በዶክተር ቴዎድሮስ ጠባሳን ፤ ንቅሳትን ፤ ቦርጭን . ወዘተ ይፈወሱ/Plastic Reconstructive Surgeon Doctor Tewodros Mesele

  Рет қаралды 131,151

Ermi the Ethiopia

Ermi the Ethiopia

Күн бұрын

#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ
በዶክተር ቴዎድሮስ ጠባሳን ፤ ንቅሳትን ፤ ቦርጭን ወዘተ...... ይፈወሱ/Plastic Reconstructive Surgeon Doctor Tewodros Mesele
website = ethiosurgery.com/
ማርሻ የቀዶ ህክምና ማአከል አድራሻ ደንበል ጀርባ ከብሔራዊ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ጀርባ ስልክ 0930109751 / 09111864672 / 0115579490
website = ethiosurgery.com/
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. www.amazon.com...
ሰብስክራይብ አንድታረጉ ጋበዝኳችሁ
/ ermiasfkade
ድህራ-ገፅ myethiopian.com/
---- WhatsApp -group chat.whatsapp....
------ Telegram -- T.me/ermitheethiopia
👉 Facebook~~ / www.ermipage
👉Instagram ~~ / ermi_the_et .
#5 Ethiopian Cross Set Jewelry Gold Plated Habesha Sets Wedding Eritrea Ethiopia Jewelry
amzn.to/2LEhpec

Пікірлер: 1 800
@Getafric
@Getafric 6 жыл бұрын
*ኤርሚ በጣም ትልቅ ነገር ነው የሰራኸው ገና ብዙ ደሞ እንጠብቃል በጣም ሀሪፍ ነው ይበል ያሰኛል በርታ*
@leulvlogs3251
@leulvlogs3251 4 жыл бұрын
Ante eskaun ye adanchen segur alchrsaketem ende
@alej1102
@alej1102 6 жыл бұрын
አድ ነገር ልናገር እህቶቸ ንቅሳቱን እሽ አስጠፉ ግን ግን ቦርጭ አፍጫ ጆሮ ምናምን በእውነት እናታስቡት እግዚአብሔር አሳምሮ ነው የፈጠረን ፈጣሪን አናሳዝን እባካችው እህቶቸ ይሄ የኔ ያድት ሀጥያተኛ እህታችው ምክሬ ነው ካጠፍው ይቅርታ
@birhaneeshete9814
@birhaneeshete9814 6 жыл бұрын
Lk nesh ehte
@ዘፈርአባይ
@ዘፈርአባይ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት ።ልቦና ይስጠን
@የፍቅርጉዞማረያምንይዞየፍ
@የፍቅርጉዞማረያምንይዞየፍ 6 жыл бұрын
በትክክል እህቴ አላጠፋሽም
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 6 жыл бұрын
ይበል የሚያሰኝ ስራ ነው ይህን እንኳን ከሀገር ልጆች በተመጣጣኝ ዋጋ እንጠቀም ይሄ ዶክተር ይህን የመሰለ ሙያ ይዞ እንደሌሎቹ በውጭ ሀገር ብዙ ብር ተከፍሎት ድልቅቅ ብሎ መኖር ይችል ነበር ግን ሙያውን ይዞ አገሩ ገብቶ ወገኑን የሚረዳ በጣም ምርጥ ጀግና ነህ እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዀ9ጀ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዀ9ጀ 6 жыл бұрын
ልክ ብለሻል እህቴ
@ማዕበልልበይ-ዘ1ነ
@ማዕበልልበይ-ዘ1ነ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ያክብራቹ ወንድሞቼ💓💓💓💓💓💓
@kaceyplayz7756
@kaceyplayz7756 2 жыл бұрын
Wow very good Dr You are caring God bless you and your family Great was very clear discussion Thank you
@selammuleta342
@selammuleta342 6 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ
@አስቴርበላይነህ
@አስቴርበላይነህ 6 жыл бұрын
ክብር ይስፋው ለመዳኒአለም ሙሉ አካል ስለስጠኝ ሌላ ምንመ አልፈልግም ውበት ከንቱ ነው ስላማርን ሺ አመት አይኖርም ስለዛ እህት ወንድሞቼ በእግዚአብሔር ስራ አትግቡ ጊዜው ክፉ ነውና
@محمدماجد-ث6ظ
@محمدماجد-ث6ظ 6 жыл бұрын
Tkkl neshe ehet
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ7ሸ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ7ሸ 6 жыл бұрын
ትክክል ማርርር 😍😍😍😍😍
@የነገንማንያውቃልወይኩንፈ
@የነገንማንያውቃልወይኩንፈ 6 жыл бұрын
ትክክል
@kassaamenfire3978
@kassaamenfire3978 6 жыл бұрын
ትክክል
@iamalwaysinthelineofethiop2770
@iamalwaysinthelineofethiop2770 6 жыл бұрын
እህቴ ሳይገባሽ ለመኮመት ብለሽ ገደል ገባሽ አትሳሳቺ ማንም ውበትን መች ፈለግን ባክሽ በማንኛውም አደጋ ምክንያት የተፈጠረውን አደጋ መታከም እንጂ
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 6 жыл бұрын
ዋጋ እጅግ በጣም ቅናሽ ነው እግዚአብሔር እጆችህን ይባርክልህ ብርክ ብርክ ብርክ በል በሰው ደስታ የምትደሰት ነህ እግዚአብሔር በበረከት ይጎብኝህ
@medena1617
@medena1617 6 жыл бұрын
የት ነው የሚገኘው
@melkamyoutube7789
@melkamyoutube7789 4 жыл бұрын
tiru new tebareku
@zemzemahmed5106
@zemzemahmed5106 3 жыл бұрын
የት አካባቢ ነው የምታውቁ ንገሩኝ
@zemzemahmed5106
@zemzemahmed5106 3 жыл бұрын
መሄድ ስለምፈልግ የት ቦታ ነው
@mikerabebaw3148
@mikerabebaw3148 2 жыл бұрын
የት ነዉ
@AsAs-jw1vf
@AsAs-jw1vf 6 жыл бұрын
በጣምሀሪፍ ትምህርትነዉ ቀጥሉበት
@yemiasfaw8014
@yemiasfaw8014 3 жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ጥሩ ሰው ነህ እና መልካምነትህን እግዚአብሔር በልጅህ ይካስህ
@mylove-xb5tc
@mylove-xb5tc 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ይእውነት
@tiruneshngato1281
@tiruneshngato1281 4 жыл бұрын
ዋው ዶክተር በጣም ደስ ይላል በተለይ ባሁኑ ሰአት በሀገራችን እንደዚህ አይነት እውቀት መኖሩ በጣም ደስ ይላል ጠንክር በርታ።
@መስየጌታልጅ
@መስየጌታልጅ 6 жыл бұрын
ኤርሚ እናመሰግናለን ተባረኩ
@feqrtfeqrte429
@feqrtfeqrte429 6 жыл бұрын
ኤርሚ የቦርጭ ማጥፊያ ዋጋው ስት ነው
@ሰብሊነኝየBአፍቃሪ
@ሰብሊነኝየBአፍቃሪ 6 жыл бұрын
ወይ ጉድ እኮ ነው ስት አመት ሙሉ ስጠቀምበት ቆይቼ በስተመጨረሻ ላስቀንስ አላረገውም ተመስገን አምላኬ አተ ሁሉን አሟልተክ ፈጥረከኛል ይበቃኛል ጠባሳዬም ጌጤ ነው ይቀመጥ ንቅሳት የለብኝም እናመሰግናለን
@ErmitheEthiopia
@ErmitheEthiopia 6 жыл бұрын
ማርሻ የቀዶ ህክምና ማአከል አድራሻ ደንበል ጀርባ ከብሔራዊ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ጀርባ ስልክ 0930109751/ 09111864672 / 0115579490 website = ethiosurgery.com/
@sarawedage9723
@sarawedage9723 6 жыл бұрын
እናመስግናለን
@hayatbintahmed6899
@hayatbintahmed6899 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@emuselsbla412
@emuselsbla412 6 жыл бұрын
Enamesegnalen wendm
@ፀጋፍቃዱ0097
@ፀጋፍቃዱ0097 6 жыл бұрын
እኔ ሰውነቴ በሙሉ ጠባሳነው በጥርስ የተነከስኩት በልጅነቴ አሳዳጊዬ እንደ ስጋ ነው የበላችኝ
@ፀጋፍቃዱ0097
@ፀጋፍቃዱ0097 6 жыл бұрын
ለመታከም አቅሙ የለኝም
@saragbri3205
@saragbri3205 6 жыл бұрын
ሄርሚ በጣም ነው የማመሰግነው በጣም እፈልግ ነበር Thanks በጣም ብዙ እጠብቃለው ካተ
@ድግልሆይአማልጅኝከልጅሽ
@ድግልሆይአማልጅኝከልጅሽ 6 жыл бұрын
ግን በውጭ አለም ምጠላው ነገር ጡት አፍጫ ከፈር ምናምን ይኤ ከድግል ማርያም ልጅጋ መጣላት ነው
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ 6 жыл бұрын
Tina የማርያም ልጅ እግዲህ አርቲስቶች ይጨነቁ
@bosenibosebi544
@bosenibosebi544 6 жыл бұрын
ewnet.new
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 6 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ይጨነቁ ምድረ አርቴፍሻል ቅንድባቸው ሳቀር ተነቅሰው ቆንጆ ነኝ ይላሉ ጡጦ አፍ መስለው
@maskretmama2501
@maskretmama2501 6 жыл бұрын
ወንድም እናመስግናለን የጥርስ ህክምነ ና ስንት ነው ሽቦ ለማስር ሠንት ነው ነገርን
@abdohussein3009
@abdohussein3009 5 жыл бұрын
እኔጃላችው ውሬሲያምሱነው ዝምበለው ሰውን ያድናብራል ሲጅመር ትምርቱምሳያዮትነውሚካምቱት
@ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን
@ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን 6 жыл бұрын
ሰለመረጃው እናመሰግናለን ውንድማችን እኔ ማዲያት አለብኝ ለሱ መምጣቲ አይቀርም በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ ዶክተርንም ከልብ እናመሰግናለን ሰለ ተሰጠን ትምህርት
@raheladane9232
@raheladane9232 6 жыл бұрын
ጌታ ይቅር ይበላቹ ሰውነታችንን እግዚአብሄር እንደሰጠን መቀበል ነው ያለብን ።የማድያት የጠባሳ የንቅሳት ይጥፋ ለምን ያለ እንክብካቤ ራሳችን ያመጣነው ስለሆነ
@rozirozi4048
@rozirozi4048 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ወድም ዶክተር በጣም ነው የማከብርክ እዳታ አይነት አሳቢ ያንዛልን
@YordiYeAmenEnat
@YordiYeAmenEnat 6 жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ በግሌ በመልካምነት በቅንነት ይጠቅማችሁ ይሆናል ብለህ በሰራህው ቪዲዮ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ ችግር ላለበት ሰው ይጠቅመዋል ተቃራኒ ኮሜንት የሚሰጡ ሰዎችን ተዋቸው መልካም ስራ
@hermela4279
@hermela4279 4 жыл бұрын
Betam lik nesh
@ትንዬየማርያምልጅነኝ
@ትንዬየማርያምልጅነኝ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤርሚ
@ftap4949
@ftap4949 3 жыл бұрын
ብዙ ሰው ሰውነትን በማስተካከል ያላቸውን አቋም አስቀምጠዋል ደስ ይላል እግዚአብሔር ሲፈጥረን ሙሉ አድርጎ ነው የፈጠረን ።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤርሚ
@SA-no6iq
@SA-no6iq 6 жыл бұрын
አረ ጉድ ሠው ጨረቅ ይመሥ መቀነሰ ጀመረ አላህ ይጠብቀን
@zenab7542
@zenab7542 6 жыл бұрын
S A አሚን እህትዋ እፍ አይ ጊዜ ሱበሀን አላህ
@mediyayoutube8236
@mediyayoutube8236 6 жыл бұрын
ረእ እህት ከአላህ ጋራ መጣላት ነዉ ሌዘር የሚበለዉ ነገር አጀት ማሥቀነሥ ነዉ እኔ ራት የሚሆኑ ሠወች አቃለሁ አምሥት ምንኪያ ለመብላት ብሎ ካሥቀነሡ ጨማሪ ከበሉ ያሥታዉካሉ ቀሥ ብሎ ካልበሉ መዘዙ ረሡ መሠቃየት ነዉ አላህ ይጠብቀን
@zans9433
@zans9433 6 жыл бұрын
S A sm
@natiman5627
@natiman5627 3 жыл бұрын
እኔምለው ይህ ድንቅ የሆነ ኢትዮጵያዊ ለምንድን ነው የፀጉር ንቅለ ተከላ የማያደርገው የውጭ ዜጎች ናቸው እኮ እያደረጉ ያሉ ለዛ መሰለኝ ዋጋው ውድ የሆነው
@ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
@ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 5 жыл бұрын
ሰውነቴን ማሰራት አልፈልግም ግን እድሌን ባሰራሁት ቢቻል ኑሮ እድሌን ነበር የማስተካክለው አደከመኝ ምንም ብለፋ አልሞላልኝ አለ
@anjebhhh8920
@anjebhhh8920 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ😘 እመቤቴ አትረሣንምና ተስፋ አትቁረጪ ታሪክን ሚቀይር ደግ አባት ነው ያለን።
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 5 жыл бұрын
አይዞሽ እየሱስ ጌታ ነው ጤና ይኑርሽ ሰው ላይ አትውደቂ ስላለሽ ጤና አመስግኝ ያላቸውም በቃን አላሉም ቢኖርሽም አይበቃሽ ስለ ዛሬሽ አመስግኝ ።
@jinatjinat3764
@jinatjinat3764 5 жыл бұрын
Ewunetnew
@atsghsgshdhdj3261
@atsghsgshdhdj3261 4 жыл бұрын
ሁላችንም አልሞላልንም አችብቻ አደለሽም አላህ ይገዝሽ እህቴዋ
@lianlian1012
@lianlian1012 4 жыл бұрын
አይዞሸ በጌታ ታመኝ
@alemtsadeku5690
@alemtsadeku5690 6 жыл бұрын
ኤርሚያስ በጣም አመሰግናለሁ
@ፍቅርየድንግልልጅ
@ፍቅርየድንግልልጅ 6 жыл бұрын
*እረ እናስታውል ለዚች የዛፍ ጥላ ለሆነች የአለም ኑሮ መጨነቅ አያስፈልግም ይልቅ ለሰማዩ ቤታችሁ ገነት የምትገቡበትን መልካም ስራ ስሩ አበቃ ካጠፋሁ ይቅርታ ሰው ግን ምን ነካው እግዚአብሔር አሳምሮ በአምሳሉ ሰርቶን አንተ የሰራኸውን አልፈልግም እኔ በራሴ ልቀየር የምትሉ ከአምላክ አትጣሉ*
@zuzumarra1826
@zuzumarra1826 6 жыл бұрын
ደነገጥኩኝ፡ኢትዩ፡እደዚህ፡ያለ፡አይመስለኝም
@melkamkassa5721
@melkamkassa5721 6 жыл бұрын
I am scared for everything My people what's going on Oh Jesus give us Mercy
@batoolshehade2674
@batoolshehade2674 5 жыл бұрын
@preeamen7875
@preeamen7875 6 жыл бұрын
ዋዉ የምፈልገው ቁልፍ ሰው thank u ኤርሚ ዶ/ር ተባረክ በውነት ህዝብን ለማገልገል ያለህ አመለካከት አቋም የሚደነቅ ነው ብሩክ ነህ አገኝሀለው ፊቴ እሰራለሁ
@warsayeayaya8193
@warsayeayaya8193 6 жыл бұрын
አሀሀሀ ለዚህ ነዋ! የሴት አርቲስቶቻችን መቀመጫ በሦስት እጥፍ የጨመረው🍑🍑🍑
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል 6 жыл бұрын
ክክክክክክ በማያስቀው ሳቅሁ የእውነት ያስለቅሳል ወይ ጉድ
@nebuwan8681
@nebuwan8681 6 жыл бұрын
Eko
@mekdilove4139
@mekdilove4139 6 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀 አለመሳቅ አልቻልኩም ሀሀሀ
@selamselam7862
@selamselam7862 6 жыл бұрын
±b
@roohtayba3165
@roohtayba3165 6 жыл бұрын
Hahahahahhahaha wey gud
@fetiamohamed9924
@fetiamohamed9924 5 жыл бұрын
Betam Adnakik Nege doctor tedi ye egziyabher sitota nek edmena tenawn yistk ermi antenm Amesegnalew Tebareku
@semirabeshir7245
@semirabeshir7245 6 жыл бұрын
ስልክ ቁጥር የምትሉ አይናችሁ አያይም? ተፅፎል እኮ
@ዜድወሎዬዋ
@ዜድወሎዬዋ 6 жыл бұрын
ክክክክ
@jamelajemila4115
@jamelajemila4115 6 жыл бұрын
ክክክክ
@እስላምነውህወቴ
@እስላምነውህወቴ 6 жыл бұрын
የት ነው ቦታው?
@እስላምነውህወቴ
@እስላምነውህወቴ 6 жыл бұрын
ማር ንገሪኝ ፖልሥ
@tenayekassa4652
@tenayekassa4652 6 жыл бұрын
Kkkkk
@zediyoutube4353
@zediyoutube4353 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤርሚ መልካም ሰው
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 6 жыл бұрын
ኤርምዬ የኔ ፀባይ A or ሰናይ በጣም እናመሰግናለን 1000 አመት ኑርልን
@takewe3027
@takewe3027 6 жыл бұрын
እርሜየ የኔ መልካም
@tigistkdist3467
@tigistkdist3467 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው አወ መልካም ሰው ነው ግን አገላለጽሽ አሳቀኝ !!
@hanaalem535
@hanaalem535 5 жыл бұрын
አሜን ማር
@nasmar3481
@nasmar3481 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤርሚና ዶክተር ነገር ግን ፈጣሪ አሳምሮ የሰራንን ማሰተካከል ይከብዳል ።ነገር ግን ከጊዜ በኃላ ለሚፈጠሩ መታከም መሰተካከሉ ጥሩ ነው
@dollydodollydo3197
@dollydodollydo3197 6 жыл бұрын
He is so good personality yalew sew new ewnteee👍👍👍
@elsirsudan7329
@elsirsudan7329 5 ай бұрын
Hi how can I get his number please
@haimanotngir5061
@haimanotngir5061 6 жыл бұрын
እርኔ በጣም ነው የምፈልገው እንቅርት አለብሽ እያሉ ተቸግሬ ለውይ በሉ አሁን በቅርቡ ሽገር ስለምሂድ ጥሩ አጋጣሚ ነው በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ
@melenabakalu7444
@melenabakalu7444 6 жыл бұрын
ወይ ዶክተሩ ቅን ሰው ነው ጌታ ይባርክህ
@Mona-vu4tn
@Mona-vu4tn 2 жыл бұрын
Yeah thank you doctor , we really need it specially bbl tummy tucks and liposuction, I know how much it cost, unless you want to help us 🤲🏻🙏god bless you 💯
@Yetm113
@Yetm113 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበብን የሰጠው እድንጠቀምበት ነው ከግዜ በሃላ እንዳንድ ያልተፈለጉ ነገሮች በስውነት ላይ ለውጥ ይመጣል ብሩ ካላቹ አድርጉት ምንአለበት
@vhj9968
@vhj9968 6 жыл бұрын
Thanks Ermi በነካ እጅህ የጥቋቁር የብጉሬ ጠባሳ ማጥፍያ
@meronmekonnen6779
@meronmekonnen6779 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኤርሚ ስለምታደርገው ነገር ሁሉ እባክህ ከቻልክ የጥርስ ሃኪሞችን ብታቀርብልን ማለት ባበቃቀል ያልተስተካከለ ጥርስን እንዴት አድርገን ማስተካከል እንደምንችል ሃኪሞቹን ብትጠይቅል ደስ ይለኛል!!
@ጀሙ5-ጐ1ተ
@ጀሙ5-ጐ1ተ 5 жыл бұрын
ማማየ የጥር ለቆል ገብተሺ እይ
@fentshiyemaryamljj2543
@fentshiyemaryamljj2543 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር .
@fafimoha4291
@fafimoha4291 6 жыл бұрын
ዉይ በጣም መልካም ሰዉ ነህ እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁለታችሁም
@ሊዲያሲሳይየልኡሌእህትወዲ
@ሊዲያሲሳይየልኡሌእህትወዲ 6 жыл бұрын
ዋውውውውው ተመስገን እቅርት አለብኝ ግን ስደት ከመጣሁ ነው የያዘኝ እና በስደት ኦፕሬሽን ልሆን ነበር ግን ባገሬ ካለልኝ ታዲየ ተመስገን አመሰግናለሁ ግን ሀሳብ ሁኖብኝ ነበር
@mekonenseyuom1608
@mekonenseyuom1608 6 жыл бұрын
ኤርሚ መቼም አንተ አገርቤት መመለስህ ለእኛ በስደት ላለን ትልቅጥቅምነው የስጠህን በጣም እናመስግናለን ተባረክልን ።
@Henoka369
@Henoka369 6 жыл бұрын
Betam enamesegnalen Armiye
@ኑበእግዚአብሄርደስይበለን
@ኑበእግዚአብሄርደስይበለን 6 жыл бұрын
አቤቱ ማህረነ ክርስቶስ እንደት አይነቱ ጊዜ ደረስን ማረን ይቅር በለን ልቦና ይስጠን እግዚአብሄር ሁሌም ትክክል ነው በፈጣሪ ስራ እንደዚህ መመራመር,,,,
@tube-me3pd
@tube-me3pd 5 жыл бұрын
Tawe befetare sera ategebo 100 amete lanonore
@tube-me3pd
@tube-me3pd 5 жыл бұрын
Erni madate abelasehetogal doa aregolege
@NochZewg
@NochZewg 7 ай бұрын
you are great man
@jdhhdjbxbd1662
@jdhhdjbxbd1662 6 жыл бұрын
እይ ስለማድያት መፍትሄ ይጠኛል ብየ ስጠይቅህ ምንም መፍትሔ አልተገኘም እስካሁን ስትለኝ ወደ አምላኬ አጋጠጥኩ አገሬ ስወጣ ፊቴ ንጹህና ጥርት ያልኩ ነበርኩ እድሜ ለአርብ ሀገር ወዜን ነጠቀኝ
@alembogale1649
@alembogale1649 6 жыл бұрын
anem enda achuw honkugi
@bettyfeleke9401
@bettyfeleke9401 5 жыл бұрын
Carwo white ህሬም ለማድያት ማጥፍያ
@yantifugetachew5524
@yantifugetachew5524 2 жыл бұрын
ለማድያትም እኮ ይሰራል ብሏል ሌዘር ያለዉ እኮ ለማድያት ነዉ
@dftrs1049
@dftrs1049 6 жыл бұрын
ወድማችን እውነት።በጣምነው።የማመሰግንክ
@SA-no6iq
@SA-no6iq 6 жыл бұрын
አረ ዶክተር ሁሉንማ አቀለልከው እኔ ሆብሬሺን ሲባል እፈራለሁ አላህ ከክፈ ይጠብቀኝ ግማዳት አለኝ ይቀመጥ አላህ ከለ ይለቃል
@beknatmekakile3719
@beknatmekakile3719 6 жыл бұрын
ቀዶ ጥገና በጣም ቀላል ነው ዋጋው እንጅ
@SA-no6iq
@SA-no6iq 6 жыл бұрын
አረ ዠምን ቀላል ብቻ አላህ ከክፉነገር ይጠብቀን
@salamsweetgaril1091
@salamsweetgaril1091 6 жыл бұрын
ማድያት በበቅሎ ዱቄት በድንች በተለይ ድንች ሰውነት ላይ ለሚወጣ ሸንተረር እራሱ ፍቱ ነው ፈጭተሽ በወፍራሙ ጥሬውን ተቀቢው ማድያቱ ላይ እስኪ ድርቅ ጠብቀሽ ታጠቢው እና የወይራ ዘይት በስሱ ቀቢው ሳምንት ምክር
@alembogale1649
@alembogale1649 6 жыл бұрын
@@salamsweetgaril1091 eshi ehte geni ye wehra zayit malet zayi zayitun new ?
@አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ
@አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ 6 жыл бұрын
@@salamsweetgaril1091 አጠቃቀሙን ስለሸተረር ማጥፊያ ያልሽውን ንገሪኝ
@عزيزهعزيزه-ذ8ق
@عزيزهعزيزه-ذ8ق 5 жыл бұрын
የንቅሳቱን እስማማለሁ ሌላው በእግዚአብሔር ስራ መግባታችሁን ግን አልወደድኩትም
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 6 жыл бұрын
ስለ ንቅሳቱ እናመሰግናለን ሌላውን ግን በፈጣሪ ስራ አትግቡ ዶ/ሮች እግዚአብሔርን ፍሩ
@awekeguadie2352
@awekeguadie2352 2 жыл бұрын
እንዴት ማግኘት ይቻላል
@awekeguadie2352
@awekeguadie2352 2 жыл бұрын
ጠባሳን ለማጥፍት ነውና እንዴት ነው ማግኘ የምችለው ermi አግዘኝ እኔ chanalehn በጣም ነው የምከታተለው
@roselovelululove9342
@roselovelululove9342 6 жыл бұрын
ዋው ኤርሚ በጣም እናመሰግናለን
@ሩቂያወሎ
@ሩቂያወሎ 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ወላሂ ሳስብ ነበር ። አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ እኔም ትንሽ እቆያለሁ እንጅ እፈልጋለሁ ።ስልክህንና አድራሻህን እይዛለሁ ለሌሎችም አስተላልፋለሁ ኤርሚ እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም ሰላም ስራ።
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 4 жыл бұрын
እህትምንድነው
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 4 жыл бұрын
እኔም የቆየጠባሳአለብኝበእሳትአደጋየመጣእስኪይጠፋልወይየቆየነውብዙነውፊቴ
@እማየሁሌምእወድሻለሁ
@እማየሁሌምእወድሻለሁ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረዢም እድሜ ይስጥልን
@ethiopain4890
@ethiopain4890 6 жыл бұрын
ናመሠግናለሁ ኤርሚ የመጀመሪያሥራየ ኢትዬ ሥገባ ንቅሣት ባይ ባይ
@user-jb1mi6zd4z
@user-jb1mi6zd4z 3 ай бұрын
እኔ ራሱ የመጀመሪያው ስራ ነው
@ሶፉያሶፊያ
@ሶፉያሶፊያ 5 жыл бұрын
ኤርምዬ ከልብ እናበሰግናለን ለምታደርገው ነገር ሁሉ ፍጣሪ አተንም እደዛ ይረዳካል ኤርምዬ እስቲ ከኢትዮጵያ የሱቅ ዋጋ ስት እደሆነ ብታቀርብልኝ ምነኛ ደስ ባለኝ ለመግዛት ፍልጌ ነበር
@hanaalem535
@hanaalem535 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤርሚዬ እኔ እመፍልገው አፍንጪ ነው የት አድረሻው
@rehobothyimer4468
@rehobothyimer4468 Жыл бұрын
Adirashachwen indet lagign or silkun?
@raheladane9232
@raheladane9232 6 жыл бұрын
ጌታ ሲሰራኝ አይሳሳትም ማንም ምን ይበል
@ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ
@ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ 6 жыл бұрын
Neksat ena tebasa ke geta aidelem
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 6 жыл бұрын
ጥበቡንም የሰጠዉ አምላክ ነዉ ለጠባሳ ለንቅሳት መሰራት ክፍአት የለውም አምላክ ከሰጠን ላይ ሳንጨምር የተበላሸብንን ቦታ ቢስተካከል ምንም አይደለም ማበርታት አለብን ካጠፍአው ይቅርታ
@HasnaHasna-pc3sh
@HasnaHasna-pc3sh 6 жыл бұрын
ማሻ.አላክ..ጥሩው.ነው..እናመሰግናለን
@coredbekele4189
@coredbekele4189 6 жыл бұрын
Rahel Adane መናፍቃን ነሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ተመለሽ ወደ ትክክለኛው መንገድ
@raheladane9232
@raheladane9232 6 жыл бұрын
@@coredbekele4189 ትክክለኛው መንገድ ምን ነው እስኪ በእክብሮት እንነጋገር
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 Жыл бұрын
እሥኪባአላህ ሥልኩንአሥቀምጥልን ወድማችን
@Han.2431
@Han.2431 6 жыл бұрын
ዶክተር ቴዲ እኔ እንኩዋን እግዚአብሔር ይመስገን ምንም አልፈልግም ግን... ጡት ሚያሰሩ ሰዎች ልክ እንደተፈጥሮው ጡት ሲነካካ ስሜት ይሰጣል?! 🤱🏽
@ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-የ6ነ
@ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-የ6ነ 6 жыл бұрын
ክክክክክ
@saramillion9911
@saramillion9911 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk egizio marina kiristos
@Han.2431
@Han.2431 6 жыл бұрын
Sara Million ክክክክክክ ኡፍ አሳቅሺኝ
@tegestcherinet2496
@tegestcherinet2496 6 жыл бұрын
በሣቅ ሞትኩኝ kkkkkkkkk
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል 6 жыл бұрын
ትክክለኛ ጥያቄ ነው ግን ሰው ወዴት እየሔደ ነው ማለቴ ጡት ምኑ ነው የሚቀየረው እ አልገባኝም የእውነት አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተው ጠብቀን
@adenmm3660
@adenmm3660 6 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እናመሰገናለን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ለፈጠረኝ አምላክ አስተካክሎ ከፈጠረን እናሳንሳለን እናጨምራለን የምትሉ ይቅርባችሁ በፈጣሪ ስራ አትግቡ
@madesign21
@madesign21 6 жыл бұрын
❌❌ኤርሜ ቴንኪው በትጨማሪ የዶክተሩን ብቃት እያደነቁ ጡቷን ወይም መቀመጨዋን በሰርጀሬ የተሰራች ሴት ኢትዮጵያዊነት አትወክልም በእግዚአብሔር ዘንድም አይፈቀድም ፕሊስ ከዛዝ የተቀደደ ሱሪ ካለ ያን አሰፉት ጉድ እለ...
@iamalwaysinthelineofethiop2770
@iamalwaysinthelineofethiop2770 6 жыл бұрын
ትክክል እግዚአብሔር ሙልካም ነው ሰው አድርጎ ፈጥሮናል በዓምሳሉ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ
@kadistkadist6444
@kadistkadist6444 4 жыл бұрын
እውነትነው
@hayattube9775
@hayattube9775 6 жыл бұрын
Thanks you
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አምላከ ቅዱሳን ሲሰራ ፍፁም ነው ሥህተት የለበትም ። አራት ነጥብ ግን እባካችሁ እባካችሁ ይህንን ጡት አፍንጫ ምናምን የምትሉትን እባካችሁ ተውት ኧረ ከእግዚአብሔር ጋር አትጣሉ ሲጀመር እኮ እግዚአብሔር በሥራው ስህተት የለበትም እና ምን እያደረጋችሁ ነው እግዚኦ እኔስ ውብና ድንቅ አድርጎ ስለፈጠረኝ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምሥጋና አምልኮትና ውዳሴ ከፅንፍ እስከ ፅንፍ ለእርሱ ይሁን አሜን አምላክ ሆይ አንተው ጠብቀን ጉድ ዘመን
@ipadsams8858
@ipadsams8858 6 жыл бұрын
Thanks very so much sweet 🌸🌱
@ethopiamerciyagatalijietho1229
@ethopiamerciyagatalijietho1229 6 жыл бұрын
የቦርጩን ሳትጠይቀው ወንድሜ?
@ruhitruhit1926
@ruhitruhit1926 6 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ውፍረት መጨመርስ ህክምና ትሰጣላችሁ ክክ
@makiyakedir576
@makiyakedir576 6 жыл бұрын
አድራሻ ጠያቂ እህቶች ትገርማላቹ ልክ ኮሜንት ስትገቡ ለመጀማሪያ ተቃምጡወል አተዩም እንዴ?
@haniharar735
@haniharar735 6 жыл бұрын
Thnk you ermya
@analimanalim1667
@analimanalim1667 6 жыл бұрын
ኧረ እኔ ጉንጬጋ ጨባሳ አለብኝ ማጥፋት ይቻላል?
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 Ай бұрын
አወ
@ኡምበክርነኝሰውአማኛ
@ኡምበክርነኝሰውአማኛ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@genatgenat1148
@genatgenat1148 4 жыл бұрын
የግር ጠባሳ እርግጠኛ ምታጠፍ ከሆነ እኔም ከእገሬ አለኝ አጭር ቀሚስ መልበስ አልችልምና እስ እርግጠኛ ከሆነ ንገረኝ ኤርሚ አረብ ሀገር አለ ጥቁራት አጥፍቻለሁ ዋጋው ከዚህ ውድ ነው እና እስኪ ተባበረን
@ነፂየእናቶልጂ
@ነፂየእናቶልጂ 4 жыл бұрын
የት ነዉ ያጠፍሽዉ ጥቁራትሽን ማማየ
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 4 жыл бұрын
እህት።እኔምፊቴላይአለኝብዙ።በልክነቴእሳትተቃጥየግንዱባይነኝ ላስጠፋሞክሬውድነውብሩ።እንኳንእኔከዳማማንምአይችለው
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 4 жыл бұрын
ምንድነውጥቁራትተባበሪኝ
@jimsmith6891
@jimsmith6891 5 жыл бұрын
Ermiye ijig betam amesgnlew tabareklin
@jimsmith6891
@jimsmith6891 5 жыл бұрын
Ihe Dr indet yet inagegnalen adirashaw na silk kuturun stafilin ibakih !!❤❤❤❤
@ritariri1012
@ritariri1012 6 жыл бұрын
ኤርሚ በጣም እናመሠግናለን ይሄ በጣም ጠቃሚ ነው ኤርሚ እኔ ጥያቄ አለኝ የብጉር ጠቃጠቆ አይሠሩም እባክህ ጠይቅልኝ ያለ እድሜዬ ፌቴን ብጉር አበላሸው መልስህን እፈልጋለሁ ኤርሚ
@የብርዛፍጎንደሬዋ
@የብርዛፍጎንደሬዋ 6 жыл бұрын
የኔም እሱ ነው ያስቸገረኝ የብግሩ ጠባሳ ማድያት መስሎ ቁጭ አለ
@ቃልየአፄዎቹቃልየአፄወቹ
@ቃልየአፄዎቹቃልየአፄወቹ 6 жыл бұрын
የጥርስ ኮልጌት በባዝሊን ተጠቀቢዉ በጣም ያቃጥላል ስትደጋግሚዉ አያቃጥልም ጥዋት በሳሙና ታጠቢ እኔ ለዉጥ አግቻለሁ
@ለከልሀምዱዚድ
@ለከልሀምዱዚድ 6 жыл бұрын
እስኪ አሪፍ ክሬም አለ እሱን ተጠቀሙ የክሬሙ ስም faiza ነው የሚባለው ብዙ ተምሳሳይ አሉ ኦርጅናሉ የፓኪስታን ነው። ማለትም ለማድያት እና ቡጉር ከጠፋ በኋላ ጥቁር ጠቃጠቆ የሚሆንብንም በደንብ ነው የሚያጠፋው ፊታቹሁ በጣም ወዛማ ወይም ላብ የሚያስቸግራቹሁ ከሆነ የፓፓያ ሳሙና ተጠቀሙ።
@እግዚአብሔርይፈርዳል
@እግዚአብሔርይፈርዳል 6 жыл бұрын
ወይኔ የኔም ችግር ይሄ ነው ቡጉሩ ሲጠፋ ጠባሳ ሁኖ ቀርታል እሱን እዴት ነው ማጥፋት የሚቻለው
@የብርዛፍጎንደሬዋ
@የብርዛፍጎንደሬዋ 6 жыл бұрын
@@ለከልሀምዱዚድ የኔ እህት በጠም አመሰግን አለሁ ፋርማሲ እሰፈር ስላለ እዛ እገዛለሁ ከልብ አመሰግን አለሁ
@melenabakalu7444
@melenabakalu7444 6 жыл бұрын
ኤርምየ ተባረክ በጣም ደስ ይላል በተለይ ዋጋውን ጠየቅህልን
@ድግልሆይአማልጅኝከልጅሽ
@ድግልሆይአማልጅኝከልጅሽ 6 жыл бұрын
አረረ ለሸተረርስ ዋናው እሱ ነው
@እሙ-ጨ3ጘ
@እሙ-ጨ3ጘ 6 жыл бұрын
Wey enam esu new yasechgergn
@SssSss-dx2sl
@SssSss-dx2sl 6 жыл бұрын
Ye wodin bilet yemiyasedig asayen
@fatumafatuma6470
@fatumafatuma6470 6 жыл бұрын
መቅጠን ነው መፍትሄው
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 6 жыл бұрын
እኔም፡ሸተረር፡አስቸገረኝ፡ገናልጂነኝ፡ወፍርም፡አይደለሁም፡እምታውቁ፡ንገሩኝ፡መዳኒት፡ንገሩኝ
@egziabherfikernew7810
@egziabherfikernew7810 6 жыл бұрын
Selameh yebza erim melkam sew betam enamesginalen berta gobez 😘😘😘👍👍👍👍👍👍
@aishahassan9168
@aishahassan9168 6 жыл бұрын
meron Asefa hi❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@egziabherfikernew7810
@egziabherfikernew7810 6 жыл бұрын
@@aishahassan9168 hiii ❤❤😘😘😘👍
@yeshitefra1006
@yeshitefra1006 6 жыл бұрын
እረ ወድማችን ንቅሳት በተረገመ ቀን አእናቴ ህጻን እያለሁ ነቅሳኝ ዛሬ ንቅሴ እያሉ እዬሳቁብኝ ነው ማጥፋት እፈልጋለሁ መላበሉኝ
@hayatmuhammad5549
@hayatmuhammad5549 6 жыл бұрын
ክክክክ ልክ እደኔ ዱባይ አለ ሀኪም ቤት
@tsts1683
@tsts1683 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ አይዞሽ ንቅሴ
@alemwobe3044
@alemwobe3044 6 жыл бұрын
የት ሀገር ነው ያለሽ ኩየት ከሆንሽ እኔ ልስጥሽ ስልክ ቁጥር እኔም ነበርብኝ አስጠፈውት በለይዘር ነው የጠፈው ክፍያውም ብዙ አይደለም ግን በየወሩ ይደገማል የእኔ ርዝመት ጨርሶል
@somayasomayaa475
@somayasomayaa475 6 жыл бұрын
Hayat Muhammad ዱባይ የት አክባቢ ነው?
@tubeb7035
@tubeb7035 6 жыл бұрын
Alem Wobe ere lrne sechign kuwait negn mal
@danielgyan115
@danielgyan115 Жыл бұрын
Please do u perform lip reduction surgery
@ራቢነኝራቢነኝ-ሸ2ቘ
@ራቢነኝራቢነኝ-ሸ2ቘ 6 жыл бұрын
ንቃሳ ካለ ህክምና አይጠፍም? እስቲ ንገሩኝ ባሌ ክንዱ ላይ የድሮ ቺኩ ስም አለ ሆሌ ሳየው ደሜ ከፍ ይላል 😀😀 እሱ የፈለክሹ አርጊ ብቻ ይጥፍልሽ ይለኛል ሞክሬ ሞክሬ አቃተኝ እስቲ ሹክ በሉኝ ያው የፍቅር ቅናት ታቁታላቹ😀
@ወለተሰማያትመኩሪያ
@ወለተሰማያትመኩሪያ 5 жыл бұрын
😃😃😃😃 ደርቦ ያንቺን ስም ያስነቅሰው
@የንጉስልጅነኝሊያውምያማኑ
@የንጉስልጅነኝሊያውምያማኑ 5 жыл бұрын
ኮሜትውስጤ ነው መቼም ዘና አደረግሺኝ
@መሬምአሊወለየዋ
@መሬምአሊወለየዋ 5 жыл бұрын
ሰታሳዝኝ ኪኪኪኪኪ
@زينبعلي-ز6و1س
@زينبعلي-ز6و1س 5 жыл бұрын
kkkkk
@abdelamuhamed8473
@abdelamuhamed8473 5 жыл бұрын
ክክክክክሚስኪን
@selamtesfay1050
@selamtesfay1050 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ኢንዲት ናችሁ
@Han.2431
@Han.2431 6 жыл бұрын
ዶክተር እስኪ ለሰንሰለት ድራማ አዘጋጆች ደውልልኝ ናፍቀውኛል
@etemadsaee8573
@etemadsaee8573 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@alsadmobile4839
@alsadmobile4839 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ስው ነው ዶክተር ቴውድሮስ ሳላየው ቅን ስው እንደዚይ ያስታውቃል
@tjyfs7669
@tjyfs7669 6 жыл бұрын
wawww ንቀሳት ገደል ግባ ልክ ደክተር ቤሰቦቼ ሳያውቁ ግባሬ አራት ማአዝን ጠቅጠቃ ተወችኝ የእጅዋን ይስጣት አሁን ልገላገል ነው እፍፍ
@hayatwoowwnicebushera6875
@hayatwoowwnicebushera6875 6 жыл бұрын
Tj Yfs ከከ የኔ ብጤ ለንገዲነት ህጄ ገብሬን ...
@አላህሆይአተውበራህመትህአ
@አላህሆይአተውበራህመትህአ 6 жыл бұрын
እኔም ጉዳቱን ሳላውቅ በገዛ ፍቃደ በ7 አመቴ ግባሬ ላይ ተነቅሸ አሁን ፊቴን ጠላሁ
@nuraabesinia1574
@nuraabesinia1574 6 жыл бұрын
ይለቃል እኔ አሁን ጀምሬለሁ በ ሌዘር ደጋግሙኝ ይላል
@አላህሆይአተውበራህመትህአ
@አላህሆይአተውበራህመትህአ 6 жыл бұрын
@@nuraabesinia1574 የት ሀገር ውስጥ ነው
@tjyfs7669
@tjyfs7669 6 жыл бұрын
@@nuraabesinia1574 የት ነው የጀመረሽው እ አገረ ቤት ወይስ ስደት
@nihaleyasu3492
@nihaleyasu3492 6 жыл бұрын
ኤርሚዬ ቅን ሰው ከልብ እናመሰግናለን
@tenayekassa4652
@tenayekassa4652 6 жыл бұрын
በትክክል እኔ የተነቀስኩት እህል ሰርቄ ነው
@ሰላምሺይመለስሀገሬ
@ሰላምሺይመለስሀገሬ 6 жыл бұрын
Tenaye kassa kkkkkkkk rena konjo
@denegelenate814
@denegelenate814 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkk ሠርቀሽ ይነቅሱሻል ሆሆ ምኑን ነው
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 6 жыл бұрын
@@denegelenate814 ክክክክክ
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@umuabdurezaq6136
@umuabdurezaq6136 6 жыл бұрын
Tenaye kassa ከከከከከከከከከከ ከማን ሰረቅሺ
@tigisttareke8034
@tigisttareke8034 4 жыл бұрын
Betam enamesegen alen
@lubelubabe3195
@lubelubabe3195 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ዋጋው ከአረብ ሀገር ሲነፃፀር
@user-jb1mi6zd4z
@user-jb1mi6zd4z 3 ай бұрын
ስንት ሁኖ ነው ዋጋው እህቴ
@መቅደስየወሎልጅ
@መቅደስየወሎልጅ 6 жыл бұрын
ትንሽየ ልምጥ አለብኝ እስኪ እመጣለሁ ሰለጡት ሰለእግር ሰለቦርጭ ………………ወዘት ያልካቸው አልተዋጠልኝም እ|ር የእመቤቴ ማርያም ልጅ አሳምሮኛል
@etagegnabi4754
@etagegnabi4754 6 жыл бұрын
ኤርሚ ከልብ አመሰግናለሁ አድራሻውን ስፈልግ ነበር ጓደኞቼ ከሁለት ወር በኧላ ሀገር ቤት እሄዳለሁ እና በሰላም እንድገባና ዶክተርን አግኝቼ እንድሳካልኝ ማለት እግሬ ላይ ጠባሳ አለብኝ እናም በጸሎት አስቡኝ!!!
@meraworku1395
@meraworku1395 4 жыл бұрын
ena tefalish wey
@fekertalegese6099
@fekertalegese6099 6 жыл бұрын
enameseginalen
@lloveyouMam
@lloveyouMam 6 жыл бұрын
በእውነት አንድት ሙስሊም ጓደኛ ነበረችኝ እና ፊቷ ጠባሳ ነው ውጭ ለመምጣት ስንት ነገር ለፍታ ለፍታ እምቢ አሏት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ስልኩን ትክክለኛ ከሆነ ልያዘው አሣክማታለሁ በጣም የምወዳት ጓደኛየ ናት እናመሰግናለን 🙏
@gjhh8506
@gjhh8506 4 жыл бұрын
እህት።እስኪቁጥራቸውንላኪልኝ
@kokialemseged6276
@kokialemseged6276 Жыл бұрын
ስልኩን አድራሻውን እባክሽ ላኪልኝ
@Mekatubewello
@Mekatubewello 2 жыл бұрын
እውነት ነው እንቅርት ብዙ እሚከብድ አይደለም አስወጥቻለሁ እንደሚፍራው ( እንደሚታየው አይደለም ግን ዶክትሮች ስራችሁን አትርሱ እንዳንደየ ሁሉንም ማለት አይደለም ንቅሳት ደግሙ በበትሰብ ጫናም እንድሁም ልጅ ሁነን የሚጠቅም እሚመስለን አለን እንደጌጥ የምንጠቀመው እኔ ንቅሳት አለኝ ግን ፍልጌው ሳይሆን ብትነቀሽው ያድንሻል ሲሉኝ ነው የትነቀስኩት አላዳነኛም ዛሬ ላይ ሳየው ያስጠላኛል በዛ ላይ ሆብርሽን ስሆን ስለትቀደደ ከፍ ዝቅ ብሏል ንቅሳቱ በትስብ አትነቀሽ እያሉኝ ነው የትነቀስኩት
@seadateshome959
@seadateshome959 6 жыл бұрын
ጠባሳ ወይም ንቅሳት ማጥፋት ይቻል ይሆናል ነገር ግን አንድ ሠው ጎራዳ አፍንጫ ኑሮት አፍንጫየን ላሳምር ቢል አይችልም የፈጣሪ ስጦታ ነው እንጅ ተፈጥሮአዊ አይደለም በፈጣሪ ስራ አትግቡ ለምሳሌ እሳት አቃጠለን እንበል ጠባሣውን በዘመናዊ ህክምናም ሆነ በባህላዊ ማጥፋት እንችላለን ሌላው ግን ይቅርታ አድርጉልኝ እንጅ አላህ የፈጠረውን ነገር ፍጡር ሊቀይረው አይችልም ፈጣሪ ያስተካከለውን ሠው አያጠመውም ፈጣሪ ያጠመመውን ሠው አያሥተካክለውም
@እግዚአብሔርፍቅርነውG-w4y
@እግዚአብሔርፍቅርነውG-w4y 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ሰው ስራሽ ነገሮችን ማጥፋት እንችላላን ንቅሳት ፣ጠባሳ ፣... የመሳሰሉትን እሽ ግን በእግዚአብሔር ስራ መግባት በእግዚአብሔር ያስጠይቃል ለምሳሌ ጡት፣አፍንጫ፣ከንፈር፣መቀመጣ ትልቅ ማድረግ በፈጣሪ ስራ መግባት ነው ያስጠይቀናል እግዚአብሔር ይቅር ይለልን ስንት አመት ልንኖርበት ነው።
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
Optogenetics: Illuminating the Path toward Causal Neuroscience
3:54:38
Harvard Medical School
Рет қаралды 1,8 МЛН
Ethiopia: DHA License from an Ethiopian IMG standpoint
52:33
Hakim Podcast
Рет қаралды 11 М.
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН