ይገርም ፡፡ 😢
@ኤቨንኤዘር
@ኤቨንኤዘር 2 ай бұрын
❤❤❤❤ ኣነስ ክፈትወኩም ደቂ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
@frehiwotasnake1546
@frehiwotasnake1546 2 ай бұрын
Egziooooo derew egzer yemareh
@Miki-c4u2h
@Miki-c4u2h 2 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ የ ፕሮቴስታንቶች እምነት ልክ የሆነ ግራ እንደተጋባ ( software ) በየወሩ ነው update የሚደረገው!!!! እንዴ ምን ይሻላቸዋል
@frehaymanot2324
@frehaymanot2324 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅I like the software update thing 😅😅😅
@mesfenkebede8498
@mesfenkebede8498 2 ай бұрын
ሰላምለኪ ግንትንሽ ስረአት ብትይዙ
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 2 ай бұрын
ራስህ ያዝ
@YikeberTilaye-r5n
@YikeberTilaye-r5n 2 ай бұрын
ኤርሚያስ ስለእመቤታችን የአምላክ እናት መሆናን ነገርን አልነገረንም የአምላክ እናት ነች እርሱን ባትወያዩ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ቀለሚ ደንበኛ ለመሰብሰብ ነው እንጂ እውነት የክርስትና ትምህርትን አይቀበልም ምክንያቱም ከዚህ ቀደም ሲሳደብ ስለነበረ ነው
@Mekdes-b7p
@Mekdes-b7p 2 ай бұрын
በስማአም ይሄ ሙለታ እሚባል እያወቀ ድርቅ እሚለው ነገር
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
መንፈሱ እኮ ነው ማርያምን አይፈልግዋትም እግዝዮ ነው ! እሽራለው የሚለው ነገርስ 😂 የመሻር ስልጣን አለኝ እያለ ነው የዛሬው እብድ
@SameGaredew
@SameGaredew 2 ай бұрын
ደምሮ አትቀባጥር ቁጭብለ ተማር ከኦርቶዶክስ
@JalekoKo-rv3fs
@JalekoKo-rv3fs 2 ай бұрын
ፔጤዎች ማርያምን ለመጥራት ይከብዳቸዋል ምክንያቱም አባታቸው ከማርያም ስለማይወለድ
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 2 ай бұрын
ስለማይወለድ ነው ስለማይወድ🤔
@yidenekureta7206
@yidenekureta7206 2 ай бұрын
በዝህን ያህል ግን የጌታን እናት መጥላት በጣም ነው ሚገርመው
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
ትንቢቱ እየተፈጸመ ነው ዮሃ ራዕይ ላይ ዘንዶው ብሎ ይገልጻቸዋል ! እስቲ እብሪቱን እዩት ሥርዓት እንክዋ የለውም
@mesfenkebede8498
@mesfenkebede8498 2 ай бұрын
ስጋአምሮታልመሰል አልተማረም አይደምረው
@assefataye2004
@assefataye2004 2 ай бұрын
ሙለታ የሚባል ግትር መናፍቅ ካፈርኩ አይመልሰኝ ! ማመንህ ላይቀር ትንፈራገጣለህ ትላላጣለህ !
@targettube4968
@targettube4968 2 ай бұрын
ወላዲት አምላክ
@JalekoKo-rv3fs
@JalekoKo-rv3fs 2 ай бұрын
ሙለታ ስለ እየሱስም ብትቃወምም ዝም አንልህም እኔ ምልህ ሙለታ ስታወራ ድምፅክ ጥርስ የለክም ወይስ ሽማግሌ ነክ በተጨማሪ ማርያምን መጥራት የሚከብድክ ወደክ አይደለም የምታመልከው አባትክ ከማርያም ስለማይወለድ ነው
@Addis_INFO
@Addis_INFO 2 ай бұрын
ተመልካች ስለቀነሰበት ነው አትሸወዱ።
@mekebebeberhanu1552
@mekebebeberhanu1552 2 ай бұрын
ሲጀመር የጌታ ፍፁም መሆን የድንግል ማርያም እናትነቷን አለማመን ክህደት ነው እንተ ሲጀመር በጌታችን እናት ላይ ያላቹ ጥላቻ የናተ የተለየ ነው የአጋንንት ስብስብ ታዲያ እንዴት ልትወዷት ትችላላችሁ ስሟ ሲጠራ ያንዘፈዝፋችዋል ውስጣቸው ያለው መንፈሳችሁ
@Beld865
@Beld865 2 ай бұрын
አይ ደምረው የስነ መለኮት ትምህርት የሌለው፣ በቤተ ክርስቲያን የሚሰጠውን የድነት ትምህርት በአግባቡ ያልተማረ፣ በአምልኮ ቀናት በሚያሰማቸው ጩኸቶች ለአምልኮ በሚሰበሰቡ የዋሐን አማኞች መካከል "ታዋቂ" ለመሆን የበቃ፣ አንድም ቤተ ክርስቲያን በአግባቡ ያልታቀፈ፣ በየስፍራው በመዞር የመጣለትን ሁሉ የሚዘባርቅ ገራሚ ግለሰብ ነው።
@EthyTesfa
@EthyTesfa 2 ай бұрын
ደሜ ስጋ አምሮት ነው እንዴ እየደጋገመ "በሥጋ " የሚለው ጎመን በሥጋ ጋብዙት
@loveothers6956
@loveothers6956 2 ай бұрын
😂
@kነኝየBብቻ
@kነኝየBብቻ 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ 2 ай бұрын
😂😂
@מברטאווקה
@מברטאווקה 2 ай бұрын
አልጠየቅም አለ ሙለታ ቢጠዩቅህስ ምን ታቃለህ ሲጠይቁህ መልስህ ትጠይቃለህ በገንዘብ ተገስተህ መከራ ታያለህ ገንዘቡ ያልቃል አንተም ወደሲዖል የኢየሱስ ክርስቶስን እናተቱን ጠልተህ የውነቱ ኢየሱስ ካንተ ጋር ያለ ይመስልሀል ዳቢሎስ ነው ሚገዛ ህ ካሀዲ ጌጌጌጌ ሙለታ
@Alem2127
@Alem2127 2 ай бұрын
ሙለታ ግን የኦንሊ ጂሰስ ተከታይ ይመስኛል ንግግሩ ሁሉ
@chanietsehay7477
@chanietsehay7477 2 ай бұрын
አይ ደምረው አምላክን በስጋ ወልዳለች እላለሁ ግን አላምንበትም 😳ካላመንክበት በአፍህ ብትጠራት ምን ይጠቅምሃል እምታወራውን እራሱ አታስተውለውም ደምረው
@luelgetachew436
@luelgetachew436 2 ай бұрын
ስሙ እኮ ሙለታ ነው
@yosefermias-bl6ie
@yosefermias-bl6ie 2 ай бұрын
መሃይሙ ጋላው ሙለታ ኤ! ኤ! ኤ!! ማለትን ትቶ አይዋ! አይዋ!! አይዋ!!!
@MekedasaEyel
@MekedasaEyel 2 ай бұрын
😅😅 ወይሙለታ በቃ እንዲ ከእውቀትፃ ሆነህ የግድአዋቂነኝ ብሎመጋጋጥ😅😅
@amenenbekalu6991
@amenenbekalu6991 2 ай бұрын
ጴንጤ መሆን ግን መደናቆር ነው
@mekebebeberhanu1552
@mekebebeberhanu1552 2 ай бұрын
እነዚህ የአጋንንት ስብስቦችን አስወጧቸው ቤቱን አወኩት
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
😂😂😂
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 2 ай бұрын
Tiktok ነፍሱን አይማረው ስንት አይነት ጉድ ያሳየናል😂 ermiyas abebe ከራሱ ሰው ጋራ ከፈለክ ዲቤት እንግባ ሲል ነውተስፋ የቆረጥኩት😂😢😅
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 2 ай бұрын
ኤርሚያስ እግዚአብሔር ይመልስህ ልብህ ቀና ነው ደምረው የተባለ ስሙን እንኳን ጠንቋይ ያወጣው ነው የሚመስል ከስሙ ጀምሮ ጠማማ ነው ሙለታ የተባለ የአእምሮ ታማሚ ደግሞ ሁሌም ተቃዋሚ ነው ማፌ ሙክ 🤯🤯🤯🤯👈😂😂😂😂🤣🤣🤣
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 2 ай бұрын
@@adamiyzosh4331 yea ermi ke dirom jemiro ቅን ነው ለቤተክርስቲያናችን ችግሩ ገብላትን አይወድም
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 2 ай бұрын
@@TesfawGiorgise ቅኖችን እግዚአብሔር መንገድ ይመራቸዋል ይላል መዝሙረኛው ንጉሥ ቅዱስ ዳዊት ይመለሳል ብየ ተስፋ አለኝ ❤️❤️
@ABCtube123
@ABCtube123 2 ай бұрын
​@@TesfawGiorgiseerasun Nebey belo yemiyawera 😂😂😂😂
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 2 ай бұрын
​@@TesfawGiorgise አትሸወዱ ልዩነታችን እሱ አይደለም ። ዋናው ነገር መሰረታዊ የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን ስለማይቀበል ነው ልዩነታችን
@Wossen-ep8ob
@Wossen-ep8ob 2 ай бұрын
ወይ ቀልድ😂😂😂😂
@ucycg7529
@ucycg7529 2 ай бұрын
አየ ደምረው ጨንቆት እኮነው ሰው ተገድፎ ነበር የማልፈው 😂😂😂
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 ай бұрын
ስንት አይነት ጴንጤ ነው ያለው?
@Sara-e4n4q
@Sara-e4n4q 2 ай бұрын
ብዙ አይነት
@loveothers6956
@loveothers6956 2 ай бұрын
በያይነቱ ቡራ ቡሬ😂
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
@@loveothers6956😂😂😂
@MaheiGeberselase
@MaheiGeberselase 2 ай бұрын
ደምረው ሰካራም ነው ቀለሜ ፀበል ገብቶ ነው
@mekebebeberhanu1552
@mekebebeberhanu1552 2 ай бұрын
ደምረው ማለት የድሮ ሬድዮ ማለት ነው እሽ እያለ ሲንተፋተፍ በጥፊ ሲመተ የሚሰራው ሬድዮ ማለት ነው ከነሱ ወገን የሆነ አንድ ፍሬ ያለው የለም
@dagimabiyu244
@dagimabiyu244 2 ай бұрын
አረ ሆዴን በሳቅ አሳመምከው😂😂😂
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 2 ай бұрын
@@mekebebeberhanu1552 ቅሞ ነው መሰለኝ ሚመጣው
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 2 ай бұрын
@@mekebebeberhanu1552 ኧረ ዛሬ ኮመንቶች በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌👌👈
@solomona6221
@solomona6221 2 ай бұрын
ደምረው ግን ቆይ ኢየሱስ አምላክ አይደለም እያልክ ነው ?
@kነኝየBብቻ
@kነኝየBብቻ 2 ай бұрын
አረ ይሄ ኮመንት 😂😂😂😂
@Maletube-nh6oy
@Maletube-nh6oy 2 ай бұрын
ኸረ ደሜ ሎጂኪ 😅😅
@weleteslase
@weleteslase 2 ай бұрын
ኤርሜ ሌሞት መሰል
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 2 ай бұрын
😂😂
@ብርትኮንጌታሁን
@ብርትኮንጌታሁን 2 ай бұрын
ምንም ወንድሞች ኤርሚያስ ኤርሚያስ አትበሉ ይሰቀጥጠኛል ስሙን ስትጠሩት ከዝብ ማር አይገኝም መናፍቅ መናፍቅ ነው አራት ንግድ ጥብ
@solomona6221
@solomona6221 2 ай бұрын
ደምረው ጠጅ ጠጥቶ ሚያወራው ነው ሚመስለኝ 😂
@yeshiwasfentahun9136
@yeshiwasfentahun9136 2 ай бұрын
ጴንጤ ወንጌል ሲገባው ኦርቶዶክስ ይሆናል።
@TesfuSiraw-xk4pe
@TesfuSiraw-xk4pe 2 ай бұрын
ደምረው ችግር አለበት
@MuluMulu-dq8mm
@MuluMulu-dq8mm 2 ай бұрын
ቤቱ ኦርቶዶክሶች ስለማይገቡ ነዉ ታምረ ማርያም ስል እየዋለ መቸም አምኖበት አይደለም እንዳትሸወዱ በቀለሜ ሰው መሳቢያ ነዉ
@boopidybaapbaap
@boopidybaapbaap 2 ай бұрын
ይሄ ደምረው የሚባል ሰውዬ አስተውሎ. የሚናገር አይመስለኝም። መፅሀፍ ቅዱስን አለአስተማሪ አንብቦ በራልኝ ብሎ ያመነ ይመስላል። ስለዚህ ነው ግራ የተጋባ ትርጉም ሁልጊዜ ይዞ የሚመጣው።
@mekebebeberhanu1552
@mekebebeberhanu1552 2 ай бұрын
ሙለታ ማለት ሁሌም የሞተ አሳብ ይዞየሚመጣው አሳቡም እራሱም የሞተ ነው አለማወቁ ያናድድል ያሳዝናል
@mulatadese372
@mulatadese372 2 ай бұрын
ጴንጤ እንዲ የቀፎ ስብስብ ነው
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
😂
@Mahi-AG27
@Mahi-AG27 2 ай бұрын
እንዴ ኤርሚያስ ነው እንዲ ሚለው 😮
@me-fs4yy
@me-fs4yy 2 ай бұрын
ምን ዓይነት nonsense ጥያቄ ነው ሙለታ የሚጠይቀው ? ሙለታ አንተ እኔን ብሰብከኝና እንዳምን ብታደርገኝ የምሰብከኝን ሁሉ ዝምብዬ የማዳምጥ ይመስልሃል ፣ ጥያቄ ካለኝ እጠይቅሃለው ? ለምሳሌ እየሱስ እኛን አዳነ ብትለኝ እኔ ደሞ እየሱስ እሱ ማለት ማነው ደሞስ ከየት መጣ እልሃለው ? አባቱን እናቱንም እጠይቀሃለው ? እና መልስህ ምንድ ነው ? By the way እሱ የሚሰብካችሁ ሰዎች please ጠይቁ ? ይሄ ሰው absolutely his from devils ?
@mekebebeberhanu1552
@mekebebeberhanu1552 2 ай бұрын
ለምን አታስወጡትም እዬን ሙለታ የሚባል ደነዝ ምንም እውቀት የለውምና
@erireehadgu148
@erireehadgu148 2 ай бұрын
Deme ዝም ብትል ይሻላል
@metasbiyayilma2525
@metasbiyayilma2525 2 ай бұрын
ደምረው ግን ጤነኛ ነው
@tadewosanishso
@tadewosanishso 2 ай бұрын
Ka zare jamire ka Orthodoxs mawuxati wode sioli inde magibati ihqoxiralo iski asibu ihunati yeti indala
@yusuftwahir2768
@yusuftwahir2768 2 ай бұрын
The teaching of confusion.
@EtsegenetAbera-kc5gn
@EtsegenetAbera-kc5gn 2 ай бұрын
Erimiyas follow kenesebik meselegn 🤣
@isaiahisrael6858
@isaiahisrael6858 2 ай бұрын
ሚኪ እውቀት አልባ ደምረው ሰካራም የድራፍት ጋደኛ
@loveothers6956
@loveothers6956 2 ай бұрын
ደሜ ጋር ለምን ጊዜ ታጠፋላችሁ ኤፍሬምን ጥሩትና ይቆጣው ጊዜ ትቆጥባላችሁ😂😂 በጥብጣቹህ በውሃ ስጡት በቀላሉ አይገባውም
@ABCtube123
@ABCtube123 2 ай бұрын
Mikiyas is Drama king
@מברטאווקה
@מברטאווקה 2 ай бұрын
ሙለታ ጌጌጌጌጌጌጌጌጌጌጌጌ ሙለቱሽ ሴት ነሽ ወንድ ነሽ
@SameGaredew
@SameGaredew 2 ай бұрын
ደምሮ አይገባዉም በመላጣ ላይ እየተሸራተተ ነዉ
@yetbarek63
@yetbarek63 2 ай бұрын
አፈር ያብላችሁ ለዩቱብ ገንዘብ ብላችሁ ይህን እርኩስ የህዝብና የኦርቶዶክስ አማኝ ለይ የሚያላግጥ ንፍጣምና ለሀጫም የኦርቶዶክስና የማርያም ጠላት ታቀርቡታላችሁ።
@dannytesfu195
@dannytesfu195 2 ай бұрын
ተሜ ምንአለ ደሜን ወደታች ብትኮረኩመው ይሄ መላጣ
@MatiasNano-ls9dw
@MatiasNano-ls9dw 2 ай бұрын
ይሄ + የሚባለው ሰውዬ ግን ሙስሊም እና ፕሮቴስታንት ነው።
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
ይሆማ የሰይጣን አለቃ ነው ማለት ኖ 😂😂😂
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 2 ай бұрын
ማርያምን ነው ምላችሁ ermiyas እኮ ክፋት የለበትም😮 ልቡ የሐበሻ ነው😂
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂👌👌👌👌
@ABCtube123
@ABCtube123 2 ай бұрын
Who cares adamet aladamete
@gebrekidangerezgi9124
@gebrekidangerezgi9124 2 ай бұрын
ሚሰማው ስላላጣ ነው ጎራ ያለው
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 49 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 54 МЛН
ወደ ኦርቶዶክስ የሄደው ነብይ መልስ አጣ መልስ 17 August 2024
49:56
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 72 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26